ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #Ethiopia #Love #ፍቅር #ሴቶች #Ethiopianwomen
    ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
    Addis Insight is Ethiopia’s fastest growing digital news platform, providing consumers with the latest news from Ethiopia and its diaspora.
    Check out www.addisinsig...
    Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
    Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
    Or Twitter: / addisinsight

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @user-qn3cb1fk4o
    @user-qn3cb1fk4o 5 лет назад +414

    ይታደሉታል እንጂ እይታገሉትም በፍቅር ዙሪያ አንደኛ ፀሎት ሁለተኛ ቻንስ ነው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 4 года назад +95

    እኔ ፍቅርን በሁለት መንገድ እመለከተዋለው።
    ፩- እንደ እንቁላል
    እንቁላልን አጥብቀን ከያዝነው እጃችን ላይ ይሰበራል፣ በጣም አላልተን ብንይዘውም ወድቆ ይሰበራል።
    ፪- እንደ እሳት
    ሲበርደን እሳትን በተገቢው ርቀት ላይ ሆነን ነው መሞቅ ያለብን፣ እሳቱን ስንርቀው ይበርደናል፣ ስንርቀው ያቃጥለናል።
    ስለዚህ ፍቅርም አያያዝ ይፈልጋል። መነጋገርና መግባባት ዋና ነገር ነው። የተነጋገሩትን ቃል ማክበርና መጠበቅ አስፈላጊ ነው።

  • @maralemmulie9993
    @maralemmulie9993 5 лет назад +461

    እስኪ መልካም ባል ይስጥሽ አንችንም መልካም ሰው ያድርግሽ ብላችሁ መርቁኝ

    • @user-fp6qe2tn3w
      @user-fp6qe2tn3w 5 лет назад +27

      አንች እምትመኝውን ሳይሆን ፍጣሪ እሚጠቅምሽን ይስጥሽ

    • @sadaethiopia8731
      @sadaethiopia8731 5 лет назад +1

      አላህ የሙራድሽን ይሥጥሽ

    • @tamrathile4293
      @tamrathile4293 5 лет назад +8

      መልካም ሚስት አድርጎ ፈጥሮሻል መልካም ሚሰት ማለት መልካም ማሰብ ሁሉን በቅንነትና የምትረዳና የምታስብ ነው ሰው ጥሩ ልሁን ካለ ይሆናል ክፉ መሆንም ካሰበ ይሆናል ምርጫው በጁ ነው

    • @hamadjuhani9352
      @hamadjuhani9352 5 лет назад

      @@tamrathile4293 Betam Tikkl New

    • @hamadjuhani9352
      @hamadjuhani9352 5 лет назад

      Egziabher Amlak Yelibshin Meshat Yifetsimlsh Ehite

  • @ገኒየጨርቆሷየሰላሴወዳጅ

    ትክክል ግን በዚህ ዘመን ብትሞቺለትም ሞተችልኝ አይልም ከሀዲ ብቻ ነው የሞላው😏😏 ብቸኝነቴን እወደዋለው

    • @mohameddijdj7659
      @mohameddijdj7659 5 лет назад +1

      /"በአሁኑዘመን ሴቶች ንፋስሆነዋል

    • @ያሬዶየተዋህዶልጅ
      @ያሬዶየተዋህዶልጅ 5 лет назад +1

      አንድ ሰው ብቻው ይኖር ዘንድ ፈጣሪ አይፈቅድም ደሞ ግዜ ይወስዳል ጂ ብቻሽ አትኖሪም እግዚአብሄር አይዘገይም አይቸኩልም ያኔት እርግጠኛ ነኝ ሌላ እድል ታገኚያለሽ

    • @user-mu4ym3uh5f
      @user-mu4ym3uh5f 5 лет назад

      ጉረኛ

    • @seadaafentee7893
      @seadaafentee7893 5 лет назад

      በርች

    • @zainabzziz7803
      @zainabzziz7803 5 лет назад +1

      @@ያሬዶየተዋህዶልጅhih hiy

  • @latkntulatkntumenrahmtilla9825
    @latkntulatkntumenrahmtilla9825 5 лет назад +126

    ፍቅርም ትዳርና እድል የፈጣሪ ስጦታ ነው ግን ምነካቹ ሴቶችዬ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад +1

      @latkntu latkntu men rahmtillah በትክክል ማርዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድ አረግሻለሁ😘

    • @Selam694
      @Selam694 5 лет назад +4

      እውነት፡ነው፡የፈጣሪ፡ስጦታ፡ነው፡፡ ግን፡የሰጠሽን፡ደሞ፡ባግባቡ፡እንደምትለው፡ካልተያዘ፡ታጭዋለሽ፡፡ ንግግሯ፡እንደተረዳሁት፡ከሆነ፡ፍቅር፡ትዳር፡እንዴት፡እንደምንፈልግ፡ሳይሆን፡፡ የሰጠን (የያዝነውን ) የምናጣበት፡ምክንያቶች፡ነው፡፡

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 5 лет назад +1

      Selam Le Hulum
      አልተሳሳትሽም ሰላም

    • @Selam694
      @Selam694 5 лет назад

      Arada Express 💖

    • @BirrrFinancialContents
      @BirrrFinancialContents 5 лет назад

      Selam Le Hulum
      በ Subscribe አትርሺኝ 😘

  • @user-le5ru9rc6e
    @user-le5ru9rc6e 5 лет назад +13

    ፈጣሪ አድሜሽን ያርዘመው እህቴ በጣም ወሳኝ ነገሮችን ነው የመታቀርቢው የሄን ያንችን ቪዶዎ ከየሁኝ በሁላ እራሴን እደነብ አደረግሽኝ በጣም የምወደውና የሚወደኝ ፍቅረኛ አለኝ አንድ አነት ከግማሽ አስቆጠርን አብረን አናም ሁሌ ችግር ፈጣሪሪዋ እኔነኝ ራስ ወዳድ ነኝ እናም በራሴ ጥፋት አስቀይሜው ነበር ያንችን ቪዶዎ ካደመኩ በሁላ ያነሳሽው ነጥብ ብዙዎቹ እኔን ይገልፁኛልና ደውየ ወዳው ይቅርታ ጠየኩት ይቅርታየንም ተቀበለኝ በተቻለኝ እነዚህ ባህሪዎቸን ለማስተካከል እሞክራለሁ አመሰግናለሁ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +286

    የፍቅር ይበልጣልን እንደ እኔ የሚወዳት ማን ነው♦

    • @user-qv5ql5hs9v
      @user-qv5ql5hs9v 5 лет назад

      ይቺ እናት ያልሻት ነግር እኔም ጎርታኛለች

    • @toybata8596
      @toybata8596 5 лет назад +1

      እኔ

    • @user-wt3sl6pb4w
      @user-wt3sl6pb4w 5 лет назад

      አች ማንን ይሆን የማትወጂወ

    • @azemeraazemar1543
      @azemeraazemar1543 5 лет назад +2

      እኔ

    • @muhamad640
      @muhamad640 5 лет назад

      በሳቅፍድትዜድፍቅርየደሴዋለመሳቅነውየምገባዎወላሂበሳቅፍድትነውያልኩትሁሉምያተአካውትመሆኑንአቃለሁ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 5 лет назад +31

    ምክርሽ ስጥም ምትናገርው ሁሉም እውነት ነው ቢግ ላይክ ሰጥቸሻለው። ዋው እናመሰግናለን። ቀጥይበት የኛ እህት👌

    • @rokyayassin7718
      @rokyayassin7718 5 лет назад

      የእውነት ከዎዳዳሽ የትም አዬድም የትም ደሞ እሱን ምጎደው ነገር አሁንም ብሆን ሊሰራ አልግድትም አይ እንደዘ አልሽኝ ብሎ ከሄዳ ቻወ ለኔ አለለውም መለት ነው አለህ።

    • @ሰሚራየሱፍ-ሰ1ነ
      @ሰሚራየሱፍ-ሰ1ነ 5 лет назад

      ወየ ፍቅር የሁንሽ
      ልጅ ትክክል ነሽ ቅጥይብት

    • @jonkan8948
      @jonkan8948 4 года назад

      ማተብሽ ጌጥሽ መስቀል አድርግ ስወድሽ ግንይቅሪታእህቴ

  • @genaneshmehammed677
    @genaneshmehammed677 5 лет назад +122

    አመሠግናለው ፍቅረኛ የለኝም ግን ማወቅ ይጠቅማል ወንድ አላምን የዛሬ ወንድ ጡረታ የወጡ ይመስል በሴት ይጠለጠላል የእውነት ፍቅር ፈልገው አይደለም በርቺ

  • @user-iw4ps2ki2f
    @user-iw4ps2ki2f 5 лет назад +5

    የኔ ቆንጆ ትምህርትሽ በጣም መካሪ ነው አይዞህ በርቺ እውነታውን ነው የተናገርሽው የሴቶች ባህሪ በአብዛኛው ከኔ ጀምሮ ያስተማርሽው ነው

  • @bezabezi3888
    @bezabezi3888 5 лет назад +21

    የኔ ቆንጆ ተይ ግን ለወንዶች ጥብቅና አትቁሚ ይሄን ሁሉ እኔ አደርገዋለውኮ በቃ ሊርቀኝ ነው ማለት ነው ሲኖር ያቃጥለኛል ሲሄድ ግን ያመኛል እና ይሄን ሁሉ ካላደረኩ ደሞ ያመኛ የምር ሁሌም ስተቼው ደስ ይለኛል

  • @gedy3683
    @gedy3683 4 года назад +2

    አብዝቶ ይባርክሽ አቦ!!! ግሩም ገለፃ ። የመገርም ነው በታለሽ መጠን ቋንቋውን በአማርኛ መተርጎምሽ እና መጣርሽ እጅግ ያስደንቃል። እጅግ በጣም መልካም ስብዕና !!!!

  • @bizuneshbizunesh2580
    @bizuneshbizunesh2580 5 лет назад +76

    ወይኔ ምክሮችሽ የምር ለሰው በሚገባ መልኩ ነው የምታቀርቢው በርቺ

    • @user-td4fn2dw7z
      @user-td4fn2dw7z 5 лет назад

      ቆይ ዘሮይህ የሚወራበት ስአት አደለም

  • @masetwalassefarak7565
    @masetwalassefarak7565 5 лет назад

    ፍቅር ይልቃል በጣም ትክክል ነሽ እኔ የገጠመኝ እናትነት ያልሽው ሚስት እንደናት መሆን የለባትም ባሌ እንደዛ ብሎኛል አሁን ግን ተለያይተናል በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ በርች

  • @fentayemekurya4107
    @fentayemekurya4107 5 лет назад +15

    በጣም ድንቅ ትምህርት ከልብሽ ነው ምታቀርቢው በእውነታው ያለውን ነገር ነው ምትናገሪው በርች ደስ ይላል

  • @alainaln9868
    @alainaln9868 5 лет назад +11

    የኔ ቆንጆ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ትምህርትም እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ!

  • @tsehayyoutube3993
    @tsehayyoutube3993 5 лет назад +6

    ቅመም የሆሽልጅ ሁሌ እከታተልሻለሁ እምታስተምሪያቸው ትምህርቶች ትክክል ናቸው በርች።

  • @musamuhe2442
    @musamuhe2442 5 лет назад +46

    ሴቶች ጭቅጭቅ ያበዛሉ ምከሪቸው ፍቅር የአላህ ሥጦታ ነው ምክርሺ ጥሩነው መክንያቱም ሤቶች ግን ከምትወዱት የሚወዳችሁን ምርጡ

    • @user-yc9xc5yk5p
      @user-yc9xc5yk5p 5 лет назад

      ዋው. ትምርትሺ በጣም ገሪሚ ነው. በዚ. ቀጥይ. እናትዬ. ይመቺሺ. ግን. ፍቅርኝዬ. አንድ. ነገር. አስችግሮኝል. ግን. በኮመንት. ማውረት. አልፈለኩም. ምን. ማድርግ አለብኝ. ማማዬ. ግን. በጣም. ወድጃለሁኝ. ትምህርትሺን

  • @rahehanawawgaga1396
    @rahehanawawgaga1396 5 лет назад +13

    በትክክል;ገልፀሺዋል!!ትግሥት;;እና መከባበር ግድነው።ሠከን ባለ መልኩ ራሣችንን ማየት ተገቢ ነው የመጀመሪያው ጥበብ ራሥን ማንበብ(ማወቅ ነው)

  • @faezafentaw431
    @faezafentaw431 5 лет назад +1

    ልብ ያለው ልብ ይበል እውነት ነው ያልሽው ሁሉ አትጠገቢም የምትናገሪያቸው ቃላቶች ፈገግታሽ መልክሽ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነሽ በርች good bless you

    • @salamsalam9031
      @salamsalam9031 5 лет назад

      ክክክክ ኧረ የእኔስ እኔ በሰው ሀገር እየተጠገረርሁ ከ80 በላይ ነው ሌላ ሴት የያዘ

    • @faezafentaw431
      @faezafentaw431 5 лет назад

      @@salamsalam9031
      እና አንች ለምን እርምጃ አትወስጅም ለምን ትጎጃለሽ ውዴ እየቀለድሽ ግን እዳይሆን እረግጠኛ ነው ቀልድ ነው kkkkkkkkk

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 лет назад +16

    ዋው ቅመም ነገር ብዙ ነገር ነው የተማርኩብሽ ወደተግባር እደምቀይረው ተስፋ አደርጋአለሁ

    • @hayathayati4011
      @hayathayati4011 5 лет назад

      Wowww yene malkm betam ብዙ ነገር ነው የትምረኩት የኔ ቆንጅ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 Год назад +1

    አይ ኮሜቶች እዳው በግድ ፈገግ ታረጉኛላችሁ ውዶቸ😂😂😂

  • @user-jb7ux4di6e
    @user-jb7ux4di6e 5 лет назад +5

    እናመሰግናለን ማር የሆንሽ ልጅ ስለርቀት ፍቅር ስታነሽ በጣም ደስስስ አለኝ በተስፋ እንጠብቅሻለን

  • @user-ti6rl4oe3i
    @user-ti6rl4oe3i 5 лет назад +3

    ዋው እህቴ በርቺልን በስርአት ላዳመጠውና ለተከታተለው ሠው የእውነት ብዙ ቁም ነገር አዘል ትምርህርት ነው!!! እናመሰግናለን

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @Bsm Alagha ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

  • @belaygebru6551
    @belaygebru6551 5 лет назад +21

    መሳጭ ነው
    መሳጭ ነው
    በርች ጠንኮሪልን ልዩ የሆነ ትምህርት ተምረናል።
    በጣም ጥሩ ነው።

    • @alemayhufulas7547
      @alemayhufulas7547 5 лет назад +1

      በግልፁ ደብዳቤ አሰገባ ወዴት ወዴት ነዉ

    • @belaygebru6551
      @belaygebru6551 5 лет назад

      ለምን እንደ??

    • @hasabhasab8952
      @hasabhasab8952 5 лет назад

      ማማዬ አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን

    • @bitirbitir3518
      @bitirbitir3518 4 года назад

      Kkkkk wendochin ayemlkitem ezih men tadirgalh bel ahun wexa yehenn mesmat yelbhm Lset bechanw shemnw 🙄🤔😋🤣💃🏼💃🏼💃🏼💃🏼

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 5 лет назад +2

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይሽ ሰብስኩካ አድርጌሻለሁ ዛሬ ገና ብዙ አምልጦኝ ይሆን

    • @ADDISINSIGHT
      @ADDISINSIGHT  5 лет назад

      የበፊቶቹን ፕሮግራሞች ማየት ትችያለሽ

    • @user-ey4wi4kf3c
      @user-ey4wi4kf3c 5 лет назад

      @@ADDISINSIGHT እሺ ውዴ ቅመም ነሽ በርቺልን ❤❤❤

  • @aboneshdilense4726
    @aboneshdilense4726 5 лет назад +7

    ትክክል ነሽ ማሾፍ ባልሽው እኔ ዝም ብዬ የኔ ሸፋፋ እለዋለው እና ፊቱ ላይ የማየው ነገር ደስ አይልም አመሰግናለው ከንግዲ አልልውም

    • @hawamohammed7127
      @hawamohammed7127 5 лет назад +1

      ክክክክክ

    • @kanjittekaign184
      @kanjittekaign184 5 лет назад +1

      ይገርማል እኛ ሰላምታ ስጀምር እራሡ እየተሠዳደብን ነው ይገርማል ለነገሩ ለምደነውል6አመት ሆነናል ክክክክክክ እስከነ ፉገራችች

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад

      ክክክ የኔ ሸፍፍአ እሩ በሳቅ

  • @madi5538
    @madi5538 5 лет назад +30

    እውነትሽን ነው የኔቆንጆ እክብካቤ አይወድም ልቤን አደማኝ እጂ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +3

    እንኩዋን ለጌታችን እና ለመዳኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ወይ ጉድ በጣም እናመሰግናለን እህት ለወደፊት ይጠቅመኝያል ትምህርቶችሽ ደስ ይላሉ በርቺ 😘😘

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 5 лет назад +50

    7 ተኛው ይያዝልኝ
    የፍቅር ፊልም ባየች ቁጥር እንዳኮረፈቺኝ ነው ስንት ሚታይ አይነት ፊልም እያለ😏
    ምናለ ሆረር ፊልም ብቶድ
    በደነገጠች ቁጥር ዘላ እንድትጠመጠምብኝ

  • @user-in5kn5cg3h
    @user-in5kn5cg3h 5 лет назад +7

    አሪፍ ትምህርቱን ወደደኩት የሰው እጮኛን ወደው መወጣት ያቃታቸው ሴቶች ምን ምክር አለሽ እባክሸ እጠበቅሻለሁ

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 5 лет назад +1

    እናትዬ በጣም አመሰግናለሁ የሚገርምሽ ይህን ቪዲዮሽን ባጋጣሚ አይቼ የተወሰነ ካየሁ በኅላ በስራ ምክንያት ሳልጨርሰው ወጣሁ ከየት ላግኝሽ ሰብስክራይብ አላደርኩሽም ነበር በስምሽ እንዳልፈልግሽ ስምሽን አልያዝኩት ብዙ ቀን ፈለኩሽ እንዴት መልሼ እንዳገኘሁሽ ታውቂያለሽ በቪዲዮ ርእስ በግምት ሰርች ሳደርግ አገኘሁሽ እና በጣም ደስ አለኝ ሮጪ ሰብስክራይብ ከዛ የደውል ምልክቷን እሱም ስላላስተማመነኝ ሴቭ የሚለውን ነከው ባጣባጣሽ ሴቭ ያደረኩበት ሄጄ አገኝሻለሁ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው የምትሰሪያቸው ነገሮች በጣም ምርጥ ናቸው

  • @user-xe7sq5dx5b
    @user-xe7sq5dx5b 5 лет назад +8

    ገና ዛሬ ቻናልሽን ጎበኘሁት በጣም ወድጀሻለሁ ቅመም ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ቀጥይበት ጎበዝ

  • @user-yk3qu1xr1w
    @user-yk3qu1xr1w 4 года назад +1

    በእውነት ገና ዛሬ ነው ያየሁሺ ያላሰብኩትን ትምህርት ነው የሰጠሺኝ የኔ አስተዋይ እንዳንቺ ያሉ እህቶይ ይብዛልን በዚች ምድር ሰላምሺ ይብዛልኝ እህትየ በጣም ነው የወደድኩሺ ኮፊደስሺ ልዩ ነው እህቴ

  • @mekdestadeses5329
    @mekdestadeses5329 5 лет назад +4

    በጣም!!! ትምህርትሽ ደስ አለኝ ሁሉም ባህሪያት አሉብኝ እናም ፈጣሪ ከኔ ጋር ይሁን አሰተካክላለው

  • @melaku556
    @melaku556 5 лет назад +3

    እያነሳሽው ያለው ሀሳብ በጣም አሪፍ ነው በቀጣይም ችግር የማይመስሉን ነገር ግን ችግር የሆኑ ጉዳዮችን እያነሳሽ የባለሙያ ምክር እየጨመርሽ ብታቀርቢው ጥሩ ነው ቀጥይበት

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 5 лет назад +4

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
    እህታችን እናመስግናለን በርች ጎበዝ አይይይ እንዴው ልስማው ነው እንጂ ለዚህም አልታደልሁኝ😓

    • @saadahassen2053
      @saadahassen2053 5 лет назад +1

      እሚገርም ነው ሀሪፍ ምክር ነው

  • @AaAa-zo4no
    @AaAa-zo4no 5 лет назад +4

    እዳው ቆየት (ዘግየት)ብልም ባክሽ አንድ ነገር እንድትመክሪኝ እፈልጋለሁ። አግብቻለሁ ግን ባሌ ሁሌም ከኔ ፍቅር ይፈልጋል እኔም የቻልኩትን (ያለኝን)ሳልሰስት እሰጠዋለሁ እሱ ጋር ያለው ለመቼ እንደሚያስቀምጠው እጃ ታዲያ እኔ የእሱን ፍቅር መፈለግ(ማግኛት) የለብኝም?? አንዳንዴ ሳስበው አያፈቅረኝም እላለሁ እዳው ግራ ግብት ብሎኝ ነው መላ በይኝ ስለ ትምህርቱ በጣም አሪፍ ነው በርቺ ታዲያ በጉጉት መልሱን እጠብቃለሁ አደራ አደራ አደራ ።
    እናቴ የዘላለሜ ነሽ ከጅዳ

    • @zdbintdad9283
      @zdbintdad9283 5 лет назад +1

      ኧረ የኔን ነዉ ቁጭ ያደረግሽዉ ወላሂ ትክክል እደኔ ተጎድተሻል😢ሁልጊዜ ከኔ ይፈልጋል የሡን ለመቸ ነዉ የቆጠበዉ

    • @AaAa-zo4no
      @AaAa-zo4no 5 лет назад +3

      @@zdbintdad9283እውቀት ስላላት መፍቴውን ፈልጌ እጂ ትዳር እንደሆነ
      ይታደሉታል እጂ አይታገሉትም እንደሚባለው የትዳር ሚስጥሩ በየቤቱ ነው ያለው ያንዳንድ ይመሳሰላል ታዲያ አላህ ላያስችል አይሰጥም አስችሎኛል አልህምዱሊላህ ።

  • @hfybvdhd4998
    @hfybvdhd4998 5 лет назад +8

    ትክክል ነሽ እኔ ለባሌ እናት አይነት ነኝ ብላብላ ምናምን አበዛለሁ ለካም እድህ አይነት ችግር አለ ውይጣጣ ከንግድህ አልልም

    • @alelmunur7207
      @alelmunur7207 5 лет назад +2

      በል ጣል ጣል ታረጊውእና ደሞ ተቀየር ብሎ እንዳያስብ አታድርጊው ሳይሁን በልኩ አድርጊው ፍላጎቱን እወቂለት ነው የተባልሺው

    • @mmmmm7318
      @mmmmm7318 5 лет назад +1

      ክክክክ

  • @waldeehayiluu621
    @waldeehayiluu621 5 лет назад +2

    ትክክል ነሽ ቆንጅዬ ተባረኪ ሁሉንም ሀሳብሽን ወድጃለው ግን "እናት" የሚለውን ትንሽ ዋጥ ለማድረግ ከብዶኛል።በአጠቃላይ ግሩም ልጅ ነሽ ለብዙ ትዳር ከእ/ር በታች መድኃንት ሆኔሻል ብዬ አምናለው እኔም የዝህ ችግርሰለባ ነኝ። ተባረኪ!

  • @rabiaabdu9326
    @rabiaabdu9326 5 лет назад +3

    የኔ ማር እናመሠግናለን አድሥ ነኝ ገና ዛሬ አየሁሽ ግን በጣም ደሥ ትያለሽ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @VOICEOFQUEENS
    @VOICEOFQUEENS 5 лет назад +2

    Wow! I’m very impressed! በጣም በሚገባ መልክ እውነተኛ ባህሪዎችን ነው የተናገርሽው! አንቺን አዳምጬ ፀባዬን ባስተካክል ይሻለኛል እውነት instead of I would rather go blind than to see you walk away የሚለው ዘፈን እያዳመጥኩ ከማለቅስ! #keepup

  • @medsetmedset5697
    @medsetmedset5697 5 лет назад +4

    የኔ ውብ ስወድሽ እስኬ እባክሽን ሁሌም በጣም የማፈቅራቸዉ ወንዶች ይቀርቡኝና ይሩቁኛል ምክርሽ ያሥፈልገኛል ውዴ

    • @karimtube8669
      @karimtube8669 5 лет назад +1

      እህት፣ልብሽን፣ቶሎለፍቅር፣አትክፍችላቸው፣

    • @medsetmedset5697
      @medsetmedset5697 5 лет назад

      @@karimtube8669 ወይ ልቤ ለፍቅር ቅርብ እንካን አደለም ቶሎም ፍቅር አይዘኝም ግን አዴ ፍቅር ከጀመርኩ ወደዋላ መመለስ አልችልም የስድስት አመት ፍቅረኛዬን አጣሁ ግን ህዮት ትቀጥላለች አደል ሌላ ተባለ በቃ በአጭሩ ሠዉ ልጅ አይያዝም ልክ እደ ውሃ ናቸዉ

    • @mohameddijdj7659
      @mohameddijdj7659 5 лет назад +1

      Medset Medset 😂

    • @እሙአዙዝ
      @እሙአዙዝ 5 лет назад +1

      Ayzosh

    • @medsetmedset5697
      @medsetmedset5697 5 лет назад

      @@እሙአዙዝ እሺ ውዴ

  • @natnaeltsedeke6353
    @natnaeltsedeke6353 3 года назад +1

    ሁሉም ያልሽው ነገሮች ልክ ብለሻል የኔ እህት የውስጤን የተናገርሽ ትምህርቶችሽ በጣም የተመቹኝ በርቺ ቀጥዪ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 5 лет назад +4

    Thank you so much. your's teaching was no 1 as it's always. May God bless you. Fikir

  • @tedrosadhenom5056
    @tedrosadhenom5056 5 лет назад +1

    በጣም ገራሚ ሴት ልጅ ነሽ ለቻናልሽ ኣዲስ ነኝ ግን በጣም ምክርሽ እና ኮፉንዴንሽ በጣም ነው የውደድኩልሽ እናመሰግናለን ቀጥይበት ማር😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-vm4qv4wx1j
    @user-vm4qv4wx1j 5 лет назад +3

    በርቺ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ልእልት ነሽ እውቀቱን ያብዛልሽ ማማዬ

  • @radyi9591
    @radyi9591 5 лет назад +1

    አራ ተበራኪ እህቴ እውናት እውናት ስለ ምትናገሪ እኔ ሁሌም አድነቂሽ ነኝ በተለይ ምክርሽ ተመችቶኛል ቀጥይበት ውዴ

    • @ayenealemu5363
      @ayenealemu5363 5 лет назад

      I don't Explayene your Idea General you are wish.

  • @kanjittekaign184
    @kanjittekaign184 5 лет назад +4

    የምር በጣም የሚገርም ምክር በሚገርም አቀራረብ አቦ ይመችሽ የእውነት ወድጄዋለሁ

  • @seidaminu5148
    @seidaminu5148 5 лет назад +1

    ሁሌም እምታመጭው ሃሳብ አስተማሪና እሚያበረታታ ነው በርችልን
    ሳይፋቀሩ ለተጋቡ ሰወች ምን አይነት ምክር አለሽ ለምሳሌ ወደገጠራማው ክፍል እንበል
    ትዳር ከሚፈርስ ምን ማድረግ ይኖርባቸው ይሆን ?

  • @ቤዛዊት-ኘ9ረ
    @ቤዛዊት-ኘ9ረ 5 лет назад +15

    Everything is true👌የዣንጥላው ምሳሌ ተመችቶኛል

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 5 лет назад +5

    ፍቅርየ ሰላም ይብዛልሽ እናመሰግናለን ደስ እሚል ትምርት ነው ግን ሰው በርቀት ፍቅር ልቡ ዝቅ ብሏል በሰፊው አቅርቢውና ይተፍሱ

    • @sayedowal4441
      @sayedowal4441 5 лет назад

      S ,ያበበች ልጂ S ,ያበበች ልጂ ክክክክክክክክ

  • @eshetu4953
    @eshetu4953 5 лет назад +4

    ፍቅር አንደኛ ነሽ ምርጥ እህታችን እንወድሻለን።

  • @zedmon72
    @zedmon72 5 лет назад +2

    የኔ ቆንጆ የአንደበትሽ ለዛ አይጠገብም እኔ ካንች ቡዙ ተምሪያለሁ እድሜ ያጥግብሽ በርችልን

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +30

    ውይ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ ♥የኔ ውብ ሁሉም ትምህርቶሽ በጣም ጥሩ ናቸው ቀጥይበት

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f 5 лет назад

      እህት ቤተሰብ እንሁን

    • @alemayhufulas7547
      @alemayhufulas7547 5 лет назад

      ለዉድምሽ ጠይቄታ ዝምድና ምንም አይልም

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f 5 лет назад

      @@alemayhufulas7547 ወንድም ሰብስክራይብ አረድርገህ የሚዲያ ቤተሰብ ነው ያልኩ ከከከከ አንተም ሁን

    • @user-jo5zm3pe5q
      @user-jo5zm3pe5q 5 лет назад

      የኔ ቅመም ስወድሺ እደዛ አድገሺ አስረጂልኝእማ ዉዴ ወደድኩት ሀሳብሺን 😍😍😍😍😍

    • @saadahassen2053
      @saadahassen2053 5 лет назад

      Yawunate became haref meker new

  • @helenfassl6865
    @helenfassl6865 5 лет назад +2

    በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ።ብዙ ያስተምራል ጆሮ ያለው ይስማ ማለት ነው ።

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 5 лет назад +50

    ይች ልጅ ሱስ ሁናብኝ ጠዋትም ማታም ነው የምሰማት, እስኪ ሀበሻ ለሀበሻ ለምን እንናናቃለን ይሄ እንቆቅልሽ ነው ያልገባኝ

    • @titititi3216
      @titititi3216 5 лет назад +1

      ስለምንዋደድ

    • @alelmunur7207
      @alelmunur7207 5 лет назад +5

      እኔ እበልጣለውየሚል ስሜት ስለሚሰማን እና ቅናት ስላለብን ነው....

    • @wediwedi3584
      @wediwedi3584 5 лет назад

      የኔ ቆጆእግዳነኝ

    • @sisaygebeyehu6744
      @sisaygebeyehu6744 4 года назад

      እኔም ፕሮግራሙን ወድጀዋለሁ።

    • @mereyamiyebutakabirara8221
      @mereyamiyebutakabirara8221 3 года назад

      አለማወቅ እና ያስተዳደግ ሁነታ ነው

  • @zerihunmelkamu6163
    @zerihunmelkamu6163 5 лет назад +1

    አምሰግናለሁ በጣም... የምር ምክርሽ ጠቃሚ ነው.ጉዋደኛ እንድንሆን አስቤ በጣም ቁጥጥር አበዛች . እና ተለያየን. የኔ ችግር ብቻ ምስሎኝ ነበር ነገር ግን.......

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @zerihun melkamu ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

    • @zerihunmelkamu6163
      @zerihunmelkamu6163 5 лет назад +1

      ቆየው ከረኩ

  • @timowalelign3117
    @timowalelign3117 4 года назад +3

    ደስ የሚል ትምሕርት ነው ምክንያቱም ጥሩ የፍቅር ሕይወት ለመኖር ፈር ቀዳጂ ነው፡ የሚበረታታ ነው

  • @Asdffvghbbhjj
    @Asdffvghbbhjj 5 лет назад +4

    ፍቅርዬ በጣም ደስ ትያለሽ ስታስተምሪ በርቺ በዚህ ቀጥይ እናመሰግናለን

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt 5 лет назад +20

    ካንቺ ትምህርቶች ብዙ ነገር ተምሪያለው።በርቺ ቆንጆ

    • @user-uo5fz6ih3e
      @user-uo5fz6ih3e 4 года назад

      የእኔ ቆንጆ በትክክል ካንቺ ብዙ ነገር ትምህርት ተምሬያለሁ !!!!❤ በርቺ 🙏

  • @tafesgichamogichamo6150
    @tafesgichamogichamo6150 4 года назад

    እኔ ካመንፈሳዊ ፕሮግራም ውጭ ሌላ አርጌ አላዎቅም ፡ትምህርትሽ አያሳላቻኝም በዩቱብ ስማላካቲ ጤናማ ምክር ነው በርችው ቆንጆ።

  • @user-tx6zz9wf7u
    @user-tx6zz9wf7u 5 лет назад +31

    ከሚያምረው አገትሽ ላይ ቅዱስ የሆነውን
    የጌታቺን የመድሀኒታቺንን የኢየሱስ ክርስቶስን መስቀል ብታስሪበት ግርማ ሞገስ ይኖርሽ ነበር እህት እስሪበት እህት ድምቀታቺን ነውና

  • @ወይዲኒያፈተናሽብዛቱአልሀ

    ትክክል እህት የኔ ባል በጣም ጡሩ ሰው ነው ግን በተፈጥሮው አዛኝ ጥሩ ሰው ነው ለሁሉም ሰው አዛኝ ነው እና እኔ በጣም ስለምወደው ሁል ግዜ እሚፈልገውን እሚያስደስተውን አደርግለት አለሁ እና የማደርገው ምላሽ ፈልጌ ሳይሆን እሱን ለማስደሰት ነው ሁል ግዜ ልክ አደናት እሆናለሁ ማለቴ ከሱ ውጭ ሌላ ሂወት እምኖር አይመስለኝም እና ሲታመም ለራሱ ሳይሆን ለኔ ያስባን እና ሁሉም ከባድ ነው እኔ ጥሩነትን ከሱ ነው የተማርኩት እኔ እሱን ለማስደሰት የማልፈልጋቸው ግን ለትዳራችን ችግር እማይፈጥሩ እሱ ለሰዎች በይሉታ ሲያደርግ እኔ ቢከፋኝም ግን ለሱ እዲያውቅብኝ አልፈልግም ምክንያቱም ያመነበትን ማድረግ ስላለብኝ ወድነቱን መፈታተን ስለለለብኝ እና ትክክል ነሽ ውዴ በአጠቃላይ እራስ ወዳድ ! ሰው ምን ይለኝ !ወ ዘ ተ የመሳሰሉ ነገሮች መጠቀቅ አለብን ለምክርሽ አመሰግናለሁ::

  • @user-hp5qz9ws6g
    @user-hp5qz9ws6g 5 лет назад +12

    ስለምክርሽ እጅግ በጣም እናመስግናለን እህታችን ወንዶች ማለት እንዲህ ናቸው
    ወተት
    ቅቤ
    እርጎ
    አሬራ በቃ ምን አለፋችሁ በአጠቃላይ ከብት ናቸው ጥሩ ነገር አይወድላቸውም እኔ አንቺ ትህትናሽ ስለተመቸኝ እከታተልሻለሁ እንጂ የወንዶችን በህሪ ከእኔ በላይ የሚያቀው የለም ዱቄት ናቸው ማነህ ይሰማል እዛ ጋር ወንዶችን አጥቤ አጣጥቤ አስጥቻቸዋለሁ ሲደርቁ እመለሳለሁ እስከዛ ስራ ልስራ ደህና ሰንብቱ 🙏🙏🙏

    • @ramaahmar9259
      @ramaahmar9259 5 лет назад

      Beuzalm Damte ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እር በህማማቱ ምድር እኮ። አሳቅሽኝ ማማዬ

    • @user-hp5qz9ws6g
      @user-hp5qz9ws6g 5 лет назад +3

      @@ramaahmar9259 ሳቂልኝ ውዴ ቢያንስ እንሳቅባቸው እንጂ ምንም ማድርግ አይቻልም 😂😂😂

    • @user-hj5nl4yg6i
      @user-hj5nl4yg6i 5 лет назад

      በትክክል

    • @ዝናብነሽምላሹ
      @ዝናብነሽምላሹ 5 лет назад +1

      ሳልወድ አሳቅሽኝ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 5 лет назад

      Hahahaha Lebona Yestachew Ke Endihe Aynet Yesewrn

  • @haditube1026
    @haditube1026 4 года назад

    አምሳ ጥርቅም ተሚሰሩት ሺድወ ያች እጅግ በጣም የተለየ አስተማሪና አሪፍ ቁም ነገር ያለው ነው የኔ ቆጆ በርች የሚትያቸው ነገሮች ስለወዶችም ሆነ ስለሴቶች ሁሉም እውነት ነው የኔ ጣፋጭ ግልፅነትሽ በጣም ተመችቶኛል

  • @user-gf8lx3wu7x
    @user-gf8lx3wu7x 5 лет назад +16

    ልቤን በደንብ አርጌ ቆለፍኩት መቆለፉኑም አረገገጥኩ መክፈቻ ኩልፉንም ባህር ለይ ጠልኩት ከዘንድሮ ወንዶች ብቸኝነቴ💕💕💕💕💕

    • @user-lz8jt6qy7f
      @user-lz8jt6qy7f 5 лет назад

      ሀይ ቤተሰብ እንሁን

    • @andriss9003
      @andriss9003 5 лет назад +1

      እኔም.ቆልፍውአለሁ

    • @tamermohammed4647
      @tamermohammed4647 5 лет назад

      እኔም ወዶች ገደል ይግቡ ውሸታምሞች ባለጌ ናቼው

    • @user-vs4xj2xx2w
      @user-vs4xj2xx2w 4 года назад

      እኔም ንፁ ነኝ

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x 5 лет назад +6

    *It is a good love teachers lesson, and more than your expression, humorous humor, dress, totally you are unique. love you.*

  • @ayuastu5611
    @ayuastu5611 5 лет назад +6

    ዋው ጥበብ እንዲህ ነው ፍቅር የሆንሽ ልጅ ቀጥይበት

  • @sitishamil2648
    @sitishamil2648 5 лет назад +10

    ስለ ፍቅር ይወራል ይዘከራል ይዘፈናል ብቻ የአለም ቃላቶች ቢሰበሰቡ አይገልጸውም እና አንድ ሰው ራሱን ሆኖ ማንነቱን ማወቅና ልክ እንደ አንድ ግለሰብ ማሰብ እና ከፈጣሪ የበለጠ ማንም ሊረዳን አይችልምና መጸለይ እኛ ጥሩ ከሆንን የዘራነውን እናጭዳለን በተረፈ እናመሰግናለን

  • @beletedamtew8089
    @beletedamtew8089 5 лет назад +4

    All are true and helpful.Akerarebeshem Betam gelts ena bekelalu meredat yemiyaschel new. I love your voice too. Enkuan yene ehit honesh. Berchi! God bless you!

  • @mohammedseid3461
    @mohammedseid3461 5 лет назад +1

    ፍቅር ይበልጣል የእውነት ትምህርቶሽ በጣም ተመችቶኛል አይዞሽ በርች

  • @chekchek383
    @chekchek383 5 лет назад +6

    የተባረክሽ ልጅ ልክ ብለሻል ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @user-gi2nh5wr5p
    @user-gi2nh5wr5p 5 лет назад +6

    እውነትሽን ነው ቆንጆ አመሰግናለሁ በርቺ በጎነት ለራስ ነው

  • @fafitube7519
    @fafitube7519 5 лет назад +4

    እናመሰግናለን እህት ጥሩ ትምህርት ነው

  • @user-oz8jw3vr8q
    @user-oz8jw3vr8q 5 лет назад +1

    የኔ እህት አይዛሽ በርች ልብ ብሎ ላዳመጠሽ ምክርሽ በጣም ይጠቅማል ብርቺልኝ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @user-ky2yf6fz5c
    @user-ky2yf6fz5c 5 лет назад +4

    እሽ መልካም የኔ ቆንጆ ጎበዝ ነሽ በርችልን እውነት አባገነን እንኩዋንስ ሴት በወንድም አያምርም ትክክል ነሽ እሽ በርቀት ፍቅርም ላይ በደብ ስሪበት በተለይ ሳንተዋወቅ ምንፍቀር

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 лет назад +3

    እናመሰግናለን 😭እረ እኔ የቀረበኝ ሁሉ ይርቀኛል🙇

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 лет назад

      @Medi Tube ቆንጅዬ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውድድድድ አረግሻለሁ😘

    • @MediTube1
      @MediTube1 5 лет назад

      @@mixlagend እሺ እኔም ውድድድድ

  • @user-hw3oz8zp1q
    @user-hw3oz8zp1q 5 лет назад +7

    ሰላም ፍቅርዬ እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው ጥሩ ግንዛቤ አግኝቼበታለሁ በርቺልኝ

  • @zahraaabdulah9430
    @zahraaabdulah9430 5 лет назад +2

    በትክክል ሴቶችየ ሰክን በሎ አትጎድ እራሳቸሁን ውደድ እሱን ከመከባከብ መጀመሬ እራስሽ ተካባከቢ የኔ ውድ አችግን ጎበዝ አስተማሪ ነሽ በርች ልካቸውን ነው የነገርሽልኝ

  • @mekonnenalemahu4180
    @mekonnenalemahu4180 5 лет назад +8

    ልብ ያለው ልብ ይበል:: እጅግ በጣም ጥሩ ምክርና ትምህርት::

  • @mulualemnega5583
    @mulualemnega5583 5 лет назад +1

    አምላክ ከፍ ያርግሽ የኒ ማር ምን አይነት ልዪ ሲት ነሽ አይዞሽ አድናቂሽ ነኝ ከኢስራኢል የሩሳለም

  • @user-yq3xs8bf3k
    @user-yq3xs8bf3k 5 лет назад +20

    ትክክል ነሽ እውነተኛ ፍቅር ፈልገን
    በፊልም የምናየውን ይሁን ካልን
    ቆመን እንቀራለን

    • @menesaseid3678
      @menesaseid3678 5 лет назад

      ሃሃሃ ትክክል እኔ እንዳዛ እያልኩኝ ቁጭ ብዬ ቀረሁ

    • @mohameddijdj7659
      @mohameddijdj7659 5 лет назад +1

      ማንም በሌለበት ሁሌም አምላኬ ከኔ ጋር ነው 😂

    • @rababhu3548
      @rababhu3548 4 года назад

      Wera albshi tebarm fetata

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 4 года назад

    ይስተላለፍሽው መሰረታዊና ወሳኝም ነው;; ፍቅረኞች ቢያዳምጡት ብዙ ይጠቅማቸዋል::
    ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ::
    መጪው ዘመን የትዳርና ልጅ የምታገኚበት አመት እንዲህንልሽ እመኛለሁ::

  • @natinati1714
    @natinati1714 5 лет назад +39

    ምናባዊ ያልሽው ተመችቶኛል በሌለን ወጭ ቱርክ ፊልም ቃና ላይ።ያዩትን ኡመርና ኤሊፍ ካልሆንን እያሉ ተቸግረን ነበር hahaha

  • @user-wi3tf8pi8k
    @user-wi3tf8pi8k 5 лет назад +2

    ቅመም ነገር ነሽ የእውነት ዛሬ ገና ስማሁሽ እናም ስብስክራይብ አደርኩሽ ❤❤ምክርሽ በሙሉ በጣም ምርጥ ነው💚💛❤

  • @huluagerabyumaru672
    @huluagerabyumaru672 5 лет назад +3

    ሁሌም ምሳሌወችሽ እና
    የምትያቸው ነገሮች ልክ ናቸው
    ሰወች እንዲረዱሽ የምትነግሪበት መንገድ ይበልጥ ደስ ይላል

  • @user-xm8dn7pd6z
    @user-xm8dn7pd6z 6 месяцев назад

    በጣም እውነት ነው እናት መሆን 100% ይቅር አመሰግናለሁ ።

  • @hiwetteshome3323
    @hiwetteshome3323 5 лет назад +7

    እውነት ነው ቅመም የሆንሽ ሴት
    ይሄው እኔ በገዛ እጄ እየወደደውኩት እየወደደኝ አጥቼዋለሁ

    • @fatomaegrum8026
      @fatomaegrum8026 3 года назад

      እንደ ሁሉም አባርሬለሁ ነው እንደ እሚለው ውይ የሄደን መሸኘት የመጣን መቀበል ልመዱ

    • @fatomaegrum8026
      @fatomaegrum8026 3 года назад

      አትፀፀቱ

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 5 лет назад +2

    ክክክክክክ እኔም ብዬዋለው ትንሽ ቦርጭ ስለነበረው ግን አጥፍቶታል አልተቀየመኝም እሱም እኔ ማስተካከል ያለብኝን ሲነግረኝ አስተካክላለው አመሰግናለው እህቴ ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ

  • @maryamtube584
    @maryamtube584 5 лет назад +21

    እኔምለው ሴት ጥላ አቴድማለት ነው ብቻ ወድ ነው እንዴ ጥሎ ሚሄደው እጭ አሁንስ በዛ ሁም ምያወራው ስለ ሴት ነው እሱ ምን ስለሆነ ነው ጢባራም ሁላ መብላትና ማራት ነው ስራቸው ወንዶቸ ማነዉ ያለወንድ መኖረ አይቻልም ያለዉ አሁንስ በዛ እሱ እንዳሄድብሽ እንደዛ አረጊ እንደዛ አታድረጊ የሚባለው ነገረ ሰለቸኝ እሺ እሱ ምን ስለሆነ ነው?እስከተዋድን ድረስ አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ ብለን መኖረ አንዳቸን ጋ ቸግረ ካለ ተነጋግረን መፍታት ህህህህህህህህህ አሁንስዛ እኔ አላገባሁኝም ጓደኛም የለኝም ግን የበሗላ ይጠቅመኛል በማለት የምሰማቸው ነገሮች ሁሉ ያስጠላሉ እሱ እዳይሄድ እንዲ አረጊ አታረጊ ሚባል ነገረ ስሰማ ይስጠላኛል እኔ ምለው ለምድ ነው ሴትጋ ብቻ ትኩረት የሚደረገው እነሱስ አያጠፉምና ነው ፈትህ ለሴቶ መስተካከል አለበት:-)

    • @enderasenegn
      @enderasenegn 5 лет назад +2

      Maden T.v ማማዪ ይጠቅመኛል ካልሽ እና ስለ ፍቅር ማወቅ ከፈለግሽ ስሚ , የራስሽን ችግር ቅረፊ እሱ የራሱን ችግር ይቅረፍ እንጅ ይህ ሁሉ ውርጅብኝ ምን አመጣው ለመሆኑ አንች አትበይም አታሪም እንዴ? እኛስ ቢሆን ስንት ነገር ማስተካከል እየተነገረን እኮ ነው

    • @cherenetseyoum5699
      @cherenetseyoum5699 5 лет назад +3

      @@enderasenegn እነደዚች አይነቷ አኮ ናቸው ለመልካም ወንድ በሽታ የሚሆኑት ፡፡ እንዲሁም በቃ ሁሌ ሙገሳና መቆለጳጰስ ብቻ ነው የሚፈልጉት ከዛ ውጪ ልከ ልካቸውን እህደዚህ እውነት እውነቱን እንዲህ ለሚነግራቸው ከመስተካከል የልቅ መጣመምና መቅረትን ይመርጣሉ፡፡

    • @KhanKhan-to5pf
      @KhanKhan-to5pf 5 лет назад +1

      ትክክል

    • @maryamtube584
      @maryamtube584 5 лет назад

      @@enderasenegn ክክክክ እኛ አንበላም ማለቴ አደለም ግን አብዛኛው ግዜ ስለ ሴት ቸግረ ሚነገረው ለወንድስ ቢሆን ለምን ጥላክ እንዳቴድ ተብሎ አይመከረም?

    • @enderasenegn
      @enderasenegn 5 лет назад +1

      Maden T.v ለወንድ ልጅ እንዲህ የወረድ አመለካከት አይኑርሽ, ወንድሽን እና አባትሽን አስቢ, ወንድ ልጅ በዚህ አይነት አማርኛ አይገለፅም ፀያፍ ቃል ተጠቅመሻል, ወንድ ልጅ ንፁህ ነው ክብር አለው ትልቅ ስራ እንኳ በወንድ ልጅ ነው የሚገለፀው, ሲቀጥል አድርጉ ለሚባሉ ነገሮች ከሴት ልጅ በላይ የወንድ ልጅ ነው የሚበዛ ስንት ነገር ማስተካከል እንዳለብን አታቂም, አንች ይችን ትንንሽ ነገር አድርጊ ተባኩ ብለሽ እንቧ ከርዩ አትበይ,

  • @user-ck3fy8ke1n
    @user-ck3fy8ke1n 5 лет назад +3

    አሪፍ ነበር ግን በጭሩ ቢሆን ጥሩ ነው ጠቃሚ ነገሮችን ብንሰማ ጥሩ ነው

  • @rehimapptyoubrehimapptyoub470
    @rehimapptyoubrehimapptyoub470 5 лет назад +3

    አቦ ፍቅር የሆሽ ልጂ በጣም best of best አመለካከት ና ምርጥ ንግግር ነው በጣም እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይበት

  • @menesaseid3678
    @menesaseid3678 5 лет назад +2

    የኔ ጣፋጭ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው።በርችልን ውድድድድድ እስከ ጥግ

  • @jafermusa2764
    @jafermusa2764 5 лет назад +4

    ደስ የምል ነገር አለሽ አቀራረብሽ

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u 5 лет назад +2

    የኔ ማር ሰታምር ሰወድሽ እናመሰግናለን በቃ ጠነከረ ሴት ለመሆን እሞክራለሁ ትክክል ነሸ እኔ እናት ከልሸው መካከል እገኛለሁ በቃ አሁን አስተካክላለሁ ውድድድ አድርሻለሁ እማ 💕💕💕

  • @user-hp5qz9ws6g
    @user-hp5qz9ws6g 5 лет назад +15

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ መስታወቂያም ምንድነው ትዕግስቴን ጨርሰው ከማዳም ስራ ጋር 🤔🤔

    • @salamserak2892
      @salamserak2892 5 лет назад

      ማስታወቂያውን ፕላይ ብለሽ አሳልፊው

    • @hirutekebede5431
      @hirutekebede5431 5 лет назад

      Gobaz Barchii xiruu Asatamari Neshi

  • @teshomeabebe8427
    @teshomeabebe8427 4 года назад

    ፍቅር የምር በጣም ጎበዝም ግልፅም ነሽ በጣም በማህበረሰቡስ ያሉና አስፈላጊ የሆኑ ነገሮች ናቸው ምታቀርቢያቸው።ግን ትንሽ አናፋር ትመስያለሽ:

  • @ghvcnh6127
    @ghvcnh6127 5 лет назад +20

    ወላሂ ትክክለኛ አባባል ነው እኔ እራሱ ቀልዲ እየመሰለኝ ነገር ብዙ የምናገረው አማራኛ አለ ከከከከከ ከዛሬ ጀምሬ አቆማለሁ ግን ለምዶብኛል ሀሀሀሀ

  • @user-li5we6xi1i
    @user-li5we6xi1i 5 лет назад +2

    ብቻ ትዳር ብዙ ፈተናዎች አሉ አላህ ሶብርን ይስጠን