ማለፊያ - በኮሞሮስ ደሴት ላይ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ምስጢር … በካፒቴን ልዑል አባተ ለሕትመት በቅቷል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • ማለፊያ - በኮሞሮስ ደሴት ላይ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ምስጢር … በካፒቴን ልዑል አባተ ለሕትመት በቅቷል #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Комментарии • 16

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 Год назад +7

    ካፒቴን ልዑል ዕውነትም ልዑል ነህ። የኢትዮጵያ ልጅ። ይህ ታላቅ ታሪክ ነው። እንኳን ይህቺን ቀን ለማየት በቃህ። የሞቱትን አሁንም ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያውልልን። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደነ ካፒቴን ልዑል ያሉ ጀግኖችን በማፍራቱ ምን ጊዜም ቀዳሚ።

  • @MesfinAlemu-v9c
    @MesfinAlemu-v9c Год назад +1

    ካፕቴን ልዑል ልዑል እግዝአብሔር ይወድሃል :: እና በህይወትህ እስካለህ ድረስ አመስግን:: መጽሐፉን በውጪ ያለን አድናቂዎችህ እንድናገኝ ሁኔታዎችን አመቻችልን::

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር እንደገና እድል ስጣችሁ

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 Год назад +2

    የማያልቅበት አምላክ ክብር ምስጋና ይሁንለት❤ ሁሉ ቢተርፍ ደስ ይላል፡ግን አምላክ ልዓላዊነው፡ለምን አይባልምና❤

  • @seyoum917
    @seyoum917 Год назад +1

    እውነት ነው ልዑል እግዚአብሔር ከሞት አትርፎ ዘር ይሰጣል የነገሥታት ንጉሥ ልዑል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ከሞተ አራት ቀን ሆኖታል ይሸታል የተባለውን አልአዛርንስ ከሞት አስነስቶትስ የለ!!
    እንኳን ለዚህ አበቃህ ካፒቴን ልዑል።

  • @tigistamsalu2350
    @tigistamsalu2350 Год назад

    Congratulations Captain Liuol. I am very happy for you. Glad to hear Bamlak's sucess.

  • @HailuBonger
    @HailuBonger Год назад +1

    ካፒቴን ልዑል ሙያዉንም በሥራዉ ዙሪያ ያሉ ሠዎችንም ከልቡ እንደሚያከብር የማወቅ እድሉ ነበረኝ: ረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሠብህ እመኝልሀለዉ: ካፒቴን ሚኪያስም ለመፅሀፉ እዉን መሆን ድርሻዉ ትልቅ ነዉና ምስጋና ይገባዋል:

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 Год назад

    ለአገርና ለወገን ክብር በአውሮፕላን አብራሪነት የተሰለፍና በመቀጠልም አሰከፊና አሰቃቂንም የህይወት መሰዋትነትን በመክፈል በህይወት ያሉ ጀግና የኢትዮጵያ አኩሪና አሰኮሪ ድንቅ የታሪክ ሠው ካፒቴን ልዑል ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍን ታላቅ የታሪክ አሰተዋዋቂን መፅሐፍን በህዝብ በማቅረባቸው ታላቅ ምሰጋናንና ክብርን ይገባቸዋል 👍🙏👍🙏👍🙏 ዕድሜና ጤናውን ጨምሮና ጨማምሮ ያበርክትልዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Год назад +1

    ትልቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 Год назад

    LE EGZIABHER YEMISANEW MENEM YELEMENA ENKUANEM LE IZI ABEKACIHU 🙏YE ETHIOPIA KURATOCE FETARI HULEM KE GONACIHU YEHUNELEN AMEN 🙏💪👏☀️🙌

  • @candasmanaye7407
    @candasmanaye7407 Год назад +1

    Egziber erejim edmi ena tena ysth

  • @abay2723
    @abay2723 Год назад +1

    "JEGNA NEW"

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 8 месяцев назад

    Captain leule co pilot yonas 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @vivaviva4164
    @vivaviva4164 8 месяцев назад

    Enkuwan terefk abetu kunjinah

  • @yeshiyerege9954
    @yeshiyerege9954 Год назад

    Abate yehana masadadeb ena poltec begone normally 4. Kazey balay yetyenabera mhayemouch hula

  • @temufikadu2193
    @temufikadu2193 Год назад

    አንተ እውነት ጀግና ነክ የፈጣሪ ታምህር አያለቅም