Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አድራሻህን ብታሣውቀን በጣም ደሥ ይለኛል
የሰጠኸን ማብራሪያ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን።
እግዚአብሔር ይጠብቀን
እናመሰግናለን ወንድማችን🌹🌷🌷🌷
እብጠቱ የማይታይባቸው ሰዎች ላይ ያለውስ
ሰላም ደኩተር እባክህ አድራሻችሁን ንገረን🙏🙏
እና አለብኝ ለአንድ አመት መዳኒቱን እጠቀም ነበረ አላደገም ነው የማሉኚ ከዛ መዳኒቱን አቆምኩት በጣም ውድ ነው በቀጠሮም አልሄድኩም
እናመሰግናለን
ስልክህን አስቀምጥልን
አናመስግናለን
እርዲክተር ሥልክህን አሥቀምጥ ምክርህ ጥሩነው
እኔም መዳኒት እወስዳለሁ ምክር እፈሎጋለሁ
እኔ ከዛሬ7አመት እዳለብይ ነግረዉይ ነበር እና ፀጉሬ በጣም ይላጥ ነበር ደሞ በጣም ከመጠን በላይ ዉፍረት አለብይ አረብ ሀገር ነይምላርግ
አሰወጭው እኔ እህቴ አስወጥተናል
selam doctor ene kezi befit hinqirt nebere bign gin takime neber ahun gin temeliso metol ayhunu betam himem alew gin hakim gar alerkum indet mekelakel ichilalew
ዶክተረ በጣም ጉሮሮን ያመኝነበረ አሁን ወረድ ብሎ አመመኝ 😢😢😢መፈተሄካለህ ሹክበለኝ
የዛሬ ሁለት አመት እንቅርት አስወጥቼ ነበር አሁን ማርገዝ ፈልጌ እንቢ አለኝ? ምን ትመክሩኛላችሁ!!
የት እደት ነው
እፈልግሻለሁ እህቴ በውስጥ ቴክስት ፃፊልኝ
እባክህ አናግረኝ
እኔ ያልከው ሁሉ አለብኝ ግን ምን ላድርግ
እኔም አረ ስልከቻውን ብሰጡን ቢያንስ የምክር አጋልግሉት እነጋኝነበር
አድራሻህን ብትነግረን
tnx my bro
እሺ ወንድሜ አድረሻችሁን ከልሰጣችሁን እኔ ረጅም ተነስቼ ነበር ዝቅተኘ ኦርሞን ነው ተብዬ ማድሀኒት ተሰቶኘል እሺ የበጣውም ብዙም አይደለም እና ችግሩ ያከፈ ዬተኘው ነው አንስተኘው ወይስ ብዘት የሚየመነጫው እነ ምንስ ነው ማመጋብ የለብን የሌለብን ግን የበለጣምክር ልነጋኝ ቁጥረችሁን ብሰጣን ጆሮስ የሰምመል ወይ ጆሮዬ ከመወረው በለይ ነው የሚየሰክከኝ
ዶክተር እባክኽ እኔ ነብሰጡር ነኝ እቅርት አለብሽ ተብዪ ptu, የሚባል መድሀኒት እየወሰድኩ ነው እና ኮሜት ወይም ማብራሪያ ብትሠጠኝ ጨነቀኝ
የሜባብሡ ምግቦችን ብትነግረን በፈጣሪ እኔ የለውዝ ቅቤ እበላነበር ያባብሣልአሉን ምንትላለህ
ኧረ ዶ/ር አድራሻህን ንገረኝ
በዘር ይተላለፋል ?
አወ ይህዳል ግን እኔ የአባቴ አባት አለበት ከአባቴ የምንወለደው 3 ሴት ነን አለብን እሁለታችን አስወጥተናል እኔ10 አመቴ እህቴ 2 ሁለት ወሮ አንዶ ትቀራለች በእናቴ የሚወደው ወንድሜ የለበትም ስለዚህ በዘር ይህዳል ማለት ነው
@@FatimaAssefaእህቴ የት ነው ያስወጣሽው እህቴን አሟታል እናም ጨቋታል መልሽልኝ በአላህ😢
@@zinet-lf1op እህቴ እኔ ሳውዲ መኮ ነው ያስወጣሁት ከዛሬ 10 አመት በፊት
@@leyutube19 አወ በዘር ይተላለፍል እኛ ሶስት
@@leyutube19 3 ሴት ነን ነበረብን አስወጣን የአባታች አባት ስላለው ነው አባታችን የለውም እኛ አለን የእናታችው ልጅ የለውም እናታችን በዘሮ የለባትም አንድም በሁሉም አይሆንም በአባቴ የወንድሙ ልጅ አንዶ አለባት ሌሎቹ የለባቸውም ዞሮ ማስወጣት ነው
😢😢😢😢እኔ አረብሀገርነበር ያልሁት በጣም እያምምኝነው ትነሺ ነውያበጠው ግን ያምኛል ዶክተር ማሠታገሻ እየተጠቀምኩነበር ሣልምረምር ይገርአለው??
ሰላም እህት እኔም እንደንቺ ታማሚ ነኝ እስካሁን መድኃኒቱን አላገኘሁም ከቻልሽ ጠቁም
@@ayshaedris8659እኔ በ3 ወር ውስጥ ለ6ጊዜ ሂጀ ተመርምሬ ራጅ የተለያየ የደም ምርመራ አድርጌ ነበር መርፌ አንገቴ ላይ ወጉኝ ሆሮሞኔ ከፍና ዝቅ ይላል አሁኔ ኖርማል ሁኖል ለዚህ መድሃኒት ማዘዝ አንችልም እና በየ6ወር ምርመራ አድርጊ አሉኝ ማዳም 6ወር አንቆይም ከ3ወር በኋላ ሌላ ሆስፒታል ይዜሽ እሄዳለሁ አለችኝ እና ሂዳችሁ ታዮ በጣም መጥፎ ነው አሁን ራሱን ከምርመራ ውጭ የወሰድኩት መድሀኒት የለም እንዴት ኖርማል ሆነ እያጣረሁ ነው
በሰው ሀገር ህመም ከባድ ነው እኔም አለብኝ ትንሽ ነው እበጡ ሀኪም ቤት በተደጋጋሚ ሂጃለሁ ይርፉ ኪሳራ ብቻ ነው የታይሮይድ ምርመራ አድርጌለሁ ግን የለብሽም ነው እሚሉኝ የህመሙን ምልክት ስነግራቸው ቀድመው ታይሮይድ ሊሆን ይችላል ይላሉ ስመረመር የለብሽም ነው እሚሉኝ አሁን ላይ እያመመኝ ዝም ብያለሁ
@@ayshaedris8659ምድነው ማስታገሻው እህት
@@ayshaedris8659እኔም
Selam new Doctor Tayeroyde Alebegne yena lewete new lemetefese yasechegragne Nebera medenwe tazole mewsede kejeraku 2 amte honognale keloya beyegezawe yekenesale yemewedwe Neomercazole carbimazole 5mg 100 Tablets yeteshale yemetelwe medante kale wendme
ሰለም ዶክተር ጥየቄ ነበረኝ እኔ ዚቅተኛ ሆርሞነበረር መደሃንት ተዞልኝ 25 ምል ግራም ግን በጣም እያመመኝ ነው ሙሉ ሰውነቴ አቅመነሰ ደከም ጎሮሮዬም እና ምንአይነት የደም መረመረ መረግ አለብኝ እኔ የምኖረው አረብ ሀገር ነው መልሰ ከሰኝ አመሰግናለሁ
ባለቤቴ እቅርት ውቶበታል ሁለት አመት እየሆነው ነው መደሀኒት እየወሰደ ነው
ሕክምና የት ይሰጣል
ኢኔ አሁን ኢንቅርት ኢያጀመረኝ ነው በምን መጥፈት ኢችለለሁ 😢😢😢
Zare new yayewk doctor enem ba areb hager hogn eniqert new bilowugn madanit eye wosediku new gin madanitu bohala lay gudat yinorew yihon biye faraw
ስልክ ካለህ
ዶኮቶርዬ ሰላም ይብዛ እባክህ እኔ ጎሮሮዬ 1 ዓመት ሆነልኝ ሀኪም ቤት ሄጄ ሲመረመር ምንም በሺታ የለም አሉ ያለዉበት ሃራብ ሃጋር ነው ግር ገባይን ጎሮሮዬ ምያመመይን ቦታ የጎሮሮ ቱቦ ቦታ ይዎፍራል አንድ አንዴ እንቂ ያረጋይናል ደግሞ ዎፍራም ምራቅ ያስተፋይናል ምንድነው በሺታ አረ መላ በሉልኝ እየዎፈር ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭ግን ሐኪሙ በሺታ የለም ይላይኛል መላ መላ እባካቹ 😭😭😭😭😭😭😭
ሰላም ዶክተርየቅርትተብየ ኦፕራሲወን ሆኛለሁ አስራ አምስት ቀን ሆኖኛል ትንሽ ግን አበጠ ቸካፕ አለኝ እስከሚሄድ መፍትሄ ብሰጠኝ በተለይ የምመገባቸዉን ምግቦች ወይም የምወስደዉ ቪታሚን ብትነግረኝ
mashallah my dear
Ebakeh yet nw metseraw
Thank you
Adrash yetenew 2amet medanet.wesegalew
ወፍራም ሀክታ የሚይዝ
እንቅልፍ ይከለክላል እንቅርት
🙏🙏🙏🙏
እስኪ በአለህ ቁጥረችሁን አስቀምጥሉን ስንጣይቀችሁ አሰጡንም ለምን በውስጥ ልነነግረችሁ እበክህን ቁጥርህን ስጣኝ አሞኘል እና በውስጥ ለወረ
ማብራሪያየለህም'ስታወራምትፈጥናለህ
አድራሻ
Yet new adrashah
ዶክተር በፈጠርህ ሥልህን ፃፍልኝ እኔ ርጂም አመት ሲያመኝ ሀኪም ሥሔድ የሚጠጣ ብቻ ነበር የሚሠጡኝ ምንም የለሺም እያሉ ግን ራጅ ተነሥቼ ዛሬ ታይሮይድ አለብሺ ተባልኩ .ጉሮሮየ ውሥጡን እያፍነኛል መተንፈሥ ራሡ ያቅተኛል . ሠውነቴ ይደርቃል ,ቀንሷልኪሎየ . ሁሉም ሥቃዪች አሉብኝ ያልካቸው ድምፀ ይዘጋል አንዳንዴ ዱባይ ነኝ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ እባክህ
እንዴት ሆንሽ እህት እኔም ተመሳሳይ ነው እስኪ ህክምና ጀምረሽ ከሆነ ንገሪኝ
@@አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ አልጀመርኩም ውዴዋ ግራ ገብቶኛል
በአለህ ስልክህን ስጣን
ነይበዚህ
@@ሠሚራይማምእብራሂምስልክ
መናጢ ቦኮሓራም ውሻ
አወ ዝቅተኛ ተሆነ