Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ውድ አባት 16 አመት በበሽታ ሚሰቃይ ቆሎ እና ቂጣ ብቻ ሚበላ ድህነትንም አብሮ ዛሬ ላይ እናቴ ኪዳነምህረት ጾለቴን ሰምታ አባቴ ከበሽታው ድኖ ያገኘውን በልቶልኝ ዛሬ ላይ ቤቱ ሞልቶ በወንዶች ልጆች ደሴተኛ ኑሮ ሁሉ ሞልቶ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ 🌷🌷💕💗💗❤
🥰🥰🥰🥰
እህህህህ እግዚአብሔር ይመስገን
Egzber yimegan Elelelelele
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
Temesgen ❤❤
በእዉነት ሊላዬ እና መቅድዬ አስፍዬን ከአባቶቻችሁ እኮል ስላከበራችሁት ደስስስስ ይበላችሁ ዛሬ ላይ አትቆጩም አስፍቲ ይሁን መልካም እረፍት ነፍስህን ይማረዉ😢😢😢😢
አስፋው ሲያሳዝን አልቅሶ አስለቀሰኝ። እንኳን አደረሰህ አስፍሽ ....መልካም የአባቶች ቀን። አይለያችሁያረብ ወላጆቸን ጀነተል ፊርደውስ ወፍቅልኝ
አሚን ያረብ
ሙስሊም አደለሽ ሙስሊም ሁለት ኢዶች ነው ያሉን ስለዚህ መልካም ያባቶች ቀን አይባልም በጥቅሉ አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
አስፋወ❤
Happyfathers. day
አስፍዬ የኔ አባት 💖 እስቴ አስፍዬን አይቶ ያላለቀስ 🕊 እግዚአብሔር ትግላችንን አባቶቻችንን ሰላም ያድርልን 😍💖🕊
ወላሂ አልቻልኩም አይ ሞት አስፍዬ
ያባታቸው ልጆች ቁንጅና ቤቱ ነው ለካ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤
አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ አላህ በጀነት የነበዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎርቤት ያድርግልኝ😢😢😢
አያዞሽ እህቴ ዱአ አድረጊላቸው ለአባትሽ ሁላችንም ማች ናን አሏህ ይዘነእላችው ያረብ
@@muzeyenyimam3355❤ኢሻአላህ አሚንንን
ሡለላህአለይወሠለም
ሰለላሁአለይወሰለምአላህያድረገዉያረቢአላህ
Amin yene eht yenem
በኢሰላም ሁሉም ቀን የአላህ ብቻ ከመሆኑ በተጨማሪ እናት እና አባት በኢሰላም በአንድ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም በህይወትም ከሙት ቡሃላም ትልቅ ሃቅ አላቸው ❤❤❤
አባት ያላችሁ ታድላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ
እኛ በሰው ሃገር ሆነን ግፈኞች ለፖለቲካ ጥቅማቸው አባ መከታዬ በግፍ ቢገድሉትም በናንተ አባቶች ስትደደሰቱ በጣም ደስብሎኛል ይሁንና በእንባ አይቼ ነው ጨርስኩት በተለይ የመቅዲ አባት ቁርጥ አባቴን
አይዞ ይሽ
አይዞሽ😢😢😢
አይዞሽ/ህ እኔም የለኝም😢
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንችዉ ነኝ ዘንድሮ ነዉ በሴረኞች መርዝ አብልተዉት የገደሉብኝ ፣ 2015 የፋሲካ ቀን ነዉ።አባት እኮ ኩራት ነዉ ላደለዉ
❤
ነፍስህን ይማርው መቅድና ሉላ እስይ እኮን አለበሳችሁት አሁን ትፀፀቱ ነበር😢😢😢
በመላው አለም የምትገኙ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ አባቴ። ኑርልኝ እወድሀለሁ
ኢቢኤሶች ምናል ባታስለቅሱን ትላንት በዮኒ ዛሬ በናንተ ደስ ስትሉ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤
አስፍዬ የኔ አባት እንኳን ለአባቶች ቀን መበላው ሀገር የምትገኙ አባቶች በሙሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ❤❤❤
አባቴ ብትኖርልኝ ብዬ ተመኘው 😢 💔😭ነፍስ በሰላም ትረፍ 😭😭 ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን
ለሁላቺሁም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን🎉🎈🎊 አባቶቻቺንም ለሞቱብን እግዚአብሔር አምላክ ለነፍሳቸው እረፍትን ይስጥልን💔😢
አሜንእኔስአባቴየግርእሳቴነው.እዳለመታደልሆኖ.ገናልጅእያልሁነውአባቴንያጣሁት.ነፍስህንይማርልኝአባቴ😢
@@sAli-dh7xn እኔም የዓመት ከ2 ወር ልጅ ሆኜ ነው የሞተብኝ😥 እሱ አሁን ነሐሴ 19 ዐመቱን ይጨርሳል እኔ ነገ ሰኔ 12 22ኛ ዓመቴን እይዛለሁ😥 ግን ላላገኘው ይናፍቀናል ሳላውቀው እወደዋለሁ😥 በቃ ሁሌ የሆነ ነገር ሲጎድልብኝ አባት ስለሌለኝ ነው እላለሁ😥😥😥
😢😢😢 አባቴ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅክ ሁሌ በልቤ ነክ
አሚን
Aminnn😢😢😢
እኔ ግን አባቴን እናቴን በጣም ነው የምጠላቸው ያደጉበት አስተዳደግ ክፉ ነው 😭😭😭😭😭😭የአባት አሳዳጊዬ እግዚአብሔር ነው የምወደውን ትምህርት አቆርጨ ስደት የመጣውት በእነሱ ክፉት ነው ከልጅነቴ ጀምሬ የእነሱ ባሪያ ሁኝ ያደጉት አሁንም እነሱን በመረዳት ነው ያለውት ግድ ነው እግዚአብሔር አይወደውም እነሱ ከፉ ቢሆኑ እግዚአብሔር አልጣለኝ አነሳኝ አይደል እንደዚህ አይነቶችን አባቶች ሳይ በጣም እቀናለሁ መንፈሳዊ ቅናት ጌታን 😥😥😥እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያ አባቶች ከእናንተ ይማሩ 😢😢😢
ለሁሉም አባቶች መልካም ያባቶች ቀን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኡፍፍፍ በንባ ነው የጨረስሁት ❤😭
በመላው አለም የምትገኙ ውድና የተከበራቹ አባቶች ና አስፊቲ የመቅዲና የሉላ አባቶችም ጨምሮ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ እኔ አባት ባይኖረኝም እናተ ስላላቹልን ደስብሎኛል የመቅዲ አባት ቁርጥ አባቴ ነው ሚመስሉት ፈጣሪ እጅም እድሜ ከጣና ጋር ይስጥዎት 🙏❤️❤️❤️
አስፊቲ ለምን ነው አንጄቴን ትበላኛለህ😢😢😢😢 የኔ ጌታ አባቶች ኑረልን
😢😢😢😢
የኔ ውድ አባት እንኳን ለአባቶች ቀን አዳረሳክ ሺ አመት ኑሪ ለሞላው ኢትዮጵያዊያን አባቶች እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
ለሁሉም አባቶች እረጅም ዕድሜን ይስጥልን አባቴ ጀግናዬ እውድካለው ኑርልኝ የኔ ኩራት❤
yenmmmmm
እኔስ አባቴን በስደት እደናፈኩነውያጣሁት አባየ ሁሌም በልቤውስጥ ትኖራለህ ጀነተፊርዶስን ይወፍቅህ 😭😭😭😭😭
አይዞሽ እኔም እንደ አንችዉ ነኝ😂😂😂😂
እግዚያብሄር አባትሽን ነፍሱን ይቀበል!!አችንም እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጥሽ!!
Enem edachi😭😭😭
😭😭😭😭😭
Enem😭😭😭
አባቴ ህይወቴ እወድሀለሁ💜ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏 ከ7አመት የስደት ቆይታ በኋላ ላገኘህ አንድ ሳምንት ብቻ ስለቀረኝ ደስ ብሎኛል
በሰላም ያገናኝሽ የኔ ውድ
በሰላም ያገናኝሽ !
አሜን🙏 ምርጦቼ አመሰግናለሁ💜
የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ቤተሰብሽን ለማየት ያብቃሽ
የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ቤተሰብሽን ለማየት ያብቃሽ 4:34
መልካም የአባቶች ቀን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉 አስፊቲ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭 የሞቱትንም አባቶች ነብሳቸዉን ይማርልን
ረጅም እድሜ ከጤና በአለም ሁሉ ለሚገኙ አባቶች❤❤❤
EBS ትላንት ዮኒ ከነልጆቹ ባለቤቱ አስለቀሰኝ ዛሬ ደግሞ አስፍው አስለቀስከኝ አባት ለሆናችሁ አባት ላላችሁ አባቶቻችሁ መልካም የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ
❤አስፋው ሲያለቅስ የኔ ማልቀስ አስፍየ ሆደ ባሻ 😥❤አባቴን በጣም ነው የምወደው እናቴ የአንድ አመት ልጅ ሁኘ ስትሞትብኝ እንደ አባትም እንደ እናትም ሁኖ ያሳደገኝ አባቴ ነው አባየየየየ❤ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ አለኝታየ ኩራቴ አባዬ ❤❤❤አባቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤
ወላሂ የኔም አባት እንዳችው ያሰደገን እናቴም እዳችው የአድአመት ልጅ ሆኜ ነው ያደኩት አሁን ግን አባቴም እየናፈቀኝ ነው የሞተብኝ ሁላቸውንም አላህይረሀማቸው።
አባቴ አመሰግናለሁ የኔውድ ብዬ አድ ቀን ሳልነግረው ሄደብኝ አላህ ይዘንለት አባቴ😭😭😭😭ኢንሻአላህ ልጆች ወልጄ ባሌን የልጅ አባት ለማረግ ያብቃኝ ልጅ በጣም ይወዳል ዱአ አድርጉልኝ ጀሚአ❤
እንኳን አደረሳችሁ!! አባትነታችሁን በአግባብ ላልኖራቹ ደግሞ ልቦና ይስጣቹ
ሀሀሀሀሀ
አሜን በዉነት😢ምስጊን የኔ ጓደኛ አለዴ
ፓናዶልዬ አንቺ ሰው አክባሪነትሽ በደንብ ያስታውቂ ቃል አባትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ አስፋው አልቅሰህ አስለቀስከን አንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መቅዲ ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ መልካም የአባቶች ቀን
የኔ አባት የግሉ መኪና ያለው ጥሩ ገቢ ያለው ነው አላሰደገኝም እኔ በጣም በችግር ነው ያደኩት ሰዉ ቤት ሰርቼ አዉቃለሁ በ12 አመቴ እርቦኝ ጎረቤት ሲበሉ በራቸዉ ላይ ቁጭ ብዬ እቀላዉጣለሁ😭 ከዛን ወይ ያጎርሱኛ ወይ በራቸውን ይዘጋሉ 😥😭😭ወይ ማጣት ሄጄ ስጠይቀው ይደበቃል አባት የምትለዋ ቃል ለኔ ይቀፈኛል💔💔💔💔😥 ለናቴ ለረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤❤🙏 ለመልካም አባቶች መልካም ቀን❤❤❤❤
የኔህት አይዞሽ ያልፍል
አይዞሽ አንዴ እንዴ ሰውች አስበውት አይደለም ሚሳሳቱት ያጋጥማል ጠንከር ብለሽ አሳይው😍
አይዞሽ እህት ያልፋል አዞኝኝኝኝኝኝኝ
@@hamdyatube9734 እሺ አመሰግናለሁ በፈጣሪ ቸርነት ዛሬ የልጅ እናት ሆኛለሁ ተመስገን❤
@@Tenaye-o8r አመሰግናለሁ❤
መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ ተደሰቱ አስደስቱ ተመረቁ በልጅ መባረክ መታደልነዉ
መቅዲና ሉላ ጥሩ አባት ስላላችሁ አባቶቻችሁ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቸው አስፊቲም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ
አስፊቲ የኢትዮጵያ እዝብ እድሜ በሙሉ ለአንተ አላህ ያቆይ የኔ ወንድም
በህይወት አባታችሁ ያለ መታደል ነው ለሌሉትም ነፍስ ይማር ግን ሁሌም እንናስታውሳችዋለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መልካም የአባቶች ቀን
😢😢
ጎበዞች መቅድና ሉላ እንኳን አደረሳችሁ አባቶች በሙሉ እኛንም የመዳም ቅመሞች በሰላም ያገናኙን ካባቶቻችን
በእምባ ጨረሳችሁኝ (ገብሬልን)እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ምንም እንኳን አባቴ በሂወት ባይኖርም የኔ ልእልቶች መቅዲዬ ሉላዬ ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች ስነስረአት አለባበስ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም ስታምሩ አባቶቻችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ አስፋዉም ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፋውየ አታልቅስ አባ ሁሌ አይንህ እባ እደቋጠረ እኛም ልጆችህነን ወረቢ እወድሀለሁ ባወልደኝም አባቴነህ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያአባቶች ቀን ተብሎ ደገፊባልሆንም አተነትህንግን እደግፈዋለሁ❤❤❤❤❤❤
አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ እወድዳለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እናቴ አንቺም ኑሪልኝ 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ አባት የኔናፍቆት የኔውድ እንደናፈከኝ በሰው አሀገር ስከራተት እየናፈከኝ አይንህን ሳለይ በማጣቴ በከፋኝም ሁልም ከአይምሮዬ ባትወጣም አባቴ ጋሺዬ ሁልም ትናፍቀኛለህ አባቴ ጋሺዬ የኔውድ መልካም እረፍት ነብስህን ይማረው መልካም እረፍት የኔ ውድ አባቴ
የኔ ውድ አባት ጌታቸው ተስፋዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የኔ ጀግና የኔ መምህሬ የኔ ሚስጥር የኔ መከታ የኔ ሁሉም ነገር አባቴ እንኳን ኖርክልልኝ አንተ እስካለህልኝ ብቻ ነው እኔም በህይወት የምኖረው እወድሀለው አለሜ ❤
እረጅም እድሚ ለአባቶቻችን
አስፍዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የመቅድዬ አባት እና የሉላዬ አባቶችም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ እውነት ለመናገር አስፈው ማለት የይቢ የስ መስታውት ነው
አስፋቱየ የኔ እባ ይፍሰስ አይዛን ለበጎ ነው እንኳንም ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ❤❤😭
አሰፍዬ የኔ ጌታ መልካም አባት ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለኛም ምንም ሳናደርግላቸው አባቶቻችን እንዳያመልጠን እድሜ ይሰጥልን
ገና ሳይጀመር እንባዬ መንታ መንታውን አነባሁ አባዬ እወድሃለሁ ነፍስህ በሰላም ይረፍልኝ ይቅርታ ሁሌ እያለቀስኩ ሰላም ነሳሁህ 😢
Enim betam 😢
አይዞሽ 😢
😢ayzwsh enym endanhew naji😢
አይዞሽ እኔም ሁልጊዜ እንደ ህፃን አባቴን እያሰቡክ የማለቅሰው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
Enem 😢😢😢😢😢😢😢
የሂወቴ አለይታ ገፀ በረከቴ እደሜህን ያርዝመዉ ኑርልኝ አባቴ አንተ ማለት እኮ ለኔ ከአላህ በታች የደስታየ ምንጭ ነህ አላህ በሰላም አገናኝቶኝ ሀቅህን እምወጣ ያድርግኝ ያረብብ በሰደት ያለን እህት ወንድሞች ምኞታችን ተሣክቶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
ታድላቹ አስቀናችሁን እኮ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላቹ 🙏 እኛም ለዚ እድል ያልታደልነው አባቶቻችን ነፍሳቸው በሰላም ይረፍልን 😭😭
መቅዲና ሉላዬ እግዚአብሄር እድሎ እባቶቻችሁን ለማሞገስ በመብቃታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። አስፍዬ አባት ብርቁ ነህ እንደእኔ። እምባህ ቅርብ ነው። አንተ የተሰማህ እኔም ሁሌም ይሰማኛል። ጀግና አባት ነው ያጣሁት። ግን በኛ ውስጥ ይኖራል። የወለደ ብቻ ነው ስሙ የሚቀጥለው። አይዞህ። ግሩም ዝግጅት ነው።
እረጅም እድሜ ከጤ ናጋር ይስጣቸሁ አባቴ በሂወ ትባት ባይ ኖርም አባየ እወድህ አለሁ😭😭😭😭😭😭💔💔🥺🥺🥺🥺
አስፍሽዬ ዮናስ ግን የሚገርም ቅን እና ሚስክን ሰወች የኤቢስ ፈርጦች ጌታ ጤና እና ጤና ይስጣችው ኑርልኝ አስፍሾ ሳልፈልግ አስለቀስከኝ የኔ ሚስክን🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐🙏🏾
አባት እናት ለዘላለም ይኑሩ እኔ የሚገርመኝ አባት እናት በሚታረድበት ሀገር ላይ ያባቶች የናቶች ቀን የሚሉት ናቸው የሚያሳዝኑኝ እናት እናባት ባመት አድ ጊዜ ሳይሆን በሂወት እስካሊ በየቀኑ አክብሩ
አያከብሩም አይወድም ማለት ሳይሆን በአመት አንዴና በአመት ሁለቴ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እንደዚ መግለፅ ትልቅ ነገር ነው አመት ለአመት ልጅ ከአባትና ከእናት ጋር ምንም ፈቅር ሳይኖራቸው የሚኖሩ እንዳሉ ይታወቃሉ ቢያስ እንደዚ በሚታይ ስሀት በቤተሰብ ባለማፈር ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም ቢከሱም ቢወፍሩም ግን እናት አባትን መቅረብም መፈላለግም መንገድ ይሆናል እኔ አባቴንና እናቴን ሁሌም እንደወደድኳቸውና እንደታዘዝኳቸው ነው የምኖረው ግን አንድ ቀን በአደባባይ የውስጤን ፍቅር ብገልፀውና ባወጣው በጣም ደስ ይለኛል
ልዑልዬ በጣም ደስ የሚል የአባትና ልጅ ፍቅር ነው። ጋሽ ገዙ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
በአለም ላይ ላላችሁ አባቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ እኔስ የአባቴን ፍቅሩንም ሳልጠግበው ነው ሞት የነጠቀኝ አባት ባለው ሰው ስቀና አባቴ ኖሮ ብዙ ነገር ባደረኩለት እላለሁ ብቻ ስለአባቴ ምን ልበላችሁ መልካም አባት ነበር እሱ ሲሞት እኔ ማልቀስ እንኳን አልችልም ነበር ምናለ አሁን ቢሆን የሞተው አልቅሼ እንኳን ይወጣልኝ ነበር እላለሁ ሁሌ አባቴን ሳስበው ልቤ ይደማል ውስጤ ያዝናል እንባዬ አይቆምም አንዳንዴ ደግሞ ዛሬ ኖሮ ይሄንን አስከፊ ዘመን ሳያይ እንኳንም ሞተ ለእሱ ትልቅ እረፍት ነው እላለሁ ምክንያቱም ሀገሩን ወዳድ ሰው አክባሪ የፍቅር ሰው መልካም ልብ ያለው ችግረኞችን የሚረዳ ትሁት እንቁ አባት ነበር ብቻ ስለአባቴ ምን ልበላችሁ ቢወራ አያልቅም ደስ የሚለው ነገር የሱን መልካምነት እኔ መውረሴ ነው አባቴ በህይወት እያለ የሚያደርጋቸውን መልካም ነገሮች ሁሉ ልጅ ሆኜ አይ ነበር እና አሁን ላይ አርአያዬ አባቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ባለኝ አቅም መልካም የሚባሉ ነገሮችን ሁሉ እያደረኩ ነው እናም አባት ያላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥላችሁ እላለሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ በፍቅር ዋሉ
ቃል አጣሁለት ebs የደስታ ለቅሶ አስፋው ሲያለቅስ አስለቀሰኝ best 👌
መቅዴ አባቶን አቶ ነው የምትላቸው ደግነትሽ ግልጥ ነው የኔ የዋህ
እንኩዋ ን አደረሳችሁ አባቶች ሁሉ ! አባቴን በህይወት እያለ እንዲህ ባመስግነው እላለሁ ብዙ ልጆች ሲሳድግ ብዙ ውጣውረድ አይቱል ብዙ አድግን ግን በራሳችን ህይወት በትምህርት በቤተስብ ማስተዳደር ተጠምደን ማመስገን መስባስብ አልቻልንም ።ሉላ አስፍዬ መቅዲ በርቱልን እንወዳችሁለን።
በሂወታችን ውስጥ መሰረት ሊኖራቸው ከሚገባው ትልቁ ሰው ቅድሚ አባት ነውመልካም አባት የምትፈጥረው ደግሞ እናት ናት!!! እናት የሂወት ምሰሶ ናትና❤❤
የተማረ ሰው አስተያየት ጌታን 🙏
😭😭😭ዛሬ ይህንን ቪዲወ ሳይ በእምባየ ታጥቤነዉ አስፍየ ለካ የመጨረሻክ ነበር 😭😭😭ዛሬ 5ቀኑ ነፍሱ ይችን አለም ከተለየቻት💔
ለኔ ሁሌም የወላጆች ቀን ነው ረጅም እድሜ ለወላጆች ❤❤❤ የኔ ውድ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መኖርህ ነው የሚያኖረኝ ኑርልኝ ❤❤❤
ሁለዪም ኑሩሌን አባቶቻችን የኔ ዉድ አባት የኔ ኩራት የኔ አቅሜም ጉልበቴም ብርታታም ነህ እና ሁሌም ለኔ ስለምትኖር አባዪ አንተን መግለፅ ያቅተኛል ብቻ ረጅም እዴሜ እመኛለሁ እወድሀለሁ
የአባቶችን ቀን አላከብርም ግን አላህ ለወላጆቻችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አስፈው አይዞህ ሁሌ ስለ አባትህ ታለቅሳለህ አይዞህ 😢
አባዬ እጨት ሽጠህ አሳድገኸኝ አንድ ቀን አባቴ ምን ላድርግልህ ሳልልህ ሞት ቀደመኝ ነፍስህን በአጸፐ ገነት ያኑርልኝ ❤❤❤እዉድሃለሁ
አባቴ 😢😢😢😢 በህይወት የለም በጣም ነው ያለቀስኩት ያለ እናት ያሳደገኝ አባቴ ሁሌ በልቤ ትኖራለህ የኔ ውድ አባት አባት ላላችሁ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥላችሁ
አይዞሺ እማ😢😢😢 ሁላችንም ወደዛው ነን
@@MimiMimi-ph3jn😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ ሁላችንም አንቀርም 😢😢
@@nadiaharb2412አሚን 😢😢
አባት ያላቹህ እንኳ ላባቶች ቀን አደረሳቹ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
የመዳም ቅመሞች እድኔ ያለቀሰው ማነው የረፍት እጀንራ ይሰጠን ቤተሰቦችን የምናመሠግንበት መልካም ያባቶች ቀን የኔውድ እወደሃለሁ ሺ አመት ኑርንኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በማልቀስ ጨርስኩት እፍፍ መልካም የአባቶች ቀን አባየ የኔ ውድ አባት ሁለየም ትናፍቀኛለህ ኑሪልኝ አባ
ዛሬ እንባየን ጨረስኩ በለቅሶ አባት እኮ ልዩ ነው የኔውድ አባት መልካም የአባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ እረጅም እድሚ ከጢናጋር ያኑርልን አባቴ እወድሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ታባቶቻችሁ ይለቅአስፋውን ስታለብሱት አስለቀሰኝ እናተም አላህያክብራችሁ ታባቶቻችሁ በፍትአስፋውነ ስላለብሳችሁ አስፋው ሁላችነም እኑድሀለን❤❤❤
አባቶ እወዳሀለሁ እንካን ላባቶች ቀን በሰላም አደርሰህ እርጅም አመት ኑርልኝ
እንኳን አደረሳቹ አባቶች ❤አስፍቲ ልጅን እግዚአብሔር ያሳድግል ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅል 🙏
በአሁኑ፡ ሰዓት፡ አይደለም፡ የአባቶች፡ ቀን፡ መከበር፡ ያለበት፡ ከነፃነት፡ በዃላ፡ እንጅ። ይኸ፡ ድርጅት፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ሰላም፡ እንደሆነ፡ አስመስሎ፡ ሕዝባችንን፡ የሚዘናጋ፡ ሥራ፡ ነው፡ የሚሠራው፡ በጣም፡ አሳዛኝ፡ነው።
አስፍዬ አሳዘነኝ እንኳን አዴረሰህ ለአባቶች ቀን ❤❤❤❤❤❤
ዉድ አባቴ መልካም ቦታ እንዳለህ አዉቃለሁ ከአንቴ በመወለደ እጅግ ደስተኛ ነኝ ሁለም በልበ ነህ አንተን መርሳት አልችልም በእንባዬ ሰላም ስለነሳሁህ ይቅርታ አንቴ ያለሃሁ ከምትወደዉ አባትህ እቅፍ ነዉ ያለሄዉ መልካም የእረፍት ጊዜ የሁንልህ
አባቴ ስስቴ አላህ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ በሰላም ያገናኘን ባባ እወድሀለሁ እናትም አባትም ሁኖ ነው ያሳደገኝ አልሀምዱ ሊላህ ❤❤❤🤲🤲🙏🙏😢😢
አባዬ እዚ መድረሴን ባታይም😢እዚ የመድረሴ ምክንያት ግን አንተ ነክ እወድካለው ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን
ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከበሩ ሲገባ ደስይላል አባት አባት ለዘላለም ይኑር ❤❤❤
ሰላም አሰፍው ሉላ በመቅደሰ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሰፍው እንዲሁም እንግዶችና ከሀገር ውጭና በሀገር ውሰጥ ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአባቶች ቀን እኔም ለአባቴ እንኳን አደረሰህ ለማለት አልበቃሁም ምክኒቱም አባቴ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ሰለነበረ ለሀገር ዳር ደንበር መከበር ሲል በጦር ሜዳ ሕይወቱ አልፍል ነፍሱን በአፀደ ገነት ትረፍ አሜን
አባቴዋ አላህ ጀነት ፍርዶስ ይውፍቅልኝ አባቴዋ ናፈቀኝ ምን አደርጋለሁ ብቻ አላሀምዱሊላሂ ከሞተብኝ ወሩ
አብሺሪ እህቴ አላህ ጀነት ይወፍቃቼዉ
እህቴ አይዞሽ አላህ ጀነትን ይወፍቀው ያረብ
እህቴ አላህ ይሶብርሽ
Abishiri Hitee Allah yejeneti yibelachewu
ማማየ አላህ ጀነተን ፈርድወሰ ይወፋቀዉ ከደጋግ ባሮች ከነብያችን ጉርብትና ይወፋቀዉ
ተውዳጁ የEBS አርቲስት አስፋው መሽሻ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረስ ልጅህ ሺ ይሁንልህ አሜን
አባቶች እንኳን ላባቶች ቀን አደረሳችሁ
አባዬ በጣም ናፍቀኸኛል አሁን በስደት ሆኜ ነዉ ሁሉ ነገርህ ፊቴ እየመጣብኝ አሁን ነዉ የገባኝ😢😢 ውለታክን እንዴት ብዬ ልመልስል እድሜ ይስጥልኝ እና አግንቼክ አመሰግንሀለዉ ላጠፋዉት ጥፋት ይቅርታ ብዬ ጉልበትህን የምስምበት ቀን ናፈቀኝ😥😥😥
መቅዲዬ ቆንጆ እንዲሁም ሉላዬ ሁለት ቆንጆዎች ስታምሩ አባቶቻችሁን እንዳከበራችሁ ልጆቻችሁ ያክብሩዋችሁ ተባረኩ ከፍ ያድርጋችሁ 😍❤️👏
አባት የለኝም በጣም ነበር የምወደው እና ይከባከበኝም ነበር የእውነት እሱ ቢኖርልኝ በአለም ላይ እደኔ ደስተኛ ሰው አይኖርም ነበር አባቴ አሏህ ጀነትን ይስጥህ አልጠገብኩህም ነበር እሳሳልህም ነበር አባት ያላችሁ ሳሉ ተንከባከቧቸው ለሁሉም አባቶች እንኳን አደረሳችሁ
ወላሂ በባ ጨረስኩት አባ አላህ የጀነት ይበልህ አበቴ 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭
በስመሀም እንዴት እንደምታምሩ የኔ አባት ምንም እንቅፋት ሳይነካ አይንህን ለማየት ቅድስ አምላክ ላገሬ ያብቃኝ የኔ አባት ዛሬ በስምህ ልጥራ አበራ ተክሉ እወድሃለሁ የኔ ጀግና ትሁት አይማኖተኛ አስታራቂ ለጎሮቤት እና ለልጆች ጓደኞች ሳይቀር ምርጥ አባት የሆክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መላ ለኢትዮጵያ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አባቴ አላህ ረጂም እደሜ ናጤና ይስጥህ መልካም ያባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች❤❤❤❤❤❤❤
መልካም የአባቶች ቀን አባቴ አባቴእወድሀለሁ ❤😊🎉
ዉይ እስፊዬ አሳዘነኝ😭😭አይዞክ የሁላችንም አባቶች ክብራችን ናቸዉ እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን🙏🙏 መልካም ያአባቶች ቀን🙏🙏❤❤😘😊
መልካም ያባቶች ቀን ባባዬ 😢❤በስዴት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ከቤተሰቦቻችሁ ይቀላቅላችሁ ይቀላቅለን❤❤❤😢🎉🎉🎉
አሜን ዉድዬ
እረጂም እድሜ ለአባቶቸችን በሙሉ እመኛለሁ
አባት እኮ ኩራት ነዉ ዘመናችሁ ሁሉ በደስታ ነሩልን አባቴ ፍቅርህ ከቃል በላይ ነዉ እውድካለሁ ❤❤❤
እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ እግዛሀቤር ይባረካችሁ እናትና አባትህን አክብር ይላል የግዛሀቤር ቃል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው።🇪🇷🙏🇪🇹
እስለቀሳችሁን ስታምሩ እረጅም እድሜ ለሁሉም አለም ላይ ላሉ እባቶች 🤗🤗🤗🤗❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በለቅሶ የጨረሰው 😢😢 አባቴ ባለህበት እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የኔ እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይስጥህ በጣም እወድሀለሁ 🥺❤️
እንኳን ላባቶች ቀን አደረሳችሁ አባቴ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልኚ መቸም አረሳህም አባቴ የእዉነት አባቴ በጣም ናፍቆኛል ፈጣሪየ ሆይ ብርታቱን ስጥልኚ ለእናቴ እና ለቤተሰቦቾ ከስደት በሰላም መልሰኚ የአባቴን ቃል እንድጠብቅ እርዳኚ😢😢😢
😢😢😢 ከባድ ስደት ማጣትእኔም አጥቸዋለሁ😢😢😢😢😢
አስፊቲ የኔ አባት አይዞን እሽ አንጀቴን ነዉ ያላወሰኝ ልጅህን ሺ ያድርግልህ በልጅህ በብዙ የምትደሰት ያድርግህ ይሄ በየ መሀሉ እሚረብሽህን እንደ እናት እንስፍስፍ የሚለዉን አንጀትህን እንዲበረታ እንዲጠነክርልህ በልጅህ በልጅ ልጆቹቹ በብዙ የምትደሰት ያድርግህ የኔ አባት እንኳን አደረሳችሁ ለልጆቻችሁ አባት ለሆናችሁ አባቶች ለእኔ ደግሞ እናቴም አባቴም እናቴ ናት እንኳን አደረሰሽ የኔ ዉድድድድ እናት የኔ ጀግና❤ እወድሻለሁ ማሚየ የኔ ዓለም!!
አባትነት ክብርነው እርጂም እድሜ ከጤናጋር አባቴ ❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ የኔ አባት እንደ ልጅ አያየኝም ለፎቶ እንኳን ግን እንደ አባት ላሳደገኝ የናቴ ወንድም አጎቴ ይኩኑአምላክ በጣም አመሰግንሃለሁ በልጆችህ ደስተኛ ሁንልኝ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አባቢዬ ክበርልኝ ❤ እወድሀለሁ
የኔ ውድ አባት 16 አመት በበሽታ ሚሰቃይ ቆሎ እና ቂጣ ብቻ ሚበላ ድህነትንም አብሮ ዛሬ ላይ እናቴ ኪዳነምህረት ጾለቴን ሰምታ አባቴ ከበሽታው ድኖ ያገኘውን በልቶልኝ ዛሬ ላይ ቤቱ ሞልቶ በወንዶች ልጆች ደሴተኛ ኑሮ ሁሉ ሞልቶ እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ሽ አመት ኑርልኝ 🌷🌷💕💗💗❤
🥰🥰🥰🥰
እህህህህ እግዚአብሔር ይመስገን
Egzber yimegan Elelelelele
እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
Temesgen ❤❤
በእዉነት ሊላዬ እና መቅድዬ አስፍዬን ከአባቶቻችሁ እኮል ስላከበራችሁት ደስስስስ ይበላችሁ ዛሬ ላይ አትቆጩም አስፍቲ ይሁን መልካም እረፍት ነፍስህን ይማረዉ😢😢😢😢
አስፋው ሲያሳዝን አልቅሶ አስለቀሰኝ። እንኳን አደረሰህ አስፍሽ ....
መልካም የአባቶች ቀን። አይለያችሁ
ያረብ ወላጆቸን ጀነተል ፊርደውስ ወፍቅልኝ
አሚን ያረብ
ሙስሊም አደለሽ ሙስሊም ሁለት ኢዶች ነው ያሉን ስለዚህ መልካም ያባቶች ቀን አይባልም በጥቅሉ አሏህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
አስፋወ❤
Happyfathers. day
አስፍዬ የኔ አባት 💖
እስቴ አስፍዬን አይቶ ያላለቀስ 🕊 እግዚአብሔር ትግላችንን አባቶቻችንን ሰላም ያድርልን 😍💖🕊
ወላሂ አልቻልኩም አይ ሞት አስፍዬ
ያባታቸው ልጆች ቁንጅና ቤቱ ነው ለካ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤
አባቴ ሁሌም ትናፍቀኛለህ አላህ በጀነት የነበዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጎርቤት ያድርግልኝ😢😢😢
አያዞሽ እህቴ ዱአ አድረጊላቸው ለአባትሽ ሁላችንም ማች ናን አሏህ ይዘነእላችው ያረብ
@@muzeyenyimam3355❤ኢሻአላህ አሚንንን
ሡለላህአለይወሠለም
ሰለላሁአለይወሰለም
አላህያድረገዉያረቢአላህ
Amin yene eht yenem
በኢሰላም ሁሉም ቀን የአላህ ብቻ ከመሆኑ በተጨማሪ እናት እና አባት በኢሰላም በአንድ ቀን ብቻ የተገደበ አይደለም በህይወትም ከሙት ቡሃላም ትልቅ ሃቅ አላቸው ❤❤❤
አባት ያላችሁ ታድላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባት ቢኖረኝ ብዬ ተመኘሁ
እኛ በሰው ሃገር ሆነን ግፈኞች ለፖለቲካ ጥቅማቸው አባ መከታዬ በግፍ ቢገድሉትም በናንተ አባቶች ስትደደሰቱ በጣም ደስብሎኛል ይሁንና በእንባ አይቼ ነው ጨርስኩት በተለይ የመቅዲ አባት ቁርጥ አባቴን
አይዞ ይሽ
አይዞሽ😢😢😢
አይዞሽ/ህ እኔም የለኝም😢
አይዞሽ እህቴ እኔም እንዳንችዉ ነኝ ዘንድሮ ነዉ በሴረኞች መርዝ አብልተዉት የገደሉብኝ ፣ 2015 የፋሲካ ቀን ነዉ።አባት እኮ ኩራት ነዉ ላደለዉ
❤
ነፍስህን ይማርው መቅድና ሉላ እስይ እኮን አለበሳችሁት አሁን ትፀፀቱ ነበር😢😢😢
በመላው አለም የምትገኙ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ አባቴ። ኑርልኝ እወድሀለሁ
ኢቢኤሶች ምናል ባታስለቅሱን ትላንት በዮኒ ዛሬ በናንተ ደስ ስትሉ መልካም የአባቶች ቀን❤❤❤
አስፍዬ የኔ አባት እንኳን ለአባቶች ቀን መበላው ሀገር የምትገኙ አባቶች በሙሉ በሰላም በጤና አደረሳቹ❤❤❤
አባቴ ብትኖርልኝ ብዬ ተመኘው 😢 💔😭ነፍስ በሰላም ትረፍ 😭😭
ለሁሉም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን
ለሁላቺሁም አባቶች መልካም የአባቶች ቀን🎉🎈🎊 አባቶቻቺንም ለሞቱብን እግዚአብሔር አምላክ ለነፍሳቸው እረፍትን ይስጥልን💔😢
አሜንእኔስአባቴየግርእሳቴነው.እዳለመታደልሆኖ.ገናልጅእያልሁነውአባቴንያጣሁት.ነፍስህንይማርልኝአባቴ😢
@@sAli-dh7xn እኔም የዓመት ከ2 ወር ልጅ ሆኜ ነው የሞተብኝ😥 እሱ አሁን ነሐሴ 19 ዐመቱን ይጨርሳል እኔ ነገ ሰኔ 12 22ኛ ዓመቴን እይዛለሁ😥 ግን ላላገኘው ይናፍቀናል ሳላውቀው እወደዋለሁ😥 በቃ ሁሌ የሆነ ነገር ሲጎድልብኝ አባት ስለሌለኝ ነው እላለሁ😥😥😥
😢😢😢 አባቴ አላህ ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቅክ ሁሌ በልቤ ነክ
አሚን
Aminnn😢😢😢
እኔ ግን አባቴን እናቴን በጣም ነው የምጠላቸው ያደጉበት አስተዳደግ ክፉ ነው 😭😭😭😭😭😭የአባት አሳዳጊዬ እግዚአብሔር ነው የምወደውን ትምህርት አቆርጨ ስደት የመጣውት በእነሱ ክፉት ነው ከልጅነቴ ጀምሬ የእነሱ ባሪያ ሁኝ ያደጉት አሁንም እነሱን በመረዳት ነው ያለውት ግድ ነው እግዚአብሔር አይወደውም እነሱ ከፉ ቢሆኑ እግዚአብሔር አልጣለኝ አነሳኝ አይደል እንደዚህ አይነቶችን አባቶች ሳይ በጣም እቀናለሁ መንፈሳዊ ቅናት ጌታን 😥😥😥እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ የኢትዮጵያ አባቶች ከእናንተ ይማሩ 😢😢😢
ለሁሉም አባቶች መልካም ያባቶች ቀን እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኡፍፍፍ በንባ ነው የጨረስሁት ❤😭
በመላው አለም የምትገኙ ውድና የተከበራቹ አባቶች ና አስፊቲ የመቅዲና የሉላ አባቶችም ጨምሮ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቹ እኔ አባት ባይኖረኝም እናተ ስላላቹልን ደስብሎኛል የመቅዲ አባት ቁርጥ አባቴ ነው ሚመስሉት ፈጣሪ እጅም እድሜ ከጣና ጋር ይስጥዎት 🙏❤️❤️❤️
አስፊቲ ለምን ነው አንጄቴን ትበላኛለህ😢😢😢😢 የኔ ጌታ አባቶች ኑረልን
😢😢😢😢
የኔ ውድ አባት እንኳን ለአባቶች ቀን አዳረሳክ ሺ አመት ኑሪ ለሞላው ኢትዮጵያዊያን አባቶች እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።
ለሁሉም አባቶች እረጅም ዕድሜን ይስጥልን አባቴ ጀግናዬ እውድካለው ኑርልኝ የኔ ኩራት❤
yenmmmmm
እኔስ አባቴን በስደት እደናፈኩነውያጣሁት አባየ ሁሌም በልቤውስጥ ትኖራለህ ጀነተፊርዶስን ይወፍቅህ 😭😭😭😭😭
አይዞሽ እኔም እንደ አንችዉ ነኝ😂😂😂😂
እግዚያብሄር አባትሽን ነፍሱን ይቀበል!!አችንም እግዚያብሄር ብርታቱን ይስጥሽ!!
Enem edachi😭😭😭
😭😭😭😭😭
Enem😭😭😭
አባቴ ህይወቴ እወድሀለሁ💜ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ🙏 ከ7አመት የስደት ቆይታ በኋላ ላገኘህ አንድ ሳምንት ብቻ ስለቀረኝ ደስ ብሎኛል
በሰላም ያገናኝሽ የኔ ውድ
በሰላም ያገናኝሽ !
አሜን🙏 ምርጦቼ አመሰግናለሁ💜
የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ቤተሰብሽን ለማየት ያብቃሽ
የኔ ውድ እግዚአብሔር በሰላም ቤተሰብሽን ለማየት ያብቃሽ 4:34
መልካም የአባቶች ቀን ❤❤❤❤🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉 አስፊቲ አስለቀሰኝ 😭😭😭😭😭 የሞቱትንም አባቶች ነብሳቸዉን ይማርልን
ረጅም እድሜ ከጤና በአለም ሁሉ ለሚገኙ አባቶች❤❤❤
EBS ትላንት ዮኒ ከነልጆቹ ባለቤቱ አስለቀሰኝ ዛሬ ደግሞ አስፍው አስለቀስከኝ አባት ለሆናችሁ አባት ላላችሁ አባቶቻችሁ መልካም የአባቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ
❤አስፋው ሲያለቅስ የኔ ማልቀስ አስፍየ ሆደ ባሻ 😥❤
አባቴን በጣም ነው የምወደው እናቴ የአንድ አመት ልጅ ሁኘ ስትሞትብኝ እንደ አባትም እንደ እናትም ሁኖ ያሳደገኝ አባቴ ነው አባየየየየ❤ እረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጥልኝ አለኝታየ ኩራቴ አባዬ ❤❤❤
አባቶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤❤
ወላሂ የኔም አባት እንዳችው ያሰደገን እናቴም እዳችው የአድአመት ልጅ ሆኜ ነው ያደኩት አሁን ግን አባቴም እየናፈቀኝ ነው የሞተብኝ ሁላቸውንም አላህይረሀማቸው።
አባቴ አመሰግናለሁ የኔውድ ብዬ አድ ቀን ሳልነግረው ሄደብኝ አላህ ይዘንለት አባቴ😭😭😭😭
ኢንሻአላህ ልጆች ወልጄ ባሌን የልጅ አባት ለማረግ ያብቃኝ ልጅ በጣም ይወዳል ዱአ አድርጉልኝ ጀሚአ❤
እንኳን አደረሳችሁ!! አባትነታችሁን በአግባብ ላልኖራቹ ደግሞ ልቦና ይስጣቹ
ሀሀሀሀሀ
አሜን በዉነት😢
ምስጊን የኔ ጓደኛ አለዴ
ፓናዶልዬ አንቺ ሰው አክባሪነትሽ በደንብ ያስታውቂ ቃል አባትሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ አስፋው አልቅሰህ አስለቀስከን አንተም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ መቅዲ ለአባትሽ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ መልካም የአባቶች ቀን
የኔ አባት የግሉ መኪና ያለው ጥሩ ገቢ ያለው ነው አላሰደገኝም እኔ በጣም በችግር ነው ያደኩት ሰዉ ቤት ሰርቼ አዉቃለሁ በ12 አመቴ እርቦኝ ጎረቤት ሲበሉ በራቸዉ ላይ ቁጭ ብዬ እቀላዉጣለሁ😭 ከዛን ወይ ያጎርሱኛ ወይ በራቸውን ይዘጋሉ 😥😭😭ወይ ማጣት ሄጄ ስጠይቀው ይደበቃል አባት የምትለዋ ቃል ለኔ ይቀፈኛል💔💔💔💔😥 ለናቴ ለረጅም እድሜ ይስጥልኝ❤❤🙏 ለመልካም አባቶች መልካም ቀን❤❤❤❤
የኔህት አይዞሽ ያልፍል
አይዞሽ አንዴ እንዴ ሰውች አስበውት አይደለም ሚሳሳቱት ያጋጥማል ጠንከር ብለሽ አሳይው😍
አይዞሽ እህት ያልፋል አዞኝኝኝኝኝኝኝ
@@hamdyatube9734 እሺ አመሰግናለሁ በፈጣሪ ቸርነት ዛሬ የልጅ እናት ሆኛለሁ ተመስገን❤
@@Tenaye-o8r አመሰግናለሁ❤
መልካም የአባቶች ቀን አባት ያላችሁ ተደሰቱ አስደስቱ ተመረቁ በልጅ መባረክ መታደልነዉ
መቅዲና ሉላ ጥሩ አባት ስላላችሁ አባቶቻችሁ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳቸው አስፊቲም እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ
አስፊቲ የኢትዮጵያ እዝብ እድሜ በሙሉ ለአንተ አላህ ያቆይ የኔ ወንድም
በህይወት አባታችሁ ያለ መታደል ነው ለሌሉትም ነፍስ ይማር ግን ሁሌም እንናስታውሳችዋለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ መልካም የአባቶች ቀን
😢😢
ጎበዞች መቅድና ሉላ እንኳን አደረሳችሁ አባቶች በሙሉ እኛንም የመዳም ቅመሞች በሰላም ያገናኙን ካባቶቻችን
በእምባ ጨረሳችሁኝ (ገብሬልን)እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ምንም እንኳን አባቴ በሂወት ባይኖርም የኔ ልእልቶች መቅዲዬ ሉላዬ ስታምሩ የኔ ቆንጆዎች ስነስረአት አለባበስ ዛሬ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜም ስታምሩ አባቶቻችሁ ሺ አመት ይኑሩላችሁ አስፋዉም ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፋውየ አታልቅስ አባ ሁሌ አይንህ እባ እደቋጠረ እኛም ልጆችህነን ወረቢ እወድሀለሁ ባወልደኝም አባቴነህ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያአባቶች ቀን ተብሎ ደገፊባልሆንም አተነትህንግን እደግፈዋለሁ❤❤❤❤❤❤
አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አባቴ ሺ አመት ኑርልኝ እወድዳለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ እናቴ አንቺም ኑሪልኝ 🥺🥺🥰🥰🥰🥰🥰
የኔ አባት የኔናፍቆት የኔውድ እንደናፈከኝ በሰው አሀገር ስከራተት እየናፈከኝ አይንህን ሳለይ በማጣቴ በከፋኝም ሁልም ከአይምሮዬ ባትወጣም አባቴ ጋሺዬ ሁልም ትናፍቀኛለህ አባቴ ጋሺዬ የኔውድ መልካም እረፍት ነብስህን ይማረው መልካም እረፍት የኔ ውድ አባቴ
የኔ ውድ አባት ጌታቸው ተስፋዬ
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ የኔ ጀግና የኔ መምህሬ የኔ ሚስጥር የኔ መከታ የኔ ሁሉም ነገር አባቴ እንኳን ኖርክልልኝ አንተ እስካለህልኝ ብቻ ነው እኔም በህይወት የምኖረው እወድሀለው አለሜ ❤
እረጅም እድሚ ለአባቶቻችን
አስፍዬ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሰህ
የመቅድዬ አባት እና የሉላዬ አባቶችም
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ
እውነት ለመናገር አስፈው ማለት የይቢ የስ መስታውት ነው
አስፋቱየ የኔ እባ ይፍሰስ አይዛን ለበጎ ነው እንኳንም ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ❤❤😭
አሰፍዬ የኔ ጌታ መልካም አባት ነህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ለኛም ምንም ሳናደርግላቸው አባቶቻችን እንዳያመልጠን እድሜ ይሰጥልን
ገና ሳይጀመር እንባዬ መንታ መንታውን አነባሁ አባዬ እወድሃለሁ ነፍስህ በሰላም ይረፍልኝ ይቅርታ ሁሌ እያለቀስኩ ሰላም ነሳሁህ 😢
Enim betam 😢
አይዞሽ 😢
😢ayzwsh enym endanhew naji😢
አይዞሽ እኔም ሁልጊዜ እንደ ህፃን አባቴን እያሰቡክ የማለቅሰው እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
Enem 😢😢😢😢😢😢😢
የሂወቴ አለይታ ገፀ በረከቴ እደሜህን ያርዝመዉ ኑርልኝ አባቴ አንተ ማለት እኮ ለኔ ከአላህ በታች የደስታየ ምንጭ ነህ አላህ በሰላም አገናኝቶኝ ሀቅህን እምወጣ ያድርግኝ ያረብብ በሰደት ያለን እህት ወንድሞች ምኞታችን ተሣክቶ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
ታድላቹ አስቀናችሁን እኮ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥላቹ 🙏 እኛም ለዚ እድል ያልታደልነው አባቶቻችን ነፍሳቸው በሰላም ይረፍልን 😭😭
መቅዲና ሉላዬ እግዚአብሄር እድሎ እባቶቻችሁን ለማሞገስ በመብቃታችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። አስፍዬ አባት ብርቁ ነህ እንደእኔ። እምባህ ቅርብ ነው። አንተ የተሰማህ እኔም ሁሌም ይሰማኛል። ጀግና አባት ነው ያጣሁት። ግን በኛ ውስጥ ይኖራል። የወለደ ብቻ ነው ስሙ የሚቀጥለው። አይዞህ። ግሩም ዝግጅት ነው።
እረጅም እድሜ ከጤ ናጋር ይስጣቸሁ አባቴ በሂወ ትባት ባይ ኖርም አባየ እወድህ አለሁ😭😭😭😭😭😭💔💔🥺🥺🥺🥺
አስፍሽዬ ዮናስ ግን የሚገርም ቅን እና ሚስክን ሰወች የኤቢስ ፈርጦች ጌታ ጤና እና ጤና ይስጣችው ኑርልኝ አስፍሾ ሳልፈልግ አስለቀስከኝ የኔ ሚስክን🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐🙏🏾
አባት እናት ለዘላለም ይኑሩ እኔ የሚገርመኝ አባት እናት በሚታረድበት ሀገር ላይ ያባቶች የናቶች ቀን የሚሉት ናቸው የሚያሳዝኑኝ እናት እናባት ባመት አድ ጊዜ ሳይሆን በሂወት እስካሊ በየቀኑ አክብሩ
አያከብሩም አይወድም ማለት ሳይሆን በአመት አንዴና በአመት ሁለቴ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ እንደዚ መግለፅ ትልቅ ነገር ነው አመት ለአመት ልጅ ከአባትና ከእናት ጋር ምንም ፈቅር ሳይኖራቸው የሚኖሩ እንዳሉ ይታወቃሉ ቢያስ እንደዚ በሚታይ ስሀት በቤተሰብ ባለማፈር ቢኖራቸውም ባይኖራቸውም ቢከሱም ቢወፍሩም ግን እናት አባትን መቅረብም መፈላለግም መንገድ ይሆናል
እኔ አባቴንና እናቴን ሁሌም እንደወደድኳቸውና እንደታዘዝኳቸው ነው የምኖረው ግን አንድ ቀን በአደባባይ የውስጤን ፍቅር ብገልፀውና ባወጣው በጣም ደስ ይለኛል
ልዑልዬ በጣም ደስ የሚል የአባትና ልጅ ፍቅር ነው። ጋሽ ገዙ ከመላው ቤተሰብህ ጋር ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።
በአለም ላይ ላላችሁ አባቶች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ እኔስ የአባቴን ፍቅሩንም ሳልጠግበው ነው ሞት የነጠቀኝ አባት ባለው ሰው ስቀና አባቴ ኖሮ ብዙ ነገር ባደረኩለት እላለሁ ብቻ ስለአባቴ ምን ልበላችሁ መልካም አባት ነበር እሱ ሲሞት እኔ ማልቀስ እንኳን አልችልም ነበር ምናለ አሁን ቢሆን የሞተው አልቅሼ እንኳን ይወጣልኝ ነበር እላለሁ ሁሌ አባቴን ሳስበው ልቤ ይደማል ውስጤ ያዝናል እንባዬ አይቆምም አንዳንዴ ደግሞ ዛሬ ኖሮ ይሄንን አስከፊ ዘመን ሳያይ እንኳንም ሞተ ለእሱ ትልቅ እረፍት ነው እላለሁ ምክንያቱም ሀገሩን ወዳድ ሰው አክባሪ የፍቅር ሰው መልካም ልብ ያለው ችግረኞችን የሚረዳ ትሁት እንቁ አባት ነበር ብቻ ስለአባቴ ምን ልበላችሁ ቢወራ አያልቅም ደስ የሚለው ነገር የሱን መልካምነት እኔ መውረሴ ነው አባቴ በህይወት እያለ የሚያደርጋቸውን መልካም ነገሮች ሁሉ ልጅ ሆኜ አይ ነበር እና አሁን ላይ አርአያዬ አባቴ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ባለኝ አቅም መልካም የሚባሉ ነገሮችን ሁሉ እያደረኩ ነው እናም አባት ያላችሁ እረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥላችሁ እላለሁ መልካም የአባቶች ቀን ይሁንላችሁ በፍቅር ዋሉ
ቃል አጣሁለት ebs የደስታ ለቅሶ አስፋው ሲያለቅስ አስለቀሰኝ best 👌
መቅዴ አባቶን አቶ ነው የምትላቸው ደግነትሽ ግልጥ ነው የኔ የዋህ
እንኩዋ ን አደረሳችሁ አባቶች ሁሉ ! አባቴን በህይወት እያለ እንዲህ ባመስግነው እላለሁ ብዙ ልጆች ሲሳድግ ብዙ ውጣውረድ አይቱል ብዙ አድግን ግን በራሳችን ህይወት በትምህርት በቤተስብ ማስተዳደር ተጠምደን ማመስገን መስባስብ አልቻልንም ።ሉላ አስፍዬ መቅዲ በርቱልን እንወዳችሁለን።
በሂወታችን ውስጥ መሰረት ሊኖራቸው
ከሚገባው ትልቁ ሰው ቅድሚ አባት ነው
መልካም አባት የምትፈጥረው ደግሞ
እናት ናት!!! እናት የሂወት ምሰሶ ናትና❤❤
የተማረ ሰው አስተያየት ጌታን 🙏
😭😭😭ዛሬ ይህንን ቪዲወ ሳይ በእምባየ ታጥቤነዉ አስፍየ ለካ የመጨረሻክ ነበር 😭😭😭ዛሬ 5ቀኑ ነፍሱ ይችን አለም ከተለየቻት💔
ለኔ ሁሌም የወላጆች ቀን ነው ረጅም እድሜ ለወላጆች ❤❤❤ የኔ ውድ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መኖርህ ነው የሚያኖረኝ ኑርልኝ ❤❤❤
ሁለዪም ኑሩሌን አባቶቻችን የኔ ዉድ አባት የኔ ኩራት የኔ አቅሜም ጉልበቴም ብርታታም ነህ እና ሁሌም ለኔ ስለምትኖር አባዪ አንተን መግለፅ ያቅተኛል ብቻ ረጅም እዴሜ እመኛለሁ እወድሀለሁ
የአባቶችን ቀን አላከብርም ግን አላህ ለወላጆቻችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አስፈው አይዞህ ሁሌ ስለ አባትህ ታለቅሳለህ አይዞህ 😢
አባዬ እጨት ሽጠህ አሳድገኸኝ አንድ ቀን አባቴ ምን ላድርግልህ ሳልልህ ሞት ቀደመኝ ነፍስህን በአጸፐ ገነት ያኑርልኝ ❤❤❤እዉድሃለሁ
አባቴ 😢😢😢😢 በህይወት የለም በጣም ነው ያለቀስኩት ያለ እናት ያሳደገኝ አባቴ ሁሌ በልቤ ትኖራለህ የኔ ውድ አባት አባት ላላችሁ እረጅም እድሜ እናጤና ይስጥላችሁ
አይዞሺ እማ😢😢😢 ሁላችንም ወደዛው ነን
@@MimiMimi-ph3jn😢😢😢😢
አይዞሽ የኔ ውድ ሁላችንም አንቀርም 😢😢
@@nadiaharb2412አሚን 😢😢
አባት ያላቹህ እንኳ ላባቶች ቀን አደረሳቹ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
የመዳም ቅመሞች እድኔ ያለቀሰው ማነው የረፍት እጀንራ ይሰጠን ቤተሰቦችን የምናመሠግንበት መልካም ያባቶች ቀን የኔውድ እወደሃለሁ ሺ አመት ኑርንኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በማልቀስ ጨርስኩት እፍፍ መልካም የአባቶች ቀን አባየ የኔ ውድ አባት ሁለየም ትናፍቀኛለህ ኑሪልኝ አባ
ዛሬ እንባየን ጨረስኩ በለቅሶ አባት እኮ ልዩ ነው የኔውድ አባት መልካም የአባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች❤❤❤❤❤❤❤❤
አባቴ እረጅም እድሚ ከጢናጋር ያኑርልን አባቴ እወድሀለሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ታባቶቻችሁ ይለቅአስፋውን ስታለብሱት አስለቀሰኝ እናተም አላህያክብራችሁ ታባቶቻችሁ በፍትአስፋውነ ስላለብሳችሁ አስፋው ሁላችነም እኑድሀለን❤❤❤
አባቶ እወዳሀለሁ እንካን ላባቶች ቀን በሰላም አደርሰህ እርጅም አመት ኑርልኝ
እንኳን አደረሳቹ አባቶች ❤አስፍቲ ልጅን እግዚአብሔር ያሳድግል ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅል 🙏
በአሁኑ፡ ሰዓት፡ አይደለም፡ የአባቶች፡ ቀን፡ መከበር፡ ያለበት፡ ከነፃነት፡ በዃላ፡ እንጅ። ይኸ፡ ድርጅት፡ ሁሉ፡ ነገር፡ ሰላም፡ እንደሆነ፡ አስመስሎ፡ ሕዝባችንን፡ የሚዘናጋ፡ ሥራ፡ ነው፡ የሚሠራው፡ በጣም፡ አሳዛኝ፡ነው።
አስፍዬ አሳዘነኝ እንኳን አዴረሰህ ለአባቶች ቀን ❤❤❤❤❤❤
ዉድ አባቴ መልካም ቦታ እንዳለህ አዉቃለሁ ከአንቴ በመወለደ እጅግ ደስተኛ ነኝ ሁለም በልበ ነህ አንተን መርሳት አልችልም በእንባዬ ሰላም ስለነሳሁህ ይቅርታ አንቴ ያለሃሁ ከምትወደዉ አባትህ እቅፍ ነዉ ያለሄዉ መልካም የእረፍት ጊዜ የሁንልህ
አባቴ ስስቴ አላህ እርጅም እድሜ ይስጥልኝ በሰላም ያገናኘን ባባ እወድሀለሁ እናትም አባትም ሁኖ ነው ያሳደገኝ አልሀምዱ ሊላህ ❤❤❤🤲🤲🙏🙏😢😢
አባዬ እዚ መድረሴን ባታይም😢እዚ የመድረሴ ምክንያት ግን አንተ ነክ እወድካለው ነፍስህን በገነት ያኑርልኝ ብቻ እግዚያብሄር ይመስገን
ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከበሩ ሲገባ ደስይላል አባት አባት ለዘላለም ይኑር ❤❤❤
ሰላም አሰፍው ሉላ በመቅደሰ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሰፍው እንዲሁም እንግዶችና ከሀገር ውጭና በሀገር ውሰጥ ያላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአባቶች ቀን እኔም ለአባቴ እንኳን አደረሰህ ለማለት አልበቃሁም ምክኒቱም አባቴ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባል ሰለነበረ ለሀገር ዳር ደንበር መከበር ሲል በጦር ሜዳ ሕይወቱ አልፍል ነፍሱን በአፀደ ገነት ትረፍ አሜን
አባቴዋ አላህ ጀነት ፍርዶስ ይውፍቅልኝ አባቴዋ ናፈቀኝ ምን አደርጋለሁ ብቻ አላሀምዱሊላሂ ከሞተብኝ ወሩ
አብሺሪ እህቴ አላህ ጀነት ይወፍቃቼዉ
እህቴ አይዞሽ አላህ ጀነትን ይወፍቀው ያረብ
እህቴ አላህ ይሶብርሽ
Abishiri Hitee Allah yejeneti yibelachewu
ማማየ አላህ ጀነተን ፈርድወሰ ይወፋቀዉ ከደጋግ ባሮች ከነብያችን ጉርብትና ይወፋቀዉ
ተውዳጁ የEBS አርቲስት አስፋው መሽሻ እንኳን ለአባቶች ቀን አደረስ ልጅህ ሺ ይሁንልህ አሜን
አባቶች እንኳን ላባቶች ቀን አደረሳችሁ
አባዬ በጣም ናፍቀኸኛል አሁን በስደት ሆኜ ነዉ ሁሉ ነገርህ ፊቴ እየመጣብኝ አሁን ነዉ የገባኝ😢😢 ውለታክን እንዴት ብዬ ልመልስል እድሜ ይስጥልኝ እና አግንቼክ አመሰግንሀለዉ ላጠፋዉት ጥፋት ይቅርታ ብዬ ጉልበትህን የምስምበት ቀን ናፈቀኝ😥😥😥
መቅዲዬ ቆንጆ እንዲሁም ሉላዬ ሁለት ቆንጆዎች ስታምሩ አባቶቻችሁን እንዳከበራችሁ ልጆቻችሁ ያክብሩዋችሁ ተባረኩ ከፍ ያድርጋችሁ 😍❤️👏
አባት የለኝም በጣም ነበር የምወደው እና ይከባከበኝም ነበር የእውነት እሱ ቢኖርልኝ በአለም ላይ እደኔ ደስተኛ ሰው አይኖርም ነበር አባቴ አሏህ ጀነትን ይስጥህ አልጠገብኩህም ነበር እሳሳልህም ነበር አባት ያላችሁ ሳሉ ተንከባከቧቸው ለሁሉም አባቶች እንኳን አደረሳችሁ
ወላሂ በባ ጨረስኩት አባ አላህ የጀነት ይበልህ አበቴ 😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭
በስመሀም እንዴት እንደምታምሩ የኔ አባት ምንም እንቅፋት ሳይነካ አይንህን ለማየት ቅድስ አምላክ ላገሬ ያብቃኝ የኔ አባት ዛሬ በስምህ ልጥራ አበራ ተክሉ እወድሃለሁ የኔ ጀግና ትሁት አይማኖተኛ አስታራቂ ለጎሮቤት እና ለልጆች ጓደኞች ሳይቀር ምርጥ አባት የሆክ ❤❤❤❤❤❤❤❤
መላ ለኢትዮጵያ አባቶች እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አባቴ አላህ ረጂም እደሜ ናጤና ይስጥህ መልካም ያባቶች ቀን ለሁሉም አባቶች❤❤❤❤❤❤❤
መልካም የአባቶች ቀን አባቴ አባቴእወድሀለሁ ❤😊🎉
ዉይ እስፊዬ አሳዘነኝ😭😭አይዞክ የሁላችንም አባቶች ክብራችን ናቸዉ
እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን🙏🙏 መልካም ያአባቶች ቀን🙏🙏❤❤😘😊