Passed In 5 Five Of Them I thought If He was telling My story . I was so surprised Of What he said And so Thankfull To Watch This Video Thanks alot Sineye😍
Ewnet new mejemeriya destenga neberku bichayen fiqregna siyiz betam tenkebakebkut ena be fit ke mawqachew sewoch atqrebi ke bet atwichi eyale astelay ena teleyayen ye diro destaye atahut min timekrugnalachu ? thanks and Happy new year 💐🎉🎉🎉
ወሳኝ ነጥብ!
ፍቅር ሁሉን ይይዛል፣ ሁሉን ያቅፉል፣ በሁሉም ውስጥ ያልፉል፣ ሁሉን ያካትታል! ከደስታ ከሃዘን፣ ከስብራት እስከ ጥንካሬ፣ ከመወደድ እስከ መገፋት!
እናመሰግናለን! 🙏
betam wasag natib nw 🙏🙏🙏
ማነው ግን እንደ እኔ የዚህ ወንድማች የሚያስተላልፈውን መለእክት ለማስማት የምወደው ደግሞ አንዴ ግዜ ሰምቼም እኮ አላላፈውም 2.3ቴ እንጅ እውነት አስተዋይ ሰው ነህ ፈጣሪ ፀጋው ያብዛልህ እኔ ከአንተ ብዙዙዙ ተምሬለው
ሃገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን
ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ጎበዝ ለሰው ልጆች ሁሉ ጥንካሬን የምትፈጥር ወንድም ነክ በብዙ ክበርልን
በእውነት አንት ትክክል ነህ አመሰግናለሁ
አንተ ሰው ተባረክ ሁሌ እራሴን እንድንከባከብ ትመክረኛለክ እራሴን እንድወድ ትነግረኛለክ ዘመን ይብዛ
ህይወቴ ተቀይራለች በእውነት ነው የምልክ በብዙ ነገር
Thank u a lot God bless u
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን
ከመጀመሪያ ጀምሬ እከታተላለው
የእነት በጣም ለውጥ አይቼአለው
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ
በእዉነቱ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወድማችን ስነ ወርቅ ታዬ!እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብ እና ማስተዋሉን አብዝቶ ይስጥህ❤🙏
በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው ያለሁት ደረጃ 4 ላይ ነው ያለሁት እና በ ለቀከው ትምርት ወስጃለው እርግጠኛ ነኝ ይሄን ጊዜ አልፌ ደረጃ 5 ላይ እደምገባ ብቻ ማለት ምፈልገው በጣም ነው ማመሰግነው አላህ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Part ፡ 2 የውሸት ፡ ፍቅር ፡ የምናውቅበት ፡ መንገዶች ፡ ይሰረ ፡ የምትሉት ፡ እጅ ፡ ወዴ ፡ ለይ✋
💔
😍
👍
✋ yeahw😄😄😄
Wshet mejemria iwnetenya Ale inde ?
ስነወርቅ እውነት እውነት እኔ የሚገርመኝ ሠውች በሚገባቸው ቋንቋ ወይም እሱን እንዲገባቸው የምታረገው ጥረት በጣም ከሌሎች ሠውች ለይት ያረግሀል ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥህ እውድሀለን
እውነት ወንድሜ ዘልቀህ የሰዎችን ውስጣቸው ያሉትን ነገሮችና የሰዎችን ስሜት የምትረዳበትን ጥበብህን አደንቃሉ በርታልን እንወድሀለን
ደረጃ 5 ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን።አራቱንም በፅናት አልፌዋለው።አሪፍ ትምህርት ነው ተመችቶኛል ተባረክልን።
Amlak yqetililish
እኔ አሁን ደርጃ 2ለይ ነኚ በጣም ከብዶኛል
እኔን በጣም ህይወቴን አሻሽያለሁ በአንተ ቪዲዮዎች እና ለየት ያለው ምክርህ ሰው እራሱን እንዲያይ እራሱላይ እንዲሰራ በአጠቃላይ ደስተኛ ና አመለካከቴ ሁሉ ተቀይሯ ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልህ❤❤❤
እናመሰግናለን ስነየ❤❤።እኔን አይመለከትም አፍቅሬ አላዉቅም 😂ፍቅረኛየ የማዳም ስራ ብቻ። ኢትዮጵያ ስገባ ነው ማፍቀርም መፈቀርም እምጀምረው🥰
ፍቅር እኮ በፈለግሽው ሰአት የሚመጣ በልፈለግሽው ሰአት የሚሄድ አይደለም ለምሳሌ እኔ በአስራ አራት አመቴ መማር እንጂ ማፍቀር አልፈልግም ነበር ግን አፍቅርያለሁ ከዛም በማፍቀሬ በተሰቤን ሁሉ በዛ ዕድሜ በማፍቀሬ ሲቃወሙኝ እና ሲጠሉኝ እኔ ግን ማንም አልሰማሁም ሶስት አመት አብረን ቆይተን ጊዜ ለያየን ግን አሁንም መዳም ቤት ሆኜም አፈቅረዋለሁ😔
የሚገርም ትምህርት ነዉ እራሴን ተመልከቼበታለሁ አመሰግናለሁ 3 ደርጃ ላይ ነኝ
እንኳን በሰላም መጣህ መአረይ🤗🙏🙏🙏🙏
ሁልጊዜ የምታቀርቡት ነገር ሰውን የሚቀይር የሚለውጥ ነው ለኔ ቁጥር 1 ተመራጭ ናችሁ የምንጊዜም የናንተ ምርጥ ጎደኛ አቢ ሚዲያ
Tkkl aerif aestemari nachewu
ደረጃ 4 ነኝ አልሀምዲሊላ ግን ከባዱ ይህ ነው....
በተረፈ ስለ ት/ት ህይወት ቀያሪ መሆን ከቃላት
በላይ ነው። ቀጥል ወንደሜ ። ከጎንህ ነን
ሰላሰላም ወንድማችን በጣም ነው እምናመሰግነው እግዜር ከፍ ያድርግህ ተባረክ እኔ አሁን ያለሁበት አራተኛው እና ወሳኙ ቦታላይ ነኝ በተረፈ በርታ እናመሰግናለን
እኔ የትኛው ላይ እንዳለሁ ግን አንድ ነገር እርግጠኛ ነኝ ምንም ነገር ብርቄ አደለም ተቸግሬአለሁ አጥቻለሁ አፍቅሬያለሁ ተወድጃለሁ ወድጃለሁ #ተከድቻለሁ !!!!
የምፈልገዉን ሳሳድድ የሚያፈቅረኝን በሞት አጥቻለሁ 😭 አከተመ!!! ካለሁበት ነገር በእግዚአብሔር እና ከባለሞያ እርዳታ ጋ ወጥቻለሁ አሁን ይመስገን ደስተኛ ነኝ ነገን ምንም እንዳይጥለኝ ሆኜ ጠንክሬ ለመቆም እየጣርኩ ነው ። ለሁሉም እናመሰግናለን ብሮ
ጎበዝ የኔ ውድ ፈጣሪ ይከተልሽ በርች
@@hikmaseid5500 በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ ደምሬሻለሁ ምንም ግን አላየሁም
ጎበዝ አይዛሸ ማማዬ
በእውነት በጣም ሰደ የምል ትምህራት ነው እግዚአብሔር ይሥጥልን ወንድሜችን
ያአላህ አሁን እንየ 4 ላይ ነው ያለሁት መወሰን አቃተኝ ግን አንድ ነገር አለ አላህ ያለው ያሆና የንየ ከሆነ ይሆናል ካል ሆነ ደሞ በፀናት አረንዳለፈው አላህን እለምነዋለው ወንድሜ በርታ እውቀትህን አላህ ይጨምርልህ
ፍቅር ትልቅ ጥላቴ ነው እኳን ላፍቅር ስሙም ሲነሳ ያንቀጠቀጠኛል ትምህርትህ ስለምወድ ነው የገባሁት አይ ወንዶች የፈጠራችሁ የሴትን ልጂ ልብ ለመስበር ነው ። የስራችሁን ይስጣችሁ
ጣፋጭ ትምህርት ነው እናመሰግናል ውድ ወንድማችን
እደዝህ እማ በቀላሉ ተስፋ እዳቆርጨ ትምህርት ልያስተምረኝ ነው ብለሽ እራስሽን አሳምኒው 🙄እኔም ምጅምርያ አፍቅሬ በጣም በንፁህ ልቤ መለያየት እሚባለው ሃሳብ የለኝም ነበር ድገት አድቀን መጣ እና መሬት ተሰጥቃ ብትውተኝ ፍልጌ ነበር ግን ከዛ ትምህርት ወሰድኩኝ ከሰው ምንም እዳልጠብቅ በሰው ላይ ተስፋ እዳላረግ ተማርኩ 🤓
ልብሽ የሰበረውን አንች ደግሞ ተምረሽ የተሻለ በመሆን ስብር አድርጊው የኔ ውድ አይዞን ነገሌላ ቀን ነው
Weregna enantes
Ayezoshe mamaya hulachene eko libachen laye hemame ala😭😭
አንተ እራሱ የኔ ፍቅር ነህ🙏 እናመሰግናለን brother አሪፍ አስተማሪ ነው
ወሳኝ ትምርት ነው ሌሎች ሳይኮሎጂ ት/ም ካለክ አቅረባችው እኔ ትምርትክ ተመችቶኝአል
እኔ ግን ይሄ ፍቅር የሚባለው ነገር በቃላት እንጅ በተግባር አላየሁትም ፍቅር ፈጣሪ ጋር ነው የሰው ልጅ ጋር ህመምጅ ፍቅር የለም
Liki nashe ehth ename batadagagame tagodechalawe yawem sedate laye hocha bech yekabedali zarme yarasane hywote ba tikikili mamerate alichalikume
@@ekramhelper6358 አወ የኔ ውድ በጣም ከባድ ነው እኔ የማምናቼው ሁሉ ናቼው የሚከዱኝ ማንን እንደማምን ግራ ገብቶኛል የሚመጣው ሁሉ ላምን አልቻልኩም
✅✅✅✅✅✅
ይሄ ያንች አስተሳሰብ ነው
ሲገርም !!!ሁሉም እውነትነው ሁሉንም አልፌ 4 ላይ ነኝ ቪድወውን ስሰማው 2ኛየ ነው እናም ለትዳሬ አንድ እድል ለመስጠት አስቤያለሁ። አላህ ወኪል
አንተ ሰው ተባረክ በጣም ነው በትምህርት ዉስጥ ትቀይረ
እውነት አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገር ካንተ ተምር ያለውና በጣም አመሰግናለሁ ❤🙏🙏❤❤❤
በጠም አመሰግናለሁ ኢኔ 4 ደረጀ ለይ ነኝ ግን ሁሉም የልፈል በምለዉ አምነለሁ ነጌ የተሸለ ቀን ነዉ ኢንሻ አለህ
ጥሩ ጥሩ ሀሰብ ነው በአደኘ እየሟከርኩ ነው 🌹 ግን ለመንም እንደት ነገር አመሰግነሎ 👍🙏🙏🙏🙏👌
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ብሮ የሩቅ ፍቅር ብዙ ግዜ መደጋገም መፍተሔ ምንድነው ማወቅ እፈልጋለሁ
እኔስ ልቤ ተሰብሮ ሌላሰው ላላፈቅር ወስኛለሁ ።በቃኝ ልቤን ይቅር በለኝ ብየዋለሁ ግን ትምህርቶችህ ደስ ብሎኝ ነው የማዳምጠው
Aten madinek alemechal yikebdeal gn ene kelbe adenikihalehu fetari batelay silemiyastemiren amesegnihalehu🙏🙏🙏❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ ወድም
ግሩም ት/ት ነው፡፡የደስታ መሰረት ወደፈጣሪ መቅረብ ነው፡፡ሁሉም ነጥቦች አሪፍ/ጠቃሚ ናቸው፡፡ከልብ አመሰግናለሁ፡፡
ክበርልን ወንድማችን አደራ ሁሌም ትምህርት ብቻ
ፖ,,,,, ,,,,,,,እንዳይቀላቀል "ሁሌም አንደኛ
Wendme tenkro yesera sw yet endemiders bante aytenal fetari chemro ystk 👏👏
Tank you bro ምርጥ ትምህርት ኑሩልን ፍቅር ይስጠን መድሀኒአለም
አነመሰግናለን መልካም ቀን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
በጣም ጥሩ ምክረ ነው ወንድሜ በረታ
አመሠግናለሁ በጣም ጥሩ ገለጻ ነው
እኔ ደረጃ 4ላይ ነኝ 😐
የተማርኩት ነገር ብኒሮ የእንክብካቤ ነገሯ
ሲቀጥል ደግሞ ሁል ጊዜ በራሴ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም የደስታ ምንጭ ፈጣሪ ስለሆነ ማንም መቶ የሚያደፈርሰዉ ደስታ ሊኖረን አይገባም ባይ ነኝ በተረፈ እናመሰግናለን 🙏❤😍
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
God belss you
❤👆👆❤
ሰላም ወንድሜ ለምታደርጋቸው ነገሮችህ በጣም እናመሰግናለን
ምስጥረኛ ሰው መሆን እንዴት እንችላለን ?
በዚህ ዙርያ ቪድዮ ብታደርግ
ሰላም ቤተሰብ በጣም አኒቂ ትምርት ነው የምትሰጠው እኔ በጣም አድናቂክ ነኔ
አለህ ፍቅርን ይስጠን 👍👍
እናመሠግናለን በጣም ይገርማል ያልከው ሑሉ እውነት ነው
እኔ 4 ደረጃ ላይ ነኝ ሑሉም ነገር አሥጠልቶኛል የሠውን ማንነት እያወከው በሔድክ ቁጥር በጣም ይወርድብሐል ምናለ ሑሉም ነገር እንደመጀመሪያው ቢሖን
ምርጥ ነህ ይመችህ፡፡
ብረዘር በጠም አመሰግነሀለሁ ፈጠሪ ይጨምርለክ በጠም ከፊቶኝ የበር በፊቅር ጉደይ ቡዙ ት/ት ነው የተመርኩበት የዘሬ 5 አመትም በቴሌግረም እከተተለሀለሁኝ የቆዬ የፊር ተርክ አለኝ ስከፈኝ እሄንን ቸነል ነው ምገበው
ከባሌ ጋር እየተጣላን ስልችት አለኝ አሁን የተታገርከው በሙሉ እያንዳንዱ እኔ ጋር ያለ ነው በጣም ነው ያገዘኝ ትምህርት thanks
እኔ አራተኘላይ 4ነኝ ግን ምን ማረግ እዲለብኝ አላውቅም
በጣም እናመሰግንአለሀን ደንድሜችን በርታ
ደረጃ 4 ት ላይ ነኝ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርቱ
በርታ በእውነት ጥሩምክርነው ወድሜ
እናመሰግናለን ባለህበት አለህይጠብቅህ እድማና ጤናይስጥህቨ
ደረጃ ሶስች ላይ ነኝ በጣም አመሰግን አለው እራሴ ሀሳብ እና ጭንቀት ውስጥ ከራሴጋር ምጉት ላይ ነበርኩኝ 🙏🙏
በርትተክ ሰዉን የምታበረታ ምርጥ አስተማሪ ነህ ጀግና ነህ ባንተ ሀሳብ ሂወቱን የማይቀየር አይኖሮም 🥰🥰👌👌👌 በረታ እስካሁን እንዳለዉ ሆኖ ከአንተ ብዙ እጠብቃለሁ ሂወቴን አሳምረካታል ከዚህ የበለጠ ታሳምራታለክ እስካሁኑም ብዙ ተምራለሁ 👌👌👌🥰
እናመስግናለንፈጣሪጥበቡንያብዛልህ።
ሰላም አዲስ ነኝ ዋው ምርጥ መልክት ያለው ይመስላል!!!
Smart person of this generation❤❤❤
ሰለትምርትክ በጣም እናመሰግናለን ነግር ግን ቀደም በዬ ይሄን ባቅ ኖሮ እዘክ ላይ አልደርሰም ነበር አምስተኛዉ ላይ ደርሼ ባላስብኩት ሁኔታ level 1ላይ መልስ ዘረጋኝ
ምንም አልልህም ቃል ራሱ የለኝም እግዚአብሔር መንገድክን ያለስልስልህ
እንኳን ደህና መጣህ ስነ ወንድማችን
ዛሬ እርፍጃለሁ የኔ ነገር
ስለምዎድህ ነዉ የሰማሁት😍 እንጅ ፈቅረን በጣም ፈራለዉ🙆 የfamilyen ክፉ አያሰማኝ ሀገረን ኢትዮጵያ እስኪ ገባ ደሪስ🙏 ሴቶችዬ እዎዳቿለዉ❤ አንደአንዶች ግን የሥራችሁን ይስጣችሁ እኔ ምንም አልላቹም😍
አሚን
ከናንተ አይበልጡም ኮ Zeddo man
@@emawduwaabayehyote4054 ኧረ ይበለጡናሉ🙆🙆
ደረጃ አንድ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
Passed In 5 Five Of Them I thought If He was telling My story . I was so surprised Of What he said And so Thankfull To Watch This Video Thanks alot Sineye😍
እናመሰግናለን ባለህበት አለህይጠብቅህ እድማና ጤናይስጥህ
በጣም ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረክ የኔ ወንድም 😍🥰🥰🥰❤
Yene mert Andegna!
The only constant thing is change itself!!! Everything can be changed except God!!!
አሁን ሳላውቀው 5 ላይ ደርሻለው ሁሉንም አሳልፌአለው ተመሰገን እንግዲ ዝግጁ ነኝ
በርታ ወድሜ ባተ ራሱ ብዙ ተምረናል
ትክክል ነው እናመሰግናለን👏
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤
በጣም እንዋደድ ነበረ አሁን ላይ ግን እየሸወደችኝ ነው ከሌላ ሰው ጋር ፍቅር ጀምራ አገኘዋት ምን ላርግ መተው አልችልም በጣም ነው የማፈቅራት
tanxs wendme enanten mektatel sus argeyalw bertu wedachuwalw
በጣም ጥሩ ነወ ቀጠልበት
ያንተን ቪዶወ ማየት ከጀመረኩ አንዶሬ በጣም በራሴላይ ትልቅ ለዉጥ አይቻለሁ የመዳምን ስራ የመምሰራዉ አተን እያዳመኩኝ ነዉ
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የኔ የትዳር ህይወት ያለው ቁጥር 4 ነው እኔ የምኖረው እንግሊዝ ነው ሚስቴን ያመታኋት ከ 4 ወር በፍት ነው ግን አሁን ልንግባባ አልቻልንም እኔ በጣም አዝኛለሁ ምክንያቱም ከሷ ሀገር ቤት እያለሁ አንድ ልጅ ወልጀ ነበር ከዛ እዚህ ሀገር ወረቀት ሳገኝ ለእሷም ለኔም ለልጃችንም ጥሩ ነው ብየ አመጣኋት አሁን ግን ሠላሜን ነሳችኝ ምንም ማድረግ አለብኝ በጣም ተጨንቄ አለሁ ምክንያቱም ልጀ እንዴጎዳ አልፈልግም
ታገስ
*እናመሰግናለን ደስ የሚሉ ምክሮች 🌺🌺🌺*
Perfect message wow Thanks this happened to me
1 ግን አምስተኛው በጣም ነው የተመቸኝ እናመሰግናለን
በጣም እናመሰግናለን በእውነት ቃላት የለኝም አንተልዩነህ
ጎብዝ ጥንክር
በጣም እንወደሃለን ነፍ ኣመት ኑርልን
❤❤❤በጣም ነዉ የዎደድኩ.....
ልብ ኣድርስ እኮ ይሄ ልጅ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ❤️❤️❤️🙏🏽
አሜን አሜን አሜን በጣም ጎበዝ ነው
እናመሠግናለንወድማችን ኑርልንበጣምሀሪፍምክር🥰🥰🥰
ወሳኝ ምክር ነው የለገስከን አመሰግናለው
ወድሜ የት ነዉ የምትገኝ ነዉ ቁጥር በዋሳብ ቁጥር የምት ናገረዉ አሪፍነዉ መልሰ
Ewnet new mejemeriya destenga neberku bichayen fiqregna siyiz betam tenkebakebkut ena be fit ke mawqachew sewoch atqrebi ke bet atwichi eyale astelay ena teleyayen ye diro destaye atahut min timekrugnalachu ? thanks and Happy new year 💐🎉🎉🎉
እናመሰግናለን መልካም ግዜ
ምርጥ ሰው እናመሰግንሀለን ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነዉ
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetgebar sew yadergen AMEN AMEN AMEN selam lEthiopian 💚💛❤🤲🙇♀️
ተበረኪ ጀጊነዊ❤‼
sinewerk ene seid hussein muhie ebalalehu (kenissie) videochihin eketatelalehu enam betam nw yetetekemkubet.berta.
አተልይ የምር ጉበዝልይነህ ጥሩ ትምርትነው
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድም አመሰግናለሁ
ስነ ወርቅ የኛ ምርጥ ጓደኛ እንኳን በሰላም መጣሃልን
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እማ
Enameseginahalen
4ኛው ላይ ነኝ። በጣም ከባድ ወቅት ነው
10q for all yemigerm temert nw bezi agatami gn yalkew app linkun share betaregen selalagegehut nw