//ዙረት// በኢትዮጵያ አየር መንገድ የታደሙ ያልተጠበቁ እንግዶች //በእሁድን በኢቢኤስ//
HTML-код
- Опубликовано: 15 дек 2024
- ዙረት የተለያዩ ነባር እና አዳዲስ ቦታዎችን የሚያስቃኝ መረጃ እየሰጠ መዳረሻዎችን በአዲስ መልክ በማቅረብ የሚያዝናና
ፕሮግራም ነው።
Zuret" is your go-to for fascinating info on existing and new places, presented in a fun and
fresh style. Come along as we explore destinations in exciting new ways!
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu,Daniel Tegegn, Liya Samuel & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.
እንኳን ደስ አለንንን እንደምቀላቀላቹ እርግጠኛ ነኝ after 5 years
መቅዲ አክባሪሽና አድናቂሽ ነኝ 😍
መቅዲዬ ሁሉ ያምርብሻል🎉🎉🎉🎉
Congratulations. ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🎉🎉🎉🎉
❤ET 🇪🇹 አየር መንገድ ሁሌም አንደኛ💪💪
ጉሙሩክ ኮሚሽን ላይ ያሉትን ሰራተኞች ምከራቸው የሰው ሻንጣ እየበረበሩ በታክስ ሰውን የሚያሰቃዩ::
ሶስት ጫማ ይዘሀል ተብሎ ለቀረጥ ቀን ሙሉ መዋል አለበት??? ሲፈልጉ ያሳድራሉ::
ይህን አይነት ገጠወጥ አሰራር ላይ እርምት ብትወስዱ
የአየር መንገዱ ሠራተኞች እና የአየር ማረፊያውና የጉምሩክ ሠራተኞች ለተለያዩ ተቋሞች የሚያገለግሉ መሰሉኝ። በተለምዶ ፡ በአየር ማረፊያው ውስጥ የሚያጋጥሙ ችግሮችን ፡ በአየር መንገዱ ላይ የማላከክ ዝንባሌ ይሰዋላል።
@@TruthEzአየር መንገዱ ሌቦቹን አታሠድቡኝ በትክክል ስሩ ማለት አለበት..ማስተካከል ቀላል እኮ ነዉ..ለምን ዝም ይሏቸዋል
ትክክል
Congratulations Ethiopian Airlines ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷
Lokmaxe Genzebna aytenelesen!!!
Long live Ethiopian Airlines
❤🎉❤🎉❤🎉
Congratulations
እግዚአብሔር ይመስገን። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዕዚህ ደረ'ጃ' ላይ መድረሱ ደስ ይላል። አገራ'ች'ን እትዮጵያ የተሟላ ማንነት ያላት ትልቅ አገር ዕንደመሆኗ "የኢትዮጵያ" የሚለው መለያ'ች'ን በትልቁ ሆኖ ወደፊት ይምጣ። አንበሳውም ይተልቅ። የአገር ፍቅር የሌለው መለስ ዜናዊ ያበላ'ሸ'ው ተስተካክሎ ማየት ዕፈልጋለሁ።
ኢትዮጵያ ✅
ምነው የዛን የሞተ ሰው ስም እዚህ ትጠራለህ
እሱ ከነ ፅንፈኛ መንፈሱ ሞቶተቀብሮአል ...
አሁን መስራት ያለብን የሱን የሞተ መንፈስ ተሸክሞ የሚጃጃለውን እያፀዱ መልሰን አባቶቻችን ይዘው ይጏዙበት የነበረውን የ ህብረ ብሔራዊ የአንድ ኢትዮጵያዊነትን ፀጋን መልሶ ማንሰራራት ነው የኛ ስራና ተግባር መሆን ያለበት !
💚💛❤️ ✌🏾🤗
@@ራስዳርጌ ኢትዮጵያ ሚባል ሀገር የለም ለዛም አንተ ምሳሌ ነህ ሌላውን ብሄር እየጠላህ ስለህብረ ብሄራዊነት ምታወራው 😂😂
" Thank you, Capitan Akililu to all those who make aviation a reality. Without you skills and dedication the world would be a hard place travel and explore. Pilots of the world are truly people worth looking up to. And on this day I thank you for your dedication and hard work."👏🤝👊🎉🥂🍾🎂
ኢንግሊዝኛ በአክስንት ጎጃምኛ ደስ ይላል በተለይ ቤሪ ማቿ ትመቻለች
ዘዬ = [አክሰንት]
ሠዉየዉ በራሳቸዉ በዕውቀታቸዉ የሚተማመኑ ሠው ናቸው ::
ዋና አብራሪውም ፕሌኑን ያመጣው ጐጃሚ ነው የደብረ ማርቆስ ልጅ ካፒቴን አክሊሉ ይትባረክ ይባላል ማርቆስ የትምህርት አገር
2ተኛ ነኝኝኝ🥇💪🏆1ሺ አስገቡኝ የኔ ማሮች ስወዳችሁ❤
ዋዉ ebs ና መቅዲ
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ
ማሻ የሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
- ሰላምም በኔ (በኢየሱስ/ዒሳ] ላይ ነው ፤ በተወለድኩ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
📖👈🏾😲
* ስለዚህ ፡ ወደ ቀዳሚው ክርስትና መመለስን ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ፡ በበርካታ አንቀፆቹ ይጠቁማል። 🤔
@@TruthEz excellent !!!
Wow 🎉🎉
ብዙ ብቃት ያላቸው ሰዎች በየቤቱ በፍርሃትና በይሉኝታ ታፍነው ቁጭ ብለዋል። ከዚህች ጋዜጠኛ መማር የሚገባው አይንን በጨው አጥቦ ሰብሮ መውጣት ነው። 1:59
እረ በጣም ነው የሚያናድደው ሲጀመር ጋዜጠኛ ማን አደረጋት እነ ዪናስን ባየንበት ይችህን በልጣጣ ትምጣ ፕሮፌሽናል አይደለችም ስልጠና እውቀት የለ በዘመድ እየሰበሰቧቸው። ስለዊጓ እና ስለልበሷ ስለአካሄዷ ታስብ እንጂ ምን መጠየቅ እንዳለባት እና እንዴት ሰውን በአክብሮት ማውራት የማታውቅ። እሳቸው እየመለሱ አይኗ እነደሌባ ዙሪያ ማየት። እረ ተዋረወደናል እዚህ ትልቅ ቦታ የማትመጥን። እዛ ኮሜዲ ትስራ። ቀጥላ መባረር ያለባት ናት😡😡
ትክክል
ትክክል 😢
Hagere ye kefetashe zemen deresual 🎉🎉🎉🎉
❤🎉❤🎉❤🎉
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾✍🏿✍🏽
@ሮስማረ፹፫፻፲፬
መቅድ የኔ ውብ
🎉🎉🎉🎉ጀዛክአላህ
ዋውውው🎉
What about bag 🛍️🛍️🛍️ stoling
Betam dess yelal🎉🎉🎉🎉🎉
መቅደስ ደንግጠሻል..አይዞሽ 😂😂
ባደነግጥ ነበር የሚገርመው እነዚህ ትላልቅ ፖለቶች ቡዙ እውቀት ያላቸው ብዙ ስራ ለአሀገራቸው የሰሩ በእድሜ ትላልቅ የሆኑ ሰዎች አሁን ደግሞ በአፍሪካ አንደኛ አዲስ ነገር ይዘው መጥተው እነሱን ቆሞ እነተርቪው ማረግ ቀላል መሰለሽ ቁጭብለን ኮመንት እንደምጽፈው እንደውም ብዙ አልደነገጠችም ጎበዝ ናት
Politics and Economy @ the land of origin. We stand up to fight poverty by stopping the government from killing his own people. Spend money for the economy not for war!
I stand before you here today 😂😂😂
በዚህ plane ማ በቅርቡ እበርበታለው❤
ደስ ይላል ግን የዋጋ ማሻሻያ ካላደረገ
ብዙ ኢትዮጲያውያን በሌሎች ኤርላይንስ ነው እየተጠቀሙ ያለው!!!
where is seyfu?
❤❤❤❤
The general chief of the Ethiopian Air Force giving remarks wasn’t necessary!! Because that occasion has nothing to do with the air force!!
Keep it clean 🧼
All are invited not sudden one anyways congra we ve such airlines
Mekdes 🧔🏻♂️👓🤏🏼♥️💯💯🍑
የኢትዮጵያ ህዝብ አውሮፕላን ምን ይሰራለታል ከቻላችሁ #አህያ እና #በሬ ኢንፖርት አርጉለት ሰርቶ እንዲበላ #አውሮፕላኑ ገቢ ለህዝቡ ምንም ስለማይጠቅመው እዛው እራሳቹ ስልምትበሉት አፈር ብሉ 😢😢😢
Ement mkelga hone eko yker yblen ymbtachn seladno sdrgach yeh hulu ergman😂😂😂😂😂😂😂
Yene wubi mekdi
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@ ቲርሲትዝወዱ
መቅዲ ላልሄድበት ስሙኒ ላይደርሰኝ የኔ መደሰት ምን ይሉታል።
የሰው ደስታ ያስደስትሺ
ሰው ሲደሰት ልትደሰት ይገባኸል
ህዝብ ማመላለሻ እስከ ሆነ ድረስ ፡ ተረኛ መሆን አይቀርም።
እንዴት ነው ምትለው ይች ባለጌ መቅደስ 🤑🤑🤑
Yemelesin tos yizeh hed bekt doma weleta bis eyob yemilew sem besihitet yeteseteh yimeslal.
መቅዲ ከሁዋላ አበጥ ብሎብኛል😂
😂😂😂
መቅዲ የመነጠሩ ነገር😂😂😂
በብዲር ካልሖነ ጥሩነው😂😂😂😂😂😂😂😂
S.argugn🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤ e t o❤❤❤❤
አቤት መነጥር 😮 ምነው ቢቀርባችው ለትንሽ ደቂቃዎች?? Ethiopian media producers/directors need some basic training or directing their reporters and coaching their personalities on camera.
ልጅቷ ልትሰራው ከተላከችው ዜና ይልቅ እራሷን ዜና ለማድረግ የምትጣጣር ሆና ነው ያየሁዋት 🤮
ቅናት መሰለባችሁ ክመቅናት መስራት
@azeyou bwoldegebrel8482 " you got to know what we're talking about, she's Not behaving like a journalist (reporter) (በኢትዮጵያ ስታንዳርድ ማለቴ ነው😂 too much Uncessary show off
she is in door but outdoor in the sun to wear that massive glass it’s not even classy
ውይ. ፋይዳ. ፍዳ. ብትሉት. አይሻልም. አይ. ፖለቲካ. ኸዝቡ. በረሀብና. በጦርነት. እያለቀ
አውሮፕላኑን አፍሪካ ውስጥ ላሉ ሀገራት በተለይ ናይጄሪያ እና ጋና እያከራያችሁ አታበላሹት።ቅድምያ ለኢትዮጵያ ውያን ይሁን ።
tx capitain Meqdi.
ዋጋችሁን አስተካክሉ
Your behavior is very disrespectful. You are at work now, not on your free time. Please show respect for your job and for the people who want to watch the program, not your actions."
I said the same thing, She is so unprofessional, improper , and desperate for attention 😌
She doesn't have manner
MNM TRTR YELALEW ETHIOPIA AIRLAYNSACHN KE TALALAQ AGER KALUT AYER MENGEDOCH BEKUL YEMIGOAZ BETRU AQOM LAIE YALE AYER MENGED NEAW!!!!
ለኛ ለሸቃሎች ቢሆን ደስ ይላል 😅😅 ምን አለ ስንሄዲኮ ተመቶን ብንሄዲ ምን ትላላችሁ 😅😅
Congratulations Ethiopia and Mekdi please don’t wear this sunglasses any more it’s too ugly
❤❤❤❤❤❤❤❤sewadacu.ebes
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
👆🏾👆🏾👆🏾
@ሀፈድህ…
ቦ777
Fake Butt new yemitayegn?????
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
@የሚስራችታመነ
sham on you EBS your journalist is not even doing eye contact with the pilot this is a big airline with well respected pilots !!!!
አማርኛ ለምንድን ነው ግን ይልተነገርው በቱርጁማን ሆነ
በሕገ የተደነገገው የአገራችን ቋንቋ አማርኛ ነው ይሄንን ቂጡን የጣለ ጎረምሳ ደሞ ከየት ይሆን
ዋዉ ebs ና መቅዲ
❤❤❤
በዚህ plane ማ በቅርቡ እበርበታለው❤
❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤