ከአንድ ወገን ብቻ የሆነ ፍቅር 7 ምልክቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 721

  • @chekchek383
    @chekchek383 5 лет назад +256

    ይህ አይነቱ ባህሪ በአብዛኛው የሚታየው በወንዶች ላይ ነው....ሴት እኮ ፍቅር ናት አንዴ ከወደደች ማስትሽ ናት ጥብቅ ነው ሁሉ ነገር ነው ምትሆንህ ክብር ለሴቶች

  • @እማየሁሌምእወድሻለሁ
    @እማየሁሌምእወድሻለሁ 5 лет назад +267

    ፍቅረ ይበልጣል የምትወዷት ላይክ ግጬኝ 👍👌

  • @saralove7453
    @saralove7453 5 лет назад +91

    ማን ነው ፍቅር ይበልጣልን እንደ እኔ የሚወዳት ውይ ውስጤ ናት በጣም እናመሰግናለን

  • @mengistumogne21
    @mengistumogne21 4 года назад +6

    እውነት ነው።እንዴውም online ሆነው እየፃፉልሽ ስትደውይ ግን አያነሱም። ግን በዚ ሆኜ ስትደውል ሳላነሳልህ ቀረው ይላሉ።ይሄን ይሄን ሳይ "ግን ፍቅር ምንድን ነው?" ለሚለው ጥያቄ መልስ አጣለሁ

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад +72

    ዋው ዛሬ 1ኛ ነይ ላይክ አርጉኝ እስቲ የፍቅር ይበልጣል አድናቂዎች
    ፍቅር የሆንሽ ልጅ ስወድሽ ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @chrischris7508
    @chrischris7508 5 лет назад +4

    ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ የሴቶች ባህሪይ ውስብስብ ነው በአንድ ወገን ከሆነ በቃ ቢዚ ነኝ ያበዛሉ ይሄ ፋክት ነው ከልቡ የሚያፈቅር ሰው ባለችው ጠባብ ጊዜ እንኳን ማግኘት ይችላሉ አንድ ወገን ላይ ያለ ፍቅር ከሆነ ቆይተው በመደወል ምክንያት ይደረድራሉ

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 лет назад +102

    ውዶችየ እንኳን ለግንቦት ልደታ ማሪያም በሰላም አደረሰን 🙏🙏

  • @loveme3959
    @loveme3959 5 лет назад +16

    ትክክል ነዉ ያልሺዉ1&2 በኔ ላይ ያለ ነዉ ሲፈልግ እገኝለታለሁ ግን ለኔ ምንም ቦታ የለዉም 😢😢😢 እኔም አዲ ቀን ይቆርጥልኝ ይሆናል አዲ ሠዉ አስቦ አዲ በሬ ስቦ እንዴት ቤት ይሞላል አለ ያገሬ ሠዉ

    • @mab3680
      @mab3680 5 лет назад

      በትክክል me too

    • @yemekermeker7560
      @yemekermeker7560 5 лет назад

      ሰላም ነሽ እናታችን ትክክል ነው ያሽ ው

    • @zahr7513
      @zahr7513 3 года назад

      አፍፍፍፍ ትክክል

  • @nuryeseid498
    @nuryeseid498 5 лет назад +3

    እውነትሽን ነው ማማየ እኔም አጋጥሞኛል ሁሉም ደርሶብኛል ሚገርመው በምክርሽ ብዙ ለውጥ አምጥቻለው እናማ ጋይስ እኔም ስመክራችሁ እችን ምርጥ መምህር በደንብ አድምጧት

  • @semirabintyimer8120
    @semirabintyimer8120 5 лет назад +4

    በጣም እናመሰግናለን የኔውዴ አልሀምዱሊላህ ምንም አላገኘሁበት በጣም እወደዋለሁ በ4 አመቴ. ነው ፍቅሬን የገለፅኩለት ሲቀርበኝ እኔ ስር እያለብኝ ግን ከአላማየ ላለመዘናጋት ስል መሀላ ተሸነፍኩ ኢሻ አላህ በቅርቡ በሀላሉ ይሰብስበን የአለማት ጌታ

  • @evolution3520
    @evolution3520 Год назад

    Tnx.........inamaseginishalen

  • @biniboss7533
    @biniboss7533 5 лет назад +2

    ፍቅር ፕሮግራሞችሽ ምርጥ ናቸው ምታነሻቸው ምክረ ሃሳቦች ጠቃሚም ናቸው። እንደ ተጨማሪ ግን ከጥናቶች በዘለለ ያንቺን አልያም የሌሎችን(የተፃፉ እውነተኛ ታሪኮችም ሊሆን ይችላል)ተሞክሮዎችን ከምታነሺያቸው ሃሳቦች ጋር እያያያዝሽ ብታቀርቢልን የበለጠ ሚጠቅመን ይመስለኛል ብዬ አስባለሁ። ቀጥይልን በርቺ!!

  • @jemaneshahmed3830
    @jemaneshahmed3830 2 года назад

    የኔቆጆ ምክሮችሺ በጣም ጥቅም አላቸው እናመሰግናለን በርች እህቴ

  • @chaltutesema5812
    @chaltutesema5812 5 лет назад +1

    Thanks

  • @mentamertamerat3989
    @mentamertamerat3989 5 лет назад +2

    Thank you so much for your advice!

  • @hayataat3196
    @hayataat3196 7 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ምክርሽ በጣም ውብ ነው

  • @robelmelese7367
    @robelmelese7367 5 лет назад +3

    እንንኳን በደህና መጣሽ የኔ ውብ።
    በጣም ናፍቀሽኝ ነበር።
    ያነሳሽው ሀሳብ በጣም አስፈላጊ እና በጣም አስተማሪ ነው።ርዕሱ የአብዛኛዎቻችንን የእውነት አፍቃሪያን ልብ ስብራት እና ህመም የዳሰሰ ነው።መፍትሄው በጣም አስቸጋሪ ነው።መለያየቱ ለእውነተኛ አፍቃሪ ህመም ቢሆንም ለተቃራኒው ደግሞ ግልግል ነው።
    በተረፈ ፍቅር በርቺልን ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን።

  • @tube-dq6lz
    @tube-dq6lz 3 года назад

    በጣም የሚገርመው ደስ የሚል ፍቅር ልጀምር ያነሳሳኝ ትምህት ተምሪያለሁ ለመምረጥ ተቸግሪ ነበር አሁን ግን ገባኝ ለትምህርትሽ እናመሰግናለን

  • @jovanibbjo5773
    @jovanibbjo5773 5 лет назад +10

    I miss you baby girl......I need your video every single day 🙏🙏🙏 I learn a lot of things form ur videos keep it up 👍👍👍

  • @ketargenet5091
    @ketargenet5091 5 лет назад +3

    የእኔ የትዳር ሕይወት በአንድ አፍቃሪነት ላይ የተመሰረተ ነው ማለት ይቻላል ። ይህ በመሆኑ በጣም ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነበር የምኖረው አሁን ግን ሁሉንም ህይወቴን በሙሉ ትቼ ተሰድጃለሁ ። በጣም ከፍተኛ ችግር ነበር። ነገር ግን አሁን ያንን ችግሬን ስለተነሳ በጣም ደስተኛ ነኝ።

  • @ermiasmequaninnt5623
    @ermiasmequaninnt5623 Год назад

    Enamesegnalen lezih zigjit 🙏🙏🙏

  • @-um2fd
    @-um2fd 2 года назад

    betam gobez good explanation!!!

  • @hananhanuna397
    @hananhanuna397 5 лет назад +21

    እህቴ ያልሽው በሂወቴ የደረሰውን ሁላ ነው አሁን ግን ነቅቻለው የምወደውን ትቼ የሚወደኝን መርጫለው እና አላህ ያዝልቀን

    • @ekramibrahim2793
      @ekramibrahim2793 5 лет назад

      መሻአላህ ውደ ትክክል ነሽ እኛ ሴቶች የሚወድንን ትተን የማይወድንን ነው የምንከተለው እኔም አሯሩጣለሁ እሱ ሌላ ይዟል እኔን የሚፈልግ አለ ግን አልወደውም

    • @hananhanuna397
      @hananhanuna397 5 лет назад +1

      @@ekramibrahim2793 kegiza buhala mwedeshe ayqerm selmiwedeshe teloshe endemayhed emegni ename ehetewa kemiwedshe gare hugni bay negn

    • @ibrahimjemal3
      @ibrahimjemal3 5 лет назад

      Bravo betam des yelal

    • @ghutyu5689
      @ghutyu5689 4 года назад

      ዋለሂ እኔ ረሱ እደቺ ነኝ እህቴ አሁን ግን ከልጅነት አብሮ ገደኛዬ ነኝ እሸለህ አለህ ከላ ከድ አማት በዋለ እንገነኛልን

    • @r.6155
      @r.6155 4 года назад

      @@ekramibrahim2793 እህት እደዉ ባገኝሽ ደስ ይለኝ ነበር

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад +2

    በጣም ምርጥ ምክር ነው እህቴ አመሰግኔለው

  • @endugezu3963
    @endugezu3963 5 лет назад +13

    አንቺ ሴት ከጊዜ በዋላ ሰው ምን እያሰቤ እንዳሌ መናገር እንዳትጀምሪ።የእውነት I haven't words to appreciate u .በጣም በዕውነትና ዕውቀት ላይ የተመሠረቴ ምክር ነው የበፍቶቹንም አይተናል። ቀጥይ ውድድድድድ እናረግሻሌን በህብረት ነን።

  • @thebrookeshow2620
    @thebrookeshow2620 5 лет назад +2

    very nice i subscribed

  • @tgtigi6843
    @tgtigi6843 5 лет назад +4

    በእውነት ያለሽው ሁሉ ልክ ነው ሲገርም በጣም እናመሰግናለን ውዴ በርቺ

    • @socialsofia4482
      @socialsofia4482 5 лет назад

      Yene konjo Batam gobazi neshi hulum yalishiwu Nager Ewinatii new!! ! Barichi !!

  • @buddybudi2995
    @buddybudi2995 5 лет назад +3

    First of i would love to appreciate you of doing such informative and incredible videos. I found you are really good at it. You have good knowledge, you have good way of presentation. You are making vary loveable video so far. I personally love the programs and proud to have you here.....keep doing you fabulous work. You have no idea how this kind of videos are crucial for our life in general couse every success starts within our relationship as a part of family ......
    I wish my wife watch these videos 🙏🙏🙏😉😉😉
    Girma(Canada)

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 5 лет назад +3

    ይገርማል እኔ ደሞ ባሌን።አልወደውም ምንም ጥሩ ስሜት የለኝም ነበር .የሚያደርግልኝ ነገር ሁሉ አያስደስተኝም እሱ ግን በጣም ይወደኛል..አሁን ካልፈታኽኝ ሞቸ እገኛለሁ አልኩት እሱ ደግሞ አልፈታሽም ብሎኝ በብጥብጥ ላይ ነው ኡፍፍፍፍፍፍ እረ ፍቅር ከሁለቱም ሲሆን ደስ ይላል

    • @zeynebsied8081
      @zeynebsied8081 5 лет назад

      Aziza Ahmed and ken gen yekochshale tedarshn atafresh kemen wedew yelek yemiweden new teru negn lesetoch yederesbet new yemiyakewe

    • @ሣራየኔ
      @ሣራየኔ 5 лет назад

      Enem kalfetahegn new yemelew gen lemn

    • @fatumaadem9570
      @fatumaadem9570 5 лет назад

      ሙሥሊም ከሆንሽ ያለምንም በቂ ምክንያት ፍች ከጠየቀች የጀነትን ሽታ አታገኝም ሢቀጥል ሶብር አድርጊ ልትወጂው ትችያለሽ በአሁን ሠአት የሚወድ ጠፍቷል እሠቢበት

    • @ababutu903
      @ababutu903 4 года назад

      አች ደሞ ቀበጥሽ እኔ አለሁልሽ ሁሌ እሞክራለሁ በመጨረሻ ግን በጥቅም እፍፍፍፍፍ የምቀርበው ወድ መውደዴን ካወቀ በሀላ ብርነው የሚለኝ አይ እድሌ አሁን ደከመኝ የመገናኛ ብዙሀንም አጠፋፋሁ በኢሞ ቤተሰቦቸን አወራለሁ ከላስ ብቸኝነት ማን ገደለ

  • @rakis5033
    @rakis5033 5 лет назад +1

    Dear keep us and thanks so much !!!!

  • @nationaltube-5882
    @nationaltube-5882 5 лет назад +1

    ya zare video yaena tarik qucii nw yaderageshu,.....gn betam betam arf hasebi yalesh nsh tnxs

  • @habtamus365
    @habtamus365 4 года назад

    Thank you

  • @hussendari7979
    @hussendari7979 2 года назад

    thank's alot

  • @abduharar
    @abduharar Год назад +1

    ፍቅር ይበልጠል ስሜ አብዲ ነኝ የሀረር ልጅ ነኝ ግን ጉወደኛዬ ጅማ ነች እና በጠም ነው የሚወደት በነገረችን የኔና የፍቅራኛዬ መሀል የኔ ይበልጠል የኔ ይበልጠል ቢለን ነው የሚን ከረከረለን ነገር ግን አብዲ አንቴ ለሚንድነው የራሴን ስሜት ቢቻ የሚተየው የኔ ፍቅር ለሚንድነው መትራዳ ትለለች እኔ በጠም አንደሚወደው ልቤን እና ንግግሬን አይተ ተራደሊኝ ሰው በመነገገር ነው የሚዐምነው እመነኝ ከልቤ ነው የሚወደው

  • @aberarehamedino7375
    @aberarehamedino7375 5 лет назад +29

    አቦ ይማችሽ ትምርትሽ ሁሉ ጠቀም ነው ግን እግረማንገዴን እንኳን 1440 ለረማደን ውር በሰለም አደረሰቹ ሙስልም ውገኖቼ በሙሉ

  • @mahadaniel7095
    @mahadaniel7095 5 лет назад +1

    Abo tebarki yene tarik nw

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው በርች እህታችን

  • @nigusssemulat7356
    @nigusssemulat7356 5 лет назад

    በጣም ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን

  • @zamzammohammed9429
    @zamzammohammed9429 5 лет назад +14

    በትክክል እህቴ የኔን ላይፍ የተናገርሽልኝ ነው የመሰለኝ በርች ፕሮግራምሽን ደስ እያለኝ በፍቅር ነው የማየው ወሬሽም እደስምሽ ፍቅር ናቸው

  • @fasilgetahun5136
    @fasilgetahun5136 5 лет назад +2

    1st time watching your video - it’s okey keep it up!

  • @gebreegizabiherabebe6318
    @gebreegizabiherabebe6318 5 лет назад +1

    ተባረኪልኝ

  • @tgstmulat8153
    @tgstmulat8153 5 лет назад +2

    ቅመም የሆንሽ ልጅ ነሽ ምክርሽ ዋውውው የተናገርሽው ሁሉ በእኔ ሂወት አለ እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨምሮ ያድልሽ እህቴ

  • @sameerahassen9411
    @sameerahassen9411 5 лет назад +5

    እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል በጣም አሪፍ ነው ምታቀርቢው በሳምንት ሁለቴ ቢሆን አሪፍ ነበር

  • @jaharajahara2549
    @jaharajahara2549 5 лет назад +2

    ትምህርትሽ በጣም ተመችቶኛል ቀጥይበት የኔ የፍቅር ግንኝነት በጣም ከባድ ነዉ ተቀያይመን ከአንድ አመት ቆይታ በዃላ ተሠልሰን ታረቅን ግን ሁል ግዜ በሰዉ ስልክ ነዉ ሚያገኘኝ በራሱ ስልክ ሊያገኘኝ አይፈልግም ደሞ ሁሌም ቢዚ ነኝ ይለኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል እስኪ ምከሩኝ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቐ5መ

    ከፍቅር አስተማሪ አንችን ከሜካፕ አርቲስት ትግስት የጌደዎን ባልተቤት በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን እኔ ሁሉንም አልፈልግም የተመቻቸ ባል አለኝ ሜካፕም አልወድም ለሚመለከታቸው ሰዎች በርቱልን የኔ ማሮች💋😘

  • @የእናቴናፋቂነኝወሎየዋተን

    በጣም ትክክል ነሽ እናመሰግናለን

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 5 лет назад +7

    ዋዉ በጣም አረፍ የሆነ ነጥብ ነው
    እኔ በጣም ነው የምወደው ግን እሱ ሁሉ እንደ ምፈልገዉ አይሆንም በጣም ግራ ገብቷኛል ግልፅ አይሆንም እና ሁሉ እንብቻነዉ የማወራው እኔበጣም የማረዳዉ ዛምትኛነዉ በማለት ነው ግን እከማቸነዉ በየ አስብለው

  • @ezirageresu5005
    @ezirageresu5005 5 лет назад +1

    Thanks i feel you talk my story that right bravo sistu

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 5 лет назад +2

    You are wise beyond your age. Keep it up!

  • @tewodroszergaw8534
    @tewodroszergaw8534 5 лет назад +8

    ፍቅር ሾ በማዘጋጀት የስራ ፈጠራ ላይ ብትሳተፊ ጥሩ ይመስለኛል ቲቪ ፕሮግራሙ በእርቲስቶች ከሚጥለቀለቅ* አንዳቺ አይነት ወጣት አስተዋፅዎች ከፍተኛ ሊሆን ይችላል

  • @mariyamsaikhsaikh3978
    @mariyamsaikhsaikh3978 5 лет назад +1

    Thanks😍😍😍

  • @meseretenyew424
    @meseretenyew424 5 лет назад

    Good idea

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ22

    እናመሰግናለን ፍቅር ይበልጣል በርቺልን

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 5 лет назад +4

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውብ ምነው ጠፋሽ በይ እንዳይደገም ያነሳሽሃው ሀሳብ በጣም ወሳኝ ነው እናመሰግናለን

  • @መሪነኚየልጄአፍቃሪኡሙቢላ

    ልክ ነሽ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 лет назад +6

    በተለይ የርቀት ፍቅር ፌኩ ይበዛል ።ፍቅር እግዚአብሔር ሢአወርስ ነዉ መልካም የሚሆነዉ እጅ ከቱ ድካም ነዉ ለኔ

  • @hayathayat895
    @hayathayat895 4 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነው እውነት ገልፀሽዋል respect berchi😍

  • @frecll9925
    @frecll9925 5 лет назад +3

    የኔ ተወዳጅ እኳን ደህና መጣሽልኝኝኝ 😘😘😘😘😘 ልብ ሚመስጥ ምክርሽን በጉግት ነው እመጠብቀው ጥፍት ስትዪ አስቤ ነበር የኔ ጣፋጭጭጭጭጭጭጭጭ ምክርሽ እጀራ ይመስላል ይናፍቀኛል ናም እውነት ነው በርቺልኝኝኝኝኝኝኝ

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 5 лет назад

      በጠም ትክክል መር ደሰ ስትይ መር አልከተተልምነበር የንችን ምክር አሁን እከተለለው

  • @maronshumi9223
    @maronshumi9223 5 лет назад +2

    የኔ ጣፋጭ በርቺ ምታስተምሪው ሁሉ መልክት አለው

  • @losydamse4742
    @losydamse4742 5 лет назад +4

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው የምታቀርቢልን አብዝቶ ይባርክሽ በርቺ እንደ ሥምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ነው

    • @tesfaneshsallam5209
      @tesfaneshsallam5209 5 лет назад

      እናመሠግናለን የነቆጆ የምታሥተላልፊያቸው ነገሮች አሥተማሪና ለወዱም ለሢቶችም አሥተማሪ ነገርነው ቀጥይበት

  • @hdd3848
    @hdd3848 4 года назад

    አመሰግናለው ጣፋጭ

  • @awelmohammed6821
    @awelmohammed6821 5 лет назад +5

    You are a brilliant lady!!! tell to those rock head ladies.
    Do not stop this program

  • @asegedechtenkir1478
    @asegedechtenkir1478 5 лет назад +1

    wow hulem mtakerbiachew negeroch besmeab tkklegna negeroch nachew 👍👍👌👌

  • @robelogbay7696
    @robelogbay7696 4 года назад +1

    በጣም ትክክል ነሽ ፡ እኔ የገጠመኝን እንዳለ ነው የነገርሽኝ እና በጣም ኣመሰግናለው ቀጥይበት ።
    ያልገባኝ ነገር ቢኖር ኣንቺ እንዴት ልታቂው ቻልሽ ኣጋጥሞሽ ነው ወይስ በጥናት ሊታወቅ ይችላል ?

  • @mogesgeze7499
    @mogesgeze7499 5 лет назад +2

    menew enatu tefashe beslam nw .....................fiker berket yelem enda video ......have a nice day

  • @ipranbarud2872
    @ipranbarud2872 5 лет назад +1

    Thank u benatesh , ye wusten naw yetenagershew, lijetuwa exactly anchi endalshew nat

  • @አሚናአብድሏህ
    @አሚናአብድሏህ 4 года назад

    ሰላምፍቅርይበልጣልዋውደስይላልከልብ እናመሰግናለን👌👌👍👍👍

  • @makia-alwiayaalwiaya3727
    @makia-alwiayaalwiaya3727 4 года назад +2

    እኔምለው ሴትልጅ
    የምትወደው ሳይሆን የሚወዳት
    ብታፈቅረ ይሻላታል ከወደድን
    ከአንጀታችን ስለሆነ ይከብዳል

  • @zdbintdad9283
    @zdbintdad9283 5 лет назад +3

    የገለጽሽዉ ሁሉ የኔ ነዉ በተለይ 1,2 በኔ ዉሥጥ ያለነዉ እኔ እየወደድኩት እሡ ፍቅሩ ረገብ ያለ ነዉ😢የዉሥጤን ነዉ ሹክ ያልኩሽ የመሠለኝ

  • @zeynyazeain6026
    @zeynyazeain6026 4 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እህት

  • @naserweday9319
    @naserweday9319 5 лет назад +3

    Tekekl sazree yetenagershow mulu be mulu yeneen tarik newu// thank you sister teleq meker newu 👍🏽👍🏽

  • @yeshicutegirlhulgizeegziab3356
    @yeshicutegirlhulgizeegziab3356 5 лет назад

    Enameseginalen ehite

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 2 года назад

    love uuuuuuuuu keep doing you fabulous work

  • @ቃልኪዳንየጌጢልጅአንተያል

    መልክት የምታነቤ ከሆነ እኔ ባሌ በየሠአቱ ነበር የሚደዉልልኝ አሆን ግን በጣም ተቀይሮአል ፍታኝ የምለዉ እኔ ነኝ ግን መቀይሮም አልቀር መፍታትም አይፈልግ ትንሽ ምክር እባክሽ ደወዬሌት ተቀይረሃል በቃ እንለያይ ሠለዉ እሺም እንቤም አይልም ስራ ላይ ነኝ እራት ለበላ ነዉ ለተኛ ነዉ ልታጠብ ነዉ እያል ለቤን አደማዉ በመጀመሪያ እሡ ነበር የሚወደኝ እኔ ብዙም አደልሁም ነበር ግዜዉ እየበዛ ሴሄድ እየወደድኩት ከፍቅር ወደ ትዳር ከትዳር ልጅ ወደ መዉለድ አሆን ከተቀየር ከአመት በላይ ሆንሆ ምንም ልጌባኝ አይችልም ድምፄን ሳይሰማ ሳያወራኝ የማይዉል የማያድር ዛሪ ሆሎ ተቀይሮአል ግን እኔ ሆሌ ፍቺ አቀርባልሁ ግን እሺ አይላም እስኪ ትንሽ ፍንጪ ስጪኝ እህቴ እኔ እሡን ጉደቸዉ አቃልሁ ግን የሡ ነዉ የሆኑኩት መለያይት በጣም እፈልጋልሁ በጣም እፈልጋልሁ ደስተኛ ሆኜ መኖር እፈልጋልሁ ግን መፍታትም ሆን ፀባዮን ማሠተካከል አልቻልም ምን ላርግ እባክሽ?? ባለ ትዳር ነኝ ግን እኔ እንዲህ አይነት ትዳር አልፈልግም በፍፁም

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 лет назад +1

    Enamsgnalne betekikil ewnte nw berchi 😍👍❤

  • @nibanibus
    @nibanibus 4 года назад

    Nice hear style 👌

  • @jfgffg2298
    @jfgffg2298 5 лет назад

    እናመሰግናለን በጣም አሬፉነው ትምረትሽቆንጂት

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 4 года назад +1

    አይ ተይኚ ያመኛል የሡን ነገር ሣሥብ አላህ የሥራውን ይሥጠው በልቤ ተጫወተበት💔💔😭 የአላህ አላህ እንዲገላግለኚ ዱአ አዲርጉልኚ ፍቅርን ለብቻየ ለ5 አመት ተሸከምኩ ያረብ በቃኚ 💔😭😭

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 5 лет назад +2

    Fikir, you are my true coach regarding relationship. By listening to you i feel am benefited a lot. God bless you. Keep it up

  • @Makbel1221
    @Makbel1221 5 лет назад

    በጣም ወሳኝ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @hamadjuhani9352
    @hamadjuhani9352 5 лет назад

    Selamsh Yibza Ehite Wow Abo Egziabher Amlak Tsegawin Yabzalsh Betam Gobez Berich

  • @solomongirmai5533
    @solomongirmai5533 5 лет назад

    You are good lady and your advice is very interesting. But above all preach The Gospel.

  • @oneloveethiopian8119
    @oneloveethiopian8119 5 лет назад +2

    በእውነት ይህ 1 - 3 የእኔን ህይወት ይገልፀዋለ በመጀመርያ ከልጁ ጋራ በስልክ ስንገናኝ በጭርሽ አውርቸ የሚጠገበው አልመሰለኝም ነበር አሁን ግን ምንም በእኔ በኩል ስሜት የሚባል የለም ለመተውም ወስኝ ልጅ ደግሞ በጣም ስሜት ላይ ነው አልፈልግህም እንዳልለው እንዴት ብየ ልበለው በቃ አማረጭ ስራ ላይ ነኝ እያልኩኝ ጭርሹን ስልኩን አላነሳውም እህህህ

    • @zdbintdad9283
      @zdbintdad9283 5 лет назад

      እኔ ደግሞ ያንች ግልባጭ ዉይ አለመገጣጠም

  • @SEADA-dr
    @SEADA-dr 5 лет назад +4

    ፍቅርየ የኔ ቆጆ እንኳን ደህና መጣሽልን ጠፍተሽ ነበር እኛም እናመሰግናለን እንወድሻለን የኛ መካሪ ኑሪልን

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 5 лет назад +1

    ትክክል ነሽ ማር እናመስግናለን

  • @emuethio6528
    @emuethio6528 5 лет назад +1

    Betam enameseginalen ehitachen gen leteyekesh lamakeresh yefeleghut tiyaka nebereg Ena kechaleshi selekeshen bezh lekeshileg be what's up banageresh des yelegal kechaleshi Lakilg ehita yena marrr

  • @መታገስዋጋአለው-ፐ9ኸ
    @መታገስዋጋአለው-ፐ9ኸ 5 лет назад +30

    ትክክል ነሽ የኔ ግን ምን ስራ ቢበዛበት ድምፄን ሳይሰማ አይውልም አያድርም

  • @kindyealemnew798
    @kindyealemnew798 5 лет назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @اكرامعبدالله-ث6ص
    @اكرامعبدالله-ث6ص 5 лет назад

    ፍቅር ይበልጣል ስወድሽ ምታቀርቢያቸዉ ነገሮች በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @edenbirhanu3934
    @edenbirhanu3934 5 лет назад +1

    HI, im proud of you.

  • @kenesatemesgen7900
    @kenesatemesgen7900 5 лет назад

    Betam des yemil nager nw Fkir enameseginalen...beziw ketybet
    #KENA Haramaya University

  • @ሳራነኝየድንግልማርያምልጅ

    እናመሰግናለን ማር ስለርቀት ፍቅር መፍትሄ ካለሽ ብቅ አርጊልን

  • @mindayelegesse3710
    @mindayelegesse3710 5 лет назад

    በጣም አመሰግናለው

  • @tilealexo6601
    @tilealexo6601 5 лет назад +1

    berchi yegna jegna edigi temendegi, gena bzu sira tiserialesh, tamir tifetrialesh, Egziabiher yitebikish, yezemenachin mirt sew biyeshalehu

  • @elnenegash4351
    @elnenegash4351 5 лет назад +1

    የኔ ቆጆ በጣም እናመስግን አለን በጣም ነው የምወድሺ ኑሪልን

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 5 лет назад +1

    Zari new yayehushi betam timhrit sechi new yih new bahilachin adenkshalewu

  • @techworldwithzedo878
    @techworldwithzedo878 5 лет назад +1

    wow new

  • @oumarabagaro1523
    @oumarabagaro1523 5 лет назад +1

    ""Ambassadors of Ethiopian family "" for all late comers, (new) and also for old family. WOW Fiqrir....

  • @yetmwork9280
    @yetmwork9280 4 года назад

    Ewenet knew bettttaaaam tekkekll new yena Mar tnx

  • @koket4315
    @koket4315 5 лет назад

    💯 sure thank u so much!!!!