//ገናን በኢቢኤስ// የቤት ስጦታ "እስከዛሬ በሻማ ነበር የምኖረው ዛሬ ግን ቀን ወጣልኝ...''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 110

  • @MeriEthi
    @MeriEthi 15 дней назад +31

    እናተ ሰወች የስንቱን ህይወት ወደ ደስታ ቀየራችሁ ኦፍፍፍፍፍፍ ነፍ አመት ኑሩልን የኛ የኢትዮጵያ እናትወች❤❤❤ከናተ ውጭ ሌላ የቴሌቭዥን ጣቢያ ሲረዱ አናይም ከናተ ቢማሩ ምን አለ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 15 дней назад +10

    ወገን ለወገን ማለት ይኸ ነው። ላገዛችሁ በሙሉ ፈጣሪ ከፍ ያርጋችሁ ይባርካችሁ ። መልካም በዓል።

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 15 дней назад +20

    EBS ተባረኩ❤❤❤ አንድ ሀብታም 1 ደሀን ቢረዳ ሀገራችን የት በደረሰች

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 14 дней назад +5

    ሁሌም ያዘነን እንባ ጠራጊ ኢቢኤሶች ኑሩልን

  • @meryambekelemery
    @meryambekelemery 15 дней назад +8

    ጤና ይስጥልኝ ኢ ቢ ስ በምንም ሰው ቢረዶም መንገድ ምክንያት ድልድይ ኢ ቢ ስ የሰው ቤት ጉዳ ቲሙ በሙሉ ተባረኩ ሰላም አገሪ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lnunu1234
    @lnunu1234 15 дней назад +7

    አንድነታችሁ ስታምሩ ይሄ ዐጋ አይወሰድባቹ ተባረኩ የናንተን ደግሞ ጌታ ይሙላላቹ ሴቶቹ የቤቱ ድምቀት ናችሁ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @AyelechEshetu
    @AyelechEshetu 15 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይሰጥልን የእናቶች እንባ የሚታብሱ ሰዉ እግዚአብሔር ከክፉል ይጠብቃችሁ

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 15 дней назад +7

    EBS ተባረኩ መልካም ጎረቤቶች ናችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ መልካም ገና ❤🎉❤🎉

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 15 дней назад +5

    ኢቢ ኤሶች በርቱ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው የተቸገረን መርዳት እናመሰግናለን

  • @assajod5093
    @assajod5093 14 дней назад +2

    ማሽአላህ በጣም ደስ ብሎኛል የረዳችሁ በሙሉ አላህ ያስደስታችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @BMT368
    @BMT368 15 дней назад +5

    እግዛብሔር ይሰጣቹህ እዴት ደሰ እዳለኝ ዘር ማዝራቹህ የተባርከ ይሁን ❤❤❤❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 15 дней назад +1

    እኔ ቃላትየለኝም ኢቢኤሶች እየሰራችሁት ያለው መልካም ስራ : እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈል በልጆቻችሁ አግኙት : በእውነት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 14 дней назад

    ተባረኩ!!! ኢቢኤሶች እጅግ በጣም አድናቂአችሁ ነኝ ምንም ቃላት የለኝም መድሃኔአለም ይባርካችሁ ምንጊዜም ሰጪ እንጂ ተቀባይ አያርጋችሁ። ❤️❤️❤️❤️

  • @اسال-خ8ي
    @اسال-خ8ي 15 дней назад +9

    አላህ።ይስጣችሁ😢😢😢😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 15 дней назад +2

    በጣም በጣም የሚያስመሰግን በጎ መልካም ስራ እንኳን ደስ ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @Genetali-e1d
    @Genetali-e1d 15 дней назад +1

    አላህ ያስደስታችሁ ይህንቤተሰእዳስደታችሁ

  • @ጧፍ
    @ጧፍ 15 дней назад +5

    እግዛብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹህ

  • @MuluMane
    @MuluMane 15 дней назад +2

    የሰው ደስታ የምያስደስተው ሁሉ ፈጣሪ ጨምሮ yistawu❤️❤️ EBs teleyalachwu❤️❤️

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር

    ኢቢኤሶቺ አሏህ ይጠብቃቺሁ😢😢

  • @MmMm-uu8dr
    @MmMm-uu8dr 14 дней назад +2

    ኢቤኤስ አላህ ይጨምርላቹ በጣም ደስ ይላል በርቱ ይኸና ሌላው ፕሮግራም የሀብታምና የደሀ ሰው ቤት ተቀያይረው የምትሰሩት ቀጥሉበት አዳዴም በሙስሊም በአል ቀን ም ይኸን ነገር እንጠብቃለን እዳውም ታዋቂ ሰዎችን አርቲስቶችን ቤታቸውን እየቀየሩ ከደሀው ጋ ብታሳዬን ብለን እንጠይቃለን በአላህ ስም ጥሩ በአል ይሁንላቹ

  • @Anumma572
    @Anumma572 13 дней назад

    ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ያገዛችሁ ሁሉ ተባረኩ::

  • @Nesanet-v1e
    @Nesanet-v1e 13 дней назад

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤❤

  • @فاطمةعلي-د1س
    @فاطمةعلي-د1س 14 дней назад +2

    አላህ ያሥደሳችሁ❤❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 15 дней назад

    በጣም በጣም የሚያስመሰግን በጎ መልካም ስራ እንኳን ደስ ደስ አላችሁ🎉🎉🎉🎉 ቤት ከተሰራላቸው ሰዎች ባሻገር የአካባቢው ጎረቤት ቅንነት ደስታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 13 дней назад

    ኸረ ebs ቃል ዬለኝም እናተን ለማምስገን ያራብ አላህ ይስጣቹ

  • @B_Perspective
    @B_Perspective 15 дней назад +3

    thats the beauty of EBS..Thanks

  • @MyIove-qr9fw
    @MyIove-qr9fw 14 дней назад

    ኢቢኤሶች የድሀ እምባ አባሽ😢 ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 15 дней назад +1

    በስቱላልቅስ:ተባረኩቃልየለኝም:ማርያምን

  • @HanaSeyfu-d4q
    @HanaSeyfu-d4q 12 дней назад

    wow እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 15 дней назад +5

    ebs zemenachu ybarek thank you

  • @NisebihoGod-c3t
    @NisebihoGod-c3t 13 дней назад

    Bertu gobozoch
    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን በርታልን

  • @ديبراديبرا-س7ب
    @ديبراديبرا-س7ب 15 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ተባረኩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KhgFjhh
    @KhgFjhh 14 дней назад

    ይመቻሁ መልካም መስራት ለራስ ነው ትባርኩ❤

  • @MeseretTemesegen-i7y
    @MeseretTemesegen-i7y 15 дней назад +1

    ፎቅ ከሆነ አይቀር የላይኛውን ትንሽ ከፉ ብታደርጉት ጥሩ ነበር ምክንያቱም አንድ ሰው እራሱ በትክክል መቆም አይችልም። በተረፈ ይስጣችሁ😊

  • @edenkedeya4832
    @edenkedeya4832 12 дней назад

    እኔየ ግን ቃል አጠሁ ፈጣሪ የሁላቹ ቤት ይባርክላቹ እዉነት እያለቀሱኩ ነው ያየሁት

  • @berhanezeray3471
    @berhanezeray3471 15 дней назад +1

    Big respect to my God-blessed EBS TV and all team members ❤❤

  • @Nestanet-b8y
    @Nestanet-b8y 14 дней назад +1

    Waqayonii sinii yaa ebisuu ❤❤❤❤❤dhugaa bay'ee namatii tolaa

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 15 дней назад

    ዋው ebs tv በጣም ልትመስገኑ ይገባል 👍👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @ZemzemZ
    @ZemzemZ 14 дней назад

    እደዉእደኢቢኤስ:ያለሚድያ:ቢኖር'ሀገራችንአትደኸይም:አደኛምርጫየኢቢኤስ'ሌላም'ጣቢያክፈቱ🎉🎉🎉

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 15 дней назад

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ Ebs ተባረኩ

  • @1443TH
    @1443TH 15 дней назад

    ጎረቤቶቹም በጣም ደስ ይላሉ

  • @AminatUmor
    @AminatUmor 10 дней назад

    ኢቢኤሶች ትለያላችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 15 дней назад

    ለሁላቹሁም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ ❤❤❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 15 дней назад

    የነ መቅዲ ደስታ ይገርማል 🥰

  • @BethJo-em3eu
    @BethJo-em3eu 15 дней назад +1

    I have no words for all you do; may God bless you all!

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 15 дней назад

    ኢቢኤስ ይለያል እኮ❤❤❤❤❤

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 13 дней назад

    ebsሶች ተባረኩ 1000 like ቢፈቀድ አልኩኚ

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 13 дней назад

    Ebs egzhabhir yebarkachu ❤❤❤ enwedachwalen ❤❤❤

  • @abrahayemane599
    @abrahayemane599 11 дней назад

    Tebareku Ebc

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv 15 дней назад

    EBS የዛሬ የትሌየ ነው ፈጣሪ አብዝቶ ystachu ❤❤🎉🩷

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 15 дней назад +1

    ለፍሲካ ለእናቴም አድሱልኝ በእግዚአብሔር

  • @bute5158
    @bute5158 15 дней назад

    Ebs fetaree yebarkachehu kezeh blay mene dess yemele yenorale

  • @JibrilLamren8-gc6px
    @JibrilLamren8-gc6px 14 дней назад

    Ebs thanks

  • @MohammedRTube77
    @MohammedRTube77 15 дней назад

    EBS❤❤❤❤

  • @meskeremtadesse6470
    @meskeremtadesse6470 15 дней назад

    Ebs ylyal Abo tebarek

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 15 дней назад

    Ebs❤❤❤❤❤❤

  • @atiiananaatiianana4919
    @atiiananaatiianana4919 15 дней назад

    Good job ❤🎉

  • @bute5158
    @bute5158 15 дней назад

    Enba abashoch ebs ena betun yeserutme

  • @EmuEmu-q1z
    @EmuEmu-q1z 15 дней назад

    Nice ❤❤❤❤❤❤❤ebs

  • @UjhuYfffc
    @UjhuYfffc 15 дней назад

    ኢብኤስ ግን ወርቅ ወርቅ ሰዎችን ኬ❤❤❤❤ት ነው ምያማጣቻው

  • @kamilamubarak5158
    @kamilamubarak5158 15 дней назад

    በቃ ቃል አጣሁ ምን ልበል 😢😢

  • @abrehamtube8419
    @abrehamtube8419 14 дней назад

    ፎቁን ማየት ፈልጌ ጓጉቼ ቀረሁ

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel8482 15 дней назад

    Ebs number 1

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc 15 дней назад +30

    እኔ ግን አንድ ነገር ልበል ባሁን ሰአት ኑሮ ውድ ነው ሁለት ወይም ሶስት ልጅ በቂ ነው በድህነት ዝም ብላችሁ ባትወልዱ ኢትዮጵያ እናቶች ወይም ሴቶች ዝም ብለው ልጅ መፈልፈል ይወዳሉ በተለይ ደሀዎች ሀብታም ቢያንስ ሁለት ወይም ሶስት ነው የሚወልደው ደሀ ግን ደፋር ነው በአለም ልጅ የሚፈለፍሉ ኢትዮጵያኖች ናቸው

  • @mohammedAssefa-v6j
    @mohammedAssefa-v6j 15 дней назад

    ኢቢኢሱች ተለያላችሁ አባ ይመቻችሁ

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 15 дней назад

    Amen3❤

  • @TEBEBALCIA
    @TEBEBALCIA 15 дней назад

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፎ😢😢😭🙏🙏🙏

  • @freweyenimehari5460
    @freweyenimehari5460 14 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @umumarufumumaruf7298
    @umumarufumumaruf7298 15 дней назад +2

    Walhii gammachu naman tokko argu caala malatu namati tola ittu wala nyachu dhifne walif yaanee malaqab silaaa eessa geny jiraa laata hunda waron uttu qabadanu harki isn gababate gaffaa fkn akka argitano malatu isniti dhagahama lataa? Rabbin biyya kenya naga nuf haa godhu walin ilee naga nuhaa godhu nulee waara biyya orma keessati jonja aru inshaalla keessa nu basee biyya kenyati nuhaa galchuu isnin jaladhaa rabif jechaaa hunda keessanu❤❤❤

  • @anisamitiku4676
    @anisamitiku4676 15 дней назад

    Walhii ebs nama dhukkaan irraa gara ifattii jijirataa akksumaa rabbii siin haa gammachiisuu

  • @SemuTsegaye
    @SemuTsegaye 15 дней назад +1

    Wowo

  • @B_Perspective
    @B_Perspective 15 дней назад +1

    nice

  • @anisamitiku4676
    @anisamitiku4676 15 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abayineshayele9495
    @abayineshayele9495 12 дней назад

    Eshe sewuye yeliju abati inday hon ???

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 15 дней назад

    Ebs☝️🙏☝️🌎🇪🇹☝️🤲

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 15 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @MedianAdem
    @MedianAdem 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MonBi-m9x
    @MonBi-m9x 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @IntisaarAhmed-p2f
    @IntisaarAhmed-p2f 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢🙏🙏

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UpsiTw
    @UpsiTw 13 дней назад +1

    እኔ ምለው ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ችግርተኛው ክርስቲያን ብቻ ነው እንዴ ሙስሊም ድሀ የለም እንዴ ሁሌ ሚረዳው ክርስቲያን ብቻ ነው ለምን ሙስሊም ድሀዎች አይረዱም

  • @danielgebru6312
    @danielgebru6312 13 дней назад

    W ebs

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 15 дней назад

    👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @አድሥህይወት
    @አድሥህይወት 15 дней назад +11

    አብይ አህመድ እናአዳነችአበቤ. ታላፈረሱባቸው. እናተጡሩነገርአድርጋችዃል. አላህይስጣችሁ🎉🎉

  • @meratwondesne1971
    @meratwondesne1971 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @peleakale1901
    @peleakale1901 15 дней назад +1

    @ebs ሶች ግን whay እንደዚ በደስታ የምታስለቅሱኝ ቆይ ከስደት መልስ ላግኛችሁ እያንዳንዳችሁን ጏንበስ ብዬ ነው የማመሰግናቹ ❤

  • @freweyenimehari5460
    @freweyenimehari5460 14 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😅😅😅😅

  • @فاطمةعلي-د1س
    @فاطمةعلي-د1س 14 дней назад

    😂😂

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 15 дней назад

    ebs. ትለያላቹ

  • @zanbasaeed5796
    @zanbasaeed5796 13 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @jojolove791
    @jojolove791 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RhamaHussin
    @RhamaHussin 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiramohammed9040
    @semiramohammed9040 14 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤