Ethiopia | ዓይን ሥር ያለን ጥቁረት( Dark Circles) እስከመጨረሻው መሰናበት ከፈለጉ : ውጤታማ መፍትሄ እነሆ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 248

  • @yenetena
    @yenetena  Год назад +13

    ዓይን ሥር ያለን ጥቁረት( Dark Circles) እስከመጨረሻው መሰናበት ከፈለጉ : ውጤታማ መፍትሄ እነሆ
    TO SUBSCRIBE የኔ ጤና -Yene Tena Kitchen
    FOLLOW THE LINK
    | ruclips.net/channel/UCLqYeljA882vppA2oVISiog
    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!

  • @ruterute3445
    @ruterute3445 5 месяцев назад +1

    ሰላም ወንድማችን እስከ ዛሬ በምታሳያቸው ሁሉ ተጠቅሜ ለውጥ አይቼ በታለሁ ግልፅ አድርገህ በደንብ ጥናት አድርገህ ለኛ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን በርታልን ። አሁን ያልከውንም አቅርብልን ።

  • @yordifeke6712
    @yordifeke6712 2 месяца назад +2

    አመሰግናለሁ ተባረክ እሞክራለሁ ።

  • @ግዜህይወትነው
    @ግዜህይወትነው Год назад +6

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እስካሁን ፈልጊ ያላገኝሁት ነገር ቢኖር እፊት ላይ የሚወጣ ጥቆቁር ነገር እንደ ኪንታሮት አይነት ግን በጣም ትናንሽ እና የተለጠፊ ናቸው እቤት ውስጥ ባለ ነገር መፍቲሂ ካለ ጠቁመኝ አደራ እንዳታልፈኝ

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Год назад +3

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ በጣም ደስ የሚል አገላለፅ ነው በርታ አወ ይጠቅሙናል አቅርብልን

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Год назад +1

    Dr በጣም ወሳኝ ወሳኝ ነገር ነው የምታመጣው በጣም ታስገርመኛለህ ተባረክ አቦ !

  • @helenahailu7300
    @helenahailu7300 Год назад +4

    በጣም ነው የምናመሰግነው ዶክተር ዳንኤል ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @ayni5236
    @ayni5236 Год назад +1

    ዶ/ር ዳኒ በጣም እናመሰግናለን።

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 Год назад +1

    ዶክተር ዳኒ እናመሰግናለን ኑርልን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abiyottabor712
    @abiyottabor712 Год назад +1

    ዶ/ር በጣም እናመስግናለን ❤❤❤

  • @rahelasfeha3753
    @rahelasfeha3753 Год назад +1

    እናመስግናለን ስለምታቀርበው ትምህርት በብዙ ተባረክ ዶ/ር

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Год назад +1

    Wow Dr ተባረክ በጣም ጥሩ ነገሮችን ነው የነገርከን 🙏🙏🙏🙏

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Год назад +1

    በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለ
    Artificiall sweetener አቅትብልን እባክህ

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ዳንኤል ተባረክ አቅርብልን ማወቅ እንፈልጋለን👏👏👏❤❤

  • @sabamamo3530
    @sabamamo3530 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meron6530
    @meron6530 Год назад +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @senaytabayneh7198
    @senaytabayneh7198 Год назад +1

    እናመሰግናለን ተባረክ

  • @almazmulat3128
    @almazmulat3128 Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @tekuret
    @tekuret Год назад +1

    Enamesegnalen doctor esti sele eyen alargic seralen balebete alebet

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልን

    • @meseretbekele4885
      @meseretbekele4885 Год назад

      Dr.Daniel ጌታ አብዝቶ አእምሮህን ይባርክ
      2× የሻይ ማንኪያ ሎሚ ብለሀል በስተት የድንች ለማለት ፈልገህ እንደሆነ ተረድቻለሁ

  • @etayetoeta2779
    @etayetoeta2779 Год назад +1

    Egziabiher yibarkih

  • @fasikabehailu7833
    @fasikabehailu7833 Год назад +1

    እመሰግናለሁ ዶ/ ጥሩ ምክር ነው

  • @zinetmoha7912
    @zinetmoha7912 Год назад +1

    ዶክተር ዳኒ ቴንኪው ተባረክልን

  • @rozacavali9009
    @rozacavali9009 Год назад +1

    Thank you Dr Daniel

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 Год назад +1

    ለምስክርነት ያብቃኝ ዶክተር ተባረክ

  • @mekuriayeshi2305
    @mekuriayeshi2305 Год назад +1

    ስለምትረዳን እናመሰግናለን

  • @adanechyimene4478
    @adanechyimene4478 Год назад +1

    Yibarchih Doc. Bizu redtehegnal🙏

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 Год назад +1

    ጌታ፡ይባርክህ፡ዶክተር፡አቅርብልን።

  • @martyethio5278
    @martyethio5278 Год назад +1

    Thank you I need this.

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 3 месяца назад +1

    በጣም ድካም❤በጭንቀት❤እስትረስ❤እንቅልፍ ሲቀር❤ሁሉ ጊዜ የሚያዳክም ሁኔታ እረፍት የማይወስድ❤

    • @merhawitmerhawit7920
      @merhawitmerhawit7920 3 месяца назад +1

      እንቅልፍ ❤ጣፋጭ በጣም ❤ኣቁም😮መጠጥ በጣም ኣቁም❤ኣመጋገብ❤ከፍተኛ እስትረስ❤

  • @kebebushdalelo8835
    @kebebushdalelo8835 Год назад +1

    God bless you and your family

  • @elsahailu6066
    @elsahailu6066 Год назад +4

    I really apperciate for your hard work. Thank you. As you asked, can you please search about anxiety medicine it is really help? If it is taken for long term it will affect our health?

  • @mammaalemeujjguh
    @mammaalemeujjguh Год назад +2

    Egzabiheir ymarih amokirawalehu 💖

  • @BH-id8px
    @BH-id8px Год назад +1

    ዶክተር ዳኒ ስለትምህርትህ ተባረክ

  • @sabaokbaghergish5254
    @sabaokbaghergish5254 Год назад +1

    Than you so much for your educational video May god bless you more 🙏

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 Год назад +1

    Thank you Dr. I had dark circles since young age. And if I eat eggs get worst. I hope this treatment going to help me.

  • @romahaile84
    @romahaile84 Год назад +2

    Thankyou Dr

  • @munisasherif3971
    @munisasherif3971 Год назад +1

    ስላም ዶ/ር የቫይታሚን ዲ እጥረትን ለመከላከል የምግብ አይነቶችን ንገረን

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад +1

      ቪዲዮ ሰርቼበታለው ፋልገው ይመልከቱት

  • @alemneshaleto6032
    @alemneshaleto6032 Год назад +2

    አቅርብልን ተባረክ

  • @Ibrahimtahir1798
    @Ibrahimtahir1798 Год назад +1

    የምታስላልፈው ሀሉ ጠቃሚ ነውና ወንድሜ ብርታ።

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Год назад +2

    አመሰግንሀለው አቅርብልን ይጠቅመናል

  • @mariusbubutanu3591
    @mariusbubutanu3591 Год назад +1

    Thank you dr more bless you

  • @ramadantube
    @ramadantube Год назад +1

    Selam doctor enamesegnalen

  • @yirgu2010
    @yirgu2010 Год назад +1

    Thank you!

  • @kedus2010
    @kedus2010 Год назад +1

    Enamesegnalen

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 Год назад +1

    Enamesegnaln doctor tebareku enem alebgn ye ayiren etret alebgn ersu testekakloal ayirenu ayine sirr yalew tikuret gn altefam ehen emokralew

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ተባረክ

  • @etabezahuhabetemarim160
    @etabezahuhabetemarim160 Год назад +1

    God bless you

  • @kamilajamal6499
    @kamilajamal6499 Год назад

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 Год назад +1

    ዶክተር በመጀመሪያ እናመሰግናለን ተባረክልን የኣይን ስር እብጠት ስራልን ልዩነቱ ኣልገባኝም እኔ ልጅም እያለሁ ኣለብኝ እድሜዬ ሲጨምር ጭራሽ ባሰበት

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад

    በጣም እናመሠግናለን

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም

  • @selamfikir8454
    @selamfikir8454 Год назад +1

    Thank you

  • @muluazilke7540
    @muluazilke7540 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ፡፡ አቅርብልን

  • @mmehari3686
    @mmehari3686 Год назад

    Thank you brother God bless you and your family

  • @eskedarmerdassa3158
    @eskedarmerdassa3158 Год назад

    ወገኔ ዶክተር ዳንኤል እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ዘመንህን ከቤተሰብህ ጋር ይባርክ። ስለምታቀርበው ሁሉ በጣም አመሰግንሀለሁ። ስለ ቫሪኮስ ቬን እባክህ በመድሃኒት ብቻ የሚድንበት መንገድ ካለ ላስቸግርህ ወንድሜ። የኔ በጣም ትልልቅ ነው። በቅድሚያ አመሰግንሁለሁ።

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ቪዲዮ ሰርቼበታለው

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Год назад +1

    ዶር በጉጉት የ ማጣፈጫውን እጠብቃለው cos I used to use everyday wanna know if there is side effect or the amount to use per day🙏🙏

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 Год назад

    Yes igave this problem for long time am going to try this Enshaalh

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar Год назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏
    ያሳየኸንን ነገሮች በየስንት ቀኑ ነው የምንጠቀመው ይህንን ብትነግረን አጠቃቀማችንም አስተዋፅኦ ስላለው ክብረት ይስጥልኝ

  • @helenz4869
    @helenz4869 Год назад +1

    Thanks for into 🙏🙏

  • @missgucci8221
    @missgucci8221 Год назад +1

    Please waiting for next video tebarek

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 Год назад

    Dr. Thank for everything and many blessings 🙏

  • @Saron202
    @Saron202 Год назад +1

    ሰላም ላንተ ይሁን የተባረክ የአይን ስር እበጠትና ጥቁረት አንድ አይነት ነው የኔ እብጠት ነው ይህን መጠቀም እችላለሁ? ተባረክ🙏

  • @betelgebremariam3158
    @betelgebremariam3158 Год назад +1

    ስለፊት መታጠቢያ እባክህን ስራ

  • @hemihemik3675
    @hemihemik3675 Год назад

    Thanks a lot Dr.God bless you

  • @yeshwndmmulu2932
    @yeshwndmmulu2932 Год назад

    እናመስግናለን

  • @ehetayehualayu2494
    @ehetayehualayu2494 Год назад +1

    Thank you very much for this video. God bless you. I'm very interested to watch next video about sweetener. I use sweetener for coffee and tea. I heard some people talk that it causes cancer . Can you plse verify if this is true on any study? Thank you again

  • @yabkaryabkar8768
    @yabkaryabkar8768 Год назад +1

    Great 👍

  • @alemlema657
    @alemlema657 Год назад +1

    አቅርብልን እናመስግናለን

  • @elizabethseleba5196
    @elizabethseleba5196 Год назад

    Thanke you

  • @mebadesta9284
    @mebadesta9284 Год назад +1

    ሰላም ዶክተር ለጤና የሚጠቅም። ምክር ሰለምታቀርብል እግዚአብሔር ይስጥልን ሳምንት ላልከው በጣም ደስ ይለናል ጥሩ ነገር ነው ሰለ sweetener ማወቅ ይጠቅመናል የምንወስድም ሰዎች አለን ሌላው ፊት ላይ wrinkles ሲወጣ እንዴት ማጥፍት ይቻላል?

  • @missgucci8221
    @missgucci8221 Год назад

    Dr thank you. Tebarek 🙏

  • @sabaasihele177
    @sabaasihele177 9 месяцев назад +1

    We need it please

  • @berhanekidane9943
    @berhanekidane9943 Год назад

    Tanks Dr God bless you 🙏

  • @mesaychaka1371
    @mesaychaka1371 Год назад +1

    ዶክተር ሠላም ላንተ ይሁን የህ ትምህርት አይን ስር ለሚያብጥ ይሆናል ወይ? የሚቀጥለውን አቅርብልን አመሠግናለሁ ።

  • @mikeasse5200
    @mikeasse5200 Год назад

    Thank you Doctor, very informative, I like and share 😊

  • @sintayehulakew1039
    @sintayehulakew1039 Год назад +1

    geta yebirkhe hula batime takime temrtochen naw yametisetalilefaw

  • @hayathabsha1478
    @hayathabsha1478 Год назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ጠቃሚ መረጃ ነው የካፈልከን ያለኸው እኔ የእጆቼ መዳፍ ላይጅማቴ በጣም ጎልቶ ይወጠብኛል ምክኒያቱ ምን ይሆን ከጨጎራጋ ተያያዥነት ይኖረው ይሆን ወይስ ?

  • @WerkeAdane-j8q
    @WerkeAdane-j8q Год назад +1

    ለህፃን ልጅም ይጠቅማል

  • @rozayilma6582
    @rozayilma6582 Год назад

    Thank you so much Dr tebareke akrebelen

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      You are most welcome

  • @leilasalah5073
    @leilasalah5073 Год назад

    እናመስግናለን በደስታ አቅርብልን

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Год назад

    Thank you doctor,,,, ❤️❤️❤️

  • @hanemengesha5431
    @hanemengesha5431 Год назад

    Thank you sir

  • @shalombeyene4583
    @shalombeyene4583 Год назад +1

    ዳክተር። ስለ ካካው። በተር። ስራልን። እባክህ

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 Год назад +1

    Enamesegenalen

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 Год назад +1

    Dr
    Ebakeh sele varicose veins meftehe kalew tekatelku

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 Год назад

    Thank u Dr D. Pl I need help to get remedy for under eye bag. Thank u

  • @genetmihrete5730
    @genetmihrete5730 Год назад +1

    የኔ ልክ እንደዚህ እንደ ፒክቸሩ ነው አይኔ ስር ጥቁር ነው ከልጅነቴ ጀምሮ በቤተሰብ አለብን የኔ ልጅ እራሱ አለው እና እማይጠፋ ነው እሚመስለኝ እሞክረዋለሁ ከጠፋ እነግርሃለው ዶክተር አመሰግናለሁ 🙏

    • @Helenhelen-l5d
      @Helenhelen-l5d 10 месяцев назад

      እስኪ ንገርኝ ውዴ ለውጥ ኣገኘስ እኔ ትንሽ ጥቁረት ኣለኝ

  • @mensurmoha3278
    @mensurmoha3278 Год назад +1

    Dr yene dark circles ke lijinet yejemere new now I am 24 ...ena lene yiseral

  • @geberyesmimi1473
    @geberyesmimi1473 Год назад +1

    Hi dani enamsgenaln pls ye Argan oil tkmun kawek le fit ytkmal wey??

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      OK with another video

  • @misraksime926
    @misraksime926 Год назад

    dr, about artificial sweeteners please give us some information

  • @noilkiyas98
    @noilkiyas98 Год назад

    Thanks 🙏 I wish it's as simple as that 😢

  • @zuzutube2124
    @zuzutube2124 Год назад +2

    እባክህ ለሸንተረር ስራልን 😢

  • @MaherCooks
    @MaherCooks Год назад

    Please do. Thank you

  • @tsehayneshworku3699
    @tsehayneshworku3699 Год назад +2

    ዶክተር እንዴት ዋልክ እስቲ የማድያት መድሀኒት የሚያጠፋ ካለ መላ በለኝ

    • @yenetena
      @yenetena  Год назад

      ቪዲዮ ሰርቼበታለው በዚሁ ቻናል ላይ ፣ፈልገው ይመልከቱ

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Год назад +1

    Dr ሰላም ለንተ ይሁን
    ለዕብጠት ይጠቀማል ??

  • @salemghirmay3224
    @salemghirmay3224 Год назад +1

    Enamesgnalen betam tekami new 🙏🙏🙏

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 Год назад

      Go to the point Doctor we don't have time pleases make sorting out costs

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቘ1ዸ

    ዶክተር በናትህ እዳታልፈኝ አይኔ ስር ሽፋታ ካወጣብኝ አመታት አስቆጠር በስደት ነው ያለሁት ምን ላድርግ ኢትዮጲያ አንዴ ህክምና ሄጄ በመሳሬያ ተጠብሶ ይጠፉል ተብዬ ግን ቆስሎ ነበር ለጊዜው ከዛ ተመልሶ ያው ሆነ በጣም ከፋተኛ ሽፋታ ነው ያለብኝ የሚቀባውም ክሬም ተጠቅሜ ምንም ለውጥ ዬለውም❤

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Год назад +1

    🙏🏾

  • @elu1298
    @elu1298 Год назад +1

    Akribilin ❤️