Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
  • Видео 157
  • Просмотров 521 501

Видео

የህጻናት የቋንቋ መዘግየት ምክኒያቶች የኦቲዝም እንክብካቤና የምግብ ምርጭ
Просмотров 1,2 тыс.8 месяцев назад
ከዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ ጋር
የቁማርና የወሲብ ፊልም ሱስ (Gambling and Pornography addiction Disorders)
Просмотров 1 тыс.10 месяцев назад
ከቲክቶክ ቀጥታ ስርጭት የተወሰደ፣ ዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ
ስለ አእምሮ ጤና እንወያይ- ክፍል 2
Просмотров 513Год назад
ስለ አእምሮ ጤና እንወያይ- ክፍል 2
ስለ አእምሮ ጤና እንወያይ( የባለሙያዎች አስተያየትና የተሳታፊዎች የግል ተመክሮ)
Просмотров 473Год назад
ስለ አእምሮ ጤና እንወያይ( የባለሙያዎች አስተያየትና የተሳታፊዎች የግል ተመክሮ)
ጥያቄና መልስ ስለ ማህጸንና ጽንስ ከዶ/ር ቤተል ደረጀ ጉልላት ጋር
Просмотров 496Год назад
ጥያቄና መልስ ስለ ማህጸንና ጽንስ ከዶ/ር ቤተል ደረጀ ጉልላት ጋር
ክሮንስ ዲዚዝ - ክፍል 2( Chrons Disease- Part 2)
Просмотров 508Год назад
ክሮንስ ዲዚዝ - ክፍል 2( Chrons Disease- Part 2)
የማህጸን እጢ( Fibroids/Myoma)
Просмотров 628Год назад
የማህጸን እጢ( Fibroids/Myoma)
የማህጸን እጢ( Fibroids/ Myoma)
Просмотров 350Год назад
የማህጸን እጢ( Fibroids/ Myoma)
የማህጸን እጢ ( Fibroids/ Myoma)
Просмотров 8 тыс.Год назад
የማህጸን እጢ ( Fibroids/ Myoma)
ክሮንስ ዲዚዝ(Chrons disease)በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ June 10, 2023
Просмотров 1,1 тыс.Год назад
ክሮንስ ዲዚዝ(Chrons disease)በዶ/ር ፈቃደሥላሴ ሄኖክ June 10, 2023
Anal Fissure ( የአይነምድር መውጫ መሰንጠቅ)
Просмотров 23 тыс.Год назад
Anal Fissure ( የአይነምድር መውጫ መሰንጠቅ)
Dental and maxilofacial surgery Clinic, አማራጭ የጥርስ ህክምናና የ Maxilofacial surgery ህክምና ማእከል
Просмотров 482Год назад
Dental and maxilofacial surgery Clinic, አማራጭ የጥርስ ህክምናና የ Maxilofacial surgery ህክምና ማእከል
የጨጏራ ባክቴርያ (H-Pylori Infection)
Просмотров 15 тыс.Год назад
የጨጏራ ባክቴርያ (H-Pylori Infection)
የጨጏራ አሲድ ወደ አፍ መመለስ( Acid reflux disease/ Gastroesophageal Reflux disease)
Просмотров 3 тыс.Год назад
የጨጏራ አሲድ ወደ አፍ መመለስ( Acid reflux disease/ Gastroesophageal Reflux disease)
ካንሰርን እንዴት መከላከል ይቻላል?
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
ካንሰርን እንዴት መከላከል ይቻላል?
ካንሰር ምንድን ነው? ልብ ብለው ያዳምጡት
Просмотров 1,6 тыс.Год назад
ካንሰር ምንድን ነው? ልብ ብለው ያዳምጡት
አስተማሪ ገጠመኞች ስለስኳር ህክምና
Просмотров 506Год назад
አስተማሪ ገጠመኞች ስለስኳር ህክምና
የፕሮስቴት ማደግና የፕሮስቴት ካንሰር ምልክቶች በጥቂቱ
Просмотров 2,2 тыс.Год назад
የፕሮስቴት ማደግና የፕሮስቴት ካንሰር ምልክቶች በጥቂቱ
የእንቅልፍ ችግር ካለብዎ ይሄን መልክት ያዳምጡ
Просмотров 1,7 тыс.Год назад
የእንቅልፍ ችግር ካለብዎ ይሄን መልክት ያዳምጡ
የስኳር ታካሚ ከሆኑ እባክዎ ያዳምጡት(አስተማሪ ገጠመኞች)
Просмотров 698Год назад
የስኳር ታካሚ ከሆኑ እባክዎ ያዳምጡት(አስተማሪ ገጠመኞች)
ውፍረትና የሚያመጣው ጠንቅ
Просмотров 547Год назад
ውፍረትና የሚያመጣው ጠንቅ
የማንኮራፋት ችግር ካልብዎ እባክዎ ይሄን ያዳምጡ!!!
Просмотров 3,1 тыс.Год назад
የማንኮራፋት ችግር ካልብዎ እባክዎ ይሄን ያዳምጡ!!!
በህይወታችን እንዲህ ያለ ዜና ቢገጥመን ምን ይሰማን ይሆን? መልሱን ለናንተ! "drfshethio" ብለው TikTok ላይ Follow እንዲያረጉ ተጋብዘዋል
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
በህይወታችን እንዲህ ያለ ዜና ቢገጥመን ምን ይሰማን ይሆን? መልሱን ለናንተ! "drfshethio" ብለው TikTok ላይ Follow እንዲያረጉ ተጋብዘዋል
Introduction to our lecture series for medical students.
Просмотров 1,2 тыс.Год назад
Introduction to our lecture series for medical students.
Ethiopia: ክፍል-4, የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር (Cervical Cancer), awareness interview, PART4
Просмотров 5792 года назад
Ethiopia: ክፍል-4, የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር (Cervical Cancer), awareness interview, PART4
Ethiopia: ክፍል-3, የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር (Cervical Cancer), awareness interview, PART3
Просмотров 3552 года назад
Ethiopia: ክፍል-3, የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር (Cervical Cancer), awareness interview, PART3
Ethiopia: ክፍል-2, የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር (Cervical Cancer), awareness interview, PART2
Просмотров 3602 года назад
Ethiopia: ክፍል-2, የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር (Cervical Cancer), awareness interview, PART2
Ethiopia: ክፍል-1, የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር Cervical Cancer, Interview PART1
Просмотров 8022 года назад
Ethiopia: ክፍል-1, የማህጸን በር(ጫፍ) ካንሰር Cervical Cancer, Interview PART1

Комментарии

  • @bekeludechassa4547
    @bekeludechassa4547 50 минут назад

    ዶክተር ሰላም እንዴት የስልክ ቁጥር አስቀምጥልን ምክንያቱም ጥያቄ አለኝ እንደው በማሪያም ከሁሉ አስቀድሜ. በእግዚአብሔር ስም አመሰግናለሁ

  • @Hana-g2u8l
    @Hana-g2u8l 11 часов назад

    እኔ አልቻልኩም ንገረኝ እባክህ ማዳንት 😢

  • @Hana-g2u8l
    @Hana-g2u8l 11 часов назад

    አው በጣም አሞኛል እባክህ ንገረኝ ምን አነት ማዳንት ያስፈልጋል እኔ ከሀገር ዉጭ ነው ያለው እባክህ ዎድሜ አትሌፈን 💔😢😢?

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 11 часов назад

    Dr

  • @ZiziZizi-v1h
    @ZiziZizi-v1h 23 часа назад

    ዶክተር እባክህ ጥሩ የምትለውን ሆስፒታል ጠቁመኝ አለብሽ ተብዬ እያመመኝም ነው ግን ፈርቼ ቁጭብያለሁ እባክህ

  • @KalkidanSolomon-z6z
    @KalkidanSolomon-z6z День назад

    ዶክተር እኔ 20 አመቴ ነው ግን የአሞት ጠጠር አለብሽ ብለውኝ ነበር እና አሁን የጨጓራ ስመት ነው የአለው ግን ክብደት ቀንሻለሁ እና ጎኔ አመኛል በጣም

  • @ashahajiyasin7547
    @ashahajiyasin7547 2 дня назад

    Thank you 🙏🏼

  • @MadinaM-kc5yv
    @MadinaM-kc5yv 2 дня назад

    ዶክተር እኔ ሠርጀሪተሠርቸነበር እናካሠርእዳለውተነገረኝ ዲጋሜ ሠርጀሪመሠራት አለብሺአሉኝ ካሠሩ በሠርጀሪሙሉለሙሉሊጠፋይችላል???😢😢

  • @AbdelfetahKedir
    @AbdelfetahKedir 2 дня назад

    የት ነው ህክምናው ማግኘት ምችለው

  • @bergenebelachew73
    @bergenebelachew73 4 дня назад

    10Q Dr. for your brief description

  • @AmanuelGirma-vy8pe
    @AmanuelGirma-vy8pe 4 дня назад

    Doctor adisba agnalwu anten baxam qado xaganam lemokre

  • @GetahunTadese-e7j
    @GetahunTadese-e7j 4 дня назад

    ሰላምዶክተርእኔእርግዠናወቅትነበርየጀመረኛ እናመቀመጫዉስጥአጥንቴንይወጋኛል

  • @AmanuelGirma-vy8pe
    @AmanuelGirma-vy8pe 4 дня назад

    Doctor yet lagnki echalaw acdi eska gororo miraq yaxrqemal dagimo dartuga himam ale

  • @GideyAregahegn
    @GideyAregahegn 5 дней назад

    ሰላም ደጉተር እኔ በጣም አሞኝ ከ3 ብፊት 4. 5 ነው አጪው ተብየ ነበር እና አልፎ አልፎ ለምሳሌ ደሮወጥ እንቁላል አሉ ፕሮትን ነገሮች ከበላሁ ይስማኛል ክጥይቆ ግን እስከ እሁን ቼክ አድጌ አላውቅ ችግር ይነሮው ይሆናል በውሊድ ምክንያትስ ለልጁ ስስራ ስልጅሪው አሮ መውጣት ይችላል ለርግዝ እና እበር ይውጣ ብየ እያስብኩን ነው እና እስኪ ደጉተር በናት

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de 6 дней назад

    D,r betam amsegenalew yalbignen hümem 1/ba 1new yengerkey😢😢😢 ere betam kebad himem new

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de 6 дней назад

    Betam gobz nek alah edme ena tina yestik

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de 6 дней назад

    Ena serjeri aly betam teskayew

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de 6 дней назад

    Ere docter ene 2bora testkoby lemot new 3geza hakim heje nber mat kenin ena. Cram yestugnal. Meftha alayewm kitarot mesluwachew bedeb selmayayut

  • @seadaali-g1l
    @seadaali-g1l 7 дней назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ይሄ ችግር አለብኝ ሲጀምረኝ በ10 አመቴ ነው ሚታወቀኝ አሁን20አመት ሁኖኛል እና ለቤተሰብ ስነግራቸው ክታሮት ነው ሚሆን እያሉ ብዙ አመት ተሰቃየሁ ከዛ አሁን ስመረመር የፊንጢጣ መሰንጠቅ ነው አሉኝ መሰራት አለብሽ ተባልኩ ከነርብ ጋር ሚያገናኘዉ ነገር አለ ዶክተር እባክህ መልስልኝ

  • @haymitubechanal9756
    @haymitubechanal9756 7 дней назад

    ዶክተር አንተ ያልከው በሙሉ እኔጋ ተደርጎልኛል ህክምናው የኤች ፖይሎሪ ታካሚ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @haimity8591
    @haimity8591 8 дней назад

    እኔ ይህ ህመም ሲያሰቃየኝ ቆይቶ ነበር እናም የተለያዩ ሆስፒታሎች ታይቼ ሰርጀሪ ግድ መሆኑ ተነገረኝ እናም ዛሬ ሰርጀሪ ካደረኩኝ ስድስተኛ ቀኔ ነው፡፡ ህመም ካለው አስወጥቶ መገላገሉ ይሻላል ባይ ነኝ፡፡

  • @sameraaliumer6168
    @sameraaliumer6168 9 дней назад

    ዶክተር እንዳታልፈኝ. እኔ አስወጥቸው ናበር ግን ህመም ይሰማኛል ማነጫነጩ ለቆኛል ግን እራሴን ያመኛል. ድምጤ ይጌረንናል አሁንም አልተወኝም. መልሶ ይተካል እንደ

  • @Marew-p6n
    @Marew-p6n 9 дней назад

    Incredible information, thank you very much both Dr.AFekade & Dr.Mesay!!!

  • @نثنثمقمثم
    @نثنثمقمثم 10 дней назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ደኩተር ብዙ ህመም የለኝም ግን የሆነ ትንሽየ እብጠት አለኝ አዳድ ግዜ ታብጣለች አዳድ ግዜ ደግሞ ይጠፋን ግን ያሳከኛን ምንም አይንት ፈሳሽ የለውም እና ምን ማድረግ ነው ያለብኝ 😢👏

  • @NejatMohammed-e4e
    @NejatMohammed-e4e 10 дней назад

    ሰላም ዶ/ር እናቴ የፈገራ መሰንጠቅ ተብላለችና በረሀ ነአ የምትገኘውና እጅግ ብቹ ለፍታለች ግን መፍትሄ አጣች እና በፈጠረህ በጣም እያመማት ስለሆነ ምን ማድረግ አለብን አዲስ አበባ የተሻለ ህክምና ማግኘት ከቻለች ቦታ ብትጠቁመን ወይም የተሻለ አማራጭ ካለ ቤተሰቡ ተባብሮ ያሳክማታል እባክህ እናታችንን ድረስላት። እናመሰግናለን በስልክ ብናገኝህ ጥሩ ነበር ቴሌግራም እስኪ ክፈትና በዛም ለተቸገሩት ድረስላቸው

  • @GebreWahid-e3j
    @GebreWahid-e3j 10 дней назад

    Dector silikihin lakilin isk

  • @AmetuBusera
    @AmetuBusera 11 дней назад

    ዶክተር እኔ እግሬንም እየጀመረኝነው ግን ወገቤ ላይ በግኔ በሁለቱም በኩል ወቶብኛል እና ምን ላድርግ

  • @LemlemBerhe-zy6dx
    @LemlemBerhe-zy6dx 12 дней назад

    እግዛብሔር ይባርክህ

  • @shamsaddiintube7661
    @shamsaddiintube7661 12 дней назад

    እረ አድራሻክንን ወር ካስራምስትቀኔ ፈሳሹ መቆም አልቻልም ምን ይሆንችግሩ እርአድራሻሽህ እምጠይቅህ አልይ ድምምም ብያልው 😢

  • @المعلمةرانيةالسلامة

    ዶክተር እኔ በቅርብ የመጣብኝ ነገር አለ አረብ ሀገር ነዉ ያለሁት ገና 8 ወሬ ነዉ እቅልፍ አይወስደኝም እና ከልጆቻቸዉ ጋር አድ ክፋል ነዉ እምተኛዉ እነሱ ቀን ቀን ስለሚተኙ ለሊት አይተኙም እኔ ለሊት ስተኛ በሩን ሲከፋቱ ሲዘጉ እደነግጣለሁ

    • @المعلمةرانيةالسلامة
      @المعلمةرانيةالسلامة 13 дней назад

      ከዛ ማቃጠል ጀመረኝ ዉሀ እየጠጣሁ ለማስታገስ ሞክሬ ነበር አሁን ግን ሌላ ነገር አመጣብኝ ትንሽ ነገር ኳ ካለች ስደነግጥ የሆነ የተቃጠለ ደም ወደ ጨጓራየ ይረጫል እየተደጋገመብኝ ነዉ ሀኪም ቤት እዳልሄድ ሳዉድ ጥሩ አደለም ደም ይቀዳሉ ይሉኛል በዛ ላይ ቋንቋ አልችልም ምን ችግር ነዉ

  • @HawaYasin-f2h
    @HawaYasin-f2h 13 дней назад

    የትሀገነህዱቢይየለም

  • @melakuteshale3231
    @melakuteshale3231 16 дней назад

    Thank you, Dr. FSH and Dr. Parker, for your time and valuable guidance.

  • @MobileMobilemib
    @MobileMobilemib 16 дней назад

    ዶክተር ምን አለበት አድራሻ ቢታወቅና መነጋገር ቢቻል እኔ መነጋገር ስለምፈልግ ነው

    • @M-ou7qm
      @M-ou7qm 16 дней назад

      እኔም አባቴን አሞብኛል ምድነው መፍትሄው

  • @deguahmed5831
    @deguahmed5831 18 дней назад

    ደጉ ነኝ ከአፋር :ምግብ ከተመገብኩ ቦኃላ አክታ ይበዛብኛል ይህ የአሞት ጠጠር ነው ወይስ ሌላ ችግር ነው ወይንስ ከጨጓራ ጋ ግንኙነት አለው dr. መልሰዎን በጉጉት እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።

  • @Betesfa
    @Betesfa 18 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ሰርጀሪ ማድረግ እንዳለብኝ ተነግሮኛል ለሰርጀሪው ደም እንድወስድ ይጠይቁኛል ወይስ ቀላል ነው? ደም ሳልወስድ ቀዶ ጥገና ሊደረግልኝ ይችላል?

    • @MadinaM-kc5yv
      @MadinaM-kc5yv 2 дня назад

      ደምይወሥዳሉ እኔተሠርቻለሁ ግዜአትሥጭውእማ እኔ ግዜሥለሠጠሁት ካሠርሁኖብኛል ሁለተኛመሠራትአለብሺተብያለሁ😢😢😢😢

  • @merimajemal-i2h
    @merimajemal-i2h 19 дней назад

    ዶክተር ቁጥርህን እደት ማግኝት እችላለሁ❤❤

  • @AskaleShikur
    @AskaleShikur 19 дней назад

    እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዶ/ርዬ

  • @DestaDemssie-m1d
    @DestaDemssie-m1d 19 дней назад

    ዶር እናመሰግናለን ለቤቱ አዲስነኝ እናከጀመረኝ 5 ወር ሆኖኛል በእንዶስኮፒ የቱቦ መላላትና የጉረሮ ቁስለት ተብየ ለ28 ቀን መድሃኒት ጨረኩኝ ለውጥ የለም ደረቴን አልፎ አልፎሲወጋኝ በጀርባየ በተለያየ ቦታ ይወጋኛል በኢሶፋገስ ቀዳዳ አልፎ ወደ ደረት የሚገባውን በራጅ ምርመራ ይታወቃል ወይስ በምን? ዶር ካየኸው አትለፈኝ በጣም ግራ በጣም ከባድ ነው።

  • @habtamukhefale4787
    @habtamukhefale4787 20 дней назад

    ዶ/ር ከዚይህ በፊት በባህላዊ መንገድ አስዎጥቼ ተሽሎኝ ነበር ነገር ከሶስት አመት በሗላ ፊንጢጣዬ ላይ ከፍተኛ ህመም ይሰማኛል ምን ማድረግ አለብኝ

  • @mebratuabera825
    @mebratuabera825 21 день назад

    So incredible in-depth analysis with essential tips to use for any interview you may have. Thank you a lot for your dedication to help and guide IMGs!!

  • @habtezewdu
    @habtezewdu 21 день назад

    ዶክተር እናመሰግናለን

  • @FikaduWodajo
    @FikaduWodajo 22 дня назад

    ዶክተር አኪንቤት ሄጄ ነበር ታይቼ የጨጓራ ባክቴርያ ብሎኝ ነበር ሶስት መዳኒት ታዞልኝ ነበር ግን እየቆየ ያቅለሸልሸኛል

  • @FikaduWodajo
    @FikaduWodajo 22 дня назад

    ደክተር አኪንቤት ሄጄ የጨጓራ ባክቴርያ አለብክ ብሎኝ ሶስት መዳኒት አዞልኝ ነበር ነገር ግን እየቆየ ያቅለሸልሸኛል ዶክተር ምን ትመክረኛለ

  • @AlazarAlazarAlazarAlazar
    @AlazarAlazarAlazarAlazar 22 дня назад

    ለፕሮግራሙ ትልቅ አድናቆት ለመስጠት እፈልጋለሁ።አተኛኘት አቅጣጫን በተመለከተ ሙያዊ ማብራሪያ ቢሰጠን ፣አመሰግናለሁ።

  • @kelifaLalu
    @kelifaLalu 22 дня назад

    ኢነመሰግነለን

  • @SolomonYohannes-x8z
    @SolomonYohannes-x8z 22 дня назад

    Dr. ከ1 ሳምንት በፊት ሀይለኛ ራስ ምታት አመመኝና ማስታገሻ ወሰጄ እረፍት አደረኩኝ ግን አሁን ግራ ዓይኜ እና ግራ ከንፈሬ እየታዘዘልኝ አይደለም መፍትሄ ና መድሃኒቱን ብትነግሩኝ አመሰግናለው

  • @sigujem199
    @sigujem199 22 дня назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @mdGt-ce2gz
    @mdGt-ce2gz 23 дня назад

    ዶ/ር ባለቴ እባጭ አለው እና ፈራው ደም ምናምን የለውም ግን እባጪ ፈራው የት ነህ ይዤው ልምጣ

  • @yen-n4y
    @yen-n4y 23 дня назад

    እኔ በጣም ነው የሚያመኝ ከዛሬ 3ዓመት በፊት ነው የጀመረኝ እክምና አድርጌ የጨጓራ በክቴሪያ ነው የተባልኩት አሁን ደሞ የሰው አገር ነኝ መታከም አልችልም ምን እንደማደርግ ጨንቆኛል ይሄንን ስፅፍ እያመመኝ ነው ከእንብርቴ በላይ እብጠት አለሁ ብቻ ምፍትዬ የምታቁትን በፈጣሪ ንገሩኝ😢😢😢

    • @mahfuzkedir1188
      @mahfuzkedir1188 11 дней назад

      እባክህን በፍጥነት ወበ hospital ሂድ በጣም መጥፎ ህመም ነዉ