ETHIOPIA | የፊት ጭንብል እጅግ አስፈላጊ ቢሆንም ከነዚህ 5 ጉዳቶች ራሶን እንዲህ ይጠብቁ | How to wear mask properly

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • የፊት ጭንብል እጅግ አስፈላጊ ቢሆንም ከነዚህ 5 ጉዳቶች ራሶን እንዲህ ይጠብቁ
    How to wear mask properly
    አሁን ባለንበት ሁኔታ የፊት ጭንብል ማድረግ ከመቼው ግዜ እጅግ አስፈላጊ እደሆነ እናውቃለን ።ነገር ግን ለረጅም ሰዓት ያለረፍት ማድረግ ደግሞ በቪዲዮ ውስጥ የተገለፁትም 5 ጉዳት እንዴት እዳምንከላል በቂ መረጃ ያገኛሉ
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን

Комментарии • 228

  • @yenetena
    @yenetena  4 года назад +49

    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/

    • @rahelworku6710
      @rahelworku6710 4 года назад

      ጤና ይስጥልኝ
      ስለ ጨጎራ ስታስተምር ጥያቄ ጠይቄ ነበር መልስህን አላገኘሁም እጠብቃለሁ🙏

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 4 года назад +3

      ዶክተር ዳኒ ሰላም ነህ ወንድሜ ኑርልን ማስክ ያልከው እውነት ነው እኔ እስፖርት ልሰራ ስወጣ ሁሉ ከአፌ ላይ አላነሳም እያፈነኝም እጠቀማለሁ ካወለኩኝ ፋይረሱ የሚዪዘኝ ይመስለኛል በጣም በሱ እየተጎዳው ነው ጭንቀቱ በቃ ምን ብዬ ልገር ወንድሜ እስኪ ያንተ ትምህርት ከሰማው ሰው ባለለበት አውልቄ ባዶ እሆናለሁ የሚገርምህ ከስራ ስወጣ ከባለቤተ ጋር መኪና ውስጥ ስቀመጥ ማስክ አድርጌ ነው የኔ የተለየ ይመስለኛ ዶክተር አመሰግናለሁ ለትምህርትህ
      ሀገራችንን ኢትዮጵያን አላህ እግዚአብሔር ይጠብቅልይ አሚን

    • @sabaghebre5048
      @sabaghebre5048 4 года назад

      Hi Dr thanks for everything you do God bless you
      I did sand message in messenger but I did not get answers please if you can
      Can you tell me please thanks

    • @damenechfantu2154
      @damenechfantu2154 4 года назад

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ባለሁለት የጥያቄውን የማህፀን አለብኝ አነበደ ማነስ እና የመጣ በነዚህ ቤት ነው

    • @tinajesus17
      @tinajesus17 4 года назад

      Daniye please your phone number please mamakirehi ngre alegn

  • @alroemie9370
    @alroemie9370 4 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን እየጠቀምከን ሰለሆነ
    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 4 года назад +2

    ስለምክርክ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 4 года назад +2

    በጣም እናመሰግናለን።ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለሰጠኸን

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 года назад +1

    እግ/ር ማስተዋል እና ጥበቡን እውቀቱን ይጨምርልህ መልካም ሰው ነህ

  • @alemadmassu1820
    @alemadmassu1820 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ዳንኤል🙏🏼 ሁልግዜ ጠቃሚ ነገር ነው የምታካፍለን👍

  • @adaneshmoshe9130
    @adaneshmoshe9130 4 года назад +2

    አናመሰግናለን ዶክተር

  • @ayutamiru4516
    @ayutamiru4516 4 года назад +3

    እናመሰግናለን

  • @mahletmamo1390
    @mahletmamo1390 4 года назад +2

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ስለ ማድያት የሆነ ነገር በለን ::

  • @tegemarkos8141
    @tegemarkos8141 4 года назад +2

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ በርታ ፀጋው ይብዛልህ

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 года назад +2

    8 ዲስላይኮች I THINK ስለ DISLIKE አልገባችሁም ወይም ጸረ መልካም የሆነ መንፈስ ከጀርባቹ በትጋት ያሰራችኋልተዉ አቁሙ ስርአት ያዙ።ተባረክ ዳኒ እናመሰግናለን

    • @77861022
      @77861022 4 года назад +1

      ኮሮና እኮ ነው ስለ ማስክ ሲወራ ስለማይፈልግ 😷

  • @tegesttg9472
    @tegesttg9472 4 года назад +2

    እናመስግናለን ተባረክ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 года назад +2

    እጅግ አድርገን እናመሰግናለን 🙏Dr Daniel

  • @bbn2326
    @bbn2326 4 года назад +1

    በጣም ነው እምናመሰግነው በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ሁልግዜ እምታቀርበው እድሜህ ይርዘም

  • @hiruttadese7357
    @hiruttadese7357 4 года назад

    ተባረክ ትልቅ ወንጌል ነው ይሔ
    አገልግሎት ልዩ ልዩ ነው

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ

    ተባረክልን ዶር ዳኒዬ እውነት ነው የምትናገረው ሁሉ

  • @ሀይማኖትሀይማኖት-ዘ8ደ
    @ሀይማኖትሀይማኖት-ዘ8ደ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተርዬ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ ዶክተርዬ

  • @harmalaluchano1354
    @harmalaluchano1354 4 года назад +2

    ስላም ይብዛልኝ የምታቀርባቸው ሁሉ ጠቃሚ መረጃዎች ናቸው ለኔ በጣም እየትጠቀምኩ ነው ከልብ አመስግናለው
    በርታልን ቅንነት ለራስ ነው ሻሎም

  • @masreshutadesse5581
    @masreshutadesse5581 4 года назад +1

    ሰለምታደርገዉ መልካምነት ሁሉ ተባረክ

  • @tututube7062
    @tututube7062 4 года назад +1

    ይሄ ትምህርት ለእኔ ነው በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ዳኒ

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 4 года назад +1

    እንኳን በደህና መጣህ ዶክተር ዳንኤል ዘመን በክርስቶስ የተባረከ ይሁን 😍😍🙏🙏🙏🙏

  • @cellkibg8117
    @cellkibg8117 4 года назад +2

    እናመስግናለን

  • @እግዝአብሔርፍቅርነውእግዚ

    እናመሰግናለን ዘመኔህይባረክ

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክቶር

  • @FikirteNAlemu
    @FikirteNAlemu 4 года назад +1

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ዳኒ፤ የአንተ የኔ ጤና ፕሮግራም ቤተሠብ ከሆንኩኝ ጀምሮ የምትልክልን ቪዲዮ በጣም ተቃሚና ምክር አዘል ስለሆነ በጣም ጠቅሞኛል አመሠግናለሁ፤ እንዳውም ከእኔ አልፎ ለጓደኞቼና ለማውቃቸው ሁሉ ሼር እያረኩኝ ነው። አሁንም ደግሜ አመሠግንሃለው ወንድሜ
    ባለህበት ሠላምህ ይብዛ፣ ቤተሰብህንም ከክፋ
    ይጠብቅልህ።

  • @qeranyo6741
    @qeranyo6741 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ያስተላለፍከው ተባረክ እርዥም ሰአት ከማድረጌ የተነሳ ያህው እራስምታት ለ 4 ተቅከታታይ ቀናት አሞኝ ግራገብቶኝ ነበር አሁን ብሬክ እየወስድኩ እጠቀማለው

  • @etifwondu1482
    @etifwondu1482 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር!!!

  • @selamselam8224
    @selamselam8224 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት

  • @ትግስትየፃድቃኔልጅ
    @ትግስትየፃድቃኔልጅ 4 года назад +1

    እናመሠግናለን ዶክተር

  • @aseresaseres716
    @aseresaseres716 4 года назад +1

    ስለመረጃዉ በጣም እናመሰግናለን Dr dani .

  • @Almaz1870
    @Almaz1870 4 года назад +1

    እናመሰግናለን D,r ዳንኤል

  • @amityyelebe1965
    @amityyelebe1965 4 года назад +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው ተባረክ 🙏

  • @ኡመርሰመተር
    @ኡመርሰመተር 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት አዘል ነበር

  • @alemtamiru4786
    @alemtamiru4786 4 года назад +1

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር ዳኒ

  • @fatimaethiopia1156
    @fatimaethiopia1156 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ክሬሙን ጻፍልን

  • @chelsea4307
    @chelsea4307 4 года назад +2

    Thank you Dr Daniel ❤

  • @mimitaye6872
    @mimitaye6872 4 года назад +1

    በጣም አመስግናለሁ ተባረክ

  • @nethanetethiopia9321
    @nethanetethiopia9321 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @ewnet539
    @ewnet539 4 года назад +1

    መልካም ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @ethiote5165
    @ethiote5165 4 года назад +3

    Thanks 🙏

  • @bbn2326
    @bbn2326 4 года назад +2

    Dr, ዳንኤል በጣም ነው እማደንቅህ እረጅም እድሜ ይስጥልን እሺ እኔ እምሰራው ሞል ውስጥ ሱቅ ውስጥ ነው ከዛ ደግሞ 8 ሰአት ነው እምሰራው እና በጣም ተቼግሪያለሁ ፊቴንም ያሳክከኛል ማስኩን ደግሞ ማውለቅ አልችልም ከብዙ ሰው ጋር ነው እምገናኜው

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад +1

      የመታጠቢያ ቤት እረፍት በየ 2 ሰአት መውሰድ ነው ምክሬ

    • @amen593
      @amen593 4 года назад

      Bath room is not recommended because if some one use the bathroom and uncovered before we will get the virus. the virus can stay in the air.
      My recommendation is go out side with no ppl around you and get fresh air if you can.

  • @negedetsehayseifu3139
    @negedetsehayseifu3139 4 года назад +1

    ወንድሜ ተባረክ

  • @selamdemeke5584
    @selamdemeke5584 4 года назад +2

    Melkam sew geta ybarkh tahnk u

  • @senaitg2804
    @senaitg2804 4 года назад +2

    God bless you Dr. Daniel

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 4 года назад +1

    በጣም ነው የማመሠግነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @andalemdegfa717
    @andalemdegfa717 4 года назад +1

    ሀይ ሰላም ነዉ በጣም አረፈ ሀሳብ ነው እናመሰግናለን!

  • @harunissa7339
    @harunissa7339 4 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 4 года назад +2

    Excellent ideas, thanks Doctor Dani!!!

  • @netsanettadesse968
    @netsanettadesse968 4 года назад

    በጠጣም እናመሰግናለን ትልቅ ምክር ነው !ልክ ነው ዶክተር እኔ እራሱ ማስክ ለረጅም ሰዓትሳደርገው በጣም እራሴን ያመኛል

  • @lemmagobena7269
    @lemmagobena7269 4 года назад +2

    Thank you Dr!

  • @jessicay3755
    @jessicay3755 4 года назад +1

    ተባርክ ውድ ወድማችን

  • @salemmekonenn2416
    @salemmekonenn2416 4 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጠቃሚ ነገር ነው ላልሰሙት እነግራለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      ለሚያውቋቸው ሁሉ ሼር ያድርጉ !!

  • @danielmugoro2766
    @danielmugoro2766 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን አኔ የምሰራው ሱቅ ነው ያውም በደ,አፍሪካ ነው ባለሁበትም ሰርጭቱ እየጨመረ ሰለሆነ ረጅም ሰዓተ ነው የምጠቀም ሰለዚህ ደረቴን አሳምሞኛለ ሰለሰጠህን ምክር እናመሰግናለን

  • @etheth5034
    @etheth5034 4 года назад

    እናመሰግናለን ስለመልካም ትምህርትህ ተባረክ

  • @مريممريم-ط2ر8ذ
    @مريممريم-ط2ر8ذ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @genetgebrabe2156
    @genetgebrabe2156 4 года назад +1

    ዶክተር ዘመንህ ይባረክ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 4 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ጠቃሚ ምክርህ

  • @emmaibelievegod9360
    @emmaibelievegod9360 4 года назад +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይሰጥልን ወንድሜ በሚገባ አሳውቀኸናል

  • @mahletasfaw7749
    @mahletasfaw7749 4 года назад +2

    Thanks!!!!

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 года назад

    እኔ ሆስፒታል ስለምሰራ ለ8ሰአት ማድረግ ግዴታ ነው እና በዚህ አጋጣሚ የማዞርና ባላንሴን የማጣት እንዲሁም የማቅለሽለሽ ፀባይ ተከስቶብኝ ከስራ ላይ እያለሁ አይኔን ሁሉ ብዝ እያለብኝ እስከ ኢመርጀንሲ ተወስጄ ብዙ ቼካፕ ተደርጌ ምንም የለብሽም እረፍት አድርጊ ብለው ወደቤት ላኩኝ እና ትኩረታቸውና ጥያቄያቸው ሁሉ ከኮቪድ ጋር የተያያዘ አሰልቺ ነበር እና አሁን ይህን ስትናገር ያን ቀን የተከሰተብኝ ብዥታና የአቅም ማነስ በዚህ ምክንያት ነው ማለት ነው አመሰግናለሁ ዶክተር ዳንኤል ። በማስኩ ላይ አንዳንድ ኢሴንሻል ኦይሎችን ከውስጣችን ለሚወጣው ጠርን መለወጥ ብንጠቀም ምን ችግር አለው ? እያንዳንዱ ኦይል ንጥረነገር አቅም እንዳለ ሆኖ በድጋሚ አመሰግናለሁ

  • @ኒቆዲሞስበርናባስ
    @ኒቆዲሞስበርናባስ 4 года назад +1

    Thanks dr.Daniel God bless you.

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 4 года назад +1

    ዶ/ር ዳኒ እኛን እንዳስብክ ፈጣሪ ይባርክህ በርታ ወንድሜ ትምርትህ በጣም ጠቅምኛል እመስግናለሁ

  • @Helen-ci3zu
    @Helen-ci3zu 4 года назад +2

    God bless you brother

  • @fantaneshsisay1462
    @fantaneshsisay1462 4 года назад +1

    May God bless you Dr Daniel for your commitment.

  • @mimishewangzaw9932
    @mimishewangzaw9932 4 года назад

    እናመስግናለን ጌታ ይባርክህ

  • @yeshigoshu3716
    @yeshigoshu3716 4 года назад +1

    Thank you Dr. it’s happened to me too.ተባረክ.

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 4 года назад +1

    Thank you so much Dr.

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 года назад +2

    thank you doctor

  • @mesayetameregodana559
    @mesayetameregodana559 4 года назад +1

    Tebareke Bebezu

  • @belaywondimagegnehu4627
    @belaywondimagegnehu4627 4 года назад +1

    Thank u so much DR

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 4 года назад +1

    Dr. Dani God bless you and your family richly! Very informative as always. Thank you so much!

  • @edendak5588
    @edendak5588 4 года назад +1

    Tebarkilin wendem. Thank you.

  • @helimanchester1505
    @helimanchester1505 4 года назад +1

    Thank you very much for good information .

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 года назад

    እሺ እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👍👍

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 4 года назад +1

    Good advice thank you 🙏 Doctor

  • @saragebremichael2149
    @saragebremichael2149 4 года назад +1

    Thanks God bless you.

  • @sintayojohans9263
    @sintayojohans9263 4 года назад +1

    It is good information i thans very much

  • @genetgebrehiwet3753
    @genetgebrehiwet3753 4 года назад +1

    Thank you 🙏 🙏🙏really appreciated👌

  • @sisiayali3512
    @sisiayali3512 4 года назад +3

    ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህቶችን ነው እምታስተላልፈው እከታተልሃለው ግን እሁን ልጠይቅህ ይእንቅልፍ ማጣት ችግርን እንዴት ማስተካከል ይቻላል

    • @yenetena
      @yenetena  4 года назад

      Please watch this video
      ruclips.net/video/54VbCUfawdE/видео.html

    • @sofiasofia3018
      @sofiasofia3018 4 года назад

      ehe enqlf edttegni gena sattegni wetet beskor techi huletegna ebetsh eksarsays malete esport adrgi keza des yemil enklf ttegnalesh

  • @zinabuakifle9043
    @zinabuakifle9043 4 года назад +1

    God bless you Dr.

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 4 года назад +1

    Tnx🙏doc.mirt lijachin hulem enkorabihalen

  • @alexhurissa8759
    @alexhurissa8759 4 года назад +1

    Tebarek

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 4 года назад

    Dr.Daniel thank you very much

  • @mulugetahaile1554
    @mulugetahaile1554 4 года назад +1

    Thank you dani

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 4 года назад +1

    betam arif info new thanks alot

  • @rainman1775
    @rainman1775 4 года назад

    Thanks Dr. Yonas now I know why I am getting dizzy this days. GOD BLESS

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 4 года назад +1

    Bexam bexam enamesegenalen Doceter

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 4 года назад +1

    God bless you! D/r Daniel.

  • @e.tdebebe5521
    @e.tdebebe5521 4 года назад +1

    Thank you!! So much I appreciate it for your time the best presentation.
    "God bless"..👍👍👍👍👍👍👍

  • @abduhajiyerga6609
    @abduhajiyerga6609 4 года назад +1

    Thank you so much

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 4 года назад +3

    welcom

  • @zewdutadesse418
    @zewdutadesse418 4 года назад +1

    Thank you so much for your concerns sharing important information to the Nation love is care much more grace with you!!!

  • @kidanetakle8944
    @kidanetakle8944 4 года назад +1

    tebarek

  • @yd_2012
    @yd_2012 4 года назад

    Very educational for our community and thank you doctor!!!

  • @tinajesus17
    @tinajesus17 4 года назад +1

    Tebark wondem dani

  • @tinsae7290
    @tinsae7290 4 года назад

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ በግል ላናግርህ ፈልጌ ነበር ተባበረኝ 🙏

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 4 года назад +2

    ወይኔ ወንድሜ አመሰግናለሁ ኧረ ሙሉ ቀን ታሽጌ ነው የምውለው የስራዬ ጠባይ እንደውም ደረቴ ላይ እያመመኝ ነው ኧረ ምን አይነት ምቀኝነት ነው dislike የምታረጉ ሰዎች እውነት ነው ያስተማረን

  • @almijimma2536
    @almijimma2536 4 года назад +1

    Thanks Dr Daniel, it is really very useful advice that you shared about the usage of different types of protective masks.
    Keep up the greate work.
    Thanks again.