የብልት መጠንን ይጨምራል ለ ስንፈተ ወሲብ ይረዳል ተብለው የሚሸጡ መድሃኒቶች ጉዳት ፖርኖግራፊ እና መዘዙ እውነታው ምንድን ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • #DoctorsEthiopia #EthiopianDoctors #FanaTelevision

Комментарии • 61

  • @tilahunasnake9608
    @tilahunasnake9608 2 года назад +7

    በጣም ደስ የሚል ግልጽ ነው እኔ ጥያቄ አለኝ የብልት መጠን መጨመር ይችላል ወይ ብታሳውቂኝ ደስ ይለኛል።

  • @Hailuvet
    @Hailuvet 2 года назад +1

    በጣም ጠቃሚ ነው የሚጠቅም መረጃ በርካታ ሰወቻ በዚህ ጉዳይ ማብራርያ እንፈልግ ነበር አመሠግናለሁ

  • @oneloveethiopia8384
    @oneloveethiopia8384 3 года назад +3

    ሁላችንም የምናስበዉ ነገር ነዉ እናመሰግናለን

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama Год назад

    አናመሰግናለናዶክተር

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama Год назад

    እናመሰግናለን

  • @ShimelisAdugna-gs5tg
    @ShimelisAdugna-gs5tg Год назад

    ልክ ነው

  • @YohannisFikade
    @YohannisFikade 4 месяца назад

    በጣም ቆንጆ ነው Viyagra ማለት ለአንድ ጌዜ የሚያገለግል ነው ወይስ ጊዜ አለው

  • @EndrisYimam-i8j
    @EndrisYimam-i8j 6 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር የብልት (የቁላ)ማሳደጊ መድሀኒት ጥቅምና ጉዳቱን እንድታብራራልኝ እፈልጋለሁ ??

  • @amdamiekael3075
    @amdamiekael3075 2 года назад +1

    ዶክተር ብሮጌራማቺሁ አሪፍ ነው አሥተማሪ ነው ግን በጠግሌ የምጠይቀው ነገር ቢኖር ከባለቤቴ ጋር አለመሥማማት አለ እሡም መሀፀኑአ ደረቅ ነው ምንም ሴሜት አይሠጥም ለብዙ ግዜ በመላጥ ኤታም አለሁ መፌትሄው ምዲነው ለሡአ ምዲነው ምክናያቱ ሴላት መልሥ የላትም ሥሜትም ጪራሺ መኚታ ብቻ ሥሜ እንዳይጠቀስ

  • @MatusalaDubale
    @MatusalaDubale 3 месяца назад

    እኔየተወነሠጊዜ ቪያግራም ወስጄነበር ዶክተር አሁን ግን እራሴን እና የማቅለሽለሽ ስሜት አሞኛል እና አሁንእንዴትነው ከዚህበኋላ የሚሻለኝ

  • @johnaimiro5427
    @johnaimiro5427 3 года назад

    Dr selam sikwsr tamami negn silziye vega tabe etekemalhu.mintimkrugnalachu?

  • @ZemedWrkuKun
    @ZemedWrkuKun 2 месяца назад

    እኔ፡ብዙ፡ቦታ፡ሆስፒታል፡ኤጄ፡ተጠቀም፡ያሉኝ፡እና፡የሰ ጡኝ pluoxetine capsules usp. FludAc ነው፡ለውጥ፡የለውም፡ምን፡ልጠቀም፡ ዕድሜ45-50 ሌላ፡ምን፡ልጠቀም

  • @YafisaLegese-zm9fj
    @YafisaLegese-zm9fj 4 месяца назад +1

    ሽያግራ እደጋ ካለው ሌላ መድሐንት ለመፍትሔነት ካልጠቆማችሁ ሰው በተለይ ወጣቱእያለቀ ነው በገጠር ቀርቶ በከተማ ማነው ሀኪም የማማከር ልምድ ያለው ከዚህ ሁሉ በእናንተ ዕድሜ ያለው ወጣት እንዳያልቅ የመፍትሔ የተሻለ መድሓንት ጠቁሙ ይህ የስሜት ጉዳይ ነውና!!

  • @sisaysetegn9478
    @sisaysetegn9478 8 месяцев назад

    ጠያቂው ብታውቅም እንግዳ እንዲናገር ብትፈቅድ ጥሩይመስለኛል

  • @editorrrmeee7845
    @editorrrmeee7845 3 года назад +2

    Enamesegenalen this is a serious problem among the youth

  • @matiyaskebede4414
    @matiyaskebede4414 8 месяцев назад

    በበጣም ነው ቆንጆ የምታስተምሩት😮😮😮😮

  • @serkalemale382
    @serkalemale382 8 месяцев назад

    ሠላም የደምግፊት የአለበት ወንድሤክሥማድረገችግርአለበት

  • @dawdebrhim246
    @dawdebrhim246 2 года назад +1

    ሠላም ሠላም ሠላማቹ ይብዛልን አንድ ጥያቄ ነበረኝ በውስጥ መሥመር ?

  • @woldemichaelchinasho833
    @woldemichaelchinasho833 Год назад

    Yes

  • @YoYo-r7e8y
    @YoYo-r7e8y Год назад

    ትክክለኛዉ ምርት የትኛዉ ነዉ

  • @ExcitedLemur-ho5cq
    @ExcitedLemur-ho5cq 5 месяцев назад

    ዶክተር ፍቅር ማቆሚያ አለው የለውም አንድ ልጅ ወድጄ ቀንም ሌትም አስበዋለው ላቁም ብል እምቢ አለኝ ቁሞበት ይቅርና እኔን ገፍቶ ሄዶ

  • @MikiyasSeboka
    @MikiyasSeboka 9 месяцев назад

    ሠላም ሸና ይስጥልኝ አንድ ሰው የ ዋሲብ ድክማት አለበት የሚባሎው ስንት ዳቂቃ ነው አምስኝሎው

  • @kiyadejene3723
    @kiyadejene3723 3 года назад

    Betam

  • @tarikugemede7950
    @tarikugemede7950 3 года назад +2

    ብልቱን መጨመር የምችል ነገር ምድኔዉ?

  • @MukeremAhmed-v1k
    @MukeremAhmed-v1k Год назад +1

    ኢኔ ታጠቃሚነኝ አሁን ኢዴት ለርግ ዶክታር

    • @ArafatOmar-wd7gj
      @ArafatOmar-wd7gj 9 месяцев назад

      አቁመው ወንድሜ መውለድ አትችልም

  • @ሙባረከሰኢድ
    @ሙባረከሰኢድ 6 месяцев назад

    እንደት.ሥአት.መጨመር.ይቻላል.በወሲብ.ግዜ

  • @የውርጃመዳኒት
    @የውርጃመዳኒት 8 месяцев назад

    ሳውዲ የምትኖሩ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62

  • @TahirTahir-s7s
    @TahirTahir-s7s 10 месяцев назад

    ❤❤

  • @imawayfikree-rj9ex
    @imawayfikree-rj9ex Год назад

    ዶክተር ፍቅር ህክምና አለሁ ? ልቤ ውስጥ የአንተ ፍቅር አለ😄❤

  • @addisuworku1239
    @addisuworku1239 2 года назад

    ዶክተርስ ኢትዮጵያ ለማብራሪያችሁ አመሰግናለሁ ግን ሀኪምአማክሬ የማሽን እክምእና አለብለውን ከወጪበስተቀር ምንም ለውጥ አላገኛውም በእነት ትክክለኛ እክምእና አለውን ካለው ብጠቁሙኝ ደስይለኛል።
    አመሰግናለው።

  • @kahlid_hay7740
    @kahlid_hay7740 2 года назад

    የ እከክ ምደሃኒት ለብልት ጉዳት አለው። ጉዳቱሰ ምንድነው። እባክዎ በቀጣይ የቅርብ

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 8 месяцев назад

    ጥያቄ 1) እኔ አንድ ቀን ብቻ ነው ቫያግራ የተጠቀምኩት የዛን ቀንም እቃዬ በጣም ቆመ ማድረግም ጀመርኩ ግን 1 ሙሉ ግንኙነት አርጌ ስፐርም ግን አልወጣ አለኝ ልጅቷም ስትናደደ ፊቴ ላይ አላየዋትም ግን ይው በወጣችበት ቀረች አሁን 7 ወር አረገች ከጠፋች ????ያለመፍሰሱ መክንያት ምንድነው Doc??? እንኳን ሚስቴ አልሆነች እሷስ እንኳን ጠፋች እኔን ያስጨነቀኝ የራሴ ጉዳይ ነው ???

    • @ExcitedLemur-ho5cq
      @ExcitedLemur-ho5cq 5 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 እሱዋስ ጠፋች አለ ምኑና ይሆን ጎድተሀት ይሆናል ብርርር ብላ የጠፋችው

    • @lmbm1498
      @lmbm1498 5 месяцев назад

      ​@@ExcitedLemur-ho5cqአታሹፍ እሺ

  • @HabtamuBiadgligne
    @HabtamuBiadgligne 9 месяцев назад

    የሽንት ኢንፊክሽን መከሰት ሽታ መኖር የሽንት መጠሁ መጠሁ እያለ ግን ተሎ አለመሽናት ማቃጠል ይታይብኛል

  • @ZerihunBeri-lx6zu
    @ZerihunBeri-lx6zu 8 месяцев назад

    ለሌሎቹ ግዜ ስጣቸው ካለዛ ወደ ቤታቸው ሸኛቸው አንተ ትጠይቃለህ አንተ ትለፈልፍለህ ዕድል ስጣቸው

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 8 месяцев назад +2

    ስትፈጠር እግዚአብሔር የሚያስፈልገውን መጠን አካል ሰጥቶሐል።አሁንም እርሱ የመጀመሪያው ዕቃ በመጠን እና በቁመት size ያነሠ ሲመስልህ እግዚአብሔርን በፀሎት ተአምራት ብልቶችህን እንዲጨምር መጠየቅ ይቻላል ብዬ አምናለሁ። ጠይቅ እግዚአብሔር ይሰጣል። በሰውኛ ግን ለማስጨመር መሞከር ግን የከፋ አደጋ አለው።

    • @wendekubra
      @wendekubra 5 месяцев назад +1

      እና ታዲያ ለምን ቪዲዮውን ታያለህ ዝምብለህ አትፀልይም😂😂😂😂

  • @HamadyOsama
    @HamadyOsama Год назад

  • @ArafatOmar-wd7gj
    @ArafatOmar-wd7gj 9 месяцев назад

    እሺ እክምና እፈልጋለሁ እኔ አሁን

  • @nuruyimam9344
    @nuruyimam9344 3 года назад

    ጤና ይሰጥልን ዶክተር ኢትየጲያ እኔ ጫፍ ላይ ጠመም ብሎብኛል

  • @eyerwsedengle.maryam1885
    @eyerwsedengle.maryam1885 3 года назад +2

    ይህን የምታዩ እህት ወንድሞቸ በእግዚአብሔር ስም እንደምን አላቹህ ዛሬ ይህን ስፅፍ ግራ እየተጋበው የጨነቀኝን ነው እና ፊንጢጣየ ለይ ከታችም ከለይም የሆነ እንደ ኩትራት ያለ ወጣብኝ እና በምፀዳዳበት ግዜ የባሰ ያብጣል ይህን የምታነቡ ሳቀልዱ መዳኒት ካለ መላ በሉኝ በእግዚአብሔር ለማን ምን ብየ ላውራ አፈርኩ እባካቹሀ

    • @mahraalahmd248
      @mahraalahmd248 3 года назад

      አይ እህት እዴነሽ መጀመርያ አላህ አፍያ ያርግሽ ሲቀጥል ያልሽው ነገር ኪታሮት ሊኦን ይችላል ስለዚህ ከቻልሽ አኪም አማክሪ ግን እስከዛው ድረስ ስትፀዳጂ ቀዝቃዛ ውሀ ብትጠቀሚ አሪፍ ነው አይዞሽ

    • @wubitteshager1720
      @wubitteshager1720 3 года назад

      Dokter lije 7 ametu newu blitu lemilkit newu yalew mefthew mindinew

    • @ዲዛይነር
      @ዲዛይነር 7 месяцев назад

      ኣለው የምርሽ ከሆነ

    • @EndrisYimam-i8j
      @EndrisYimam-i8j 6 месяцев назад

      አብሽሪ በህክምና ታይው

  • @negasiwleday5088
    @negasiwleday5088 3 года назад

    ዶክተር ስንፈተ ወሲብ ህክምና አለው

  • @MukeHusen-l6g
    @MukeHusen-l6g 10 месяцев назад

    የወድ ብልት መአጠር መፍትኼው ምድነው

  • @SolomonDaniel-i9p
    @SolomonDaniel-i9p Год назад

    ቪያግራ ምንድን ነው

  • @zerhunfekadu6295
    @zerhunfekadu6295 3 года назад

    Betam dese ymel tmhret new ena ytcgerkot tolo eyrchw tchgrylew mene tloglch

  • @tekaabebe9655
    @tekaabebe9655 8 месяцев назад

    የስኳርታማሚናየስንፈተወሲብችግሮችቢብራሩልነኝአመሠግናለሁ

  • @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ
    @ትግራይትስዕር-ቈ2ኰ 2 года назад

    😂😂😂😂😂ነገሩ ምንደነዉ አይ ጊዜ

  • @selamugebremeskel4267
    @selamugebremeskel4267 Год назад

    Like

  • @abeleshetu2766
    @abeleshetu2766 Год назад +2

    በጣም ወሬኛ ሰው ነክ ባለሙያ ጋብዘክ እራስህ ስትቀደድ አለቀ አሳፈሪ

  • @abdulkadirbedaso8426
    @abdulkadirbedaso8426 3 года назад

    Ante neh wayis dr inasu nachaw

  • @Tadesse-y2c
    @Tadesse-y2c 6 месяцев назад

    Lemen.lela.perogram.agemrum