6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 653

  • @admasuabebe9232
    @admasuabebe9232 2 года назад +91

    ወንድን በወሲብ የሚያደነዝዙ ሴቶች ናቸው ወንድ ሴክስ ሲፈልግ በየቀኑ የተለያዩ ምክንያቶች በማቅረብ ያሸማቅቃሉ የወሲብ ስሜት ይገላሉ በዚህ ላይ እጅግ በጣም ምላሰኛና ተሳዳቢ ሴቶች ይበዛሉ ሴት መጥፎ ቃል ስትናገር ቁላው ፈፅሞ ሊቆም አይችልም

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 Год назад +1

      ምነዉ አቀመሰች እንዴ!!?

    • @mesiyilma6778
      @mesiyilma6778 Год назад +1

      ክክክክክ

    • @z.d7914
      @z.d7914 Год назад +1

      😅😅😅😅😅

    • @muhamedmisha
      @muhamedmisha Год назад +1

      Kkkkkkk😂

    • @ESKEDARTUBE
      @ESKEDARTUBE Год назад +6

      እናተም ተረድና ከውጭ እስከቤት ሀላፊነት አሸክመህ ለወሲብ ዝግጁ የሆነች ሴት መጠበቅ ሞኘነት ነው እርድን ተረድን አባብሉን ስራ ልጅ የቤት ጣጣ በዛ ላይ አንተ 😅 እኛም የምናሸንፍ እናተን ስለሆነ ሌላውን ነገር በሙሉ ሰረቼ ሀላፊነቴን ከተወጣሁ በኋላ አንተ ላይ ሰደርስ ተቆጥቼህ እንደ ህፃን ልጅ ኮርምቸህ አድራለሁ 😂 ግልግል ምነው ሸዋ😢

  • @teressamoti2446
    @teressamoti2446 4 года назад +21

    እጅግ በጣም ትህምርታዊ ምክር!!! አመሰግናለሁ ዊንታ

  • @TilahunNamaga-ty7me
    @TilahunNamaga-ty7me Год назад +3

    ዊንታ የምታቀርቢው ትምህርታዊ ገለጻ በጣም ጥሩ ነው Thanks

  • @AndeberhanGebremichael
    @AndeberhanGebremichael 11 месяцев назад +2

    Nice thanx god bless you

  • @onlytruth2462
    @onlytruth2462 3 года назад +1

    Thanks for your information, but how often we take it and how much? Please let me know.
    Thanks again.

  • @hanihanibal
    @hanihanibal 2 года назад +2

    Yna konjo wintaye endat endemewesh eko!!!mekereshe yemechegnal.tnx

  • @AberaBelay-nx6li
    @AberaBelay-nx6li 9 месяцев назад +1

    ጡሩ ትምርት እናመሰግናለን

  • @EdiluLemma
    @EdiluLemma 9 месяцев назад

    10Q for your teachings.🎉🎉🎉

  • @legessebiru6888
    @legessebiru6888 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትህምርት ነው። ዋነኛው የትዳር መሠረት የሚነቀንቀው የወሲብ ጉዳይ ነው።

  • @erdogan9507
    @erdogan9507 4 года назад +55

    ቸኮሌት በደምብ ልክ ነው በራሴ አይቼዋለሁ ...ግን በጣም አንድ ትልቅ ነገር የረሳሺው ወይም ያላካተትሺው ነገር ላስታውሲሽ ...እሱም ምንድን ነው ካልሺኝ ቴምር ነው በጣም ብዙ ጥቅም ያለው በተለይ ለወሲብ ስሜት መነቃቃት ፍቱን መድሀኒት ነው፡፡

  • @samuelhailu4461
    @samuelhailu4461 9 месяцев назад +2

    ላንቺ የምግብ መቀየር ነው ብለሽ ምታስቢው ማለት ለዝሙት ማድረግ ወይስ ዓይምሮ ስራውን ለቆዋል እያልሽ ነው ፡ምግቡን እቤት ለባልሽ ተገልገይበት ወይም ከቤት ከመውጣትሽ በፊት በልተሽ ውጭ ወይም ሳያዝ ጠቡቂው መካርያችን እሺ ።አንቺ በዚም አልተመለሽ ድንግይ ላይ እንዲሉ

  • @zidanziyadzola1987
    @zidanziyadzola1987 3 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን እጅግ ወሳኝ ምከር ነው

  • @Kiyabecka12
    @Kiyabecka12 4 года назад +70

    እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰዎች ከባህላችን ወጣ ነው ብለው ይኮንናሉ። ነገርግን በጣም ወሳኝና አስፈላጊ ምክር ነው ።

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 4 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ቆጂት በጣምአምሮብሻል ምንአስበሽነዉ ፈገግ

  • @abseadam10
    @abseadam10 4 года назад +2

    thank you Dr.I like to idea

  • @zeritugashu1822
    @zeritugashu1822 2 года назад +3

    ትክክል ነሺ ይመችሺ

  • @mulualemgeremew6691
    @mulualemgeremew6691 3 года назад +3

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው በርች ትዳር ብዙ ጥበቃ ያስፈልገዋል

  • @solomondesta6870
    @solomondesta6870 2 года назад +3

    ትክክል ነዉ በወጭ እና በቤት ዉስጥ ይለያል ጨዉ የሌለዉ ምግብ የቀመሰ ያዉቀዋል። መነአቅ መሰላቻቸት አለመከባበር ትኩረት አለመስጠት ነዉ።

  • @ftddcfed4242
    @ftddcfed4242 4 года назад +75

    ስሜት የሚገለው ማጣት ነው ማማየ

  • @sambozamamboza6508
    @sambozamamboza6508 4 года назад +6

    What is the difference between Cacao and chocolate?

  • @jaredwassif1329
    @jaredwassif1329 9 месяцев назад +1

    Yetedarene hiywete mawke deseyelale

  • @prophetantenehameneshewa2198
    @prophetantenehameneshewa2198 3 года назад +2

    Wintana I appreciate you. You are blessed,Perfect & open minded women.

  • @yeshiworkk1106
    @yeshiworkk1106 2 года назад +3

    ይመችሽ አድናቂሸ ነኝ

  • @BedruKemal-p1m
    @BedruKemal-p1m 16 дней назад

    Tank you my sister

  • @tsehayjaleta2149
    @tsehayjaleta2149 2 года назад

    Really, great information.

  • @romedanmohammed8822
    @romedanmohammed8822 6 месяцев назад +4

    ካካዎ እና አርጓዴ ሻይ የት ሱቅ ወይስ ሱፐር ማርኬት ፍሩት ቤት ይገኛል???፥ በፈጠረሽ ንገሪኝ ቀዝቆዣለሁ !!!!

  • @NEGESSE-w3n
    @NEGESSE-w3n 10 месяцев назад

    Wow!! Dear miss, how are you? I love you so much for your clarity about between lovers and sexual.

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 года назад +3

    Yes it,s great information

  • @Gambella11
    @Gambella11 4 года назад +3

    I did like ur idea keep it up.

  • @emnetassefa2001
    @emnetassefa2001 4 года назад +5

    ዊንታ ከነገርሽ አነጋገርሽ በጣም ነው እንዳዳምጥሽ የምታደርጊኝ። ሰው ለዛ ሲኖረው ስባል አይገባኝም ነበር ግን በአንቺ አየሁ።

  • @yidneasefa8554
    @yidneasefa8554 4 года назад +7

    በሁሉም ፕሮግራሞችሽ እንዳደነኩሽ ነው በርቺ ያበሻን አንደበቱን ሳይሆን ልቡን ነው ማወቅ ዋናው በቴክስቶች አትደነቂ ልቡን አያሳይም እና ነው

  • @destarameta5641
    @destarameta5641 4 года назад +3

    ዋው በጣም አደንቅሻለሁ። ጎበዝ በርቺ!!!

  • @Barry-m3w
    @Barry-m3w 9 месяцев назад

    Great! More than great to the Ethiopian culture.

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 4 года назад +2

    And the view of your video is nature. Cool👍👍👍

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 2 года назад

    Thank you👌👌👌👌👌

  • @nhialdaniel6049
    @nhialdaniel6049 4 года назад +1

    Interesting Conversation Topics keep it up young girl

  • @ትንቢተነቢያት
    @ትንቢተነቢያት 2 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ከጋብቻ በኋላ

  • @alexseyoum4063
    @alexseyoum4063 2 года назад +1

    ጎበዝ በርች

  • @hannadenke6579
    @hannadenke6579 3 года назад +3

    ወሳኝ ትምሕርት ነው፣👍👍💕

  • @eyoba-n5z
    @eyoba-n5z 4 месяца назад +1

    ባላገባም ጥሩ አሳብ ነው

  • @raditube7160
    @raditube7160 4 года назад

    Ine yutuber negn adnaqishim negn
    Arif nagar new mit sariw vedeoshin download arige yutub lisrabat fikadagna nesh?????

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 11 месяцев назад +1

    ዊንታዬ ታድለሽ ወድጄሻለሁ በርቺልን አመሰግናለሁ።

  • @MelkamuBirhanu-f6f
    @MelkamuBirhanu-f6f 6 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክሽ !

  • @taparamalyada6618
    @taparamalyada6618 4 года назад

    በጣም ጥሩ ነው ግልጽነትሽ ካካወ ማለት ሌላ ሥም ካለው ግለጭልኝ በርች

  • @aliyemami6130
    @aliyemami6130 2 года назад +5

    ሠላምሽ ብዝት ይበልልን እህታችን

  • @AbinetHair
    @AbinetHair Год назад

    ዊንታ የኔ እናት ሁሌም አከታተላለሁ ጥሩ ነው ዊንታ እኔን የቸገረኝ የውሲብ አጋሬ ስሜቷ ይቋረጣል ምንላድርግ፡፡

  • @Brightstar77
    @Brightstar77 2 года назад

    ቸኮሌት የሚመረተዉ ከካካዎ ዛፍ ነው!! ምን ሆነሽ ነው የነጣጠልሻቸዉ? ስንዴ እና ዳቦ እንደማለት ነው።

  • @azmeragashu776
    @azmeragashu776 2 года назад

    አረንጓዴ ሻይ ከየት ይገኛል ? ከምን ይዘጋጃል

  • @admassumammo26
    @admassumammo26 4 года назад +1

    Nice training

  • @kefyalewbekele6793
    @kefyalewbekele6793 4 года назад

    how can we make green tea? what is ingredient it needs?

  • @WondemuMishamo
    @WondemuMishamo Год назад

    Thanks

  • @alihussin9197
    @alihussin9197 2 года назад

    ምክርሺ በጣም ጥሩ ነው ቀጥይበት ነገር ግን አድራሻ መፃፈ አለብሺ በግል ሊያናግሩሺ የሚፈልጉ ሰወች ይኖራሉ ካላስቸገረሺ

  • @Birtukanmelkamu-iu8ih
    @Birtukanmelkamu-iu8ih 6 месяцев назад

    good advice

  • @لبابهل-ش4ن
    @لبابهل-ش4ن 3 месяца назад

    ስወዲሺ ምክርሺ ሁሉ መሬት ጠብ አይልም በርች

  • @YefikirMihiretTube
    @YefikirMihiretTube 7 месяцев назад

    በራቺ ጎብዛ ❤❤❤♥️♥️♥️

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Год назад

    Anechi baleg atsferim endey?
    Menem betebeyi ye anechi ayinekam

  • @hussenhabesha8493
    @hussenhabesha8493 4 года назад +11

    የኔ ስሜታም ባልሽ ወይም ፍሬድሽ ደከመብሽደ ግን እንድሰው ብዙ ሀሳብ ካለበት ስሜቱ ይቀንሳል እናንተም ሀሳብ ከበዛባችሁ ሰሜት የላችሁም ይቅርታ ከተሳሳትኩኝ

  • @soresa5238
    @soresa5238 5 месяцев назад +5

    እኔ ሚስቴን አስገድጄ ነው የማወጣት ማለት ይቻላል ምንም አይነት ስሜት አታሳይም ማለቴ ከሷ በኩል ፍላጎት አታሳይም እኔው ነኝ ቆስቁሼ ማሞቃት እናም ሴክስ የምናደርገው እንጂ እሷ ፍላጎትዋን አታሳየኝም :: አንዳንዴ እንደውም ለምን አጭር ለብሰሽ ጎርደድ ጎርደድ አትይም እላታለሁ ትስቅና ዝም ትላለች :: ሴቶች ስሜታችሁን አትደብቁን ነፃ ሁኑ ህይወት አጭር ናትና

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 4 месяца назад

      እደኔ አይናፋር ሆናነዉ አተደሞ የማስፈራ አትሁንባት በሁለነገርህ ግልፅ ተጫዋች እደጎደኛም ሁንላት ሁሉነገርተካፈላት የዛግዜ ፈታእያለች እደምትፈልገዉ ትሆንልሀለች

    • @ibinmahamd350
      @ibinmahamd350 3 месяца назад +1

      ትክክል የኔም ጉደኛ ነች ምንላርጋት

    • @PatmaPatima-rn1se
      @PatmaPatima-rn1se 3 месяца назад

      @@ibinmahamd350 አብሽር ግንኮ አይናፈርነት አሁን በጠፈበትዘመን አዳድቦታ መገኜቱ ጉድ ነዉ ስለዝህ ቀስእያልክ አተምየምፈልገዉን አይነት እድትሆንልህ በግልፅንገራት ያዉ እየፈለግንም መግደርደር የሴቶች ባህሪነዉ ቀስእያሉ በፍቅር ማስተማር ነዉ እዳዉም እራሶእፈልጋለሁ እስከምትልድረስ መፈለግን የወድብቻማአደረገዉ።

  • @hagosafewerki1589
    @hagosafewerki1589 4 года назад +4

    I really like your presentation and explanation, keep it on,

  • @ephremalemayehu727
    @ephremalemayehu727 3 года назад +15

    ይህ ትምህርትሽ ኢትዮጵያንን ያማከለ አይደለም :: ምክንያቱም የዘረዘርሻቸው ምግቦች የኛ አይደሉም:: ከውጪ ኮፒ ያረግሻቸው ናቸው :: ስለዚህ የኛ የሆኑ ብዙ ስላሉ እነሱ ላይ ትኩረት አርጊ ! በተለይ ጥራጥሬ ምግቦች እንደ ምስር አይነቶች....

  • @hanihanibal
    @hanihanibal 4 года назад

    TNx.abo bexam new yetemecheshegn.

  • @olamantvshow4140
    @olamantvshow4140 4 года назад +6

    Winta bravo 👏 am so happy for ur teachings Ola man from Italy 🇮🇹

  • @ermaboy5547
    @ermaboy5547 4 года назад +1

    Helloooo there Winta! Welcome back really nice to see you again.

  • @berihuneyasu4024
    @berihuneyasu4024 4 года назад +15

    Winta, you are amazing. I am very happy for having such Smart Ethiopian sister!!!. continue with the same effort.

  • @tsgeredadesalegn908
    @tsgeredadesalegn908 8 месяцев назад

    Good job ❤❤❤

  • @tsegayeweldtsadik6391
    @tsegayeweldtsadik6391 4 года назад

    I wish if you are not getting old. You have wonderfull postcher

  • @sjdire1498
    @sjdire1498 4 года назад +3

    እናመሰግናለን ዊንታ፡፡ ቼኮሌትና ሸንኮራ ላይ ግን ጥያቄ አለኝ፡፡ 1ኛ/ የስኳር ሕመም ችግር ላለባቸው ሰዎች ችግር አያመጣም ወይ?
    2/ በቁጥር 1 የጠቀስሽው የምግብ ዓይነት በተለይ ካካዎን ጠቅሰሻልና ቼኮሌት የሚፈበረከው በካከዎ ይመስለኛልና ካካዎንም ቼኮሌትንም ስንጠቀም ድግግሞሽ አይሆንም ወይ?

    • @leba22
      @leba22 4 года назад

      Watermelon blu wey tetu. Forget shenkora and checolat

  • @matiyastekeste6662
    @matiyastekeste6662 5 месяцев назад

    Yasafiral edezi ke ensusa betachi mewredachin

  • @nazimujemal4844
    @nazimujemal4844 4 года назад +1

    Ok dasisil

  • @zewdumelesew4185
    @zewdumelesew4185 4 года назад +1

    አሀንም..አሁንም ለሚያሰፕውስ ማስታገሻው ምንድን ነው?

  • @BedruKemal-p1m
    @BedruKemal-p1m 16 дней назад

    Tanka four you

  • @rlrf895
    @rlrf895 Год назад +2

    በርችየኔ
    ቆንጆ

  • @AhmedMohammed-b6z7j
    @AhmedMohammed-b6z7j Месяц назад

    አረንጎዴ ሻይ ከምንዲነዉ እሚሰራዉ

  • @TsegaWaka
    @TsegaWaka 2 месяца назад

    You are great

  • @yishaknebiyu1693
    @yishaknebiyu1693 4 года назад +1

    Tnx.

  • @alexaa5478
    @alexaa5478 3 года назад

    እባክሸ እኔ ሰሜቴ አንቺ ሰታሰምሪ በጣም ብድገ ብሎ ተገተረብ ምን ይሻለኛሃል ለመሆኑ አቼ ባል የለሸም ከሊለሸ አገቢኝ የተ አገር ነዉ የለሺዉ ሚሰቲ ከፈታችኝ ሃያ ዓመት ሆነኝ እባክሸ እሁቴ ሰልክሸ ፃፈልኝ አዳራሽ አሜሪካ ነዉ ያለሁት :God bless you so much apportion

  • @babnokay3612
    @babnokay3612 4 года назад +3

    Good advice but the following points are forgotten:
    1 በቀን ስንት ጊዜ መወሰድ አለበት
    2 ምን ያህል
    3 ከምን ጋር መቀላቀል አለበት ወዘተ

  • @SamsungKsa-yg4jx
    @SamsungKsa-yg4jx Год назад

    ውይምክርሽን ሰወደው በጣም ጎበዝነሽ በርች

  • @newayselasimulugeta2113
    @newayselasimulugeta2113 3 года назад

    She.is Grateful idea

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 3 года назад +4

    እባክሽ ለሚስቶቻችን Lesson ስጭልኝ ? እናመሰግናለን !!

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 7 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meri5519
    @meri5519 4 года назад

    Betam teru New yemitastemirew eshi kongo

  • @brhanuayele5226
    @brhanuayele5226 4 года назад +5

    ምርጥ ኢትዮጵያዊት ብዬሻለው

  • @alemdiro6275
    @alemdiro6275 4 года назад

    እባክሽ ስልክሽን? ላማክረሽ ነው

  • @agazitube8597
    @agazitube8597 2 года назад

    በዚሁ ምክንያት ትዳሬን ማፍረሴ ነው ምን ላድርግ

  • @getahunhailu7048
    @getahunhailu7048 4 года назад +9

    You forgot something really helpful, flaxseed oil. Or simply flaxseed.

  • @salamalamou9613
    @salamalamou9613 Год назад

    ግን እኔ ሥሜት የለኝም ለምድነው በህክምና ይፈታልዴ እህት

  • @tewodrosnigusse7832
    @tewodrosnigusse7832 3 года назад

    Yene marr yene konjo betam betam ariff new wedddddddd

  • @tezazu3324
    @tezazu3324 4 года назад +1

    good advanced my sis thank you?

  • @kassuboston
    @kassuboston 4 года назад +2

    Good teaching God bless you

  • @salahadingebregiyorgis9523
    @salahadingebregiyorgis9523 2 года назад

    Anchi ke wesib wchi yemtaweriw neger atash? Balege

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 4 года назад +1

    በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን!

  • @JamilaMm-v4e
    @JamilaMm-v4e Месяц назад

    ምርጥ ምክር

  • @ananiysananyis6416
    @ananiysananyis6416 2 года назад

    ኮኮዎ ማለት ቸኮላት ነው ወይስ ፓውደር ነውወይስ ምንድን ነው

  • @mamarutilahun-z4r
    @mamarutilahun-z4r 9 месяцев назад

    እኔ እምቸገረው ስሜት በማጣት ሳይሆን ስሜቴ ለረጅም ጊዜ ቢያንስ ሶስት ስዓት ይቆያል፡፡ ምን ላድርግ እንዲቀንስ????

  • @soleyeethiopia4764
    @soleyeethiopia4764 4 года назад +1

    ዊንታና በርቺ good job

  • @anduamlaktelahun3194
    @anduamlaktelahun3194 2 года назад

    አድራሻቹህ የትነው

  • @kassahun1985
    @kassahun1985 3 года назад

    ow relly wintana u are smart garle

  • @Mulugetakasa-xs8it
    @Mulugetakasa-xs8it 6 месяцев назад

    ልክ ነሽ ምክርሽ ከምግብ አንፃር ትክክልነሽ።ነገር ግን በባልና ሚስት መሐከል ለግንኙነት መሻከር ብሎም እስከ መቆም የሚደርሰዉ።በዙ ችግሮች አሉ ።አንቺ የሰጠሺዉ ምክር ተገቢነቱ ጤናማ ትዳር ላላቸዉ ነዉ።ሆኖም ጤናማ ትዳር ያልሆኑ ከምርጫ ስህተት ።ከሞራልን ከሚነኩ ንግግሮች ።የባል ወይምፐየሚስትን ሞራል የሚነኩ ንግግሮች።በሌሎች ውጫዊ ነገሮች ወሲብ ይቀንሣለ።እናፐግልፅ ያለመሆን ።በፊት ሸንቃጣ የነበረች ስትወልድ ዝርግግፍ የምትል ።ሯሶን አምራና ተመችታ ያለመገኛት።አረ ስንቱ ።እባክሺ የኔእህቶት ባርኮና ቀድሶ መርቆ ፈጣሪ ያገጣጥም ተአበቃሁ።ዊንታ።

  • @kadirdanur7788
    @kadirdanur7788 4 года назад +3

    ወዉ በጠም ደስ ይለል ሁሉም ልክ ነሽ ለንቺም ኑሮሽን እንደፊሽ የርግልሽ

  • @diresnibret9730
    @diresnibret9730 2 года назад

    Ke megibu yeliq yanchin sewunet mayatu geday now