ፎሮፎር ድርቀት ሳይሆን ህመም ነው። ስለጤናዎ የቆዳ ህመምና መፍትሔው /በእሁድን በኢቢኤስ /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 26

  • @markonet4122
    @markonet4122 3 года назад +11

    🔴ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነስ የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 года назад +2

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ:: ሠላም ፍቅር አንድነትን እንሥበክ፡፡!!!

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @abametyub501
    @abametyub501 3 года назад +6

    አላርት ብላችሁ የሆሥፒታሉ ሥም ብቻ ሣይሆን ሥልክ አቅጣጫው ማለቴ አካባቢው ተናገሩ ከርቀት ከአ.አ ውጭ ለሚመጣ ሰው በቀላሉ እዲያገኛቸው በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ

    • @ምህረትባደንጋ
      @ምህረትባደንጋ 3 года назад +4

      ከጦርሃይሎች አልፎ ዘነበወርቅ አደባባይ ይገኛል

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад +5

      @@ምህረትባደንጋ አመሠግናለሁ ውዴ እኔ ፈልጌ ሳይሆን ለሚፈልግ ሰው ሙሉ መረጃ እዲኖረው በቀላሉ ለማግኘት እዲያሥችለው ብዬ ነው አሥተያየቴ

  • @Belayenesh
    @Belayenesh Год назад

    ሰላም ሰላም 💞💞አስታ መዳናእታ አሳያት ይቂርታ. ፍአጋ 😢😢

  • @habitamuayele2387
    @habitamuayele2387 3 года назад +3

    ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡ ጥሩ ነው

  • @tuhataju2208
    @tuhataju2208 Год назад

    ስልክ ከተቻለ አስቀምጡልን

  • @hayattoo1
    @hayattoo1 3 года назад +1

    የማድያት ማጥፌያስ አላችሁ

  • @fatma6629
    @fatma6629 8 месяцев назад

    😢አስተዛችሁኝ እኔ ጸጉሬን ከተሰራሁ በሆላነው ፈገስ የመጣብኝ ቢቀርብኝስ

  • @የጅማዋቅመም
    @የጅማዋቅመም 2 года назад +3

    እኔምለው ፎሮፎር አለብኝ አሁንግን መሀል አናቴላይ ሀይለኛ ህመም አለ ጉሮሮዬ ድረስ ሚሰማ ህመም እባካቹው መልሱልኝ ምድን

    • @ዕርግቧ
      @ዕርግቧ Год назад

      እኔም አለኝ ግን አያሳክከኝም ለማጥፋት ያልሞከርኩት የለም

  • @saada9739
    @saada9739 Год назад

    እኔ የሚገርመኝ እዚህ ሰፈር ኮሜት የለም

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ 9 месяцев назад

    ሰው መሆን በቂነው እና አበረታቱኝኝ ቤተሰብ እንሁን

  • @mimiketebetty7547
    @mimiketebetty7547 3 года назад +2

    እደኔ አይነት ፎሮፎር ያለው ካለ እቀጣለሁ ኧረ ዶክተር ሻፖውን እና መደሀኑቱን በምስል ቢያስቀምጡልን ብዬ በትህትና እጠይቃለሁ ዶክተርዬ ድርሽልኝ

    • @zemenaytesfaye165
      @zemenaytesfaye165 2 года назад

      መፍትሔ ካገኘሽ ለኔም ድረሽልኝ እህት አለም

    • @fatma6629
      @fatma6629 8 месяцев назад

      😢ከኔ አይበልጥም

  • @Hanihani-lw8sw
    @Hanihani-lw8sw 3 года назад +3

    እኔ አረብ ሀገር ስመጣ ነው የጀመረኝ ፎሮፎር

    • @abametyub501
      @abametyub501 3 года назад +1

      የወይራ ዘይት በሥኳር አድርገሽ ማሣጅ አድርጊው ሀገር ሥትገቢ ትታከሚያለሽ ባለሽበት ማታገኜ ከሆነ ሂጂ ከጤና ሚበልጥ ነገር የለም እንዛመድ

    • @Hanihani-lw8sw
      @Hanihani-lw8sw 3 года назад

      @@abametyub501 እሺ እሞክራለው አመሰግናለው.

  • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772

    በፀጉሩስ እኔም ተማርርያለሁ
    ይኽው የጭንቅላታ ቆዳ ደርቆ ተቸገርኩ😥
    ነጭ እየሆነ, እንዳንዴም ይሳከኛል ውፍፍፍ
    ምን ላርግግ
    እምኖረው Israel ነው, ህክምና አላየውም እስካሁን,
    2 ዓመታት አለፉኝ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 года назад +1

      ነጭ የልብስ ሳሙና አንዱ መፍትሄ ነው Astu tube ግቢ ብዙ መፍትሄ አላት?

  • @btsbts3487
    @btsbts3487 3 года назад +1

    Ere adrashachewn selkachewun weyim seferun negrun alert becha belesh yet sefer enkwan endehone bezu sew ayawkem biyans contactachewun enkwan batnegrun seferun yet new sefru ??????

    • @bethytenkir7031
      @bethytenkir7031 3 года назад +1

      Seferu Zenebewerk adebaby gar new, be adebaby wede gira metatef. Adebabayu gar komew biteyiku manim yasayital or just look on the left side if you come from Mexico side and right if you come from Ayertena side.

    • @bethytenkir7031
      @bethytenkir7031 3 года назад

      ...and phone number might not be helpful as its a public institution..