🔴 የሆርሞን መዛባት ችግሮች - ክፍል - 1 | Hormonal Imbalance part- 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 70

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 2 месяца назад +7

    እና መፍትሄው ምden new ያለነው ከሰው ቤት ነው በየደቂቃው ነው የምንበሳጨው ፈልገነውም አይደለም የነሱ ፀባይ ነው

  • @ስላምለሃገሬ
    @ስላምለሃገሬ Год назад +8

    ድክትረ ቁጥረህን አስቅምጥልን

  • @نقنقتفمن
    @نقنقتفمن 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን❤❤

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን ምክር እንዲሁም ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🏼

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Год назад

      እኔም አመሰግናለሁ ስለምትከታተሉኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Год назад

      ​@@dr.amanuel- መልሥ በእናትህ ሥደትነኝ ምርመራ አርጌ ነበር ጡቴን አሞኝ የሆርሞን መብዛትነው አሉ ጡቴንም እራጅ ተነሥቸው አለሁ ሥብነው አሉኝ ጡቴን ያቃጥለኛል ልቤን ያፍነኛል ግለን አለው😢 መልሥ

    • @AumFahed
      @AumFahed 8 месяцев назад

      ​@@dr.amanuel-እኔ ጡቴን ያመኛል ሆስቢታ ልጅ ሆርመንሽ ዝቅተኛ ነው አሉኝ መድሃኒት ሰጡኝ ለውጥ የለም ????

  • @Hana-mariam21
    @Hana-mariam21 3 месяца назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 Год назад +3

    ዛሬ በኮመንት አንደኛ ነኘ 😊😊😊

  • @netsanetspiritualtube6118
    @netsanetspiritualtube6118 Год назад +2

    ዶክተር አማን እናመሰግናለን ሁሌም አስተምረን 😊

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Год назад +1

      አመሰግናለሁ
      ይህ ቀና ኮሜንት ነው ብዙ እንድሰራ የሚያደርገኝ። ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

    • @አማራነኝነፍጠኛዋ
      @አማራነኝነፍጠኛዋ 5 месяцев назад

      d​@@dr.amanuel-dr pls በናትህ እኔ ዛሬ ታምሜ ሀኪቤት ሂጄ ሆርሞን ነዉ አሉኝ እና በስደት ስለሆንኩ በደብም ገልፆ አልነገረኝም ምን መተዉ ምን መጠቀም እንዳለብኝ እባክህ አንተ ንገረኝ🙏

  • @Gelila67
    @Gelila67 7 месяцев назад +1

    ዶክትር አድራሻ አስቀምጥ please

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 Год назад +4

    እንዴት ነው ሊስተካከል የሚችለው ከመጠን በላይ ውፍረት በተለይ የሆድ ማበጥ ችግር

  • @GeteDeneku
    @GeteDeneku 3 месяца назад

    አመሰግናለው

  • @etafEt
    @etafEt 10 месяцев назад +1

    ዶክተር ከተፈጠርኩ ቤሬዴ በትክክል መቱአያቅም እና መዉልድ እፈልጋለዉ ምድነዉ ችግሩ

  • @hawa-ts2ut
    @hawa-ts2ut 5 месяцев назад +1

    ረ መፍትሄውስ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc Год назад

    አነመሠግነልንወንደምቸን😮😮

  • @zabibaysofzabibaysof7568
    @zabibaysofzabibaysof7568 Год назад +1

    😢አረ ዶክተር በጣም ተችግራለሁ መዛበት ተብይ እክምና አረጌለሁ ግን አልተሻለኝም ,2 እክምና አረጋለሆ ግን በጣም ደም ይፈሰኛለኝ የረጋ ደም ነው ሜፈሰኝ እባህ ምን ለድረግ😢

  • @hannabebe2413
    @hannabebe2413 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ያክብርልን ዶክተር እኔ እንቅርት አስወጥቻለሁ የምወሰደው መድሐኒት እንቅልፍ ነሳኝ ፀጉሬም ሸበት ብቻ ሆነ ያለ እድሜዬ

    • @fatma6629
      @fatma6629 2 месяца назад

      እኔም አረብ ሀገር አታውጡ ህይወታችንን አበላሹት ሀገር አይወሰድም መዳኒት

  • @temrahusne6457
    @temrahusne6457 2 месяца назад

    ሰላምወንድሜእኒበጣም ልቤድክምይላል ደርሶ ዝምብሎ3ወርቆይቶነዉ ፔሬዴየማመጣዉ

  • @serkalemkassa
    @serkalemkassa Год назад +1

    አድራሻየትነወ

  • @keepsome5832
    @keepsome5832 Год назад

    እነመሠግነ ለን

  • @rshantsegaye8936
    @rshantsegaye8936 2 месяца назад

    Betam. Wer abeba ya

  • @temrahusne6457
    @temrahusne6457 2 месяца назад

    ምንድነዉየሚሻለኝ

  • @sonokt9u577
    @sonokt9u577 Год назад +4

    ዶክተር ለቤትህ አዲስነኝ እና ህክምና ስህድ ሆረሞነው አሉኝ አድ ጡቴን ነበር ያመመኝ አሁን ጡቴን ተሽሎኛል ግን እጀን ተኝቸ በምነቃበት ስአት ምን ሳልተኝበት መንቀሳቀስ አይችልም እደፓራላይዝ ሆኖ ነው እማገኘው አዴ ቀኘን አዴ ግረያን እና ጨቆኛል አይተህ እዳታልፈኝ

    • @hyathyate
      @hyathyate 6 месяцев назад

      እኔምእዳችነኝ

    • @FatimaAssefa
      @FatimaAssefa 3 месяца назад

      የማነስ ነው የመብዛት

  • @ArhibuBiytLebusaB
    @ArhibuBiytLebusaB 11 месяцев назад +1

    እባክህ ቁጥርህን

  • @rabiahamid7702
    @rabiahamid7702 Год назад +1

    ዶክተር ቴሌግራም አለህ?

  • @AlemuTimotwos
    @AlemuTimotwos 10 месяцев назад

    በሚወለዱ ህፃናት ላይ ምን አይነት ችግር ይፈጥራል

  • @ሊናዩቱብ-ገ1ቘ
    @ሊናዩቱብ-ገ1ቘ 10 месяцев назад

    የተዛባን ሆርሞን በምን ነው የሚወገደው

  • @GenetAsefa-ou1uy
    @GenetAsefa-ou1uy 10 месяцев назад

    ዶክተር አማኑኤል በጣም እናመሰግናለ ዶክተር በእግዚአብሔር አትለፈኝ እኔ ሽንቴን ስሸና ያቃጥለኛ ያስምጠኛል ይቆረጥመኛል አሁን ላይ ሀኪም ቤት መሄ አልቻልኩም የቤት ውስጥ መላ ምን ተመክረኛለህ

    • @Noora-i7w
      @Noora-i7w 9 месяцев назад

      እንፌክሽን ነው ነው ማሚ ቶሎ ብለሽ ሃክም ቤት ሂጅ ግዜ አትስጭው ውሃ በደንብ ጠጭ አንች የዘረወርሻቸው ህመሞች ሁሉ እኔምገ ሥለሠፍኳቸው ነው እሽ ማሚ በኋላ ወደ ሌላ ችግር እንደይቀያርብሽ በተረፋ አለህ ከንች ይሁን አብሽሪ

  • @EeEe-lj3lk
    @EeEe-lj3lk Год назад

    እናመሠግናለን ወንድማችን ግን መፍትሄው ምንድነው እኔ ብጉር አለብኝ😢

  • @KonjomarrKonjomarr
    @KonjomarrKonjomarr 6 месяцев назад

    በ ሆርሞን መዛባት ምክንያት ለ ጠቆረ ፊት መድሀኒቱ ምንድነው እባክህ ዶክተር ፊቴ በጣም ጠቁርዋል

  • @EmuyEmuyEmuyEmuy
    @EmuyEmuyEmuyEmuy 11 месяцев назад +1

    Dr

  • @SabaWorku-k6z
    @SabaWorku-k6z 4 месяца назад

    Are dokter hormon mezabat nw alu fiten muket sihon esat nidet sihon tekateliku

  • @ቅድሚያለተውሂድ-የ1ኰ

    ትምህርትህ ጥሩነው ሆርሞን ጨመር የሚባለው ቁጥሩ ከስንት በላይ ሲሆንነው ኖርማል የሚባለውስ

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 4 месяца назад

    ዶክተር ልጀ የሆርሞን ማነስ አለብህ አሉት በጣም ወፈረ ሽቱን ሁለዜ ይሸናል ሲተኛ 6 አመቱ ነዉ እባክህ መዳኒት ካለዉ ነገረኝ ዉሀ በጣም ይጠጣል

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 4 месяца назад

    ቁጥርህን ላክልኝ ደክተር ልጀን አክምልኝ በፈጣሪህ

  • @abdun3296
    @abdun3296 Год назад +1

    ለምትሠጠን ትምህርት ከልብእናመሠግናለነ 🥰🥰🥰🥰

    • @Ufayec
      @Ufayec 7 месяцев назад

      😢😮

  • @ZaharaSeid-x3s
    @ZaharaSeid-x3s Год назад

    ዶክተር መልስልኚ በፈጣሪህ የሆርሞን መብዛ ለማሀንነት ይዳረጋል

  • @hayimanotyilimahayimanot3182
    @hayimanotyilimahayimanot3182 8 месяцев назад

    መከላከያው ወይም ማስተካከያው ምንድነው

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/TW88nQq6l-M/видео.html

  • @ruthayele5429
    @ruthayele5429 10 месяцев назад

    Selk betaskemtlen

  • @አዳ1fp
    @አዳ1fp 8 месяцев назад

    ቁጥርህአሰቀምጠለኝ

  • @tube-if1oc
    @tube-if1oc 7 месяцев назад

    ሆርሞን ተጨመረመዉለድ ይቻላላልወይስ አይቻልም

  • @ailh1939
    @ailh1939 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @emaneklas5047
    @emaneklas5047 Год назад

    d/r caberigolin medanit lmndnew mitekmew

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Год назад

      caberigoline የሚጠቅመው hyperprolactinoman ለማከም ነው ። hyperprolactinoma ማለት ነው ከፍተኛ የሆነ የprolactin ሆርሞን መመረት ነው። prolacin የጡት ወተት እንዲኖር የሚያደርግ ሆርሞን ነው። ይህም እርግዝናን ይከለክላል። እንዲሁም የወር አበባን ያስቀራል። ስለዚህ ይህን ሆርሞን ለመቀነስ የሚረዳ መድሃኒት ነው።

    • @redabat8288
      @redabat8288 7 месяцев назад +1

      ​@@dr.amanuel-ምናይነት ህክምና አለው ጡቴን ያመኛል ፈሳሽም አለው ፕሬስ ሲመጣ በጣም ይፍሳል ከ 15 ቀን በላይ ነው የሚፈሰኝ መዳኒቱ ታዞልኝ ወሰድኩት ግን ምንም ለውጥ የለውም ምን ላድርግ ጨቆኛል

  • @kbatuhailu2790
    @kbatuhailu2790 Год назад

    Dr ye hormone mezabat rasn yazoral ende

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 7 месяцев назад

    ሆርማል ማለት ምን ማለት ነው???

    • @fatma6629
      @fatma6629 2 месяца назад

      😂ቢዴወውን ስሚዋ

  • @sailem4122
    @sailem4122 Год назад +1

    ሆሪሞን ምድኖ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Год назад +2

      ሆርሞን ማለት ኬሚካል ነው ። ሰውነታችን ስራውን በአግባቡ እንዲሰራ የሚቆጣጠር ለህይወታችን አስፈላጊ የሆነ ኬሚካል ነው። ያለ ሆርሞን ህይወት የለም።

    • @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ
      @እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐ Год назад +2

      😢😢😢😢ሁሉቱን ጡቴን አሞኛል በተደጋጋሚ ታይቸዋለሁ መድሃኒትም ሠጥተውኛል ግን ጡቴ አሁንም አልተሻለኝም ቆሥሎብኛል ፈራሁ በሠው ሀገር😢😢😢

    • @عليالخليدي-ص8ض
      @عليالخليدي-ص8ض 10 месяцев назад

      አላህ ያሽርሽ

    • @featiayraeshd1598
      @featiayraeshd1598 8 месяцев назад

      ​@@እሙየማሪያምልጂ-ጠ7ጐAllah yameresh please ospetl aeje 💔

    • @slenat
      @slenat 5 месяцев назад

      ተሻለሽ አው እኔ ምንም አይነት መዳኒን አልተጠውም ግን አሞኛል

  • @ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ

    ዶክተር እኔ ሆርሞን አለብኝ በሱ ስበብ የወር አበባየ አይመጣም ጅስሜን በጣም እየነፋኘ ነዉ

  • @LeslieT-cn1wq
    @LeslieT-cn1wq 7 месяцев назад

    Nice, feeling how the bloating and pain receded within approximately two months made all the difference, I simply go’ogled the latest by Tilly Strankten and her Ovarian Cyst Guide and although it really took about 10 weeks for it to totally shrink and vanish I’ve never felt so light and relaxed.

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤