Your presentation made me think about Ethiopia, a country that should be defined by its people and territory. However, the Ethiopia you spoke about with pride no longer feels like a country in the true sense. Many of us feel ashamed of being born and raised there. Here, we have experienced freedom of speech, opportunities to work and earn, and genuine humanity-qualities that often seem absent in Ethiopia. The “hospitality” narrative, like እንግዳ ተቀባይ, feels like a lie when you compare it to the lack of respect and care that’s prevalent there. For example, your mention of elders not being allowed to sit first highlights the day-to-day disregard for others in Addis-where pushing elders and pregnant women to board a taxi is considered normal. It’s these kinds of realities that make it hard to see pride in what Ethiopia represents today.
Totally agree… feels like they are talking about the imaginary. It would be interesting to know when this was written…. Because today’s Ethiopia has never been terrifying.
እንዴት ደስ እንዳለኝ የልጅነት ጊዜዬን አስታወሰኝ ቤተሰብ ሰብሰብ ብሎ ቡና እየተፈላ ቆሎ እየበላን ከመፃህፍት አለምን እናዳምጥ ነበር ሸገር ሼልፍ እናመሰግናለን
እንዳፍህ ያርግልን ስደትን የሚያጠፋ ስርየት ይለክልን !!
አሜን ግን እኛ በወርቅ አልጋ ላይ ብንተኛም. ከመሰደድ አንመለስም.ስደት ውስጣችን ነው. እንደ መሰልጠን ነው የምንቆጥረው
የአሜሪካንን ኑሮ እንደተረካችሁ እስኪ በጣም አስደሳቹን እና ጣፋጩን የኢትዮጵያ ህይወትም ተርኩልና እንስማችሁ😏😏
በጃንሆይ መመን በደርግ ርዝራዥ በደና አገር የኖሩ ሰው ናቸው ልጅነታቸውን ውሸትን ወጣትነታቸውን ማቆለማመጫ ነው አሜሪካ ገብታችሁ ወጣትነታችሁ እንዲ ሆነ የሚሉት። የቀረው ወጣት
ሀገሩ ነፍሰበላ ሌባ አገር ሻጭ ቀማኛ መሆኑን ማን በነገረው
ሰው ከገሩን አደለም የሚመስለው የተናረውን ስብእና እንጂ አሜሪካ ሆነ ኢትዬጽያ ውስጥ ይፅፋ እንጂ ድህነት ጨዋ ገንዘብ ምቾት ሀፅያተኛ ረያደርገውም
I love it. I would love to hear current / my generations perspectives as opposed to my father’s era.
እንደዚህ ልክ ልካችን ንገሩን እንጂ እኛማ አልገባ ካለን ቆየ።። ugly true❤
አርሰቱ ወንደላጤዋቸ በአሜራካ ቢባል ጥሩ ነበር
I❤❤❤ I like 👍 that what you say
እጅግ የሚገርም ትረካ ነው ልክ ነሽ ሀበሻው እንዲህ አሁን ብሶበታል ።
የድሮ ነዉ ምትሉ ራሳችሁን መዋሸት😂 this is exactly how we live here
በጣም. እውነት ነው. ቀላል እራሳችንን እንዋሻለን
ወይ የቆየ ታሪክ ነው በጣም በስራሽ ስለማከብርሽ ነው
Ahun yetele new yemitilewun neger bitasredan?
የድሮ አሜሪካ ነው
አውን ምን የተለየ አለ?እየኖርንበት እኮ ነው. እራስን ለማታለል ካልኦነ በቀር
Regardless of the time, this is the reality we are living in US
Gemash hiwotu enedetechebereber milew betam tekekel nw. Biyanes 5 years yecheberebrebenal
Your presentation made me think about Ethiopia, a country that should be defined by its people and territory. However, the Ethiopia you spoke about with pride no longer feels like a country in the true sense. Many of us feel ashamed of being born and raised there.
Here, we have experienced freedom of speech, opportunities to work and earn, and genuine humanity-qualities that often seem absent in Ethiopia. The “hospitality” narrative, like እንግዳ ተቀባይ, feels like a lie when you compare it to the lack of respect and care that’s prevalent there.
For example, your mention of elders not being allowed to sit first highlights the day-to-day disregard for others in Addis-where pushing elders and pregnant women to board a taxi is considered normal. It’s these kinds of realities that make it hard to see pride in what Ethiopia represents today.
Totally agree… feels like they are talking about the imaginary. It would be interesting to know when this was written…. Because today’s Ethiopia has never been terrifying.
ልተች እችል ነበር
14:48 የቢራው ኤክስፖርት ይሁንልን 😅
ሙዚቃ ተሸክመው ይዞራሉ🤣😂🤣 የጥንት ታሪክ መሆን አለበት።
9:28 መአዚ ገላጋይ ስትይ እኮ የኩላሊት ሰፈሩን ባለ ሬሳ ሳጥኑን ገላጋይ በርበሬን አስታወስሺኝ። 😁
I’m confused! Do you not pay for water, gas, rent in Ethiopia? Why is paying bills in America different?
ከባድ ነው የዚህ ኣገር ንሮ።
አቤት መቀደ ድ ኸረ ተዉ በጣም በዛ ስንት ጨዋ ቀን ከለ ሊት በፀሉት ተግቶ የሚኖርበት ይኸን ተረት ወዲያ በይ መቀደ ድ ይደብራል
ይሄ የተጻፈው ከ20 አመት በፊት ነው:: ምክንያቱም Beeper/pager ከቆመ ብዙ ጊዜ ነው::
አሩን በላ አይባልም ዶክተር መዓዛ ካንቺ አይጠበቅም
ለኮፒ ራይት ተብሎ መሃል መሃል ላይ ጸጥ ከሚል በድጋሚ በተስማሚ መሸጋገሪያ ድምጽ ኤዲት ብታረጉት አሪፍ ነበር
የምትይው እውነት አለው፡፡ግን ከ6ቢሊዮን ብር $በላይ ወድ እገሩ የሚሊከውን ወገን የናቅሽ ና የቀናሽ ይመሥላል፡፡
ወይስ ዛሬ ላይ ይጠቅማል ብለሽ ነው
ጥሩ ነው ግን በደንብ ስሚው ስሜታዊ አንሁን ወይ ለመውቀስ ወይ ስለ እውነት
እርግጠኛ ነኝ በ70ዎች የተፃፈ ይምስኛል። መቼ እንደተፃፈ ቢገልጹ ጥሩ ነበር።
የፀሃፊው ሳይሆን የሸገር ችግር ነው።ይህን የድምፅ ቅጂ የዛሬ 13 አመት በፊት አዳምጬዋለሁ።በጣም ይገርመኝ ስለነበር ስልኬ ላይ ለብዙ ጊዜ ይዤው ነበር።
የመቼ ነው ሸገር ትዝታ ዘአራዳ ነው ?በትውስታ መሰለኝ
It’s a free country so what is your point dear I don’t get it
This is not including me😊
እኔ ወድጀዋለሁ 😅😅😅 በአብዛኛው አሁንም ድረስ ያለ ነገር ነው:: አሜሪካ በጊዜ ነቅተህ ካልተማርክ ትሸውድሀለች የቀን ሰራተኛ አድርጋ ታስረጃሀለች::
ትምህርቱ ከኢትዮጵያ አንፃር እንዴት ይገመገማሉ
ተማርክም ያው ነው.ደግሞ መማር እንደሚያወሩት ቀላል አይደለም.
@@ማርኮታኬ ብዙ ሰው ካልተማርክ ኑሮ እንደማይሻል ነው ሚያወራው
Good narriators but the writer is not economical with words and the ideas raised are mainly clichés.it is rather an outdated piece .
ይሄስ የዛሬ ስንት አመት ነው.. የአሁኑን ኑሮ ምን ብለክ ትፅፍ ይሆን..!!??
የድምፅ መቆራረጥ አለው!
የቅርብ ጊዜ ኑሮ ባሜሪካ በውብ አተራረክ እነሆ
ruclips.net/video/DAhQfG4gzt8/видео.htmlsi=UHDerHErK2mlclZf
Half truth, and the rest is exaggeration, disinformation, or borderline lie. The story is also a little hostil towards Ethiopian living in the US.
ማዚ እንደዛሬ አዝኘብሽ አላውቅም🙂 ሃበሻው እንዴት ተስፈኛ ሃርድ ወርከር ሃገሩን ወዳድ ወገኑን የሚረዳ እንደውም ከራሱ አልፎ ለቤተስቦቹ የሚኖር መሆኑን ከዚህ ደንቄሮ ፀሃፊ (ይቅርታ ለቃላት አጠቃቀሜ) ይልቅ አንች በደንብ የምታውቂ ይመስለኛል! ሰውዬ ራስህን ቻል እኛን ወክለህ ተረት ተረት እንድታወራ ፈቃድ የስጠህ ማነው! ድንቁርናህ ይመስለኛል! ቡትቶ ሽማግሌ!!
ይሄ እኮ ከ 40 አመት በፊት የተፃፈ ነዉ ሸገር ላይ እራሱ ለመጀመሪያ ጊዜ ከቀረበ ዘመን የለውም ምናልበት የምትሰድበው ሰው ዛሬ ያለው.......
The same shit here Ethio. Nothing is new Meazi😢