Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እግዚአብሔር ፀጋህን ይጠብቅልህ ወንድማችን
እናመስግናለን ወንድማችን
ወንድማች በየጊዜው የምታቀርባቸው ፕሮግራም ሁሉ እጅግ በጣም ጥሩ እናመሰግናለን።
ወንድም አለም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
❤
ጺም።
Thank you Doc.
Edmina Tina ystsh enamesegnalen
እግዚአብሔር ይባርክነሀ
Where is ur location pls
ዶክተርዬ ፈቃደ እንዴት ነው ማነጋገር እምችለው
Yene wendme Docter kebret ystelegn ,e/r edme ena tena ysteh keteyazens ? Ene kebad chenket west emegnalew
እንደካንሰሩ አይነትና ደረጃ የህክምና አማራጮች አሉ
Hey 👋
እናመሰግናለን ዶክተር ጡቴን በጣም ያመኛል ኤክስሬይ ታይቼ ውስጡ ፈሳሽ አለ በፔሬድ ሰአት ሊጠፋ ይችላል ብለውኝ ነበር ገና አልትራሳውንድም አልተነሳውም ያጠራጠራቸው ነገር አለ እናቴም በካንሰር ስለሞተች እና ፔሬዴም መቶ ሄደ ግን ህመሙ አልተወኝም በጣም ነው የሚያቃጥለኝ ራስ ምታቱም ሊገለኝ ነው ትከሻዬንም ያቃጥለኛል በጡቴ እስትሬት ከውጪ ምንም ለውጥ አላየሁበትም ውስጡን ግን ተቃጥዬ ልሞት ነው ይሄ ከካንሰር ጋር ይገናኝ ይሆን እና ደም ፈሳሿ ብትቆይብኝ የሚታመጣብኝ ችግር ይኖር ይሆን አትለፈኝ እባክህ ህክምና በልመና ስለሆነ ድጋሜ ደሞ መቼ እንደሚወስዱኝ አላቅም እራሴን ግን አልቻልኩም
ዶ/ ር ከዚህ በፊት ያመኛል እባክህን እርዳታህን እፈልጋለሁ ብየ ነበረ ምናልባት ብዙ ሰው እደኔ አይነት ህሙማን ስላሉ ስራ ይበዛብሀል በተቻለ መጠን ግዜህን አጣበህ ተባበረኝ ከእግዜአቢሔር ታገኘዋለህ
የጡት ምርምራ አልትራሳውንድ ወይም ማሞግራፊ ማሰራቱ መልካም ነው
@@yosefzewuge1815 ጥያውቄዎ ምንድነው
ዶክተርዬ ቁጥርህን እንዴት ነው የማገኘው