ከኮሞሮስ የአውሮፕላን አደጋ እንዴት ተረፍኩ? የቀድሞ የበረራ አስተናጋጅ ህይወት ታደስ አስደናቂ ምስክርነት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 520

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +39

    I am orthodox church follower .i some times used to see your show. this testimony was really heart touching . Thank you God for saving them.

  • @almazyekeryebelachuseeataw148
    @almazyekeryebelachuseeataw148 4 месяца назад +3

    ጌታ ትልቅ ነው ክዚህ ሁሉ ዘመን በኋላ ቦደመቀ አገላለጽ የጌታን ማዳን መተረክ መቻል እጅግ እስደናቂ ነው ብሩክ ነሽ። ቲጂዬ በጣም ጎብዝ ሴት ነሽ ።በርቺ እየጨመርሽ ሂጂ

  • @esmaelmekonnen6236
    @esmaelmekonnen6236 Год назад +69

    እኔም በ1981 መስከረም 5 ባህር ዳር ( ድልሽት ማርያም ) ላይ የተከሰከስው አውሮፕላን ውስጥ ነበርኩ እግዚአብሔር ሁልጊዜታማኝ ነው እኔም በህይወት ከጌታ ጋር አለሁ

    • @johnf906
      @johnf906 Год назад +6

      እንኳን ጌታ ጠበቀሽ።
      ለአላማው አስቀምጦሻል።
      ስሙ ይባረክ።

    • @SabaShiferaw2012
      @SabaShiferaw2012 Год назад +4

      እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ/ሽ። ከኤርትራ ወደ ባህርዳር የተጓዘው አውሮፕላን ነው? ዋው ፈጣሪ ታአምር ነው የሰራው ? ምክንያቱም ሁለት ወንድምና እህቶች ሲሳይና አልማዝም ሞተዋል እዛው ውስጥ ነበሩ። እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ/ሽ ፈቃዱ ሆኖ በዚህ ማለፍ ቀላል አይደለም።

    • @DanielDeboch-ff4pj
      @DanielDeboch-ff4pj Год назад +2

      እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ የኔ አባት

    • @yeti2828
      @yeti2828 Год назад +2

      እንዴት ድንቅ አምላክ ነዉ ያለን❤❤

    • @Setotaye2024
      @Setotaye2024 3 месяца назад

      ተመስገን ኑርልን

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 3 месяца назад +1

    ያናገረሽ ልጅ ያጎቴ ልጅ ነዉ አጎቴንም ከዚህ ያተረፈዉ ጌታ ሁሌም አመሰግነዋለሁ 🙏አሁን ግን አርፏል ነፍሱን በገነት ያኑርልን🙏ምርጡ አጎቴ እወድሀለሁ❤ የሰራዉ ስራ ከመቃብር በላይ ይጠራል

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 Год назад +33

    ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እግዚአብሔር
    ጅማሬ የለህም ፍጻሜም የለህም
    ያለህ የነበርክ ነህ ደሞም ትኖራለህ
    የሚሳንህ የለም አንተ ሁሉን ቻይ ነህ
    ።። ላምላችን ይገባዋል ምስገና2×
    ።።። አምላካችን የገባሀል ምስጋና2×
    የሚለው መዝሙር በልቤ (በመንፈሴ)
    ፈሰሰ ምስክረነቱን እየሰማው አምልኮ ውስጥ ገባሁ
    እልልልልልልልልል ተመስገን ውዳችን ።

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Год назад +36

    እ/ር ይባርካችሁ እህቶቻችን!!!!!! የተባረካችሁ ናችሁ!!!!!!!
    በእኔ በኩል ማታ ነበር የተመለከትኩት ና እጅግ በጣም ተባርኬበታለሁ።
    ይህንን መዝሙር አስዘምሮኛል። እናንተ ሙሉውን ስሙት።
    ለዚህች ማለዳ ደግሞ ለእኔ ስንቅ ሆና ሊከበኝ የነበረውን የክፉ ሃሳብ በተንኩበት!!!!!!
    ኢየሱሴ የገባው ሰው
    ኢየሱሴን በዓይኑ ያየ ሰው
    ለሌላ ነገር መሆን አይችልም።
    ለፈለገው ነገር መሆን አይችልም።

    • @meserettsegaye6343
      @meserettsegaye6343 Год назад

      እውነት ነው ከእነ ስሟ ህይወት ታደስ እግዚአብሔር እንደገና ህይወት ስቶሻል በህይወት ልትኖሪ ዘመናትን ጨምሮልሻል ዘመንሽ ይብዛ ይህ ትልቅ ምስክርነት ነው xxx

    • @meserettsegaye6343
      @meserettsegaye6343 Год назад

      እንደዚህ አልቅሼ አላውቅም ይህ ነው እንግዲህ ስጋን ተሽክሞ መኖር በዚህ ዘመን ያለ የስው ልጅ ጭካኔ በጣም ትልቅ ምስክርነት ነው xx

  • @IsraEl-fv8tb
    @IsraEl-fv8tb Год назад +1

    እህቴ እጅግ ድንቅ ምስክርነት ነው።አቤት ይኼ ጌታ ምን ይባላል ተአምር እኮ ነው።አስቀድሞ በቃሉ ተናግሮ፣ዶኮተሮችን አዘጋጅቶ፣ማንም ይረዳኛል ተብሎ በማይገመትበት ቦታ መትረፍ በጣም በጣም የሚገርም ነው።እህቴ እንኳን እድሜ ተጨመረልሽ እኔም በአንቺ ታሪክ ምክኒያት ጌታን አየሁት እምነት ተጨመረልኝ ተባረኪ ጠንካራ ሰው ነሽ ቲጂዬም ተባረኪ

  • @seblemulatu1570
    @seblemulatu1570 Год назад +44

    የኔናት ብትደመጪ የማትሰለቺ ነሽ ጌታ ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው

  • @gulmasenait2472
    @gulmasenait2472 4 месяца назад +1

    አቤት ጌታ እንዴት ድንቅ አምላክ ነው ምስክርነትሽ ለሕይወት ዘመን ስንቅ ነው አሁንም ዘመንሽ ይባረክ ❤❤

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu Год назад +11

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ እንደዚህ የሰውን ታሪክ ሰምቼ አላውቅም ዛሬ ግን አፌን ከፍቼ ነው የሰመውት ደሞ ስታወራ እራሱ ደስ ስትል ❤❤ እምነት ነው የጨመረው በጣም ጌታ ሁሉን ይችላል ተባርኩ ❤❤

  • @kena5794
    @kena5794 Год назад +21

    What a testimony! Never been emotional watching interviews but this one felt different. Our God is faithful. May God bless you more dear Hiwot.

  • @markiyaeshetue6586
    @markiyaeshetue6586 Год назад +38

    አቤት ጌታ እጄን በአፋ አስያዘኝ🙏🙏🙏አቤት ጌታ ምን ይከፈለዋል😇

    • @asnakechmeskela1732
      @asnakechmeskela1732 Год назад +1

      የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ቸርነቱ ብዙ ነው እና ክብር ሁሉ ለድንግል ማርያምልጅ ይሁን

    • @selamawitberhe4283
      @selamawitberhe4283 Год назад

      Amen

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Год назад +23

    ህይወት ባለ ልጅ ልጅ ያደረገሽ ታማኙ Isaiah 43 (አማ) - ኢሳይያስ
    2: በውኃ ውስጥ ባለፍህ ጊዜ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፥ በወንዞችም ውስጥ ባለፍህ ጊዜ አያሰጥሙህም፤ በእሳትም ውስጥ በሄድህ ጊዜ አትቃጠልም፥ ነበልባሉም አይፈጅህም።
    ይህ ቃል በህይወትሽ ተፈጸመ ክብር ለስሙ!!!❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @henockhailu1199
    @henockhailu1199 Год назад +12

    እኔ ይህ አደጋ ሲደርስ ልጅ ነበርኩ ሁሌም ትዝ የሚለኝ በ Etv ዜና ስሰማ እግዚአብሔር አየሁት የሚለው ቃል ነው ትዝ የሚለኝ . ከአሁን እሁን እሷ ትሆን እያልኩ ነው ያዳመጥኩት

    • @rado7282
      @rado7282 Год назад +3

      ቦሌ ከአዉሮፕላን ሲወርዱ ነበር የገረመኝ እኔ እራሴ እሱን እያሰብኩኝ ነዉ ያዳመጥኩት

  • @helenabeba3795
    @helenabeba3795 Год назад +24

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው ድንቅ ምስክርነት ነው አለምን እድንቃት ያደርገኝ ምስክርነት ነው ሁሉም ያልፈል የማያልፈው የዘላለም አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።❤❤❤

  • @bekuremulugeta2864
    @bekuremulugeta2864 Год назад +45

    በመጀመሪያ ያዳነሽን ጌታ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። በመቀጠል ከምስክርነትሽ የተማርኩትና ሌሎችም ሊማሩበት የሚገባው እግዚአብሔር የፈጠረን ሌላውን ልብ ገድል ሳይሆን መድሀኒት እንድንሆን ነውና እነዚያ የረዱሽ ኤርትራውያን፣ ኢትዮጵያውያን፣ ኬንያውያን፣ በቃ ሰዎች ሁሉ ይባርኩ። ቲጅም ጌታ ይባርክሽ። እጅግ የሚገርም ምስክርነት አሰማሽን። ግን ሰዎች ተማርንበት?

    • @freweiniafewerki4585
      @freweiniafewerki4585 Год назад

      Tigstye tebarkaley yichen geta yebarekat yametashlgn
      Hiwetye geta yebarksh🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Год назад +14

    ዋው!ሁልጊዜ እግዚአብሔር ለልጆቹ መልካም ነው !ድንቅ ምስክርነት ነው ፣ያተረፈሽ ጌታ አለመለመሽ እንኳን አያት የሆንሽ ያገባሽም አትመስይም!ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!ሁለታችሁም ተባረኩ!🙌🙏

  • @ElizeJosef
    @ElizeJosef Год назад +2

    TIGISTEYEE TEBAREKELLEN BEZU NEW GETA YASTEMARELLEN! EGZIABHIRE MELEKAME NEW AMEN !

  • @user-sf7ox2qd3h
    @user-sf7ox2qd3h Год назад +10

    ይሄ ነው እግዚአብሔር ለኔ የደረሰው ከነገሮች በላይ ድንቅን የደረገው ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @tigistberhanu8985
    @tigistberhanu8985 7 месяцев назад +1

    ይገርማል የኔ እናት ጌታን ባንቺ አየሁት አብሮነቱን ተባረኪ የኛ ጌታ ድንቅ ነው

  • @enush7338
    @enush7338 Год назад +14

    እግዚዮዮዮዮ እግዚአብሔር🙌🙌..ደግሞ ስታምሪ❤...ያለፉት በሰላም ይረፉ.…በጊዜው የደረሳችሁላቸው ወገኖች ሁሉ እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርከው🙌

  • @SabaE-ow7me
    @SabaE-ow7me Год назад +13

    እግዚኣብሄር ይመስገን፡ ድንቅ ምስክርነት።እንኳን እግዚኣብሄር ኣተረፈሽ እህቴ።እግዚኣብሄር ማስተዋልን ይስጠን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @mihretalem749
    @mihretalem749 Год назад +1

    ሕይወት ድንቅ የእግዚአብሔር የማዳን ምስክርነት!
    እንኳን ጌታ ለምስክርነት አበቃሽ! በርግጥም የመሰከርሽው ሕይወትሽን ነው። እንዲህ አይነት ግልጽ፣ ቅን፣ ታማኝ፣ እና ትሁት ሕይወት ስላለሽና የተናገርሽውን የምትኖሪ ስለሆሆንሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
    እግዚአብሔር በአንቺ የጀመረውን መልካም ሥራ እንዲፈጽመው ጸሎታችን ነው። እንኳን ኖርሽልን። አንቺ የብዙዎች እናት ነሽ።

  • @etalemmesgana7398
    @etalemmesgana7398 Год назад +28

    ህይወትዬ የታደገሸ ይባረክ የኤርትራውን አምባሳደርና ጓደኞቹን እንዲሁም አበሾቹም ሐኪሞቹም ይባረኩ ይበልጡን የታደገሸ ይባረክ❤

    • @ajjb9552
      @ajjb9552 Год назад

      Ye Eritreaw Ambassader Girma 2016 hiwetu alfuale zare be hiwet yelem 💔

  • @infinitelove3840
    @infinitelove3840 Год назад +2

    Amazing testimony. praise God!

  • @enatalemwondifraw8462
    @enatalemwondifraw8462 Год назад +34

    አቤት የእግዚአብሔርን የእውነት ታማኝት እና እረዳትነት ያየንበት ድንቅ ምስክርነት ሁለታችሁም ተባረኩ!!!

    • @solomeasfaw5351
      @solomeasfaw5351 Год назад

      አሜን።የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ስራ ቢነገር ቢፃፍ ቢወራ ቃላት አይበቃም
      ስለዚህ ድንቅ ምስክር ነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @zewdituzelleke4804
    @zewdituzelleke4804 Год назад +22

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽና የሥራው ምስክር አደረገሽ።
    በወቅቱ እኔና ባለቤቴ ኑሯችን ናይሮቢ ሰለነበር ናይሮቢ ሆስፒታል መሆናቸውን ስንሰማ ሄደን ካፒቴን ልዑልን ጎብኝተናል። በህይወት የተረፉትም ወዳገር ቤት መመለሳቸውን ሰምተን እግዚአብሔርን አመስግነናል።

  • @joshuaiyasu9427
    @joshuaiyasu9427 Год назад

    ታዳጊሽ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @adanechayalew1628
    @adanechayalew1628 Год назад +1

    አቤት የኔ ጌታ የድንግል ልጅ ምን ይሳንሀል አባቴ ፡፡ አንች ደግሞ የተመረቅሽ ነሽ እንኳን አተረፈሽ

  • @selamawitberhe4283
    @selamawitberhe4283 Год назад +1

    Yaterefesh Amelak Egziabher yemesgen

  • @AA-ln2fk
    @AA-ln2fk Год назад +3

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው የማውቃቸው ሰዎች የሞቱበት በጣም ያዘንበት ጊዜ ነበር መቼም አቀራረብሽ በእግዚአብሔር ላይ ያለሽ እምነት በጣም የሚደንቅ ነው ተባረኪ::

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery Год назад +4

    ጌታ ለዘለአለም ስሙ ይባረክ 🙏🏾 “በምስክርነታቸው እና በበጉ ደም ድል ነሡ”. ተብሎ እንደተፃፈ ይህንን ምስክርነት እንድንሰማ የረዳን ጌታ ስሙ ይባርክ 🙏🏾
    ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይባረክ🙏🏾💕💕

  • @JesusIsTheLord2012
    @JesusIsTheLord2012 Год назад

    ከዚህ ሁሉ አመታት ቦሃላ እህቴ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምክኒያቱም መልክሽን ባላስታውሰውም አ/አ ቦሌ ኤርፓርት ደርሳችው የተናገርሽው ቃል በዉስጤ ቀርቶ ነበር "እግዚአብሔርን አየሁት" እያልሽ በተደጋጋሚ ትናገሪ ነበር። ያ ንግግርሽ እንደዚህ አይነት አደጋ በተከሰተ ቁጥር ትዝ ይለኝ ነበር። በሰአቱ ንግግሩ ግራ አጋብቶኝ ሌላ ጥያቄ ቢፈጥርብኝም ዛሬ ግን አንቺ ያየሽዉን ጌታ እኔም ስላገኘሁት በእንባና በምስጋና ምስክርነትሽን ሰማሁት። እግዚአብሔር ትልቅ ነው የሚያቅተው የለም። እምነት ብቻ። ክብር ለሱ ይሁን። እንኳን ደስ አለሽ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ (ለዛ ንግግር አካል ስላገኘሁለት)። ተባረኪ።
    ቲጂዬ አንቺንም ተባረኪ ሳልል አላልፍም

  • @Waaqayyoogariidha-v3z
    @Waaqayyoogariidha-v3z 7 месяцев назад +1

    ጌታ ማልካም ነው 😥❤️🙏

  • @hirutaraya484
    @hirutaraya484 Год назад +8

    አቤት ጌታ ሆይ ስራህ ድንቅ ነው የሚባለው እህታችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @Hereiamlord3333
    @Hereiamlord3333 Год назад +4

    ሕይወትዬ ለዚህ ምስክርነት ያበቃሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
    አስተዋይነትሽ እና እንደእናት ለሁሉ ያለሽ ፍቅር፤ ምክርሽ፤ ሰጥተሽ የማትጠግቢ ድንቅ የጌታ ልጅ ነሽ።
    በሕይወቴ ምሳሌ ከሆኑኝ አንዷ ነሽ።
    ቀሪ ዘመንሽ በእግዚአብሔር መገኘትና ሀሳብ የተሞላ ይሁን።
    “በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤”
    - ኤፌሶን 6፥18
    አንችንና ቤተሰብሽን ጌታ ስላሸከመኝ ስጸልይ ነበር አሁንም እጸልያለሁ።
    እግዚአብሔር ይባርክሽ።
    ባስልኤል ነኝ።

    • @sambety6764
      @sambety6764 Год назад

      የኔ ጌታ ዘመንክ ይባረክ! ስምክን አይቼ ትንሽ እንደሆንክ ገምቻለሁ እሷ ስጠቅሰው ገረመኝ

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 Год назад +37

    Right after that horrible accident, she gave her testimony under the title, "Hiywot Behiywot Aletch" on an Amharic Christian magazine. It was a very touching testimony in which I saw God's abundant grace and mercy and whose memory has lingered in me encouraging me occasionally in my own ups and downs. On that magazine, the meaning of her full name, 'Hiywot Tadesse,' was brought to attention in relation to the incident. It was also mentioned that she had a word from God before the crash that not one of her bones would be broken, a scriptural reference from Psalm 34:20, if I am not mistaken. God is true to His word.
    I am happy to see her again after so long a time.

    • @loveyourmindalittle
      @loveyourmindalittle Год назад +3

      I know it was in 1996 I saw her in person at Greek community school telling her friends “ እግዚአብሔርን አየሁት"

    • @ge_tube
      @ge_tube Год назад +2

      "ህይወት በህወት አለች" አስታውሰዋለሁ

    • @solometebeje5211
      @solometebeje5211 Год назад +1

      ❤ህይወት ከአደጋው በኋላ ሲመለሱ " እየሱስን አየሁት" ብላ ከፕሌን ስትወርድ ስራዬ ኤርፖርት ስለነበረ ሰምቻታለሁ አይቻታለሁም በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ይባርክሽ !!!

  • @wasstenaanetteneh3722
    @wasstenaanetteneh3722 Год назад +11

    ዋው የእግዚአብሔር ስራ!! ስምን ማን ያወጣዋል ቢባል መልአክ አሉ አባቶቻችን "ህይወት ታደሰ"
    እግዚአብሔር
    እንደ ስምሽ ነው እንደገና ህይወትሽን ያደሰው። ስሙ ይባረክ

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 Год назад +1

      ድንቅ ምስክርነት ተአምር ነው የጌታ ስራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Год назад +5

    ውይ ቲጂዬ ተባረኪ የሚገርም ምስከረርነት ነው የጌታ ማዳን የታየበት ለሌሎች ትልቅ እምነት የሆነ ምስክርነት ነው

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +3

    ውብ ጸጋውን እግዚአብሔር ያለበስሽ ንግግርሽ የማይጠገብ እድለኛ ሴት ኑሽ የኔ ጌታ ምን ቸግሮት አትርፎ ለልጆችሽ እናት, ለባልሽ ሚስት, ለእህት ወንድሞችሽ ብርቅ እህት , ለወልጆችሽ ልጅ ለሚያውቁሽ መልካም ወዳጅ እንድትሆኚ አርጎ ያተረፈሽ የድንግል ማርያም ልጅ ስሙ ለዘለአለም ይክበር ቀሪው ዘመንሽም የተባረከ ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @እየሱስያድናል-ኸ2አ
    @እየሱስያድናል-ኸ2አ Год назад +5

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን የእግዚአብሔር ምህረት እና ቸርነት ያየሁበት ምስክርነት 😂😂 ማን እንደ ጌታ እየሱስ ዘውትር የሚጠብቀን ስሙ ብሩክ ይሁን
    ይድናል የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ እየሱስ ።

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 Год назад +3

    ተርፈሽ ለዚህ ምስክርነት መብቃትሽ ደስ ይላል በዚያ አውሮፕላን ውስጥ የቤተሰብ ዘመድ ነበረች በህይወት ያልተረፈች ቆንጆ ወጣት ፈረንሳዊ ባሏ ጋር እየሄደች ይህ አደጋ ያጋጠማት በጣም አስደንጋጭ ነበር

    • @ajjb9552
      @ajjb9552 Год назад

      Yodit Yemetebale Hostes aberen yetemaren esuam ezaw nebereche alterefechem yasazenale 💔

  • @rehobotdriverstrainingcenter
    @rehobotdriverstrainingcenter Год назад +22

    ከዚህ ሁሉ አመት በኃላ በልጅነቴ ስሰማው የማልረሳው እግዚአብሔርን አየሁት የሚለው ቃልና ሁኔታዋን አልረሳውም

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Год назад +3

    የታደገሽ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏 ደግሞም የሚያሰፈልግሽን እንድያደርጉ ሰዎችን ያዘጋጀ አሁንም እግዚአብሔር ይባረክ እነሱንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 Год назад +8

    SO EASY TO SEE THE MIRACLE HAND OF GOD ! TG YOU ARE UNIQUE & SPECIAL WOMAN OF GOD I AM IN TEARS WACTHING THIS !! WHAT A GREAT TESTIMONY!.GOD BLESS YOU MORE

  • @hanamekonnen952
    @hanamekonnen952 Год назад +2

    What a Wonderful testimony😭 & what a God we serve🙌🙌 am soooooo happy for you my dear. God is great!!!!

  • @zelekamersha7054
    @zelekamersha7054 Год назад +14

    ህይወትዬ ጌታ ይባረክ! ለዚህ አበቃሽ ጌታ ይመስገን!

  • @mihiretmamo8808
    @mihiretmamo8808 8 месяцев назад +1

    What a powerful testimony!! You look quite younger than your age by the way

  • @jesusiscoming-repent
    @jesusiscoming-repent Год назад +9

    Wow ..its really good to see you here. I am also saved in the same process. I have learnt at Geja Kalehiwot and i remember you coming to testifay for us when we were grade 2/3.
    God bless the founders and teachers of this school, they helped us meet our savior lord jesus. They stood as good examples and shown us the love of Christ.

  • @ruhamaamanuel2945
    @ruhamaamanuel2945 Год назад +1

    አቤቴ እግዚአብሄር ምህረት እንዴት ድንቅ ነው😢😢😢😢😢

  • @eskdarekebrt9690
    @eskdarekebrt9690 Год назад +1

    ምንም የማይሰለች ንግግር እና ድምፅ ተባርከሽ ቅሪልኝ የኔ እናት

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Год назад

    ሕይወትዬ ስላየሁሽ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል። በሥነምግባር ከጥሩ ቤተሰብ ተወልደሽ ያደግሽ በመሆንሽ ከልጅነትሽ ጀምሮ የማውቀው እርጋታሽ አሁንም አለ። በእውነት ስላንቺ እኔም እስከዛሬ እመሰክራለሁ እንዴት መድሀኒአለም ከዚያ ከማይታመን አደጋ ፍልቅቅ አድርጓ እቅፎና ድግፍ እንዳወጣሽ። ከዚያ ጉድ ተርፈሽ የልጅ ልጅ ለማየት በመብቃትሽ እንኳን ደስ አለሽ 🙏 የምወዳቸው ቤተሰቦችሽም እንኳን ለዚህ አበቃቸው። ምስክርነትሽን ከብዙ አመት በኋላ በራስሽ አንደበት ስለሰማሁ ደስ ብሎኛል። እድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረኪ!!🙏🙏 ከቀድሞ ጎረቤትሽ 08 ቀበሌ❤❤❤❤❤

  • @ethiokuraz2972
    @ethiokuraz2972 Год назад +5

    በውነት በዚህ መስክረነት ነፍስ አልቀረኝም ነፍሴ ተባርካለች እግዚአብሔር ይባርሽ አሁነም ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 Год назад +6

    omg! what a powerful testimony. I am happy you are saved.

  • @ruthmg6023
    @ruthmg6023 Год назад

    ውድ የአባቴ ልጅ ይህንን ከብዙ አመታት በኋላ በገዛ አንደበትሽ ሲነገር መስማቴ ከባድ የሆነውን የእግዚአብሔርን ምህረት ምስክር ስለሆንሁ ጌታ ለዘላልም ስሙ ይባረክ!!! አሁንም ተናገሪ ስራውን ባገኘሽው አጋጣሚ ሁሉ አውሪ እግዚአብሄር ደስ ይበለው!! ይህንን ለመስማት ብዙ አመታትን ጠብቄአለሁ! እግዚአብሄር ስራውን ያለምስክር አይተውም!

  • @hilinabelayhun6775
    @hilinabelayhun6775 Год назад +12

    ጌታ ሆይ እኔኮ የጠየቁህ ይህንን አይደለም!!!ትልቅ አባባል እ/ር ከጠየቅነዉ በላይ እየሰጠ እዚህ ያደረሰን።

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 Год назад +2

    አቤት የእግዚአብሔር ደግነት በምን ይመዘናል ክብር ለእርሱ ይሁን ደንቅ ምስክርነት ነው በእንባ ነው ያሰማውት ተባረኩ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ትግስትዬ ተባረኪ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ዘመንሽ ይለምልም❤

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Год назад +7

    "እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃቸዋል" ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሆን! " አምላካችን መጠጊያችን በአገኘን በታላቅ መከራ ጠባቂያችን ነው" ለቃሉ ታማኝ የሆነው አምላክ እንደ ቃሉ አደረገ መቼም የእርሱን ውለታ ተናገረን እና ቆጥረን አንጨርስም እንደው ከአደረገልን ጋር ባይመጥንም ክበር፣ ተመስገን እንለዋለን!!!

  • @edenkedani9870
    @edenkedani9870 Год назад

    መምህር ዘነበ ድንቅ መምህር !❤ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Год назад +1

    😮😮 አቤት የእግዚአብሔር አዳዳኑ አቤት አቤት ፊልም እንጂ እውነተኛ ታሪክ የምሰማ አልመሰለኝም ። እራሴን እዛው ቦታ አድርጌ ነው የሰማሁት። ምን ቃል የለኝም በቃ። ያተረፋቹ ተአምር ያደረገልሽ እግዚአብሔር እሱ ይባረክ። ያለፉትንም ሁሉ ቤተሰቦቻቸውን ጌታ ያፅናና😢

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Год назад +5

    የረዳሽ ጌታ ይባረክ 🙏ትልቅ ምስክርነት ነው በእንባ ነው የሰማኋችሁ ተባረኩ እህቶቼ❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Год назад +67

    ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Год назад +1

      አሜን እውነት ነው

    • @Truth-wb5nk
      @Truth-wb5nk Год назад +1

      እውነት ነው አሜን!!!!

    • @teibetesfai4182
      @teibetesfai4182 Год назад +1

      አዎ ጌታ ኢየሱስ ታማኝ ጠባቂያችን ነው አሜን ሀሌሉያ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Год назад

      @@teibetesfai4182 እሜን እሜን እሜን ስሙ ይባረክ እኔንም እሕቴንም የተወለዱትንም ልጆች ከሞት እድኖናል አምላክ ይመስገን ጮክ ብየ ስለ ክብሩ ለመናገር አላፍርም ድምፄን አስማለሑ ምን ያሕል ካመነው እንደሚረዳን ከክፉ እንደሚያወጣን ዛሬ ነገም መቼም እናገራለሑ ስሙ ይባረክ እሜን

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Год назад +6

    አቤት የጌታ እገዛና እርዳታ በሞትና በሕይወት መካከል አንድ እርምጃ ቀርቶ ሳላ የሚያድን ደራሽ የሆነ ጌታ እየሱስ ይባረክ❤❤

  • @Co_equal
    @Co_equal Год назад +12

    Hiwotiye, you are always such a kind, giving and good hearted sister.
    You are always blessed even before the accident you are close to God.
    I will never ever forget the love and care you've given to me when I was in Africa and Italy. Yene wondim astawash. nice to see you!

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Год назад +6

    በጣም የሚያንጽና የሚያጽናና ምስክርነት።
    God bless you.
    ❤❤❤❤

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Год назад +7

    በእውነት ይገርማል ጊዜውን አስታውሰዋለሁ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እግዚአብሔር የሁላችንም ነው ይሰማል ይመለሳል

  • @abebaworkbirhanu5076
    @abebaworkbirhanu5076 Год назад +1

    በጊዜው ብዙ ወገኖቻችንም ወደጌታ ሄደዋል በዚህ አደጋ የእናንተን መትረፍ ሰምቼ ነበረ ዛሬ ደግሞ ከአንችው ምስክርነትሽን ስለሰማሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ድንቅ ነው ተባረኩ እህቶቼ የካፒቴኑን መጽሐፍ ባነበው ደስ ይለኛል የት አገኘው ይሆን? ደግሞ አሁንም ወጣት ነሽ የልጅልጅ ያየሽ አትመስይም

  • @WorkineshSiyoum-wz7od
    @WorkineshSiyoum-wz7od Год назад

    እግዘብሔርን ለምወዱት እግዚአብሔር ድንቅን ነገር ያደርጋል ።ይህን ምስክርነት በመስማቴ በዚህ ዓለም ሲኖር ከሰዎች ጋር እንዴት መኖር እንዳለብኝ ተምረያለሁ ጌታ ይመስገን እህቴ አሁንም ጌታ ረዥም እድሜ ይስጥሽ።

  • @abiy-EL
    @abiy-EL Год назад +1

    በጣም አስታውሳለሁ ሁል ጊዜ እግዚአብሔርን አየሁት ያለችውን ሴት ባያትብዬ አመኝ ነበር ጌታ ስለ ሁሉ ጌታ ይባረክ

    • @kalinakal4613
      @kalinakal4613 Год назад

      በምን አይታችሁ ነው እንደዛ ስትል?? ወይ የእግዚአብሔር ስራ❤

  • @genetseboka4239
    @genetseboka4239 Год назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ አባት ነዉ ተባረኪልን የእግዚአብሔርን ጥበቃ በህይወታችን እንድናየዉ አድርገሽናል ሀይሉን ፍቅሩን በህይወትሽ አየነዉ

  • @netsanetbeleteyhdmengesha1591
    @netsanetbeleteyhdmengesha1591 Год назад +3

    Wow Ehte it's really amazing and teaching testimony!!!!. I feel God's protection, love, and kindness in your life. Be blessed more and more.

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 Год назад

    wow!!!PRAISE TO BE TO GOD WHO SAVED YOU!!!! I have no words to explain what i felt listening to your beautiful testimony! oh Geta tamagn new!!!!! your testimony increase my faith! God saved my 3 yr old from unexpected attack lastweek! we were heading to North Carolina for summer vaccation but my son got fainted in the car, and we ended up going to emergency room! but faithful God was with my son! i was praying for my son pleading The precious blood of JESUS!!!! BEWNET EYESUS YADNAL!!!!!!!praise His HOLY NAME!!!!! Tijiye God bless you too for inviting this beautiful soul❤❤❤❤

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 Год назад +7

    What a beautiful testimony❤ Glory to Almighty God !!

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Год назад

    ኡኡኡኡኡኡኡ አሜንንንንንን የማይጠገብ ምስክርነት እንክዋን እግዚአብሔር ረዳሽ ብዙ ትምህርት ወሰድኩ ካንቺ እህቴ አቤት እግዚአብሔር እንዴት እረዳት አምላክ ነው እድሜ ጤና ይስጥሽ አሁንም🙏🏽🙏🏽❤️❤️

  • @abebechkassa1391
    @abebechkassa1391 Год назад +9

    እግዚአብሔር መልካም ና መልካም ብቻ ነው ሰለሁሉ ነገር ክብሩን ጠቅልልሏ ይውሰድ የጌታ መሆን ደስ ይላል ይስመልጣል ተብረኩ

  • @selammulugeta217
    @selammulugeta217 Год назад

    እስተዋይ ሴት አንደበቷን በጥበብ ትከፍታለች እንደሚለው ቅዱስ ቃሉ.... በጣም በማስተዋልና በጥበብ የምትናግሪው ሁሉ ጠልቆ ይገባል! የጠበቀሽ የተናጠቀሽ ጌታ ክብሩን ይውሰድ እንኳን እተረፈሽ ! ቲጂዬ ተባረኪልን ፀጋው ይብዛልሽ

  • @ashemanall
    @ashemanall Год назад +11

    መሰረተ ህይወት የብዙዎቻችን የልጅነት ትዝታ ።

  • @אבבאיטוקאסה-ר8צ
    @אבבאיטוקאסה-ר8צ Год назад +1

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ገና አች ለብዙወች መፅናናት ነሺ

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 Год назад +13

    አስታዉሳለሁ በአሁኑ ሰዓት ስሙን በዉል የማላስተዉሰዉ አንድ መንፈሳዊ መጽሔት ላይ "ሕይወት በሕይወት" ተረፈች በሚል ርዕስ ታሪኳን አቅርቦ ነበር በወቅቱ።

  • @hannabizuayehu4865
    @hannabizuayehu4865 Год назад +1

    Tebareku enkuan Geta redash Ehite. Tg May God bless you abundantly.

  • @teferiejigu2538
    @teferiejigu2538 Год назад +10

    Glory be to the Lord Jesus , the savior ! Our Lord is able! Amen!

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +2

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው በጣም ዕድለኛ ነሽ ፈተናውን ሰቶ ላተረፈሽ ስሙ ይባረክ በጣም ድንቅ ታሪክ ነው

  • @saragebremariam8410
    @saragebremariam8410 Год назад +2

    Wow እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ ፣ለእኔም ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ፣ተባረኩ

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj Год назад +1

    እንኳን ለዛሬው ቀን በእግዚአብሔር ምህረት አደረስሽ ።
    ሁሉም ሰው እድሜ እረዥም እንድሆን ምኞቱ ነው አንቺም ከዚያ ከአስፈሪ ብዙዎች ተሰቃይቶ ህይዎተቸው ያለፈ አደጋ መትረፍና በህይወት መኖርሽ በጣም እድለኛ ነሽ ያስብላል ፤ ይሁን እንጂ ለሁሉም ሰው በቀኑ ሞት የማያልፍ ጉዳይ ነው !! በዘላለማዊ ሕይወትና በዘላለማዊ ሞት ጉዳይ ላይ ምን ያህል እርግጠኛ ሆነዋል?
    እንግደዎስ በእግዚአብሔር ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ይዳኑ
    ማር 16 :16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 Год назад +4

    የሚገርም ምስክርነት ነው ። እውነት እግዚአብሔር ለቃሉ ታማኝ እረኛችን ነው 🙏 እምነትን ይጨምርልን ❤ ተባረኩ

    • @senaittesfamichael3635
      @senaittesfamichael3635 Год назад

      እሜን እሜን እሜን እኔም ከሞት ነው የዳንኩት እና እረዳታለሑ ደስ የሚል ነገር ነው ስው የተረፈም አይመስለኝም ነበር ባጋጣሚ እንድ መካኒክ ተጐድቶ ለህክምና ጣልያ አገር ነበር የሚኖረውና ባንድ ወቅት መምህር ግርማ ሒደው ነበሩና እዛ ወስደውት ጓደኞቹ ሲለፈልፍ ምን አለ መስላችሑ የኮመረስ ን ፕሌን እኔ ነኝ የከስከስኩት ሲል ደንግጨ በጣም አዘንኩ ማለት የስፈሬ ልጅ ትንሽ ልጅ ነበር እኛ ስንወጣ እና በዛ መሐል ስለሞተ እናቱንና አባቱን አስታወስኳቸው አሑን ደግሞ ይችን እሕታችንን ስስማ እነሱን ነው ያስታወስኩት እና እሕታችን አምላክ ስላተረፋት አመስግነዋለሑ

  • @መናስጦታ
    @መናስጦታ Год назад +1

    እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እኔም እምነት ይሄ ምስክርነት ጨምሮልኛል
    ህያው ምስክር ነሽ

  • @lemidosa3309
    @lemidosa3309 Год назад +2

    Very dear Tigist, you did great job to find this amazing airplane crush survivor and share her powerful testimony with us. I admire you Tg. Remain blessed!

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 Год назад +3

    በጣም ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይመስገን በሞኝነት ልለምናችሁ ይህን ድንቅ የሰማችሁ ሁሉ በተለይ ክርስቲያን ወገኖች እባካችሁ በፍቅርና በይቅርታ በተሰጠን ዘመን እንኑር በሰላም በማስተራረቅ እንገለጥ

  • @hirutabebayhu9476
    @hirutabebayhu9476 Год назад +2

    እንኳን ከታስበ ከተወረወረ መአት የሚያወጣው አምላክ ቸሩ እግዚአብሄር ለዚህ ምስክርነት አበቅሽ የእኔ እህት:: ዛሬም ድንቅ የሚያደርገው ጌታ ታምራትን ማድረግ አላቆመም ዙፋኑ ይባረክ::

  • @gelilakelecha2416
    @gelilakelecha2416 Год назад

    እንኳን እግዚአብሔር አዳነሸ ከምሰክርነትሸ ተምሬያለሁ እግዛብሔር ይመሰገን ተባረኩ

  • @lidutemam6237
    @lidutemam6237 Год назад +6

    ህይወትዬ ከረጅም ጊዜ በኃላ እንደገና በብዙ ክብር እንደገና ሳይሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ለጌታ ክብር ይሁን ቲጂ ሄዊን ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ሁሌም በነገር ሁሉ ጌታ ይሰበካል ተባረኩ በርቱ ።

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +3

    እኛ ያመነው አምላክ ብርቱ አምላክ ነው ሁሉም ቻይ አልፋና ኦመጋ አምላክ ነው
    እግዚአብሔር እንካዋን የዛሬ ቀን ያሳየሽ ምስጋና ካንች የሚቀበል ጌታ ስሙ ይባረኩ አቤት ጌታየሱ የሆኑትን ወደ እርሱ የሚፀልዮት በእርሱ የተደገፉትን ይረዳል እህተ የታመንሹ ጌታ እንካዋን ረዳሽ
    ቲጂዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ፀጋው ይብዛልሽ❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅

  • @ribkatariku2005
    @ribkatariku2005 Год назад +1

    እሱ እየሱስ ስሙ ይባረክ የ እንደገና አምላክ ነዉ
    ተባረኩ ቴጅዬ ተባረኪ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад +2

    ዋው እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው መጀመሪያ ይሄን ድንቅ ላደረገው ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን ሲቀጥል እህታችን እንኳን ረደሽ ክብር ለጌታ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Год назад

    በጣም የሚገርም ምሰክርነት ጌታ ሁሌ ታማኝ ነው ሁሌ በሰራ ላይ ነው የኔ ውድ እየሱሰ ❤

  • @kidesttesfaye2363
    @kidesttesfaye2363 Год назад +2

    Wow it so wonderful history i am so blessed by your testimony .God bless you more and more 🙏 💖 ❤ 🎉

  • @selamatnafe1855
    @selamatnafe1855 Год назад +2

    አቤቱ ስራህ እንዴት ግሩምና ድንቅ ነው😮🫢
    ጌታ እንኳን እድሜ ቀጠለልሽ እህቴ

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 Год назад +2

    What a testimony!!! Praise the faithful God and thank you so very much beloved Sisters!!!

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj Год назад +1

    የኔ እናት !!!!! ምነኛ የምስክርነት ድምጽ ነው

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን። ግሩም ምስክርነት ነው።