Ethiopia: ቁጥር-65 የታይሮይድ ሆርሞን መቀነስ ክፍል-1(Hypothyroidism Part-1)

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 173

  • @FFg-op7hd
    @FFg-op7hd 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ 😢😢❤❤

  • @ሰላምይቱብ-በ4ዀ
    @ሰላምይቱብ-በ4ዀ Год назад +1

    ደኩተር በቤትህ በርከት ይግባ የነካህው ሁሉ ለምለም ይሁን

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +6

    ዶክተር በጣም ጥሩ ግንዛቤ አግኝተንበታል በጣም እናመሰግናለን !!!

  • @emannehser5903
    @emannehser5903 10 месяцев назад

    ማሻአላሃ ድክቶር ምታስረደው መገድ በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥ ይስጠን

  • @Almaz-c5f
    @Almaz-c5f 2 месяца назад

    እና መሰግናለን❤❤❤

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 3 года назад +2

    እናመሰግናለን፡ዶ/ርፍቃደስላሴ🙏🙏🙏

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Год назад

    Tebareke

  • @zolaberhanu4240
    @zolaberhanu4240 Год назад +1

    Thank you Dr

  • @sigujem199
    @sigujem199 3 месяца назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @etsegenetw5840
    @etsegenetw5840 3 года назад +2

    Thank you dr

  • @AsnkechMekonnen
    @AsnkechMekonnen Год назад

    Thank you for sharing we love you 🙏❤️

  • @beletekassa1943
    @beletekassa1943 2 года назад +1

    Thanks Dr👍👏

  • @skfkdzjfjfjd8078
    @skfkdzjfjfjd8078 9 месяцев назад

    ሰላም ይብዛ ዶክተር እናመሰግናለን 🙏

  • @tbebmedia2
    @tbebmedia2 2 месяца назад +1

    ስለ ፕሮላክቲን መጨመርና ጉዳቱ ከጨመረ እንደት እደሚቀንስ ስራልንስኪ እናመሠግናለን

  • @israelmimi5906
    @israelmimi5906 2 года назад +1

    Waw it's helpful thank you for sharing us 🙏❤️

  • @frehiwoteshetu6276
    @frehiwoteshetu6276 2 года назад

    እግዛብሄር ያክብርልኝ

  • @kidusanabebe4303
    @kidusanabebe4303 3 года назад +1

    Egziyabher ystln be edme be tena ytebkln🙏

  • @AsterKokeb
    @AsterKokeb Год назад

    ❤❤እናመሰግናለን ዶክተር

  • @mekedesduresa5408
    @mekedesduresa5408 3 года назад +1

    ዶክተር በጣም እናመስግናለን 🙏🙏🙏

  • @aaaabbbb4599
    @aaaabbbb4599 Год назад

    ❤❤❤ thanks

  • @sophijarso9929
    @sophijarso9929 3 года назад

    ፀጋ ይብዛልህ ።

  • @Elhambezu-ur6oo
    @Elhambezu-ur6oo 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa1648 2 года назад

    እግዜር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኘሁበት በጤና ኑርልን ወንድማችን

    • @drfsh
      @drfsh  2 года назад

      አሜን አሜን

  • @ሻሸመኔ
    @ሻሸመኔ 3 года назад +1

    Thank you for sharing this Dr :)

  • @fanayeagebreyesus342
    @fanayeagebreyesus342 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 года назад

    Awesome explanation 👏
    Thanks Dr.

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 3 года назад +2

    እኔ የዛሬ ወር አካባቢ ነዉ እደዚህ አይነት ነገር እዳለብኝ ያወኩት አንገቴ ትንሸ አበጥ ብሏል እና እኔ ወፍረት መሰሎኝ ነበር ጎደኞቸ እና የሚያዮኝ ሰወች አገቴ ኖርማን እዳልሆነ ሲነግሩኝ ሆሰፒታል ሄድኩኝ ከዛ ተመረመርኩ አለብሸ አለኝ ዶክተሩ በጣም አለቀሰኩ የምሞት ነዉ የመሰለኝ ከዛ መዳኒት ታዘዘልኝ አሳ ቱና ሩብያን እና አይወዲን ጨዉ ተጠቀሚ በወርሸ ነይ ቸክ ትደረጊያለሸ አለኝ እሰኪ አሁን 7 ቀን ቀርቶኛል ኢሻአላህ አላህ ይቀልልኝ ያረብ ግን አይጠፋምዴ ዶክተርየ ሰለጨነቀኝ ነዉ

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +1

      የሆርሞን መጠኑን በምርመራ እየተከታተልሽ የታዘዘውን መድኃኒት ባግባቡ ከወሰድሽ ይስተካከላል

    • @SleepyAquariumFish-qg3ef
      @SleepyAquariumFish-qg3ef 6 месяцев назад

      እኔም ይሄነገርአለብኝ በጣምአሳስቦኛል እህት የትነውያለሽው ህክምናየጀመርሽበትንቦታብትነግሪኝ እኔባለሁበትማግኘትአልቻልኩም

    • @SleepyAquariumFish-qg3ef
      @SleepyAquariumFish-qg3ef 6 месяцев назад

      እህት ህክምናየጀመርሽውየትነውካቻልሽንገሪኝበአሏህ

    • @yosefyeshitila5217
      @yosefyeshitila5217 5 месяцев назад

      ጌዙንድ ሄደሽ ተመርመሪ

    • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
      @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 5 месяцев назад

      እህቴ በምን ላግኝሽ እኔመ ያመመኝ ነው እባክሽ አሁን እንዴት ሆንሽ

  • @fgmm3291
    @fgmm3291 3 года назад +1

    Thank you Dr, if it is possible, to make a video about how to control cholesterol without medication
    Really appreciate and thank you again 🙏🏽

  • @sameraaliumer6168
    @sameraaliumer6168 3 месяца назад +1

    ዶክተር እንዳታልፈኝ. እኔ አስወጥቸው ናበር ግን ህመም ይሰማኛል ማነጫነጩ ለቆኛል ግን እራሴን ያመኛል. ድምጤ ይጌረንናል አሁንም አልተወኝም. መልሶ ይተካል እንደ

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን

  • @zibadbelay-uq5zg
    @zibadbelay-uq5zg Год назад

    Ebakeh dr endatalfegn ebakehe wendeme ye 2 amet lej nw ena manes alebet slun ena sitegna betam yafenewal kininun jemeroal ena etewe yetayena liwetam yechelal be medanitem liden yechelal alun men enadereg

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 Год назад

    ስልክህን አስቀምጥልን እናመሰግናለን ዶክተር 👍

  • @hassenabate1689
    @hassenabate1689 3 года назад

    Thank u dr

  • @ashuteck88
    @ashuteck88 Месяц назад

    Dr 3 wor erguz negn tsh betam kenesebgn normal range 0.35 nw yene result 0.048 nw enakh erdagn mn larg

  • @jemilamerecho9442
    @jemilamerecho9442 Год назад

    ሠላም ጤናይስጥልኝ ዶክርዬ ለምሠጠን ትምህረት ፈጣሪ ይባርክህ እኔ የምኖረው ውጭነኝ አሁን ግን ሀገረ ሣለሁ ታምሜ ሀኪቤት ስዲ እቅረትነው አሉኝ ግንአይታይም ነበረ እብጠት ከዛም መዳሀኒት ወሠዲኩ ከዣም እብጠት ወጣ ከዛም ቻጀረ ተሠራሁ አሁን ያመኛል ግን ብረዲ ሠአት ይብሣል የምትላቸው ሁሉ ከኔላይ አሉ ከወጣ 7ባት አመት አለፍኝ አሁን ላይ ያመኛል ምን ይሻለኛልል

  • @saidumer5101
    @saidumer5101 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ከሰርጀሪ በኋላ ማድረግ የለብኝ

    • @drfsh
      @drfsh  2 года назад +1

      የቀዶ ህክምና ሀኪምዎ በውጤቱ መሰረት ምን ማድረግ እንዳለብዎ ይመክሩዎታል የሚል ተስፋ አለኝ

    • @vufy9901
      @vufy9901 3 месяца назад

      ዶክተር ሰላምህ ያብዛው ​@@drfsh

  • @TigistAschalew-w3i
    @TigistAschalew-w3i 4 месяца назад

    Doctor inee hayipo Manas nw chigire serjari tserche mulu awetut TSH bexam anse ina maftye mindinw?

  • @ያአላህባሪ
    @ያአላህባሪ 3 месяца назад

    ዶክተር እናመሰግናልን እኔ እህቴ አለብኝ ዱኣ አደርገልኝ

  • @MahletLeulseged-s2u
    @MahletLeulseged-s2u 4 месяца назад +1

    ህመሙ መንቀሳቀስ ምግብ መመገብ መዋጥ እና ቃላትን ተጠቅሞ ማውራት የበዛ ላብ ፊትና ሰውነትን ያልባል ዶክተርዬ በጣም ተጨንቄ ነው

    • @MahletLeulseged-s2u
      @MahletLeulseged-s2u 4 месяца назад

      አልፎ አልፎ ማንቀጥቀጥስ ያሳያል

  • @hayathmuhammed2254
    @hayathmuhammed2254 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @maryamasixotaw6873
    @maryamasixotaw6873 2 года назад

    Dr I haven't what I do thak me thank you

  • @lemeja6589
    @lemeja6589 2 года назад +3

    ሰላም ዶክተር የታይሮድን ምርት ለማሻሻል ምን እንመገብ ምን እናስወግድ?

  • @fitsumwondaferew9482
    @fitsumwondaferew9482 3 месяца назад +1

    ዶ/ር ላቃው ስር ባለ ምላሱ ላይ ውሀ የቋጠረ ልጂ ላይ አለበት ግን ከዝ በፍት ታክሞ መዋጥ ስያቅተው በጨረር እናክመዋለን ተብዬ ነበር ስለዚህ በጣም ተጨንቄአለሁ

  • @eyakidane2933
    @eyakidane2933 Год назад

    d/r yene TSH 38.5 new temermire thyroxene 50 mg le amet wesedikugn kezan 0.5 hono testekakele le 1 amet medanitun tewukugn ahun simeremeri 11.5 nw mini yishalegnal d/r

  • @HabenMesfin
    @HabenMesfin 4 месяца назад

    ደከተር ናመሰግናለን የትሀኪምቤትነው ሚሰሩት

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk Год назад +2

    ይገርማል😢😢😢ታይሮይድ ካንሰር ተብሎ ግማሹ ታይሮይድ ግላንድ ወጣ ከዛ ላይፍ ሎንግ ታይሮክሲን ታዘዘለኝ አቋረጥኩት ከዛ አረገዝኩ የእርግዝናዬ 22 ሳምንት ላይ የደም ግፊት ተከሰተብኝ ፅንሱ ወረደ ከዛ ድጋሚ አረገዝኩ በ11 ሳምንት ወረደ 😢በጣም ስቃየን አይቻለሁ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Год назад +1

      በፈጣሪሸ እምጠይቅሸ አለኝ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Год назад

      የት ነሺ??

    • @ZemenHaile-y9s
      @ZemenHaile-y9s 5 месяцев назад

      26:52 እህቴስልክሸን ላኪልኝ

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk 5 месяцев назад

      @@jameilayimer7106 አሜሪካ ነኝ አሁን

  • @ZemenHaile-y9s
    @ZemenHaile-y9s 5 месяцев назад

    ደክተር ለትምርቶ እናመሰግን አለን TSH ቀባላንስ አአልሆንልኝ አለ ምንይሻላልደ

  • @MdKhan-o3k
    @MdKhan-o3k 3 месяца назад

    እባክህን ችግር ላይ ናኝ ይቴሌግራም ሊክ ላክልኝ በቴሌ ግራም ላውራህ ወርቀቱን አይተህ ምን እደማደርግ አስርዳኝ ደግሜ ወዳህክምና ልሄዲ ናው እና ምን እደማደርግ አስርዳኝ እባክህን ተባበርኝ ታምሜለሁ

  • @wudassabogale8023
    @wudassabogale8023 8 месяцев назад +1

    በጣም አመሰግናለው, ገና ሁለት ሳምንት ነው እንዳለብኝ ያወኩት ግን ምልክቶቹ ብዙም የለብኝም, under activ ነው ያሉኝ, ግን መድሐኒቱን ጀምሮ ማቆም አይቻልም ወይ, በተፈጥሮ ምግብ በማስተካከል?

  • @YabTube-qu3tc
    @YabTube-qu3tc Год назад

    am seeing thyroid symptoms in my self how can i treat it can you help me

  • @ማሂነኝየሸዋልጅባለማኅተቧ

    👍👍👍👍👌👌👌👌❤❤

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድምአለም ።

  • @MdKhan-o3k
    @MdKhan-o3k 2 месяца назад

    ዶክተርየ መፍትሄውን ንገርኝ ቀዶ ህክምና ወይስ በመደሀኒት እኔ እድ ሜይ 30 ናው

  • @skfkdzjfjfjd8078
    @skfkdzjfjfjd8078 9 месяцев назад

    ዎይም ስልክ ቁጡር እፈልጋለሁ እባክህ 😭😭😭😭😭

  • @Mart-jt6io
    @Mart-jt6io 3 года назад

    እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
    @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 5 месяцев назад

    ዶክተር በምን ላግኝህ እባክህ

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር የእኔ TSH 5.828 ነዉ ጨምሯል እና ፀገለሬ በጣም ይነቃቀላል መድሃኒት አልጀመስኩም ወር ታገሺ ከተስተካከለ ብለዉኝ እና በቤት ዉስጥ በምን አልስተካክለዉ ዕድምዬ 28 ነዉ ይደክመኛል በጣም ሰሞኑን ልቤም ድንገት ምቱ ይጨምራል

  • @skfkdzjfjfjd8078
    @skfkdzjfjfjd8078 9 месяцев назад

    ግን ዶክተር ጥያቄ አሌ እባክህ መልስ ለእኔ ጎሮሮ እያመመኝ ነው እክምና ሄጅያሎ መዳኒት ሰጡ ጫርሺያሎ ግን ሊይጥ የለም የምያደርጋይን ብዙ ምራቅ ያበዘል ደግሞ አንድ አንዴ በጣም ይይዛይናል በጣም እየፈራሁ ኛይን ምራቅ በጣም ዎፍራም ናው ስቃጥል በጣም ዉስጥ ይበላይናል እባክህ መላ ቤል እኔ ያልዉት ኢትዮጵያ አይደለዉም እባክህ በጌታ አትለፍ 😢😢😢😢😢😢------????

  • @hayathmuhammed2254
    @hayathmuhammed2254 9 месяцев назад +1

    በዳንቱግንምንምአይነትጉዳትየለውም

  • @MdKhan-o3k
    @MdKhan-o3k 2 месяца назад

    እሽ ዶክተር ስላም ናህ እኔ በባለፍው ፅፌልህ ነበር ኮመት ላይ ይኔ ችግር አሁን ያልክውን ብዙውን ያካትታል እኔ በትንሺ ናገር እናደዳለሁ ፀጉሬ እደለ ተበላሸ ክጎንና ክጎን ውፍርት ናገር አለኝ እናም ፊቴ ዝፍዝፍ ይማለት ባህሪ አለው ኤሲ ስጠቀም ብርዱን መቆቆም አልችልም እስክ ውስጥ እግሬ ዲርስ ያመኛል እነም በጣምም ሙቀት ክሆና አልችልም መቆቆም ባጠቃላይ ውበቴ እራሱ እይጠፍ መጣ ምን ላድርግ በማርያምም ጪቀታም ና እንቅልፍ አልተኛምም ሁሌ ህክምና እሄዳለሁ ግን እስካሁን ምንም ለውጥ ይለም

  • @gumayeaddisu6085
    @gumayeaddisu6085 Год назад +2

    ሕክምናውን የት ነው የምናገኘው።

  • @MdKhan-o3k
    @MdKhan-o3k 3 месяца назад

    ዶክተር እባክህ እኔ ልሞት ናው አግቴን ክታምምኩ ቆይሁ በጣም ያመኛል እና ምርመራ አርጌ Tsh 0-39 ናው አሉኝ ይመቀናስ ናው አሉ ምን ላድርግ በስው አገር ናው ይምኖርው ግን አይምሮይን እይናካኝ ናው በጣም በትንሺ ናገር በጣምምም ናው ይምበሳጨው እናም በራሴ ውስጥ ይሚወርኝ ናገር አለ ብቻ በጣም ታምሜለሁ እባክህ ምክር ስጠኝ ምን እደማደርግ በቲክቶክ ፅፌልህ አመልስም

  • @SemiraMahmud-fo7gg
    @SemiraMahmud-fo7gg 4 месяца назад

    ልጄ ኤሄ ምልክት ሁሎ አሌባት ምን ላድርግ ዶክተር

  • @SagaBerket
    @SagaBerket Год назад +1

    ታይሮይድ አለብኝ ዶክተርዬ ግን በጣም ጭቅላቴን ያቃጥለኛል መዳንትም እየወሰድኩኝ ነዉ ምን ላድርግ አንገቴን ማጅራቴን ያቃጥለኛል❤❤❤

  • @MeriMeri-w5g
    @MeriMeri-w5g Год назад

    ዶክተር እኔም አለብኝ በጣም ትልቅ አይደለም ግን አንድ አንድ ተልቀቱ ይጨምራል ይቀንሳል ብታየውስ ቀዶ ጥገና መደረግ አለበት ፈራወ

  • @selamdereje7779
    @selamdereje7779 2 года назад

    ዶክተር እዴት ላግኝክ እናቴ ታማብኛለች እድታስወጣው እፈልጋለሁ ስልክህን ስጠኝ

  • @adisbelete4387
    @adisbelete4387 2 года назад +5

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ከ20 አመት በላይ በዚህ ችግር እየተሰቃየሁ ነው። እንቅልፍ 24 ሰአት ብተኛ አይወጣልኝም ፀጉሬ ቅባት ቀያይራለሁ ይነቀላል መርሳት ማስተዋል አለመቻል፡ ሁል ጊዜም በቀኝ በኩል ጭንቅላቴ ላይ ችግር እንዳለ ይታወቀኛል። ሀኪም ቤት ስሄድ ስንት ችግር እያለ ለዚህ ይሉኛል። ምን ይሻለኛል።

    • @zabibaysofzabibaysof7568
      @zabibaysofzabibaysof7568 Год назад

      የይዞሽ ወዴ እኔም በጣም ደም ይፈሰኛል በወር አበባ ጊዜ ማለት ነው እና ታክምኩ ግን አልተወኝም😢እንቅረትም ነበረብኝ አስወጣውት ግን

    • @HannanFedilu
      @HannanFedilu 3 месяца назад

      Eski ngrey tyroyde albesh ywetale aleye endat aswetetesh buhale swentesh tenash endat newe​@@zabibaysofzabibaysof7568

  • @derejegetaneh576
    @derejegetaneh576 8 месяцев назад

    ዶክተር እኔ አሁን ላይ እንቅርቱን ያመኛል

  • @evaalexia-pd2ki
    @evaalexia-pd2ki 7 месяцев назад

    ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እኔም የሚሰማኝን መግለፅ እፈልጋለሁ ጎሮሮዬን ለረጅም አመት ያመኛል ነገር ግን ፀበል ስጠጣ እመሙ ሙሉ በሙሉ ተወይ ነገር ግን አልፎ አልፎ እንቅ የማድረግ ስሜት አለው ስታይ እንቅርት አለብሽ ተባልኩኝ እና ዶክተሩ ሌላ ቦታ ላከኝ ከቦታው ላይ በመርፌ ወስደው ውጤቱን ማወቅ እንችላለን አለኝ ግን ፈራሁኝ ደሞ ዶክተር እመሙ ልጄ ከሞተ በሁዋላ ነው የጀመረኝ ዶክተር ልጄም ሲወለድ የእንቅርት ማነስ አለበት አሉኝ ዶክተር እንቅርት ከእናት ወደልጅ ይተላለፋል? ሌላው አብጠት የለውም ግን አልትራሳውንድ ስነሳ ከውስጥ ነው አሉን እባክ ዶክተር በደንብ አስረዳኝ የሚታይና የማይታይ እጢ አለ የውስጥ እና የውጭ ማለቴ ነው ምላሽክን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ መድሐኒዓለም በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ፕሮግራምክን በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ

  • @wudassabogale8023
    @wudassabogale8023 8 месяцев назад

    አዮድን ጨው ጥሩ አይደለም እያሉ ነው እባክህን ንገረኝ 😇🙏🏽

  • @nasrzannasrzan5113
    @nasrzannasrzan5113 Год назад

    ዶክተር ስለም አንገቴ ትንሽ እብጣት አለ መፊቴው ምንድነው😢😢

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 2 года назад +3

    ዶክተር ጤና ይስጥልን እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂ ነው አመት ከስድስት ወር በየሁለት ወሩ ደም ቼክ እያደርኩ ታይሮክሲን 50mg ወስድኩ ከዛ ዶክተሩ አቁም ኖርማል ሁኗል አለኝ ግን ክብደቴ አልጨመረም ጡንቻዬ በጣም ይዝላል እንደ ቶንሲል እየሆነ እያመኛል ልቤን በጣም ይስማኛል የአይኦዲን ቪታሚን እውስዳለሁ ግን ምንም ለውጥ የለኝም እባክህ ምክርህን እፍልጋለሁ

    • @drfsh
      @drfsh  2 года назад +3

      የጠቀሷቸው ምልክቶች አሁንም ካሉ በድጋሚ የ TSH, Free T3 and Free T4 ምርመራ እንዲያደርጉ እመክርዎታለው። ህክምናውን በተመለከተ ምንም እንኳን የሆርሞኑ መጠን በመድሀኒት ቢስተካከልም ለሆርሞን መጠኑ መቀነስ ምክንያት የሆኑት አንዳንድ ምክንያቶች ችግሩን በዘላቂነት ሊያመጡ ስለሚችሉ መድሀኒቱን ለቀሪው የህይወት ዘመንዎ ማቆም አይቻል ይሆናል። ይሄንን ለማረጋገጥ የሆርሞን ስፔሻሊስት ሀኪሞች ጋር( Endocrinologist) ክትትል እንዲያደርጉ እመክርዎታለው። መልካም እድል ።

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 7 месяцев назад

      ​@@drfsh ዶክተር ከቻልክ ምክር እፍልጋለሁ

    • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ
      @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ 4 месяца назад

      እህት በምን ላግኝሽ እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ መድሀኒቲሽን ማወቅ ፈለኩ

  • @HewanSeid
    @HewanSeid Год назад

    Tayrocsin መዳኒት እወስዳልሁ አናም ጎንለጎን ምን ላድረግ??

  • @hayatabdella8535
    @hayatabdella8535 2 года назад +1

    እኔ በቀዶ ህክምና ሙሉ ለሙሉ ግላንዱን አስወጥቻለው ታይሮክሲንም ያለማቋረጥ እየወሰድኩ ነው በየ 3 ወርም ቼክ አደርጋለው

    • @gdhjd5332
      @gdhjd5332 Год назад

      ስንት አመትሽ ነው እስኪ ንገርኝ ካስወጣሺው

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Год назад +1

      ከቻልሸ ስልክሸን

    • @selamyoutub
      @selamyoutub Год назад

      ችግር የለውምግን ሙሎውን ማስወጣት?

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Год назад

      @@selamyoutub አማራጭ ከለለ ግድ ነዉ

    • @selamyoutub
      @selamyoutub Год назад

      @@jameilayimer7106 አለብሽ ተብየ መዳህኒት ታዘዘልኝ ግን አልወሰድኩትም እመቤቴ አለች ብየ ግን አመጋገቤን እያስተካከልሁ ነው ምን ትይኛለሽ ልወሰድ መዳህኒቱን

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 3 года назад

    It's possible to have a blood test

  • @thomasreview7623
    @thomasreview7623 11 месяцев назад

    አኔ ምንም ምልክቱ የለኝም ግን እጥረት አለብሽ ተብዬ መዳኒት ታዘዘልኝ

    • @wudassabogale8023
      @wudassabogale8023 8 месяцев назад

      እኔም እንዲሁ ነው ግን ጠፍሬ ቢጫ እየሆ ነው, መድሐኒቱን ስጀምር አንድ በኩል መገጣጠሚያ እና እግሬንማመም እየጀመረኝ ነው

  • @diyana3629
    @diyana3629 Год назад +1

    ዶክተር ሰለም ጠና ይስጥልኝ እኔ ከ 5 ኣመት በፍት ጎይተር ወይ እበጥ ነበረብኝ እና ታክሜ በ ህክምና ኣስወጣሁት ከዛ በውሃላ ደና ነበርኩ:: ኣንድ ዓመት ይሆነኛል ድብርት እንቅልፍ ኣለ መተኛት ፀጉር መርገፍ መነጫነጭ በትንሽ ነገር ምክንያቱ በ ማላውቀው ጭንቀት የወር ኣበባ መዛበት እንዳዛ ነገሮች ሰበዛብኝ ስደት ላይ ስለሆንኩ ምኖረው ሃገር ስገባ ይተውኛል ብየ ኣልፍ ነበርኩ ::ኣሁን ከሳምንት በ ፍት ህክምና ህጄ ስመረመር የ ታይርይድ ሆርሞን ችግር ኣለብሽ ኣሉኝ የኣንድ ወር መድሃኒት ተስጥቶኛል ስትጨርሺ ተመለሺ ተብየ ኣለው እና ዶክተር እብጠቱን ካስውጣነው በውሃላ ይመለሳል ወይ በጣም ፉርቼ ኣለው 😢😢

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Год назад

      መጀመሪያ ጨርሰዉ ስላላወጡት ነዉ

    • @SleepyAquariumFish-qg3ef
      @SleepyAquariumFish-qg3ef 6 месяцев назад

      እረየትነው ህክምናየጀመርሽበትንቦታብትነግሪኝ

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 5 месяцев назад

      የት ነሸ​@@SleepyAquariumFish-qg3ef

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 4 месяца назад +1

      አይመለስም እህቴ እቅርቱ ከወጣ ቡሀላ የታይሮይድ እጤ ያንሳል T3 ያንሳል እኔምአስወጥቻለሁ አስር አመቴ እቅልፍ እቅልፍ ይለኛል ትንሸ ተኝቸ ልቤ ይመታል የእጀ ጣቶች ያመኛል

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 4 месяца назад +2

      የት ነው ያስወጣሸው ሀገር ከሆነ ጠቅላላ አያወጣም ውጭከሆነ ያወጣሉ ሙሉ በሙሉ

  • @aschilaabtew5697
    @aschilaabtew5697 2 года назад

    enem ehe agatami yetefeterebign 8 ago opration sisera absagnawu yethyroyd miyamertew bemewutatu yanisegnal thyroxin ewosdalewu neger gin beyeametu yamegnal dipresid ehonalehuna mefitihe yasifeligegnal bye 3 wru tsh aseralehu tru hunetalay nesh ebalalehu negergin mefitihe atahuna ebakih lela mefitihe kalewu wyim yehormon hakim kale /ante hagerwuset kehonik ?

    • @drfsh
      @drfsh  2 года назад

      እኔ ለጊዜው ሀገር ውስጥ አይደለሁም። በቀዶ ህክምና ምክንያት ከሆነ ታይሮክሲኑን መውሰድ የግድ ነው የሚሆነው። ከሆርሞን ሀኪም ጋር ክትትል ማድረግም መልካም ነው። ዶ/ር ተድላ( ከባልቻ ሆስፒታል ጀርባ የሁልሸት ክሊኒክ ሊያገኙት ይችላሉ)፣ ዶ/ር አህመድ ረጃ ወይም ዶ/ር አብዱልረዛቅን ሰናይ ክሊኒክ ቢያማክሩ መልካም ነው። ሌሎችም ባለሙያዎች እንደሚኖሩ አምናለሁ የጠቀስኳቸው እኔ የማውቃቸውን ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልዎ

  • @kiflesorsa1027
    @kiflesorsa1027 3 месяца назад

    ዶክተር ልጄ 3ዓመቱ ነው አይናገርም አይራመድም ነበር እናም ከ1ዓመት3ወር ጀምሮ ህክምና እየተከታተለ ነው (ታይሮፊክስ100mg)እየወሰደ ነው

    • @kiflesorsa1027
      @kiflesorsa1027 3 месяца назад

      እናም እስካሁን መናገር አልጀመረም የምትመክረኝ ነገር ካለ

    • @kiflesorsa1027
      @kiflesorsa1027 3 месяца назад

      እናም እስካሁን መናገር አልጀመረም የምትመክረኝ ነገር ካለ

  • @shegachomea6775
    @shegachomea6775 Год назад

    እኔ እቅርት አብኝ በጣም እብጠት አለው ዲቦይ ዶክተሮች ኦብሬሽን ሊደርጉኝ ድምጥሽ ያቀያራል ብለው ፈሩ ምን ላርግ

  • @mariaseifu6571
    @mariaseifu6571 2 года назад

    What about kids?

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 Год назад

    😢አረ ዶክተር በጣም አሞኛል ማለት እቅረት ነበረብኝ ግን አስወጥቼዋለሁ አሆን የወር አበባዬ በጣም ይፈሰኛል አና 2 ለቴ እክምና አረጋለሁ ግን አልተሻለኝም 😢

  • @Tresspass3
    @Tresspass3 2 года назад

    ድንቅ አገላለፅ! መፍትሔ ያገኘሁ ይመስለኛል። hypothiroidism rheumathoid artirithus ያመጣል? ወይስ hypothiroidism በሚያመጣው autoimmune ምክንያት rheumathoid arthritis የህመም ምልክቶችን ያሣየናል? አመሠግናለሁ። ህክምና የምትሠጥበት ቦታ አድራሻ?

    • @drfsh
      @drfsh  2 года назад +1

      አመሰግናለው። autoimmune diseases የሚባሉት ህመሞች ለምሳሌ እንደ ሃይፖ ታይሮይዲዝም እና ሪውማቶይድ አርትራይተስ የመሳሰሉት አንዱ ካለ ሌሎችም የመከሰት እድላቸው ከፍ ሊል ይችላል እንጂ አንደኛው የሌላኛው መንስኤ ምክንያት ናቸው ማለት አይደለም.
      የስራ ቦታዬን በተመለከተ ለጊዜው የምኖረው ኢትዮጵያ አይደለም።

  • @g.a664
    @g.a664 3 года назад +1

    ዶክተር እኔ ሶስት አመት ነዉ መድሀኒት የወሰድኩት ግን ምንም ለውጥ የለውም ተቸግርያለሁ

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +1

      ህክምናው ብዙ የሚቋረጥ አይደለም።

  • @ruftana4954
    @ruftana4954 3 года назад +1

    Thanks doctor for your clear explanation , I have hypothyoidism 4 years ago when I was pregnant with my child, am taking synthroid 0.75 sometimes it's goes up and down like 0.50 . What troubles me the most is depression, constipation and hair loss, I don't get it, am still taking my medication everyday do my blood work every 3 month but still the symptoms are not undercontrol , any ways I will watch part two to learn more about it. Also is there any alternative beside medication I can supplement with food or any herbal remedies ?

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      I am sorry to hear all what you are experiencing. And sorry for my late reply. I hope you are feeling better. All the symptoms you mentioned are related to hypothyroidism and like you mentioned you really need a very close follow up and monitoring of your hormone levels. And the dose of your synthyroid should be adjusted accordingly. Beterefe Egziabhier yichemeribet

  • @Sofa-z9y
    @Sofa-z9y Год назад

    ሰላም ዶክተር እኔ እጥርት አለብኝ እና እርግዝና ቢፈጠር በሰላም መገላገል ይቻላል ወይ

    • @drfsh
      @drfsh  Год назад

      ከሆርሞን ሀኪም ጋር ክትትል በማድረግ መድሀኒት/ የሆርሞኑን ምትክ/ እስከወሰዱ ድረስ ብዙ እክል ይገጥማል ብዬ አላስብም

  • @አልሀምዱሊላህአላኩላህል

    ዶክትሪ እኔአገቴላይ አብጧብኛል ግን ሀኪቤት ህጀአላቅም ግን በጣም ሙልት ብሎብኛል መዳኒቱምድነዉ የሚያጎለዉ በዉስጡ ድምነዉ አሉኛ በምድነዉ የሚጎለዉ በአላህ መልስልኛ

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      መፍትሄው ወደሀኪም ቤት ሄዶ ምርመራ አድርጎ ህክምናውን መከታተል ነው

  • @TesfalemAmsalu-hp3qu
    @TesfalemAmsalu-hp3qu Год назад

    ሰላም ዶከተር የታይሮድ መዳኒት ሶሰት አመት ነው ከጀመርኩ እዳቋርጥ ምን ትመከረኛለህ

  • @fafi2887
    @fafi2887 10 месяцев назад

    እኔ ታምሜ ሀኪም ቤት እንቅርት ነው ራጅ ተነሽ ሌላ ቦታ አሉኝ ውይይይይ በሰው ሀገር😢😢 አሁን ልነሳ ሀኪም ቤት ነኝ

  • @sigujem199
    @sigujem199 Месяц назад

    እንቅልፍ mat

  • @የማርያም-አ2ጐ
    @የማርያም-አ2ጐ 3 года назад +3

    ሰላም ዶክተር እኔ ጉሮሮዬን ዝም ብሎ ያመኝ ነበር ቢያንስ ለስድስት ወር ያክል እናም ምርመራ ሳደርግ እፌክሽን ነው ብለው መርፌ መዳኒት ግሉኮስ ሰጡኝ ግን አልተሻለኝም ጭራሽ ኪኑኒን ስወስድ ይበልጥ ያመኝ ጀመር እናም ዶክተር ያለውት ሳውዲ ነው አሰሪዎቼ ብዙም ወጪ ማውጣት ስለማይፈልጉ በስንት ጭቅጭቅ በራሴ ወጪ የግል ሙሉ ምርመራ አደረኩኝ እናም ታይሮይድ ነው ተባልኩኝ ዶክተሩም ለሦስት ሳምንት አዬዲን ጨው ውሰጂና ድጋሚ ሙሉ ምርመራ አድርገን እንወስናለን አሉኝ በሦስት ሳምንት ስመረመር ነፃ ነሽ ውጤትሽ ንፁህ ነው ሆርሞንሽ ተስተካክሎዋል አለኝ ግን እኔ እስከ አሁን ጥሩ ስሜት የለኝ ብናገርም የሚሰማኝ አጣው ባስረዳቸውም በፍፁም አውቀሽ ነው አሉኝ ጉሮሮዬ ላይ የሚያንቀኝ ነገር አለ ምንም ምቾት አይሰጠኝም ብሎም ትከሻዬን ያቃጥለኛል እግሬ ከላይ በጣም ያቃጥለኛል ፔሬዶ ከመጣ ስድስት ወር ሁኖታል አንዳንዴ ግራ አይኔ ተለቅ ይላል መልሶ ይስተካከላል መቀመጫዬ በቀኝ በኩል ትንሽ ከፍ የማለት አስተውያለው ለማስተካከልም እስፓርት ጀምራለው አልፎ አልፎ በቀኝ በኩል ደረቴን ይወጋኛል ባልተለመዱ መልኩ ቦርጭ አውጥጫለው እስፓርት በጣም እሰራለው ምግብ ብዙም አልበላም ግን አልከሳም አንዳንዴ እንቅልፍ እሺ አይለኝም በተለይም አንገቴ ላይ ምቾት ማጣት ብቻ ሰላም አጥቻለው ግራ ግብት ብሎኛል ምን ባደርግ ይሻላል እባክህን ዶክተር ስልክህን ስጠኝ እና በውስጥ መስመር የመጀመርያ ውጤቴም የሁለተኛ ውጤቴን አይተ ባክህ እርዳኝ በሰው አገር ስቃይ ሆነብኝ አገሬ ላኩኝም ስል ፍቃደኛ አይደሉም

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +2

      በዚህ ውስጥ በማለፍሽ በጣም አዝናለሁ። እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ። የምርመራሽን ውጤት ፎቶ አንሺና ላኪልኝ በቴሌግራም። ሆርሞኑ የተስተካከለ መሆኑን ክትትል ሊያስፈልገው ይችላል። የወር አበባ መቅረት፣ እንቅልፍ እንቢ ማለት ከታይሮይድ ጋር ሊገናኝ ይችላል። ለሚያንቀው የአንገት በላይ ሀኪም ማየት ሊያስፈልግ ይችል ይሆናል። በተለይ ካልተሻሻለ።

    • @fatumasane7414
      @fatumasane7414 3 года назад +1

      እህቴ በአላህ እኔም ያንቺ አይነት ህመም አለብኝ እና የተሠጠሺ መድሀኒት ምን አይነት ነው ? ምክናየቱም እኔም በሥት ጭቅጫቄ ሀኪም ቤት ወሥደውኝ ነበረ እና ለሦሥት ሣምንት ቀጥርውኛል እና የሠጡኝ ቫይታሚን D3 ከኒና በሤምንት አንድ ከኒና ሠተውኝ ነበር

    • @MakkahMakkah-f9q
      @MakkahMakkah-f9q Год назад

      😢😢😢😢😢enam edzaw new

    • @እመቤትYouTube
      @እመቤትYouTube 6 месяцев назад

      እኔም አገቴ ላይ ሰላም አይሰማኛም ቁሰለት የለውም ምግብ አይክለክለኝም ግን ቁጪ ብየ ምራቄን ልወጥ ሰል ያሰቸግረኝን ደረቴን ያመኛን ሰውነቴ በቁሜ መነመንሁ ክሳሁ ሀኪም ቤት እዳልህድ ምን ብየ ልገራችው ያለሁት ሰደት ነው መላ በሉኝ

    • @KsaKsa-z3v
      @KsaKsa-z3v 5 месяцев назад

      እፍፍፍፍ እኔብቻነኝ ብየነበር መፍትሄ ያገኛችሁ አትለፉኝ

  • @ZemenHaile-y9s
    @ZemenHaile-y9s 5 месяцев назад

    እባክዶክተር አግዘኝ ተጨነኩ ታይሮክሲን እውስዳለሁ

  • @millantadess8465
    @millantadess8465 2 года назад

    doctor ጣና ይስጥልኝ እኔ ለረጅም ጊዜ የጉይተር መድሀኔት እየወሰድኩኝ ነው ታዲያ ሁልጊዜ መቁጣጠር አልቻልንም ነው ሚሉኝ....Please doctor መፍትሄው ምን ይሁን?

    • @drfsh
      @drfsh  2 года назад

      የትኛውን መድኃኒት ነው የሚወስዱት

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 Год назад

      በጣም እናመሰግናለን ሰለምክርህ እኔ በሰልጀሪ ሁለቱንም አዉጥተዉታል በመድሐኒት ነዉ እምኖረዉ ምን ትመክረኛለህ ብዙ እንቅልፋ መተኛት አልችልም አመሰግናለሁ👏👏

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 Год назад

      ​@@erkabneshwolde2428ሰላም

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 3 года назад

    እሺ መዳኒት አያጠፋዉም?

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +1

      በመድሀኒት መልክ የሚሰጠውን ሆርሞን ከቅርብ ክትትል ጋር ለቀሪው የህይወት ዘመን መውሰድ ያስፋልግ ይሆናል። ህክምናው ይሄው ነው

    • @yoditnegussia6229
      @yoditnegussia6229 2 года назад

      Hiiii

  • @temraseid1039
    @temraseid1039 2 года назад

    ሰላም ዶክተር እኔ አግቴላይእብጠት ትንሽ አለኝ 8ቀን ሊሆነኝ ነው ፣ግን ምንም አይነት መልክት የለውም ማለት፣አይመኝም፣ክብደቴም አይጨምርም፣አይቀንስም፣ድካምም እይሰማኝም፣ፀጉር መሳሳት፣የቤረድመዛባት፣እቅልፍ እቅልፍ ማለት ወይም የሰውነት ምቀትና ቅዝቃዜ ወዘተ ምንም ነገር አይሰማኝም ፣ማበጡንእማቀው በጀ ስነካው እኔ እመስታወተወት ፊትለፊት ቁሜ ወደላይ ቀጥ ስል ነው፣ይኸ ምድነው እደትስ ነው እሚለቀው በቤት ውስጥ መዳ ኒት ከላው ወይም የበሽታው አይነት ብነግረኝ አረብ አገርነው ያለሁት

    • @drfsh
      @drfsh  2 года назад

      እድሉ ሲገኝ መታየቱ መልካም ነው። አሁን በነገሩኝ ብቻ በመነሳት ይሄ ነው ማለት ይከብዳል

  • @lemlemlemy9947
    @lemlemlemy9947 Год назад

    እና መውለድ አችሉም አልከን

    • @drfsh
      @drfsh  Год назад

      መቼ???

    • @lemlemlemy9947
      @lemlemlemy9947 Год назад

      እኔ መዳኒት እጠቀማለው ነገር ግን መውለድ እፈልጋለው የሚወለደው ልጅ ላይ ተመሣሣይ ችግር ይፈጣራል? ቅድመ ጥንቃቄ ጤነኛ ልጅ ለመውለድ ምን ማረግ አለብን ?

    • @lemlemlemy9947
      @lemlemlemy9947 Год назад

      ​@@drfsh አልክ ወደ መጨረሻው መውለድ አለመቻል እና ለልጅ አይምሮ እድገት ውስንነት አልክ Lovtihoxen ለሚጠቀሙም ነው ሚከሰተው

  • @etagegnhailu7094
    @etagegnhailu7094 3 года назад

    ጎይተር ወደ ዉስጥ ማበጥ ምንድነው መዳኒት

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      ከደረት አጥንት በታች( ከአንገታችን ወደ ደረታችን እያደገ ከመጣ የመተንፈስ፣ የመዋጥ ችግሮችን እያመጣ ስለሚሄድ የግድ በቀዶህክምና ማስወጣት ሊያስፈልግ ይችላል።

  • @munamohamed4053
    @munamohamed4053 3 года назад

    ዶክተር እኔ ሀኪም ሂጄ በጡትሽ ዉስጥ ያለዉ ወተት በጣም እያመነጨነዉ አሉኝ ምንማለታቸዉ ነዉ መልስልኝ

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 года назад

      እህቴ ጡትሽ ፈሳሽ ነገር ካለው ቶሎ ታይ ።

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      ወተት በተለያየ ምክንያት በብዛት ሊመረት ይችላል። ከእርግዝና ጋር ከወሊድ ጋር የተያያዘ ካልሆነ ምናልባት የሄርሞን መዛባት ሊሆን ስለሚችል በሀኪም መታየቱና ምርመራ ማድረጉ መልካም ነው

    • @munamohamed4053
      @munamohamed4053 3 года назад

      @@drfsh የሆርሞን በዛባት ነዉ ዶክተር ለማርገዝ ፈልጌ ነበር ግን እና በጡትሽ ዉስጥ ያለዉ ወተት ብዙነዉ አሉኝ መዳኒት ሰተዉኝ ነበር ቤሬዴም ይዛባል

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад +1

      @@munamohamed4053 ከሆርሞን ስፔሻሊስት ሀኪም ጋር ክትትል እያደረግሽ ክትትሉን መቀጠል ያስፈልጋል። በሂደት ለመውለድ የምትችይበትን ሁናቴ አብሮ መጠየቅና ምክር ማግኘት ይቻላል ብዬ አምናለሁ

    • @drfsh
      @drfsh  3 года назад

      @@munamohamed4053 እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Год назад

    ዶክተር በጣም ጥሩ ግንዛቤ አግኝተንበታል በጣም እናመሰግናለን !!!