Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ebs ማለት ላስፋ ቤተሰቡ ነው እጅግ በጣም ደስ የሚሉ አስቲን አለመርሳታቸውም በሱ ቦታ ልጁን መተካካታቸው በጣም የሚከበሩ ሰዎች ናቸው ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢
@@genetbelete9303 አሁን እኛ ደስታችን ገለጠን እንጂ ሀሰብና አልነሽ አትነጅሱ ንጃሳ
በጣም የሚገርም ነው ቻፒ ድምፁ እራሱን አስፋው እራሱን ተክቷል 😢 እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ❤❤
ልጄን አደራ ብሎችዋል ሳይሞት በፊት 😢
P@@ዘመንአይሽሬ
ጃፒ አስለቀሰኝ ለአያቱ የሚጨነቅበት መንገድ ሲያሳዝን እንዴት ምርጥ ልጅ ነው አስፍዬ ያለው
የአስፍዬ እናት ሳያቸው አስለቀሱኝ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሶት እንዲሁም ለሁሉም እናቶች🙏🙏🙏
Enime😢😢😢😢😢😢
እኔም ወላሂ
😢😢😢😢
ቆይ መቼ ነው የእናቶች ቀን
💔😭
ጃፒ የልጅ አዋቂ አባትህን በሰው ሀገር ያሰታመምክ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክህ አቤም ምርጥ የቁርጥ ቀን የአሰፍቲ ጓደኛ ዕድሜ ከጤና ይሰጥህ እማማም እግዚሐብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጦት።
አላህ ፅናቱ ይስጦት እናትዬ የልጅ ሀዘን ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭የስራ ባልደራዎቹ ግን ይለያሉ ደግነት እስከ ጥግ❤
Melamine ye mom Ken yhunlot
ዛሬ ዳኒ ለአስፋው እናት ያሳየኸው ፍቅር ልቤን ገዝቶታል ትልቅ ሰው ነህ ከምር አከበርኩህ 🙏
You speak my mind 🙏
ጋሸ አስፋው ስሙ ሲነሳ እኔ ብቻ ነኝ ልቤ የሚረበሸው ብቻ አላውቅም ትልቅ ትዝታን በህዝብ ልብ አስቀምጦ ስላረፈ መቸም አይረሳም ጃቢም እናቱም ጡሩ አባት ጡሩ ልጅ ስላላችሁ ልትደሰቱ ይገባል ebs ድርጅትም ሊመሰገን ይገባል በእውነት
Ene were yaregeghle
ልጅ የወለደ እና ግቢውን ያጠረ ዘላለም ይኖራል እንደተከበረ ።የወለደ ሰው መቸም አይረሳም። የአላህ የተወለዱትን አሳድገህ ልጅ ላልወለደ አንተ ለልጅ አብቃቸው
amen
አሜንንንንንን
ኡኡኡኡኡ ebs ሶች በጣም እናመሰግናለን!!!!እውነት አስፊቲ አልሞተም ልጁ ጃፒን እናቱን በዚእ የህል ስላከበራቹአቸው እኛም እናንተን እናከብራለን❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅም ዕድሜ ለእናቶቻችን!!!!!!!!ebs ሶች ትለያላችሁ❤🎉🎉🎉ሉላዬ መቅዲ ጃፒዬ አጠቃላይ ebs ሶች❤❤❤❤ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤❤
እውነት ነው እናመሰግናለን ebs።
እግዚ ያጥናዋት
Ebs ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ መልካም የናቶች ቀን አስፊቲ ሁላችንም በልባችን ነክ ❤❤
የአላህ ኢቢኤሶች በጣም ክብር ይገባቹዋል በጣም ነው የአስለቀሱኝ የአስፊቲ እናት አላህ ሰብር ይስጦት😢😢
ልመርቃችሁ … እናቴ…እናቴ … ይበሉ … ልጆቻችሁ …ልጄ ልጄ …ከማለት ይሰውራችሁ …!!! በኢየሱስ ስም ….! የጌታ እናት ማሪያም … በነብስሽ ..ሰይፍ…ያልፋል ተባለች … ኢየሱስን የሚያህል …ልጅ … በግፍ ሲገደል …አይታ … ከባድ ሀዘን ነበር … በልብዋ ቢነገራትም …. እንደሞተ …አልቀረም ተነሳ….ለናቱም መፅናናት ሆነ…! ከወለደችበት ይልቅ …ከሞት በመነሳቱ … ለማሪያም …ድንቅ ነበር ….!!!
አረ ጌታ ሙቶ ተነሳ የገደሉትን ለምን አይገላቸውም እንደት ጌታን አይሁዶች ሊገሉት ይችላሉ ለምን ከምድር አያጠፋቸውም
@@Hy-zh6es ተፅፎ የተሰጠህን የአረብ ፖለቲካ ተውና እውነት ነው ወይ ብለህ ጠይቅ ::አጥፋ ግደል እስልምና ነው
አስፋና የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ አረሳውም በተለይ ebs እናመሰግናለን የአስቲን እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
እህቴ ስብስክራይብ እርጔኝ ክፈልግሽ አንችንም አርግሻልሁ
❤❤❤
❤❤
@@metigudeta3717 ውደሰብስክራይ እርጌኝ
ሉላ በጣም ነው የምወድሽ ብዙ ጊዜ እሰማሻለሁ የፈለገ ብትቀርቢያቸው በእድሜአቸው ትልቅ ሰወችን አንቱ ማለት መልመድ አለብሽ ክብር ነው ይሄንን የመሰለ ባህላችን እሴታችን አታበላሹ ።
በጣም ልብ እሚነካ እና ሁሉም ሰው እናቱን ዞር ብሎ እንዲመለከት የሚያደርግ ፕሮግራም ነው፡፡ እናት ማለት ከምንም በላይ እንደሆነች ያለሷ ሁሉም ነገር ጨለማ መሆኑን ሁላችንም ልንገነዘብ ይገባል ባይ ነኝ!! ምንግዜም ክብር እና ፍቅር ለእናቶቻችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን፡፡ 🙏🙏🙏🙏
እኔ ብቻ ነኝ የአስፊቴ ስሙ ሲነሳ እንባየ የሚቀድመኝ 😭💔የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናወት❤😥❤👏
እኔምምም
😢😢😢😢😢😢እኔም😢😢
።። ሉላየ መቅዲ ጃፒ ዳኒ።።መላ ebs ሰራተኞች ኤራሱ ebs ሀላፊዎች የምታደርጉት ሁሉ የሚያስደስት ስለሆነ ተባረኩ።።ሁላችሁንም ፈጣሪ ያክብራችሁ።።እናንተንም እንኳን አደረሳችሁ።።።
❤❤❤❤❤
የልጅ ሀዘን ከባድነው የኔ እናት አላህ ፅናቱን ይሥጠወትየአሥፊቲም ልጅ መልካም ልጅነው የልጀወ የሥራ ባልደረባወችም በጣም መልካሞችናቸው አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ ሀገራችነን ሠላሟን አላህ ይመልሥልን አሚን
😢😢 ኡፍፍ ያማል ብቻ ጀፒ እንደ አባቱ ጀግና 😢😢❤
በጣም😢
አስፊቲ ነፍስክን ይማረው የኢትዬጲያ ሕዝብ መቼም አይረሳክም😢😢😢😢እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት❤❤❤❤
አስፍየ እኳን ለናት እና ለልጂ ቀርቱ አይደለም እኔ እራሱ አልወጣልሽ ብሎኛል 😭😭ጃብየ የአስፍቲ ምትክ ነህ 😭እረጂም እድሜ ለናቱቻችን
በእውነት ገና ከመጀመሪያው ጀምሬ ነዉ ማልቀስ የጀመርኩት የአስፊቲን እናት ሳይ ተረበሽኩ በእውነት ኢቢኤስ ለናንተ ቃላት ያጥረኛል እንደዚህ ያለ መልካምነት በእናንተ ውስጥ ሀገሬ ኢትዮጵያን ነዉ ያየሁት ለምታደርጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤
Ebs መመስገን አለበት በእውነት
ebs
እህቴ ስብስክራይብ እርጔኝ ውድ
@@LUbabayimer-nf7wc እሸ እህቴ አድረጌሻለሁ
@@AlAlmas-xf6vw አመስግናለሁ ውድ ፈጣሬ ያክብርልኝ
እኔ ብዙም ኮመንት መፃም አልወድም ግን የአስፋውን አይቼ አላልፍ ብዬ ነው የበዓል እለት ጃፒን ሳየው በጣም አስለቀኝ ዛሬም በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አሁንም ፅናት ይስጣቹ ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ መልካም የእናቶች ቀን
ኢ.ቢ.ኤሶች የአስፋውን እናት በማቅረባችሁ እናት የሚሰማቸው ደስታ ታየኝ 👍👌 በጣም የሚመሰገን ስራ ነው የሰራችሁት።
መወለድ ደስ የሚለው ይኸ ነው አስፍቲ ጃፒን ስለተካ አስፍቲ ያለ ነው የሚመስለው መልካም የናቶች ቀን ያስፍቲ እናት በማቅረባችሁ ebs በጣም ልትመሰገኑ ይገባል
መቼስ የebs እና የሚወዳት መቅዲን ትህትና መግለጥ ይከብዳል ፈጣሪ እድሜ ከሀብት ይስጥልን ሙት አስታዋሽ ናችሁ ታዲያ የኔ ወርቅ መቅዲ የአስፍሽ መታወሻ ነሽ የኔእናት ❤
አስፍዬ ነብስ በገነት ትሁን በጣም ነው ያለቀስኩት ጃቢዬ አዞክ የአባቶ ቀን ያለቀሰው ጃቢን ሲያይ ሞት ከባድ ነው ሁላችውም ምን ያህል ወደዋላ እንደመለሳችው ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ኬክ እገዛለው የኔ እናት እኛ እንኳን ቲፊ ላይ የምናቀው እንደዚ የሆነው እናትማ ከባድ ነው ጤና እድሜ ይሰጥልን እናመሰግናለን e ebs ❤
አይይይይ አልቅሼ መሞቴ ነው የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አስፋዬ ሁሌም በልባችን ይኖራል ጃፒዬን የመሰለ ልጅ ሰቶን ስላለፈም እናመሰግነዋለን ለመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ happy matherse day ለውዷ እናቴም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ የኔ የመኖሬ ምስጥር ደስታዬ ነሽ እንዳንቺ አይነት እናት ስላለኝ ሁሌም ክብር ይሰማኛል ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
እኔም እንደዛው 😢😢😢
እኔ እናቴን በህይወት ካጣኋት 20 አመት ሆነ እናት ተብሎ ስሙን ብቻ አልያዘችም ልዩ እናት ነበረችኝ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ አብራኝ አጠገቤሆና ሳምጥ አምጣ ባጠቃላይ ቃል የለኝም ታዲያ ዛሬ የአስፊቲን እናት ሳይ ሆድ ባሰኝ እምባዬም አልቆም አለኝ እናትነትን እኔም እያየሁት ነው ምን ያህል መሷእትነት እንደሚያስከፍል ለናቶች ያለን አመለካከት ከፍ ሊል ይገባል ለሁሉም እናቶች መልካም ቀን ይሁንልን ❤❤❤❤
Ebs መስራችና ሀላፊ እንዲሁም የጣቢያዉ ስራተኞች በሙሉ ትህትናቸዉ በምን ቃል ይገለፃል በተለይ ዛሬ ደግሞ የእስፊቲን እናት ዳኒየ ሲስማቸዉ ❤❤❤
ebs ማለት ለአስፋው መሸሻ ቤተሰብ ትልቅ ውለታ ነው እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ እድሜና ጤና ያድልሽ ❤❤❤
የወለደ አይሞትም የሚበለው እውነት የመደም ቅማሞች ለኘም አለህ ሷሊህ ጥሩ ልጅ ይስጠን
አሚንን
እሚን እህቴ እኔስ አስለቀሱኝ አስፍቲኮ ሆደ ባሻ ነበር
አሚን ያረብ
አሏሁመ አሚንንንን
አሜንንንን ያርብብብብ
የአስፊቲን ሀዘን እንደገና ቀስቅሳችሁ ብታስለቅሱኝም ግን ኢቢኤሶች ድንቅ ናችሁ እውነት ለባልደረቦቻችሁም ለኢትዮጵያ ህዝብም የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃል የለኝም ግሩም ፕሮግራም ነው እሁድን እና የእናቶች ቀንን አስውባችሁታል መልካም የእናቶች ቀን 💐🙏🍀🌼🌺
ሙሉ የኢትዮጵያ እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሠላም አደረሣቹሁ አሥፉቲ ሁሌ እናሥታውሥሀለን እንወድሀለንን
ዮሐንስ 3፥16በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
*_Ebes ትለያላችሁ በእዉነት😢😢😢ለእናቶች ሁሉ መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤_*
♥️♥️♥️❤️❤️
በንባ ነው የጨርስኩት አስፍዬ የኔባት ነብስህን በገነት ያኑርው ይሄን የመሰለ ልጅ እራሱን ተክቶ ነው የሄ ደስ ኢቢሶች እጅግ ለነተ ክብር አለን ክብር
ወላሂ ebs ድረጅት የምገልፅበት ቃል የለኝም😢😢😢😢ማዘረየ አንጀቴን በሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አስፍቲ የሁሉም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቁስል ነው መቅድየ የኔ ገራገረ ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
Enem ❤
ቃል የለኝም ምን እንደምል የአስፊቲን እናት አክብራቹ ስላደረጋችሁት ነገር ብቻ በቃ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ ምን ያህል የአስፊቲ መንፈስ እና ነብስ እንዴት ደስ እንደሚለው አሰብኩት እናቱ እና ጃፒ ላይ ያየሁት ደስታ ራሱ ብቻ በቃ ኢቢኤሶች አምላክ ብድራቱን ይክፈላቹ!!!
በጣም እናመሰግናለን ጃፒንና አያቱን ስለገከባከባችሁ ። ይህ ትልቅ ሥራ ነው። የተጉዳን መዳሰስ በጣም ምንም አይተካውም ። እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ
ውይ የአስፋው እናት ከሆኑ ተባረኩ እንዴት ያርጉትእኔም እያለቀስኩ ነው የማየው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥዎትአስፋው በጣም ግሩም ሰው ነው መድርኩን ይቆጣጠረዋል
የእናት ሀዘን ክባድ ቢሆንም አይዞዎት እንኳን አደረሳችሁ የኔ እናት እንኳን አደረስዎት 😢❤😊
የወለደ አይሞትም እውነት. ትልቅ ክብር አለኝ ለኢቢየስ ፈጣሪ ያክብራችሁ.
Ebs. በጣም እናመሰግናለን የእናቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ የአስፋቲን እናት መድረክ ድረስ ስላቀረባችሁ ደስ ብሎናል እናመሰግናለን
ከልጆቻችን ቅድሚያ ስጠን እግዚአብሔር ሆይ አደራህን እናት የሚያደርግ ግሩም አባት ፈጣሪ ብቻ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን በመላው ዓለም የምትኖሩ እናቶች በሙሉ እንኳን ያደረሳችሁ ! አስለቀሳችሁን ይሄ ወጣት መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አባት ነህ ተፅናኑ RIP
የእኔ እናት አይዞወት እረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት ለእናት የልጅ ሀዘን ከባድ ቢሆንም እንዳሉት እንደሱ ጀግና ልጅ ተክቶሎወታል ስለዚህ እሱኑ ያኑርለወት ❤
ebs ዎች በጣም ትመሰገናላችሁ የአስፊቲን እናት በማክበራችሁ በጣም ከቃላት በላይ ነዉ አላህ ያክብራችሁ ዳኒ የሰዉ ዘር ከምር ትልቅ ሰዉ ነህ አላህ በልጆችህ ያስደስትህ
ebs ሁሌም በሰራቹሁ የምትከበሩ ናቹሁ ትልቅ ነገር ነው የሰራቹሁት አሰፈዬን የመሰለ መልካም የማይረሳ ልጅ ሁሌም ነብሱ በሰላም ትረፍ የኔ እናት እነኳን ለእናቶች ቀን አደረሶት ዛሬ የማልቀሰ ቀን ዓይደለም ጃፒን የመሰለ ልጅ ትቶሎታል እና እግዚአብሔር አመሰገኑ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክሎት ebs ድርጅቱን ከነመላው ሰራተኞቹና ባለቤቶች ጭምር ጤናና ዕድሜ አብዝቶ እነዲሰጣቹሁ ሁሌም ምኞቴ ነው !!!
🙏👍
Ebs አስፋውን በተመለከተ እያደረጋችሁ ያለው ነገር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ አሁንም አስፋው አደራ እንዳላችሁ ልጁንም እናቱንም እንደዚሁ አስደስቶቻዉ እናመሰግናለን
የአስፊቲ እናት እፍ መልካም የእናቶች ቀን😢😢
ዳኒ ትሁት ሰው፣ በእውነት ደግሞ በጣም ጎበዝ ለቦታው ምትመጥን ሰው ነህ
ebs እናመሠግናለን የአሥፍየን እናት ሥለአሥደሠታችሁ ጃፒንም ከናተጋ እዲሠራ ሥላደረጋችሁ በለቅሶ ጨረሥኩት
የኔ አባት ይህልጂ አባቱን ኣያቱን የሚያከብር ጂፒ ምርጥ ሰው አይ አስፊየ ነፍስህን ይማረው የሚስኪኖቺ አባት😭😭😭😭😭😭
የእናት ልጆን መቼም አትረሳ እንኳን የአስፋው ቦታ ላይ ተቀምጣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ያላሰብናቸው ነገሮች እየገጠሙን ማልቀስ ብቻ!! አይዞት የኔናት ሐዘኑ የሁላችን ነው ።ጃፒዬ በርታ አያትሕን አጽናናቸው። ኢቤስንና ባልደረቦችንን እናሠግናለን
ጃፓዬ አሣዘነኛ እናቱማ አላህ ይርዳቸው በጣም በጣም ያሣዝናሉ
የኔ እናት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ያፅናዎት አስፍቲ መልካም ሰዉ ነበር ነብስ ይማር ጃፒ አባትህን ተክተሃል በርታ
አስፊቲ ሁሌም በልባችን እለ ህልም የሚመስል ነው
እግዚያብሄር ፀናቱን ይሰጡሁ እናታችን ጀፐየ ያአባቱ ልጂ እዚህ ቦታ ሰላየንህ ደሰተኛ ነንን በርታ
አይይይይ እናት የልጅ ሀዘን የተዳፈነ እሳት ነዉ አይዞዎት ማዘርየ 😢
ebs የሚገርም የሚደንቅ ስራ ነው የምሰሩት አብሮ መኖርን መስራትን በተግባር ነው የሳያቹን ለምሰሩት መልካም ስራ በጣም እናመሰግናለን መቼም ዛሬ ሁሉም ቤት የአስፊቲን እናት ሲያይ ተመሳሳይ ስሜት ነው የሚኖረው በየቤቱ ባጠቃላይ ለምትሰረት መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት እኔም ወድሜን አጥቻለሁ እናት እደት ሆንሽው እይ ዱኒያ🎉🎉🎉🎉
አላህ ይራኸመዉ አንችንም አላህ ያፅናሽ ሀቢበቲ
@@seadamelaku3377 አሚንንን ያረብ
እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ😢😢😢
እኔም የምወዳቸዉን በኔ ዉስጥ ትልቅ ቦታ ያላቸዉን ለኔ ብዙ መስዋትነትን የከፈሉ እናቴንና አክስቴን አጣዋቸዉ በጣም በጣም ከባድ ነዉ አልቻልኩም እኔስ ያ አሏህ ፌርዶሰል ጀነትን ወፍቃቸዉ 😢😢😢😢😢በሀያት ያሉትን ደግሞ ጠብቅልኝ ሀገራችን ሰላም ሁኖ በቅርቡ የምንገናኝ አድርገን
ወይኔ ያስፍየ እናት ቁርጥ እሱኑ ነውየሚመስሉት ደግሞ የድሮ ዘናጪ እንደነበሩ ያስታውቃሉ ጃፒየ እንኳንም አያትህ ኖሩልህ እኒህን መልካም እናት ተንከባከባቸው አዘጋጆቹም ተባረኩ
አስፊት እንኳን ልጅ ኖረህ እውነት ስምህ መቼም አይረሳም እናቴ ፅናቱን ይስጣችሁ ልጅ የሌላችሁ እግዝአብሔር ልጆች ይስጣችሁ ebs እናመሰግናለን
ትላልቅ እናቶች ሳይ አያቴ ይመስሉኛል 😢አያቴ ኑረሽ በጦርኩሽ ውለታሽ መክፈል ባልችልም እህህህ የእግር እሳት ሆነብኝ ብቻ ሁሉም ሟች ነው አላህ በጀነት ያገናኘን 😢😢😢
😭😭 እኔም አያቴን በጣም ነዉ የምወዳት እናቴ ሁለ ነገሬ ነበረች ያኡሚ አሏህ ይረሀምሺ በኔ ደክማ አሳድጋኚ እኔ ግን ሳልጣራት የአሏህ ቀድር ደረሠ ኡሚ እወድሻለሁ አሏህ ይረሀምሺ
እኔምምምም😢😢😢😢
😢😢 እኔም ብቻ አልሀምዱልላ
ወላሂ እኔም በጣም የምወዳት አሳዳጊዬ አያቴ እኔቴ ነበረች ብቻ በስደት እያለሁ ወደ አኺራሄደች አላህ ይረሀማቸው
እኔም😢
ተጀምሮ እስኪያልቅ በእምባ ያየሁት ፕሮግራም ነው 😢😢😢😢😢 እህህህ ወይ አስፊቲ 😢😢😢😢 እንኳን ወለድህ ። ኢቢኤሶች ተባረኩልን ። ጃፒዬ አንተ መልካም ልጅ ነህ ❤❤❤
አልቅሼ አልቅሼ ያልወጣልኘ ሀዘን ቢኖር አስፊቲ ነበር. ፈጣሪ እረፍትን ይስጥህ አስፍዬ ሁሌም እንወድሀለን ለእናትዬው ከላይ ፅናትን ፈጣሪ ይላክላቹ ጃፒ ትልቅ ሰው😢
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥዎት አይዞዎት እድሜና ጤና ይስጠዎት !!!!
ሉላዬ እንደኔው ሆደቡቡነሽ እኔም ራሴንመቆጣጠርአቃተኝ አላህ ፅናቱን አብዝቶ ይስጦህ እማዬ
ውይይ አስለቀሱኝ የኔ ናት አይዞዎት እማይይዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦት እንኳን ለእርሶ ለኛም የአስፍዬ ሞት ከባድ ነው እስካሁን አምኖ መቀበል ከብዶናል አይዞት እማይዬ ❤ አስፊቲ ግን እውነት እንዲ አይነት ጥሩ ስነምግባር ያለው ልጅ ትቶልን ስለሄደ ተመስገን በስርአት በስስት ያሳደገው ልጁ ነው ያስታውቃል ጃፒዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላክ ❤
የኔእናት አያልቅሱ አስፋዉ የኢትዮጵያህዝብ በሙሉ ይወደዋል እሱንየመሰለ ተክቷል ጃቢ ደግሞ በጣም ጥሩልጅነዉ
አስፍዬ❤ ነፍስህ ትረፍ።።። ላለመረበሽ ብለው ያለቀሱት አልቅቀስ ውስጥ ይበጠብጣል።።። ❤ ጃፒ❤ የአስፋው ማስታወሻችን ነው❤ በርታልን❤
እውይ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝሎታለን
EBS የእውነት ትለያላችሁ አስፊትን መርሳት ይከብዳል እምዬ ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን
የዝህን ፕሮግራም አቅራቢወች ትትናቸው መለካምነታቸው በጣም ይለያል ፈጣሪ ያክብራችሁ ሀባየ መልካም የናቶች ቀን ፈጣሪ እድሜና ጤናወትን ያብዛለዋት 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያክብራቹ 🙏🏻🙏🏻ስቅ ብሎ ያከበር ሁሉ ከፍ ይበል ❤❤እናቴ አላህ እድሜዎትን ያርዝመው ሰብር ይስጦት ምርጥ ፍሬ ጥሎ ሄዶዋል እሱን አላህ ይጠብቅሎት ።
ebs በምን ቃል ልግለፃችሁ ኑሩልን ምርጥ ሚዲያ 🙏🙏🙏🙏
እሁድን በኤቢስ እንዴት ናችሁ ወደ እናንተ የመጣሁት ደስ ብሎኝ ነውየስራ በልደረባችሁ የመቅዲ እናት ሞክሽዬ ሆና በማግኘቴ በዚህአጋጣሚ ለናቶች ቀን ስላቀረባችኋት ለካ በሰልፍ አለ ብያለሁ በመዘግየቴ ይቅርታ፣፣
ዳኒ ተባረክ በእውነት ትልቅ ሰወ ነኸ
እግዚአብሔር ያጽናዎት የኔናት እግዚአብሔር አይሳሳትም መጽናናቱን ያድሎት የቀረ ዘመኖትን ይባርክሎት እግዚአብሔር ማማረር አይገባም ሁሉም ተራውን ነው የሚጠብቀው
ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች በስደት ያላችሁ እህቶቸ በሰላም ያገናኛችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤
Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
ጃቪ እራሱን አስፍትን ነው የሚመስለው ንግግሩእራሱ ወይ አስፍዬ ነፍስ በሰላም ትርፍ ማምዬ አይዞት በርቱ እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚያደርገው በርቱ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እንኳን ለናቶች ቀን አደረሶት እናት ሁሌም እናት ናት በምንም የማትተካ❤❤❤🎉
አለማልቀስ አልቻልኩም ሁፍፍፍ😭እናት ያላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ🙏
አሚን እማዬ
ወላሂ ለክ እደ ሞተ ቀን ነወ ያለቀስኩት😭
የኔ እናት በመጦሪያቸዉ በሐዘን ተቃጠሉ ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጦዎት 💖🌹ጃፒዬ💝💪በርታ
#ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን የአስፋውን ልጅ በቦታው መተካታቹህ ክብር መስጣቹህ ክበርሉን ኢቢኤስ እናቱንም እድሜ ጤና ይስጠጣቸው😢😢😢😢😢አስፋው አንረሳውም
በጣም እጅግ ጥሩናቹህ የኢብኤስ ትለያላቹህ አሲፊ መሸሻ በሂወት ባይኖርም ልጁን በመተካት ያላነው ያስመሰሉት ❤የኔ እናት ትግስት ይስጥሽ ያሉትን ያኑርልሽ ❤ ጃቢ ን ያኑርልሽ❤አስፊቲ መቸም አንረሳህም ❤❤❤❤❤ኤብኤስ ትለያላቹህ❤ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልቹህ አባያ ❤ጥሩያስፊቲ እናት ነሽ❤ከባድነው እናት ኑራ ልጃሲሞት ❤ለዘላለም አዘን ከባድው❤ ❤❤❤❤❤
ይሄንን ኮሜት ምታነቡ ሁላ እግዚአብሄር ጤና ይስጣቹ እኔ ሁሌም እዳለቀስኩኝ ነው እኔ ያለ እናት ያአለ አባት ነው ያደኩት በየ ቤቱ እየተከራትኩ አሁን ያለሁት ስደት ላይ ነኝ 4 ልጆች እናት ነኝ ከነሱ ውጪ ምንም የለኝም እነሱን ለማሳደግ ካዴም ሁለቴ ተድጃአለው ግን መጨረሻዬ ህመም ሆነ ልጆቼን ሳላይ በሰው አገር እዳልቀር ፈራለው እዳልገባ ባዶዬን ነኝ እዳልቀር ፈራሁኝ ኢቢኤስ ላይ ምሰሩ እህት ወድሞቼ በጣም አው ማከብራቹ ምወዳቹ አደራ ጠባቂ ናቹ እኔንም ልጆቼን እዳገኝ እርዳታቹ ፀሎታቹ አይለየኝ
አላህ ያሽርሽ እህት አትጨናነቂ በስላም ያገናኝሽ ከልጆችሽ ጋር
አይዞሽ ፀልዪ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ
አይዞሽ እህቴ ስልክ ለምን አላስቀመጥሽም
ከቃል በላይ ነው ebs በጣም መልካሞች ናችሁ ።እማ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥዎት ጤናዎትን ሙሉ ያርግሎት❤ ጃፒዬ አንተ እውነተኛው የአስፍዬ ልጅ ነህ ።እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ልጅህን ያሳድግልህ ።❤መቅዲና ሉላዬም መልካም የእናቶች ቀን ❤❤❤ ዳኒ ትሁት ሰው የማማን ነገር አደራ ቃል የእምነት እዳ ነው ።ቃልህን እንድታከብር አምላክ ይርዳክ ❤
ወላሂ በለቅሶ ጀመረኩት በለቅሶ ጨረስኩት😭😭አይ ሞት መከራሽ ሁሌም አዲስ ነን
😢😢😢😢እኔም💔💔💔
እኔም😢😢😢
እኔም😢😢
ebs ከልብ ነው የምንወዳችሁ የአስፍቲእናት ልጃቸው አስፍቲ አልሞተም ብዙወችን ተክቶላቸዋልና Thank you ebs.
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እርሶን ያቆይልን❤❤
ያሳዝናል እናትየው በጣም ተጎድተዋል እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
ኡፍ ሲያሳዝኑ መልካም የናቶች ቀን እናት ለሆነ ሁሉ የልጅ ሞት ከምን በላይ እደሚጎዳ አይቸዋለሁ በህቴ ሞት😢😢😢😢😢 እናቴ ምን ያህል እደተጎዳች ለዘላለም ትኑር አሜን
እረጅም እድሜ እና ጤና ስጦት የአስፊቲ እናት ፅናቱን ይስጦት ኢቢኤሶች ተባረኩ
ኢቢኤሶች መልካምነታቸው ሁሌምነው የሚያስለቅሰኝ የናቶችቀን የሚለውን ደጋፊ አይደለሁም ግን እናቴን እጠላለሁ ማለት አይደለም እምነቴ ስለሚከለክለኝነው ኢቢኤሶችን ግን በጣምነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ወላሂ
ጥሩ አደረጋችሁ እኔም እናቴ በህይወት ባትኖርም በእኔ ውስጥ ግን እናቴ በህይወት እንዳለች ነው የሚሰማኝ እና እናቴ እንዃን ለእናቶች ቀን እንዃን አደረሰሽ ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ እናቴ እወድሻለሁ
ሰላም ሉላየ ጃፒና መቅደስ እንዲሁም የተወዳጁና የታዋቂው ጋዜጠኛ እናት እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንድማችን ታዋቂው ተወዳጁን ጋዜጠኛ ነብሰ በደጋጎች ጎን በአፀደ ገነት ትርፍ አሜን አሜን አሜን
አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑረውአርስዎንም መልካምእናት ሰለሆኑ እድሜና ጤና ይጠወት መልካም የናቶች ቀን አይዘዎት እናቴ
Ebs በቃ ለእናንተ ምንም ቃል የለኝምድንቅ ሚድያ↪️የአስፍቲ እናት↩️ እህህ የኔ እናትበዚህ እድሜ ሀዘን💔😭
በጣምእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ebs ማለት ላስፋ ቤተሰቡ ነው እጅግ በጣም ደስ የሚሉ አስቲን አለመርሳታቸውም በሱ ቦታ ልጁን መተካካታቸው በጣም የሚከበሩ ሰዎች ናቸው ❤❤❤❤❤❤
😢😢😢
@@genetbelete9303 አሁን እኛ ደስታችን ገለጠን እንጂ ሀሰብና አልነሽ አትነጅሱ ንጃሳ
በጣም የሚገርም ነው ቻፒ ድምፁ እራሱን አስፋው እራሱን ተክቷል 😢 እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ❤❤
ልጄን አደራ ብሎችዋል ሳይሞት በፊት 😢
P@@ዘመንአይሽሬ
ጃፒ አስለቀሰኝ ለአያቱ የሚጨነቅበት መንገድ ሲያሳዝን እንዴት ምርጥ ልጅ ነው አስፍዬ ያለው
የአስፍዬ እናት ሳያቸው አስለቀሱኝ እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሶት እንዲሁም ለሁሉም እናቶች🙏🙏🙏
Enime😢😢😢😢😢😢
እኔም ወላሂ
😢😢😢😢
ቆይ መቼ ነው የእናቶች ቀን
💔😭
ጃፒ የልጅ አዋቂ አባትህን በሰው ሀገር ያሰታመምክ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይባርክህ አቤም ምርጥ የቁርጥ ቀን የአሰፍቲ ጓደኛ ዕድሜ ከጤና ይሰጥህ እማማም እግዚሐብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጦት።
አላህ ፅናቱ ይስጦት እናትዬ የልጅ ሀዘን ከባድ ነዉ😭😭😭😭😭የስራ ባልደራዎቹ ግን ይለያሉ ደግነት እስከ ጥግ❤
Melamine ye mom Ken yhunlot
ዛሬ ዳኒ ለአስፋው እናት ያሳየኸው ፍቅር ልቤን ገዝቶታል ትልቅ ሰው ነህ ከምር አከበርኩህ 🙏
You speak my mind 🙏
ጋሸ አስፋው ስሙ ሲነሳ እኔ ብቻ ነኝ ልቤ የሚረበሸው ብቻ አላውቅም ትልቅ ትዝታን በህዝብ ልብ አስቀምጦ ስላረፈ መቸም አይረሳም ጃቢም እናቱም ጡሩ አባት ጡሩ ልጅ ስላላችሁ ልትደሰቱ ይገባል ebs ድርጅትም ሊመሰገን ይገባል በእውነት
Ene were yaregeghle
ልጅ የወለደ እና ግቢውን ያጠረ ዘላለም ይኖራል እንደተከበረ ።
የወለደ ሰው መቸም አይረሳም።
የአላህ የተወለዱትን አሳድገህ ልጅ ላልወለደ አንተ ለልጅ አብቃቸው
amen
አሜንንንንንን
ኡኡኡኡኡ ebs ሶች በጣም እናመሰግናለን!!!!እውነት አስፊቲ አልሞተም ልጁ ጃፒን እናቱን በዚእ የህል ስላከበራቹአቸው እኛም እናንተን እናከብራለን❤❤❤❤❤❤❤❤እረጅም ዕድሜ ለእናቶቻችን!!!!!!!!ebs ሶች ትለያላችሁ❤🎉🎉🎉ሉላዬ መቅዲ ጃፒዬ አጠቃላይ ebs ሶች❤❤❤❤ለሁሉም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤❤
እውነት ነው እናመሰግናለን ebs።
እግዚ ያጥናዋት
Ebs ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ መልካም የናቶች ቀን አስፊቲ ሁላችንም በልባችን ነክ ❤❤
የአላህ ኢቢኤሶች በጣም ክብር ይገባቹዋል
በጣም ነው የአስለቀሱኝ የአስፊቲ እናት አላህ ሰብር ይስጦት😢😢
ልመርቃችሁ … እናቴ…እናቴ … ይበሉ … ልጆቻችሁ …ልጄ ልጄ …ከማለት ይሰውራችሁ …!!! በኢየሱስ ስም ….! የጌታ እናት ማሪያም … በነብስሽ ..ሰይፍ…ያልፋል ተባለች … ኢየሱስን የሚያህል …ልጅ … በግፍ ሲገደል …አይታ … ከባድ ሀዘን ነበር … በልብዋ ቢነገራትም …. እንደሞተ …አልቀረም ተነሳ….ለናቱም መፅናናት ሆነ…! ከወለደችበት ይልቅ …ከሞት በመነሳቱ … ለማሪያም …ድንቅ ነበር ….!!!
አረ ጌታ ሙቶ ተነሳ የገደሉትን ለምን አይገላቸውም እንደት ጌታን አይሁዶች ሊገሉት ይችላሉ ለምን ከምድር አያጠፋቸውም
@@Hy-zh6es ተፅፎ የተሰጠህን የአረብ ፖለቲካ ተውና እውነት ነው ወይ ብለህ ጠይቅ ::አጥፋ ግደል እስልምና ነው
አስፋና የኢትዮጵያ ህዝብ መቼ አረሳውም በተለይ ebs እናመሰግናለን የአስቲን እናት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤
እህቴ ስብስክራይብ እርጔኝ ክፈልግሽ አንችንም አርግሻልሁ
❤❤❤
❤❤
@@metigudeta3717 ውደሰብስክራይ እርጌኝ
ሉላ በጣም ነው የምወድሽ ብዙ ጊዜ እሰማሻለሁ የፈለገ ብትቀርቢያቸው በእድሜአቸው ትልቅ ሰወችን አንቱ ማለት መልመድ አለብሽ ክብር ነው ይሄንን የመሰለ ባህላችን እሴታችን አታበላሹ ።
በጣም ልብ እሚነካ እና ሁሉም ሰው እናቱን ዞር ብሎ እንዲመለከት የሚያደርግ ፕሮግራም ነው፡፡ እናት ማለት ከምንም በላይ እንደሆነች ያለሷ ሁሉም ነገር ጨለማ መሆኑን ሁላችንም ልንገነዘብ ይገባል ባይ ነኝ!! ምንግዜም ክብር እና ፍቅር ለእናቶቻችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን፡፡ 🙏🙏🙏🙏
እኔ ብቻ ነኝ የአስፊቴ ስሙ ሲነሳ እንባየ የሚቀድመኝ 😭💔የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናወት❤😥❤👏
እኔምምም
😢😢😢😢😢😢እኔም😢😢
።። ሉላየ መቅዲ ጃፒ ዳኒ።።መላ ebs ሰራተኞች ኤራሱ ebs ሀላፊዎች የምታደርጉት ሁሉ የሚያስደስት ስለሆነ ተባረኩ።።ሁላችሁንም ፈጣሪ ያክብራችሁ።።እናንተንም እንኳን አደረሳችሁ።።።
❤❤❤❤❤
የልጅ ሀዘን ከባድነው የኔ እናት አላህ ፅናቱን ይሥጠወት
የአሥፊቲም ልጅ መልካም ልጅነው
የልጀወ የሥራ ባልደረባወችም በጣም መልካሞችናቸው አላህ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ
ሀገራችነን ሠላሟን አላህ ይመልሥልን አሚን
😢😢 ኡፍፍ ያማል ብቻ ጀፒ እንደ አባቱ ጀግና 😢😢❤
በጣም😢
አስፊቲ ነፍስክን ይማረው የኢትዬጲያ ሕዝብ መቼም አይረሳክም😢😢😢😢
እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦት❤❤❤❤
አስፍየ እኳን ለናት እና ለልጂ ቀርቱ አይደለም እኔ እራሱ አልወጣልሽ ብሎኛል 😭😭ጃብየ የአስፍቲ ምትክ ነህ 😭እረጂም እድሜ ለናቱቻችን
በእውነት ገና ከመጀመሪያው ጀምሬ ነዉ ማልቀስ የጀመርኩት የአስፊቲን እናት ሳይ ተረበሽኩ በእውነት ኢቢኤስ ለናንተ ቃላት ያጥረኛል እንደዚህ ያለ መልካምነት በእናንተ ውስጥ ሀገሬ ኢትዮጵያን ነዉ ያየሁት ለምታደርጉት ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ❤
Ebs መመስገን አለበት በእውነት
ebs
እህቴ ስብስክራይብ እርጔኝ ውድ
@@LUbabayimer-nf7wc እሸ እህቴ አድረጌሻለሁ
@@AlAlmas-xf6vw አመስግናለሁ ውድ ፈጣሬ ያክብርልኝ
እኔ ብዙም ኮመንት መፃም አልወድም ግን የአስፋውን አይቼ አላልፍ ብዬ ነው የበዓል እለት ጃፒን ሳየው በጣም አስለቀኝ ዛሬም በጣም አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አሁንም ፅናት ይስጣቹ ኢቢኤሶች በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ መልካም የእናቶች ቀን
ኢ.ቢ.ኤሶች የአስፋውን እናት በማቅረባችሁ እናት የሚሰማቸው ደስታ ታየኝ 👍👌 በጣም የሚመሰገን ስራ ነው የሰራችሁት።
መወለድ ደስ የሚለው ይኸ ነው አስፍቲ ጃፒን ስለተካ አስፍቲ ያለ ነው የሚመስለው መልካም የናቶች ቀን ያስፍቲ እናት በማቅረባችሁ ebs በጣም ልትመሰገኑ ይገባል
መቼስ የebs እና የሚወዳት መቅዲን ትህትና መግለጥ ይከብዳል ፈጣሪ እድሜ ከሀብት ይስጥልን ሙት አስታዋሽ ናችሁ ታዲያ የኔ ወርቅ መቅዲ የአስፍሽ መታወሻ ነሽ የኔእናት ❤
❤❤❤❤❤
አስፍዬ ነብስ በገነት ትሁን በጣም ነው ያለቀስኩት ጃቢዬ አዞክ የአባቶ ቀን ያለቀሰው ጃቢን ሲያይ ሞት ከባድ ነው ሁላችውም ምን ያህል ወደዋላ እንደመለሳችው ዳኒ በጣም እናመሰግናለን ኬክ እገዛለው የኔ እናት እኛ እንኳን ቲፊ ላይ የምናቀው እንደዚ የሆነው እናትማ ከባድ ነው ጤና እድሜ ይሰጥልን እናመሰግናለን e ebs ❤
አይይይይ አልቅሼ መሞቴ ነው የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አስፋዬ ሁሌም በልባችን ይኖራል ጃፒዬን የመሰለ ልጅ ሰቶን ስላለፈም እናመሰግነዋለን ለመላው አለም ለምትገኙ እናቶች በሙሉ happy matherse day ለውዷ እናቴም እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ የኔ የመኖሬ ምስጥር ደስታዬ ነሽ እንዳንቺ አይነት እናት ስላለኝ ሁሌም ክብር ይሰማኛል ሁሌም በደስታ ኑሪልኝ❤❤❤❤❤
እኔም እንደዛው 😢😢😢
እኔ እናቴን በህይወት ካጣኋት 20 አመት ሆነ እናት ተብሎ ስሙን ብቻ አልያዘችም ልዩ እናት ነበረችኝ የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ አብራኝ አጠገቤሆና ሳምጥ አምጣ ባጠቃላይ ቃል የለኝም ታዲያ ዛሬ የአስፊቲን እናት ሳይ ሆድ ባሰኝ እምባዬም አልቆም አለኝ እናትነትን እኔም እያየሁት ነው ምን ያህል መሷእትነት እንደሚያስከፍል ለናቶች ያለን አመለካከት ከፍ ሊል ይገባል ለሁሉም እናቶች መልካም ቀን ይሁንልን ❤❤❤❤
Ebs መስራችና ሀላፊ እንዲሁም የጣቢያዉ ስራተኞች በሙሉ ትህትናቸዉ በምን ቃል ይገለፃል በተለይ ዛሬ ደግሞ የእስፊቲን እናት ዳኒየ ሲስማቸዉ ❤❤❤
ebs ማለት ለአስፋው መሸሻ ቤተሰብ ትልቅ ውለታ ነው እናመስግናለን 🎉🎉🎉🎉እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳቹ እድሜና ጤና ያድልሽ ❤❤❤
የወለደ አይሞትም የሚበለው እውነት የመደም ቅማሞች ለኘም አለህ ሷሊህ ጥሩ ልጅ ይስጠን
አሚንን
እሚን እህቴ እኔስ አስለቀሱኝ አስፍቲኮ ሆደ ባሻ ነበር
አሚን ያረብ
አሏሁመ አሚንንንን
አሜንንንን ያርብብብብ
የአስፊቲን ሀዘን እንደገና ቀስቅሳችሁ ብታስለቅሱኝም ግን ኢቢኤሶች ድንቅ ናችሁ እውነት ለባልደረቦቻችሁም ለኢትዮጵያ ህዝብም የእግዚአብሔር ስጦታ ናችሁ እግዚአብሔር ያክብራችሁ ቃል የለኝም ግሩም ፕሮግራም ነው እሁድን እና የእናቶች ቀንን አስውባችሁታል መልካም የእናቶች ቀን 💐🙏🍀🌼🌺
ሙሉ የኢትዮጵያ እናቶች እንኳን ለእናቶች ቀን በሠላም አደረሣቹሁ አሥፉቲ ሁሌ እናሥታውሥሀለን እንወድሀለንን
ዮሐንስ 3፥16
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
*_Ebes ትለያላችሁ በእዉነት😢😢😢ለእናቶች ሁሉ መልካም የእናቶች ቀን❤❤❤_*
♥️♥️♥️❤️❤️
በንባ ነው የጨርስኩት አስፍዬ የኔባት ነብስህን በገነት ያኑርው ይሄን የመሰለ ልጅ እራሱን ተክቶ ነው የሄ ደስ ኢቢሶች እጅግ ለነተ ክብር አለን ክብር
ወላሂ ebs ድረጅት የምገልፅበት ቃል የለኝም😢😢😢😢ማዘረየ አንጀቴን በሉት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አስፍቲ የሁሉም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ቁስል ነው መቅድየ የኔ ገራገረ ሁላችሁንም ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤
Enem ❤
ቃል የለኝም ምን እንደምል የአስፊቲን እናት አክብራቹ ስላደረጋችሁት ነገር ብቻ በቃ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ ምን ያህል የአስፊቲ መንፈስ እና ነብስ እንዴት ደስ እንደሚለው አሰብኩት እናቱ እና ጃፒ ላይ ያየሁት ደስታ ራሱ ብቻ በቃ ኢቢኤሶች አምላክ ብድራቱን ይክፈላቹ!!!
በጣም እናመሰግናለን ጃፒንና አያቱን ስለገከባከባችሁ ። ይህ ትልቅ ሥራ ነው። የተጉዳን መዳሰስ በጣም ምንም አይተካውም ። እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ
ውይ የአስፋው እናት ከሆኑ ተባረኩ እንዴት ያርጉትእኔም እያለቀስኩ ነው የማየው እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥዎትአስፋው በጣም ግሩም ሰው ነው መድርኩን ይቆጣጠረዋል
የእናት ሀዘን ክባድ ቢሆንም አይዞዎት እንኳን አደረሳችሁ የኔ እናት እንኳን አደረስዎት 😢❤😊
የወለደ አይሞትም እውነት.
ትልቅ ክብር አለኝ ለኢቢየስ ፈጣሪ ያክብራችሁ.
Ebs. በጣም እናመሰግናለን የእናቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ የአስፋቲን እናት መድረክ ድረስ ስላቀረባችሁ ደስ ብሎናል እናመሰግናለን
ከልጆቻችን ቅድሚያ ስጠን እግዚአብሔር ሆይ አደራህን እናት የሚያደርግ ግሩም አባት ፈጣሪ ብቻ ነው ክብር ለእርሱ ይሁን በመላው ዓለም የምትኖሩ እናቶች በሙሉ እንኳን ያደረሳችሁ ! አስለቀሳችሁን ይሄ ወጣት መልካም ነው እግዚአብሔር ይባርክህ አባት ነህ ተፅናኑ RIP
የእኔ እናት አይዞወት እረጅም እድሜ ጤና ይስጠወት ለእናት የልጅ ሀዘን ከባድ ቢሆንም እንዳሉት እንደሱ ጀግና ልጅ ተክቶሎወታል ስለዚህ እሱኑ ያኑርለወት ❤
ebs ዎች በጣም ትመሰገናላችሁ የአስፊቲን እናት በማክበራችሁ በጣም ከቃላት በላይ ነዉ አላህ ያክብራችሁ ዳኒ የሰዉ ዘር ከምር ትልቅ ሰዉ ነህ አላህ በልጆችህ ያስደስትህ
ebs ሁሌም በሰራቹሁ የምትከበሩ ናቹሁ ትልቅ ነገር ነው የሰራቹሁት አሰፈዬን የመሰለ መልካም የማይረሳ ልጅ ሁሌም ነብሱ በሰላም ትረፍ የኔ እናት እነኳን ለእናቶች ቀን አደረሶት ዛሬ የማልቀሰ ቀን ዓይደለም ጃፒን የመሰለ ልጅ ትቶሎታል እና እግዚአብሔር አመሰገኑ ቀሪ ዘመኖትን ይባርክሎት ebs ድርጅቱን ከነመላው ሰራተኞቹና ባለቤቶች ጭምር ጤናና ዕድሜ አብዝቶ እነዲሰጣቹሁ ሁሌም ምኞቴ ነው !!!
🙏👍
Ebs አስፋውን በተመለከተ እያደረጋችሁ ያለው ነገር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ አሁንም አስፋው አደራ እንዳላችሁ ልጁንም እናቱንም እንደዚሁ አስደስቶቻዉ እናመሰግናለን
የአስፊቲ እናት እፍ መልካም የእናቶች ቀን😢😢
ዳኒ ትሁት ሰው፣ በእውነት ደግሞ በጣም ጎበዝ ለቦታው ምትመጥን ሰው ነህ
ebs እናመሠግናለን የአሥፍየን እናት ሥለአሥደሠታችሁ ጃፒንም ከናተጋ እዲሠራ ሥላደረጋችሁ በለቅሶ ጨረሥኩት
የኔ አባት ይህልጂ አባቱን ኣያቱን የሚያከብር ጂፒ ምርጥ ሰው አይ አስፊየ ነፍስህን ይማረው የሚስኪኖቺ አባት😭😭😭😭😭😭
የእናት ልጆን መቼም አትረሳ እንኳን የአስፋው ቦታ ላይ ተቀምጣ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
ያላሰብናቸው ነገሮች እየገጠሙን ማልቀስ ብቻ!! አይዞት የኔናት ሐዘኑ የሁላችን ነው ።ጃፒዬ በርታ አያትሕን አጽናናቸው። ኢቤስንና ባልደረቦችንን እናሠግናለን
ጃፓዬ አሣዘነኛ እናቱማ አላህ ይርዳቸው በጣም በጣም ያሣዝናሉ
የኔ እናት ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ያፅናዎት አስፍቲ መልካም ሰዉ ነበር ነብስ ይማር ጃፒ አባትህን ተክተሃል በርታ
አስፊቲ ሁሌም በልባችን እለ ህልም የሚመስል ነው
እግዚያብሄር ፀናቱን ይሰጡሁ እናታችን ጀፐየ ያአባቱ ልጂ እዚህ ቦታ ሰላየንህ ደሰተኛ ነንን በርታ
አይይይይ እናት የልጅ ሀዘን የተዳፈነ እሳት ነዉ አይዞዎት ማዘርየ 😢
ebs የሚገርም የሚደንቅ ስራ ነው የምሰሩት አብሮ መኖርን መስራትን በተግባር ነው የሳያቹን ለምሰሩት መልካም ስራ በጣም እናመሰግናለን መቼም ዛሬ ሁሉም ቤት የአስፊቲን እናት ሲያይ ተመሳሳይ ስሜት ነው የሚኖረው በየቤቱ ባጠቃላይ ለምትሰረት መልካም ስራ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት እኔም ወድሜን አጥቻለሁ እናት እደት ሆንሽው እይ ዱኒያ🎉🎉🎉🎉
አላህ ይራኸመዉ አንችንም አላህ ያፅናሽ ሀቢበቲ
@@seadamelaku3377 አሚንንን ያረብ
😢😢😢
እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጥሽ እህቴ😢😢😢
እኔም የምወዳቸዉን በኔ ዉስጥ ትልቅ ቦታ ያላቸዉን ለኔ ብዙ መስዋትነትን የከፈሉ እናቴንና አክስቴን አጣዋቸዉ በጣም በጣም ከባድ ነዉ አልቻልኩም እኔስ ያ አሏህ ፌርዶሰል ጀነትን ወፍቃቸዉ 😢😢😢😢😢በሀያት ያሉትን ደግሞ ጠብቅልኝ ሀገራችን ሰላም ሁኖ በቅርቡ የምንገናኝ አድርገን
ወይኔ ያስፍየ እናት ቁርጥ እሱኑ ነውየሚመስሉት ደግሞ የድሮ ዘናጪ እንደነበሩ ያስታውቃሉ ጃፒየ እንኳንም አያትህ ኖሩልህ እኒህን መልካም እናት ተንከባከባቸው አዘጋጆቹም ተባረኩ
አስፊት እንኳን ልጅ ኖረህ እውነት ስምህ መቼም አይረሳም እናቴ ፅናቱን ይስጣችሁ ልጅ የሌላችሁ እግዝአብሔር ልጆች ይስጣችሁ ebs እናመሰግናለን
ትላልቅ እናቶች ሳይ አያቴ ይመስሉኛል 😢አያቴ ኑረሽ በጦርኩሽ ውለታሽ መክፈል ባልችልም እህህህ የእግር እሳት ሆነብኝ ብቻ ሁሉም ሟች ነው አላህ በጀነት ያገናኘን 😢😢😢
😭😭 እኔም አያቴን በጣም ነዉ የምወዳት እናቴ ሁለ ነገሬ ነበረች ያኡሚ አሏህ ይረሀምሺ በኔ ደክማ አሳድጋኚ እኔ ግን ሳልጣራት የአሏህ ቀድር ደረሠ ኡሚ እወድሻለሁ አሏህ ይረሀምሺ
እኔምምምም😢😢😢😢
😢😢 እኔም ብቻ አልሀምዱልላ
ወላሂ እኔም በጣም የምወዳት አሳዳጊዬ አያቴ እኔቴ ነበረች ብቻ በስደት እያለሁ ወደ አኺራሄደች አላህ ይረሀማቸው
እኔም😢
ተጀምሮ እስኪያልቅ በእምባ ያየሁት ፕሮግራም ነው 😢😢😢😢😢 እህህህ ወይ አስፊቲ 😢😢😢😢 እንኳን ወለድህ ። ኢቢኤሶች ተባረኩልን ። ጃፒዬ አንተ መልካም ልጅ ነህ ❤❤❤
አልቅሼ አልቅሼ ያልወጣልኘ ሀዘን ቢኖር አስፊቲ ነበር. ፈጣሪ እረፍትን ይስጥህ አስፍዬ ሁሌም እንወድሀለን ለእናትዬው ከላይ ፅናትን ፈጣሪ ይላክላቹ ጃፒ ትልቅ ሰው😢
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጥዎት አይዞዎት እድሜና ጤና ይስጠዎት !!!!
ሉላዬ እንደኔው ሆደቡቡነሽ እኔም ራሴንመቆጣጠርአቃተኝ አላህ ፅናቱን አብዝቶ ይስጦህ እማዬ
ውይይ አስለቀሱኝ የኔ ናት አይዞዎት እማይይዬ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጦት እንኳን ለእርሶ ለኛም የአስፍዬ ሞት ከባድ ነው እስካሁን አምኖ መቀበል ከብዶናል አይዞት እማይዬ ❤ አስፊቲ ግን እውነት እንዲ አይነት ጥሩ ስነምግባር ያለው ልጅ ትቶልን ስለሄደ ተመስገን በስርአት በስስት ያሳደገው ልጁ ነው ያስታውቃል ጃፒዬ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምላክ ❤
የኔእናት አያልቅሱ አስፋዉ የኢትዮጵያህዝብ በሙሉ ይወደዋል እሱንየመሰለ ተክቷል ጃቢ ደግሞ በጣም ጥሩልጅነዉ
አስፍዬ❤ ነፍስህ ትረፍ።።። ላለመረበሽ ብለው ያለቀሱት አልቅቀስ ውስጥ ይበጠብጣል።።። ❤ ጃፒ❤ የአስፋው ማስታወሻችን ነው❤ በርታልን❤
እውይ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝሎታለን
EBS የእውነት ትለያላችሁ አስፊትን መርሳት ይከብዳል እምዬ ሁሌም ደስታችሁን ያሳየን
የዝህን ፕሮግራም አቅራቢወች ትትናቸው መለካምነታቸው በጣም ይለያል ፈጣሪ ያክብራችሁ ሀባየ መልካም የናቶች ቀን ፈጣሪ እድሜና ጤናወትን ያብዛለዋት 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
አላህ ያክብራቹ 🙏🏻🙏🏻ስቅ ብሎ ያከበር ሁሉ ከፍ ይበል ❤❤እናቴ አላህ እድሜዎትን ያርዝመው ሰብር ይስጦት ምርጥ ፍሬ ጥሎ ሄዶዋል እሱን አላህ ይጠብቅሎት ።
ebs በምን ቃል ልግለፃችሁ ኑሩልን ምርጥ ሚዲያ 🙏🙏🙏🙏
እሁድን በኤቢስ እንዴት ናችሁ ወደ እናንተ የመጣሁት ደስ ብሎኝ ነውየስራ በልደረባችሁ የመቅዲ እናት ሞክሽዬ ሆና በማግኘቴ በዚህአጋጣሚ ለናቶች ቀን ስላቀረባችኋት ለካ በሰልፍ አለ ብያለሁ በመዘግየቴ ይቅርታ፣፣
ዳኒ ተባረክ በእውነት ትልቅ ሰወ ነኸ
እግዚአብሔር ያጽናዎት የኔናት እግዚአብሔር አይሳሳትም መጽናናቱን ያድሎት የቀረ ዘመኖትን ይባርክሎት እግዚአብሔር ማማረር አይገባም ሁሉም ተራውን ነው የሚጠብቀው
ረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶች በስደት ያላችሁ እህቶቸ በሰላም ያገናኛችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን❤
Amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ጃቪ እራሱን አስፍትን ነው የሚመስለው ንግግሩእራሱ ወይ አስፍዬ ነፍስ በሰላም ትርፍ ማምዬ አይዞት በርቱ እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚያደርገው በርቱ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እንኳን ለናቶች ቀን አደረሶት እናት ሁሌም እናት ናት በምንም የማትተካ❤❤❤🎉
አለማልቀስ አልቻልኩም ሁፍፍፍ😭እናት ያላችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ🙏
አሚን እማዬ
ወላሂ ለክ እደ ሞተ ቀን ነወ ያለቀስኩት😭
የኔ እናት በመጦሪያቸዉ በሐዘን ተቃጠሉ ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይሥጦዎት 💖🌹ጃፒዬ💝💪በርታ
#ኢቢኤስ በጣም እናመሰግናለን የአስፋውን ልጅ በቦታው መተካታቹህ ክብር መስጣቹህ ክበርሉን ኢቢኤስ እናቱንም እድሜ ጤና ይስጠጣቸው😢😢😢😢😢አስፋው አንረሳውም
በጣም እጅግ ጥሩናቹህ የኢብኤስ ትለያላቹህ አሲፊ መሸሻ በሂወት ባይኖርም ልጁን በመተካት ያላነው ያስመሰሉት ❤የኔ እናት ትግስት ይስጥሽ ያሉትን ያኑርልሽ ❤ ጃቢ ን ያኑርልሽ❤አስፊቲ መቸም አንረሳህም ❤❤❤❤❤ኤብኤስ ትለያላቹህ❤ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልቹህ አባያ ❤ጥሩያስፊቲ እናት ነሽ❤ከባድነው እናት ኑራ ልጃሲሞት ❤ለዘላለም አዘን ከባድው❤ ❤❤❤❤❤
ይሄንን ኮሜት ምታነቡ ሁላ እግዚአብሄር ጤና ይስጣቹ እኔ ሁሌም እዳለቀስኩኝ ነው እኔ ያለ እናት ያአለ አባት ነው ያደኩት በየ ቤቱ እየተከራትኩ አሁን ያለሁት ስደት ላይ ነኝ 4 ልጆች እናት ነኝ ከነሱ ውጪ ምንም የለኝም እነሱን ለማሳደግ ካዴም ሁለቴ ተድጃአለው ግን መጨረሻዬ ህመም ሆነ ልጆቼን ሳላይ በሰው አገር እዳልቀር ፈራለው እዳልገባ ባዶዬን ነኝ እዳልቀር ፈራሁኝ ኢቢኤስ ላይ ምሰሩ እህት ወድሞቼ በጣም አው ማከብራቹ ምወዳቹ አደራ ጠባቂ ናቹ እኔንም ልጆቼን እዳገኝ እርዳታቹ ፀሎታቹ አይለየኝ
አላህ ያሽርሽ እህት አትጨናነቂ በስላም ያገናኝሽ ከልጆችሽ ጋር
አይዞሽ ፀልዪ እግዚአብሔር ከልጆችሽ ያገናኝሽ
አይዞሽ እህቴ ስልክ ለምን አላስቀመጥሽም
ከቃል በላይ ነው ebs በጣም መልካሞች ናችሁ ።እማ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥዎት ጤናዎትን ሙሉ ያርግሎት❤ ጃፒዬ አንተ እውነተኛው የአስፍዬ ልጅ ነህ ።እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ ልጅህን ያሳድግልህ ።❤
መቅዲና ሉላዬም መልካም የእናቶች ቀን ❤❤❤ ዳኒ ትሁት ሰው የማማን ነገር አደራ
ቃል የእምነት እዳ ነው ።ቃልህን እንድታከብር አምላክ ይርዳክ ❤
ወላሂ በለቅሶ ጀመረኩት በለቅሶ ጨረስኩት😭😭አይ ሞት መከራሽ ሁሌም አዲስ ነን
😢😢😢😢እኔም💔💔💔
እኔም😢😢😢
እኔም😢😢
ebs ከልብ ነው የምንወዳችሁ የአስፍቲእናት ልጃቸው አስፍቲ አልሞተም ብዙወችን ተክቶላቸዋልና Thank you ebs.
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እርሶን ያቆይልን❤❤
ያሳዝናል እናትየው በጣም ተጎድተዋል እግዛብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
ኡፍ ሲያሳዝኑ መልካም የናቶች ቀን እናት ለሆነ ሁሉ የልጅ ሞት ከምን በላይ እደሚጎዳ አይቸዋለሁ በህቴ ሞት😢😢😢😢😢 እናቴ ምን ያህል እደተጎዳች ለዘላለም ትኑር አሜን
እረጅም እድሜ እና ጤና ስጦት የአስፊቲ እናት ፅናቱን ይስጦት ኢቢኤሶች ተባረኩ
ኢቢኤሶች መልካምነታቸው ሁሌምነው የሚያስለቅሰኝ የናቶችቀን የሚለውን ደጋፊ አይደለሁም ግን እናቴን እጠላለሁ ማለት አይደለም እምነቴ ስለሚከለክለኝነው ኢቢኤሶችን ግን በጣምነው የምወዳችሁ ሁላችሁንም ወላሂ
ጥሩ አደረጋችሁ እኔም እናቴ በህይወት ባትኖርም በእኔ ውስጥ ግን እናቴ በህይወት እንዳለች ነው የሚሰማኝ እና እናቴ እንዃን ለእናቶች ቀን እንዃን አደረሰሽ ነፍስሽን በገነት ያኑርልኝ እናቴ እወድሻለሁ
ሰላም ሉላየ ጃፒና መቅደስ እንዲሁም የተወዳጁና የታዋቂው ጋዜጠኛ እናት እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንድማችን ታዋቂው ተወዳጁን ጋዜጠኛ ነብሰ በደጋጎች ጎን በአፀደ ገነት ትርፍ አሜን አሜን አሜን
አስፍዬ ነፍስህን በገነት ያኑረውአርስዎንም መልካምእናት ሰለሆኑ እድሜና ጤና ይጠወት መልካም የናቶች ቀን አይዘዎት እናቴ
Ebs በቃ ለእናንተ ምንም ቃል የለኝም
ድንቅ ሚድያ
↪️የአስፍቲ እናት↩️ እህህ የኔ እናት
በዚህ እድሜ ሀዘን💔😭
በጣምእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤