I am now sixty, The story takes me some 42 years back to Dessie the best place on earth, Thank you Alex Abraham and Dereje for putting this and also bringing my old man tears recalling those old good days.........................
Alamin literally performed my story and his acting is really beyond words. Thank you Dere the legend and kidst Yilma (the iron woman). Special thanks goes to Alex Abraham. We all deserve love❤.
I read the book several years a ago and it hurts like its my own story so i couldn't read it again but on his next book he gave a different side of the same story . how much writing is touching our souls is amazing!Thank you Alex and all the crew who did this
love sometime turns into pain. I see many students' life got in misery. I really feel his pain. I used to cry a lot and experience deep pain since she loves someone else. thanks to my mother /kidst dingil maryam\ I pass that difficult time and finally becomes a medical student.
ብታምኑም ባታምኑም ተማሪ እያለሁ ያፈቀርኳት ልጅ ስደትላይ ተገናኘን አስራ አምስት ቀን ሆኖኛል በጣም ደስ ብሎኛል
ታድለህ
እንኳንደሳለህ
መብሩክ ወንድሜ እኛ ጋ ወፍ የለም
ማንም ለማስቀናት ነው
@@anwarsherif5040 tikili bilhali 😁
ፀሀፊዉ ደሞ እጂግ ድንቅ ነዉ እስኪ ላይክ ስጡኝ ደሴዎችየ
ወ
ምናሻሽደሞለላይክእኔጥቸሻለሁሀብቢቲ
@@mekiya9405 እሽ የኔ ምርጥ
👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍👍
እረ እንደዚህ አይነት ታሪክ ይሰራልን የምትሉ 👋👋
እኔ
እኔ
እኔ
አዉራኝ
me🖐🖐🖐🖐🖐
ምርጥ ታሪክ ደሴወች ማነው እደኔ ፣2016የሚያየው ❤❤❤
እኔ🌹
እኔ❤❤❤
Ene
Hanu enas
2017😮
አሌክስ አብርሃም በጣም ነው ማደንቀው በዚህ መፃፉ የተነሳ በጣም ያስለቅሳል መፅሐፍ እራሱ ማነው እንደኔ 2016 ሚያየው 🖐️
ቃል የለኝም በቃ ደራሲውም ተራኪውም ተዋናዮቹም ይችላሉ!!! ዩፍፍፍፍፍፍፍ ❤❤❤
ዳይሬክተር ቅድስት ይልማ
ALEX ABREHAM IKO NW DARASIWU
እዉነት አደለምደ ፊልምነዉደ
😢hakika
አቤት ትረካ ደረጄ ሀይሌ እናመሰግንሀለን በትወና የተሳተፉትን አርቲስቶች እጅግ በጣም አመሰግናለሁ:: ለ ደራሲው ምን እላለሁ እጅህ ይባረክ ወዳጄ እንደዚህ አይነት ስራዎች ቢበዙልን መልካም ነው እላለሁ::
የሚገርምና አሰዘኝ የፍቅር ታሪክ 😢
ወላሂ ሚላችሁ ከዛሬ አምስት አመት በፊት አብረኝ የምትማር በጣም የምወዳትና የማፈቅራት ልጅ ነበረች ትምህርቴን አቋርጬ ስዳት ወጣው ስዳት ከወጣው አንድም ቀን በስልክ አግኝቸት አለውቅም ስልኳንም አለውቅም እኔ ትምህርት ሰቋርጥ እሷም ትንሽ ቆይታ አቋረጣች እኔ ይገርማቹሃል ከአምስት አመት በኋላ እሷም ወደ ስዳት መጥታ አገኛዋት ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ❤
እኳን ደስአለህ መብሪክ
አቤት የሚገርም ትረካ ልጅነቴን አስታወሰኝ። በልጅነት ያለማወቅ መካሪ በማጣት እና የፍቅርን ጉልበተኛነት ባለመረዳት የስንቱ ህይወት መዋል በሌለበት ውሎቀርትዋል ቤተሰብ ደረጃ መወራት ማሳወቅ የሚገቡን ነገሮች እንዳሉ ተምሬበታለሀ። እናመሰግናለን🙏
አላሀ ከድህነት ያውጣንና በፍቅር ከመፈተን በድህነት መፈተን ይሻላል አላህ ከሁሉም ፈተና ይጠብቀን
Wollah unet new ene endaz hungelaw
ሲያሳዝን..........ባያገኛትም.......ያፈቀረሩት ሰው ጥሩ ቦታ ሲደርስ ማየት በራሱ ያስደስታል......ፍቅር እንዲህ ነው
fuck that that is weak
እያት
ምርጥ ታሪክ ደሴወች ማነው እደኔ 2017 የሚያየው🌺🌺🌺
እኔ
አለን
እኔ😢
2016&2017አየሁትአልቅሼ
ያለ ኒካህ ወይም ካለ ኒካሀ ፍቅር አላህ በረህመቱ ይጠብቀን ለወንድሞቻችንም ፊትና ከመሆን አላህ ይጠብቀን አላህ ወንጀላችንን ይማረን
አሚን ውዴ
ፊልም ነው ማማ የ ታሪክ ነው
ሳታፈቅር ነው እንዴ ኒካ የምታስረው?
"ለወንድሞቻችንም ፊትና ከመሆን...." ለሴቶቹ ፊትና የሆኑ ወንዶች የሉም ወይስ ሴቶች አፍቃሪ ልብ የላቸውም እያልሽ ነው?
@@eskinderh6351 exacto 😂
I am now sixty, The story takes me some 42 years back to Dessie the best place on earth, Thank you Alex Abraham and Dereje for putting this and also bringing my old man tears recalling those old good days.........................
I'm 23 and i'm in dessie now, also i have something the same memory like this narration, i hope you are good now, i wish you the best
wow ንጉሥ ሚካኤል ትምህርት ቤታችን ጣዉላዉ ክፍል 1965
ባየው ባየው አልጠግበውም ማነው እንደኔ እየደጋገመ የሚያየው
Ena
Eneee senti endsyehut
መፅሐፍን ማንበብ ነው ዙቤይዳ
እኔ ም ብዙ ግዜ ደጋግሜ ነው ያየሁት
እኔም ወላሂ አልሠለቺም ባየው ባየው
የምር እሱም እኮ ቆንጆ ነው ድህነትን ከሰው በታች ያረጋል እንጅ በድህነት የተነሰ የሚወደውን ያጣ ማን ነው
በጣም
እኔ በድህነቴ ምክናያት የምወደውን ሠው አጥቻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሂዎት ይቀጥላልና ሌላ ሠው አግብቻለሁ እሱም ባለበት ሠላም ይሁን ስኬትን እመኝለታለሁ ።በምድር ላይ ባፈቀሩት ሠው እንደመጠላት እና እንደመነቃ የሚያስጠላ ነገር የለም ብቻ አልሀምዱሊላህ
ሁለምየራሱ የሆነ ህመም አለዉ አብሺሩ እህቶቸ
ፍቅር ከበድ ነው የደረሰበት የቀወል ከድህነት አላህ ይጣብቀን
ያረቢ ያአላህ ጀነትል ፊረድስን ወፋቀን
አሚንንንን ያረበል አለሚን
ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ግን በጣም ያሳዝና ፍቅር ደሞም የምናፈቅረው ሰው ሳያውቅ ሲቀር በጣም ከባድ ነው አላህ የምንወደው ከሚወደን የሚጠቅመን ጋር አላህ ያገናኘን
አሚን
Amiiiiinn hubi
አሚንንንንን ያረብብብብ ለሁላችንም አላህ ይወፍቀንንንን
አሚን ሴቶችም እወቁልን ስንወዳችሁ
አሚንንን
ደስ የሚል ትክክለኛውን የመጀመሪያ ፍቅር ታሪክ የሚገልፅ ነው...የደረጄ ድምፅ እና ጥርት ያለው የአተራረክ ስርአት ደግሞ ሌላ ደስ የሚል ቀለም ሰጥቶታል
ኡፍፍፍ በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነው 😍እስኪ ማነው እንደኔ 2015 ላይ የሚመለከት ✋️
እኔ
@@addissmekannet2717 እኔም
እኔ ድጋሜ ነዉ በፊትም ጀምሬ አያለሁ እንዴተለቀቀ 20012 አካባቢ መሠለኝ ከከከ
እኔገናእያየሁት
2016
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ
ድሃ በዚህ መድር ላይ ፈተናዉ ልክ እንደፅናቱ ይበዛል :(
አልሀምዱሊላሂ !!!
ፍቅር በኢስላም ልዮ ቦታ አለው አልሀምዱሊላህ እሱም ደህና ነው እኔም ሁሌም እያየሁት ነው
ፍቅር እንዲ ነው ❤❤❤❤❤❤ማይሰለች ታሪክ ነው እንደኔ ማይሰለቸው 😢😢🥺🥺🥺❤❤❤
በጣም ይከብዳል አለቀስኩኝ ሂወት እንደዚህ ናት ያአሏህ ለወዶች ፊትና ከመሆን ጠብቀኝ
ሲደብረኝ ደጋግሜ የማዳምጠው ትረካ
ደራሲ አሌክስ አብርሃም እናመሰግናለን !😍🙏
በዚህ ታሪክ ወንዶች ልንማርበት የሚገባ መጀመሪያ ልንታገለው የሚገባን ድህነትን አሽቀንጥረን መጣል እንዳለብን ነው ወዳጀ ከሌለህ የለህም ባዶ አፍቃሪነት የትም አያደርስም
ወላሂ መፀሃፉን አምብቤዋለሁ ዙቤይዳ ቆንጆ ልብአንጠልጣይ ነበር መጀመሪያ መፀሃፉን ላነበው ያስገደደኝ እኔም የዛው አካባቢ ተወላጅ መሆኔ ነበር ነገር ግን ወደውስጥ ስገባ እጅግ በጣም ምስል ከሳች ነበር የሚገርመው ደግሞ መፀሃፉን ሳነበው በውስጤ የሳልኳት አፍራህ ከዚህ ትረካ ላይ የምትታየው ድንቅ ልጅ ጋ መመሳሰሉ ነበር በጣም ምርጥ ቅንብር ምርጥ ድርሰት
አርትስ ከቻላቹ ነፍስ ያላቸው ተረኮችን እየመረጣቹ እንደዚህ ስጋ ብትዘሩባቸው ደስ ይለኛል .። ለዚህኛው እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
ወላሂ ይህንን ታሪክ ሳየው እምየ አገሬ ደሴ ገራዶ ትዝ ተለኛለች በትምህር ቤት ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ከወደዱትና ከፈለጉት ጋር አብሮ መኖር በጣም መታደል ነው አልሀምዱሊላህ ምወደውን ምፈልገውን ያፈቀርኩትን ሰተኽኛል እሱን ምትመስል ልእልት ልጅም ሰጠኽኝ ረበል አለሚን ምስጋና ላንተ ይሁን
ቀናሁብሸ እኔ የማላፈቅረውን አግብቸ አበሳየን እያየሁ ስለሆነ
@@UH-qj8wu ኡፍፍፍፍፍ እኔም የማላፍቅርዉን አግብቼ እስቃያልሁ እሱ ብጣም ይዎድኛን እኔ ግን እምወድዉን ስላላግኜሁ ፍታኝ ስልዉ አልፍታም አል ምን እንድማድርግ አላቅም
ዎላሂ ታድልሻን የሚዎዱትን ማግኜት ምነኛ ምታድል ነዉ
@@sadifaqir2456 ታድልሽ
@@sadifaqir2456 እሱ ከወደደሺ አንቺም ዉደጂዉ እህት ያንኛዉን እረሺዉ
አላህ ሁሉም ሰው ከፍቃሪው አይለየው ደርሶበት ያየ ያውቃል አያድርስ ነው ነገሩ ሰው ማለት በሌሎች ደስታ የሚደሰት ነው አላህ ከኛ በላይ ለኛ የሚጠቅመውን የውልና እሱ የሚጠቅመንን ይስጠን ኢንሻአላህ
አላህ ልቦና ይስጠን ያረብ😢😢😢በሂጃባችን የምበረታ እንስቶች አላህ ያድረገን ያረብ😢
😭😭😭እግዚአብሔር የሚያፈቅር ልብ ይስጠን ለሁላችንም እውነት 🥺
አፍቅሩ ማጣትም ሲኖር በማፍቀርን እጠላዋለን 😢😢😢
ትምህርቱን አቋርጣችሁ ስደት መታችሁ ትምህርት ቤታችን የናፈቃችሁ በላይክ አሳዩኝ እስኪ
ኡፍፍፍፍፍፍ ሆጢትምህርትቤት
እኔ
እእኔ ንጉስ ሚካኤል
እኔ አለሁ😭😭😭😭😭
እኔ ባአላህ ቁጥርሽን ባውቀው ደስ ይለኛል
ዛሬም 2016 ላይ እያየሁትነው እንደት እንዳስለቀሰኝ😢
የፍቅር ጉዳት የደረሰበት ያውቀዋል የራሴ ታሪክ እስኪመስለኝ ድረስ ትረካ መሆኑ ረስቼ አለቀስኩ
ይሁን ለበጎ ነው I really like the hestore
እኔም አለቀስኩ
😭😭😭😭😭😭😭
አይዞሽ
የአላህወይፍቅርአይንህይጥፋ
መፅሃፉን ነፍስ ዘርታችሁበታል እጅግ በጣም የሚገርምና የሚያስደስት ነው በተለይ አላሚን ፍቅሩን አይቷት ለአቡቹ የገለፀበት መንገድ ዋውውው ድንቅ ነው 😍😍😍😍
ቆይ ትረካውን ሰምታችሁት ነው የምትኮምቱት እኔ ጋር ምእንም ድምፅ የለውም
መጽሀፉ እርእሱ ምንድነው?
@@selammekonnen8270 ዙቤይዳ ከሚለው የአሌክስ አብረሃም መፅሐፍ ነው
"ዙበይዳ'' ክብረት ይስጥልን አሌክስ አብርሀም የደሴ ልጅ : የወሎ ጀባ
ወይ ፍቅር፡ ሱበሀን አላህ ምን አለበት ሀላላችንን እንደዚህ ብንወዳቸው ወላሂ ቃላት ያንሰኛል፡ ጭራሽ ከጓደኛው ጋር ከ 10 አመት ቡሀላ ሲገናኙማ እስኪነሺጠኝ ድረስ ነው ያለቀስኩት፡ አላህ ይክፈትልህ የኔ ወንድም ያቆምከውን ቁረአን እና ትምርትህን ቀጥለ አላህ ለ አንተ ያላት የትም አትሄድብክም ፡
❤ፍቅር እንደ ንፋስ እንደ ውሀ የማይጨበጥ ተጨብጦ የማይቆይ በውስጡ ብዙ ደስታ ትንሽ ደስ የሚል ስቃይ ያለው 6ተኛ የስሜት ህዋስ ነው ማግኘት እና ማጣት በህይወት ያለ የተፈጥሮ ስጦታ ነው አግኝቶ ማጣት የደዌ ያህል በሽታ ነው ለታደሉት እያደር የሚጣፍጥ አይተክ ዳሰክ ቀምሰክ አሽተክ ሰምተክ ከምትደሰተው በላይ የሚያስደስት 6ተኛ ህዋስ ነው አፍቅሮ ከማጣት ይሰውራችሁ🙏
አቀራረባችሁ ሁሉም ነገር ከቪድዮ ጋ የተጣመረ ምርጥ የመጀመሪያ ምርጥ ትረካ ነው ነው እናመሰግናለን ዘመኔን አስታወሳችሁኝ ንጉስ ሚካኤል 7 እና 8 ተምሬያለሁ 1990እና 1991
ማነው 2017 የሚያይ😂❤
Ene gin degme new mayew
me😊
እኔ😅😅😅
ወላሂ ከአንድ አመት በፊት በኤፌም ሬድዮና በቲቪ አየሁት ሠማሁት ግን አሁንም ደግሞ አየሁት ወላሂ በጣም ደስ የሚል የማይሠለች የእውነተኝነት ስሜት ያለው ስራ አያቹ ሁሌም አይሰለችም አይደበዝዝም ሁሌ እንዳዲስ ይታያል ዘመን ይሻገራል ልክ አሁን የተከሰተ ይመስል ደሬ በጣም እናመሰግናለን
ይሄን ባየሁት ቁጥር ሁሌም አትናሲያ ትዝ ትለኛለች ህይወት ትገርማለች ከሰማሺኝ ሁሌም እወድሻለሁ
ቀጥሉበት ልብ ይነካል ያስተምራል በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እደዚህ አይነቶችን ታሪክ ቢያጠናልን ደስይለኛል
Omg በቃ ቃላት አጠረኝ አንባዬ ዱብ አለ ምርጥ ተራኪ ምርጥ ዳሬክተር ምርጥ ደራሲ የኔ ታሪክ መሰለኝ omg
dagi Alax
hahahahah
በጣም ምርጥ ነው ወደድኩት ዙቤይዳ
አተራረኩ ሲያምር አልሃምዱሊላህ ደህና ናት አስለቀሰኝ
ይሄ ከየትኛዉም የአማርኛ ፊልም የተሻለ ነዉ በጣም ረክቼበታለዉ ከነ አተራረኩ
Btm
በምን ተወዳድሮ ሰማይ እና ምድር
በጣም የተመቸኝ ታሪክ ልብ የሚነካ ታሪክ ፍቅር እኮ ስውር ያደርጋል
ወላሂ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እደሰማሁት❤❤❤ደስ እሚል ታሪክ ደሴ ብዙ ትዝታ አለ😢
ምርጥ ደራሲ:- አሌክስ አብርሃም !
ምርጥ ተራኪ:- ደረጀ ሀይሌ
በ
ደረጄ ሃይሌ ተባረክ አሌክሶ ብዕርህ ትለምልም 🙏🙏🙏 አልአሚን ❤💛
አልሃምዱሊላህ ደና ናት
እኔ መጽሐፉን ነበር የማውቀው ይሄን አላየሁትም አሁን ሳየው ግን ልክ ታሪኩን እንደማላውቅ ሁሉ አመመኝ፣አጥወለወለኝ ኡፍፍፍ የእውነት እንዲ ያማል ስሜቱ
ሀገር እያለሁ ይሄን መፅሀፍ ደጋግሜ ነበር ያነበብኩት እስካሁን ካነበብኳቸው ይሄ መቼም ከልቤ አይጠፋም ።አሌክስ አብረሀም አንተ ፃፍ 💝
እንዴት ልብ ይገዛል ምን አይነት ትረካ ነው ኦህ አቤት ድምፅ😢❤❤❤❤
አሌክስ አብርሀም ብዕርህ አይንጠፍ ታላቁ ጋዜጠኛ እና ወግ አዋቂው ደረጀ ሀይሌ የወረቀት ድርሰቱን ነፍስ ዘረተህበታልና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አርትስ ቲቪ በእውነት ለቀጣዩ ትውልድ ምን አይነት የጥበብ እና የእውቀት አሻራ እየጣላችሁ እንደሆነ ተመልካቹ ምስክር ነውና እግዚአብሔር ጥበባችሁን ይጨምርላችሁ ተዋንያኖች በርቱ ከዚህ የበለጠ እንደምታሳዩን አልጠራጠርም
እፍፍፍፍ በጣም ያሳዝናል ሚስኪን ጌታ ከደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀኝ እባክ ያአላህ
እናመሰግናለን በዛውም አገሬን አየሇት ናፍቃኝ ነበር
ሲያምር በጣም ነው ደስ የሚለው በተለይ ትረካው ሲያስደስት የእውነት ነው የሚመስለው ብቻ ወድጀዋሁ።
ይህን ታሪክ በሰማሁ ቁጥር ሁሌም አለቅሳለሁ ሚስኪን አሊ አሚን 😭😭😭😭😭
ይህንን ታሪክ ሳየው ሁሌም አዲስ ይሆንብኛል
የራሴ የሂወት ታሪክ ትዝ አለኝ ባሌ ጋር ያሳለፍኩት በፊት ባሌ የኔፍቅር ይዞት መከራውን ሲያይ እኔ ምንም አይመስለኝም ነበር ዛሬ እኔን በተራዬ ፍቅር አንዴፍዴፈኝ ከ 5 አመት በሆላ የሱ ፍቅር በኔ ልብ ውስጥ ገብቶ ይሄው በትዳር 4 አመታችን አልሀምዱሊላ ለካ የሚወዱትን ማግኜት መታዴል እኔዴን በፍቅር ታሪክ ያሳለፍችሁ ላይክ ግጩኝ
ማሻአላህ ባፍቅር ዉሥጥ ማወዳድን ይሠጣን ላንችም አላህ ይጨምረልቹ
አልሀምዱ ሊላህ እኳንም ተጋባችሁ
ማሽአላህደሥይላል
እኔፍቅርሢሉነዉእጅየምሠማዉፍቅርይዞኝአያቅም
በ14አመቴአሥገድደዉዳሩኝ
ከዛምትቸዉመጥቸ
ሥደትወጣሁ
ስደትላይ8አመትአሥቆጠርኩ
ፍቅርሢጠይቁኝቀልድነዉየሚመሥለኝ
እሥቃለሁ
ማነው እንደኔ በጉጉት ከቲክቶክ ዘሎ የመጣው
ሰህ
Alamin literally performed my story and his acting is really beyond words.
Thank you Dere the legend and kidst Yilma (the iron woman). Special thanks goes to Alex Abraham.
We all deserve love❤.
Is this your story?
Yes it’s kiki!
arif agelalet commentun kemayete befi sel nbr enem balserabet historyen visual mareg teseto alegn erasu geteme
ከረጂም አመት በኋላ ዛሬም ድጋሜ ሰማሁት!!! የማይሰለች ትረካ❤ሰሞኑን fb ላይ እየተቀባበሉት ይታያል! አፍራህ ግን የምን ዜጋ ናት ማሻ አላህ ስታምር!!!
እኔ ሥደት ሳሎጣ ነው ያየሁት
ኢትዮጽያዊ ያውም ወሎየ ነች
@@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ ስደት እንዴት ነው
ረ ኮቦልቻ ጋደኛየ ጦየብ የምትባል ከአፍራህ ትበልጣለች እንዴት እንደምታምር ጋደኛየ ስለሆነች ሳይሆን ትበልጣለች ያላኩት እውነታ ነው።
@@saratube1230 yemr darigna beka🥺
በጣም ያሳዝናል ወላሂ እሱ እራሱ ቆጆ አይደል የኔ ምስኪን
Tsafew dedib new Muslim selihon becha kertatana susegnea adergew
Konjo chait Kamiy hulu Muslim new below new yemgemtut leik neish ashibareiy yelalu gein yechat sus demo egnen new
ዋው እጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ዋው ከማስባልም አልፎ አስለቅሶኛል አቀራረቡ ድቅ ነው ደረጀ የሰውን ስሜት እደፈለክ የመዘወር ብቃትህ ይገርመኛል ዋው
ሁሌም የሚያስለቅሰኝነገር ቢኖር ይሄ ታሪክ ነው
ባየሁበት ቦታ ሁሉ ተመስጬ አድምጬው ሳላስብ ጉንጮቼ በእንባ ሲታጠብ እባንናለሁ🥺😔
ልብ የሚነካ የሚያሳዝን ታሪክ ነው ሰው የሚወደውን ባያገኝም ለምወደው ልጅ ብለህ እያመመህም ትችለዋለህ አላህ የምንወደውን ጋር ያኑረን
አሚን
በዚህ ትረካ የተሳተፍችሁ በሙሉ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ እመጓ ተረካ ስሰማ በጣም ነበር ደስስ ያለኝ ግን ፍቅር ቦታውን አያውቅም የሚባለው ለዚህ ነው
ናይ ብሓቂ ጽቡቅ ስራሕ ማሃሪ ታሪክ ቀጹሎ ሓወና ❤🇪🇷
I read the book several years a ago and it hurts like its my own story so i couldn't read it again but on his next book he gave a different side of the same story . how much writing is touching our souls is amazing!Thank you Alex and all the crew who did this
well said
The same thing here I feel like it's my own story 😢
The Same story with me!
tha's was awesome storyline so how i could get it that book?
አቤት ደሬ የትረካ አባት እኮ ነህ ነብስ ስትዘራበት እርክት እኮ ነው ምታደርገው!! ቦታው ላይ ያለው ያህል ነው ያደረከኝ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
ዉስጤ አለቀሰ እኔም በፍቅር የተጎዳሁኝ ነኝ 😭😭😭😭😭
አይዞሽ ውደ ለበጎ ነው
እኔም ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላህ።
እንዴት እንዳሳዘነኝ ባየው ባየው አልጠግበውም
Mafkereshen endemegodat ateyiw yafekerhiw ke lela sew ga hono des kalew des ybelsh
እኔም የምወደውን አጥቸ እሳት፣እየተራመድኩ ነው የልጅነት ባሌ የልጄየ አባት ተፋተን ቀረን
😢
I don't understand amharic but, I know its a Love story. Good ethiopian movie.
WITH LOVE FROM SOMALIA.
Same here
Waaw waxaa nahay dad isku mid ah
Waa qiso jacyl oo aad qalbi dhawac ah walhi 💔🥺
መጨረሻ ላይ ስሜቴ እንደሚረበሽ እያወቅኩት አልጠገበው አልኩ ደጋግሜ አየሁት እውነት ምርጥ ድርሰትና ትወና ሰላምህ ይብዛ
እኛ የሰው ልጆች ሁላችንም አንድ ነን ነገር ግን ድህነታችን እና ስነ ምግባራችን ብቻ ነው የሚለየን ወይ ፍቅር ደስታም መከራም ይዘሻል 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሚን
ሱብሀንአላህ ሲያሳዝን 😭😭😭😭
የሚወዱት ሰው ማጣት ህመም ነው ከማንችለው ፈተና አላህ ይጠብቀን ያረብ አሚን 🤲🤲🤲
ደሬ የእዉነት ትችላለህ ረጅም እድሜ ኑርልን
ወላሂ አንብቡት ገራሚ መፅሀፍ ነው ብቻቹን እያሳቀ ቁምነገር እሚያስጨብጥ መጸሀፍ አሌክስ እጅህ ይባረክ
ርእህሱ ምንድነው please
ዙበይዳ ነዉ እርእሱ
የትይገኛል
ሰሚራ የወሎልጅ የት ይገኛል
ሰያ የመርኬው
ይሄ መፃሕፍ ሳነበው እያለቀስኩ ነበር አብብቤ የጨረስኩት በጣም ነው ታርኩ ሚያስለቅሰው ሚያስተምረውም መፃሃፉ ብታነቡት ደሞ በፈጣር ባጣም ነው ደስ ሚለው እንደኔ መፃሕፉ ያነበበውና ታርኩ ልቡ የነጋ ላይክ ግጩኝ
አይቸያልጠገብኩትይህታሪክነወ
ወላሀሐ በቃሳለብእባየ እዴጉዲነወ ምንም አይቆምልኝም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እወነተኛፍቅረማለት ይህነወ3አመትሆነኝማየትከጀመረኩኝ
አልሃምዱሊላህ ደና ነው የኔ ታሪክ ነው የሚመስለኝ -😥😥😥😥😥😥😥😥
ቲሽሽ ድህነት አፍር ይብላ ምንም ቃል የለኝም ወላሂ ያሣዝናል ያስሐቅሣል ለአንባቢዉ ምስጋና ማቅርብ እፈልጋለሁ
ከቶ ማን ይሆን ከወደደው ጋ የሚኖር😭😭
ምሰኪን።አብሸር
ፆፆሠሠሰዘ
አማነው
በጣምምምኡኡኡኡ ድህነት በህጅ ያሚጋበ ቢሆን ጭፍጭፍ አድርጎ ሽንት ቤት ማክታት ናበረ
ኡፉ ማርያምን አሞኝ ተኝቼ ነበር ስልኬን እየነካካው ቲክቶክ ላይ ትንሽ አይቼ እዚህ መጣው ከጀመርኩት ደቂቃ ጀምሮ እስኪያልቅ አልቅሼ በህመም ላይ ህመም ጨመርኩ ወይ ፍቅር 💔😢 አንድ አንዱ በፍቅር አሳቦ ካጠመዱ በኋላ የሴቷን ህይወት ያበላሻል በጣም ጢቂት ወንዶች ደሞ የሴቷ ደስታ ያስደስታቸዋል ገራሚ ነው
Rasen bezi tarik wist mayet amaregn ene behonku yesun bota asbalegn
love sometime turns into pain. I see many students' life got in misery. I really feel his pain. I used to cry a lot and experience deep pain since she loves someone else. thanks to my mother /kidst dingil maryam\ I pass that difficult time and finally becomes a medical student.
ወይኔ ወድሜ አሳዘንከኝ አላህ እደሷ የምትወዳት ሚስት ይስጥህ ልብህን ይጠግንልህ ስሟን አፍራህ ብለህ ሰይማት
አያችሁ እህቶች ሴት ልጅ ለወድ ልጅ ፈተና እደምትሆን ቀድሞውኑ የሚያውቀው ሀያሉ አላህ ሴት ልጅ ትሸፋፈን ብሎ አዘዘ እሚታዘዝ ጠፋጅ
ወላሂ እህቶች አላህን ፍሩ ተሸፋፈኑ ባልሽ ከወደደሽ ለባልሽ ከተቆነጃጀሽ ሌላ ወድ እድያይሽ ለምን አስፈለገ ባያያት ይሄን ሁሉ ባልተሰቃየላት ደግሞ እስላም ለሴት ልጅ ጨቋኝ ነው ለምትሉ ሁሉ ተማሩ ከኢስላም ሰው በገዛ ቁጅናው ተጠያቂ መሆን አላህ እሷንም ከተጠያቂነት ያድናት ተሸፋፈኑ እህቶቼ ለባልሽ እደፈለግሽ መቆነጃጀት መልበስ መኳኳል ትችያለሽ ሰትወጡ ከቤት ተሸፋፍነሽ ውጭ ወድሞችሽን አትፈትኝ መቼም ሴት ልጅ ወድን ባቋሙ ና በመልኩ ልታፈቅረው ትችላለች ወድ ልጅ ግን ሴትን ለማፍቀር በተለያዩ የሰውነት ክፍሏ ሊያፈቅራት ይችላል እናም እህቶች አላህን ፍሩ ተሸፋፈኑ ግን እስልምና አደት ለሰው ልጅ እደሚያስብ አያችሁ ሴት ልጅ ከተሸፈነች ማንም በሷ ውበት አይፈተንም እሷም ማንም ቁጅናዋን ካለደነቋትና ከልፎገሯት ማንንም አትመኝም ሁሌም ባሏን ወዳ አፍቅራ ትኖራለች እሱም በሷ ተረጋግቶ ይኖራል ማንም ስለማያይበት በኔላይ ተማግጥብኛለች ብሎ አይጠረጥርም ያኔ ሁሌም በመካከላቸው ፍቅር መተዛዘን መዋደድ ይኖራል
ለ3 ጊዜ አየሁት በጣም ደስ ይላል የተማርኩበት ትምህርት ቤቴ ነው ወይኔ ፍቅር ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂
እኔ የሆነ ትረካ ላይ ሰምቼዋለሁ አልቅሼም ነበር ዛሬም ድጋሚ አየሁት በጣም የሚገርም ነው በእውነት
አወ እኔሞ
ልጆቹግን አሁን ይኖሩ ይሆን❤❤❤
አላህህህ አላህህህ አላሚን(አብዱረህማን ዳውድ)የሰፈሬ ልጅ ስላየውህ በጣም ደስስ ብሎኛል ከልጅነትህ ጀምሮ ለተውኔት ያለህን ቦታ እና ብቃት አውቃለሁና ከዚህ በላይ ከፍ ብለህ ደምቀህ በብቃትህ አስደምመህን እደማይህ አምናለሁ አንደኛዬ😍😍😍😍😍
አፍራህን አፍቃሪ ሆኖ የሰራዉ ነዉ አስለቀሰኝ በጣም ወላሂ
ምንም አይደል
ያለጥርጥር
ምን አለ ከማይረባ ኮተት ፊልም እንደዚህ ነብስ የሆነ ነገር ቢሠራልን ማሻአላህ ደስ ይልነበር❤
እሱ እራሱ የሌለ ቆንጆ ነው የድሃ ቁንጅና አይታይም እንጂ
ትክክል
በትክክል
ትክክልድሀንማንይወደዋል
👍👍👍
lekenashe
በመጀመሪያ ለዚህ ድንቅ ፀሀፊ አሌክስ እብርሃምን እጅግ በጣም አመስግናልሁ ምርጥ ስዉ እጆችህ ይባረኩ !!!
ድንቅ ታሪክ ድንቅ እውነታ መታደል ነው ለሚወዱት መኖር መታደል ነው ማፍቀር መቻል እውነተኛ ፍቅር እሄ ነው የራሱን ተቶ ለሚወዱት መኖር !!! አይ ፍቅር ስቶች ነን የታዱልነው ስቶች ነን ከምኖደውጋ የኖርነው ብቃ ፍቅርን ታደለዋለህ !!
የራሴ ታሪክ እስከሚመስለኝ ድረስ መስጦኛል አልሀምዱሊላህ ደናናት ዛሬም አያታለሁ 😭😭
ሱበሀን አላህ ውስጤ ነው የገባው ወላሂ ኡፍፍፍፍ ወይኔ ድህነት ወይ ፍቅር😭የልብ መጎዳት ስሜቱ ከባድ ነው ቃላት የለኝም ብቻ ውስጤን አሳዝኖታል😭😭
ዋው የሚገርም ታሪክ አስለቀሰኝ 😭
እዉነተኛ ታርክ ነዉ እንዴ
ወይኔ ሲሳዝን ኡፍፍፍፍ ያረብ ከማይሆነን ሰው ፍቅር አንተ ጠብቀን ያረብ
ይሄን መፅሐፍ ብዙ ጊዜ አንብቤ ዋለው ግን አልጠግበውም ኡፍፍፍፍ ውስጤ ነው
ወደሴ እዉቀትጮራ የተማርኩበት ትዝታየንአመጣችሁብኝ ከፊትናያውጣን ያአላህ
የብዙዎቻችን የወጣትነት ዘመን ልብ፣ ያለቦታው በፍቅር በመውደቅ የደረስብን ስብራት እድሜ ልካችነን መጠገን እንዳይችል ያደረገው ቤተሰብም ለማማከር ልጅም ለመመከር የባሕላችን ተጽእኖ ስለሚገድበን ብዙዎቻችን ከ30 ዓመት እድሜ በላይ ያለን ጠንካራ ቤተሰብ ላንመሰርት ተጠቂዎች ሁነናል ያሳዝናል ! ይኸን ስል ስለቀድሞዎቹ ነው !
Hulachinm dehina aydelenm 😢😢 edme yelewm
Ohhhh......Dere Thanks for your wonderfull ትረካ የሚገርም የፍቅር ታሪክ
ወሎ በውበት አይታማም ኮቻ፣ደሴ፣ሀይቅ፣ወረባቦ፣ጊራና፣መርሳ ውርጌሳ፣ በውበት ዋው 1 ኛ
ትክክል
Megen wolo
ትክክል ነህ ልበል
አዎ.ምርጥ.ናቸው.ሲያምሩ.እኔኮ.የወለጋ.ጎማዳ.ነኝ.ክክ
ጊራናነኝ ላይክ በሉኝ ለምንይቅርብኝ
እፍፍፍፍ የደረሰበት ነው እሚያውቀብ ብቻ አልሀምዱሊላሂ