ለዐቢይ አሕመድ የተሰጠው አፀፋዊ የቡድኑ ምላሽ! ለጀኔራሎች በወለጋ ሕዝብ ያስተላለፈው መልዕክት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 84

  • @nigstetesema4547
    @nigstetesema4547 День назад +3

    ድል ለፋኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤

  • @MKahileKasa
    @MKahileKasa 2 дня назад +6

    ድልልልልል ለፋኖ

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 День назад +2

    ድል ለአማራ ህዝብፋኖ

  • @מנגשההאתיופי
    @מנגשההאתיופי День назад +3

    የሚኔሻን ቤተሰብ መዝረፍ አለባቸው ፋኖወች

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n 2 дня назад +4

    ድል ለአይበገሬው ፋኖ 💚💛❤️✊

  • @amanuelgebeyaw9951
    @amanuelgebeyaw9951 День назад

    ❤❤❤ድል ለፋኖኖኖኖኖ

  • @NuruJabreli
    @NuruJabreli День назад

    ድል ለአማራ ፋኖ አሏህ ያጥፋቸው

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 2 дня назад +9

    ወንድሜ በለጠ እንዴት አደርህ? ዋልህ?
    በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር !!!
    እንኳን ደህና መጣህልን !!!!!
    ስለአደረስኸን እና ስለምታደርሰን መረጃ በእጅጉ እናመሰግናለን !!!!!
    🎉🎉🎉

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад +1

    አንድነት አንድነት አንድነት በማንነቱ እየተሳደደ ለሚገኘው ምስኪን የአምሐራ ሕዝብ!!!

  • @abnetgebre-x3m
    @abnetgebre-x3m День назад

    💪🏾💪🏾💚💛❤️

  • @haimanotwubu8712
    @haimanotwubu8712 День назад

    You are right

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @yenuse2008
    @yenuse2008 День назад +2

    ከሌሎች የተሻለ ነው ግን እውነተኛ መረጃ ማለት አይቻልም። ሌላ ሎጎ ፈልጎ እውነተኛ የፋኖ መረጃ ማለት ይሻላል። ትናንት ምን አልክ የፋኖ ሞቴ ወሬ እውነት ቢሆንም ማራባት ትግሉን ይጎዳል። 😢 የሀገራችን ጋዜጠኞች ባህሪ ነው። እውነት መዘገብ ከትግል ድጋፍ ነጻ ሆኖ መዘገብ ይከብዳል ። ለህዝብ ዘላቂ ጥቅም ሊያስገኝ የሚችል ሀሣብ ማምጣት ማወያየት ይሻላል ። አለበለዚያ የተሻለ ሀሣብ ከሌለህ ጫካ ገብቶ መታገል ይሻላል ከገደል ማሚቶ

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 2 дня назад +2

    የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይንሳዊ አታርኩት የፈጣሪ ቁጣነው ይህ ግፍ ሁሉ እየተሰራ ምን እጠብቃለን ፈጣሪ ዝም ሲል የለለ የመሰላቸው መልስ ነው

  • @hassenali3219
    @hassenali3219 День назад

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg День назад

    ❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 День назад

    VICTORY To The AMAHARA FANNO😁❤️💪💪💪👍👍!!!!!

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 2 дня назад +2

    መከላከያ ውስጥ ያለህ አማራ አማራው ወገንህ በሰው አውሬ እያስበላህ ቁመህ ከምታይ/ይ ብትችል ወገንህን ተቀላቅለህ አውሬውን ውጋው ካልቻልህ ስምሪት ሰጭውን ገለህ ብትሞት ይሻልሀል!!!

  • @AlemsiraGuday
    @AlemsiraGuday 2 дня назад +1

    ሰላም በሌ

  • @Feysel82
    @Feysel82 2 дня назад +1

    ❤❤❤🎉🎉

  • @kassa4882
    @kassa4882 День назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @woretejigu756
    @woretejigu756 День назад +1

    ዛሬሥ አማረኛው ጠፋብህ "ለጀኔራሎች በወለጋ ሕዝብ ያስተላለፈው መልዕክት!" ምን ማለት ነው?

  • @AsmamawAndualem
    @AsmamawAndualem 2 дня назад

    መረጃውን ስለአደረስኸን በእጅጉ እናመሰግናለን !!!!!

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад +1

    የአምሐራ ሕዝብ ኢትዮጲያ ኢትዮጲያ እያለ ቢኖርም ውለታው እንደወንጀለኛ አስቆጥሮት እየተጨፈጨፈ እየተሳደደ እየተረገጠ እየደኸየ ይገኛል!!!

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 День назад +1

    አፋሪ አላህ ሰገዱ ፁሞ ዱአ አዲሪጉ

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 дня назад

    የወለጋ ሕዝብ አማራን ጨፈጨፈው በሰላም እንደማይኖር ይወቀው

  • @GaffateGondera
    @GaffateGondera 2 дня назад

    በሌ በርታ ግን የፍኖ አንድነት የሰራ😊😊😊😊

  • @abebewalelng5842
    @abebewalelng5842 День назад

    ይህ ነው የሚያስፈልገው ቁጭ ብሎ ተገደልኩ አያስፈልግም

  • @Muluye-zr9cs
    @Muluye-zr9cs 2 дня назад

    Berta bro❤❤❤❤❤

  • @gonderew2112
    @gonderew2112 2 дня назад +2

    መሳሪያውን እንደሚቀማው እያወቀ ለምን ስብሰባ ይገባል። ወለጋ ያለህ አማራ እራስህን አደራጅተህ ግጠም አለዛ የሚጠብቅህ እልቂት ነው

  • @tadyalem4357
    @tadyalem4357 День назад +1

    እንዜህ በውለጋ ያሉት ጀኔራሉች ሰማችውን እሰከሰ ዘር ማንዘራችው መምዘግብ አለባችው ለውደፊቱ እንዜህ ሰውች በፈፅሙት በደል እንሱም የጌዜ ጉዳየ ሰለሁነ እንሱም የጃችውን ማግኝት አለባችው በኦሮሜያ በአማራ አጠቃለይ ሁሉም አክባቤ የፈፅሙት ያሰፈፁሙት ሰራዊትም ሁነ ጀኔራሉች ሰማችው መምዘግብ አለባች ለውደፊቱ እንሱም እያንዳንዱ የጀን ያግኛል::

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 2 дня назад +1

    እኔ በፋኖ አንድ አላማ ሣይዝ እና ሣይደራጅ ረዥም ጊዜ እየወሠዱ መሆኑና አብይና ጭፍሮቹ ህዝብንና የፋኖ ሠራዊትን በማሥጨፍጨፋቸው አዝናለሁ አናቱን አራትኪሎ ላይ ማፍረስ ሲገባ እናዝናለን እስከመቸ?

  • @Tade-cx9bg
    @Tade-cx9bg 2 дня назад +2

    የዘር ሥም እየጣራህ የዘራኝነት ዓለማ ሊሰካ አይችልም ።መከለኪያ ሃገራዊተልእኮ ይዞ ሃገር ያፀነል

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 2 дня назад +1

    የተረገመው ጃውሳ የአማራን ሕዝብ ወደከፋ ቀውስ እየከተተው ነው።

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 2 дня назад +1

    ሠላምና ጤና ይሥጥልን በሌ።ግን ከታሪካችን የሚማር የፋኖመሪ ብዙ አሉ ።እንደ መይሣው፣እንደ እምዬ ምንሊክ፣ከጦር መሪም?ፊታዉራሪ አብተጎርጊሥ፣ሌላሥ? እንደ ገብርዬ እንዳንሆን የሚያደርጉት አነእሥክድርን ይዞ አማራ አያሼንፍም?ለምን ብ/ጀነራል ተፈራ ወደፊት አይመጣም።ደከመኝ????

    • @YazieMulie
      @YazieMulie 2 дня назад

      መነሻችን ሜጫ መዳረሻችን ደንበጫ አረጋገው ሴረኞች

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад

    የሴራ ፖለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!!

  • @HaymanotHaymanot-r1d
    @HaymanotHaymanot-r1d 2 дня назад

    Selam beleta

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад

    ብልፅግና የሐገሪቱን የጦርሐይልና የጦርመሳሪያ በአምሐራሕዝብ ላይ ካዘመተ ሁለት አመት እየሞላው ነው ይሕአልበቃው ብሎ የአምሐራን ሕዝብም እየከፋፈለ እርስበርሱ ደምእንድቃባና ንብረትም እንድወድም ክልሉ በሰው ሐይል በኢኮኖሚና በማሕበራዊ ሕይወት ወደማይመለስ ውድቀት ውስጥ እያስገባው ነው

  • @enanu7590
    @enanu7590 День назад

    ድል ለአማራ ፋኖኖኖ

  • @yaschilalshitaye4225
    @yaschilalshitaye4225 День назад

    ቢያንስ እንደ ዕብዶች ሰኞ አንዱን ማክሰኞ ሌላውን እየደገፍህ ፋኖን አታዳክምም።

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 День назад

    eskuadu

  • @Sarah-f7b7l
    @Sarah-f7b7l 2 дня назад

    ድል ለፋኖ የመሬት መንቀጥቀጡ መጀመርያ አብይ አህመድ የሚኖርበትን ቤተ መንግስት ደርምሰዉ ፈጣሪ ሆይ የት ነህ😢

  • @Freedom-ix9sw
    @Freedom-ix9sw 2 дня назад

    አይ በሌ መን፡፡ት አለ ወይ? ጀእውርን ባትጠራብን ጥሩ ነው።

  • @danialedani
    @danialedani 2 дня назад

    እንዃንም የመሬት መንቀጠቀጥን ይቅርና የሰፈር ሽፍታን አና በዉሥጡ የበቀሉትን ሌቦች እና ዘረኞችን መቆጣጠር የማይችል "መን"ነዉ ያለን!

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 22 часа назад

    ሟቹ አህመድ ሲተነወብይ[ሲያስጠነቁል]>>
    እናቴ ስትነግረው! ንጉሴ ብትለው ጥሩ
    ነበር..ግን ቋንቋም ችግር ነበረበት🙏የአሁኑን
    ባልቀባጠረ ነበር፤ይቅርበለው.እድሜው0ነው

  • @hailemariamkebede4068
    @hailemariamkebede4068 2 дня назад

    መሬት መንቀጥቀጡ ቅርብ የሆነው አማራና ትግራይ አካባቢ የለም ለምን ይመስላችኋል?

  • @mekonenyimer5859
    @mekonenyimer5859 2 дня назад

    ሠላምበሌ ድል ለፋኖ

  • @naturetube8000
    @naturetube8000 2 дня назад

    መንግሥት ስትል አታፍርም

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 2 дня назад

    ይህ ሁሉ ወጥተው ፋኖ ነን እያሉ የሚያወሩት ክፊት አፍ 😂 ሰዋችዋች ችግር ነው

  • @shawulKasshun
    @shawulKasshun 2 дня назад

    በሌ በጣም ጥሩነው ነገር ግን አብይ የምክክር ኮሚሽኑን ለህገመንግስት ማሻሻያ እና ለስልጣኑ እየተቀመበት ነው !!

  • @timharmon10
    @timharmon10 День назад

    መከላከያ ተብዬው ደም የጠማው ምንደኛ የ አማራ ህዝብ ላይ ባነሳው ሰይፍ እራሱ ያልቅበታል!! እያንዳንዱን መዝግበን ይዘናል!! በጊዜው ሁሉም ይከፍልበታል!!

  • @tsigemezgebu2805
    @tsigemezgebu2805 2 дня назад +1

    ነፍሰ-በላው ጃውሳ ዛሬ በአዴት ሲቀጠቀጥ ውሏል።ድል ለመከላከያችን!

    • @TadeseAsmare
      @TadeseAsmare День назад

      የቺ ሰውየ ዳንኤል ክብረት ናት መሰል። ስሟን ቀይራ በኮሜን ሁል ጊዜ ሲሳደብ የውላል።

    • @birkubelachew8194
      @birkubelachew8194 День назад +1

      @tsigemezgebu2805
      አንተ/አንቺ የዳንኤል ክስረት ሰገራ ምን እያወራህ/ሽ ነው ?
      ከርሳም ሆድ እንጂ የሚያስብበት ጭንቅላት የለውም ::
      2017 ዓ.ም. (2025) የአቢይ አህመድ ፣ የብርሃኑ ጀላ 😂 ፣የዳንኤል ክስረት ፣የሽመልስ አብዲሳ ፣የተመስገን ጥሩነህ ፣የአገኘሁ ተሻገር ፣የቀንድአውጣ ከበደ ፣የአበባው ታደሰ፣ የመሐመድ ተሰማ ፣የብርሃኑ በቀለ ፣የአበባው ታደሰ ፣የይልማ መርዳሳ የሹማ አብደታ ፣ የጌታቸው ጉዲና ፣የአዳምነህ መንግስቴ ፧ የዘዉዱ ሰጣርጌ ፣ አጠቃላይ የህፃናት ገዳይና የሴት ደፋሪው የአብይ መከላከያ ሰራዊትና የሆድ አደር የልፅግና ካድሬዎች መቀበሪያ ዘመን ነው ::
      ድል ለአማራ ፋኖ !!!ሞትና ሲዖል ለብልፅግና አጋሰሶች ይሁን::

    • @kingmuller5189
      @kingmuller5189 День назад

      ​@@TadeseAsmareለበለጠ በብል[]ግና የተመደበች ሳትሆን አትቀርም። በሌ ጋር እኩል ትከሰታለች

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 2 дня назад

    ሰው በተፈጥሮ ለምን ይደነቃል? መሬቲቱ በየእለቱ የሰው ደም እየጎረፈባት አይደል።ገሞራ የሆነው ደሙ ሳይሆን ይቀራል?

  • @sofiasofia9129
    @sofiasofia9129 День назад

    ቅራቅንቦ አስተያየት አታቅርብ። ሹፌሮች ሊገላቸው የመጣውን ተሰባስበው አይገሉም አይደራጁም አንዱን ገድለው ፋኖን አይቀላቀልም። ማን ለነፃ ሊያወጣው ነው ድምፅ ሁኑን የሚሉት?

  • @birkubelachew8194
    @birkubelachew8194 День назад

    ድምበሬ ሳይሆን ጅምደሬ. ተብሎ ነው የሚጠራው .. በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ራሳ አካባቢ

  • @belete26shawor
    @belete26shawor День назад

    አንተን ሣላዳምጥ ካደርኩ ይከፋኛል

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 2 дня назад

    Amhara genocide at Wollega, Oromo region, Ethiopia!!!

  • @Edenmulugeta-d3s
    @Edenmulugeta-d3s День назад

    Abiym yemefelgew amharan be bandaw amhara maxfat naw bandaw Amhara lbona yisxachu

  • @abaygeremew2900
    @abaygeremew2900 2 дня назад

    kkkkkkk meche neber yememhiran adma blehin yeneber....

  • @adbe5876
    @adbe5876 День назад

    ሹፌሮች ሆይ የሚዘርፋቹሁ የምያዘርፋቹሁም ፋሺስቱ የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺስት መንጋ መሪ መሆን እየታወቀ መንግስት የሌላት ኢትዮጵያ መንግስት እንዳለው አድርጎ መቁጠር እራሱ ሌላ ስህተት ነው መገደል እስከመቼ ብላቹሁ ሥራ አቁሙ

  • @leweyehu-k4o
    @leweyehu-k4o День назад

    ራሱ መንግስት ነዉ አጋቹ ። እንዴት ከሱ ፍትሀ ትጠብቃለህ?

  • @RighteousCourisity
    @RighteousCourisity 2 дня назад

    ሚኒሻ እና አድማብተና በወገናቸው ላይ ግፍ እየፈፃሙ እና እያስፈፀሙ ከማን ጋር ነው የሚኖሩት?!!!! ለማን ነው የሚሰሩት?! ሞት ይሻላል,ወገኔን ከምሸጥ ወገኔን ሲገደል ከማይ!!!!

    • @YazieMulie
      @YazieMulie 2 дня назад

      የማትገባ ወደ ፍኖ ወሬያም

  • @mulugetaejigu8003
    @mulugetaejigu8003 День назад

    አራት ኪሎ ላይ ያድርገው አፋሮች ንፁሆች ናቸው

  • @hibretukaske6844
    @hibretukaske6844 День назад

    የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋው አስከፊነት ፣ ከማን ምን ይጠበቃል ? How can we reduce loss due to Earthquake in Ethiopia?
    ruclips.net/video/Cm4_P-LH5Ho/видео.html

  • @Alemu-h2h
    @Alemu-h2h 2 дня назад

    እረተዉ ሽኔአትበል ኦነግ በል ግዴለህም ለፍርድ የሚቀርቡት አለም በሚያዉቃቸዉ ነዉ

  • @iron19731
    @iron19731 День назад

    YeTigre colonel endih newe welun aysetime they use every opportunity they get to destroy Amhara everywhere. But Gojam Fano leaders Zemen and Asres released a surrender colonel from Tigray for money. God knows where those 8 height ranking military officers from Tigray released from Gojam/ Dangila prison by Fano during the war but I’m 100% sure they will stand against Amhara people and its interest if they get any chance again. Aye yeGojam politikegnoch Gilb & Sigibgib.

  • @timharmon10
    @timharmon10 День назад

    ሹፌር ሆይ መንግስትም ይሁን ማህበረሰብ የሚሰማህ እጣ ፈንታህን በራስህ ጥረት መፃፍ ስትጀምር ነው!! አንተ ስትነሳ አብሮህ የሚነሳ ብዙ ብዙ ህዝብ አለ!! በተረፈ ሌላው ላንተ ብሎ ቀድሞ አንገቱን አይሰጥም!! ያለነው ኢትዮዽያ ላይ ነው፣) አንተ ሞተህ እኔ ልኑር ባህል በሆነበት