NBC ጤና|የስኳር እና የግፊት ህመምን ሙሉ በሙሉ ማዳን ይቻላል ዶ/ር ደምሴ ታደሰ የማህበረሰብ ጤና ስፔሻሊስት NBC Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 154

  • @tsionmulugate891
    @tsionmulugate891 Год назад +10

    በጣም የተቀናጀና በልህቀት የተሞላ ፕሮግራም ነው። በጣም እናመሰግናለን ።

  • @Dessme
    @Dessme Год назад +4

    Dr. Demissie T you did a good job in introducing a new approach to tackle these chronic illnesses. Proud that you are from Dire Dawa. Can't forget the guitar you used to play in the choir when we were children. Am glad to see you after a very long time.

  • @abayneshbiru6023
    @abayneshbiru6023 2 месяца назад

    እናንተ የተከበራችሁ የጤና ባለሙያዎች ምስጋና ይግባችሁ። በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን እካፍላችሁናል። እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን።።

  • @WasaeWasae
    @WasaeWasae 8 месяцев назад +10

    በጣም የሚገርም በጣም ጠቃሚ በጣም አሳማኝ በጣም እየጓጉ የሚያልቅ ፕሮግራም ነው በዚ ቀጥሉ

  • @destadegu5257
    @destadegu5257 8 месяцев назад +10

    የአገር ልጅ በመሆንህ ክብር ይሰማኛል ::
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 6 месяцев назад +1

    ዶክተር ደምሴ ታደሰን በጣም አደንቃለሁ👏🏽
    ካላቸው ጥልቅ ዕውቀት ባሻገር ሰውን ለመርዳት ያላቸው ልብን ውድድ አድርጌዋለሁ፤ ጌታ ዘመኖትን ይባርክ ልል እወዳለሁ!!
    አዘጋጆቹም:- በተለይ ዶር አበባ ተባረኪ!!

  • @yenealemabawkaw
    @yenealemabawkaw 7 месяцев назад +3

    ዶ/ር እጅግ እጅግ አመሰግንሻለሁ በናንተውይይት በመልካምአደበታችሁ ያልታመመው እዲጠነቀቅ የታመመው የመመድንበትን መገድ ሰለመራችሁን ከበሽታ ተጠብቀናል ድነናልም ።ክብረት ይስጥልን ውይይታችሁ መዳንን አብስሮናል እና

  • @almazaraya4000
    @almazaraya4000 Год назад +7

    ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @zegeyehamesohantalo4550
    @zegeyehamesohantalo4550 8 месяцев назад +6

    እናመሰግናለን ዶ/ር ። በሌሎች ህመሞች ዙሪያም ተመሳሳይ የሆነ ውይይት ከአዋቂዎች ጋር ጥሩ ይሆናል ። እጅግ በጣም ጥሩ ውይይት ነው።

  • @rosamussa8619
    @rosamussa8619 8 месяцев назад +3

    Our society needs this kind of programs

  • @teshomekanno2030
    @teshomekanno2030 6 месяцев назад +2

    Excellent interview, thank you Dr Demissie!

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 8 месяцев назад +2

    Dr. Demise is very honest & Trustworthy. Very helpful medical lecture. Thank you so much. God bless you.

  • @yaredassefa-pm7qi
    @yaredassefa-pm7qi Год назад +4

    Betam enamesegnalen NBC Ethiopia yihen ayinet tenan yetemelekete mereja silemitisetun fetari yakibirilin

  • @temesgenasfaw7827
    @temesgenasfaw7827 8 месяцев назад +2

    የሚገርም ትንታኔ ነው። ሁላችሁንም አመሰግናለሁ በተመሳሳይ ብዙዶክተሮችንም ጋብዙልን።
    ዶ/ር ሰለሞን የአእምሮ ጤና ስፔሻሊስት
    ያለአእምሮ ጤና ጤና የለም በሚል ሰፊትንታኔው ጋዜጣ ላይ ያስተምር ነበርከቻላችሁ ጋብዙት ብዙሰው ይማርበታል

  • @mudaytadesse5075
    @mudaytadesse5075 Год назад +6

    ዋው በጣም ነው የምናመሰግነው

  • @danielalemu9333
    @danielalemu9333 8 месяцев назад +3

    ዋው በጣም አስተማሪ ፐሮግራም ነው ፡፡ እህቴ ዶር. በመሐል እየገባሽ አስረድቶን እንዲያልፍ የምታደርጊው ጥረት ተመችቶናል በርቺልን

  • @minwyeletmingist6806
    @minwyeletmingist6806 6 месяцев назад +2

    Thank you so much. You gave me extra energy. I definitely agree with your justification.

  • @zerihungudeta-i2d
    @zerihungudeta-i2d 5 месяцев назад

    ዶ/ር እዲሁም አርሶም አቅራቢያችንም ጭምር ለኔ እና ለኔ መሳዮ ተጠቂ ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጣችሁን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን እድሜና ጤና ይጥልኝ እደናንተ አይነቱን ያብዛልን ለአገራችን ሰላም ለሕዝባችን ፍቅሩን አባታችን ያድለን (ከምመከር አንዱ ነኝ ደርሰህልናል አመሰግናለሁ

  • @ibrahimsaid-saleh1601
    @ibrahimsaid-saleh1601 8 месяцев назад +2

    Excellent media...very helpful.

  • @kefelegndemeke-k2h
    @kefelegndemeke-k2h 6 месяцев назад +1

    መልከም ሀሳብ ጥሩ ግንዛቤ ነው እናመሰግናለን

  • @tigisttadeslencha
    @tigisttadeslencha 4 месяца назад

    ዶክተር በጣም ደሰ የሚል አሰተማሪ ነገር ነው አውነት አምላክ እድሜና ጤና ይሰጣቹሁ ወበር ላይ ተቀምጠን ወደሆድ ያሰገባነው ቆሞ ማወረድ ያቅተናል አመሰግናለሁ

  • @mulatugojam4137
    @mulatugojam4137 8 месяцев назад +10

    ከዚህ የሕይወት ተሞክሮ አስገራሚ ት/ት እያገኘን ነው ፣ዶር. ረጅም ዕድሜ ይስጥህ! ከዚህ ድንቅ ዕውቀት ጋር ተያይዞ በመፅሐፍ የተዘጋጀ ነገር አለህ?

    • @DrDemissieTadesse
      @DrDemissieTadesse 7 месяцев назад +2

      መፅሀፍ መፃፌ አይቀርም፣ እየፃፍኩ ነው።

  • @Semayneshbrhe
    @Semayneshbrhe 8 месяцев назад +2

    እጅግ ደስ የሚል ውይይት ነው ።እድሜና ጤና ይስጥህ፡

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 8 месяцев назад +1

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው የሰጡን ዶ/ር እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @mohammedawol564
    @mohammedawol564 4 месяца назад

    ዶክተር ይህንን ማብራሪያ በሚሰጥበት ጊዜ በሚገርም ኤነርጂ እና ሞራል እንዲሁም በራስ መተማመን የመጣው በራሱ ላይ ተሞክሮ አድርጐ ውጤቱንም ( enjoy) እያደረገ ነዉ ። 100% ተቀብያለሁ thanks !

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 8 месяцев назад +2

    ዋው ዶ/ር በጣም ደስየሜል ትምህርት

  • @adanetesfaye5907
    @adanetesfaye5907 5 месяцев назад

    Great job Dr Abeba, Dr Demise, and all the team

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 8 месяцев назад +1

    ከዚህ የሕይወት ተሞክሮ አስገራሚ ት/ት እያገኘን ነው ፣ዶር. ረጅም ዕድሜ ይስጥህ!

  • @yelmameles1392
    @yelmameles1392 6 месяцев назад +1

    D demse tadsse egziabhear edmehn yasrezmew betam amesegnhalehu techemari mirmr adrgeh lesewoch medhanit ledhoch abat honehal enea yanten me.eriya teketyea keskay tefewShalehu hKimoch yedoktern memeria teketlachhu temermeru

  • @gebrehiwotzegiorgis240
    @gebrehiwotzegiorgis240 8 месяцев назад +3

    Thank you very much God Bless for three of you . This program should be prometed ከከኒን ገላግሉን ህዝብ ህይወቱንና ገንዘቡ እያጣ ነው።

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 8 месяцев назад +2

    D/R Demise Tadesse I'm glad to see you after long time, I wish you all the best.

  • @frehiwotamdie6525
    @frehiwotamdie6525 Год назад +9

    አይ የሐረር ሰው ለዛውም ደደር አበራ ግዛው ት//ቤት ግልጽነትህ በጣም ደስ ይላል እድሜ ይስጥህ ብዙ ነገር አስተማርከኝ

  • @akliluabreha1122
    @akliluabreha1122 5 месяцев назад

    What is more incredible is the total honestly and clarity of Dr. Thank you.

  • @kefelegndemeke-k2h
    @kefelegndemeke-k2h 6 месяцев назад +1

    መልከም ሀሳብ ጥሩ ግንዛቤ ነው

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 месяцев назад +1

    በጣም ትቾኪያለሽ ሀሳብ ለማግኘት ለመስጠት እህት ተረጋጊ አይዞሽ እሱ የሚናገረውን አታቋርጪው እኛም እንከታተል።እባክሽ

  • @yohannesfrew7146
    @yohannesfrew7146 8 месяцев назад +2

    ዶ/ር ህዝቤ ተቸግሮዎል ብለህ አስበህ እኛን ለመፈወስ በመምጣትህ እናመሠግናለን። ጠያቂና ተሳታፊዎችም ከእሳቸው ተምራችሁ አንደ እሳቸው በርቱልን እድሜ ማራዘሚያ ነው የሚለው ያግባባናል መድሃኒት እኮ ማዳን ነው ያለበት እንዲያውም አባባሽ የዕድሜ ልክ በሽታ አይን የሚያጠፋ እግር የሚያስቆርጥ ወዘተ ሆኖ እያለ ለምን ስኳር በሽታ መዳን አልቻለም ምሁራን ሃኪሞች ለምን እንደርስዎ ምርምር ጥናት አልተደረገም። ችላ ተብሎዎል ምርምር ያደረጉ አንድ ኢትዮጵያ ዊም ከቡና የስኳር 🌿መድሃኒት ያገኙት ብዙዎች ሰው ድኖ ነበር በእንጀራ ችን መጣህ መጣህ ብለው ፈቃዱን ተከልክሏል አና ቢሮው ቢያበረታታቸው እናመሠግናለን።

  • @akliluabreha1122
    @akliluabreha1122 5 месяцев назад

    It is incredible. I agree with Dr. Completely. Thank you Doc.

  • @CalebHandamo
    @CalebHandamo 8 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ትህምህረት ነወ ቀጥሉ አለለሁ

  • @fikrumenaga2438
    @fikrumenaga2438 8 месяцев назад +1

    Very educational program, thank you Dr. Demise.

  • @tigisttadeslencha
    @tigisttadeslencha 4 месяца назад

    እባክሸ እህታችን ተረጋግተሸ በታዳምጪው ለሁላችንም የጠቅመናል ተረጋጊ ቀይቅርታጋር

  • @tamirutilahun4220
    @tamirutilahun4220 8 месяцев назад +9

    በጣም መልካም ትምህርት ነው በዚሁ ይቀጥሉ እናመሠግናለን።

  • @bxhjx5686
    @bxhjx5686 4 месяца назад

    ዶር ደምሴ የሰጡን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመሰግናለን በአብዛኛው የተመገቡት ምግቦች ምን ምን ናቸው እናስቸግሮት ከምግብ ውጪ ያለው ገብቶናል

  • @YergalemeBekele
    @YergalemeBekele 8 месяцев назад

    ዋዎ ዶክተር አበራህልን ኑርልን ተባረክ

  • @NejoWubneh
    @NejoWubneh 2 месяца назад

    انا.فخورة.بك.يادكتور..

  • @edenesack2602
    @edenesack2602 6 месяцев назад +1

    Enamsgnalen betam teru meker new ❤

  • @MELAKUYURDAW
    @MELAKUYURDAW 8 месяцев назад +1

    የአገር ልጅ በመሆንህ በጣም ክብር ይሰማኛል እኔ የምጠይቀው ስኳር 2 ላይ ነው ያለውት መዳኒቱን አቁሜ ነው ካርቦኃይድሬት ወይም ማስራብ የምሞክረው?

  • @dr.ashagriezewdu5199
    @dr.ashagriezewdu5199 Год назад +1

    Very nice, thanks.

  • @azebstefanos8253
    @azebstefanos8253 8 месяцев назад +2

    Thank you so so much ❤❤❤❤❤

  • @rosamussa8619
    @rosamussa8619 8 месяцев назад +1

    Well done dear

  • @zewdubayou7245
    @zewdubayou7245 8 месяцев назад +7

    ዶክተር እርሶ ወይፈርም ነበሩ የርሶ ግፊት ከኪሎ መቀነሰ አቤሮ ተቀነሰ የቀጭን ሰዎች ግፊትስ በምን ይቀነሳል?

    • @EtsehiwotWondmu
      @EtsehiwotWondmu 8 месяцев назад +1

      የ ቀጭን ሠው what about type 2 diabetes

  • @lulaghebrihiwet5605
    @lulaghebrihiwet5605 8 месяцев назад +1

    Thanks doctor 100 you right

  • @TesfayeDiressie
    @TesfayeDiressie Год назад +8

    የምስራች!!!
    በራሴ ላይ ሞክሬ አንድ ወር ስለዘለቁ አስደሳች፥ ገላግሌ ለውጦች ለመመስከር ዝግጁ ነኝ። ዶክተር ደምሴ ወደ ኢትዮጵያ ከመመጣቱ በፊት እውቀቱን አሸከመኝ፤ ያው እንደሰማችሁት ሥስት አያውቅም፤ ከመጣ በኋላ በአካል ተገናኝተን አወራንበት። ከዚያ ለውጦቼን አገኘሁ። ቀደም ሲል የነበረን የፌስቡክ ጓደኝነት ደረጃው አድጎ በአካል የምንፈላለግና የምንገናኝ ሆነናል። ቆራጥ እርምጃ ለመውሰድ የምትፈልጉ እኔም አለሁላችሁ።
    ፕሮግራም አቅራቢዎቹ ጥሩ አወያይ፥ አጨዋዋች ናችሁ። ትችሉበታላችሁ። በርቱ። ዶክተርም በርታ!!

    • @mezgebuyimezgeb9890
      @mezgebuyimezgeb9890 8 месяцев назад +1

      ፕሮግራሙን ዘግይቸ ዛሬ ነው ያየሁት። ኔትወርክ ስለተዘጋብን። እባክሽ አንችንም ሆነ እሳቸውን ማግኘት የምችልበትን አድራሻ ወይም ሊንክ ላኪልኝ።ስኳሬ አንዴ ሲወርድ አንዴ ሲጨምር መቆጣጠር ተስኖኛል

  • @almazkassahun8215
    @almazkassahun8215 8 месяцев назад

    Engera yalkew gen algebagem
    D r .betam enamesegenal

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur3830 8 месяцев назад +1

    ዶክተርን ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግነዋለን እናንተንም ብዙ ትምርት አግቻለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ፆም ሲፆም ምግብ ካልተበላ እንዴት መድሀኒት መዋጥ ይቻላል መልሱን ፈልጋለሁ

  • @gebrehiwotzegiorgis240
    @gebrehiwotzegiorgis240 8 месяцев назад +1

    Ask about Rheumatoid Arthiritis please!

  • @astumolla6911
    @astumolla6911 4 месяца назад

    DR.Daniel kemastemrew gar ande ayente nw thanks DR. Demise

  • @solaneayyano5744
    @solaneayyano5744 8 месяцев назад

    ❗ I am very impressed, I will try fasting

  • @MengistuGebisa
    @MengistuGebisa 2 месяца назад

    ዶክቴር ያንቴ ምክር በጣም ጠቅሞኛል እኔም ተጠቅሜአለሁ ግን መገጣጤማዬ ላይ ህሜም ጀመረኝ እባክህን እንደት ላግኝህ ?ወንድሜ ኑርልኝ

  • @ruthkebede4740
    @ruthkebede4740 8 месяцев назад +3

    እባክሽን ስልኩን

  • @abebenega7100
    @abebenega7100 7 месяцев назад

    ዶክተር በጤና ላይ ጤና ይስጥልን አንድ ሠው የግፊት መዳኒት እየተጠቀመ ቢያቋርጥ የሚያጋጥመው ችግር የለም ወይ እርሶ እንዳሉት የተለያዩ መንገዶች በመጠቀም።

  • @serawiteteshome4888
    @serawiteteshome4888 8 месяцев назад +1

    እንዴት ልናገኛቸው እንችላለን

  • @yordanosgebrehiwot9222
    @yordanosgebrehiwot9222 8 месяцев назад

    Thank You, Dr.
    Please, can you tell us your blood type?

  • @AmbachewTadesse-nu1vr
    @AmbachewTadesse-nu1vr 8 месяцев назад +1

    ጥዋት ምግብ ብንበላ እነሱሊን እንወስዳለን ማታ ባንበላ እንሱሊን እንወስዳለን ?

  • @esayasmekuria-7224
    @esayasmekuria-7224 8 месяцев назад +1

    ፆም በምንፆምበት ጊዜ ስፖርት ይሰራል ወይ ?

  • @AsmromWeta
    @AsmromWeta 8 месяцев назад +1

    አንድ ነገር ላስቸግራችሁ እኔ በcomment የሚነገር አይደለም እና እንዲያዉ የሚቻል ከሆነ የdoctorun ስልክ ብትሠጡኝ እና ባዋራቸዉ መፍትሄ የማገኝ ይመስለኛል ወይም ስለ type 1&type 2 ልዩነት ብትሠሩልን እኔ አለብኝ ግን የትኛዉ እንደሆነ ግን አላውቅም ስለዚ መልሡልኝ በናታችሁ

  • @kedushenok546
    @kedushenok546 8 месяцев назад

    Enamesegenhalen

  • @yohannestekle-r9m
    @yohannestekle-r9m 8 месяцев назад +34

    እባክሽ ትንሽ ትእግስት ይኑርሽ የዶክተተሩን ሀሳብ እየሰረቅሽው ነው የጀመረውን ይጨርስበት

    • @ehitegebre1955
      @ehitegebre1955 8 месяцев назад +2

      አስተያየቱ ትክክል አይመስለኝ ከሆነም አብሮት ይለው ሱውዬ ላይ በትንሹ ይታያል:

    • @tsigehaile6698
      @tsigehaile6698 8 месяцев назад

      😊​@@ehitegebre1955

    • @tigistashagrie5096
      @tigistashagrie5096 4 месяца назад +1

      Ene zare new yayehut lilew sil endy Dr. Endet yawira tinish ewiket linort yichilal gin fata asatachiw eko

  • @ejigayehuadnew1075
    @ejigayehuadnew1075 8 месяцев назад

    እስት አትንቀዢ እንስማበት

  • @berhanuwoldegiorghis9499
    @berhanuwoldegiorghis9499 8 месяцев назад

    You forgot to give us Dr Denise ctc. Pls

  • @amooma4846
    @amooma4846 8 месяцев назад +1

    አድራሻው የት ነው

  • @AlmazAchamyeleh-w7f
    @AlmazAchamyeleh-w7f 8 месяцев назад

    Yalehen betenate yetedegefe meleketa bekenenet selmetakafel D.r Demesie Egziabehere yetebekehe.

  • @AaAa-gc5fe
    @AaAa-gc5fe 8 месяцев назад

    ክብደት ሳይኖረንስ የስኳር በሽታ ካለብንስ ?

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 7 месяцев назад

    እኔ ያልገባኝ የስኳር በሽታን ተቀለበሰ (ዳነ) ማለት እንደቀድሞ መመገብ እንችላለን ማለት ነው

  • @EtsehiwotWondmu
    @EtsehiwotWondmu 8 месяцев назад

    Slkun ebakachhu

  • @mandefromaschal
    @mandefromaschal 4 месяца назад

    እንዴት ይለያል?

  • @Rainbow-jk6ok
    @Rainbow-jk6ok Год назад

    How long it took him to recover?

  • @abebenega7100
    @abebenega7100 7 месяцев назад

    ዶ/ር ያለ መድሐኒት መዳን ይቻላል እያሉን ነው የደም ግፊት አለኝ ታዳ በምን ልከላከለው?

  • @SEP2922
    @SEP2922 Год назад +1

    ጠያቂዋ እረ እንግዳዉ ዶካተር ያዉራበት!? የምን መንቀዠቀዠ ነዉ፣ አላስወራ አላችሁት እኮ። ጠያቂ ከሆንሽ ጠይቂ ስሜ።

    • @TigistRegassa
      @TigistRegassa Год назад

      በጣም እንጂ

    • @bekelechtolaboku4650
      @bekelechtolaboku4650 Год назад +3

      ዶ/ር አበባ ጠያቂ ብቻ ሳትሆን ተጨማሪ ትምህርት ለመስጠት ብላ ነው፡፡ ለአድማጭ የበለጠ ግልጽ እንዲሆን ብላ፤ ስለዚህ ዋናው የተነገረውን ቁምነገር በደንብ ተገንዘቡ ፤ ለትችት አትቸኩሉ፡፡ እባካችሁ፡፡

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 Год назад +1

      በጣም ግልፅ እንዲሆንና በተሰጣቸው ሰአት ለኛ መድረሰ ያለበትን መረጃ እንድናገኝ ለማድረግ ነው

  • @dambaledheressa9233
    @dambaledheressa9233 8 месяцев назад

    እባክህ ካንሰሰርን እንዴት ማዳን ይቻላል

  • @mahletbogale5271
    @mahletbogale5271 8 месяцев назад +1

    ዶክተር ስኳር በቨተኛ ፆም መዋል ይችላል

  • @asefabeyene1717
    @asefabeyene1717 8 месяцев назад +1

    Intermittent fasting and Keto diet are best solutions for non trasmisable diseases such as high blood pressure and diabetes. I lost 40kg in 8months( from 125 to 85kg).

  • @MekdesEsayas-ys8ym
    @MekdesEsayas-ys8ym 8 месяцев назад

    አንደር ወይት ለሆነ ሰውስ ?

  • @aynalemgirma6428
    @aynalemgirma6428 8 месяцев назад

    እንጀራም መብላት ስኳርን ያበዛል

  • @tewfiqradwan1540
    @tewfiqradwan1540 8 месяцев назад

    ይሕ ሕክምና በቀጥታ ከእስልምና ሐይማኖት ጋር የተያያዘ ነወ ምክንያቱም በሳምንተ
    ሁለት ቀን ሰኞና ሐሙሰ በወር ደግሞ 3 ቀን አያመል ቤደ ይባላል መጾም ይመከራል

  • @naliru6096
    @naliru6096 8 месяцев назад +2

    ጋዜጠኛዋ እሷን ልንሰማ ነው ወይስ ለዶክተር ? ከኣስመራ እየተከታተልኩ ነኝ ደም ግፊትና ስኳር ኣለኝ እንጂ ነበረኝ የሚባል በሽታ ነውንዴ?

    • @adugnasoboka3443
      @adugnasoboka3443 8 месяцев назад

      እሷም ዶክተር ስለሆነች ትግስት ይኑርህ ። አዋቅም ስለሆነች ነው ፕሮግራሙን የምትመራው።

  • @lulaghebrihiwet5605
    @lulaghebrihiwet5605 8 месяцев назад +3

    የሱካር መደሀኒት እየወሰዱ መቻ እግራቸወ ከመቆረጥ ዳኑ

  • @AbelAsegid-w5x
    @AbelAsegid-w5x Год назад +1

    Wow

  • @mimitube3830
    @mimitube3830 8 месяцев назад +1

    ዋዎበጣምጥሩፕሮግራምነው

  • @S-G.19
    @S-G.19 8 месяцев назад

    Alaswerachew alshe eko. Medreku ye engedaw hono uemetawerewew anchi nesh. Ebakesh endet interview endemedereg atgni.

  • @Berhanukebede-r7g
    @Berhanukebede-r7g 8 месяцев назад

    ምናለ ለስኳር ቢያንስ ቁርስ ምሣ እራት ይኸን ይኸን ብሉ የሚጠጣውንም አትክልቱንም በአግባቡእነድንወስድ አድርጋችሁ ለውጣችንን ብናይና እናንተመ መረጋገጫ ብታገኙ ለኔ ዝም ብሎውይይት ብቻ ሆነብኝ አስቲ አረጋጉን

  • @abebatekola7667
    @abebatekola7667 8 месяцев назад +2

    ወተት ና የወተት ተዋጽዎ ስኳር ያለበት መጠቀም ይቻላል መጠኑስ ?

  • @TadesseMitku-qx9ey
    @TadesseMitku-qx9ey 7 месяцев назад

    100% ewnite new

  • @MekdesEsayas-ys8ym
    @MekdesEsayas-ys8ym 8 месяцев назад

    ውፍረት ሳይኖራቸው ቀጭን የሆኑ ሰዎችስ ክብደት እየቀነሰ ላለ ሰው ምን ትላላችሁ

    • @EtsehiwotWondmu
      @EtsehiwotWondmu 8 месяцев назад

      Thin ppl but type 2 diabetes wt is z soln pls pls

  • @gebriebelay8695
    @gebriebelay8695 Год назад +1

    address please?

  • @WasaeWasae
    @WasaeWasae 8 месяцев назад +1

    56:25

  • @mdet9828
    @mdet9828 7 месяцев назад

    እረጋበይ እህት ሀሣቡን አትርረቂው ዶክተርህ አላላ ይጭምርልህ

  • @AbrahamAncheso
    @AbrahamAncheso 8 месяцев назад

    Doctor l belst yu

  • @adadashwoldemariam6626
    @adadashwoldemariam6626 4 месяца назад +1

    እባክሽ አንቺ ሰው አድምጪ አሁን ደግሞ ሎዛ መተሻል በሽተኛ አድምጭ ያመጣነውን ውጤት ሳታይ ነው የምተሽኝው እኔ የሎዛ ታካሚ ነኝ ግን አልተመቸሽኝም ረጋ በይ

  • @Abdulaziz-tz9oe
    @Abdulaziz-tz9oe Год назад

    Selk kutru yetal?

  • @Dessme
    @Dessme Год назад +4

    I found his own channel: www.youtube.com/@DrDemissieTD