Very interesting cool teaching!! this helps not only beginners but also those who married couple!!! you deserve public teaching in this issues. Thank you very much!!
*I really like your facial Expression , Smiling , Openess , perfect & good explanation for both love partner so i wouid say thank you so much + you did good job.*
Wow, unbelievable!!! You are a very smart and modern sister!!! All your points are true!!! I really learned a lot from you!!! Thank you so much and Keep up the good work konjo👍👍👍
Fekir, this is a good start. You will be an icon please continue researching as we craving more of your talent in different varieties at higher level. Expect bullies at any part of the group or society. That will be your price. Tust me, that comes from from idiots alone. Continue being strong & reach out all.
Ha, you know the topic you are talking about !! And you know how to deliver your idea !! Keep it up. I see your future to be on top TV shows , they will beg you to be there believe me. Get more subscribers, and build on this....
በጣም ያምራል ቀጥሉበት እኔ እንኳን ይህ ሁሉ ፈተናዎች ጨርሸ ይሀው 10 ዓመት በትዳር እገኛለሁ ኣመሰግናለሁ በጣም ኣስተማሪ ነው
አንተ አህያ
ፔርፌክት !!!
ቀጥይበት -እንዲህ አይነት የተረጋጋና ማስተዋል ያለው ሰው በጣም ያስደስታል ያስተምራል ።
ማን ነው ፍቅር ይበልጣልን ፕሮግራም እንደ እኔ የሚወድ ፕሊስ ላይክ አርጉኝ
ፍቅር የሆንሽ ትምህርቶችሽ አሪፍ ናቸው በርቺ የኔ ማር
ሳራ አንደኛ ተከታያችን ስለሆንሽ እናመሰግናለን
Enam begugut newu yemtebkat
Katu
በጣም ትክክለኛ ነሽ የአንቺን ፖሮግራም እከተላለሁ
እኔ ድምፆን ስለምወደው ነው
ቆንጆ ነገር ነሽ ብዙ የማላቃቸውን ፈረንጅኛ ቃላት አስተማርሽኝ ደሞ ተበረጠቀ እንዳትይኝ የምሬን ነው ታንኪው!
ገና ለገና ሴቶች የሚወዱት የማይወዱት ብየ ሴቶችን ለመቅረብ እራሴን አልለዋጥም ማንንም ስው ስቀርብ ራሴን ሆኝ መቅረብን እመርጣለሁ የወደድችኝ ትቅረበኝ ያልፈለገች ደግሞ መንገዱን ጨርቅ ያርግላት
ምክርሽ ግን ሴት ለሚያሳድዱ ወንዶች ሳይሆን እውነተኝ ትዳር ለሚፈልጉ ወንዶች መሆኑን ብትናገሪ መልካም ነው
truth truth andegna neh.jegna biyehalew
You are right
ትክክል
ግን እኔ ያልገባኝ ይህ ሁሉ የጨረቃ ምርምር ምንድነው🤔ስመስለኝ ጉዳዩ ራሱን የቻለ Chemistry (mathematics)" ሳይሆን አይቀርም😂መቼስ አህያም የለኝም ከጅብ አልጣላ👐
yes i am agree,
እስኪ እንደኔ የተመቻችሁ ላይክ ግጯት
በደንብ ስማ
🤓👂🏻✍️ጣፉ
❤👍👍 kkkkkk
ምኑ ነው የተመቸህ
F
Very interesting cool teaching!! this helps not only beginners but also those who married couple!!! you deserve public teaching in this issues. Thank you very much!!
*I really like your facial Expression , Smiling , Openess , perfect & good explanation for both love partner so i wouid say thank you so much + you did good job.*
Ena agbata
*ይህችን አግኝቼ ምን ተጎድቼ ? ከተሳካልኝ አፈፍ ነው የማደርጋት ፤ ከቻልክ አድራሻዋን አፈላልገህ እርዳኝ ወንድሜ ፤ ውለታህን ከእኔ ባይሆንም ከፈጣሪ ታገኘዋለህ ።*
Oh you are best of best expration, phscal gester, and atractvenes
ትክክል ነሽ እኛ ሴቶች ወኔ ያለውና በራስ መተማመን ያለው ወንድ ደስ ይለናል
Thanks very good education.
ዊዊዊ ምትናገሪያቸዉ ነገሮች ሁሉ በጣም ትክክል ነዉ እዉነት ስትናገሪ አፊሽ እንደ ማሪ ይጣፊጣል አድናክሽ ነኝ ፡፡ ደሞ ያልሻቸዉን ሁሉ ፩ ቀን እንኳን አድሪጌዉ ኣላቅም በራሴ ኮራው
Washtehal!
Ergtegna neh wendm
You are right
Fiker, your presentation is wonderful. you present messages with messages. keep it up.
ሀይ
Thanks Feker, please keep it up 🙏
ምን ኣይነት ኮፊደድስ ነው የለሽ ማር እናመሰግናለን
ከወንዶች የምጠላው በሀሪ:
1. ስነስርአት ከሌለው:- ዘልዛላ እና ልክስክስ
2. ሴት የማያከብር ከሆነ
3. ትንሽም እንኳ ፈርሀ እግዜአቤር ካልፈጠረበት
4. ሀላፊነት የማይሰማው እና ራስ ወዳድ ከሆነ።
ላየውም አልፈልግም! ጥንቅር ብሎ ይቅር።
በዛው ጥቅር ብለሸ ቅሪ ሢጀመር ሤቶች ሀብት እጂ መኪና አለው ምን አለው ነይ እምትሉት ማሥተዋልና እርግጠኛ ሆናችሁ መቼ ቀርባችሁ ነው ሢጀምር
ትክክል👍👍👍
❤❤❤🌹
ያስተማረሽ ትምህት በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለው
100 % በትክክል እህት ምክርሽ ልብ ሰሚጡ ዪጋበል ስቀጥል እደኔ በራሱ የምታማማን ማናው like
በትክክክክክ ማር
i realy admaire your advaise and your self my sister ! please continue
አላህ ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ይስጠን ከትዳር በፊት ዝሙትን የሚፈልጉን ወንዶች እዳያሳየኝ
ውሬኛ ነሺ ሳውዲ ውሬ ብቻ እናውቃች አለን ምን እደምትሰሩ ጢባራም ነሺ
ሰላም
አሚን
አሚን
@@ጪዋታይቱብ እደፈለግሽ /እደፈለክ ማለት ትችላለህ ስለኔ እኔጅ ማንም አያውቅ
#Very Interesting point!!!
#I have faced All the challenges you mentiond it!!!
ምናለ ቀድሜ ይሄንን መረጃ ባውቅ እህቴ አሁንማ የምወዳትን ልጅ አጥቻታለሁ ! ለማንኛውም ስለመረጃው አመሰግናለሁ
ዋው በጣም ስለ ጠቃሚ ምክሮችሽ አመሰግናለሁ ።
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ማር ነገር ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
ፍቅር ይበልጣልን እንደ እኔ የሚወዳት ላይክ ግጩኝ
Real world...
በርችልኝ በጣም ብዙ ትምህርት አግብቻለሁ
ወንድ ነኝ
ግን አድናቂሽ ነኝ
ልክ አንች የሆነች ሴት ግን ማግኘት ከባድ ነው;;
አብዛኞቹ ሴቶች ዘፈቀዳዊ ናቸው
ለምን ግንኙነት እንደሚጀምሩ አያውቁም!! በኔ አመለካከት
ዋዉ የኔ ቆንጆ ምክርሽ በጣም አስተማሪ ነዉ እኔ ቆፍጣና ና ግልፅ የማይቀና የማይጨቃጨቅ በራሱ የሚተማማመን ና ከጋብቻ በፊት ግንኙነት የማይጠይቅ ዉንዲ በጣም ደስ ይለኛል
Wow, unbelievable!!! You are a very smart and modern sister!!! All your points are true!!! I really learned a lot from you!!! Thank you so much and Keep up the good work konjo👍👍👍
fantastic1231 ምርጥ
thank you , very nice information
በጣም አስተማሪ ነገር ነው# ፍቅር
ያአንችን ፕሮግራም በጉጉት እጠብቃለሁ
አሪፍ ነው ቀጥሉበት በዚህ
What is your source or Have you done a research in ETH?
The bottom line is " if you love some one, don't draw their name on the heart, draw it in a circle, heart breaks but circle going on for ever."
በጣም እናመሰግናለን የተናገርሽው በሙሉ ትክክል ናቸው
በጣም ጎበዝ! የምትሰጫቸው ሀሳቦች ደስ ይላሉ፡፡ በርቺ!
Good points
Hy የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ well ብለናል ቀጥይበት
Nice explanation keep it up.
I love your decency and humbleness plus your lesson thanks !
የኔ ቅመም አሪፍ ትምርት ነው በትክክል ነግርሽልኛል ወዶችየ እናመሰግንሻለን ፍቅርየ
You are on-point!
ሴቶች ግን ጥንቃቄ አድርጉ። ብዙ የወንድ አፍቃሪ ለመሆን አትሞክሩ።ምክኒያቱም ወንድ ራሱ ከሴት የበለጠ ከፍቃሪ ነውና።
እኔ ግን የምለው ሚስትም ባልም ከእግዚአብሔር ነው ! ምክንያቱም ፍፁም በረከት በጎ ስጦታ ከላይ ነው ma sis
Kaleb Demissew Exactly
Ameen
Huium kelaye new
alex enawgaw only rain??🤣🤣🤣🤣🤣
ትክክል
ዋው ጀግና በጣም በሳል ጎበዝ አስተማሪ ነሽ እህቴ እውነት ብለሻል
ዛሬ አሁኑን ሰብስክራይፕ አደረኩሽ ከሰሜን ኤርትራ ሉቃስ።
Thanks for the Video !!! but can you talk about Long Distance Relationships plz
What books do you recommend for the married to make their marriage life happy and also for the bachelors?
ለኮሜንት ስሮጥ አሳንቡሳውን እረገጥኩት😢በሉ ለተበላሸው አሳንቡሳ ላይክ ግጩኝ😢
ክክክ ✊✊ ገጨሁሽ
እረ
😂😂😂😂😂😂😂weyi Amesegenalew betam asakeshegn 😂😂😂😂😂😂
ኸረ በአሳንቡሳው ስትስቂ አችም እዳትቃጠይ
ሀሀሀሀሀሀሀሀ😘😘👍👍👍👍
I really like your program keep it up
ፍቅር የግራ ነው ፣ ገደል ትግባ ፣ ብትቀርብ ለራሷ ነው ብትቀርም ተጎጂ እራሷ ። ባንድ ነገር አምናለሁ ፍቅርና ትዳር የጋራ ስለሆነ መለማመጥ አስፈላጊ አይደለም
Ewnet blahal
ወንዶች በአጠቃላይ የእውቀት ደሀወች ናቸው ያስጠላሉ በጣም
Sigma
ጸ
Fact
Good approach!
Such a wonderful girl!
thank you.
ሁሉም 1-8 የተናገርሻቸው ሁሉ ትክክል ናቸው እሽ የኔ ቅመም በርች እሽ ወንዶች ይችን ምክር በደን ከተገበሩዋት ፍቅር በጃቸው ናት እሽ
ሀይ
ሓሳብ በጣም ይደጋገማል።
ግን ምክርሽ በጣም ሀሪፍ ነው
የመችሽ ይሄን ለማሟላት ይከብዳል ሁሉም የፈጣሪ ሥጦታ ካልሆነ ሆይ!!!!
Thanks Fiker your professional Tutor is invaluable
እባክሽ እንደው አደራ!:ስለ ርቀት ፍቅር ምንም ነገር እንዳታቀርብ::ምክንያቱም ፍቅርን እንኳን በርቀት እንድያውም አልቻልንም.....
አገላለጽሽ በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥይበት ጥሩ የመናገር ችሎታ አለሽ
thank you.i have got some point from this.
I have learned so much tnx
ልክ ነሽ እኔ txt እና call በየደቂቃው በጣም በዝቶቡኝ ልጁ እያስጠላኝ መጣ በዛ ምክንያት ጠላውት
ጥሎብኝ እኔ ደሞ መጎነታተል ኣልወድም txt ይሻላል
@ እኔ ምተኛው የማይተኛው ጌታ ስላለኝ ነው ክክክ እኔ ደግሞ አጠገቤ የለም በስልክ ሲያዶናቅረኝ ተጣላን ስራም መስራት አልቻልኩም ጭቅጭቁ
@@michaelb1021ደሞ ጭቅጭቁን ምን ኣመጣው ያውም በስልክ ሆሆ ተገላገልሻ ያንቺማ እረፍት ነው ።
@ እኔ ምተኛው የማይተኛው ጌታ ስላለኝ ነው hahaha ምነው ይህን ያህል መግነታተል ሰልችቶሻል እሙዬ
Wonderful Advice for men
እልልልልልል አንደኛ ነኝ
እንኩዋን ደና መጣሽ ፍቅር አዎ እንዲህ ንገሪልኝ ግን ወንዶች ተግብሩት 😂😂👊💪ሰምታችሁዋል 😂😂🙆🙆
Enkan des alesh😃😃😃😃😃😃😃
የኔውድ ስውደሽ እናመስግናለን
❤❤❤❤ ጎበዝ ብልህ ሤት ከአንደበትዋ አይደል የሚባለው እህታችን በርቺ
Fekir, this is a good start. You will be an icon please continue researching as we craving more of your talent in different varieties at higher level. Expect bullies at any part of the group or society. That will be your price. Tust me, that comes from from idiots alone. Continue being strong & reach out all.
Thanks
your analysis is sharp or to the point and much more than those who claimed to be a psychiatrist, doc, etc. keep it up!!
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ።
በጣም ወሲብ ማድረግ እፈልጋለሁ፡ግንአንደንድሴቶ ገንዘብ እንጂ፡ወንድንአይወዱም፡፡
ውደ በጣም እናመሰግናለን
ኮሜተሮች ላይክ ብቻ ፈላጊ ናችሁ በሰላም ነው ሁሉም አሪፍ ነው ምክሮችሽ አደኛው ግን ኮፊደስ ከምትይው ጉረኛ ወንድ ብትይው ይሻላል እኔማ ጉረኛ ወንድ ስጠላ ቱ
ሥብናሽ ጥሩ ነዉ በዚህ ቀጥይ አሥተማሪ ነዉ አቀራረብሽ
የኔ ቆንጆ መክረሽ በጣም አሪፍ ነው እህት
betam enamesegnalen berchi
ፍቅር ኑሪልን
Great discussion.
Ha, you know the topic you are talking about !! And you know how to deliver your idea !! Keep it up. I see your future to be on top TV shows , they will beg you to be there believe me. Get more subscribers, and build on this....
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያነሳሺው እናመሰግናለን
ቅመም እኮ ነሽ እናመሰግናለን በርቺልን
You have a good personality ,keep up good work , I feel a man from now on.
የኔ ቆንጆ ውድድድ ማደርግሽ 4ኛው ላይ በሀይል ብቻ ሳይሆን ስራዐት አልበኝነት በአለባበሱ ይሆና በአመጋገቡ በአቀማመጡ ብቻ ስንቱን ልንገርሽ እንደኔ ጥንቁቅ ወንድ ወዳለው ዝም ብሎ ግዴለሽ ወንድ ኧረ ወድዛ ይሰለቻል
እሽ. አናመሰግናለን. ሲስቱ አሪፍ ሀሳብ. ነው በርች
ወይነ ልካችንን ነው የነገርሽን እስኪ ልካችንን ነው የነገረችን የምትሉ ላክ ግጩኝ
ዋው ሴቶችን ለመጥበስ ማድርግ ያለብኝ ስለነገርሽኝ እናመስግናለን
wow thanks ledy
የኔ ውብ እንኳን ደህና መጣሽ😍
ለወንዶች አሪፍ መርፌ ነው ያዘሽላቸው
ወለህ የኔን የልብን ናው የተናጋርሽው ማለት በጣም የሚወደው ልጅ ናበር እና በቀን 20 ግዝ ትክስት ሶያራግ ከዘ ቦሀለ ልጆን በጣም ጣለሁት ለምን እደሆና አላቅም ማማዬ ናጋሩ
Fadela Bahradin ታካብጂያለሽ እንዴ ቆንጆ በእናንተ ይብስ የለ እንዴ ቆይ ግን ምን ችግር አለ ታዲያ በቴክስት ሃሳቡን ቢገልፅ ምን አልባት ፍቅሩን የሚገልፅበት ቃል ላንቺ ፊትለፊትሽ መግለፅ አቅቶት ይሆናል ኦኬ አትሳሳቺ እህቴ አንዴ የምትወጂው/የሚወድሽ ከሄደ በኋላ እንዳይቆጭሽ
@@yonaswondu ማለት በቴክስት ስለወራኝ አይደለም እኮ የወራሁት ለቴክስትም ግዝ አለው ለማከበድ አይደለም ወድሜ ታሰስተሀል አዎ ማጀማር ይወደው ናበር ግን አሁን ጣለሁት
@@fadelabahradin9011 እህቴ እባክሽ በማይረባ ነገር የምትወጂውን ስው ባንዴ መተው የለብሽም ኦኬ ቴክስቱንም እኮ እንዲያስተካክል ማድረግ ትችያለሽ እኔ የህይወት ተሞክሮ ስነግርሽ ባለመታገሴ ካንድም ሶስት ሰው ወድጄ አትጋለሁኝ ስያልፈወ ይቆጫል ስለዚህ ካበዛው እንዲያስተካክል አንቺ ካልነገርሽው ታዲያ ማን ይንገረው እህቴ እንዲ ስልሽ እያካበድኩኝ አይደለም የምንወደውን ሰው እኛ ካላስተካከልነው ታዲያ ማን ያስተካክለው ምክንያቱም እኛ ለዛ ሰው መስታወት ነን ካላፀዳነው ቆሽሾ ይቀጥላል
ምንድን ነው የለበሽው
Great advice but you’re generalizing all men in one category. Overall I liked it. Keep it up.
echi dedeb men tawkalech
Fj
You are great Idea thank you ...........💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
So interesting and helpful, it's me hero
Oh good explanation. But You miss big points under your title of discussion.
አዳዲ ወዶች ሌላወዶችን ዝቅአርገው እራሳቸውን ጥሩ ሊያረጉ ይሞክራሉ እኔእዲህአይነት ወዲ በጣም እጠላለሁ አጋጥሞኝምነበር ሌሎችን እያጣጣለ እራሱን እደጥሩ እያረገያወራልኛል ከዛም ብሎክ በተባለው እስርቤት ደረገምኩት
anche erseshe keshem aydelesh
Nice keep it up!
Don't ask fish for advice on how to catch other fish. Ask a fisherman.
Getu Gebretsadik
Pure Gold
Hhhhhh you make me lough 😂
This fish talking here is a sell out..so it's credible info lol
በጣም ኣሥተማሪ ነው በርቱ
እሚገርም ነው ከተራ ቁጥር 1 - 8 እራሴን ፈልጌ አጣሁት ፣ ተራ ቁጥር 7 ትንሽ ትንሽ
ለምን ይዋሻል 😂
ስለዚህ አትቀዥቀዥ😂
Wawwww betam arif mikr (timhrt) new yiketil ine temechitignal!!!!
አሪፍ ነው እናመሰግናለን!
Thanks yene konjo betam tekekel nesh
ከመጠን በላይ በራስ መተማመን ብለሽ ከምትገልጭው በጣም ጉረኛ ወንድ ብለሽ ብትገልጭው ይሻል ነበር
Leke nesehe tebarame wede ayemechegeme
Thank you battam seyabazaw erasun seyagann yastallal tebab yalalew wand yedaberal.... kamanim satlij gar yamelafaddad🤷🏽♀️
እንኳን ደህና መጣሽ የእኔ ቆንጆ እኔ ውሽማም የለኝ መቶ ሺ ካላክሽ ብሎ ተፈተናል ስኖረኝ ይጠቅመኛል ግን😊
ለማ ልትልኪ ሆ
@@efremnega1781 ለእሱ ነዋ😊😊😊
እንዳትልኪ ማር መላክ ያለበት እሱ መስሎኝ እና በዛ ምክንያት ውሽማም የለኝም እያልሽ ነው
@@efremnega1781 ላኪልኝ አለኝ አልክም ስለው ቦለከኝ ክክ
@@geniyoutube1815 ባልሽ ካልሆነ ጥርግ ይበል