ወንድ ልጅን አልጋ ላይ ጀግና የምታደርገው ሴት ናት - የድክመተ ወሲብ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 120

  • @raharaha7818
    @raharaha7818 12 дней назад +37

    ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤ ለዚህ ሰው ምን አይነት ቃል ነው የሚገልጸው 🤔

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal2498 10 дней назад +11

    በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው ፀግሽ።ተጨማሪ መነገር አለበት ብዬ የማስበው ስለ ሩካቤ ማድረግ ከማሰባቸው በፊት ጥንዶች ቅድመ ዝግጅት ከሁለታቸውም የሚጠበቅ ሃላፊነት ስለሆነ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ቅድመ ሩካቤ፣ጊዜ ሩካቤ እና ድኅረ ሩካቤ በነዚህ ሂደቶች መደረግ ያለባቸውን ጥንቃቄ ቢነገር ከንፅህና ከአለባበስ ከቃላት ወዘተ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ብትነግረን።ይህን ያልኩት በምክንያት ነው ለምሳሌ የኔ ባለቤት ምንም አይነት ዝግጅት የሚባል ነገር አያውቅም ትዝ ሲለው ከእንቅልፌ ቀስቅሶ ሁሉ ማድረግ ይፈልጋል በዛ ላይ ጥርሱን ሳይቦርሽ መሳም ይፈልጋል በቃልም ሆነ በተግባር ስለፍቅሩ ምንም አይልም አያሳየኝም እንደዛ ሲሆን ለእኔ በቃ ስራ ነው የሚሆንብኝ እንጂ ደስታ አይሰጥም በዚህ ምክንያት ሩካቤ እስከ መጥላት ያደርሳል።እና ዲቴል መደረግ ስላለበት ነገር ብትነግሩን ወንዶቻችንን ብናስተምራቸው እላለሁ አመሰግናለሁ።

    • @babys7570
      @babys7570 4 дня назад

      @@mulukenyibeletal2498 ትክክል ነሽ የብዙ ወንዶች ችግር ይመስለኛል የሴቶችም ችግር ነው

  • @syutb9663
    @syutb9663 12 дней назад +23

    👍👍🌻🌻 ምስጋና ይገባው እደናተ አይነት መካሪ አስተማሪወችን ለፈጠረው ጌታ

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q 8 дней назад +3

    Thanks Bro. 👍🙏👍

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde 12 дней назад +8

    Bravo my bro. እንደዚህ በ ግልፅነት የሚያስተምር ሰው ጠፍቶ ነዉ ባሁኑ ጊዜ ባልና ሚስት መካከል ግልፅነት ጠፍቶ 50% የ ትዳር ፍቺ ምንሣኤ sexual mismuch ሆኖ ተገኝቶአል. እሄ በ ሚስትና ባል መካከል በ ግልፅነት አለማዉራት ተጣልቶ በ ስህምግልና መፍታት አይቺሉም. እሄ ለተረዳው ሰው ትልቅ እዉቀት እናም y😂መዉደድ, የ ማፍቀር እዉነተኛ ምልክት ነዉ. 🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባርክህ 🎉🎉

  • @selamwitambaw5805
    @selamwitambaw5805 11 дней назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ግን ውንዶች አይስሙም ተባረክ❤❤❤

    • @marken3608
      @marken3608 8 дней назад

      ሴተኛ አዳሪ ነሽ እንዴ ? ወንዶች አልሽ እሳ

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen 12 дней назад +26

    ፀግሽዬ የዛሬው የኔን ህይወት ነው የዳሰሰው !!!በቃ ግልፀኝነት ባለመኖር ትዳር ተበተነ 😢

    • @Etsub2323
      @Etsub2323 12 дней назад +5

      አይዞሽ በቀጣዩ ተወያዪ

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 11 дней назад +1

      በግልፅነት ተወያዩበት

    • @Zነኝየረያንእናት-f4y
      @Zነኝየረያንእናት-f4y 10 дней назад +3

      የኔም እደዛው ነው ግን እኔ ግልፁን ነበር የምነግረው ጭራሽ ደካምነቱን ስነግረው አያምንም

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 7 дней назад +2

      @@Zነኝየረያንእናት-f4y እና ካላመነ ምን ያደርግልሻል ሁሌ ጭቅጭቅ

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 7 дней назад +1

      @@Etsub2323 ከተለያየን ሁለት አመት ሆነን እኔም ስደት እሱም ካለበት ቦታ ሌላ ሀገር ሄደ የ 6 አመት ቆንጅዬ ልጅ አለችን አሁን ላይ ግን ድጋሚ ብንገናኝም በልልፅ መነጋገር ሽንፈት ስለሚመስለው ማውራት አይታሰብም

  • @firehiwotworku2144
    @firehiwotworku2144 11 дней назад +2

    Thank you my brother specially honestly to advise for people.

  • @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
    @መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ 12 дней назад +4

    Thanks ስናገባ ይጠቅመናል ለወደፊት 😊🥰❗️

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 11 дней назад

    እናመሰግናለን መምህር ድንቅ ትምህርት❤❤❤❤❤

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 12 дней назад +7

    በጣም ከባድ ነው በመኝታ መድከም በተለይ በወንዶቼ ላይ ስሆን በጣም ከባድ ነው

  • @amelworkadgeh5208
    @amelworkadgeh5208 12 дней назад +1

    Great point specially for our people this is truth most marriage straggles because of this. I believe Communication is a key for couples before too late, the problem is everything secret in our culture thanks you so much for bringing this up🙏

  • @YonnasMulat
    @YonnasMulat 9 дней назад

    Really l support your idea in detail

  • @DylanPuefo2024
    @DylanPuefo2024 12 дней назад +1

    Thanks 🙏 my brother my husband the same problem what you said

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 9 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 12 дней назад +1

    ❤❤ tnx betam batam ❤

  • @chanietewabe2479
    @chanietewabe2479 7 дней назад +1

    በስፈተ ወሲብ የምትሰጣቼው ፍሬ ሀሳቦች ጥሩ ናቼው ።ግን ምግብ በሽታ የዓየር ፀባይ ተፅኖ አያሳድሩም ወይ የንፅና ጉድለትም ከባድሥራ መጠጥ የመሳሰሉት አብረህ እያቼውና ማብራሪያ ስጠን ።🆗👈🙏

  • @ermiassirak9449
    @ermiassirak9449 10 дней назад

    Thanks

  • @MuletaAlemayehu
    @MuletaAlemayehu 9 дней назад +1

    ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ባለ ትዳሮች ተነጋገሩ አትደባበቁ

  • @DjDj-rq3mq
    @DjDj-rq3mq 10 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ይሰጥልን

  • @Mm-ov7id
    @Mm-ov7id 12 дней назад

    እናመሰግናለን❤

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 12 дней назад +2

    21 አመቴ ነው ፈጣሪ ካለ ከሁለት አመት በኃላ ላገባ አስባለው ካሁኑ ጋብቻን ልርዳ ብዬ እሰማለው

  • @muna-l6d
    @muna-l6d 12 дней назад

    What can I say to you you're amazing advisers ❤

  • @almaz7677
    @almaz7677 6 дней назад +1

    ውይኔ 10ዓምት በፊት ሔንን ትምርት ስምቼ ቢሆን ኖሮ 😭😭

  • @darfetasirur4903
    @darfetasirur4903 9 дней назад

    በጠም ጥሩ ትምረት ነው

  • @BitewDessie
    @BitewDessie 7 дней назад

    wow❤ amazing

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 12 дней назад +8

    የኔ ኑሮ ለየት ይላል የኔባል ግርም ይለኛል
    በጣም ድብቅ ገንዘብየሚወድ ገንዘቡንየሚያሽ በየቀኑ ቢያረግ የማ ይጠግብ የሰዉፋቅር የሌለዉ ስለስሜቱ እንጂ ስለስሜቴ ደንታ የሌለዉ በጣም ደክሞኝ ደከመኝ ስለዉ የተበደለ የሚመስለዉ ትንሽቢያመኝየሚጠፉ የሚያኮርፉ መፋታት የማ ይፈልግ አሰመሳይ። ሰዉካለ ተንደርድሮ ኩሽናገብቶየማ ይሰራ የሚሰራ ለቢቱ ልጆቹ ቁጡ ተነጫናጭ በስራቦታበጣም ጥሩ ሰዉሁሉታድለሽ ይላልጉዴን አያዉቅ ባጠቃላይ የኔን ገንዘብእንጂ የሱንየማያቀምስ 4 ልጆቾ ወልጄ እጅአግሬታስሮ ለሱም ለዘመዶቹም ባርያ አርጎኝ 18 አመት ሞላኝ በተለይ8አመትየሰቃይዘመን ሳገኘዉቅያሬልብሰየሌለዉ ዛሬ በድብቅ ባለᎉቅ ባለቪላ ልሂድምብለዉ አሎነልነኝ ፉርድ ከአግዜሀቤር እየጠበኩ እባካችዉ ይሄንየምታ ነቡ ሀሳብ ለግሱነኝ ፀግሸ ካለዉበትጭንቀት የምገላገልበት መንገድካለ አርዳኝ እኔ ሞከርምን አንዳሰረኝ አላዉቅም ላለመሸነፋ የማይሰራዉ ድራማየለም በቃ አንዲትቅንየዋህ ሴት አንድግትርያለ እኔያልኩት አንጂ የሚልጥምምያለሰዉ 😢😢😢😢የገጠመኝ

    • @FdrrtRobff
      @FdrrtRobff 12 дней назад +1

      ይሄማ የኔ ባል እራሱ ወላሂ

    • @ابراهيمالزهراني-ق8و
      @ابراهيمالزهراني-ق8و 11 дней назад

      😢😢

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  11 дней назад

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ መልሕቅ የትዳር ህይወት ማማከር እና ማሰልጠኛ ማዕከል ነው። ስለ ምክር አገልግሎቱ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥራችን በ 0970704050 ላይ ይደውሉልን።

    • @mustefamohammed5591
      @mustefamohammed5591 9 дней назад +3

      ሰው ያሰበውን ይሆናል. ያሰበችውን ይገጥማታል. ሰው የአእሞሮው እስረኛ ነው. ይላል
      አንቺ ሐሳብሽን ቀይሪ. እሱ እንዳልሽው ከሆነ አንቺሞ ፍቅር የለሽ ገንዘብ ወዳድ ስለስሜቱ እንጂ ስለስሜቴ የማይጨነቅ ነው ባሪያ ሆንኩ አልሽ. አንቺም የሱ አይነት አስተሳሰብ ተፀናወተሽ በራስሽ እጅ ደስታሽን አራቅሽው. ከእሱ ነው የምትጠብቂው. ጠባቂ ደግሞ ደስታ ይርቀዋል
      ለምሳሌ
      ሰካራም ሁሌ ጥምብስ ብሎ የሚመጣባል
      ያላት ሴት. አምሽቶ የሚገባ ባል ያላት ሴት
      ብትሆኚ ምን ታረጊ ነበር ??
      ያደረገችው
      እየተንገዳገደ ሲገባ አይዞሕ ብላ ደግሞ በር ሲደርስ ጫማ ፈታለት ደግሞ ሳሎን አስገብታ ሲያስታውክ እቃ አቅርባለት ሲጨርስ መኝታ ቤት ደግሞ አስገባች
      በ፳፩ኛው ቀን እያፈረ እያፈረ. ፈገግታዋ መለሰው. አቆመ
      ብትሳደብ ብትራገም አይመለስም ነበር. ብትፈታው አሁንም የሱ አይነት ሰው ነበር የሚገጥማት
      አንቺም በነዘነዝሽው ፊት በነሳሽው ቁጥር ችግር ስለፈጠርሽ ብትፈቺው ተመሳሳይ ባል ይገጥምሻል. ውጭ ሆነሽ አስበው
      በፈገግታ ተቀበለ ደስተኛ ሁኚ. በኔ ገንዘብ ነው ያልሽው አርሚ ለ፳፪ ቀን ከልብሽ
      ጠዋት በሰላም ዋል¡¡¡ በሰላም ግባልኝ¡¡! በይው
      ማታ ሲመጣ ወጣ ብለሽ እንኳን ደመና መጣሕ በይው. ሞቅ ብለሽ ጠብቂውጨበአልጋም ለመደሰት ቅደሚው ረጋ ብለሽ እቅፍ አድርጊው። የዶክተሩን ትእዛዝ ተግብሪ። በቤተሰቦቹ አይነዝነዝ
      ለ፳፪ቀን. ከዚያ አንቺም እሱም ምርጥ እንደሚወጣችሁ ራእይ ይኑርሽ
      በጣም አመሰግናለሁ

  • @ErmiyasAnato-h5v
    @ErmiyasAnato-h5v 6 дней назад

    first of all I thank you for presenting on this critical topic . I followed seriously ,because I have heard about this problem Which is ejaculating early. my 🙋is If you knew that as it's natural for men's to do so, why not you recommend women's to find the solution to get their pleasure by their efforts . He may love her and try to satisfy her but how can he be sure unless she do her best?

  • @KiduMare
    @KiduMare 12 дней назад +2

    Yewnet Aneta telayalhe!!!! Andebethn feteri ybarkew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @misrakgetachew
    @misrakgetachew 11 дней назад +1

    Tilik timhrt new tebarek

  • @AberhamAberham-t7i
    @AberhamAberham-t7i День назад

    ለምሳሊ ለወንድ ልጅ የወሲብ ፍላጎቱ እድጨምር እና ቶሎ እንዳይጨርስ ምን ምን የምግብ አይነቶች ቢመገብ ይመከራል

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    እኛ ስደተኞች ደክመናን በመዳም ኩሽና 😢😂

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 12 дней назад +1

      Zm bey

    • @Faayyoo
      @Faayyoo 12 дней назад

      ማለት 🙄🙄🙄🤔​🤔😂😂😂😂@@KmUr-xy7ur

  • @mimitubetube1262
    @mimitubetube1262 11 дней назад +2

    አኤጭ የወንድን ስንፍና ሴት ናት ጀግና ምታደርገው ማለት ኤጭ ወንድ እራሱ ን አይችልም ከሴት ራስ ላይ አይወርድም ማለት ነው

  • @Habe-Tube-
    @Habe-Tube- 12 дней назад +8

    ትክክል ነህ ወድሜ አመሰግናለሁ
    ግን ለመግለፅ ከባድ ነው 😢😢😢😢

  • @ሶልያናጥላሁን
    @ሶልያናጥላሁን 12 дней назад +3

    የፀግሽን ትምህርት እየኮሞኮምኩኝ ነው የኔ አደም የት ይሁን 😅

    • @MaruKeralem
      @MaruKeralem 3 дня назад

      አለሁ ሀዋየ የት ነሽ😅

  • @ሶልያናጥላሁን
    @ሶልያናጥላሁን 12 дней назад +2

    እናመሰግንሃለን ፀግሽ

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g 12 дней назад +1

    ደሰ የሚል ምክር ነዉ እናመሰግናለን እኔ እምኖርዉ ሰደት ላይ ነን ከባልቤቲ ጋ በ4 5ወረ እንገናኛለን ግን ምንም አይጨረሰ ቶሎ አኔ በጣም ያመኛል ምንም አልደሰት ሰቃየን ነዉ እማየዉ ሲክሰ በጣም ያሸጠላኛል ምን እደማረግ አላቅም ባሌ በጣም የዋህ ደግ ሰዉ ነዉ እወደዉ ነበር

    • @wudealemu-bk6kd
      @wudealemu-bk6kd 12 дней назад +2

      ንገሪው ተረጋግተሽ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 12 дней назад

      ​@@wudealemu-bk6kdውዴ ደምሪኝ እባክሽ አትለፊኝ

    • @FreKahsay-p2q
      @FreKahsay-p2q 12 дней назад

      ​@@wudealemu-bk6kdመንገር ከከበደሽ የሀው ትምህርቱን ሸር ኣርገሽ ኣዳምጠው በይው. ካልሰማውደግሞ ኣውርደሽ ከተገናኛቹ ኣብራቹ ኣዳምጡት❤

    • @MedhanitTigabu
      @MedhanitTigabu 4 дня назад

      ያምሻል የእኔ ቆንጆ ?እሱ የእኔም ችግር ነው እና ከዚህ በፊት ልምድ ስለሌለኝ ህመም ይኑረው አይኑረው እራሱ አላቅም እና አመመኝ ስለው እንዴት ስለሚለኝ የእኔ ብቻ ችግር ይመስለኝ ነበረ ....

  • @RahelWerku-pe5qm
    @RahelWerku-pe5qm 11 дней назад

    እናመሠግናለን ተባረክ

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde 12 дней назад

    ሚስት ባሎዋን የማስደሰት ግዴታ አለባት, ወንድም የማስደሰት ግዴታ አለበት. ግን ወንድም ሴትም በ ግልፅነት ማዉራት አለባቸው. Wow, ሴት ልጅ ወንድ ልጅን ጀግና የምታረገው ሴት ናት. 🎉🎉🎉ሁለቱም ንትስናቸውን መጠበቅ አለባቸው.... አቤት እዉቀት, አቤት ቂንጭላት ማለት እንደዚህ ነዉ my bro🎉🎉🎉🎉

  • @Rahman-vg3xi
    @Rahman-vg3xi 12 дней назад +1

    ❤❤❤
    15:41

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 7 дней назад

    ብራዘር አላገባውም ግን ገና ለገና የስንፈተ ወሲብ ጉዳይ ነው የምያሳስበኝ ልክአንተ እንደምትመክረን ትዳር ተቋምነው ውስብ ወሳኝ ነገርነው ግን የተፈጥ ነገር ስለሆነ እንዴት በዘላቅነት ችግሩን ልፈታይችላል?

  • @fatimahussein6507
    @fatimahussein6507 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kimem12
    @Kimem12 12 дней назад

    ye wusiten zeregefkew❤❤❤bekaa le bale record arge ilkiletalew❤❤❤

  • @EmbetdegefeEmbet
    @EmbetdegefeEmbet 9 дней назад

    tsagsh baxam das yamil timihrt naw hiwate naw miqayaraw sadamix

  • @KsaJeddah-es6of
    @KsaJeddah-es6of 12 дней назад

    Yes

  • @JasmineBaugh-dn6kg
    @JasmineBaugh-dn6kg 10 дней назад +1

    እኔ የምትመቸኝ ከሆነች ከ1ሰአት በላይ እቆያለው ዋናው አምሮህ ነው😊

    • @babys7570
      @babys7570 10 дней назад

      የምር ግን በተፍጥሮ ነው ወይስ?😮

    • @SaSa-n9e3h
      @SaSa-n9e3h 4 дня назад

      ኑሮ🙆🙆እ😅አላለም

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    ፀግሽ ምክርህን ሰምቼ አንተ ጋር ለምስክርነት ለመምጣት ያብቃኝ

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged 12 дней назад

    Ewnetnow seges ❤❤❤🎉🎉

  • @betkegeta
    @betkegeta 12 дней назад

    Betam hiwotn touch yaderg siltena new enamesgnalen ene berase aychalehu

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 11 дней назад +1

    ልከ ናህ ወንድም

  • @EthiopaEthiopa-y3c
    @EthiopaEthiopa-y3c 6 дней назад

    ድክመተ ወሲብ ለኔ አይምሮ ነው

  • @KudusAnde
    @KudusAnde 6 дней назад

    አኔ አንድ ዓመት ሆነናል ከምስተ ግንንንት ሳናርግ ፍላጎት የላትም ውለት ልጅ አለን ከዚ በላይ መውልድ አልፈልግም የምትለው ተከብየላው ኤነም የርጉዝ መካላከያ መጠቀም አትፈልግም ሃይማኖት ኣይፈክድም እያለት አንድ ዓመት ሆነናል ምንም ስምት የምባል የላትም ለኔ ምን ማረግ አለብን

  • @diribacaalaa1195
    @diribacaalaa1195 11 дней назад

    ❤❤❤❤😂😂Thnk you

  • @mahiteshome5641
    @mahiteshome5641 12 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @ከበዴኝእኮ
    @ከበዴኝእኮ 12 дней назад +2

    ባሌ ብሊቱ ነዉ አልነሳ ያሌዉ 🤦🏻‍♀️አመት ሆኖናል እኔም ረሳዉ ተስፋ ቆረጥኩ 🥹💔

    • @HassenOumer-h3o
      @HassenOumer-h3o 12 дней назад +2

      ሁለታችሁም አፈር ብሉ የምን መተፋፈር ነው ዘመኑ እኮ ተቀይሯል የ ግልፅነት ዘመን ነው ተነጋገሩ እንጂ ጀዝባዎች!!

    • @BdbbBbsb-th9tm
      @BdbbBbsb-th9tm 12 дней назад +1

      መደህንት አለው አንድ ልጅ እንደዘ ሆኖ ነበር ግን ተክሞ አሁን ሶስት ልጅ ወልደዋል

    • @ከበዴኝእኮ
      @ከበዴኝእኮ 12 дней назад

      @@HassenOumer-h3o ተነጋግሬናል እታያሌዉ ይላል ግ አያረገዉም አሁን አሁን እኔዴዉ እንዳነሳበት አይፈልግም ወንድም እኔ ባሌን በጣም ነዉ ምወደዉ እንጂ ፈታዉ ነበሪ🥹🥹🥹 ሴትነቴን እንድ ጠላ አረጌኝ

    • @ከበዴኝእኮ
      @ከበዴኝእኮ 12 дней назад

      @@BdbbBbsb-th9tm እሺ ይላል ግን ህክምና አይሄድም

    • @BdbbBbsb-th9tm
      @BdbbBbsb-th9tm 11 дней назад

      @ከበዴኝእኮ በዚህ ዘመን እንደዚህ የምበል ነገር የለም የጊድ መተከም አለበት
      ብዙ እኔ የምየቀቸው ሰዎች ተክመው ትዳረቸው አስተከክለዋል

  • @ሙላት
    @ሙላት 8 дней назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @salem-sx3gv
    @salem-sx3gv 12 дней назад +1

    እኔ ድክመተ ወሲብ ወንድ ጋር ብቻ ነበር የሚመስለኝ

  • @DubaiAjman-vn4vt
    @DubaiAjman-vn4vt 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @betkegeta
    @betkegeta 12 дней назад

    Realy

  • @serahbezufeker8391
    @serahbezufeker8391 4 дня назад

    ብዙ ሴቶች ከጋብቻ በፊት ብዙ የsex ሂወት ስላላቸዉ ትዳር ከያዙ በኃላ ከበፊቶቹ ጋር ስለሚያነፃፀሩ የብዙዎቹ በባላቸዉ ያለመርካት ችግር መነሻዉ ይሄ ይመስለኛል።

  • @wudealemu-bk6kd
    @wudealemu-bk6kd 12 дней назад

    ከባድ ነው ግን

  • @HannaBekele-wz7jy
    @HannaBekele-wz7jy 12 дней назад

    ፀግሽ ተባረክልኝ ወድህላሁ❤❤❤❤

  • @new-eb9sm
    @new-eb9sm 11 дней назад

    I want to take your class

  • @alganeshberhe314
    @alganeshberhe314 10 дней назад

    ❤🙏

  • @SamiraMora-m3n
    @SamiraMora-m3n 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MedhanitTigabu
    @MedhanitTigabu 4 дня назад

    በሴትስ ???እባክህ ስራልን እኔ በጣም የምወደው ፍቅረኛ አለኝ ሲበዛ መልካም ሰው ነው በዚ ጉዳይ ላጣው አልፈልግምsex ላይ ብዙ ጎበዝ አይደለሁም በርግጥ sreess አለብኝ እሱ ብቻ ሊሆን ይችላል ???

  • @samisami-m4z
    @samisami-m4z 10 дней назад

    እኔ ደሞ በጣም ኣይነ ኣፋር ነኝ ስለሱ ነገር ሲወራ ኣፍራሉሁ ምክር ስጡኝ

  • @AdinaKassaw
    @AdinaKassaw 12 дней назад

    koshasha endemerchet new yalkew hasab lik neh. I think like that.

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h 4 дня назад

    አሰላማሊኩምወድማችንእናመሰግናለንሰውማለትወድምየሷንአይብየሚደብቅሴትምየሱንአብየሚደብቅነውጂባለቤቴስሜትየለውምአላለችም😢ቱ😢ጠብቀኝጌታየወድማችንባለህበትሰላምህይብዛልንየኔወድም💯💯✅✅✅✅🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️👍👍👍ይጨምርልህ

  • @y0hannesbereket607
    @y0hannesbereket607 11 дней назад

    Unetih neh kiber wendmachi

  • @yonaslegess1744
    @yonaslegess1744 9 дней назад

    Like ማድረግ ልመድ

  • @AdinaKassaw
    @AdinaKassaw 12 дней назад

    yegel netsenan metebekem wosagn new

  • @TigestMoges-c4z
    @TigestMoges-c4z 11 дней назад +1

    ❤️❤️❤️❤️🥰👍

  • @sikosilo610
    @sikosilo610 12 дней назад

    አረፀግሺበልጂማጣቴትዳሬአልፀናአለእሥኪምክርሥጠኝ

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @RichiTeka
    @RichiTeka 11 дней назад

    Tegshi ene yagrbahut bekurban ne ena enena balebete ke 6 aemet yreket fkr behala nw yetegabanewu ena mnm aeynet gngnuney aenebereneme ketdar befit ena wede tdar sngeba balebete beka mnm lbelh malet nggrme aelchilme 3 aemet moltonal ena ene beka tedeache kesu gar yasalfku bekutr nw beka gena aetegebe side tolo yrechal ena aend hulet kene aequrtenbetal gn mnm lewut yelewume balebeten betam nw mafekrewu ena aend set ljime weldena beka aendande betame ebesachalewu kemeret tenesche esune demo endalnagerewu smetne lemen aetredame elewalewu esume betame yshemakekal bebahrye balene maskefa set aedelehume gn beka lesu desta sle nw mnorewu aendande smet mibalewu enafkewalewu ena mnm bye endemasredah aelakme esuneme matat aelfelgme betam betame melkame kemi alewu belay melkame bal nw gn sewu negnna smet mibal neger aele ffffg

  • @AsuRME1619
    @AsuRME1619 12 дней назад

    እስኪ ደሙሩኝ

  • @Timti-ey6ld
    @Timti-ey6ld 12 дней назад +1

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 7 дней назад

    አዉ ሰው መሳይ ግን የማትታመኑ አጭበርባሪዎች እየሆናችሁ ተቸገርን እንጅ

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 11 дней назад

    👌👍💖💖💖💖💖🙏😁

  • @chg7617
    @chg7617 12 дней назад

    ሲጄምርሚስቱከሆነይመብቱነዉበሀሉምቀንበስልምናሰቤቴትትትይለምአልሀምዱሊላህ

  • @lidiya727
    @lidiya727 12 дней назад +1

    አይሰማህም እንዴ ሴክስ አትበል

    • @TiebeKiros
      @TiebeKiros 11 дней назад +1

      ታድያ ምን ይበል?😂

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 11 дней назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @EmbetdegefeEmbet
    @EmbetdegefeEmbet 9 дней назад

    tank you

  • @ZelelemTamiru
    @ZelelemTamiru 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredotadesse
    @yaredotadesse 8 дней назад

    Thanks