ድባቴ( ዲፕሬሽን)፣ ራስን መጉዳት(ማጥፋት) እና ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ድባቴ(Depression, Suicide and Postpartum Depression)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 14

  • @user-lk9vp9nm8c
    @user-lk9vp9nm8c Год назад +3

    ዶክተር መልካም ሰው እግዚአብሔር መልክምነትህን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @selamtilahun1826
    @selamtilahun1826 Год назад +2

    People suffer alone - this will help a lot of people .
    Family of mentally struggling people suffer .
    Respect for all who have shared your experiences .
    I'm glad you created this platform
    Misconceptions about mental health and treatment make recovery harder for the person and their family .
    Thank you 😊

  • @use1K629
    @use1K629 Год назад +3

    ሰላም ሰላም ቤተሰብ !🙏

  • @Xillophone
    @Xillophone Год назад +1

    Enamesegnalen🙏

  • @MekdelawitWubeshet
    @MekdelawitWubeshet Год назад

    What a such kindness you have God bless you fetari aykeyerk

  • @ZekiyaTemam-p3t
    @ZekiyaTemam-p3t Год назад

    3:09:49 🙏👍

  • @ZemzemBogale-n7z
    @ZemzemBogale-n7z 3 месяца назад

    ዶክተር ለምሰጠንትምህርት
    ከልብእናመሰግናለን

  • @jonassamuel2554
    @jonassamuel2554 5 месяцев назад

    ዶ/ር ፍቅረ ስላሴ ጥያቄ እንደምትመልስ እርግጠኛ ነኝ ተደጋጋሚ የራስ ምታት ና የርሀብ ስሜቶች የጥርስ መጎምዘዝ ምን እንደሆነ ከማክበር ጋር ብትመልስልኝ 🙏

  • @fathiashafey9535
    @fathiashafey9535 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን ዘርህ ይባረክ ግን እኛ በአረብ አገር ምንኖር ሂወታችን ይታወቃል እክምናም ብዙ አናገኝም ከአስር ሁለት ብትመልስ እኝም መልስ እናገኛለን 45 አመት ሆኖኛል ላስወጣው የመሀፀን በር ላይ ሳላቀው መውለድ ፈልጋለው ምንይሻላል

  • @use2720
    @use2720 10 месяцев назад

    የእጅ ስልክህን እንዴት ማግኘት እችላለው Dr !!? Need help if you don't minds !! Thanks😊

  • @meir84
    @meir84 Год назад

    ሰላም ዶ/ር
    ስለ ታይሮይድ ያስተማርከውን ቪዲዮ ሰሞኑን እያየሁት ነበርና ሳላውቀው ግን ደግሞ ለአመታት ሲያሰቃየኝ የነበረ በሽታ እንደሆነ ከቪዲዮው ተረድቻለሁ። ከፍተኛ የምግብ ፍላጎት, ክብደት መቀነስ,የቆዳ እና የሆድ መድረቅ, ድብርት, እንቅልፍ ማጣት,መረበሽ ከባድ የሆነ የድካም ስሜት የሰውነት መዛል እና የሆነ ልቤን የሚሰማኝም ስሜት አለ የHyperthyroidism ተጠቂ እንደሆንኩ ተረድቻለሁና በምግብ ማስተካከል ይቻላል ወይስ ህክምናውን ማድረግ አለብኝ ምን ትመክረኛለህ ዶ/ር ?

  • @selamtilahun1826
    @selamtilahun1826 Год назад

    Family of mentally struggling people are at risk also .
    Ask for help

  • @yetenayetendeshaw1808
    @yetenayetendeshaw1808 Год назад

    ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ ኢሳያስን እንዴት እናገኛለን