የእንቅርት ህመም ምንድን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 187

  • @Frehiwet-v8m
    @Frehiwet-v8m 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Bambra-gh5nj
    @Bambra-gh5nj Год назад

    እናመሰግናለን

  • @YoditBerhe-d9u
    @YoditBerhe-d9u 4 месяца назад

    Thank you.

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 5 лет назад +5

    አመስግናለው☺️

  • @ليلىسعيد-ط5ع
    @ليلىسعيد-ط5ع Год назад +1

    ቁጥራችሁንአስቀምጡጀዛኩንአላህኸይረን

  • @SimgnWolde-j8r
    @SimgnWolde-j8r 10 месяцев назад

    Thanks doctor

  • @mubarekbeletebelachew5497
    @mubarekbeletebelachew5497 5 лет назад +4

    በርቱ በጣም ሃሪፎች ናችሁ ፤፤

  • @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ

    በጣም እነመሰግነለን

  • @alamnasir9579
    @alamnasir9579 3 года назад

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @Bambra-gh5nj
    @Bambra-gh5nj Год назад

    መድሀኒት ቱን ተባበሩን በተረፈ እናመሰግናለን

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 4 года назад +9

    እመቤቴ ሆይ አንች ዳብሽልን በስደት በጣም ከባድ ነው ግን መድሀኒት የለውም ማለቴ በጣም ትንሽ ነው ስለዚህ ያንን ለማጥፉት ምን ማድረግ አለብን ግን ሳለማስግናችሁ አላልፍም በነገርኳች መሰረት የእንቅርት መድሀኒቱን ንገሩኝ ባልኩ መሰረት ስለዚህ ጉዳይ ማንሳታችሁ ከልብ እናመስግናለን ኮሜንትም ታነባላችሁ እናመስግናለን ከልብ ሌላም መድሀኒትም ካለው ንገሩን የት ነው የምትኖሩት እፈልጋችሁ ነበር ፍቃደኛ ከሆናችሁ

    • @ፋቅርየህግፋፃሜነው
      @ፋቅርየህግፋፃሜነው 3 года назад +1

      ራጅ ትነሳ ከዚያ ዶክተሮች መድሀኒት ይሰጣታል እህት

    • @Swungne
      @Swungne 10 месяцев назад

      በዋነኝነት የደም ምርመራ የሆርሞን ማነስ ነው መብዛት ወይስ ከዛ ቦሆላ መዳኒቱ ይታዘዛል

  • @Mt-cq2qj
    @Mt-cq2qj 5 лет назад +1

    Thank you

  • @lem234lem2
    @lem234lem2 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ከተቻላችሁ በግል ባገኛችሁ ደስይለኛል

  • @mehariseyoum5367
    @mehariseyoum5367 5 лет назад +4

    Thanks guys it was very essential n helpful thought about hormone called thyroid found in human body, as It is very essential part plays great role n functions both in the brain n body its issue also leads to non serious n sometimes to very serious health consequences I wish may science reveals the hole picture/story of hormones that can revolutionize the medical field n the science as well ....
    Thanks

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      You are welcome.. and thank you for your comment.
      From Dr. Eyerusalem

  • @wissamasmar6200
    @wissamasmar6200 5 лет назад +1

    Thanks

  • @saronyohannis9226
    @saronyohannis9226 2 года назад +1

    የት ነው ምትግኝውት

  • @KedirAbdulhakim-ys1zj
    @KedirAbdulhakim-ys1zj 6 месяцев назад +1

    መጠነኛ ታይሮድ(እንቅርት) አለብኝ ከቀዶ ጥገና ውጪ በመድሃኒት ልጠፋ ይችላል ?መድኃኒቱስ ምን ይሁን ?

  • @amaamm6192
    @amaamm6192 5 месяцев назад

    እኔምንአያመኛም ግን አገት ዉፋረትአለብኛ መዳኒቱምድነዉ

  • @zerihunatnafu3324
    @zerihunatnafu3324 5 лет назад +2

    Well come

  • @tasfayealemualemu
    @tasfayealemualemu Месяц назад

    ለአይኔ ምንድነው መፍትሄው

  • @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኧረ ጎበዞች ናቸው ጥያቄም ይመልሳሉ በርቱልን

  • @robeltekleab2063
    @robeltekleab2063 3 года назад

    Thanks more sis

  • @tsehayabate4586
    @tsehayabate4586 2 года назад +2

    እመሰግናለሁ ብዙ ጊዜ በሀኪሞች የማይነገር በሽታን ለማሳወቅ በማስባችሁ እኔ ሀይፐር ታይሮይድ አለብኝ ለ4 አመታት መድሀኒት እየወሰድኩ ነው እሁን ግን ሬንጁን አልፎ ወደ ሀይፖ ታይሮይድ እንደገባ በደም ምርመራ ሀኪሜ ነግሮኛል አሁን የምጠይቃችሁ እንደ ጤናማ ሰው ወደ ትክክለኛ እንጅ እንዲገባ ምን ማድረግ እለብኝ? በሽታውስ ምን ምን ምግቦችን ይከለክላል? ይህን ጥያቄ ብትመልሱልኝ? አመስግናለሁ

  • @habibaaseen1499
    @habibaaseen1499 4 года назад +10

    እናመሰግናለን እህቶች እስኪ መዳኒት ካለው ይንገሩኝ እኔ አገቴ በትንሹ አብጧል

    • @aminaumer9065
      @aminaumer9065 2 года назад +1

      እኔምነዉ ማሬ

    • @እንደናት
      @እንደናት 2 года назад +1

      ኧረ ዉዴ እኔም ከሁን ፊቴ ልክ አይደለም በተለ አንገቴ የማበት ምልክት አለዉ ብቻ እመብርሀን ትጠብቀን

    • @ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ
      @ኡምሀምዛነኝስደተኛዋ 2 года назад +1

      እኔም አልችኝ ትንሽ

  • @Frehiwet-v8m
    @Frehiwet-v8m 5 месяцев назад

    ዶክተር ልክ ነሽ ከልጅነቴ ጀምሮ በዝህ እመም ተጠቅ ነኝ ቤተሰብ አይረዳኝም ነበር ድብርት ነበር አሁን ጭንቀት ሆነብኝ መንፍስ ነው ይሉኛል የባህርዬን መቀያየር

  • @طيبهمحمد-غ1ب
    @طيبهمحمد-غ1ب 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ጉረሮየ ጋ ከውስጥ የመጎርበጥ ስሜት አለው አልፎ አልፎ በብርድ ሰአት ይቆስላል ከላይ ደግሞ አንገቴ ላይ ቁቁር ያለች ነገር አለች ስነካት ታመኛለች እብጠቷ በጣም ትንሽ ናት ስነካት ወደውጭ እብጠት የለውም ሀኪም ቤት ሂጅ ጉረሮየን አይተው ቀስቃዛ ነገር አትጠጭ ነው የሚለኝ እና ልቤን ያመኛል ልቤን ትንፋሸን ለመተንፈስ እቸገራለሁ ጉረሮየን እና ልቤን ያቃጥለኛ ጉረሮየን ይበላኛል ያፍነኛል አፍንጫየን ያፍነኛል ሀኪም ስሄድ ግን የጨጓራ ባክቴሪያና አሰስያ ቶንሲል ነው የሚሉኝ በደም ምርመራ አድርጊያለሁ ራጅም ተነስቻለሁ ግን ልቤ ላይ ምንም በሽታ እደሌለ ና የጨጓራው ነው ልብሽን የሚያምሽ ይሉኛል እና ምን ላድርግ ምላሻችሁን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ

    • @طيبهمحمد-غ1ب
      @طيبهمحمد-غ1ب 4 года назад

      ተጨማሪ ያገሳኛል ብዙ ወሬ ሳወራ ይደክመኛል ልቤን ልቤ ጋር እጉር ይልብኛል መልሳችሁን እጠብቃለሁ ዶክተር

  • @Najte-q7h
    @Najte-q7h 2 дня назад

    ሠለም ሠለም ዶክቶሪ እናመሰግናለን አንገ አንቆኝ ሀክም ቤት ሄጄ ፎቶ ግረፊ ታነስቻለሁ ምንም የታያ ነገሪ አጠሁ እንደገነ ሪፈሪ አደራጎኝ አለሄኩም አሁን እያታሰማኝ ያለሁ ነገሪ መነቅ ራብ ቶሎ ቶሎ ድከም የልብ መቃጠል ይሰማኛል አንገቴ,በዉጭ.እብጠት.ይታያል.ምን ማረግ አብኝ ምከሪኝ

  • @zamzomkelly4341
    @zamzomkelly4341 4 года назад

    Thank you I really appreciate 2of you . Gororyen yizagabignal alfo alfo managar irasu alchilim dimitseni yazabal doctors mini biyadarg yishalagnal ?

  • @tirug731
    @tirug731 Год назад +1

    የ t ኤስ ኤች ማነስ ምንድንው T 3 T4 ደህና ሆኖ ማለት ነው?

  • @fatimahsalhah8592
    @fatimahsalhah8592 2 года назад

    እናመሰግናለን የኔ ጥያቄ ድምፄን ይቀያየራል ምግብ ስውጥ ምንም አይለኝም ሆኖም ግን ከጎሮሮዬ የሚወጣው ምራቅ ነጭ ሆኖ የሚዘመድ ነገር ነው ትፋሽ ያጥረኛለ የስራ ብዛት ስላለብኝ ይመስለኛል ባብዛኛው ጌዜ ቀዝቃዛ ነገር ስጠቀም እደ ቶሲል ያስቸግረኛል ምፍትሄው ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @ezegedefew8733
    @ezegedefew8733 2 года назад

    Wide kanesre mlwotune bmene mawoke yeshalale?

  • @dagemola3499
    @dagemola3499 Год назад

    እናመስግናለን ዶክተር ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ ነበረኝ እኔ እንቅርት አለብኝ ይከም የሆነው ከወለድኩ ውዲህ ነው ምን ላድርግ እባካችሁ መልሱልኝ ብዙ ትልቅ አይደለም ምርመራ ሳላደርግ ምን አይነት መድሀኒት ልውስድ ማለቴ ህክምና ለማግኛት አይመችም ሳኡዲ ነው የለሁት

  • @dagginashderessa8216
    @dagginashderessa8216 2 года назад +1

    እንቅርት ከወጣ በኋላ የሆርሞን መዛባትን በምን ልናስተካክል እንችላለን?

  • @misganaashuro9000
    @misganaashuro9000 4 года назад +1

    ትንሽ እብጠትም አለኝ ከዚህ በፊት የህመም ስሜት አልነበረኝም ነገር ግን ከወለድኩ በኃላ ሁለቱን የአንገቴን ጎን በጣም ይወጥረኛል ረጂም ሰዓት ጎንበስ ማለት አልችልም መፍትሄ ከሌ ንገሩኝ እባካችው

  • @JamilahJamilah-s6z
    @JamilahJamilah-s6z 6 месяцев назад

    እኔምያመኛል ግንአያሥታውቅም ግንሰውነቴሙቀትአለው ድምጴይቀያየራል እናመደሂኒቱምድነው

  • @laylasiad1794
    @laylasiad1794 2 года назад

    አናመስግናለን ሲተረ ግን ጥላቂ አለኛ ጥያቄውም ስለናቴነው እንቅረ አለባት ግን አያስታውቅም ከትትል ከጀመርቺ አምስት አመቷ መዳሀኒት አየተጠቀመይ ነው መዳኒቱ ከስበስበው ቡሀላነው የምትስሪው አሏት ግን እስካሁን አልተስበስበም መልክት አለው ያም የልብ ምት ትኩሳት ዲካም አለው እና ምን ማዲርግነው ያለብኛ መዳኒቱን ትቀጥል ወይስ ትስራ በዝህ ላይ የሚሻለውን በትነግሩኛ ከይቅርታ ጋር

  • @MimiMimi-pz6rf
    @MimiMimi-pz6rf Месяц назад

    መድሐኒት እየወሰድኩ ነው ኦፕሬሽን መሆን አለብሽ ተብያሐሁኝ በጣም ነው የፈራሁት እስፔሻላይዝ የሆነ ሐኪም የት ሆስፒታል ነው ያለው?

  • @mheeed5950
    @mheeed5950 2 года назад

    ዶክተር እኔ በጣም ቆይቶብኛል አሁን ግን በጣም እየተሠማኝ ሄዴ በተለይ እራሤን

  • @bettybpower9912
    @bettybpower9912 4 года назад +1

    Betam enamesegenalen ene angete laye enikerti albeng negerigeni wede beshita
    Edetekeyere melkitochu berase laye alyehum gin mawitati feligalew chegeri yasiketi lali weyi? Amesegenalew

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 лет назад

    እባካችሁን አድራሻችሁን ንገሩኝ
    የት ትገኛላችሁ ??

  • @gidst5077
    @gidst5077 2 года назад

    ሕክምናውን እንዴት ማገኘት እቺላለን ???

  • @JasminEthio-i2p
    @JasminEthio-i2p Год назад

    እኔ በሰደት ላይነኝ ግን እያመመኝ ነወ መላካለ ንገሪኝ

  • @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ

    በእናቴ አለበት ግን አየድግም ትንሽ ነው ምን ማድረግ አለበት

  • @wasedemissie8719
    @wasedemissie8719 4 года назад

    አድራሻችሁን ንገሩን

  • @ሰላምጎንደሬዋዩቲዩብ

    መፍትሔ ምንድነው 😢????

  • @SamiraSamira-te9tw
    @SamiraSamira-te9tw Год назад

    እህቶች እናመሠግናለን እኔ በጣም አሞኛል ወደታች ትካሻየ ልቤ ሁሉ እዳለ ሥር ሠዷል ሀኪም ቤት እሚዎስደኝ አጣሁ አይ ሥደት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ااال-ث5ت
    @ااال-ث5ت Год назад

    በጣም እናመሰግን አለን እኔ የመጀመራየነው ነግረውኝነው ፅፌ ያገኘሁት ግን ያላቹሁት ሁሉ እኔጋ አለ የልብ ድክመት ድምፅ መጎርነን የሰውነት ክብደት አድሰሞን እወፍራለሁ አድ ሰሞን እከሳለሁ እራሴን በጣም ያመኛን የራሴ ሙቀት በጣም ከባድነው በቅርብ ሀኪቤት ህጀ ነበር የሆርሞል መዛባትነው አሉኝ በስደትነው ያለሁት ቀዶ ህክምና አሉኝ እኔም ፈራሁ ባስ አገሬ እስገባ ማስታገሻ ከለው አድ በሉኝ ጆረየንም እየዘጋኝነው ይቅርታ አበዛሁባቹህ ስለጨነቀኝነው

    • @fatimaksa
      @fatimaksa Год назад

      እህቴ ጅዳ ተሆነ ያለሽው ነይ ማስታገሻ ወይንም ባለበት እድቆይ እሚወሰድ በሀኪም ቤት የሚታዘዝ ቀኒን አለው እኔ ለውጥ አይቸበታለሁኝ አሁን እየተጠምኩ ነው ቁጥር አስቀምጭና እናውራ

  • @ethiohabeshawezeyun3265
    @ethiohabeshawezeyun3265 4 года назад

    Siseter guroroya megeb sebela yankegnal yakatelegnal men edehon alawekim ebakishen meleshelign ????

  • @hanaabate2761
    @hanaabate2761 4 года назад

    በግል ለማናገር ምን ማድረግ አለብን ዶክተር?

  • @mulugetbirhane6666
    @mulugetbirhane6666 3 года назад

    እባካችሁ እህቶቼ እናቴ tt4 ነዉ ተብላ የወር መድሀኒት ወስዳለች ግን ምንም ለዉጥ የለዉም እብጠትም የለዉም ምልክቱ የመርሳት ችግር ተቅማጥ አለዉ የድካም ስሜት ምግብ ፍላጎት መጨመር ባላንስ ያለመጠበቅ የክብደት መቀነስ ነዉ እባካችሁ እርዱኝ

  • @uaeuae1382
    @uaeuae1382 2 года назад

    Yene ebtetu tinsh new ena temermre yanchi ayafgm alugn gin kebefitu meyenu eyechemere new kedo tigena salareg bemedanit Medan yichlal?ebaksh doctor nigerign

  • @ጀመልዱባለመኖሮ
    @ጀመልዱባለመኖሮ 3 месяца назад

    አመሳግነቹሃሎ

  • @ekranmohammed7840
    @ekranmohammed7840 4 года назад

    ሰላም እንደትናችሁ።እኔ አለብኝ ሀይፓይ ታይሮይድ ነው tt4ነው እግሬን በጣም ነው የሚያመኝ እስኪ መፍትሄ ስጡኝ መልሱልኝ።ውይንም በግል ማግኘት ብችላችሁ ደስይለኛ

  • @lolololol2137
    @lolololol2137 2 года назад

    ቁጥረይላክልኝእክምናካለው

  • @hailu4570
    @hailu4570 5 лет назад

    እናመሰግናለን ዶክትሮች በርቱልን! አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ድንገት አንድ አመት አካባቢ በቀኝ በኩል አንገቴ ላይ አበጠ. ሀኪም ዘንድ ስሄድ አስፈላጊውን የደም ምርመራ ተደርጎልኝ ነገር ግን የደም ምርመራው ውጤት ሁሉም Normal Range ውስጥ ሆነ፡፡ ከዚያም የራድዮሎጂ ምርመራ ተደርጎልኝ ካንሰር ሴል አለመሆኑን ነግረውኝ ምንም አይነት መድሀኒት ሳይሰጡኝ አዮዲን ጨው ሁሌም በምግብ አርጌ መጠቀም እንዳለብኝ ነገሩኝ፡፡ እኔም ለአንድ አመት ያክል አዮዲን ጨው እየተጠቀምኩ ነው እስካሁንም፡፡ ነገር ግን የእንቅርቱ እብጠት መጠን ምንም አልቀነሰም አልጨመረም፡፡ አንዳንድ ጊዜ ጭንቅላቴ ይጨናነቀኛል እንዲሁም እንቅልፍም እቸገራለሁ፡፡ ምናልባት ከዚህ ከእንቅርት ጋር የተገናኘ ይሆን? አንዳንዴ እብጠቱ ሊጨምር ይችላል ወይም ሌላ ችግር ሊያስከትል ይችላል ብዬ በማሰብ እጨነቃለሁ፡፡ እባካችሁ ዶክትሮች ምን ትመክሩኛላችሁ? Thank you in Advance for your help!

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад +1

      በሀኪም ክትትል እያደረጉ ነዉ ወይስ አቋርጠዋል?
      ከዶክተር እየሩሳሌም

    • @hailu4570
      @hailu4570 5 лет назад

      @@dr.eyerus.b4820 የሃኪም ክትትል አላደርግም ያኔ ከታየሁ ወዲህ ሄጄ አላቅም. ጭንቅላቴ ላይ የሚሰማኝ የውጥረት ስሜት ግን ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ ነው ዶ/ር ለመልስሽ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @gedionbirhanu5266
    @gedionbirhanu5266 5 лет назад

    Thank you for very well description

  • @adanegegziabher9412
    @adanegegziabher9412 2 года назад

    ሰላም እንዴት ናችሁ፣
    እድሜየ 40 ነው፣ ከአስር ዓመት በፊት እንቅርት በሰርጀሪ አስወጥቻት ነበር። አሁን ደግሞ እብጠት አለኝ ምን ትመክሩኛላችሁ?

  • @matiamare6491
    @matiamare6491 2 года назад

    ስላም እኔ የሰውነት መቀነስ ፔሬድ ያዛባብኛል እርግዝናም እንዳይፈጠር ምክንያትም እየሆነብኝ ነው እባካችሁ መልስ ስጡኝ

    • @tigestyasin456
      @tigestyasin456 9 месяцев назад

      ሀኪም አማክሪ ማርገዝ ትችያለሽ አላህ ይርዳሽ

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 4 года назад +4

    እውነት ከልብ እናመስግናለን ግን የት ነው የምትኖሩት ብሊስ ነገሩኝ እህቴ ትንሽ እቅርት አለባት ግን ትልቅ አይደለም ለኦብሬሽንም አይሆንም በጣም ትንሽ ነው ግን ምን ባረግ ይሻላታል በሰው ሀገር ነው ያለንው

    • @hanantube6915
      @hanantube6915 3 года назад

      እኔምአለብኝ ውደመፍትሄካገኘሽ አሣውቂኞ

    • @ፋቅርየህግፋፃሜነው
      @ፋቅርየህግፋፃሜነው 3 года назад

      መድሀኒት የሚሰጣት ዶክተር ነው ወደ ጤና ተቃም በመሄድ ምርመራና ራጅ ትነሳ

  • @ShumiRobi
    @ShumiRobi Год назад

    Madanet yelam?

  • @helenasefa3544
    @helenasefa3544 2 года назад

    የት ነው ምሰሩት በጌታ እህቴ ታማብኝ እናንተን ፈልጌ ነው

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    SiS እስኪ ድምጼ በጣም ይቀያየራል በጣም ከሳቅህ ወይም ካለቀስኩ ይዘጋል መነጋገር አልችልም አተነፋፈስም ችግር አለብኝ ምን እንደሆነ እስኪ በጌታ መፍትሄ ካለላችሁ ንገሩኝ

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      ሆስፒታል በመሄድ መታየት ይኖርብሻል። እነዚህ ምልክቶች ቆይተውብሻል ወይስ የቅርብ ጊዜ ነው?
      ከዶክተር እየሩሳሌም

    • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
      @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 5 лет назад

      @@dr.eyerus.b4820 ከልጅነቴ ነ ቤተሰብ አኪም መሄድ አለባት እያሉ ያስቡ ነበር ከግዜ ቡሀላ ትንሽ ከፈት እያለ ሲመጣ. ይተውሻል ብለው ዝም ሲሉኝ እኔም አርብ ሀገር ሄድሁ እና አሁን ጥራት የለውም አንዳንደየ ከፈት ይላል አዳንደየ ስርቅርቅ ይላል መፍትሄ ካለው ብየ ነው በቤት ውስጥ የምጠቀመው ካከ እንክሄድ ህክምና ዶ/ር እየሩስ አለም ከልብ አመሰግናለሁ

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      @@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ ሆስፒታል ሄደሽ ብትታዪው መልካም ነው። ቢያንስ የደም ምርመራ ማድረግ አለብሽ። ችላ አትበይው። በጊዜ መታየት ጥሩ ነው።
      ከዶክተር እየሩሳሌም

    • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
      @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 5 лет назад +1

      @@dr.eyerus.b4820 እሽ አመሰግናለሁ እህቴ

    • @HadraSeed
      @HadraSeed 6 месяцев назад

      እህት ልክ እዳችው በሽታ ከጀመረኝ 3ወሬ

  • @tasfasi3539
    @tasfasi3539 Год назад

    እኔ መታከም እፈልጋለው የት ናቹ

  • @tiruworktesfu4244
    @tiruworktesfu4244 4 года назад +3

    እባካችሁ መዳሀኒቱን ንገሩን አመጋገቡስ አመሰግናለሁ

  • @SeraDerege
    @SeraDerege 10 месяцев назад

    መሞቴ ነው ዶክተረ

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 5 лет назад

    Doctor ene agety lay tensh abetobn hospitale hejy neber ena yedem mermerana scan ayetwn tiroyed new alun ena medihanit ayesetshm ena eskiyadege tebeksh oprasiwon mederge new alun

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      መድሀኒት መዉሰድ ግዴታ ነዉ። አለበለዚያ ለከፍተኛ ጤና መቃወስ ትጋለጫለሽ።
      ከዶክተር እየሩሳሌም

    • @hananseid4300
      @hananseid4300 5 лет назад

      D.r ene yalhut dubai new ena medehanit kalsetacehun beye setykacew medehanit yemnsetsh hormonsh kefe or zeke bile neber ahun gen yetesetkakele selhone menm medehanit ansetshm new yalun plz pone numbershn secenena bewset mesemer lawurash fekadena kehonsh d.r eyerus

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      @@hananseid4300 እንደዛም ቢሆን ራሱ ሳታቋርጪ ተከታተይዉ። ምርመራ ያደረግሽው አንድ ጊዜ ብቻ ነው ?
      ከዶክተር እየሩሳሌም

    • @hananseid4300
      @hananseid4300 5 лет назад

      Awo d.ry 1 gizy beca new malt agety lay tenshy yetelyce melket say eski zeby letayew beye neber yehedekut keza yedemna scan setay tayroid yasayale gen medehanit anesetshm menm beshta selelel alun ena ahun sejeri atdergim alun ene serjeri salderge bmdehanit edetfalin neber ayecallm alun

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      @@hananseid4300 የታይሮይድ ችግር ነው ከተባልሽ መፍትሄ መስጠት ነበረባቸው። ወይም ምን አይነት ችግር እንደሆነ በደንብ ማስረዳት አለባቸው።
      ከዶክተር እየሩሳሌም

  • @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ

    ዶ/ር ይቅርታ ጥያቄየ ከፕሮግራሙ ውጭ ነው እና ዶ/ር ዛሬ በጣም አስመለስኝ እና ፍርማሲ ሂጀ የእርግዝና ማርጋገጫውን ገዥቸ መጣሁ እና ስሞክርው ያው እርጉዝ አይደለውም ግን ምግብ ከበላሁ በሗላ ነው እና ችግር የለውም ማለቴ ምግብ ከበላሁ በኋላ ሰለሞከርኩት ማለት ነው

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      There is no co-relation between a pregnancy test and food.. you can take the test at any time you want irregardless of the food you ate.. and if you are not pregnant, get checked for other causes of vomiting.
      From Dr. Eyerusalem

    • @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ
      @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ 5 лет назад

      ከይቅርታ ጋር በአማርኛ ብትፅፊልኝ

    • @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ
      @ስለማይናገርስጦታውእግዚአ 5 лет назад

      ከይቅርታ ጋር እንግሊዘኛ የሚችል ስው እየነን ይተርጉምልኝ እባካችሁ

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      እርግዝና መኖሩን እና አለመኖሩን የሚያረጋግጥልን ወይም pregnancy test kit ብለን የምንጠራው በማንኛውም ሰአት ለማረጋገጥ መሞከር ትችያለሽ። ከምግብ መብላትም ሆነ አለመብላት ጋር የሚያያይዘው ነገር የለም።
      ከዶክተር እየሩሳሌም

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      በአማርኛ እመልስልሻለሁ። ይቅርታ የስልኬ keyboard አማርኛ ስላልነበረዉ ነዉ።
      ከዶክተር እየሩሳሌም

  • @nuranoora5352
    @nuranoora5352 5 лет назад

    ቁጥራቹ አስቀምጡልን

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      Nura Noora , ስልክ ቁጥር መስጠቱ አስፈላጊ አደለም። ጥያቄ መጠየቅ ካለብዎ በአስተያየት መስጫ ላይ ይጠይቁ። ጉዳዮትን ለሌላ ሰዉ እንዲታይ ካልፈለጉ እባክዎ ወደ ጤና ተቋማት በመሄድ ይታከሙ።
      ከዶክተር እየሩሳሌም

  • @ጀመልዱባለመኖሮ
    @ጀመልዱባለመኖሮ 3 месяца назад

    በነተቹ ግን መደን ይቻላል

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 года назад

    እሽ መልስ

  • @newayaschenaki2301
    @newayaschenaki2301 Год назад

    የዛሬ ሁለት አመት እንቅርት አስወጥቼ ነበር አሁን ማርገዝ ፈልጌ እንቢ አለኝ? ምን ትመክሩኛላችሁ!!

  • @asnakmekonen2315
    @asnakmekonen2315 4 года назад +2

    ሰላም እኔ እንቅርት አለብኝ ግን ህመም የለው ግን አዎ ተባዬ ተቀይራ በቃ ያልሽው ምልት አለብኝ እስኪ ከቻላችሁ መልሱ

  • @hdu8695
    @hdu8695 5 лет назад +1

    እህቶቼ አመሰግናለው እኔእቅርት አለብኝ በጣም ነው ሚሰቃየኝ አገቴንሰውነቴም አብጦዋል በተለይ እግሬን በጣም ነው ያበጠው ብዙ ግዜ ሀኪቤት ሄጃለው ግን ምንም አልጠቀመኝም ያለሁት አረባገር ነው ምን ማድረግ አለብኝ

    • @bililghasrasagh4827
      @bililghasrasagh4827 5 лет назад

      awrghi. 78816580

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      What medications are you currently taking? Do you have appropriate follow up in there?
      From Dr. Eyerusalem

    • @HdjdhHfjdg
      @HdjdhHfjdg 3 года назад

      አይዞሺ ማማየ እኔም አርብሀገር ነው ያለሁት እዳችው ተጠቂነኝ ግን በፊት ምንም የለኝም ነበር አሁነው አንድ ሣምት ሆነኝ አልትራ ሣውድና ደም ሠጥቸ እቅርት ነው ተባልኩኝ እናም መዳኒት የለው አሶጭ ተባልኩ አሁን ለመግባት ዝግጁ ነኝ

    • @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ
      @ኩንፈየኩን-ኈ8ኈ 3 года назад

      @@HdjdhHfjdg በጣም አድጎ ነው አሶጭ የተባልሽው እኔ አገቴ አብጧል ደም ሰጥቸ ደህና ነው ተባልኩ ግን በአልትራ ሳውንድ አልታየሁም ምን ትመክሪኛለሽ

    • @فاطمهالقحطاني-ض5ع2ق
      @فاطمهالقحطاني-ض5ع2ق 3 года назад

      @@HdjdhHfjdg እህት ባአላህ ለኔምንገሪኝ እኔም ሣኡዲነኝ ያወጣሉ የኔም ብዙአላበጠም እህት እሥቲንገሪኝ ባአላህ

  • @hossen55kudf11
    @hossen55kudf11 4 года назад

    enemeseginelen.ebakchu silik kuturechu posit argulingn yetememe saw alebign

  • @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ

    ወይኔ እኔ እናቴ አለበት ምንድነው መድሃኒቱ ምንድነው ንገሩኝ መድሃኒቱን

  • @mahalambatube1120
    @mahalambatube1120 4 года назад +1

    የሚገርም ነው የኔ ግን አይጨምርም አይቀንስም ግን እንቁላል ወተት ቱና ከበላሁ ያስቸግረኛል በተቃራኒ እንዳላችሁት አይስማማኝም የጀመረኝ ህፃን እያለሁ ነው ነው

    • @hanaabebeymaryamlij7364
      @hanaabebeymaryamlij7364 4 года назад

      ሰላም ያገር ልጅ እኔ እራሱ ትንሽ እያለሁ ነው የወጣብኛ አያድግም አይጨምርም ትንሽ ናት ቢንስ 23/ዓመት ይሆነዋል እንደው ምን ይሻለኛል ሰው ሲያየኛ እሳቀቃለሁ እባክሽ ከታከምሸ እስኪ አናግሪኛ ውድ እህቴ አሁንስ አሶጣዋለሁ ያበጠው ይፈዳ

    • @hanaabebeymaryamlij7364
      @hanaabebeymaryamlij7364 4 года назад

      ከታከምሸ እስኪ ንገሪኘ እናት ላስቸግርሸ

  • @maykohitler
    @maykohitler Год назад

    ሰላም እህቶቼ በቅርቡ እናቴ ደም ውስጥ ተገኝቷል ግን ምንም አይነት መድሀኒት አልወሰድችም ግፍት አለባት

  • @tigestbeletew8544
    @tigestbeletew8544 4 года назад

    እኔ አንገቴ ላይ ትንሽየ ነበረችብኝ እና እብጠቱ ትንሽ ውበቴን ያጠፋብኝ መሰለኝና ኦፕራሴዎን ተደርጌ አስወገድኩት ከዛ በአመቱ ጆሮየ ስር እደ ድንጋይ ጥጥር ያለ እብጠት ወጣችብኝ ሄጄ ስመረመር እብጠት ነው አስወጭው አሉኝ ድጋሚ ኦፕራሴዎን አድርጌ አስወገድኩት አሁን ልክ አመት ሊሆነኝ ነው ህክምናውን ካደረኩ እና አሁን ጎሮሬየ ከግራ በኩል ስተነፍስ የሆነ ውትፍ ያለ ነገር እዳለ ይሰማኛል ትስተነፍስ ትንፋሼን የማፈን ነገር ግን ከውጭ ምንም አይለይም ይሄ መልክቴ ከደረሳችሁ ፕሊስ መፍትሄ ንገሩኝ🙏

    • @እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ
      @እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ 4 года назад

      ተረት ላይ ይወጣል ከውስጥ እኔ ጡቴ ስር አለብሽ ተባልኩ ለወር መዳኒት ሰጡኝ እብጠት የለውም

    • @tigestbeletew8544
      @tigestbeletew8544 4 года назад

      @@እግዚአብሔርመመኪያዬነውእ እናተየ የጡት ከባድ ነው ችላ አትበይ በባለሙያ ክትትልሽን ቀጥይ እኔ ራሱ ጨንቆኛል ብታይ አሁን ጉሮሮየን እፍን አድርጎኛል ሄጄ ልታየው ወስኛለሁ😥

  • @እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ

    መድሀኒት ማጥፍ ካለውአሳውቁን

    • @emilioroyce8469
      @emilioroyce8469 3 года назад

      Dont know if anyone cares but if you guys are stoned like me atm then you can stream all the new series on Instaflixxer. Been streaming with my gf for the last few weeks :)

    • @elliotjordy4309
      @elliotjordy4309 3 года назад +1

      @Emilio Royce definitely, I've been using instaflixxer for months myself :)

  • @alemayalew5010
    @alemayalew5010 4 года назад

    ምግብ በምበላ ጊዜ እቸገራለሁ ከበላሁኝ በሃላ ጉረሮዬ ላይ በጣም እቸገራለሁ በተለይ ስጋ ስበላ እቸገራለሁ የበለጠ የምትገኙበትን ብትነግሩኝ (ብትደዉሉልኝ) ደስ ይለኛል

  • @uaesofiuae4065
    @uaesofiuae4065 4 года назад +1

    ዶክተር ጤና ኢሥጥልኝ እኔም ከቅርብ ቀን ነው የጀመረኝ ወደግራ ወደቀኝ ኢላል ከዛ ኢጨንቀኛል መፍትሄው ምንድነው ሠውነቴ ሁሉ ኢጨመድደኛል

  • @selamethioselamethio3168
    @selamethioselamethio3168 5 лет назад

    አኔ በጣም የቸግርቁኝ ነው D/r አንገቴ ስር አና ጆሮዬ ስር አብቶል አዉነት ነው ምልክቶቹ ሁሉ የታየብኝ ነው !!ምን ይሻለኝል?😭

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      እባክዎት ሆስፒታል ሄደው ይመርመሩ።
      ከዶክተር እየሩሳሌም

    • @selamethioselamethio3168
      @selamethioselamethio3168 5 лет назад

      @@dr.eyerus.b4820ይቅርታ ስልክ ቁጥር ትሰቱኝላችሁ? D/r

    • @ዜድኔኝየበራሀሎምዜድBኑሪ
      @ዜድኔኝየበራሀሎምዜድBኑሪ 4 года назад

      እኔ ምንም እብጣት ያለኝም ግን በአንጋቴ ቆደ ለይ ነጭ መስመሪ ከሰራልኝ ቆያ ምን ይውን እንደንዴ ይበለኛል ብሪድ ከጋበኝ ያመኛል D r የውር አበበም መዘበት አሌኝ እሪግዝነዬም አዘበብኝ ሀክም ሄጄ ያሆርምን መዘበት ነው አሉኝ መደኒት ሰጡኝ መደኒቱ በጣም ፈራው አጣቃቃሙን ከተሰሰትኩ ብዬ።እስት ምከሩኝ

  • @tayubaaliali4607
    @tayubaaliali4607 4 года назад

    እባካችሁ ዶክተርየ ስልካችሁን

  • @meme-ly9ni
    @meme-ly9ni 5 лет назад

    እንዴት ናችው ዶክተሮች እግር ላይ ለሚወጣ ስር በምን መንገድ ትሪት ማድረግ እትችላለው ብዙ ከመቆም ነው የመጣብኝ እና አሁንም ብዙ ስቆም ያመኛል እና እባካችሁ አሁን ለጊዜው አገሬ እስከምገባ ድረስ ትሪት እንዴት ላርገው አገሬ ስገባ መታከም ካለብኝ እታከማለው ፕሊስ አመሰግናለሁ

  • @arabiarabi8795
    @arabiarabi8795 2 года назад

    ዶክተር እናት አለባት እም ተቀዲ መወጠት አለበት ተበላ የሚሠበሠቢ መደነት 1ወር ወሰደቸ እና አሁን ፈረቸ መቀደዱን እናንምን የሸለኘን?🇪🇹🤲?መደነቱ ከገደህወደ አንሰጠሸምአሊት ከለተቀደደሸእያሉነዉ እሠገን ፈረተለቸ!?በሸተወ ከ10አመት በፈተነወ የተየበት አሆንገን እየተሰመትንዉ ህመሙ

  • @tegesettegeset3874
    @tegesettegeset3874 5 лет назад

    አረ አኔም አለኝ አንገቴ ስሪ አሁን በቅሪቡነ ነው የዉታብኝ ግን አያመኝም ምን ይሻላኛል እስክ መልሱልኝ የምተቁት ፕልስ

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад +1

      Get it checked at the hospital.. there are available blood tests for thyroid function tests.
      From Dr. Eyerusalem

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 5 лет назад

      ENAT Tembaho Monopol JERBA United vision yemibal Chelinic ALE.ketero yizeshi professor Tesemaga kirebi.BEZIH gudayi specialist Ethiopia WOUST ESU naew.

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 5 лет назад

      YEZIH AYNET CHIGIR YALEBACHIHOU HULU KE TIMBAHO MONOPOL JERBA UNITED VISION YEMIBAL CHELINIC ALEPROFESSOR TESEMA BILACHIHOU KETERO YAZU.HE IS THE ONLY SPECIALIEST IN ETHIOPIA IN RELATION WITH SUCH KIND OF PROBLEM.BETEGBAR SELAYEHUT NAEW.TAKE CARE.

  • @hananseid4300
    @hananseid4300 5 лет назад

    Menem yehemem semyt yelenm ahun kalacehuwacewm menem ayent melket yelnm ena bemdehanit litfa ayecelem?lelaw degemo ene adego editay alfelgem tensh eyale serjeri meserat ayecalem woy?amesegenalhu

    • @dr.eyerus.b4820
      @dr.eyerus.b4820 5 лет назад

      መሰራት ትችያለሽ። ግዴታ ትልቅ እስኪሆን ድረስ መጠበቅ አይኖርብሽም። ነገር ግን በዋናነት ማወቅ ያለብሽ ከመሰራትሽ በፊት በደምሽ ውስጥ የሚዘዋወረውን የ hormone መጠን መጀመሪያ በመድሀኒት መቆጣጠር ይኖርብሻል። ምከንያቱም ሳትቆጣጠሪው ቀዶ ህክምና ከተሰራሽ ለከፍተኛ ጉዳት እና ሞት ይዳርጋል።
      ከዶክተር እየሩሳሌም

  • @MariyaamSocial
    @MariyaamSocial Год назад

    በአላህ ስልካችሁን

  • @asinakechoykagimoresisi4602
    @asinakechoykagimoresisi4602 3 года назад

    አራ እኔን እንደዚ አሁን ያመመ ናዉ መድህኝት ካለ ንጌሩይኝ ዉዶቼ

  • @etsegenetbirehane9575
    @etsegenetbirehane9575 2 года назад

    ህፃናት ላይ

  • @tirug731
    @tirug731 Год назад

    የTSH

  • @fikrgoitomgitom103
    @fikrgoitomgitom103 2 года назад

    Benatsh doctoer Medhanitun Nigerign

  • @queensemira4571
    @queensemira4571 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን በቅንነት ሰብስክራይብ እንደራረግ

  • @xftsdt2323
    @xftsdt2323 3 года назад

    እና መፍትሄ ተናገሩ

  • @SeraDerege
    @SeraDerege 10 месяцев назад

    እባክሽ ዶክተረ መላ በይን አንገቴ አብጧል

  • @ይቻላል-ሠ7ቨ
    @ይቻላል-ሠ7ቨ 4 года назад

    እኔም ታማሚ ነኝ

  • @addisusewalem
    @addisusewalem 2 года назад

    Betam enamesgnalen negr gin hikimnawawun lemaggnet yaschegiral

  • @aregabirhanu8033
    @aregabirhanu8033 3 года назад

    Comenten eska zare dires mamales alchelechihum

  • @mekonenasfaw4805
    @mekonenasfaw4805 2 года назад

    ጠፋችሁ በስላም ነው