ታይሮይድ ምንደነው ? የታይሮይድ ሆርሞን ጠቀሜታዎች ፣ የታይሮይድን ጤና የሚጎዱ በሽታዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 15

  • @peaceforethiopia7420
    @peaceforethiopia7420 19 дней назад

    አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ተምህርት ነው

  • @yezinagetachew
    @yezinagetachew Месяц назад

    እባክህን ድክተርየ እኔ ግራ የገባ ህመም ዉሰጥ ነኝ ጉሮሮየን በጣም ያመኛል በተለይ በቀኝ በኩል ያለዉን ምራቄን ሰዉጥ ይወጋኛል የተሰነጠቀ ያክል ይሰማኛል ይበልጥ የሜያመኝ ለሊት ነዉ ቀን ላይ ብዙም አያመኝም ምግብ ሰበላ አይሰማኝም በቀኝ በኩል ያለዉ ጉሮሮየ እሰከ ጭንቅላቴ ድርሰ ህመም ይሰማኛል ግራ ገብቶኛል ዶክተር አግዘኝ እባክህ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን እኔ ሁለት አመት Levothyroxine Tablets እወስዳለው

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 5 месяцев назад

    አመሰግናለሁ እኔ ባለፈዉ ጠይቄ ነበር በጣም አመሰግናለሁ❤

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ 🙏

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 5 месяцев назад

      @@dr.amanuel- ስለ ታይሮይድ ካንሰር ሰፋ ያለ ማብራሪያ እፈልጋለሁ

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ዶክተር መጠቀም ያለብንንና መጠቀም የለለብንን ምግብ ብትነግረን እባክህን

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 месяцев назад +1

    ስላም በላይክ ❤❤❤❤

  • @jameilayimer7106
    @jameilayimer7106 5 месяцев назад

    ዶ/ር እኔ የታይሮይድ ካንሰር ሆኗል ተብየ በ2018 ሙሉበሙሉ አስወጥቻለሁ በቋሚነት EUthyrox እወስዳለሁ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  5 месяцев назад

      አዎ የታይሮድ ሆሮሞን የሚሰጥ መድሃኒት ነው። ልክ ነው ታይሮድ አንዴ በቀዶ ጥገና ከወጣ በኋላ መድሃኒት ሁሌ እንድትወስዱ ይደረጋል። ሆርሞኑ መኖር ስላለበት።
      ስለ ታይሮይድ ካንሰር ቪድዮ እሰራለሁ።

    • @jameilayimer7106
      @jameilayimer7106 5 месяцев назад

      @@dr.amanuel- እሸ

    • @vufy9901
      @vufy9901 2 месяца назад

      ዶክተር ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እኔ ደግሞ ከአንድ አመት ስድስት ወር በፊት ኦፕራስዮን አድርግያለሁ እና አሁን ሁሌ መድኃኒት እየወሰድኩ ነው እና ምን አይነት ምግብ ብጠቀም ይሻላል።​@@dr.amanuel-