በግንኙነት ጊዜ ቶሎ የመጨረስ መንስኤ እና መፍትሔ | Premature ejaculation
HTML-код
- Опубликовано: 8 фев 2025
- በግንኙነት ጊዜ ቶሎ የመጨረስ መንስኤ እና መፍትሔ | Cause and solution Premature ejaculation ከ @drshems ጋ የነበረን ቆይታ | tenaseb - ቴና ሠብ
TenaSeb
Telegram- t.me/tenaseb
Facebook- www.facebook.c...
እናመሰግናለን ዶክተር ስለ ምትሰጠን ጠቃሚ መረጃዎች በትዳር ዓለም ውሰጥ በጓደኝነትም በምንኖርበት ጊዜ አንዱ ጠቃሚ ግልጽነት ነው ያለንን ችግር ይፈታል በተጨማሪም የሐኪምን ምክር መቀበለ ደግሞ ይበልጥ መፍትሔን እናገኛለን በርቱ ጠቃሚ እና ትምህርት የሆነ ፕሮግራም ነው👍
Nice ❤❤❤
7gigncge78
Opoppppp!!!pp0000
2:43
Selk askemetulen
እኔ ግን ያለምንም የህክምና በራስ መተማመንና ከጓደኛ ጋር በመመካከር ሊወገድ የሚችል መሆኑን እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።
ስለዚህ እናንተ ስለመድሃኒትና መድሃኒት ብቻ ከማውራት ይልቅ በማይንድሴት ማስተካከል እንደሚቻል ልታሳውቁ ይገባል።
ወሬ ብቻ ነው ስራቸው ገንዘብ ለመብላት ነው
እንደዚ አድርጉ ካላላቹ መፍትሄ ካልተናገራቹ ለገበያ ማስታወቂያ እየሰራቹ ነው
ልክ ብለካል።
Watermelon, Red beet/ቀይ ሥር፣ Fruits like oranges, banana, ...etc., ጎመኖች፣ dark chocolate, ginger, galic,
Thank you very much the first I've heard of something really purposeful!
በጣም ነው የማደንቅህ ዳክተር ትምህርትህ ግልፅ ነው። እግዛብሄር ይመስገን እኔ ሴክሽዋሊ ችግር የለብኝም እንዲያውም ከ20 እስከ 25 ደቂቃ እቆያለው የምጠቀመው እስታይል ብዙ ለመቆየት ሴቷን ከላይ ከሆነች ሳናፈስ ብዙ እንቆያለን።
ባለጌ 😂😂😂
ያንችስከፈ😂😂😂😂😂
Thanks for discussing on this interesting issue!! ❤
Thank you so much doctor ❤❤❤💞💞💞💞💞
እናመሰግናለን መቀሌ ይኖራል
What a great talk it is very important topic
ዶክተር ስለሰጠኸን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን እባክህ አድራሻህን ብታሳውቀን ?
thanks For Your Information
Good job teach them
Good Education !!!!!!
ስላም እዴት ናቹሁ
እኔ ላምክራቹ የምፈልገው እቃዮ (ፒነሴ)ትልቅ ነበር እንደወ አንዳንድ ሴቶች ጋር በዚህም የተነሳ እጣላ ነበር ከእለታት አንድቀን ከሆነች ሴት ጋር ግኑኝነት ካደርኩ 1ስአት ባሗላ ሲንቴን መሽናት አቃተኝ እቃዮም እየከሳ ሳይዙም እየቀነስ መጣ
በፊት ግንኙነት እያደርኩኝ መቆጣጠር እቺል ነበር እንደወ ለማስቃየት የምፈልጋቸውን ሴቶች ለብዙ ሰአት ባለማፈስስ አስቃያቸው ነበር እሁን ግን እቃዮም በጣም ሳይዙ ቀንሷል ቶሎ ቶሎ ይፈስብኛል በዚህ የተነሳ ትዳር አልመስርትኩም እባካቹሁ መዳኒት ካለው መውስድ ያለብኝ መዳኒት በኮመንት በፎቶ ብትሉኩልን???ከአገር ውጭ ባልሆን ኖሮ በአካል እናንተጋ አመጣ ነበር
ትምርቱን ስለሰጣቹሁን አመስግናለው
በትዳር ካልሆንክ አተስ እዚህ እዛ ለምን ትላለህ ጭራሽ ከብዙ ሴት ጋ እዳደረክ ገለፅከው በዛላይ ለማሰቃየትም እቆያለሁ ምናምን አልክ ይሄ የአላህ ቁጣነው ያለትዳር እዝም እዛም ስትል በሽታስ አፈራምዴ?! ለማንኛውም አላህ ያሽርህ ! ትዳር ጣፍጭ ሂወት ነው በትዳር ተወሰን ወንድሜ
ቱ ሳታገባ ዝም ብለህ ከማንም ጋለሞታ ሴቶች ጋራ ግን መጋደም አይከብድም በሽታም አለ አሀንስ ለወደፊት ምን አይነት ሴት ናት አንተን ይፕምታገባው !?
ቀላል ነው መድሀኒቱ አለ
@@AnnoyedBirdNest-rb3bj
Medanitun ngeregn Please
So nice advice.
ዶክቶር አመሰግናለሁ ለኔም ያስቸግረኛል እሽ ምን ላድርገው ምን ልጠቀም
Okay doctor thanks
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው❤ Your advice is a life saver❤. እኔን ያስቸገረኝ ደግሞ በጣም ቆጥቦ የሚሰጡ ሴቶች ናቸው ምኝታ ባንድ በኩል ብቻ when I get «Morning wood» እንዴ በጧቱ? ሰው ቤተክርስቲያን ሊሳልም ይሄዳል ወቸ ጉድ የሚሉ ሴቶች ያጋጥማል🤔🤔
እናመሰግናለን ዶክተር
ቦታው ነው? አግልግሎት የምሰጡት።
ከፖሊስና ከፍ ቤት ቢዳሰስ ብዙ አደጋዎች ይኖራሉ
በግልጽ ማቅረባችሁ ታቡ መሥበራችሁ ምርጥ ነው
በርቱ ቀጥሉ
❤❤Thabks
How can protect this action?
Dr please keep it to teach our people God bless you
ጥሩ ምክር ነው የእኔ ከመጀመሪያው በጥሩ ሁኔታ አስጨርሼ መጨረስ ስችል ነገር ግን ሁለተኛው ዙር ብልቴ መነሳት ቢችልም መጨረስ ግን አልችልም ይህ ደግሞ በሴት ልጅ ላይ ድካምና እራሷን እስከመሳት አጋጥሞኛል ከዚያ በሁዋላ ሁለታኛውን ከሴቷ ፍላጎት ሁኔታ ሴክስ ላረግ እችላለሁ እጂ እኔ መጨረስ ችግር አለብኝ
like me
ዶክተር ስልክ አስቀጥ
adrashana sikashun Dr
ባጣም ጡሩ ሀሳብ ነው ዶከተር እናመሰግናለን በርቱ
ዶር ያሥቸገረኝ ቶሎ መጨረስ ነው መፍቴሔ ካለ ብትነግረኝ
Thanks Dr
Docter alfoalfo vega yemibal kinin chiger yametal selk asqemtilin docter
It is the problem of most men at this time and it needs solution.go on doctor! It is good job!
እናመስገናለን ዶ/ር ስለ ምክራችሁ 🙏
እኔ በጣም እየቆየው ተቸግርያለው ማያምን ምን ላድርግ ፍቅረኛዬ ነዉ የምትጨርሰው 3 ዙር ምናምን ከኔ ቀድማ ምን ላድርግ ዶክተር 🙏
ሰላም አለይኩ ተባበሩኝ በፈጠራቹህ እኔ ተኝቸ በቀንም ይሁን በለሊት ሰው ሲቀሰቅሰኝ አልነሳም በቃ ተኝቸ ስቀሰቀስ አልሰማም በአሏህ በፈጠራቹሁ ለዶክተር አድርሱለት ቁጥሩንም ላኩልኝ በአሏህ ከምሬ ነው ወላሂ በአሏህ ለሌሎቹም ዶክተሮች አድርሱላቸው ተባበሩኝ በፈጣሪያቹህ በምታምኑት ይሁንባቹህ
መፈተዉ ምንድነው ?
በጣም እናመስግናል
This kind discussion was unfamiliar in Ethiopia. But it is the serious problems in many wife and hasband. For example, I have this kind problems and my wife was frustrated because of finishing Early like less than one minute OR 3 minutes.
በየትኛውም ቦታ መታከም ይቻላል ወይ አላቸው መዳኒቱ እናመሠግናለን
Hikiminaw yet yihun migegnaw docter!?
እናመሥግናለን፣ወዲማችን
Atbadum inde enante
Enamesegnalen dokiter
የስንፈተ ወሲብ ችግር ያለባችሁ አውሩኝ እኔ መፍትሔ ያገኘሁበት ባህላዊ መድሃኒት ነው ዘመናዊ መድሃኒት አንዲትም ነገር የለም ቪያግራ ብቻ ነው የሚያዙልህ እስፕሬው ቪያግራ በእስፕሪየ መልኩ ማለት ነው!!!
በምን እናግኝህ አዳ ወንድሜ
@@MBaba-u5s አድራሻቸውን ልሰጥህ እችላለው
እስኪ ያተን አድራሻ አስቀምጥልኝ ላዋራህ የፌስቡክ ወይም አንተን የማገኝበት አድራሻ አስቀምጥልኝ ወንድሜ ላናግርህ
@@MBaba-u5s Dawit Alemu በሚል ፌስቡክ አውራኝ
Pls silk qutrihn
ኸረ አድራሻ ይሠጠን የብዙ ሠዎች ትዳር ተበተነ እኔም ይህ ስላለብኝ ከትዳርም ከሴትም እርቃለሁ ከሠውም እራሤን አልቆጥር
Apex sexual health
0988009944 / 0948339660
በጣም ጠቃሚ ነገር ዶ/ር tnx so much
እኔ ቶሎ የመጨረስ ችግር አለብኝ@@tenaseb-
@@tenaseb-እኔ ከሓገር ውጭ ነው ያለሁት የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ
ስኳር ምንም ነገር ያልተቀላቀለበት ማር ሁል ግዜ ጠጣ ይስተካከላል ጎበዝ ነው እሚያደርገው
አድራሻው የትነው
We don’t know if SSRI would if help. These are antidepressants
ዶክተር በ1ደቂቃ እየረጨው ተቸግሪያለሁ ለዚህ መፍትሔ ካለክ እርዳኝ ወይ ቪዲዮ ልቀቅልኝ አመሰግናለሁ❤
የመጀመሪያዉን ነዉ ወይስ ሁለተኛዉም ላይ እንደዛዉ ነዉ?
Ene srech weba endeyazew sew yanketektegnal chigru mndnew doctor
Lmin slk kutrhin atitewum ?
አኔ እራሴ ዝግጅታችሁን እየተከተታተልኩ ነበር እና የእኔም ችግር አሁን እዳልከው ግኖኙነት ከማድረጌ በፊት ነው ሰሜቴን የምጨርሰው ግን ይመስለኛል ትንሺ ህመም አለብኘ
,እናመሰግናለን 17:18
እናመሰግናለን
መቆጣጠር እንዴት ይቻላል ትክክለኛውስ ለመጀመሪያ ጊዜ ስንት ደቂቃ ነው
አድራሻየትነውዶክተር
ህክምናዉ የት የት ይገኛል?
ስልክ ብታስቀምጡ መልካመሰ ነው
Selkeh anet atanesam dewuy naber lela sew now yanesawu
Thanks Doc. 🙏
In natural ways of increase serotonin levels include:
An amino acid found in foods like turkey, chicken, fish, eggs, yogurt, and cheese. Pure tryptophan supplements can help more of the amino acid reach the brain.
ዶክ ፡ሰላም እኔ ደግሞ ፡አንድ ሃሳብ ላካፍልክ፡እኔ ደግሞ ቶሎ መጨረስ ሳይሆን ከ1 በላይም መቆየት እችላለሁ፡ይሄ በራሱ ሚያመጣው ችግር ይኖር ይሆን?
arif new bezih ketlubet
Addris where is it
ዶክተር እንደት ናችሁ በጣም እናመሠግናለን ሥለምትሠጡት ትምህርት እንደት ነው ማግኘት የምንችለው መድሀኒቱን
መፍትሔወን ነገሩኝ
የት ነው አድራሻችሁ መታየት እፈልጋለሁ
ዶክተሪ ባጣም አመሳግነለሁ❤❤❤❤
ቁጥር ጠያቂው በዝቷል አብዛሃኛው ተጠቂነው ማለትነው ዋናው ነገርግን የግልፀኝነት ችግርነው እኔ ከሴቷ አረዳድነው ግልፅ ከተነጋገሩ በግልፅ ማስተካከል ይችላሉ ትልቁ በሽታ ፍራትና ምንትለኝ ካለ እየባሰበት ይሄዳል
አድራሻው የት ነው በአካልለመሄድ
❤
እናመሠግናለን
ለምትሰጡን ጥልቅ የጤና ትምህርት በጣም እያመሰገን ዶክተር 1 ጥያቄ አለኝ እኔ ለረጅም ጊዜ ከሴት ጋር ግንኙነት ወይም ወሲብ ሳልፈጽም ቢያንስ ለሰባት አመታት ቆይቻለሁ አሁን ትዳር በመሠረት ችግር ይፈጥርብኛል እንዴ
Tank you
ስልክ ይቀመጥልን
እኔም በፊት አምሥት ሥድሥት ጊዜ ነበር የማደርገዉ አሁንግን ከበዛ ሁለት ጊዜ ነዉ ካልበዛ አንድጊዜም በመከራ ነዉ ተሎም ይቀድማል ለማፍሠሥ አድሥ ሴትጋር ከሆነ ደግሞ ሶስት አራትም ልሄድ እችላለሁኝ
ዶክተር እናመሠግን አለን
Silzih tolo lalemecires min mehon Alebet
ዶ/ር የተሠጦ ትምህርት በጣም ጠቃምነው አድጥያቀ አለ ኤነ የመጀመሪያ ቶሎጨሪሻሎ ሁለት ኛ 3ደቂቃ በላይ ይቆያል ምንማደረግ አለብኝ እድሜ 48ትነው❤❤❤❤
የት ይገኛል አድራሻ?
እዴት ነዉ ማሥተካከል የምንችለዉ
ስልካችሁን ላኩልን
ዶክተር አለመጨርስስ ስልክ የለም
ደ/ር ቡዙ ጌዜ ላገኝህ አስባለሁ፦ እኔን እሚያመኝ ጫፉን(ሙሽራዉን ) ይቀላን ያብጣን ፣ይለሰልሳን ፣ዉስጡን ያቃጥለኛን እንድሁም አገዳዉም ክርር ይላን
ህክምናዉ የት ነዉ ዳክተር
Beyetgnawm bota metakem ychalan wey
ዶ/ር ሸምስያን በምን መልኩ ማግኘት እችላለሁ ?
ስፖርትበመስራት ማስወገድ አንችልም ወይ?
ዶ/ር እንዴት ማስቴካከል ይችላል?
ደ/ር አድራሻችሁን ብትሰጡ
ይህ በቶሎ የመጨረስ ክስተት እኔጋም ከጊዜ በኋላ እየተከሰተብኝ ነውና ህክምናውን ማግኝት የሚቻለው ???
ቆይ ዶክትር እኔ ከ20 ደቂቃ በላይ ሚቆይብኝ በጤና አይደለም እንዴ?
ዶ/ር እክምናው ጎንደር ላለን እንዴት ይደርሳል
Dr sjowob Yafarugn minefrot Alegn
ስልክ ላክልን
እኔምለው ቢነሳ ባይነሳ እኔ ምን አገባኝ አርፎ መተኛት ከፈለገ ለምን አትትተውትም ሆሆ
thank you
በጣም እናመሰግናለን
ዶክተር በጣም አናመሰግናለን አባክዎ ስልክዎን
17:30 ደቅቃ አላይ አለ እኮ
ከርግዝና ጋር ግንኙነት አለዉ?
adrasha weym silk binor
Wagaw eska sint new