24 ዓመት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግያለሁ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • After an amazing performance on our weekly event “የ21ኛው ክፍለ ዘመን ጀግናች“, Captain Berhudin gives us some highlights on his lifestyle. Stay tuned as The Captain shares with us his daily activities, his role at Ethiopian Airlines and his life with his extraordinary family!!
    ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = / dawitdreams
    For any information, please contact: +251 938 25 25 25
    Telegram ፦ t.me/amazingvi...
    TikTok ፦ www.tiktok.com...
    Facebook ;- www.facebook.c...
    #ethiopian #dawitdreams #abrshdreams #love #motivation #ebstv #ethiopiamotivation #family #marriage #ethiopia #amharicmusic #ethiopianairlines #change #success #airport

Комментарии • 416

  • @azebgmeskel9689
    @azebgmeskel9689 Год назад +118

    የትዳር አጋሩን ከፍ አድርጎ የሚያደንቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም።

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Год назад +74

    ማሻአላህ አንተ ለቤተሰብህም ለሀገርህም ትልቅ ኩራት ነህ ሙስሊም በመሆንህ ደግሞ በጣም ኩራታችን ነህ ብዙ ሙስሊሞች በእንደዚህ አይነት ትልልቅ ቦታ ላይ ስለማናይ

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz Год назад +3

      ኩራት የአላህ ነዉ ምስሎቹን ያብዛልን
      ማሻ አላህ

  • @shylook
    @shylook Год назад +119

    ዴቨ ብዙ የተደበቁ ሙሁራንና የተለያዩ እንግዶች ስለምታቀርቡ በጣም እናመሠግናለን

    • @zubyedachala3556
      @zubyedachala3556 Год назад +2

      ማሻአላ አላሄ ይጨምርልህ
      ዛሬነው በትክክል የማንቅያ ንግግር
      ጆሮ ሰታችው ስሙት
      አለአምዱ ሊላ እስልምናን የሰጠከን አላህ

  • @የሃሮንሚድያአድነቂ
    @የሃሮንሚድያአድነቂ Год назад +76

    እደዚ አይነት ሰዎችን ሰይ በኢትዮጵያነቴ ይበልጥ እኮረለሁኝ❤🎉

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Год назад +66

    በህሩዲን አላህ ይጠብቅ በርታ ዴቨ ምርጥ ሰው በርቱ አላህ ትልቅ ደረጃ የድርሰቹሁ

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Год назад

      Masha allah ledeneh yaleh feker Allah yechemreleh Allah yetebkeh

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +57

    ደስ ሲል እግዚአብሔር ራጂም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ሰው ለሀይማኖቱ ያለው ትልቅ ክብር እንዴት የምቶደው አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ከሙሉ ቤተሰብህ ሽህ አመት ኑርልን የኢትዮጵያኩረተችን 🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Год назад +34

    ምርጥ ሰው ነህ ዲንህንም ዱኒያህንም አጣጥመህ የምትኖር ጀግና ማሻአላህ ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ጠቢየፍቅርሃገር
    @ጠቢየፍቅርሃገር Год назад +29

    አላህዋ በሄድክበት ይቅናህ የልጅ ልጅ ዘርህ ይብዛ❤

  • @halimab609
    @halimab609 Год назад +28

    ምርጥ ስነምግባር ማሻአሏህ ፡ የረሱልን ፈለግ በንግግር ብቻ ሳይሆን በተግባር ያሳዬ ምርጥ ወንድም።
    ወንድ ሞልቶ ባል የጠፉበት ፤ ተናጋሪ ሞልቶ የሚተገብር የጠፉበት ጊዜ ላይ ሆነን እንዲህ አይነት ድንቅ ሰው ማግኘት እውነትም ሪጃሎች አሉን ብለን ተስፉ እንዳንቆርጥ ያደርገናል ማሻአሏህ

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Год назад +38

    በሃገረችን ኢንድዝይ አይነት ሰወች መኖራቸዉን ራሱ አላዉቅም ነበር ድቭ ከልብ ኢናመሰግናለን በሃገራችን ኩራት ተሰማኝ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +21

    የተባረከ ስው ስለ ሚስቱ አውርቶ አይጠግብም እውነት ነው የሁሉም ነገር ቁልፍ እምነት ነው ፈጣሪውን የሚወድ የተባረከ ስው ነው እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥህ 🙏🏾👍የሀገርና የወገን ኩራት ነህ ኑርልን እንዲህ አይነት ስዎችን አቅርቡልን ከነሱ እንማራለን

  • @SevenApp21
    @SevenApp21 Год назад +157

    እስልምና እሄ ነዉ አህላቅ የሚስቱ ሚሰጣት ክብር ሚደነቅ ነዉ

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 Год назад +4

      ግን ለምንዲነዉ ሁሉንምነገረ ከምነት የሚታያይዙት ባዶነታችሁነዉ

    • @SevenApp21
      @SevenApp21 Год назад +2

      @@hadiaha3001 እስልምና ስነስራአት ሰለምያስተምር ነዉ አየህ (አየሽ) ስነስረአታ ያለማደግ እንደዚ እንደንተ( እንዳንቺ) ይጎዳል

    • @Samsung-js6lo
      @Samsung-js6lo Год назад +1

      ​@@hadiaha3001ይሀው አይ የሥነመግባር መጀል አሁን ይሕጥሁፍምንይሉታል

    • @EyuelYegebawal
      @EyuelYegebawal Год назад

      ስነስርአት የማያስተምር ሐይማኖት የለም እንደውም እስልምና ያሰጋልአ​@@SevenApp21

  • @EssEss-x7q
    @EssEss-x7q Год назад +34

    ማሻ አሏህ በህሩድን አሏህ በሁለቱም አለም ደሥታን ይወፍቅህ በርታ አባቴ እኔንም ከሠዉ ቤት እንዳወጣኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @mohammedselman9645
    @mohammedselman9645 Год назад +7

    ዳዊት ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ የሙጥኝ ነዉ ምከታተለው ፕሮግምክ ብዙ ደጋግ ጀግና ኢትዮጵያዊያን አሉ እና በመጋበዝ ህዝቡን ታደገዉ ትልቅ respect አለኝ ላንተ

  • @addisken24
    @addisken24 Год назад +15

    እንደዚህ አይነት ብርቅዬ ሰዎች ህይወታቸዉ ለብዙዎች ተስፋ ለቆረጡ ማስታገሻ መድሀኒት ናቸዉ.እናመሰግናለን ዴቭ ቀጥልበት❤❤❤❤❤

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ደ

    ❤❤❤❤አቤት ትህትና ቅንነት ጥንካሬ አላህ ይጠብቃችሁ በህረድን ደቭ

  • @hayu9963
    @hayu9963 Год назад +12

    ጀግና ወላአሂ ቲክታክ ቆራርጠው ፖስተውት ፈልጌ ነው ነው የመጣሁት ጀግና ነክ ባህሩን አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @hiwot3848
    @hiwot3848 Год назад +17

    As a colleague...he is the most respectful,genuine, honest and hard working guy

  • @Salsibel
    @Salsibel Год назад +15

    ዳዊት ዲርምስ & ቲሞችህ በጣም ላመሰግናቹ እፈልጋለሁ ብዙ ምሁራን በተደበቁበት እያወጣቹ ብዙነገር እያስተማራቹነው በጣም በጣም እናመሰግናለን

  • @Suls65850
    @Suls65850 Год назад +8

    እድዚህ አይነት ጠካራ እና ስኬታማ ሰው ማየት እራሱ በጣም ደስ ብሎኛል ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ አሏህ እረጅም እድሜ ለጤናጋር ይስጥህ ደንቅ ሰው ነህ እናመሰግናለን ዳግም ዳዊት እደሚጋብዝልን ተስፋ አለኝ በተረፍ ይህን የመሰለ ጠንካራ አማኝ ሰው ስላሳየህን ዳዊት አተንም ቴሞችህንም ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን ትችላላችሁ

  • @sanea1677
    @sanea1677 Год назад +29

    ምርጥ የሳራስ ልጅ አላህ ይጠብቅህ

  • @shimelisdaniel
    @shimelisdaniel Год назад +4

    ታላቂ ሀገር በታላክ ህዝቦች ትገነባለች እንዲሂአይነት ታላቅ ኢትዮጵያዊ ስላስተዋወቅከን አናመሰግናለን ተባረክ 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @karemakarema1206
    @karemakarema1206 Год назад +1

    ለድንህ ያለህ አመለካክት ማሻአላህ ለሚስቱም ያለው ክብር አላህ እደተ አይነቶችን ያብልን የእኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እሰከ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Год назад +25

    ይህ ኤሲፒሪያንስ ዴቭ ማግኘቱ እራሱ ቀላል አይደለም😊 አገራችን ያሉ ጠካራ ተምሳሌት ሰዎችን ማየት በጣም ደስ ይላል😊 ቀውነት እናመሠግናለን በጣም ደስ ብሎኝ እደዚህ በየቪድዮ ነው ❤
    አላህ ይጠብቃቹ❤❤
    ማሻአላህ አላሁመ ባሪክ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @redwanbedewi5069
    @redwanbedewi5069 Год назад +7

    ማሻአላህ ምን አይነት መታደል ነው አላህ ይጨርልህ መጨረሻህንም አላህ ያሳምርልህ 🙏

  • @hyatt127
    @hyatt127 Год назад +1

    ማሻአላህ አላህ ለቤተሰቦችህ ያለህ ቦታ ለሚሲትህ ኩርቸባሀለሁ ለስልምናህ የዘመኑ ጀግና ሰዉ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ሰዉ

  • @endirisabdoutube8298
    @endirisabdoutube8298 Год назад +6

    እማ እማ እናት ሀገሬዋ ብዙ ጥበቦኛች አዋቂዎች አሉሽ ሰላምሺን አላህ ይመልስልሽ ሀገሬ

  • @JemalMuktar-h6u
    @JemalMuktar-h6u 9 месяцев назад +1

    ماشاءالله☝️ጀዛከላህ❤ሞክረህ ለተውልድ ከትርፍ 🇪🇹❤

  • @fatumaebrahim-ke2wl
    @fatumaebrahim-ke2wl Год назад

    ባህሩዲን ወንድሜ መሻአላህ አላህ ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንደዚህ እኛም የኢትዮ ጀግና ስናይ ብርታት እናገኛለን ዳዊት ወንድማችን እናመሰግኔለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frmflightdeck
    @frmflightdeck Год назад +3

    Salute Captain Behirudin Abdo. He is one of a kind. Really really a good man. You have no idea how humble this guy is.

  • @AneesaKonjo
    @AneesaKonjo Год назад +16

    አልሀምዱሊላ አላ ኩሊሀል ላለፈውም ለሚመጣውም Allhamdulalah 🙏🤲

  • @zinash1
    @zinash1 Год назад +11

    እዚህ ቤት ተስፈ ፍቅር እምነት ጥንካሬ ተግባር አጋጣሚ የሌለበት ትልቅ ለውጥ ያትረፈርፋሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤናቹን ይስጣቹ

  • @lidyahaile9227
    @lidyahaile9227 Год назад +7

    Amazing guy really I proud of him and blessing his family
    And thank you dave, good job Keep it up

  • @sofiatube5434
    @sofiatube5434 Год назад +1

    ማሻአላህ ባህሩዲን አላህ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይጠብቅህ ቤተሰብክን ጭምር: ባህሩዲን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤😍

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад +5

    ዋው በጣም ደስ ሚል የትዳር ሒወት ነው ያለህ ትትህናህ ጥንካሬህ ከምንም በላይ ለባለቤትህ ያለህ ፍቅር አገላለፅ እዴት ደስ እደሚል ባለቤትህ ታድላ ፈጣሪ ዘመናት ሁሉ በፍቅር በደስታ ያኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @su3adkelifa563
    @su3adkelifa563 8 месяцев назад

    ما شاء الله و تبارك الله ❤❤🎉🎉 ربنا يحفظك و يحفظ عائلتك (امين يارب العالمين)

  • @nigistgirema
    @nigistgirema Год назад +7

    በሀሣብን በጭቀት ተዉጬ ይህን ካፒቴን ሣይ መፈሤ እደ አዲስ ይታደሣል ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ በተረፈ ተስፋ አለ መቁረጥን ያስተማረን ጠክረን ከሠራን የፈለግንበት እደርሣለን❤❤❤❤

  • @remlanassir1844
    @remlanassir1844 Год назад +5

    ማሻ አላህ አላሁመ ባሪክ ዴቭ እናመሰግናለን ስነምግባሩ ያማረን ሰው ስለጋበዝክልን ❤❤❤

  • @zebibasaid1323
    @zebibasaid1323 Год назад +1

    ምርጥ ሰው ነህ ዲንህንም ዱኒያህንም አጣጥመህ የምትኖር ጀግና ማሻአላህ ከነቤተሰብህ አላህ ይጠብቅህ
    24
    Reply

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Год назад +4

    Captain Bahredin ,what a great person,proud of his achivement🎉🎉🎉.keep going Dawit dreams,you r inviting an amazing person.

  • @muniraredi6488
    @muniraredi6488 Год назад +4

    ማሻአላህ ካፒቴን አላህ ይጨምርልህ ለዲንህ ያለህ ፍቅርና ቀናኢነት፣ ለባለቤትህ ያለህ ፍቅርና አክብሮት፣ ለስራህ ያለህ ትጉህነትና ፍቅር በጣም ያሰቀናል ማሻአላህ። አላህ ጭምርምር ያድርግልህ ወንድሜ።
    ስለሆነውም ሰለሚሆነውም አልሀምዱሊላህ!

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk Год назад +13

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድንቅናችሁ❤

  • @enaaddis9826
    @enaaddis9826 Год назад +7

    ተመስገን ኢትዮጵያ ዛሬም ቅን ታታሪ ጀግና ልጆች አሏት.

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ዳዊት ኤሄንን የመሠለ የተደበቀ ሙህር ስላቀረብክል እናመሠግናለን

  • @እምአፈናአንእምመሀመድ

    መሽአላህተባረክአላህ ፈጣሪውየሚፈራ እምነቱንዳጅ አላህይጨምረልህ

  • @abdurahmanmohammed5676
    @abdurahmanmohammed5676 Год назад +5

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ የአተአይነት ጠንካራ ሠዎችን
    ያብዛልን

  • @ሀዋመርሳ
    @ሀዋመርሳ Год назад +17

    ማሻአላህ አላህ እድሜህን ያርዝመው ከአፊያጋ😊😊😊😊

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 Год назад +54

    ዲንህን ከፍ በማድረግህ አላህ ጀነት ውስጥ ከፍ ያድርግህ !!!

  • @AfomiyaGashuMulu
    @AfomiyaGashuMulu 5 месяцев назад +1

    lejocheh ye ante aynet abat selalachew tadlewal tebarek ye ante aynetun be ye emnetu yabezalen

  • @anhaess2859
    @anhaess2859 Год назад +1

    መሻአላህ ሲምርቤቱ አተምጀግናነህ ዳዊትንም በጣምነው የምናመሰግናለሁ❤

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt Год назад

    ማሻአላህ ወተባረከላህ አላህ ዕድሜ ጤናና ደስታ ይስጥህ። ሚስትህ ልጆችህ ቤተ ሰቦችህና ወዳጆችህን አላህ ይጠብቅልህ ።አሜን❤️❤️👌👌😍😍

  • @Efrata27
    @Efrata27 Год назад +3

    በህሩዲን አብዶ: ንፋስ ስልክ high school አንድ ክላስ ተምረናል: ይገርማል ከሃያ አምስት አመት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁህ ብዙ እልተቀየርክም:: ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад +2

    ማሻአላህ
    በአላህ ተወኩልህ ደስ ይላል አላህ እውቀትን ጨምሮ ይስጥህ ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላህ 💯✔

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s Год назад

    ያአላህ አሄራ አድኒያህ ያሳምርልህ በህሩ ዲን አደበትህ ጣፋጭ በዲንህ ጠካራ አህላቅህ ያማር ታታር ብርቱ ሠው ነህ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @Hነኝከርታታዋ
    @Hነኝከርታታዋ Год назад

    ማሻ አላህ ወላሂ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ከናተ ወንድሞች እረጂም እድሜ ይስጣቹሁ ያረብ😊😊

  • @AmirMustofa-g1c
    @AmirMustofa-g1c Год назад +2

    የሚገርም ሰው ነው ካፕቴን ባህሩዲን ላንተም ለ ዳዊት ድሪምስ ከነ ባልደረቦችህአልላህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v Год назад +2

    መጨረሻ ላይ የተናገርከው በጣም ትክክል ለሆነውም ላልሆነውም ለሚሆነውም አልሃምዱሊላህ አለኩለሀል

  • @seidtubee
    @seidtubee Год назад

    ማሻአላህ በጣም ደስይላል ዳዊይት ድሬምስ በጣም ግሩምሠውነህ ተስፋማለትምንያህል ጥቅም እዳለው አሳውቀኸናል።

  • @yatayata-l6e
    @yatayata-l6e Год назад +6

    የዋህነት ሲታዬበት ተባረክ

  • @elisabetha7868
    @elisabetha7868 Год назад

    Betam gobez sew berta egzabher kenbetsebh yetbkachw 🙏🏽🌻🥀 betam telksew

  • @HekmaTawfeeq
    @HekmaTawfeeq Год назад

    አልኸምዲሊሏሒ ላቅ ያለ ምስጋና ለአሏሕ ይሑን ረዥም እድሜ ከኢባዳጋ ይስጥሕ ከነ ቤተሰብክ

  • @zeyne-u4s
    @zeyne-u4s Год назад +5

    ማሻአላህ ባለቤትህ ታድላለች አላህ የሁላችንንም ባሎች እንደአንተ ያርግልን

    • @jamiendris9454
      @jamiendris9454 Год назад

      ክልሰ ነው ወይሰ ሙሉ አበሻ ነው የምታቂው ካለሸ ሹክ በይኝ የወሬ ጥማት አለብኝ😃😃😃😃😃😃😂

    • @muntiyase649
      @muntiyase649 Год назад

      ​@@jamiendris9454ክልስ አይደለም 😅

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 9 месяцев назад

      ጉራጌ ነኝ አለህ እኮ​@@jamiendris9454

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር ለባለቤትህ እንድሁም ለቤተሰብህ የኞ ውድ ነብይ ሴትን ልጅ የሚከብር የተከበረ ቢሆንጅ ብለዋል ሶለላህ አለይሂ ወሰለም ስለዚህ አላህ ያክብርህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @ssm1839
    @ssm1839 Год назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ላይ ያለህ ተወከለኛ በጣም ደስ ይላይ ይጨመርልህ

  • @MesiMickey-yw7qq
    @MesiMickey-yw7qq Год назад

    wow betam gobez pilot lije endsue endhonlgen new yemeflgwe allah yetbkhe thank you Dawit Dreams

  • @nafisajaml5045
    @nafisajaml5045 Год назад +1

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ኢማኑንም በረከውንም ይጨምርልክ

  • @ZukriyaZukriya-kd3js
    @ZukriyaZukriya-kd3js Год назад

    አላህ እረጃም አድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ ሁሉ ነገራችሁ ማሻ አላ

  • @eneyehussien8631
    @eneyehussien8631 Год назад

    Mashallah allah yitebikeh! Dave endezih aynetochin astemari yehonu sewoch selemitakerblen enamesegenalen!!

  • @hidayamohammed5247
    @hidayamohammed5247 Год назад

    MashaAllah tebarekellah the world needs more people like you.

  • @redaeeyemane7233
    @redaeeyemane7233 Год назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ይህ ፓይሌት ይታየኛል የግዜ ጉዳይ ነዉ እንጂ የኢትዬጲያ ጠቅላይ ምንስቴር ይሆናል ። ይህ ትንቢት ማስታወሻ ላይ ይቀመጥልኝ ።

  • @Defend202
    @Defend202 Год назад

    በሀይማኖቱ የማይደራደር አላህ ይጠብቅህ ለሚስቱ ያለው ክብር

  • @Nejat197
    @Nejat197 Год назад +5

    ማሽአላህ ተባረክ አረህማን የእምነት ጥንካሬህ ዋዉ በተለይ አንዳንድ ስኬታማ ሙስሊሞች አፋቸውን ሞልተዉ አላህን በስርአት እና በኩራት አልሃምዱሊላህ እንኳ ለማለት ይተናነቃቸዋል ይታበያሉ ያንተ ግን ይለያል ❤❤

  • @hussenassen-wg1so
    @hussenassen-wg1so Год назад +12

    ካፕቴን በህሩድን ዱኒያህን አሄራህን ያሳምርልህ ዳውቴ እናተም በርቱ በመጨረሻ ልላችሁ የምችለው ስልክ ደውላ ስታወራው የነበረችው ኢክራም በጣም እርግጠኛ ነኝ እልክ ውስጥ ስለገባች ኢንሻአላህ ካፕቴን ትሆናለች እናተም በሀሳብ አግዟት ሌላግዜ የደረሰችበትን ደረጃ በእናተ ፕሮግራም እንደምታቀርቧት ተስፋ እናደርጋለን

  • @etho4784
    @etho4784 Год назад +2

    ማሻ አላህ ተባረከረህማን አላህ ይጨምርልህ አቦ ያረቢ

  • @SU-ox1sb
    @SU-ox1sb Год назад

    ማሻአሏህ አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ ወንድሜ አላህ አንተንም ቤተሰብህንም አብዝቶ ይባርክ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 Год назад

    መሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ስደት አሳፍረው ሰደው የረሱን ወንዶች ኑዩ እንዲህ አይነት ወንድ የሰራ ሰዉ ዲነኛ ስርአት ያለው ሰው ኑዩ ሰርታቹሁ ባታስተዳድሩን ሰርተን እንርዳቹሁ ብለን ብንመጣ በገዛንላቹ ስልክ ተጀናጅናቹ በአመጣንላቹሁ ልብስ በላክንናቹሁ ብር ምታገቡ ደነዞች የወንድ ልክ ኑዩ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Год назад +16

    ልክ እድህ በዓለም ፊት ወርቅ የሆነች አጋሬ ብሎ በኩራት እና በፍቅር ስለናተ ምያወራላችሁ ባል ይስጣችሁ እኔ በሚስትየው ቀናው ማርያምን😊

  • @ፋፊነኝየልጄናፋቂ

    በአላህ እና በመጨረሻዉ ዉዱ ነቢ ያመነ መቸም አይወድቅ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @etho4784
    @etho4784 Год назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከረህማን አልልህ ይጨምርልህ አቦ ያረቢ

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Год назад

    የህይወት ዘመንህን አሏህ የተባረከ ያድርግልህ

  • @abdulaziznesredin9061
    @abdulaziznesredin9061 Год назад +3

    It was an amazing program. I personally learned about gratitude

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Год назад

    አላህይጨምርልህህማሻአሏህ ሚስቲታእድለኛነሽ ይሀንምባልአላህስለሰጠሽአሽምእደዛው ጥሩሰውነሽ ልጆችሽም እደዛውያባታቸውንአህላቅዲናቸውንእዲያቀበርቱማሻአሏህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sheger6344
    @sheger6344 Год назад +1

    Mashallah you are nice self esteem person keep on inspiring ethiopian youth.

  • @sarasesaye
    @sarasesaye Год назад

    ማሻላ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ የኢትዮ ኩራት ነክ❤❤❤❤❤

  • @hananwerebabotube
    @hananwerebabotube Год назад

    ዳዊት በጣም እናመሰግናለን የምር የምታቀርባቸው ነገሮች ቆንጆ ትምህርት ነው

    • @monamohammed5046
      @monamohammed5046 Год назад

      Dawet letakerbachew enku yehager legoch mesganayen akebalehu ketelebet

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Год назад

    ማሻአሏህ❤❤❤❤❤አሏህይጨምርልህህህ እረለሙስሊሞወጣትአህላቅህንአስተምራቸውሞያህንም

  • @fkch5607
    @fkch5607 Год назад +1

    የገራጌ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube Год назад +2

    በልጅቷ ንግግር ራሴን እየተመለከትኩ ነበር እኔ በምፈልገው ፊልድ ምክሩ ለእኔም ነበር አመሰግናለሁ

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    መሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያረብ🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹

  • @jameelajam7839
    @jameelajam7839 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅ ውድማችን 🎉🎉🎉

  • @helentamiru693
    @helentamiru693 Год назад +3

    Mashallh, what an amazing experience. May Allah bless you all

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 Год назад

    ቢስሚላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ ሀቢቢ አላህ ከአይን ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ ❤👑🤍

  • @HamzaKedir-v9c
    @HamzaKedir-v9c Год назад

    Oh mashallah ya akhilkareem Allah ahunem kaf kaf yadergih leallah biye betam wodehalw

  • @nejatabdella1237
    @nejatabdella1237 Год назад

    I proud with you , kept it.

  • @sasaa6587
    @sasaa6587 Год назад

    አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አተ እራሱ ከልብ ነው የሰማሀው

  • @ሳሊሀነኝየሀላባቀበጥዋ

    ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ ማሸአላህ የሙስሊም ጀግናች አላህ ይጠብቅክ ❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 Год назад

    ማሻ አላህ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልክ ወንድሜ

  • @kirubkidane-z8o
    @kirubkidane-z8o Год назад +1

    Betam mrt experience new.....ahun ene ethiopia airlines new eyeserahu yalehut Ena endezih aynet tlk engda slegabezkln betam enamesegnalen❤❤❤❤❤

  • @zaybaayalew6690
    @zaybaayalew6690 Год назад +1

    መሻ አላህ እንደናንተ አይነት ሳይ እኮራለሁ በኢትዮጵያነቴ😊😊

  • @basheerrbasheerr3957
    @basheerrbasheerr3957 Год назад +1

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ይጠብቅህ ደስ የሚል ትዳር