የኮሞሮሱ አውሮፕላን ጠለፋ እና አደጋ ከካፕቴን ልዑል አባተ አንደበት... | ነገረ መጻሕፍት | Negere metsehaf‪ ‪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 193

  • @MenbereAsmare
    @MenbereAsmare 15 дней назад +1

    IT’s knew every time when I remember, my brother derest brother.

  • @مصطفىمصطفى-س1ب
    @مصطفىمصطفى-س1ب 2 месяца назад +18

    አባቴ ስለዚ ታሪክ በዙ ጊዜ ስያወራ እስማ ነበር እና አሁን ደማ በእንደዚህ በአንደታቸዉ ስያወሩ ስሰማ እዉነት ደስ አለኝ

  • @1443TH
    @1443TH 2 месяца назад +37

    ካፕቴን ልኡል አባተ እና ካፕትን ዮናስ(ኮሞሮስ) በጣም ስነስርዓት ያላቸው እና ሰው ወዳድ ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад +1

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

    • @teklutuffa9255
      @teklutuffa9255 2 месяца назад +2

      ​@@milionephrem489ካፕቴን ልዑል ያጠፋው ነገር ያለ አይመስለኝም ። ቤንዚን አልቆ ሁለቱም ሞተሮች መሥራት አቁመው hydraulic power ከሌለ በምንም ሁኔታ አውሮፕላኑን level ማድረግ አይቻልም ። ስለማታውቀው ነገር በግምት ሳይሆን አይቀርም ብለህ ባትጽፍ ይሻላል ።

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Месяц назад +1

    ጀግና አባት ኖት ዘሮት ይባረክ

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 Месяц назад +9

    የዚህ ሰው ትልቅ ውለታ አለብኝ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 2 месяца назад +18

    እረጅም እድሜ ኑርልን ካፒቴን ከሙሉ ጤንነት ጋር ጀግናችን ነክ።❤❤❤❤

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

  • @seidali5892
    @seidali5892 2 месяца назад +26

    ታላቁ ኢትዬጵያዊ ጀግና ካፒቴን ሉኡል አባተ (Hero)

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

    • @abiyworku2635
      @abiyworku2635 2 месяца назад

      @@milionephrem489 you’re not there stop speculating @ that moment you can make any decision what you think is best for the job.

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 месяца назад +6

    መቸም የሚገርም ነው!! ቃል ነው ያጣሁት ትልቅ ሰው!!!
    ናቸው መቸም። ድጋሚ መስማቴ ነው።
    ከአንደበታቸው ስንሰማ እንዴት ትልቅ ስጦታ.....!! ነው ለኛ።
    ምን ያህል ፈጣሪን ደግ ነው ። ምን ያህል በአምላካቸው ፅናት እንዳላቸው ስንቴ ፈጣሪ!!! ከአንደበታቸው ሰማን።
    እናመሰግናለን እንዳለ !!! 🙏🙏

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 Месяц назад +2

    ካፕቴን ሉዑል አባተ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልን። ጀግና ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
    እንደ አለመታደል ሁኖ ኢትዮጵያ ሀገራችን ጀግኖችን መሸለም አታቅም። ብዙ ጀግኖቻችን ምንም አንዳልሰሩ መረጃቸው በየር ላይ ቀርቷል። እሚገርመው ፎቷቸው እንኳ ለመረጃ የለንም።

  • @tessema2
    @tessema2 Месяц назад +4

    National Geography እራሱ aviation wonder ተብሎ ሃገሩንም አየር መንገዱንም አስጠርቷል። ካፒቴን ልዑልን ማንም አያሳንሰውም ! እግዚአብሔር ከፍ ያደረገውን ማንም ዝቅ አያደርገውም!!!! ዘርህ ይባረክ!!!!

  • @mesi1895
    @mesi1895 Месяц назад +1

    እረጅም እድሜ ከጤነጋር ካፕቴን ልዑል አባተክበርሉኝ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 Месяц назад

    ጀግና አባታችን ምን እንጠብቃለን ከዝች ቆርቆሮ ሀገር ውጭማ ያውቁታል ጀግንነተታቸውን እንደውም ወንጀለኛብሎም አለማሰሩ ትልቅ ነገር ነው ሁሌም ስለሀገራችን የውጮቹ ናቸው የሚያደንቁን የኛአገሮች የሚያውቁት በኩርኩም ማለት ብቻ ነው እኔ በጣም የማፍርባት ሀገር ናት ብቻ ለሁሉም ፈጣሪ የጳፈለትን ነው የሚኖረው በሂወት ላለፉት ነፍሳቸውን በአጰደ ገነት ያውለው ለተረፉትም ፈጣሪ ጤናና እድሜውን ይስጣቸው በጣም አዘንኩ ይች ሀገር ሁሌም ሀላ ቀር ሰው የማይከበርበት ሀገራችንን እንዳንናፍቅ የሚያደርጉ ብዙ ነገሮች አሉ ፈጣሪ የድሮዋን ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @wubishetdemissie4121
    @wubishetdemissie4121 2 месяца назад +4

    Long live pilot Leul. People around the world are proud of you. Especially We Ethiopians .... Words are really limited. God bless you and your family. Wish you a very joyful season in the rest of your entire life.

    • @afnanmerjan6785
      @afnanmerjan6785 Месяц назад

      ruclips.net/video/n0InBNm14T8/видео.htmlsi=HKFYWOCJ-yY8pVVo

  • @GG-lh2yw
    @GG-lh2yw Месяц назад +4

    ካፒቴን ልዑል በጣም ትሁት ሰው ነው እግዚአብሔር ከነቤተሰቦቹ ይጠብቀው🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️

  • @jemo5716
    @jemo5716 Месяц назад +1

    God bless you so much. እግዚአብሔር አተረፈሕ ካፕቴን እግዚአብሔር ታምኖ ማን ያፍራል።።።በእውነት Blessed

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 2 месяца назад +9

    ጌታ ታማኝ ነዉ ድንቅ ሰራዉ ይገርማል

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

    • @afnanmerjan6785
      @afnanmerjan6785 Месяц назад

      ruclips.net/video/n0InBNm14T8/видео.htmlsi=HKFYWOCJ-yY8pVVo

  • @Mengdot
    @Mengdot Месяц назад +1

    Capitain Liule. He is a nice guy. I know him way-back then; a long .. long time ago. He had class then, and he still has that same class, grace and decency. You are a gentle man and the Ethiopian HERO. Most of all, the respect you have for your family and also for your wife is very impressive. God bless you for that. I am hoping that, so many guys will learn from you and will demonstrate the same kind of respect and recognition for their wives. You are one of a kind. God will always ... always protect you. Happy wife happy life. Bravo!!

  • @californa6827
    @californa6827 2 месяца назад +11

    ከእውቀት ጋር የጋዜጠኛ ኤቲክሰ ጋር ለተመልካቹ የዕውቀት ማድ ደሰ ይላል ካፒቴን ልዑል ሰገድ አባተ የኢትዮጲያ ኩራት የሆነው አየር ያበረረ የኮሮሞሰ ክሰተት በልጅነቴ ህሊና ላይ ሁሌ አለህ እረጅ እድሜ ልዑሌ ጀግናው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

  • @MeskiMeski-s1d
    @MeskiMeski-s1d Месяц назад

    እድሜ ከጤና ጋ ይስጥዎት ካፒቴን

  • @nigusuwordofa3523
    @nigusuwordofa3523 2 месяца назад +13

    ጨዋ አዋቂና ስመ ጥሩ አብራሪ...

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

  • @dulahulukegna3746
    @dulahulukegna3746 Месяц назад

    ለጀግናው ካፒቴን ልኡል ኢትዮጵያ አየር መንገድ መግቢያው ላይ ትልቅ ሀውልት ሊቆምላቸው የሚገባ ድንቅ ሰው

  • @FekaduShiferaw
    @FekaduShiferaw Месяц назад +2

    ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ።

  • @abenetwoldesenbet9117
    @abenetwoldesenbet9117 Месяц назад +5

    ጥቁር ሰው የኢትዮጵያ አለኝታ ካፒቴን እናመሰግናለን። ጋዜጠኞች ቲክቶከር እና ሲንግል የለቀቀ ቢሆን ይሄኔ ሚድያ ታጨናንቁ ነበር።

  • @hidayaabdellah4926
    @hidayaabdellah4926 2 месяца назад +7

    ገፅታቸዉ አሁንም እንዳለ ነዉ የዛኔ አ/አበባ ሲገቡ የነበረዉን ገፅታቸዉን አልረሳዉም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @likereslan8459
    @likereslan8459 Месяц назад

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፎት የኔ አባት ዝም ብዬ ሳዮት ውድድድድድ አደረኮት የኛ ሀገር እኮ ለነጮች እንጂ ለራሳችን አልሆነችም ህዝቡም መንግስትም ለነጭ ነው እሚያጨበጭበው እርሶ ከልብ እናመሰግናለን እንወዶታለን እንኳንም እመብርሀን አተረፈችዎት የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tilahunworku8055
    @tilahunworku8055 2 месяца назад +4

    Great Hero !Stay in peace and Healthy Apperciated your wife so Great

  • @AlmtshaySheferaw
    @AlmtshaySheferaw 2 месяца назад +6

    አስታዉሣለው አዲሳባ ማዘጋጃ ቤት የተዘጋጀው የሀዘን መግለጫ የክብር መዝገብ በጣም ጀግና ነዎት

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku Месяц назад +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን የአሁን ትውልድ እናመሰግናለን❤

    • @afnanmerjan6785
      @afnanmerjan6785 Месяц назад

      ruclips.net/video/n0InBNm14T8/видео.htmlsi=HKFYWOCJ-yY8pVVo

  • @tewodroslegesse59
    @tewodroslegesse59 Месяц назад

    My hero and role model!!! Capt Leul Abate I am so proud of you. It was a privilege to be your student

  • @SaMel-to3li
    @SaMel-to3li Месяц назад +2

    የሁለት ብቁና ጨዋ ሠዎች ወግ
    እድሜና ጤና ለሁላችንም

  • @fikrugismu7049
    @fikrugismu7049 Месяц назад +3

    የኢትዮጵያ አየር መንገድና ፖይለቶቻችን ለአፍሪካ ብሎም ለአለም ኩራታችን ናቸው።

    • @afnanmerjan6785
      @afnanmerjan6785 Месяц назад

      ruclips.net/video/n0InBNm14T8/видео.htmlsi=HKFYWOCJ-yY8pVVo

  • @adanedemisse5608
    @adanedemisse5608 2 месяца назад +7

    የጨለማ ሀገር ጀግና (ብርሃን) ካፒቴን ልዑል።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

    • @tarekenalemayehu2516
      @tarekenalemayehu2516 Месяц назад +1

      ጨለማ ሀገር የለንም። ጨለማ ሰዎች ግን ሞልተናል።

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад +2

    Wow sena -megebar
    Mashaallh🎉

  • @balchaanwar6308
    @balchaanwar6308 2 месяца назад +70

    ሀገራችን ለነጭ ቢሆን ሀውልት ታቆምለታለች ይህ ጥቁር አፍሪካዊ ፈጣሪ የረዳው ጀግና ሀገሩ ብታቀለው የእውቀት ባልተቤቶች ሸልመውታል።

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад +4

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

    • @nate2748
      @nate2748 2 месяца назад

      @@milionephrem489

    • @nate2748
      @nate2748 2 месяца назад

      @@milionephrem489

    • @nate2748
      @nate2748 2 месяца назад

      @@milionephrem489

    • @abelbelayneh3306
      @abelbelayneh3306 2 месяца назад +1

      What more would you have done if you were in his seat in 1996 ?

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад +3

    Enkwan allh atarafaah

  • @naodbelai5325
    @naodbelai5325 Месяц назад

    An exemplary model citizen and a dignified gentleman!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 месяца назад +2

    ድንቅ የሆኑ ካፕቴኖች ናቼው ያሉን እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ ካፕቴን ልዑል

    • @afnanmerjan6785
      @afnanmerjan6785 Месяц назад

      ruclips.net/video/n0InBNm14T8/видео.htmlsi=HKFYWOCJ-yY8pVVo

  • @kasahunlema8249
    @kasahunlema8249 2 месяца назад +9

    በግዜው ሀገር በተከዳችና ዘረኝነት በነገሰችበት ግዜ መሆኑ በጣም ይገርማል

  • @babadebrye
    @babadebrye Месяц назад

    Big respect 😊

  • @derejedinssa8621
    @derejedinssa8621 2 месяца назад

    Thank you Capt. Leul!

  • @bariitube5065
    @bariitube5065 2 месяца назад

    በዕውቀቱ ይጋበዝልን

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 месяца назад +6

    ያሳዝናል ይህ ጀግና ካፕቴን መሸለም አለበት

  • @CherinetTamirat
    @CherinetTamirat Месяц назад +1

    tilliq,abat,noot,captain.you,are,legend.ethiopia.tishalimih.❤❤❤🎉

  • @enawgawtadesse7641
    @enawgawtadesse7641 2 месяца назад

    Great respect!

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 месяца назад +5

    Jegina pilot ❤🇪🇹

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ 2 месяца назад

      💚💛❤️✌🏾✨

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 2 месяца назад +5

    አሁን ቀረፃውን ስመለከት እባዬን መቆጣጠር አቃተኘ

  • @yohanneswk2824
    @yohanneswk2824 2 месяца назад

    Salute Captain Leul. What a personality

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 месяца назад +2

    🙏🙏🙏

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 месяца назад +3

    ይሄን ሁሉ ጀግንነት ሰርቶ ኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንም ዓይነት ሽልማቱ ባለመስጠቱ ያሳፍራል ድሮም ኢትዮጵያ ውስጥ ጀግና አይከበርም ካፕቴን ልዑልን ግን እንኳን ፈጣሪ አትርፎህ ታሪክህን ለመጻፍ አበቃህ

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 месяца назад +1

    ይደንቃል መትረፋቸው ካፕቴን ልዑል አባተ ይደንቃል ይህን የመሰለ ብቃት እና ችሎታ አለማድነቅ ምን ይባላል አለመታደል ነው።
    ❤🙏❤🙏 ካፕቴኑ ግን ያላቸው እውቀት ይደንቃል💚💛❤❗💚💛❤🙏💚💛❤🙏

  • @abiy3408
    @abiy3408 2 месяца назад

    We truly appreciate having Captain Leul with us. I had the privilege of meeting him when he was building his house at the CMC Transport and Communication Housing Project. What a brilliant individual!

  • @ኑረዲንከማልአብደላ
    @ኑረዲንከማልአብደላ 2 месяца назад +5

    የተከበሩ ካፒቴን ልጅ ሆኜ እሔ ዜና መላው የኢትዮጵያን ህዝብ ያስደነገጠ ነበር የእርሶ ብቃት ደሞ መቼም ወደር አይገኘለትም ግን ከዛ ሀላ በአርመንገዱ አገልግለዋል ወይ ከተቻለ እችን ጥያቄ መልሱልኘ አመሰግናለው

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq Месяц назад

    Jenetel man

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢ይሀ ካፒቴን ጀብድ ሲወራ እሰማ ነበር ጀግናነህ

  • @tutuejeggu3013
    @tutuejeggu3013 2 месяца назад +2

    I have the story that some one influenced my life passed in this flight .Nazerawit Amanueal I pray for you to let God keep you in heaven

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

  • @e.d.3556
    @e.d.3556 Месяц назад

    Captain Leul, a beacon of integrity and humility in Ethiopian Airlines, has unfortunately faced several flight incidents. Despite these challenges, he remains an exceptional captain. Please convey my heartfelt admiration and best wishes for his continued success and well-being to captain Leul.

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад +2

    Megarem tarek naw and. Megarem sebeenaa

  • @Tade9956
    @Tade9956 2 месяца назад

    First all all i am glad to see the respected hero Captain Leul here. I always ask myself why Cpt Leul not writing a book about airline and hikackings based on his experience. Thank you for showing up here.
    I used to work at Intelligence institute at Kotebe area as an instructor on various subjects including marksmanship. During the transitional time of the new EPRDF government, Ethiopian airlines insists that the airline didn't need anti-hijackers anymore. Infact, as Captain Leul said the airline feared the anit-hijackers could hijack the airline by themselves that only strong ground search (ፍተሻ) can deter hijackers.
    A few weeks after the anti-hijackers quit their job, hijackers from different societal background started hijacking planes. Planes were being diverted to Djibouti, Kenya, Yemen and even in Diredawa where the plane forced to land because of no fuel. Group of intelligence officers (trained in Air force ግቢ Debre Zeit) stormed the plane and all hijackers were eliminated except one who surrendered. During the interview, i heard from Cpt. Leul that the former anti-hijackers were among the hijackers but according to the data I have at the time, all the detainees (hikackers) of the airplanes, l don't remember and interview or saw from the former antihijackers. I know all of the former antihijackers and all them were detained and went to prison right after EPRDF came to power. And didn't see them apprehended.
    According to the investigation done at the time, all hijackers were either from OLF, disgruntled youngsters or armed group of different factions.
    And l remember the Intelligence committee led by then minister of Intelligence (የደህንነቱ ሚኒስትር ክንፈ ገ/መድህን) called our group to train new anti-hijackers. Training was started right after the Comoros airline disaster. Once training was done, As Captain Leul said no more hijacking occurred.

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +1

    ወንድማችን በመጀመሪያ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር :: የሁለትና የሶስት ሀይ ጃክ ሴክርቲ መቀመጫ በልጦባቸው የብዙ ህዝብ ተሸካሚ አውሮፕላን ሰራትኞችና መንገደኞችም ጭምር አደጋ ላይ መጣል 😔 አይ መሪዎች ልብ ይስጣችሁ :: ወንድማችን አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ብዙ አድነሀል ሁላችሁም እማትድኑበት ሲችወሽን ውስጥ ነበራችሁ ግን በያንስ 1/3 የተከበሩ ሂወቶች አትርፈሀል በእውነት ትልቅ ክብር ይገባሀል እናከብርሀለን :: 👌🙏

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 месяца назад +7

    ይህን ታሪክ በፍሬንች ዶኪመንተር ሰርተውበት ሁለቱም ኢንጅን ሞተሩ ጠፍቶ ሀለት ሰአት አየር ላይ እንዳንሳፈፉት ነው የዘገቡት ካፒቴን ልዑል በዚህ ይለያሉ ብለው ነው የሸለሟቸው ከካፒቴን አንደበት ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር ግን መጽሐፉን እገዛዋለው

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

    • @JojoJiji-f5e
      @JojoJiji-f5e 2 месяца назад +1

      @@milionephrem489 አይ መሬት ያለ ሰው

    • @neju748
      @neju748 2 месяца назад +1

      ​@@milionephrem489እና ስህተት ሰርተዋል እያልክ ነው?

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      @@neju748
      አበሻ ማጨብጨብ ይወዳል air crush investigation በኮሞሮሱ አውሮፕላን አደጋ ላይ የሰራውን ጥናታዊ ፊልም ሂዱና እዩ።

    • @Sintayehu912
      @Sintayehu912 2 месяца назад

      @@milionephrem489በለው ቆርጠህ ተነስተሃል ጃል😅😅😅 ማን ያርዳ የቀበረ ማን ይናገር የነበረ ይባላል እኛም ከፈረሱ አፍ እየሰማን ነው ቀሪውን ደግሞ ከመጽሐፉ🙏

  • @adaneraji3241
    @adaneraji3241 Месяц назад

    Suspsful book...

  • @rask-manmichaelk6287
    @rask-manmichaelk6287 2 месяца назад +2

    Amazing landing, it was news around the world how he controlled the jet. Remember, just like yesterday, I saw it breaking News on beautiful afternoon this sad news.

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 2 месяца назад +3

    እግዚአብሄር ምክንያት አለው ።እናንተ የጥሩ ቤተሰብ ምሳሌዎች ናችሁ።ካፕቴን ልዑል ለሀገራችን በሙያህ ለከፈልከው መስዋእትነት እናመሰግናለን።

  • @demessewdegefe9355
    @demessewdegefe9355 2 месяца назад +1

    የኢትዮጰያ ባለውለታ ጀግናነሕ ምንም ሐገርሕ ባታጀግንሕ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብያከብርሐል በፊልም ቢደገፍ ለትውልድ ይተርፋል

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 месяца назад

    ጀግና ❤❤❤❤

  • @BeraswissAmen1621
    @BeraswissAmen1621 2 месяца назад

    Captain leul abate hero ❤

  • @dichagena3726
    @dichagena3726 2 месяца назад +2

    ያኔ በጣም ትዝ ከሚሉኝ ነገሮች መካከል ፕሮቴስታንት አማኝ የሆኑ ሆስተሶች አውሮፕላን ውስጥ ይዘምሩ ነበር።የገረመኝ ድነዋል።የት ይሆን ያሉት?

    • @ራስዳርጌ
      @ራስዳርጌ 2 месяца назад

      የተከበሩት ካፒቴን ልዑል የቅድስቱአ የረቂቋ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንጻ ያሳደገችው የሚያምንበት ሐይማኖቱ እምነቱ እሱንም የሌሎችንም ብዙ ሂወቶች እንዲያድን የረዳው ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏾
      አይ የጂል ትርክት ጼንጤ እንደዝንብ መሳቂያ 🤦🏾‍♀️

    • @samsonasfaha292
      @samsonasfaha292 2 месяца назад

      ​@@ራስዳርጌ ያየው ቢመስክር ምን ኣስከፋህ። ጽንፈኛ ኣትሁን።

  • @TesfalemOntura
    @TesfalemOntura Месяц назад

    ሚገርም ነው ዕድሜ ይስጥህ ካፒተን

  • @hailufanta7100
    @hailufanta7100 2 месяца назад +7

    በወቅቱ ኤርፖርት ሰራተኛ ሰለነበርኩ ታሪኩን በጣም ነው የማውቀው ካፕቴን ልኡል ከአደጋው በሗላ ቅፅል ሰም ነበራቸው ሰማቸውም ኮሞሮሰ ነበረ

  • @mohammedzemzem9050
    @mohammedzemzem9050 Месяц назад

    ከዚህ አውሮፕላን አደጋ ውስጥ የተረፉ የአዳማ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ታዋቂ ሰው አሉ ዶ/ር ኢስማኤል

  • @TarikuMekonnen-fc5lr
    @TarikuMekonnen-fc5lr Месяц назад

    እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይጠብቅለት እውነት ነው ነብይ ባገሩ አይከበርም

  • @wodeineshjimma6661
    @wodeineshjimma6661 Месяц назад

    Aye Ethiopia 🇪🇹?

  • @melesegirmaye9682
    @melesegirmaye9682 Месяц назад +1

    Before interviewing such a high level guest, the journalist should have made ample reading and presentations ahead. He is not fully prepared. He asks some undeserving questions, while escaping some other critical questions.

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 2 месяца назад

    Eventhough I hear or see this tragedy I deeply feel sad the loss the flight attendant whose name was N❤ R I P ❤😮😊

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 2 месяца назад +2

    አጋጣሚ ሆኖ ሁሉንም ሽልማት አይቼዋለው ክበሩልኝ ካፒቴን አባተ

  • @NatnaelMekonin
    @NatnaelMekonin 2 месяца назад

    ልምድህን አዳብር ጎበዝ ነህ ግን አጠያየቅህ

  • @romanzena7791
    @romanzena7791 Месяц назад

    Would Hagere yemotelesh kerto uegedelesh Bela

  • @TareTare.
    @TareTare. 2 месяца назад +4

    Captain Luel Abate the living hero, wish you long life. I do remember the hororfic tragedy in my childhood time and the bad news are disturbed. The Ethiopian Airlines the star alliance member must have to award the living legend, the living hero even it's to let.

  • @janemoha4420
    @janemoha4420 Месяц назад +1

    Mengist endalut tetratro nw.

  • @ክወግሕእዩጽባሕ
    @ክወግሕእዩጽባሕ Месяц назад

    እንደኔ ሓሳብ ይሄን የመሰለ ታሪክ እኚህ ግለሰብ በሂወት እያሉ ምናልባትም ከሞት የተረፉትን አሰባስቦ ጥሩ ወጪ ተደርጎበት ትልቅ በሚባል ደረጃ ፊልም ቢሰራ ለመላው አለም የኢትዮጵያ ቅርስ በሆነ ነበር። ፊልም ላይ አይተን እንደምናስበው westernእና eastern ብቻ ሳይሆኑ እኛም experianced የሆኑ ካፒቴኖች ኖረውን ታሪክ እንደሚሰሩ የበለጠ ያስመሰክር ነበር ብዬ አስባለሁ። ዳይ አሁንኑ ሃሳቤን ሳይወስዱት like share subscribe ብታደርጉ ምክሬ ነው።

  • @ewnetubelay7856
    @ewnetubelay7856 Месяц назад

    እንዳለ ገታ ከበደ አንድ የተሳሳትከው ነገር አለ መሃመድ አሚን በሰባሰባቱ ድርቅ ሆን ቢሎ ከህወሃት ጋር በመመሳጠር የህወሃት ተልኮ ተሸክሞ የመጣ አጭበርባሪ ነው ቢዙ እማታቀው ነገር አለ ስለ ሰባሰባቱ ድርቅ የሰባሰባቱ ድርቅ ህወሃት በሰው ረሃብ የቆመረበት ዘግናኝ የህወሃት የጭካኔ ስራ ውጠት ነው የሆነው እንድህ ነው ረሃብተኛዉ ገና ሳይጎዳ ህወሃት ይቆጣጠረው የነበረው ገጠራማው ክፊል ይንቀሳቀስበት የነበረ ቦታ ያሉ በረሃብ የተጎዱ ሰዎችን ወደ ከተማ እንዳይገቡ አግቶ በምያዝ ረሃቡ በጣም ከፀናባቸውበሁዋላ መሃመድ አሚን ከህወሃት ወኪሎች ሎንዶን ቅርንጫፍ ተልኮ ተቀቢሎ ወድቲግራይ መጣ በመጣ በማግስቱ ከመቀሌና አካባቢው በህወሃት ከተማ እንዳይገቡ የታገቱት ረሃብተኞች በጣም ከተጎዱ በሁዋላ በጣም ብዙ ቁጥር ያለው ረሃብተኛ ለቀው ከተማውን አጥለቀለቁት መሃመድ አሚን ቀረጻውን አከናወነ ዪህ በሰው ሊጅ ላይ የተፈጸመ የህወሃት ወንጀል ነው ልቅጥል በመቀጠል በመንግስት እርዳታ እየትደረገላቸው ካምፕ መጠልያ እድኖሩና ሰፊ ንቅናቄ እየተደረገ ሰፈራ ፕሮግራም ተጀመረ በዥም የተበሳጨዉ ህወሃት ሌላ ወንጀል ቀጥሎ ሰራ ከምጠለያ እያስኮበለለ በጊድ ወደሱዳን በማጉአጉአዝ የረሃብተኛዉን እርዳታ ይቀበልና ጥርነት ያካሂድ ነበር በጣም ሰፊ ቁጥር ያለው ረሃብተኛ በግዞ ወቅት ሂወቱ አጥቱአል ስልዚህ መሃመድ አሚን የወንጀል ተልኮ የያዘ አንጂ ሌላ ተሪክ የለውም ቡሽ ስላወራ አይደለም ገብረመድህን አርአያ የተወሰነውን ተናግሮታል እንድሁም ጥላሁን አረፈ አረጋዊ በርሄም እኔም ሂደቱን በቦታው ስለነበሩክ ምስክር አያስፈልገኝም የሆነው የህወሃት ሰፊ ዘግናኝ ወንጀል በረሃብተኛ ላይ የተፈጸመ ነው በመሰረቱ ሰው በህገሩ ወደለም መሬት መስፈሩ ትክክለኛም ተገቢም ነበር ወደሱዳን ረሃብተኛን ለፖልቲካ ጥቅም ያውም ለዘረፋ ማጉአጉአዝ የምዘገንን ወንጀል ይቅር የማይባል ነው በተረፈ አቶ ልኡል አባተ እናመሰግናለን ኮሞሮስ በተከሰከሰው አውሮፕላን ሃሳቦን ስላካፈሉን

  • @thestar2137
    @thestar2137 2 месяца назад +1

    እኔ በሂወቴ ብዙ ደደብ ሰዎች አይቻለሁ እንደ እንዚህ ጠላፊዎች አይነት ድንቁርና ከ አረመኔነት ጋር የተሞሉ ደደቦች ግን ይኖራሉ ብሎ ማሰብ ይከብዳል

  • @ننااففااللبنفى
    @ننااففااللبنفى 2 месяца назад

    የተረገመች ሀገር

  • @משהאדגו-כ6ו
    @משהאדגו-כ6ו 2 месяца назад +1

    ኖርልን ካፒቲን

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 2 месяца назад +1

    ጠለፋዎቹ ሁሉ ከሻቢያ ጋር ግንኙነት አላቸዉ እግዚኣ

  • @BirtukanTsega-n4i
    @BirtukanTsega-n4i 2 месяца назад

    ጀግና ናቸው ምንያረጋል ነብይ በሀገሩ ሆኖ ነው

  • @etsube5854
    @etsube5854 2 месяца назад

    What a great interview! The interviewer did an amazing job interviewing this amazing human being. Thank you! ❤

  • @DawitAregawi-k5f
    @DawitAregawi-k5f 2 месяца назад +2

    ስታያቸው ገና ትህትናቸው ያስታውቃል

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 2 месяца назад +1

    እኚህ ሰውዬ አየር መንገድ ጋብዟቸው ታሪኩን በሰፊው ቢያብራሩ

    • @milionephrem489
      @milionephrem489 2 месяца назад

      ለምን ይዋሻል?
      ካፒቴን ልዑል የሚያበሩትን አውሮፕላን ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርጉ የአውሮፕላኑን ሌብል መጠበቅ እንዴት ሳይችሉ ቀሩ?
      አውሮፕላኑ ባህሩ ላይ crush landing ሲያደርግ ሌብሉን ጠብቆ ሳይሆን ወደ ግራ አዘንብሎ የግራ ክንፉ ቀድሞ የባህሩ ውሃ ውስጥ ስለጠለቀ በተፈጠረው ከፍተኛ ተቃራኒ pressure ነው አውሮፕላኑ ለሁለት የተሰበረው።
      ይህን እውነት ለመረዳት ኮሞሮስ ላይ ስለደረሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን አደጋ
      Air Crush investigation ላይ የተሰራውን ዶክሜንተሪ ፊልም ማየት በቂ ነው።
      ካፒቴን ልዑል አውሮፕላኑን ኮሞሮስ ባህር ላይ crush landing ሲጠቀሙ በድካም ይሁን በተስፋ መቁረጥ የሰሩት ጥቂት ስህተት ነው አውሮፕላኑን ለመሰበር አደጋ የዳረገው።
      😢😢😢

  • @gere-lh6qf
    @gere-lh6qf 2 месяца назад +2

    as someone who live in germany,,what the ethiopian education minister did was right,,,here in germany every foreigner who completed his or her studies abroad has to pass the german educational system else will never get a job in his field or get his masters in his field,,,so stop critizing the education system in ethiopia...what they did is a norm in the whole world

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 2 месяца назад

    Gen taLafewoche seyagatemo tasafarewoche lamen iydabadebuwachwem ways masareyaa aLachew

    • @ousmankassahun2454
      @ousmankassahun2454 2 месяца назад

      የዚህ መልስ መጽሀፉ ላይ አለ።

  • @eliasmiskir5990
    @eliasmiskir5990 2 месяца назад +1

    ነፍሱን ይማረውና ገጣሚ ነብይ መኮንን ለኮሞሮስ የፃፈውን ግጥም ኮሜንት ላይ ፔስት ላደርግ ፈልጌ አቃተኝ

    • @mohammedzemzem9050
      @mohammedzemzem9050 Месяц назад

      የግጥሙን ርዕስ ንገረኝ ገብቼ ልየው

    • @eliasmiskir5990
      @eliasmiskir5990 Месяц назад

      ስር ስፌት መድበል ላይ 'ዋ አለ የብረት አሞራ'
      የሚል ነው ገ ፅ 49

  • @መቓብርኣቡኡጎንደርዝረኣየ

    125 ሰዎች ኣልቀው መንግስት ምን ሽልማት ይሰጣል ባለቁት ሰዎች ያዝናል እንጂ

  • @Isoyisehak
    @Isoyisehak Месяц назад

    ለዛ ያለው ጋዜጠኛ

  • @abdurezakmussema9601
    @abdurezakmussema9601 Месяц назад

    መጽሀፉን አ·አ የት አገኘዋለሁ?

  • @WendwesenTajebe
    @WendwesenTajebe 2 месяца назад

    Why is everyone nowadays advocating that we don't shake hands before Italian invasion, please avoid such an illusion. These're groundless ideas.

  • @getetedla7469
    @getetedla7469 2 месяца назад

    ስሜታዊ ሆነሃል ?

  • @tayeworkretta227
    @tayeworkretta227 2 месяца назад

    3 የበረራ ደህነቶች አውሮፕላኑ ውስጥ አልነበሩም ?

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe Месяц назад

    እኔ ግን ይሄንን ጀግና ዶክተር አብይ ዝም ሊለው አይገባም! ! አለበለዚያ ለምድሪቷም ከርስ ነው ይሄ ሰው ይገባዋል ሽልማት በርግጥ በሰማይ የሚበልጥ ሽልማት አለው ግን ደሞ በምድር በመንግስት ደረጃ ሊሸለም ይገባዋል።

  • @VipVip-v9r
    @VipVip-v9r Месяц назад

    አንተ ሰው፣የጋበዝካቸውን እንግዶች አታናግርም።በዚህ ጠላሁህ!!