ክሮንስ ዲዚዝ - ክፍል 2( Chrons Disease- Part 2)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 2

  • @kerimabest358
    @kerimabest358 8 месяцев назад

    እኔ ዶክተር ስመሙ የታወቀልኝ ህመሙ ከጀመረኝ ከ6 አመት ቡሀላ ነው ከታወቀልኝ 10 አመት ሆነኝ

  • @KirubelKebede-t8v
    @KirubelKebede-t8v 8 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ወጣት ነኝ 22 አመቴ ነው እና ግቢ ተማሪ እያለው ሩዝ በብዛት ስለሚመግቡ ሆድ ድርቀት ነበረብኝ ከዛ Anal fissure አጋጠመኝ ከዛ ሳልታከመው በ7ተኛ ወሩ anal fistula ተፈጠረብኝ biopsy ተወስዶ ንፁህ ነው ተብዬ ነበሮ surgery ከተሰራው በኃላ ድጋሜ ናሙና ተወስዶ ሌላ ህመም ነው ያመጣብህ ተባልኩኔ colonoscpoy ታየው crons disease አለብህ ተብዬ ለ6 ወር መድሀኒት ምንም ምልክት የብኝም ግን አንተ ያልካቸውም ነገሮች በሙሉ እና ምን ማድረግ አለብኝ እነሱ የsurgery የተደረገው ቁስል አልገጥም አለ ነው የሚሉት ዶክተር ❓❓❓🙏🙏🙏