Ene nodular goiter albign btam kruk ytayal gin freeT3&freeT4 tyche neber gin wtetu normal new minim botaw lay minm yhimem simet ylgnim gin wt loss alegn apitiem normal new
Thank u dr. and teyake nberegn b ultrasound result THYROID CYST /solitery calcification ede enkeret new? metenu 0.8×0.4 cm, nw iodine edetekm becha new yetngeregn no medicine. my TSH, T4 are on normal range, T3 apprx. to higher 1.93 ng/ml.
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዶ/ር። እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ እናመሰግናለን ስለመልካምነትህ
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ።እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ዶክተር እናመሰግናለን ጤና እድሜ ይስጥህ።
እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤናን ያድልህ
እንኳን፡ደህና፡መጡ፡እናመሰግናለን🙏👋👋👋
ዶር እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
እናመስግናለን ዶክተር እያስቀይኛ ነው
ስለመረጃህ እናመሰግናለን እጋታክ ማሻአላህ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን🙏
Tebarekelegn
Thank you Dr egezabeher ewukit yecemereleh
እናመሰግነሌን
በጣም እናመሰግናለን እኔ ሁሉም ምልክት አለብኝ
ቶሎ ይታከሙ
@@drfsh እሸ አሁን ህክምናዉ ጀመርኩ ግን በጣም ፈርቻለሁ
ዶክተር እባክህ እርዳኝ breastላይ እጤ የምመስል ነገር አለች ተመርመርኩ ግን ዶክተሯ ምንም አትፍሪ ብላ ironorm አዘዘችልኝ እና የምኖርዉ በስደት ነው በምታምነዉ ጌታ ቁጥርህ አሰቀምጥልኝ እና የደም ወጤቱን እና Breast የኢክስሪይ ወጤቱን እይልኝ እና ቶሎሀገር ገብች እንድታከም በእናትህ በጨንቀት ላብድ ነው
ፈውስ እና ምድሓኒት ያለው ጌታ እየሱስን እንደ ግል ኣዳናቹ ኣድርጋቹ ስትቀበሉት ከዚ ሁሉ በሽታ ትድናላቹ ምክንያቱም የፈጠረን ውስጣችን የሚያቀን ጌታ ብቻ ነው ሂወታቹ ኣሳልፋቹ ለጌታ ስጡ መሪያቹ ኣድርጉት እረፍት ታገኛላቹ።
ለመንፈሳችንም ሆነ ለስጋዊ ህይወት ኢየሱስ ሰላማችን ነው ግን ህመም በሚያጋጥመን ጊዜ ሀኪም ማማከሩ መልካም ነው አትታከሙ የሚል እግዚአብሔር የለም
@@befikirgetachew7124አወ ልክ ነው እኔ ግን 😢
እግዛኣቢሄር ይባርክ❤❤
Betami ameseguinalehu gracias gracias gracias
በጣም እፋልግህአለሁ ላይፍ ትሪትመት ነው ታይሮክሲን ምውስድ እና ልቤ በጣም ይመታል ተጨናንቄአለሁ
የት ነሸ
Tnx
እናምስግናልን እኔም ይሆረምን ብዛት እጡቴልይ አልብኝ 33" ደረሶል አሎኝ 21 ምገባት አልብሽ ብልዉኝ ከኒን እዬዉሰደኩ ነዉ ዬምገብ አይነት ብትነገረኝ ዬጡት ሆረምን ዘቅ ይሚረግ
አው በጣም አሞኛል እባክህ ንገረኝ ምን አነት ማዳንት ያስፈልጋል እኔ ከሀገር ዉጭ ነው ያለው እባክህ ዎድሜ አትሌፈን 💔😢😢?
Betam enamsgnaln tekeklgna ye tsh level sent nw le hypher
Allha abisto ewketihn yechemrilh doctor bedenb nw yabrarahiln
እኔ አልቻልኩም ንገረኝ እባክህ ማዳንት 😢
ዶክተር እኔ ሠርጀሪተሠርቸነበር እናካሠርእዳለውተነገረኝ ዲጋሜ ሠርጀሪመሠራት አለብሺአሉኝ ካሠሩ በሠርጀሪሙሉለሙሉሊጠፋይችላል???😢😢
ኦብረሽን ያደረግነውስ እንዴት እናድርግ
Thank you so much doctor
Enamesegnalen
Thanks Doctor
የኔ ወንድም በዚህ ምክንያት ችግር ውስጥ ነኝ እንዴት አረገ ላክኝህና ላወራህ
እክምናአለው
dr edt neh bmjemriya slmitiseten timihirt btamm enamsginalen bretalin
እኔ ወይ አይወርድ የሆነ የሜስገሳኝ ነገር አለ ግን በጣ ይቆያል 7ቀን እና ውሃም ስጠጣ አይወርድም ዝብሎም ማስገሳትነው ካገቴ ላይ እፍን የሜረግ ነገር አለ ምን ይሻላል
እርግዝና ባጋጣሚ ቢፈጠርስ
በርግዝና ወቅትም ህክምናው መቀጠል ይችላል። በመጀመሪያዎቹ 3ት ወራት Metimazole በሚባለው ፋንታ Propylthiouracil(PTU) የሚባለውን መውሰድ ያስፈልጋል ጽንሱ እንዳይጎዳ። በተጨማሪም በሆርሞን ህክምና( endocrinology) ስፔሻሊስትና በማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት(Obstetrician) የቅርብ ክትትል ያስፈልጋል
@@drfshእባክህ ቁጥርህን
ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለ እኔ
ታይሮዲ አለብኝ ሀኪም ቤት ሂጀ ነበር ምንም ነገር መዲሀኒት አልሰጡኝም እባክህ እርዳኝ አሁን አሁን እየጨመር ነው
እብጠት እየጨመረ ሲመጣ አንዱ አማራጭ በቀዶ ህክምና ማስወጣት ያስፈልጋል።
ሌላ አማራጭ የለም ዶክተር
ዶክተር ታይሮዲ ከሰው ውደሰው ይተላለፋልደ ቤተስብ ውስጥ አለነበር
@@ahlam7742 ከሰው ወደሰው የሚተላለፍ ተላላፊ አይደለም። ነገር ግን በጄኔቲክስ( በዘር/በቤተሰብ ውስጥ) የሚታይ የታይሮይድ ችግር ሊኖር ይችላል።
@@ahlam7742 እብጠቱ እየጨመረ ከመጣ ሌላ አማራጭ የለም። ህመም ከሌለ፣ የሆርሞን መዛባት ከሌለ፣ የካንሰርነት ባህሪ ከሌለው፣ ለእይታው ካልተጨነቅን ክትትል በማድረግ መቀጠል ይቻላል። በተረፈ ከሀኪሞችዎ ጋር ይማከሩ
ዶክተርየ የሆርሞን ማነሰና መብዛት ልጂ መዉለድ ላይ ችግር ያመጣልደ
❤❤❤እናመስግናለን ዶክተር በእግዚአብሔር አንድ ጥያቃ አለኝ እሱም ከወለድሁ ውዲህ እንቅርቴ በደብ ወጥቷል ይታያል ምን አይነት መድሀኒት ልጠቅም እስኪ መልስልኝ በናትህ
U/s taych neber nodular goiter ale tbalku kza dgmo wha siteta enksaksal klijinte jemro new yalew min madrge new yalbign kradation ena ksurgry wich ????edatalfegn doctry
እኔ ታይሮክሲን እወስዳለው 75 ግራም ግን ማነስ ይሁን መብዛት አላቅም
መብዛት ነዉ እኔ ዛሬ ታዞልኛል 75 ግራም
ዶክተር እባክ አዲርስክን የትነው ያለህው
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ሰርጀሪ ማድረግ እንዳለብኝ ተነግሮኛል ለሰርጀሪው ደም እንድወስድ ይጠይቁኛል ወይስ ቀላል ነው? ደም ሳልወስድ ቀዶ ጥገና ሊደረግልኝ ይችላል?
ደምይወሥዳሉ እኔተሠርቻለሁ ግዜአትሥጭውእማ እኔ ግዜሥለሠጠሁት ካሠርሁኖብኛል ሁለተኛመሠራትአለብሺተብያለሁ😢😢😢😢
😢
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ለምትሰጠን ትምህርት
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አመስግናለው
አንድ ጥይቄ አለኝ fsh hormone level high ሲሆን የሚያመጣው ችግር ምን እንደሆነ እባክህ ብታስረዳን ?
ቀዶ ጥገና ተደርጎላት ግን መዳኒቱን የግድ ውሰጂ ተብላለች 50 ግራም ሁሌ እና ምልክት አልነበረባትም
በጣም አመሠግናለሁ እኔ በአሁኑ ጊዜ PTU እየወሰድኩ ነው የ TSH መጠኑ 0.05 ነው በመጀመሪያ ሶስት ወራት 50 ግራም ጠዋት እና ማታ በቀን 100 ግራም እወስድ ነበር ጨርሼ ስመረምር ለውጥ የለውም ብለውኝ ይሄንኑ መድሀኒት በቀን 200 ግራም (100 ጠዋት 100ማታ) እየወሰድኩ ነው ቀዶ ህክምና ባልወስድ እመርጣለሁ በመድሃኒቱ ይጠፋ ይሆን ?
አንተ ታካሚው ልጅ የት ነው ያለሀዉ
ሳኡድ
የሆርሞንመጨመር መዉለድይከለክላላልወይስ መልስልኝ
ሰላም ዶክ ለማርገዝ ፈልጌ የታይሮይድ ምርመራ አድርጌ ነበር መጠኑ 11 ነው የኔ እብጠት የለውም እና Thyrofix የሚል መድሀኒት አንድ ቀን 50ግራም አንድ ቀን 100 ግራም እየወሰድኩ ነው ምን ትመክረኛለህ?
ክትትል ማድረግዎን መድሀኒቱን በታዘዘው መሰረትና የሆርሞኑ መጠን መስተካከሉን መከታተል ያስፈልጋል። በተረፈ እግዚአብሔር ይጨመርበት
ዶክተር،TSH መዳኒቱ ኢቶጲያ አለ ?አሁን ሥዴት ላይ እየተከታሉክ ነው ግን ኦፕርሽን ባል ሆን መርጫለሁምክኔያቱም እድሜ ልክ ሆሥቢታል መመላለሥ ካባድ ነው በተለይ ሀገራችን ሥጋባ ነው ያሣሠበኝ
በተለይ ወራዳ ከተሞች ጠይቄ ነበር የለም መዳኒቱ አዶሥ አበባእኔጃ ቢኖርም እንዴ ውጭ አይሆንም በጣም ነው ያሣሠበኝ
ዶ/ክ 1 አይኔ ብቻ ነው የጠጠው ታይሮይድ ነው ተብዬ ኪኒኑን እየወሰድኩ ነው ግን 3 ወር ሊሞላኝ ነው ግን ለውጥ የለውም .... ደሞ 1 አይኔ ብቻ ስለሆነ ምን አልባት ከ ታይሮይዱ ጋር ከልተገናኘ ብይ አሰብኩ አሳብክን ንገረኝ ዶ/ክ
Ene nodular goiter albign btam kruk ytayal gin freeT3&freeT4 tyche neber gin wtetu normal new minim botaw lay minm yhimem simet ylgnim gin wt loss alegn apitiem normal new
Hi
መብዛቱ በምርመራ ተረጋግጦ መድሀሰኒት ለምን ያህል ጊዜ ይወሰዳል
እንደህክምናው ምርጫ ይወሰናል። ሆርሞኑን ለመቀነስ የሚረዳው መድሀኒት ብቻ ከሆነ መቋረጥ አይችልም። ዘላቂ መፍትሄ የሚገኝበት ቀዶ ህክምናው ወይም radio iodide ablation የሚባለውህክምና ነው
ዶክተር በጣም ከልቤገብተሀል የት ነው ያለህ
25:54
25:54 ህይዉቴ ምስቅልቅ ውስጥነው ዶክተር125.ግራም ነው ምውስድ ታይሮክሲን ግን በጣም አሞኛል ምድን ነውማርያለብኝ
When they do CBC, can they see T3 T4 or THS level or is there special blood test for it?
No. It is a separate test
ስ
😊 😊.❤0 ⁷😊😊😢😮😮@@badriaradio5243
😢😢😢😢😢😢
🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️🙋♀️😢😢😢😢
selam endit neh amsgnalehu yemfelgehun tmehrt slemtshet . lteyekeh eski yene mebzat new ena tlamt medanit azezulgne beken 8 andem lila kinna alegne 2 atekalaye 10 kinin new yetazzlegne mn tmekrgnleh lwesdehu weys mn lderg eskahun alewsdkum.
ምን መድሀኒት ነው የሰጡዎት
ዶክተር በመድሀኒአለም የት ነው የምትሰራው የመብዛት ችግር ነው ያለብኝ 4አመት መድሀኒቱን መውሰድ ከጀመርኩኝ ምንም ሊስተካከል አልቻለም ባለ ትዳር ነኝ መውለድም አልቻልኩም የሰውት ክብደቴ በጣም ቀንሷል አሁን ያለሁበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነው እባክህ እርዳታህ ያስፈልገኛል😢😢😢😢
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ። እኔ ኢትዮጵያ አይደለም ያለሁት። እስኪ ዶር አብዱረዛቅ ብለሽ ሰናይ ክሊኒክ ይታዩ። መልካም እድል
አመሰግናለሁ
ዶ/ር እንቅፋት በኦፕራሲዪን ከወጣልኝ በሃላ ሌላ አለው ብለው እሱ ቢውጣ በድሃኒት እየወሰድክ ነው የምትኖር ስለዚህ አይ ውጣ አሉኝ ሀኪሞቹ ስለዚህ ምን ማለት ነው አብራልኝ
ዶር እባክህ በዚህ ሰዓት በጣም ተጨንቄያለሁ እንቅርት ነበረበኝ አሁን ሰርጀሪ ከተሰራው 1 ሳምንት ሆኖኛል ነገር ግን ጮክ ብሎ ለማውራት በጣም ተቸግሬያለው አኪሜን ሳናግር በሂደት ይከፈታል አለኝ
የትነውያደርግሽ
አብሺርሪ እኔም እንዳንች ነበርኩ ድምፄ አይሰማም ነበር በግዜ ሂደት ለቆኛል
ይስተካከላል
ታይሮይድ አለብኝ ዶር አድራሻ ብትሠጠን በደንብ ካንተ ነ ጋር ለማውራት አሜሪካ ሜሪላድ ነው የምኖረው
U can call when I am live answering questions
ወንድም እባክህ መልሰልኝ እድሜ ከ60 በላይ ከሆነ ቀዶ ጥገና ቢደርግ ችግር ያመጣል
ቀዶ ህክምናው አስፈላጊ እስከሆነ ድረስ እድሜ ገደብ አይሆንም
ye free T3 T4 test
Say something about hypothyroidism dr.pls
Will do
ዶክተር ጉረሮየ የቆመነገርአለ ይዘጋኛል
እምበላው ምግብ ወደጉረሮየ ይመለሳልእንደማግሳትአርጐደምሰጥቸ ተመርምሬ
ምንምየለሺ ብለው ከኒናእናሹርብሰጡኝ
ተሺሎኝ ሲያበቃ ተመለሰብኝ እና የምግብፍላጐቴ
ቀንሷል ቶሎነውእምበሳጨው መርሳትምአበዛለሁ
ይሄየምንምልክትነው
ምግብ ወደጉሮሮ የሚመለሰው ምናልባት ሪፍላክስ( gastro esophageal reflux disease) የሚባለው ስላለዎት ሊሆን ይችላል። ከብስጭት ጋር ግንኙነት የለውም። omeprazole ,20 mg at night ሊረዳዎት ይችላል። ቶሎ እበሳጫለው ላሉት thyroid hormone( thyroid function test) ቢያሰሩ መልካም ነው። ጉሮሮ ላይ ይቆማል ላሉትም( በተለይ ምግብ ሲውጡ የዋጡት ምግብ ልክ እንደማነቅ አንድ ቦታ ላይ የመቆም አይነት ስሜት ከሆነ) በሀኪም ቢታዩና ቢያስረዱ መልካም ነው።
አመሰግናለሁ
@@drfsh ዶክተር ለቤትህ አድስነኝ እርዳታህን እፈልጋለሁ ተባበረኝ
D/R Betammm Amesegnalw address bisetujn, melkam new Ene betammm eytechegrkujn new
የት ሀገር ነው የሚኖሩት?
የት ነው ያለህዉ
ሀይ ዶ/ር ሰላም ነህ? ሀይፖ ታይሮድ አለብሽ ብሎኝ ነበር ዶ/ር ግን በመድኃኒት ተስተካክሎ ነበር ግን ሰውንቴ ጨመረ የሚያገናኝ ነገር አለ?
ከመድሀኒቱ ጋር ግንኙነት ያለው አይመስለኝም ። ሃይፖታይሮይድ ( የሆርሞን መቀነስ) ግን ክብደት ለመጨመር ምክንያት ሊሆን ይችላል። ክትልዎን ይቀጥሉ
እንቅርት አለብኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ሆስፒታል ሄጄ መድሃኒት የለዉም አሉ ኦፕሬሽን መሆን ከፈልግሽ እኔ ፈራሁ መልስ ስጠኝ እባክህ ምን ይሻለኛል ህመም የለውም አንግቴ ላይ እብጠት እለው ሰዎች ጥያቄ አደከመኝ እንቅርት አለብሽ እያሉ
ብልህነት ጀምሮ የነበረ ከሆነ ብዙ አሳሳቢ ላይሆን ይችላል። ነገር ግን በጊዜ ሂደት እየጨመረ እንዳይሄድ ወይም ሌላ ችግር እንዳያመጣ አልፎ አልፎ ክትትል ማድረግ ይገባል። የሆርሞን መጠንም ማነስ ወይም መብዛት እንዳይኖር ክትትል ማድረጉ መልካም ነው። ከዛ በተረፈ ስለሰው አስተያየት መጨነቅ ተገቢ አይመስለኝም( ሰምቶ ማለፍም ይቻላል)።
Thank u dr. and teyake nberegn b ultrasound result THYROID CYST /solitery calcification ede enkeret new? metenu 0.8×0.4 cm, nw iodine edetekm becha new yetngeregn no medicine. my TSH, T4 are on normal range, T3 apprx. to higher 1.93 ng/ml.
የእብጠቱ መጠኑ እየጨመረ ከመጣ ክትትል ያስፈልገዋል( በመርፌ ናሙና ወስዶ መመርመርን ጨምሮ (FNAc)( በተለይ በፍጥነት ካደገ)። በተረፈ አሁን ባለበት ሁኔታ የሚታዘዝ መድኃኒት አይኖርም ። አዮዲን የተጨመረበት ጨው መጠቀም መልካም ነው።
@@drfsh
Eshi Thank you so much doctor.🙏🙏🙏
ዶክተር ጥያቄ መልስልኝ ከይቅርታ ጋር ምግብ ስበላ መዋጥ ያስቸግረኛል ካለ ውሀ መብላት አልችልም ከጀመረኝ አመት አልፎኛል ስመረመር በደም አላገኝትም ነበር በራጅ አገኝት ግዴታ ኦፕርሽን መደረግ አለብሽ ደረትሽ ላይና ጉሮሮሽ አገራችን ሌዘር ነው ሚባለው መሰለኝ መሳርያ መሰራት አለብሽ አሉኝ እኔ ያለሁት ስደት ላይ ነኝ ብርም ብዙ ጠየቁኝ ቢቆይ ችግር ይፈጥራል ይሁን እስኪ ተባበረኝ አስረዳኝ ዶክተር
የምርመራ ውጤትሽን በቴሌግራም ላኪልኝ ከቻልሽ።
t.me/DrFSHTube
@@drfsh እሺ ዶክተር
@@drfsh በቴሌ ግራም ላኩልሕ ዶክተር ተባበረኝ በጣም አመሰግናለሁ
ሀይ ዶ/ር እኔ ptu የሚባል መድሀኒት መውሰድ ከጀመርኩ 1 አመት ከ 8 ወር ይሆነኛል ወደ ህክምና ስሄድ በማንኛውም የአየር ፀባይ ላብ ያለው ሀይለኛ ሙቀት እና ፔሬድ መቅረት ነበር። መዳኒቱን መውሰድ ከጀመርኩኝ በ6 ወር ውስጥ ተስተካከለ ...አሁን መዳኒቱ አልቆመም ግን ከዚህ ሁሉ ቀን በኋላ መጀመርያ የሚሰሙኝ ነገሮች ይሰሙኛል ምንድነው መፍትሄው?
ክትትል ማድረግና የሆርሞኑ መጠን ያለበትን ሁኔታ በደም ምርመራ ማረጋገጥ ሊያስፈልግ ይችላል። ሆርሞኑ አሁንም ከፍ ያለ ከሆነ የመድሀኒቱን መጠን መጨመር ሊያስፈልግ ይችላል።
@@drfsh 😢😢😢😢በፈጣሪ መልሥልኝ ትክክኛው ሆርሞን ሥትነው? ጡቴን አሞኝ ምርመራ አርጌ ነበር የሆርሞን ችግር ነው አሉ
የምን አይነት ሆርሞን ችግር ተባለ? እሱን ማጣራት ያስፈልጋል
@@drfsh የምን አይነት እንደሆነ አልነገሩኝም ጡቴን ያቃጥለኛል ያገበግበኛል ደጋግሜ ታዬሁት ሥብ/ ወተትነው አሉኝ ፈራሁ በሥደትነው ያለሁት
@@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ አይዞሽ ክትትል ብቻ አድርጊ
መዳኒቱን አቆርጭ
ዶክተር እባክህን መልስ ስጠኝ ያየኝ ዶክተር ሆርሞንሽ ተስተካክሎዋል ብሎኛል ግን እኔ እግሬ ሁለቱም ጣቶቼ አከባቢ ማቃጠል እና መደንዘዝ እጆም እደዛው አንገቴም ያመኛል ብቻ ምንም ጤንነት አይሰማኝም ውጡቴ
Desc. Result Range
Tsh 1.95. 0.25 -5.0u/uml neonate 17 -9.1
T3. 1.65. 0.92-2.33nmol/l neonate 1.55 -3.39
T4 108 .83 60/-120 nmol/l children 83 -172 nmol/l
Neonate up to 14 day 152-292
Doctor ye dame ውጤቴ ነው እራሱ ተስተካክሎዋል አለኝ እኔ ግን ምንም እመሙ አልተወኝም የሚተውሽ በሂደት ነው አለኝ ጭራሽ አሁን በተለይ ግራ እግሬ በጥም ያቃጥለኛል አገሬ መጥቼ የተሻለ ህክምና እስካረግ እባክህን ምን ልውሰድ ያለውት አረብ አገር ነው እድሜዬ35 ነው ግን ፔሬዴ ከመጣ ስድስት ወር ይሆነዋል እኔ መውለድም ስለምፈልግ እባክህን ምን የምትለ ኝ አለ
ሆርሞኑ ልክ ነው ተስተካክሏል። የእግር ማቃጠሉም ይሁን የፔሬድ መቅረቱ ከምን እንደመጣ ለማወቅ የግድ በሀኪም መታየት ያስፈልጋል። እዚህ ላይ ይሄን ውሰጂ ይምለው ነገር የለኝም ህመሙ ምን እንደሆን ሳናውቅ። ያለሽበትን ጭንቀት እረዳለሁ። ከዚህ የተሻለ ላደርግልሽ ባለመቻሌ በጣም ይቅርታ ። የእግር ማቃጠሉ ከነርቭ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል በተለይ የወገብ ህመም ካለ። ምናልባት ከረዳሽ vitamin-B complex ማግኘት ከቻልሽ እሱን ለጊዜው ሞክሪ። እግዚአብሔር ምህረት ይላክልሽ