//አዲስ ምዕራፍ// “እኔም ሆነ ልጄ እራሳችንን ለማጥፋት ሙከራ አድርገናል ...አሁንም ቀኑ እንደጨለመብን ነው “//እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии •

  • @BetelhemYohans
    @BetelhemYohans Месяц назад +15

    እኔም 3ልጆች ይዜ ጉዳና ልወጣነው ኢቢኤስ አመልክቸነበር በፈጣሪ ልጆቸን ታደጉልኝ

  • @Liliraya-t4w
    @Liliraya-t4w Месяц назад +38

    የምር አግንቶ ከማጣት ፈጣሪ ይጠብቀን 😢😢 የነገዋ ቅድስት ኪዳና ምህረት የማታ እንጀራ ትስጠን ❤❤ 🙏 ቅሞሞችዬ ደምሩኝ እኔም ስደተኛ እህታቹሁ ነኝ 😢🙏

    • @ter2065
      @ter2065 Месяц назад

      አሚን❤❤❤

    • @Damenu-mx1ch
      @Damenu-mx1ch Месяц назад

      አሜን ፫❤❤❤

    • @Eldana-j5j
      @Eldana-j5j Месяц назад

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub Месяц назад +20

    አግኝቶ ማጣት እንዴ ይከብዳል አይዞሽ አታልቅሽ የኔ እናት ውይይ እግዚያብሄር ልጆችሽን ያሣድግልሽ

  • @AhmedMohammed-il6wt
    @AhmedMohammed-il6wt Месяц назад +17

    አግኝቶ ማጣትን ይያዝልን

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    እሲ ስውሯ ማሪያም ሄጅ ምናልባት በመንፈሳውይ ነገር ታልነቃሽ አች ሴታድጊ የማዬፈልጉ ሰወች አሉ እፀበል ሄጄና እራሽን ፈትሽ❤ አይዞሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Месяц назад +13

    💔😥😥😥😥😥😥😥 አራት ልጅ ይዞ ቀርቶ አንድ ለራስ የቤት ኪራይ ከፍሎ መኖር በጣም ከባድ ነው ebs ሁሌም ይኑር

    • @mahlettesema32
      @mahlettesema32 Месяц назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @mahlettesema32
      @mahlettesema32 Месяц назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Месяц назад +1

    በጣም ከባድነዉ አግኘቶ ማጣት የልጆችን ፍላጎት አለማሟላት የወለዴ ያዉቀዋል አይዞሸ አንች ጀግናነሸ አልፍሸዋል አሁንም በተሻለ ታልፊዋለሸ የኔ ብረቱ ሴት🎉🎉🎉🎉😢

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo Месяц назад +2

    እንኳንም ጤና ሆንሽ እማዬ ብሩስ ተረባርበን እናግዝሻለን መጥፎው ህመም ነው አይዞሽ ለበጎ ነውኮ ይህ የሆነው በርች ተስፋዎችሽ ልጆችሽ ናቸው

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan Месяц назад +10

    አሚያዉቅ ያዉቅዋል አገኘቶ ማጣትን አይዞሺ አማ ላይነጋ አለጭለምም

  • @SleepyCabezonFish-rt7od
    @SleepyCabezonFish-rt7od Месяц назад +2

    ebs የእውነት ትለያላችሁ በእውነት እግዚአብሔር በወጣ ይተካላችሁ❤ማጣት ከባድ ነው😢😢

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Месяц назад +6

    አከራይሽን እግዚአብሔር ይስጠው

  • @ThePrince-bw2nj
    @ThePrince-bw2nj Месяц назад +2

    ጀግና ሴት ነሽ አይዛሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ፈጣሪ

  • @emanulemamad
    @emanulemamad Месяц назад +4

    አይዞሽ እናት ሁሉም የሚችል እግዚአብሔር አታለቅሺ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @ter2065
    @ter2065 Месяц назад +1

    አይዞሽ ማር የድሀ ቅርሱ ልጅ ነዉ አብሽሪ ሁሉም ያልፋል ebs እናመሰግን አለን

  • @fatumaahmed8406
    @fatumaahmed8406 Месяц назад +1

    ወይኔ የአሰበ ተፈሪ የተማርኩበት ያደግኩበት ሀገር ልጅ። አይዞሽ። በርቺ

  • @ዐለዐቡሽ
    @ዐለዐቡሽ Месяц назад

    የኔ እናት አብሽሪ ሀይሚየ አንች ጠንካራ ነሽ የእውነት

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ Месяц назад +1

    የወሰደችውን የእህትዋን ብር መለሰች😊

    • @Damenu-mx1ch
      @Damenu-mx1ch Месяц назад +4

      አዎ መለስኩ አለች እኮ እይው እስከመጨረሻ።

  • @danielalemu6765
    @danielalemu6765 Месяц назад +2

    አይዞሽ ጠንካራ ነሽ ያልፋል ይህኽ ግዜ

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo Месяц назад

    የማታ እንጀራ ይስጠን ጌታ አግኝቶ ማጣት ከባድ ነዉ ለዛዉም ከልጆች ጋር😢😢😢😢😢

  • @GenetTesfay-sk3yx
    @GenetTesfay-sk3yx Месяц назад

    አሜን እውነት ነው😭😭😭

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Месяц назад +2

    አግንቶ።ማጣት።ከባድነው።አይዞሽ።ያልፍል።

  • @mareym-gy4ii
    @mareym-gy4ii Месяц назад

    ሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነዉ አይዞሽ😢😢😢😢😢

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 Месяц назад +4

    Betam gobeze berchie ebs enamesegnalen ❤❤❤

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa Месяц назад +7

    እፍፍ ድህናት ልጅ አይውጣልህ እንደድህናት የሠው ፊት ያሳያል

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад +1

    ሰላም ሆናችሁ ኖራችሁ በኃላ ግን አለመግባባት መጣ 🥹አይዞሽ በርቺ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አዳምጭ

  • @የእናቷናፍቂ-ጰ8ዠ
    @የእናቷናፍቂ-ጰ8ዠ Месяц назад

    አይዞሽ እናታለም ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢😢 ደግሞጠካራነሽ እግዚያብሔር አለሽ

  • @sumay1234
    @sumay1234 Месяц назад +4

    አግኝቶ ማጣት ግን የመጀመሪያ ልጇስ

  • @myfozi
    @myfozi Месяц назад +1

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Месяц назад

    ተባረኩ

  • @anisamitiku4676
    @anisamitiku4676 Месяц назад +3

    Mashaallhaa Mashaallhaa Mashaallhaa Mashaallhaa Mashaallhaa Mashaallhaa

  • @Aselalem
    @Aselalem Месяц назад +4

    ዘወትር የታለ ?

  • @HayatMelkamu
    @HayatMelkamu Месяц назад

    እሚን❤❤❤❤❤❤

  • @SerkiLeeen
    @SerkiLeeen Месяц назад

    Weeey yane enat Egziabher agegnito metaten yesaworan😢😢

  • @habtamugetnet1626
    @habtamugetnet1626 Месяц назад

    ሰላም ኢቢሶች እንዴት ናችሁ ኑሩልን
    አንድ ምስኪን ሰው ነበረች ባልዋን በመኪና አደጋ አጥታ 3 ህፃናትን በችግር የምትኖር አዲስ ምህራፍ ላይ እንድትቀርብ እና ብትረዳ በጣም ነው የምታሳዝነው?

  • @zewditumengesha8462
    @zewditumengesha8462 Месяц назад

    አይ አከራየ አይዞሽ

  • @BchJci-x3s
    @BchJci-x3s Месяц назад +1

    አይዞሽ ነገ ሌላ ቀነው ደምሩኝ ውዶች

  • @AbcdffHabdja
    @AbcdffHabdja Месяц назад +1

    Yasazenale gine bagebabo ginezibone bagibabe metikime melemide alebine ketelanet hewetache meMare

    • @fikerZ
      @fikerZ Месяц назад

      Ewunet new

  • @musiejohn2260
    @musiejohn2260 Месяц назад +1

    Eswa gare yalchiwn kulalit beshitgnawan erdwat keftari tagnalchiw

  • @የህይወቴፍናድንግልማርያም

    እሰይእንደትእንዳሳዘነችኝነበርይኔእናትእንኳንደስአለሽኢቢኤሶችምእግዚያብሄርይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbelHailu-up2ym
    @AbelHailu-up2ym Месяц назад +2

    Eni bekerb awekatalwe betme yenberat ena teru lj nberche eni dengechalwe ....embiti terdashe haymi ...sakita techwache nberche

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Месяц назад

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ዱንያ

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Месяц назад +1

    አባትየው።ግን።4ልጅያክል።አይረዳም።

  • @nuranura-s5k
    @nuranura-s5k Месяц назад

    ebas alh ystahwe

  • @ruwasida
    @ruwasida Месяц назад

    እረ ሴት እስከመቸ ነው እንደዚህ ምትሰቃየው? ልጅ ማሳደግ የወንድ ሃላፊነት ነው። ሴት ከተፋታች ወድያው እንድታገባ ነው ሚበረታታው 2ኛ ወይ 3ኛ ወይ 4ኛ ድረስ ሆና አቅም ያለውን እንድታገባ እስልምና ያበረታታል። አቅም (በገንዘብ እና እኩል በማስተዳድር) ያላቸው ወንዶች እንዲያገቡ ሊፈቀድላቸው ይገባል። የትኛዋም ሴት አደለም ስለልጆቿ ስለራሷም ወጭ መሸፈን ግዴታ የለባትም። በየደረጃው ሀላፊነት ያለባቸው ሰዎች አሉ። ካልሸፈኑ ሸሪአ ፍርድቤት ያስገድዳል። እነዚህ ወንዶች አቅም አተው ወይ ሞተው እንኳ ከሆነ ከቤተልማል የሷ እና የልጆች ወጭ ይሸፈናል እንጅ የትኛዋም ሴት በፍጹም ወጭ እንድትሸፍን አያስገድድም ኢስላም ይህ በጣም ክልክል ነው። ሀገራችን የሽሪአ ህግ ያስፈልጋታል። እስከመቸ ሴት ታልቅስ? አልበዛም እንዴ?

  • @musiejohn2260
    @musiejohn2260 Месяц назад

    Gen fetarshin amsgni

  • @AhmadAhmad-fp3jf
    @AhmadAhmad-fp3jf Месяц назад

    የወለደ ያቀዋል

  • @bsquadreact
    @bsquadreact Месяц назад +17

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @AmuMAMA-u7t
    @AmuMAMA-u7t Месяц назад

    Yan enat walhi enan balhiiii
    19:52

  • @MERIMEHARIMERIMEHARI
    @MERIMEHARIMERIMEHARI Месяц назад

    ሰው ፊት አለሁ ግን ምን ይፈጠር አንተ የሰጠሀኝ ይመስገን እለዋለው

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Месяц назад

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ እህት 🙏🏽🥰💐

  • @HdhHs-u4v
    @HdhHs-u4v Месяц назад

    Ayzosh mare

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Месяц назад

    👍👍👍👍👍

  • @yoadandram-a4z
    @yoadandram-a4z Месяц назад +1

    ስወዳቹህ ደምሩኝ 😢

  • @musiejohn2260
    @musiejohn2260 Месяц назад

    Wey haymi eskahun eytktashi yalshiwn negr atawkim bezu lijochn askymshal en bekrb awkatalw eswa Gare yemsru lijochn askftalchi lezam new fetari eyktat new demo sew Besra kebltat Ena yetshal nger segtmachw yemtkna sate nat

  • @siltube2735
    @siltube2735 Месяц назад

    ደምሩኝ የኔ ውዶቼ❤❤❤

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Месяц назад +1

    😢😢😢

  • @salemkhamis7530
    @salemkhamis7530 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @WendmuIshetu
    @WendmuIshetu Месяц назад +1

    😢😢😢😢

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 Месяц назад

    😢😢😢😢❤❤

  • @AszZea-h4n
    @AszZea-h4n Месяц назад

    Nober 1 wow like gicunyi

  • @ShadaShamal
    @ShadaShamal Месяц назад

    Matat kifu new yawum lij hizo

  • @fatumaibrahim3036
    @fatumaibrahim3036 Месяц назад

    Tikkl

  • @MerryDanedena
    @MerryDanedena Месяц назад

    Ayzosh 💔💔💔💔💔💔💔💔🥰🥰🥰🥰🥰

  • @YoditDelele
    @YoditDelele Месяц назад

    አሁንሰ እጅጅ አለችሁ እሚረዳ ሰንት አለ ባለሚልየነር ሰትረዱ አታፉሩም አሰቡ ያምትሰሩትን ኣወቁ

    • @KedraDjku
      @KedraDjku Месяц назад

      አዳም ጠሽ ፋረጅ

    • @momo9071
      @momo9071 Месяц назад

      አግኝቶ ማጣትንቅመቪው

    • @KedraDjku
      @KedraDjku Месяц назад +1

      @@momo9071 ከባድ ነው ሳይሰሙ መፍረድነው አግኝቶማጣት ከባድነው

    • @ToybaT-i9s
      @ToybaT-i9s Месяц назад +1

      ምን ማለት ነው ??? መጀመረያ አዳምጭ ለወሬ ከመቸኮል እጭጭጭ
      አሁንኮ ደሀ ናት

    • @fikerZ
      @fikerZ Месяц назад

      Aw gin 26000 bet Kiray

  • @HappyCoyote-yz5q
    @HappyCoyote-yz5q Месяц назад +1

    😮😮😮😮😢😢😢😢

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 Месяц назад +1

    ልጅ እንደ በግይሸጣል መቆጣጠሪያ። አትወስድም ነበር ኢቢስሰውን ረዳንብላችሁ ለማኝ አደረጋችሁ

    • @yetinayethussen426
      @yetinayethussen426 Месяц назад

      ልጅ ማን ይጠላል ነገሮችኝ ፈርተን ተወሰንን እንጂ

  • @ShadaShamal
    @ShadaShamal Месяц назад

    Miskin

  • @Yene.fiker.yerosan
    @Yene.fiker.yerosan Месяц назад +1

    Place😂😂😂😂😂

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 Месяц назад +1

    የ አረብ ሀገር ልጅ ገንዘብ ለረስሽ ትርፍ መነገድ አለነበረብሽም :: አያሽ በሷ ገንዘብ እያተረፍሽ ይሄኔ 70000 ብሩን ብቻ ይሆናል የማለስሽለት::

    • @UaeUAE-uj7co
      @UaeUAE-uj7co Месяц назад +1

      አረ አይባልም አትፍረዱው

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 Месяц назад

      ​​@@UaeUAE-uj7coየዘመዳ 70 ሺ ነዉ መለሰች ምንነዉ 500 /400 ሺብር በባዶ ከሚአጠፉብን ራሱን እኳን በመለሱልን ዝም እያል ነዉ

  • @uros101
    @uros101 Месяц назад

    😢😢😢😢❤❤❤

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 Месяц назад

    አባትየው።ግን።4ልጅያክል።አይረዳም።

  • @emanulemamad
    @emanulemamad Месяц назад +1

    💔💔💔💔😢😢