በጉዞዬ ላይ ላደረጋችሁልኝ ፍቅር እና ድጋፍ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ። እነዚህን አፍታዎች ከቤተሰቤ እና ከእርስዎ ጋር በማካፈል አመስጋኝ ነኝ። Thank you all for the love and support on my journey. I’m grateful to share these moments with my family and with you.
I am proud of you brother your daughter is blessed to have you as a father. You are so much like your father in so many ways its uncanny amd beautifuly amazing keep doing what your doing.
Jappye l can't tell how proud l am with your journey. Just like your friend said have a dream and purpose in this world. Asfishye trained you well. You have a beautiful girl. Your friend sounds like she is from a good family .
I love the bond between you and your daughter. But can you please work on her last name . We want to see Meshesha’s name pass through graduation. Keep doing what you doing!
በጉዞዬ ላይ ላደረጋችሁልኝ ፍቅር እና ድጋፍ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ። እነዚህን አፍታዎች ከቤተሰቤ እና ከእርስዎ ጋር በማካፈል አመስጋኝ ነኝ።
Thank you all for the love and support on my journey. I’m grateful to share these moments with my family and with you.
ፈጣሪያብራት
we wants to see this i mean the neighborhood.dont go to anybodies home.just film ousside.if yo know u know
ጎበዝ በርታልን ወንድማችን ግን ምን አለበት አሜርካ እንድመጣ ብትረዳኝ የማዳም ቤት ስልችት ብሎኛል
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ጫናዉ ሴቶች ላይ ብቻ ነዉ ልጀን እዎዳለሁ ማለት በጣሞ ቀላል ነዉ ተ
ወይኔ ድምፅ ቁጭ አስፊቲን 💝🥲እንኳን ኖርክ ምትካችን 💝
ኣይገርምም ድምፁ ❤❤❤❤❤
አሮጊት ናት ሚስቱ
@@solomonalmaz398😂😂😂😂😂እኔም እያልኩ ነበር
ምን አገባችሁ ስለ ሰዉ ህይወት ጥቁሮች ብዙ ጊዜ ዝርግፍ ነዉ የሚሉት። ሾዉን ብቻ ተከታትላችሁ ላይክ ሸር ኮሜንት ሰብክራይብ አድርጉ
🥰🥰🥰😘😘😘😘🙏🙏@@ethiopiawit4171
😢😢😢😢ዛሬ አለቀስኩ በጣም አስፊቲን አስታወስኩ ጃፒየ ከልቤ ሁሌም ዱአ አረግልሀለሁ አንተ ጀግና ነህ ፍቅርም ነህ የፍቅር ልጅ ስለሆንክ ግን ሰርግህን ባገርህ በሚወደው ህዝብ ፊት የምትወድህን ያንተን ምንነት የምትረዳህን ልጅ በሀይማኖትህ ተድረህ ወልደህ ሺ እንድትሆን ልብ እመኛለሁ ቁጭ አስፍየን ድምፅህ ❤❤❤❤❤❤ ጃፒየ ልጄ
ስኬት
ጤና እድሜ
ከፍ ብለህ የዋህ አባትህን በበጎ አስጠርተሀል ቀጥልበት ኑርልን❤❤❤
She said “I don’t need a seat belt coz you’re with me, I’m safe” how cute 🥺🥰 you are blessed
Yeah its sad she is not growing up with her dad😢😢😢😢😢😢😢😢
@@reyuyenu340both girls same dad?
@ I don’t think so
የልጁ እናት እርግት ያለች ናት ሴት ልጅ ወበቷ ሰከን ማለቷ ነው
ጃፒዬ አንድ ስለሆንክ አግብተህ ዘርህን አብዛ እንወድሀለን❤❤❤
በቃ የምታሳድጉ ይመስል ውለድ ውለድ ብቻ እረረረ እናንተ ስዎች ተዉ...የተባረከ 1 ልጅ ይበቃል !!!
@@Stoplying-k1wእውነት እኮ ነው
@@demwezeassefa5221የደሀ እስተሳሰብ እለቅም ብላችሁ እንጂ...ዘር በዛ እልበዛ ምን ያተርፋል ???... ይሄ ሁዋላ ቀር እስተሳሰባችሁን ተው..በዚህ ክፋ ዘመን ልጅ ማሳደግ ቀላል እይደለም..!!!
@Stoplying-k1w የአይምሮ ደሀ መሆን ይከብዳል! የራስሸን ነሮ ከሰው ጋር ለምን ታመሳስያለሽ???
@@Stoplying-k1wyedeha astesaseb yanite new God is rich everything is easy when God helps you 🙏.
ይሄ የአርቲስት ገነት ንጋቱ እጅ አለበት ፍችን እንደ ትልቅ ነገር ማበረታታት አያስፈልግም የይቅርታ ልብ የሌለው ሰው ይቅር ተባብሎ መኖር እማይችል ሰው ስለትዳር ሊያስተምረን አይገባም።
Ena tefatuna edegeday yteyayu newu saygebabu ynru
😂😅wergna
ስላልገባሽ ነው
ሀቅ
እውነት ነው። እኔ እራሱ እሱ ሲያወራ ገነት ንጋቱ ናት ትዝ ያለችኝ
ወላሂ ስሜቱ ከባድነው ለመግለፅ እራሱ ይከብዳል🎉
🎉🎉አንቱ አዛኝ ነቢና ሙሀመድ
🎉🎉አንቱ የአለም ብረሀን
🎉🎉አንቱ የአደምልጆች አማላጅ
🎉🎉 አንቱምርጥአባት
🎉🎉አንቱምርጥ ተምሳሌት
🎉🎉አንቱየነብያት መደምደሚያ
ፊዳከ ያረሱለላህ
Jil, min ezih metesh aslefelefesh botachewun atakim
አንቱ የአለም ብርሃን? እኮ ማሜ የአለም ብርሃን? 😂😂😂
@JackThomason-x2n አላህ ሂዳ ይስጣችሁ ዝም ያለ ነጃወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ምናልባት አንድቀን አላህ ሂዳሰቶህ ትመጣ ይሆናል
Really 🙈
ውሸት
የሚገርም ነው ድምፅህ ቁጭ አባትህን❤❤❤❤❤
ጃፒዬ የአደራ ልጃችን አንተን ሳይ አስፊቲ ትዝይለኛል😢😢😢 ፈጣሪ ያሳድግልህ አግባ አንተም ብዙልጅች ዉለድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግላቹ❤❤ የልጅን እናት ማክበር እራሱ በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ጃፒ 🙏🏼ልጅ ኢትዮጵያ ካሉት በላይ አማርኛ ትችላለች በራሳቸዉ ማንነት የሚያፍር ልጅ የሚያሳድጉ አሉ አንተ በርታ ጎበዝ እራስን ማክበር ከዚ ይጀመራል 👏🏼👏🏼💚💛❤️
ጃፒ አስፍዉ በጣም ጎበዝ መሆን አለብህ! አንተን ለማሣደግ አስፊቲ በብዙ ዋጋ ከፍሏል ስለዚህ ጎበዝ፣ብርቱ፣ጀግና መሆን አለብህ። እግዚያብሔር ይርዳህ
She is calm. Good job Jappy for respecting the mother of your daughter ❤❤❤.
እየሱስ ያድናል ይወድሀል ከዘላለም ምት ደግም በምድር ካለ ከዘር ከሀጢያት እርግማን የሚፈታ የግዚአብሄር ልጅ እየሱስ ብቻ ነው ገንዘብ ዝና አለ የተባለ ነገር ሁሉ ሊየድነን አይችልም ወንድሜ ጃፒ እውነተኛ ፍቅር ሰላም ወደሆነው ጌታ ተጠጋ ጌታ ይወድሃል ተባረኩ❤❤❤❤
ጃፒዬ እባክህ አንተም አግባና ውለድ የአስፍቲ ዘር እንዲበዛልን😢❤
Akest negn alshesa
ዋው እርስዋም እርጋትዋ እሱም ለስዋ ያለው ክብር ደስ ይላል smart people like those 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
በቅድምያ ጌታ እንኮን ለዚህ አብቅህ ልጅ አባትህን ትመስላልች ከልጅህ እናት ጋር ያለህን ቀረቢታ በጥንቃቂ ትንሾ ልጅ አባት ስላለ ገና ብዙ ጥሩ ስራዉች ይጠብቁሃል በርታ የርስህንም ያባትህንም ራዕይ አያስቀጥልክ ነው እግዝያብሂር ከአነት ጋር ይሁን
ተባረክ ጃፒዬ ልጅኽን ያሣድግለኽ የልጅኽን እናት ማክበርኽ የአንተን ማንነት ያሣያል እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያድርግኽ ዘርኽንም ያብዛልኽ❤❤❤❤❤❤❤
አረ ሰብስክራይብ እናድርገው የአስፊቲ አደራ አለብንኮ 😢😢😢 ነፍስህ ነሰላም ትረፍ አስፊቲ ትንሹ አስፊቲ በርታልን ቁርጥ ነህ ደሞ ድምፅ ሁሉ ነገርህ ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ በሞገስ በጥበብ ግን የአባት ስም ብታስተካክለው ደስ ይለናል መሸሻ ይሁን የሁን የምትሉ። በላይክ አሳዩኝ 😊😊😊🎉🎉❤
❤❤❤❤❤❤
እኔአርኩት የምሪ እሱንማበርታታአለብን የቲምነዉ😢
አባትዬ ሁሉን ትተህ እንደ አባትህ ኑሮ በአሜሪካንን ጀምር በሸ አበሻ ቁም ነገር ያለውን እየፈለግህ እሰቲ አሰብበት የኔ ጎበዝ ታሳዝነኛለህ.......
አረ ያ የወለደላት እንዳይገለው በተለይ ከጥቁሮች ጋ በጣም በጣም ከባድ ነው ሰውነቱ ህሉ አልቅዋል!!
ጃፒዬ የኔ ቆንጆ አስፊቲን በጣም ነው የምትመስለው ድምጽህም ጭምር፣ መልካም አባት ነህ። መልካም የትዳር አጋር ነህ ትህትናህ ያኮራል። ልጅህን ያሳድግልህ። አማርኛ በደንም መናገር መቻልህ የሚገርም ነው። እንወድሃለን በርታ።❤
የተረጋጋች ምርጥ ሴት ,,beautiful come and collective lovely Lady💙💙💙
ጃፕዬ የኔ ጀግና ዎንድሜ ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ደግሞ ለሴት ልጅ ያለሄህን ክብር wowo 👌👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I love her she is a sweet, strong mother, and she have 2 beautiful cute little angel 😇❤❤god bless you all ❤
The kids and mom are so beautiful! The kids will be so happy to have you both like this! Great job guys!!
በስማም የልጅህ እናት ጨዋነት ስክን ያለች❤
he tied her shoe.i mean he is so kind and soft with her .as everyone should be with their wife or children mom.this give hope ❤
እውነትም የአስፊቲ ልጅ ጃፒ እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበስ ብለክ ጫማ ስታስርላት አባትክ አስታወስከን ምክንያቱም የሱ ልጅ ነክ አንጀተ ሩሩ የልጅክም እናት ጥሩ ስው ናት እግዚአብሔር ያኑራችሁ❤❤❤
ወላሂ ጃፒን ሳየው በጣም ነው ደስ የሚለኝ ጃፒዬ ክፉ አይካህ አላህ ይጠብቅህ❤
ጃፒዬ አይዞህ ኑሮ ይቀጥላል በርታልኝ እንወድሀለን አስፊቲንም ምርጥ ሰው ነበር ሳንጠግበው ተለየን አንተን ረጅም እንድሜ ያቆይልን ኑርልን
አስፊቲን ስለምወደው አንተንም እወድሀለው። ምርጥ ስራ እየሰራህ አስፊቲን እስከመጨረሻው ባንተ ውስጥ እንድናየው እና እንድናስታውሰው አድርገን
የኔ አባት ጃፒ ያደራ ልጃችን ኑርልን እንወድሀለን bro❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ትህትናህ የአባትነት ወግ ታቃለህ ሰላደክበት ❤❤
ጃፒዬ ስላዬንህ ደስ ብሎናል የፀጉርህን ነገር ግን አስብበት እዉነት ሰዉ መስለህ ማዬት እንፈልጋለን
She is so Beautiful you baby mama nice woman i wish you be back together ❤❤❤❤
Asfaw didn't die . He has a strond son and beautiful kids!! Generation continue ....that is a huge blessing. Be blessed Japy🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
ጃፒዬ የአስፍዬ ምትክ አንተ ስላለህ እንፅናናለን ፈጣሪ ያሳድግልህ ግን አግባና ለቤተሰብ መስርትና አስደስተን❤❤❤❤❤
ጃፒየ ያወራችሁት ባይገበኘም አየሁዋችሁ ፈጣሪ ልጂህን ያሳዲግልክ ❤❤❤ አግባና ውለዲ አተም ተለያይቶ አለመራራቅን አሰይተከነል ልጂካለ መልካም ግንኙነት ግዲነው❤❤
ጃፒዬ የአስፊቲ ማስታወሻ ሰላየንህ ደስ ብሎናል, ልጅህም ታምራለች አምላክ ያሳድግልህ🫶 ቅር ያለኝ አንድ ነገር ምንድነው ለምን ልጅህ የአባቷን የአንተን ላሰት ኔም ወይም ፋሚሊ ኔም ጭራሽ አልወሰደችም ?? ትልቅ ነገር ነው አንተም ጠቅሰኸዋል, ከተፈለገ ኦኮ የእናትዋንም የአንተንም ስም አንድ ላይ ማድረግ ይቻል ነበር Like " Isabella Meshesha Tyler " or The otherwise. You should think about it. , በተረፈ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል 🥰🙏
I am proud of you brother your daughter is blessed to have you as a father. You are so much like your father in so many ways its uncanny amd beautifuly amazing keep doing what your doing.
ጃፒዬ የአባቱ ምትክ አስፊቲ ትዝ ባለኝ ቁጥር በጣም በሀዘን እዋጣለዉ ጃፒን ሳየዉ ግን የምሬን ነዉ ምላቹ ሻል ይለኛል አላህ ይጠብቅህ ጃፒ በርታልን ❤
ልጅህ ፍት ላይ አስፍቲ ይታያል! ትመስሏዋለች
Enyeme edachi naw yemeselegn
l like his ex. she is very calm and positive. I wish her a good life ahead.
Aww! Did he divorce?
@@flower525af4 divorce lol 😆 😂 he wasn't even married 🤣
እግዚአብሔር ያሳድግልህ የእውነት ያባትህን መርህ ስለተከተልክ ጃኪ ወንድማችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ውድ ባአልበትህም መልካም ናት ሰላምችሁ ይብዛ👌🏾👌🏾👌🏾
እግዚአብሔር ያሳድግልህ አንተን ሳይህ ውስጤ ይረበሻል አስፍዬ እንኳን አንተን ተካልን።
Its heart melting to see how you Respekt her.Specially when you tie her shoe👌🏽👌🏽👌🏽❤❤❤Chwa weldo chewa yasdegew👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጃፕዬ ኑርልን እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድማለም
oh🥰 you're so sweet, Japiye. When you tie her shoe ❤. I love the way you respect her
❤🎉
ጃፒ ልጅህን እግዚአብሄር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ አስፋዉን ነፍስይማር ድምፃችሁ ትንሹ አስፋዉ አንድነዉ
ያዉመሸሻልጂ እሥከአባትህ ለሠዉ ያለህክብር ይለያል በርታ ጀግናልጂነህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅
ልክ አባትክነው እኮ እምመስለው እስከነሰውትክ እንኮን አተን ተክቶልን ሄደ ሞት ለማንም አቀር ስራችንን ብቻ አላሕ ያሳምርልን እጂ
Ba tikikil new
You have a beautiful family! The mom looks a decent woman honestly! I hope you guys will find common ground to be together 🙏🏾. Egziabher yebarkachu
ጃፒዬ..እግዚአብሔር ልጅህን አብዝቶ ይባርክልህ ❤🎉🎉🎉❤
My gosh ! your sound exactly like your father .Assfaw is not dead he's alive because of you . what a blessing .❤
ኡፊፊፊ አሰፊት አልሞተም ጃፋየ የአባቱ አሰተዋይ ❤
ልጂ አለህ እሰይ እግዛብሄር ይመስገን አንድየ ነህ የኔ እናት
እሰይ ደስ ትላላችሁ ጎበዝ ያለክ ትንትነ እንደአስፊቲ ነፍሱን ይማር ድምፅክ ያባትክ ለልጅክ እህት አምጣላት አግባ ዘር አብዛ እግዚአብሔር ይርዳክ ጃፒዬ ጎበዝ ትደግልክ ❤️
በጣም ታምራላችሁ ልጆች እግዚአብሔር በማስተዋል በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ ሁላችሁም በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ ክፉ አያግኛችሁ ተባረኩ አሜን አሜን።
ተሳሳትክ ተለያይተህ የምታሳየውን ነገር ማንንም አያስተምርም አግብተህ ሰላማዊ ኑሮህን አሳየን በፈቺ የሚማር የለም
በሰላም ነው ይሄ ቅናት ነው ይቅር ይበልክ
ትክክል ተለያይተው 10አመት እንኳን አብረው ሳይኖሩ ሊያስተምሩ ይመጣሉ😂
ቅናት ነው መጋደል ፈልገው ነበር@@saramekonnen5155
@@saramekonnen5155 መፈታት ያስቀናል እንዴ 😢
መጀመሪያም አልተጋብ ባጋጣሚ የተፍጠረ ነገር ነው
እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ጃፒ እዉነት በጣም ደስትላላችሁ አይ መዉለድ እኮ መታደልነዉ ተመስገን🙏
ተባርክልን ጃፒዬ ሺ ያደርግህ እግዚአብሔር መልካምነቱ ያብዝልህ እግዚአብሔር
Jappye l can't tell how proud l am with your journey. Just like your friend said have a dream and purpose in this world. Asfishye trained you well. You have a beautiful girl. Your friend sounds like she is from a good family .
በጣም የምወደው ያገሬ ልጅ አስፍዬ ስወደውኮ አስፍዬን ስላየንህ ደስ ብሎናል
ጃፒ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ተባረክ የአባትህ ስም ምታስጠራ ሁን
ጃፒየ ❤በጣም❤ እንወድሀለን ❤እባክህ ❤ከኢቢኤስ ❤አትጥፋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጃፒዬ አግብተህ ልጆች መውለድ አለብህ ወንድም ያስፈልግሀል
ጃፒዬ ተባረክ እግዛብሄር ያሳድግልህ🥰
Really, I'm telling you my impression of your Dad condolences
ጃፒየ አላሕ ያሳድግልክ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ያሳድግልህ ትልቅ መታደል ነው መውለድን የመሰለ የለም❤❤❤🎉🎉🎉
Wow she is beautiful mom❤❤❤❤❤and smart❤
Aww, you're so kind to your ex. It's really heartwarming to see relationships like this, especially since it's great for the kids.
ሰዎች ብዙችግር ይኖራል ግን በመነጋገር መፍታትና ልጆቻችሁን አንድላይ ማሳደግ መልካምነው ጥሩአደለም
ትንሾ የሱአደለም እደገባኝ
Mommy is very polite, May God bless you and your kids. Jappy my brother keep up the good work be great father; princess is very smart and beautiful.
እግዚአብሔር ያስድግልህ አሜን ❤❤❤❤❤❤
የኔ ፍቅር እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ።🎉🎉🎉
The little girl is very articulated…💛
You write my brother God bless you❤❤❤❤❤❤
I love the bond between you and your daughter. But can you please work on her last name . We want to see Meshesha’s name pass through graduation. Keep doing what you doing!
🎉❤❤
It must be Asfaw as last name.
@NotToodayy mind your own business baby
Can you leave me alone
ዋው በርታልን ወንድማችን ልጂህንም እግዛብሔር ያሳድግልህ❤❤❤❤
የአባቱ ልጅ ጃፒዬ ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ
ጃፒዬ ልጅክን ያሰድግልከ ተባረክ
ጃፒ ትዳር ጥሩ ነው መለያየት እግዚአብሔር ኣይወደውም ከሚስትህ ጋ ኣትለያዩ ታረቁ ና ልጆቻቹ ኣሳድጉ
Meskin God bless all you.
እግዚአብሔር የዕብየልካ።
ናይ ዩቱብ ስምካ
መሸሻ ይሙት ተትብሎ ክንደይ ደስ ምበለ።
ትግርኛ ትኽእልኢካ ኢለ ተስፋ ይገብር ወዲ ኣስፋው መሸሻ።
ጉገል ትራንስሌት አለ አታስቢ
🎉🎉🎉❤
I’m so proud of you jappye you are sweet like your dad
ጃቢ የአስፍዬቅርስ ማስታወሻችን ኑርልን
ጎበዝ ጃፒዬ የአስፍሽ ኢትዮጵያውያን እንወድሃለን ❤
ፈጣሪ ያሳድግልህ ለቁምነገር ትብቃልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወጣቱ አስፌቲ አልሞትክም 😢ከነ ድምፁ ወይኔጌታ ያሳድግልህ ልጂህን
I dont need seet belt you with me am seve oh i can see you are a good dad god bless you all 🙏💕💕
Not gud
Say God please
@@felenuna8034 thank you 🙏
Such a beautiful family❤️❤️❤️
God bless you guys 🙏
በጣም ጥሩነው ደስ ይላል ላንተም ጥሩ ትዳር እንዲሰጥህ እመኛለው
Haphiyer baxaami wadaahal ❤❤❤❤❤❤❤❤yen jagaanaaa❤❤❤❤❤
Jappye your so nice like your dad proud of you
ብዙ ወደለድ ጀክ ልጆች እባክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዛብሄር ያሳድግልኸ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
እነመስግነለን ትልቅ ት/ት ነው ❤
በርታልን የስፊት ምትክ❤❤
ጃፒዬ ሁልም አስፊቲን ባንተ ውስጥ እናየዋለን ነብሱን ይማረው ላንተም ያማረውን ደስ የሚያሰኘውን ትዳር ይስጥህ እግዛብሄር ያሳድግልህ