Selami betami ameseguinalehu. Ene yihe bechita alebiñi hipertiroidismo. Enfermedad de Graves Baldwin. Con oftalmopati tiroidea y mixedema pretibial. Gracias
No they are not. Parathyroid is/are 4 small glands sitting behind the thyroid gland and produce a hormone called parathyroid hormone. Parathyroid problems are completely different from thyroid pathologies/diseases. Tx for asking
እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያገኘሁት ቀጣዩን እንጠብቃለን
ክፍል ሁለትም አለ ቪድዮውን ይፈልጉና ይመልከቱ
እግዚአብሔር ይርዳህ አንተንም
እንኳን ደህና መጣህ
Bebezu tebarekln
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን ሙሉ እንቅርቴን አስወጥቻለሁ የኔ ሌላ ነው ታይሮይድ ካንሰር መጀመሪያም ምንም አያመኝም ነበር በእጄ ስነካካው የሆነ እብጠት አንገቴ ላይ ከውስጥ አገኘሁ ከዛ ወደ አኪሜ ሄድኩኝ ደም ስጪ አለኝ በደሜ አልተገኘም እስካን ጠየኩኝ ከዛ ላይ ሳምፕል ወሰዱ አገኙልኝ ታይሮይድ ካንሰር ነው አሉኝ በጣም አዘንኩ አለቀስኩ ገና አራስ ነበርኩ ከሌላው ካንሰር የተለየ እንደሆነ አስረዱኝ ቢሆንም ስሙን መጥራት አልወደውም ነበር እዛው አንገት አካባቢ እንጂ ሌላ ቦታ አይሰራጭም ይድናል አሉኝ ዶክተርዬ ስለዚህም ጉዳይ ለህዝባችን ግንዛቤ ብታስጨብጠን ደስ ይለኛ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ።
እሺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ማስተማሬ አይቀርም። ህክምናውን በጊዜ ማግኘትዎ በጣም መልካም ነው። እግዚአብሔር ፍጹም ምህረቱን ይላክልዎ
@@drfsh አሜን ወንድማችን የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃው አይለይህ 🙏
@@selamawitghebre3118 Amen Amen Amen
@@drfsh hiii
ስልክሸን
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ደሞ በምፈልገው የጤና ጉዳይ ላይ በመሆኑ የበለጠ ደስ ብሎኛል አመስግናለው በድጋሚ እንኳን ደህና መጣህ :::
ያልክው ሁሉ ይሰማኛል እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
ዶክተር እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን🙏
ዶ/ር ፍቄ
እንኳን ደህና መጣህ።
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በጣም ደስ ይላል ጥሩ ነዉ በዓልን በአገር ቤት ሰለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ግንዛቤ አግኝተንበታል 💯💯💯😍😍😍👌👌👌
እንኩዋን በሰላም መጣህ ታንኪው
Welcome back Dr FSH,thank you for everything
Egzaber yestln hakem
ዶ/ር እንኳን በሰላም መጣህ
እናመሰግናለን ዶ/ር✌️✌️✌️✌️✌️
በጣም ጎበዝ ነህ እባክህ ወንድምዋ እምታውቀው ጥሩ ዶክተር ካለህ አድራሻ ብሰጠኝን
እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር።
Thank you so much brother. Blessed to have you in my life.
እንኳን በሰላም ተመለስክ ወንድማችን
ዶክተርየ አንኳን ደህመጣህ
እንኳን ደህና መጣክ ዶ/ር 🙏
እንኳን ደህና መጣህ ዶ/ር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ሠላም ዶክተር ቁጥርህን ብታሥቀምጥልን አሪፍ ነበር
dr ሠላም ነዉ እኳን በሠላም መጣህ ሥለምሰጠን ትምህርት በጣም ነዉ የምናመሠግነዉ አላህ ይስጥልን ደም ወድም እህቶቼ ላክክክክክ አርጉ አይከፈልበትም ዉዶቼ
ቅድሚያ በጣም እናመሠግናለን ለምንጠይቀው ጥያቄ ስለምትመል
በጣም መናደድ እራሴን መቆጣጠር አለመቻል
Ok Dr thank you again
wellcome back Dr fsh, we highly appreciate & respect for your continue service thank you🙏🙏🙏🙏
Thank you Dr. FSH good to see you again 🙏
Welcome back Dr. FSH.
Enim lay ante talkachew negeroch bemulu yitaybgnal angete lay enik yaregwgnal sidenegit betam angete yimetal
Thank you Dr
Thank you !!!
እንኳን ደና መጣህ እኔ ስቀላቀል የመጀመራዬ ነው ግን በጣም የቸገረኝ ነገር ታይሮዴስ በግራ በኩል ያለው አንዴ ተቆጥቶል ተባልኩኝ መዳኒት ጨርሼ አልተሻለኝም ቀጥሎ ትንሽ ውሀ ይዛል ተብዬ አይዮዲን የሚጠጣ ተሰጠኝ ግን ምንም ለውጥ የለኝም ምን ይሻለኛል
እንኳን ደህና መጣህ ዉድ ወንድማችን ዶክተር ሰላም ነህ ።
Dr yehe hulu yisemagnal
Selami betami ameseguinalehu. Ene yihe bechita alebiñi hipertiroidismo. Enfermedad de Graves Baldwin. Con oftalmopati tiroidea y mixedema pretibial. Gracias
Amesegenalhu doctor enem ye hipertiyrod hememetegna negne hekemena aderegyalhu medehanit eyewesdku new melktehn eketatelalhu ketele
Thankyo
በምንቁጥርህላገኘዉ
Thank you
እንኳን በሰላም በጤና መጣህ
Thank you Ejigiye, I will call you.
እኳንበሠላም መጣህ ዶ /ር እባክህ በስደትላይ ልሞትነው በቴሌግራም ላግኝህ
Dt . እባክህ በዚ ህመም እየተቸገርኩ ነው መዳኒት አቋረትኩ እና አሁን የሚሰማኝ ስሜት እንዳልከው ነው ምን ላድርግ
በጣም አሞኛል ካንሰር ነው አሉኝ የምታከምበት ቦታ ጠቁሙኝ
አንምሰግናልነ
የምታቁመልሡልኝ በምታምኑትፈጣሪ ይሁንባችሁ መዳኒቲ ካለው እኔተመርምሬ አለብሽ አሉኝግን ባታስወጭውምጉዳት አያመጣብሽም አሉኝግንየሚያጠፋመዳኒትካለው ማጥፋትእፈልጋለሁ😢😢😢😢
ስልክህንና አድራሻ ፃፍልኝ
ዶክትር "T4በጣም እይጨመር ነው
ውይይሰላምምይምለንምእናመሰግናልን
ሠላም እናቴ የዚ በሽታ ተተቂ ናት እና እክምና ተከታትላ መዳኒት ተሠቷታል ግን ለውጥ የለውም ምን ይሻላል😢😢😢 pls tell me
ዶክተር እባክህን ካየሁ ጉሮሮየን ቃራያለዉ ምግብስመገብ ቆየት ብሎ ወቶእጉሮሮየላይ እንቅያደርገኛል ከሁለታመት በፍትለዚሁበሽታ አክቤት ሄጄነበር ግን ትንሽተወት አድርጎኝ ነበር ነገርግን የማቃጥልምግብትበላ እየወጣእጉሮሮየላይ እንቅያደርገኛል ልክምግብ ሳንቅእደምሰማአይነት ስሜት ዶክተር ካየኸዉ መልስልኝ በናትህ
ዶ/ር ስለ ገለፃው አመሰግናለሁ ግን ምን ያህል ሲሆን ነው በዛ የሚባለው ምንስ አይነት ህክምና አለው ምክንያቱም እኔ ተመርምሬ 5.5 ተብዬ ነበር አሁን ደግሞ በአመት አካባቢ ስመረመር 6.6 ሆነ በአልትራሳውንድ ምንም የለም በደም ግን ጨምሯል ተብያለው ምን ማድረግ አለብኝ
እኔ የደም መርጋትና ታይሮድ መዳኃንት ወሰዳለው ምግብ የምበላው ተቸግርያለው ዶተር ጨው ቀንሽ ብሎኛል
እኔምአለብሺ ተብየምርመራላነኝ የሆርሞንማነስ ነውየኔ😢😢😢
ስለ ሀይፐርታይሮዲዝም እጅግ በጣም ጥሩ አገላለፅ በመሆኑ ምስጋናዬ ይድረስህ፣ በተጨማሪ ሀይፖታይሮዲዝም ወይም ስለ T 3 - T4 ሆርሞነች መቀነስ ወይም አለመኖር ትምህርት ብትሰጠን?
ስለሱም ተሰርቷል። ቪድዮዎቼ መሀል ይፈልጉ
ወላሂ እኔ አለብኝ 3 አመቴ😢
እኔ የታይሮድ ካንሰር ነው በከፊል አውጥተውሉኛል ግን በግራ በኩል ያለውን የደም ስሬን ይዞታል እና 5ቀን ጨረር ወሰድኩኝ ከዛ የታሮክሴን እንክብል እወስዳለሁ ጉልበቲን በጣም ያመኛል እባክህ እርዳኝ ዶክተር
ደኩተር በፈጠረህ መልስልኝ ከምላሴ በታች የሆነ ምላስ የመሰለ አለ
ዶክቴር እባክህ ከሞት አድነኝ በቴሌግራም ላገኝህ እፈልጋለሁ እባክህ በጣም ተቼግራለሁ እባክህ😢😢😢😢
ዶክተር መፍትሔው ምንድነው?
እረ አንተ ትለያለክ ሺ አመት ኑር
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር።
ከዚህ በፊትም ስለ ታይሮይድ ታክሜ ነበር። የዛኔ ብዙም አክቲቭ ሆኖ ባለመታየቱ ነው መስልኝ ዶክተሬ አቀልሎ ነው የነገረኝ። ነገር ግን ይህ አንተ የዘረዘርካቸው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ይታዩብኛል። በህፃንነቴም ታክሜ በቤተሰብ እንዳለብን አቃለሁ።
አሁን 2 ጥያቄዎች ይኖሩኛል።
1ኛ፡ መድኃንቱ እንጅ ምርመራው እንደልብ አይገኝም የምባል እንዴት ነው?
2ኛ፡ እዛው ታይሮይድ አካባቢ እየተፈጠረ የምያስቸግረኝ ንፍጥ/Mucus ከምን ጋር ተያይዞ የሚፈጠር ነው?
Thanks in advance!!!!
እኔምአገቴላይእብትአሊ
ቁጥርላካ
ኦጰሪያሶን ተሰርቼ መልሶ አደገ
ዶክተር በምግብ ይስተካከል እንዴ?
Shall I take surgery for thiyrod and no riscu
Ebkek slke
ሕክምና የት የገኛል ወንድሜ
ሰላም ላአንተ ይሁን ደኩተር እባክህ መልስልይ እናቴ አለባት ግን በጣም ትንሽ ነው ህክምና ስትሄድ በራሱ ይጠፍል ምንም መውሰድ አይጠበቅብሽም አሏት ግን አልጠፍም አለ ምን ትመክረኝ አለህ
ዶክተር እባክህን እርዳኝ
ሰላም ዶክተር በርግዝና ግዜ ከተከሰተ ከእናት ወደልጅ ይተላለፋል ?
Dok ህፃናት ላይ ይከሰታል እንዴ?
ዶክተር እኳን ደህና መጣህ እኔ መድሀንት እየወሰድኩ ነው ረጅም ጊዜ ወደ ዘጠኝ አመት ሆኖኛል ይሄን ያህል መቆየት ነበረበት ? ቀዶ ጥገናውስ ግድ ነው ?
Egriabher ymasagen
hi
ዶክተር እግዚያብሔር ይባርክሕ እነ ኢትዬጵያ እያለሁ ድንገት አንገቴ ላይ እብጠት አይቼ ተመረመርኩ ምንም ችግር የለውም ቢወጣም ባይወጣም ተብዬ ነበር አሁን ሳይፕረስ ነው ያለሁት ተመርምሪ በጣም እያመነጨ ነው አድጓልም መንም አያምሽም ስትውጭም አያስቸግርሽም ሲሉኝ ደንገጫለሁ እናም ሊየወጡት ነው ለምስኪኑ ያገሪ ህዝብ አዝኛለሁ ሰርች አርገው ለማያውቁ ዝምብለው ወደሞት ለሚሄዱ ዶክተር ስለምሰጠው አገልግሎት ላቅ ያለ አክብሮት አለኝ እናመሰግናለን
እንኳን በሠላም መጣህ ዶከተርዬ እባክህን መልስልኝ እኔ ለመጀመሪያ ጌዜ ነው ከጉሮሮዬላይ ውስጡን አበጠች ስነካት ብዙም አታመኝ ከቤተሰብም የለብኝ ስነካት የመጠቅጠቅ ፀባይ አላት ግን በጣም ሰውነቴን ይደክመኛል
ዶክተር ተከታታይ ነኝ እኔ ሁለቱንም በኦፕሬሽን እውጥቻለሁ 3ወር ሆነኝ መድሀኒት እወስዳለሁ 112 ግን አሁን እንቅልፍ አበዛብኝ ምግብ የሚበላና የማይበላ አለው ምን ማድረግ አለብኝ
😢😢😢😢😢😢😢
የኔ ዉጤት tsh < 0.05 ነው እና ከየትኛው አይነት ነው
መብዛት፣ ቶሎ ይታከሙት
Amesegnalew
ዶክተር እባክህ እርዳኝ
ቴርግራም
ዶክተር እንካን በደህና መጣህ እላለሁ በመጀመርያ። እኔ ልጠይቅህ እምፈልጎው በቀኝ ጆሮየ ጀርባ ግማሽ ራሴ ያመኛል እና አንጌቴ ቦሃላየይ ያመኛል እና ህክምና ብሄድ ምንም የለሺም ይላሉ እና አንተ ምን ትመከረኛለህ ። እባክህ
ምናልባት ራስ ምታቱ ከአንገት ህመም ጋር በተያያዘ በሚከሰት የመስል(ጡንቻ) ስፓዝም ምክንያት የተከሰተ ሊሆን ይችላል። እስኪ ለአንገትዎ ማሳጅ ቴራፒ ይሞክሩና ለውጡን እንየው
ከ ዛሬ 9 ዓመት በ ፊት እትውን ሰርጀሪ አርጋልሁ አሁን በጣም ህመሜ አለ መን ላርገው
በሀኪም መታየቱ መልካም ይመስለኛል
እኔ ታይሮድ አሞኛልን
Hi....doctor enie tyakie new yalech ena kehyper wede hypo wien demo kehypo wede hyper mkeyayer echlalew wey lemsalie hypertyroyd noreh enbel medanitu ketewesede bahala wede hypo yemehed bari ale wey amesegn alew
ከቀዶ ህክምና በኋላ ወይም ከ Radio Iodine ablation በኋላ ከ hyper ወደ hypo መምጣት ይኖራል። ለዚህም ሆርሞኑን ለመተካት thyroxine መውሰድ ያስፈልጋል
ዶ/ር እኔ ሁለቴ ተሰርቻለው አሁን
ለሶስተኛ ጊዜ ተሰሪ አሉኝ የምታውቀው ዶክተር ካለ ብትጠቁመኝ ሀ
የታይሮይድ ሰርጀሪ ማለት ነው የተሰራልዎ?
በቴሌግራም ይጻፉልኝ
@@drfsh tellegaram pls linku
@@drfsh በማሪያም መልሥልኝ ጡቴን አሞኝ ህክምና ሂጀ ነበር ሥብነው አለችኝ ሆርሞንሽ በዝቶነው አለችኝ ግን ፈራሁኝ
@@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ ክትትል ማድረግ፣ ጭንቀቱ አይጠቅምም
I need to know,if parathyroid and thyroid disorders are the same?
No they are not. Parathyroid is/are 4 small glands sitting behind the thyroid gland and produce a hormone called parathyroid hormone. Parathyroid problems are completely different from thyroid pathologies/diseases. Tx for asking
ውድ ወንድማችን እንደምን ሰነበትክ !!!
ይኼንን ጥያቄዬን በድጋሚ አቀርብልሀለሁ
የሳንባ ውሃ መቋጠር ምክንያቱና መፍትኼው ምንድን ነው
ማለት Pulmonary edema ምን አይነት በሽታ ነው ምክንያቱና መፍትኼው።
አመሰግናለሁ!!?
@@kade3265 pulmonary edema በሳንባችን ውስጥ ብዙ ውሀ(fluid) ሲከማች የሚከሰት ሲሆን በብዛት
1. በተለያየ ምክንያት የሚከሰት Congestive heart failure ( የልብ መድከም)። በተለይም የግራው የልብ ክፍል መድከም
2. Fluid overload( በደም ስር የሚሰጥ በተለምዶ ጉልኮስ የምንለው ፈሳሽ(Intra venous fluid) በብዛት በአጭር ጊዜ ሲሰጥ ወይም
3. በ severe sepsis( እጅግ ከፍተኛ በሆነ ኢንፌክሽን) ምክንያት ሊከሰት ይችላል
ሰላም ዶክተር የኔ ልጅ ገና በ2 ወሩ ድርቀት ጀመረው ከዛም ያጋጥማል ተብሎ ዝም ተባለ በመጨረሻም ህክምና ሲሄድ እነሱም ግራ ተጋብተው ከብዙ ምርመራ በሁዋላ የሆርሞን እጥረት ነው ተብሎ መድሀኒት ጀመረ ከዛ ከ6 ወር በሁዋላ ቸክ ሲደረግ በዝቶበታል ያቋርጥ ተብሎ አቋረጠ በ3 ሳምቱ ቸክ ሲደርግ ይቀጥል ተብሎ ሲወስድ ከነበረው ግማሹን እየወሰደ ነው አሁን 9 ወሩ ነው ምልክቱን ሲነግሩኝ እነሱ ካሉኝጋ አይገናኝም የኔው በጣም ፈጣን ነው እቅልፍ ብዙ አይተኛም ፀባዩ ግን ይነጫነጫል አሁን እስከመቸ ሊወስድ ይችላል መቸስ ይስተካከልለታል ሚለው ጥያቄ ሆነብኝ
ሠላም ዶክተር ታላስቸገርኩህ አንድ ጥያቄ ብመልስልኝ ደስ ይለኛል ታድሮይን የሆሪሞን መብዛት ነበርብኝ ታከምኩ ዳንኩ ግን አይኔ እብጠቱ ቀንሶል ግን ጥራት የለዉም አይኔ።
Yet new yetakemishiwu
እረ እህት የትነው የታከምሽው እኔ አለብኝ
ታክሞ አይድንም ዶክተር?????
በቀዶ ህክናም የሚወጣ ካለ ወደ ቀዶ ህክምና ሀኪም ይልክዎታል
እንኳን ሰላም ተመለስክ ዶክተር
እኔ 25mcg Livothyroxin እየወሰድኩ ነዉ በእርግዝና ስኣት ነው የጀመርኩት ግን እስከ አሁን አላስቆሙኝመ 4አመት ሊሞላኝ ነው የ38አመት ሰው ነኝ ።ይህ መድሃኒት መውሰድ ከተጀመረ ማቆም አይቻልም ? እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ
Levothyroxine የ thyroid hormone መጠን ሲያንስ የሚሰጥ ነው። በሚደረግ ክትትል( የደም ምርመራ) መጠኑ እስካልተስተካከለ ድረስ መድሀኒቱን መውሰድ ግድ ይሆናል)
@@drfsh እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ።በእድሜ በጤና ይጠብቅልን: ጸጋውን ያብዛልህ :አመሰግናለሁ 🙏
@@drfsh ዶክተር ከተስተካከለ መድሀኑቱ ይቆማል
@@ልዩ-ኰ4ፈ የሆርሞን መጠኑን በተወሰነ ጊዜ ልዩነት እየለኩ በዛ መሰረት ህክምናው መቀጠልም ካለበት ይቀጥላሉ ፣ የሚወስዱትንም መጠን ለመወሰን ይረዳል። ሆርሞኑ የቀነሰበት ምክንያት ዘላቂ ካልሆነ መንስኤው ችግር ከተፈታ ምናልባት ይህንን ህክምና መቀጠል የሚያስፈልግበት ምክንያት ላይኖር ስለሚችል ከሆርሞን ሀኪሞች(ኢንዶክሪኖሎጂስቶች) ጋር በመመካከር መወሰን ተገቢ ነው
እኔ ህክምና ሂጀ ነበር የሚረጭ ነው ያሉኝ
እና ሰውነቴላይ በየመንቀጥቀጥ ምልክት ይታያል ከልብ ምቴጋር ልብምቴ የተዘበራረቀ ነው ለዛም ድካም ይፈጥርብኛል አንዳንዴ የአይን መርገብገብና በሃይኔ የሚታዩ አንጸባራቂ ነገሮች ሲተኑ የመታየት እንቅልፍ አለመጥገብ ጸሃይ ብዙ ከመታኝ የልብ ምቴ ያማቄምና እይታን የመጋረድና እራስን የመሳት ነገር
ግራ እግሬ እብጠትና የማሳከክ ምልክት
ደከተርእኔአገቴሰር
የ እዚህ በሽታ መድሀኒት እርጉዝ መውሰድ ትችላለች
Methimazole የሚባለውን be 1st trimester( በምጀመሪያዎቹ 3ት ወራት ) መውሰድ አይቻልም ጽንሱን ሊጎዳ ስለሚችል። በሱ ፋንታ Propylthiouracil( PTU) የሚባለውን መውሰድ ይቻላል።
ማቅለሽለሽ ትንፍሽ ማጠር
Thank you