Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰብስክራይብ አድርገዋል? አመሠግናለሁ!
2ta new yareku ❤❤❤❤❤❤
Enagin wellhi alebabesih ateyayekhi keleli Yale betam new dessssssi yemitileg
ግድ ነው
በደብ ነዉ ያረግን ብሮዬ በጣም እናመሰግናለን❤
እንዴታ!
ቆንጆ ፕርግራም ነው ጋዜጠኛው ሊደነቅ ይገባዋል የሰው ልጅ በሕይወት እያለ ስለ ሕይወቱ ለህዝብ ሲያጋራ እንዴት ደስ ይላል
ስወደው
ማራኪ ወግ አንደኛ ጎበዝ ለዛ ያለው ፕሮግራም በርታ ላይክ አርጉ ብዙ ለፋቶ ነው እሚሰራው
agegneshegn
ሀቅ ነው ❗️
በጣም
አላህ የሀብታም ተመልካች አታድርገኝ ስጠኝና ልስጥ 🤲🤲🤲🤲የማታ እንጀራ ይስጠን የመዳም ቅመሞች😢😢
😂😂
ቅቅቅቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂
አሚን ያረብ
አሚንንን
Amen
የተወደድሽው ሃይሚ ግልፅና ደግ ሴት ነሽ ስለእሱ ደግሞ ሁለመናሽ ይናገራል ሰው በልቡ ያለውን በአንደበቱ ይናገራል በዛ ላይ በራስ መተማመንሽ ስለ ራስሽ ገብርኤልን ስትይ ደስስስስስስስ...ስ ትያለሽ። ከነመላው ቤተሰብሽ ቅ/ገብርኤል ይጠብቅሽ።
የኔ እብድ ደስ ስትይ፣ እናትሽም ደስ ይላሉ፣ ገብርኤል ስትይ ደስስስስስስ እንዳለኝ፣ የምትወጂው ገብርኤል ለእናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ፣ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ❤❤❤
እጅግ ድንቅና የንጹህ ልብ ባለቤት በእውነት እግዚአብሔር አይሳሳትም ዘመንሽ ይባረክ በርቺ ......
ሃይሚ የታመቀ ነገር ውስጥሽ እንዳለ ይሰማኛል። ንጹሕ ልብ ያለሽ ሰው ነሽ። ዘመንሽ ይባረክ።
ኦማሂሬ መፅሀፍን አንብቡት አዚሁ you tube ላይ አለ በትረካ ስሙት የዚህች አርዮስ ሰይጣን የሚቀናባት አርኩስ ሴራ ታውቃላችሁ😕
@@saratesfaya2329 ሂጅ አንቺ አሉባልተኛ ሀረር ተወልዶ አድጎ ሴረኛ የለም እሺ። ንፁህ ልብ ነው ያላቸው
@@saratesfaya2329😳😳😳😳😳
@@saratesfaya2329ምን ያገናኘዋል።የሀገራችንን ስም በሙዚቃ ኢንዱስትሪ ከፍዠ ካደረጉ ሰዎች መካከል አለችበትዠ። ለስኬት የደረሰ ሰው ላይ መቅናት ጥሩ አይደለም።
ልጆችሽ ጋር ያለሽ attachment ደስ ይላል።🥰🥰🥰
አላህዋ የሃብታም ተመልካች አታርገኝ ስጠኝና ልስጥ ያረብ ለሚስኪን ሸቃሎች በሙሉ የማታ እንጀራ ስጠን አንተ ምን ይቸግርሃል❤
❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
አሚንን የኔ ዉድ
ሸቃሊት አሚንን 😂😂😂
ማሂዬ የኛ ግዜ ፈርጥ 90's አድማቂያችን ❤️❤️❤️የኔ ዉብ ዉበትሽ አሁንም እንዳለ ነው አይንሽን ክብልል የምታረጊያት ነገር ዉስጤ ናት ❤️❤️
የህይወትሽ ሰላም በፊትሽ በቤተሰብሽና በእርግቦችሽ ይታያል ረጅም አመት ኑሪልን ሀይሚዬ😍😍😍
ሀይሚዬ የኔ ቆጆ😍😍☺️☺️ ልጅ ሆነን እኮ እንዳቺ አይናችንን መገለባበጥ እንለማመድ ነበር አቺ ቀልጂ😂😂😂 እንዴት አደምወድሽ ደሞ ❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰብሽ 🙌🙌🙌
አቦ ፈታያለች ይመችሽ እዉነትም የሀረርሰዉ ልጆችሽን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ስወድሽ
የኔ ቆንጆ በጎ አድራጎት የምታደርገውን እንኳን ማውራት አልፈለገችም She is so beutifull inside and out 💜💜💜
በጣም ይገርማል ሃይሚ በፍፁም እንዲህ አልጠበኩሽም ! በጣም ጠንካራና አስደናቂ ልጅ ነሽ !!
ሐይሚ ቆንጆ!ምግቡ ደግሞ አተክልት የበዛበት ጤነኛ ምግብ ነው:: ደስ ትላላችሁ::
የሰኔ ፆም ስለሆነዉ
የ90ዎቹ ምርጥ ሴት ህይሚ❤
ሀይሚ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም 🙏 እንወድሻለን❤❤❤❤❤❤❤❤
ኸረ እቺ እባብ ናት
ሃይሚዬ በጣም ነው ምወድሽ እመ ብርሃን ከዘፈን አለም አውጥታ አንደበትሽን ወደ መዝሙር ትቀይርልሽ እናቴ አየዃት ከቁም ሳጥኑ በላይ እማ ፍቅር ከልጇ ታማልድሽ
ሐይሚ ቆንጆ ስወድሽ እኮ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏
ሀይሚዬ በጣም የምወድሽ ጀግና ነሽ ። ከሁሉም ፍቅር ያብዛልሽ። ፈጣሪ መላው ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ።በምትሰሪው ደግ ስራዎችም የነብስ ስንቅ ይሁንሽ። እኔ ቅርብሽ ባልሆንም ከዘመዶቼ እህት ነሽ እናም እደሰትብሻለሁ። ሀረር ነኝ
ሀይሚ ቆንጅና ውበት ድምፀ የቤተሰፍ ፈቅር የተሟላች እሰካሁን ድርሰ ።።።ውቢት ኢትዮጵያ ❤ ሀይሚዪ የኔ ዘመን ደሰ የሚል ግዜ ነበር ።።።ድባይ አሰታውሳታለሁ
የመጨረቫ አንደኛ ዛሬ ማራኪ።ያቀረብከው ምርቃት ልብይነካል አውንም አገራችን ሰላም ያድርግልን መሪዎቻችን ልባቸው ያራራል አሜን
የኔ ቆንጆ ሀይሚዬ ምርጥ ቤተሠብ
ሀይሚ የቁንጅና ጥግ በዘጠናዎቹ ሆነ አሁን በጣም ቆንጆ አንደኛ ነሽ ደግሞ በጣም አሁንም ወጣት ነሽ የኔ ወርቅ
ገብርኤልን ስትል እንዴት ነው የምታምረው የኔ ገብርኤልን ይጠብቅሽ
ካሃዲ ነች።
@ethiopiaማነው ከሀዲ አንች ወይስ እሷ ከብት😢😢africa5008
ሃይሚ በጣም ነው የምወድሽ ልጅሽ በጣም አስተዋይ ነው እግዚአብሄር ይባርክልሽ የኔ ውድ።
የኔ ትሁት ተባረኪ ኮሜንት ምንም ነገር ላይ ፅፌ አላዉቅም አቺ ጋር ግን ማለፍ አቃተኝ የ ዘጠናዋቹ ዉብ ፍልቅልቃ ሀይሚ እንወድሻለን ደስታሽን ያብዛልሽ ❤
የመዳም ቅመሞች ለኛም አላህ የተሻለ ሂዎት አላህ ይስጠን
የማዳምቤት ስልችት ያለን አላህ ይገዘን😢
Amen betam asetltoingl gen men waga alew amarache yelm
አሜን🙏🙏🙏
@@zbm8807❤
ሰንደሉ በጣም አሪፍ ሰንደል ነው ሀይማኖት የመልካም ዘመናችንን የምናስታውስባት ዘፍኝ ነች አቦ የእውነት የምስቅበትን ዘመን ፈጣሪ ቅርብ ያርግልን❤❤❤
😢😢አሜን
አምልጦኝ አያዉቅም ማራካ ወገን ሁሌ ነው የምከታተለዉ አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ ይመችህ❤❤❤❤
ስለ የድሮ ጏደኛሽ የጨዋነት ልክ:ገንዘብ እንዴት ለቤተሰቦችሽ ያስተላልፍ እንደነበር እና ምን ያህል ጨዋ እንደነበር አምስት ሳንቲም ሳያዛንፍ ያደርግ የነበረውን ስነ ምግባሩን የገለፅሽበት ቁምነገርሽ ደስ ይላል።ያን የ ደግ ጊዜን....እንዴት የሰው ገንዘብ የማይነካ ቃል የማይታበይበይ እንደነበር አስታውሰሽናል ❤️
ሚኒሊክ ምርጥ ሰው
ሱዳን ስሰራ ፎቶሽ ጋዜጣ ኮርቼብሻለሁ
እሷ ስላላወቀች እንጂ እሄ ልበቀና ደግና ሩህሩህ ሰው ካረፈ 3አመት ሊሆነው ነው 😭😭😭😭😭
ሀይሚዬ ኬኳ ስላየዉሽ ደስ ብሎኝል በጣም አድናቂሽ ነኝ ያገሬ ልጅ የሀረር እና የድሬ ልጆች ቢኖራቸዉም ባይኖራቸዉሞ ላይፍን ቀለል አርገዉ ነዉ የሚኖሩት ይመችሽ ማራኪ ወግ ሁሌ አድ እርማጅ ቀዳሚ በሁለቱም ስልኬ ነዉ ሰብስብክራይ ያረኩ ፅድት ያለ ፕሮግራም ይመች
ሐይሚዬ ልክ የመጀመሪያ አልበምሽ እንደወጣ ሰው ሁሉ እኔን ኦማሒሬ ይለኝ ነበር እና እንመሳሰለላን መሠለኝ በጣም ነበር የምወድሽ ዘፈንሽንም አዳምጥ ነበር በቃ ደሞ መመሳሰል ሲጨመርበት ዋው እጅግ በጣም ነበር የምወድሽ አሁንም እንደዛው ውውውውውድድድድ ነው ማረግሽ ንግስቷ
ደስ የሚል ቤተሰብ ሀይሚ ቆንጆ 🤗🤗ይገርማል ከ7 አመት በፊት ሴቷን ልጅ ከሀይሚ ጋር አግኝቻት ነበረ ዛሬ በጣም አድጋለች የኔ ማር🤗❤
*Man, she is such an incredibly beautiful and talented artist ! Love from Eritrea !!!*
ሀይሚ ስርዓት ያላት ሰው ናት ፡ ደስ ትላለች ቤተሰብዋም ልጆችዋም ለዛ ያለው ቤተሰብ ደስተኛ ቤተሰብ ነው ፡ማራኪ ንም እናመሰግናለን
Betam bakegie yetikim sew Nat yelijuan abat min yakil endasekayechiw junta yiza
እሚገርም ነዉ ላዩን ታምሪያለሺ ደስተኛም ነሺ ግን ኦማሂሬ እሚለዉን መፅሀፍ ካዳመጥኩ ቡሀላ እንደዚህ አይነት የሰይጣን ቁራጭ በመሆንሺ ገረምሺኝ ፈታ ማለት በታማኝነት ቃልን በማክበር ሲሆን ደስ ይላል ሀብት ንብረት በማግበስበስና በክህደት በገንዘብ ፍቅር የሰዉን ህይወት እስከማሳጣትም ሲሆን ይገማል ይሸታል ብቻ አሏህ ልቦና ይስጥሽ አይ ማስመሰል ያሳዝናል ።
ትክክል ጨካኝ ሴት ናት
በጣም ነው የምወዳት ሀይሚን ደስ ሲሉ ደግሞ ቤተሰብ ስብስብ ብለው እኔንም ለሀገሬ አብቅቶኝ በአንድ መአድ ተሰብስቤ የማወራበት ቀን ናፈቀኝ
ደስ የሚል ላይፍ ነዉ ህሊና ሳይቆሽሽ ከሆነ ። ቀጥይበት ሀይሚዬ ሰዉ መርዳት በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ ልጆችሽ ይደጉልሽ እድሜ ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ ።ሹፌርሽ ብሆን ምን ይልሻል?????
ሀይሚዬ የ90's ትዝታችን ኦማሂሬ አልበም መቼም አይረሳም❤❤❤
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመብርሃን የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ግዞዬ ስወድክ እኮ ሃይሚን ሳያት የሳን ዘፈን ስሰማ የኔ ምርጥ ምስራቆችን ነው የማልመው ግዞዬ በርታ ❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ተባረክ ።
እግዚአብሔርን አመስግኝ መጀመሪያ እመቤታችን ራሷ የማትፈልገውን ነገር ለምን ትናገሪያለሽ
የዛሬውን አያድርገው እና ለመጀመሪያ ግዜ ቴሌቭዥን ላይ ያየሁት ኡማሂሬ ነበር ቲቪ ለኔ አዲስ ነገር ነበር አይ ግዜ ደጉ የ90"ዎች እንቁ ሀይሜ በእድሜ በጤና ኑሪልን
ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤እግዚአብሔር አይለያችሁ ታምራላች እውነት❤
ይገርማል በድሮ ጊዜ ሀረብ ሀገር ሄዶ ቤት መግዛት መኪና መግዛት ምን ያህል በረከት ቢኖረው ነው በአሁን ሰዓት አ10 አመት ተቀምጠንም ልንገዛው አንችልም😢 ተመስገን ዋናው ጤና ነው ሀይሚዬ የኔ ፋንዲሻ ደስስስ ስትይ ንፁህ ነሽ 😍😘😘
በክለብ ዘፍና,ሰርታ ነው ቤት አይደለም
ዘፍና ነው እንጂ አረብ ቤት ሰርታ አይደለም
@@selammulugeta4977😂😂
የዘፈን አድናቂ አይደለውም ግን ፕሮግራምክ ደስ ስለሚለኝ አያለው በርታ ወንድሜችን
አቦ ደስታ አይጥፋ ከቤትሽ ነፃ ፍሪ ደስተኛ ነሽ ❤❤❤❤❤❤የበለጠ ወደድኩሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ተሠኘሁላቹ❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ በጣም ነው የምወዳት ሀይሚዬ እድሜ ጤና እስከነቤተሰቦችሽ አምላክ ይጠብቅሽ❤ማራኪ ወግ ሁሌ በጉጉት የምጠብቀው ብሮግራም ነው እናመሰግናለን ግዜ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀይሚ አደኛ ያራዳ ልጅ ጥሩ ላይ ነው ያለሽው ተባረኪ ።ልጁንም ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋቹ ምድረ አበጣ አያስከፍላቹም ነፃ ነው
ከልጂ በላይ የሚያስደስት ነገር ምን ሀለ ❤❤ መዉለድ መታደል ነዉ።
የኔ ውድ ስታምር አቤት ፈገግታያ ብቻ በቂ ነውሀርር የፍቅር የሚባለው ውነት ነው❤❤
የፍቅር ሀገር
ስወዳት አይይ ትዝታ የዘጠናወቹ ልጆች የት ናችሁ ሀይሚ ቆንጆ ስወዲሽ😍😍🙏
ሃይሚን የበለጠ ወደድኳት እናመሰግናለን፡፡፡
ሀይሚ ዋው!!! ምቾት ያለው ቀረቤታ አለሽ። ጨምላቃነት ወይም ሞልፋጣነት ወይም መጀነን ባጠገብሽ የሉም። ከነቤተሰብሽ አጨብጭቢያለሁ።
መሰባሰቡ በጣም ደስ ይላልከምግቡ በፊት ፀሎት ተረስተዋል እባካቹ ምሳሌ ሁኑ አመስግናለሁ
እውነት ነው እኔም እያሰብኩ ነበር
ልጆቿ ደስ ሲሉ በተለይ ወንዱ😍😍😍
She is down to earth humble ❤
አርቲስቶች እንደዚህ ጠንካራ ሆነው የራሳቸውን ሂወት ቀይረው የቤተሠብም ሲቀይሩ ነው የእናተን እና የጥቂቶች አየሁ በአብዛኛው ለእራሳቸውም ሂወት መምራት ያቃታቸው ብዙ አሉና
አትጃጃል ከገዳዩ ጀኔራል ተብየዉ ታደሰ ወረደ ተዘርፎ የተሰጣት ብር ነዉ ይች ብር እንጅ ፍቅር አታውቅም አይጥ ፊት ባልዋን የካደች የሴት ዉሻ ናት የልጆችዋን የአባት ስም ለምን አልተናገረችም
ኦ አምላኬ ደግሞ ዉበቷ ስታምር ብዙም አላቃትም ነበር ግዞ እናመሰግናለን 🥰🥰
ገብሬኤልን ስትይ እዴት ደስ እደምትይ❤❤❤❤❤
ብዙ ግዜ የሀረር ሰው መሀላ እንደዚህ ነው እኔንም ጨምሮ
ምነው በዛ
ክርስቲያን ሁነች እዴ🤔
በትክክክክክክልልል
@@abebatube6227ምን ነበረች
Beautiful family ! I like her positivity and confidence
ፈታ ያለች ልጅ ሀይሚ አላህ ይጨምርልሽ የዘጠና እንቁ
የመጀመርያው ልጅሽ ደስ ይላል እንዳንቺ ጤና ይስጣቹሁ ለሁላችሁም
እግዚአብሔር አንችንም ልጆችሽንም ቤተሰብሽንም ይጠብቃቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀይሚየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ 🙏🙏❤️❤️🇪🇷
96 ተማሪ እያለሁ ነበር የማቀው ዘፈኗን የሰበታ ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች እኛ ትምህርትቤት ፕሮግራም አዘጋጅተው 1ልጅ የሃይሚን ዘፈን ስትዘፍን ድምጿ የሷን ነበር የሚመስለው እድሜና ጤና ይስጥሽ ብለናል ከነቤተሰብሽ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰው ሰርቶ ተለውጦ ለቤተስብ ሲተርፍ ደስ ይላል❤❤❤
She is rich in many ways. God bless all her family.
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ሀይምዬ እንወድሻለን❤
ሀይሚ በፍቅር ነው የምወድሽ ወላሂ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
እኔም ስለ ሚኒሊክ ቢጠይቃት ደስ ይለኝ ነበረ በወቅቱ አሱም ዝናዋንና ገንዘቧን ተከትሎ ነበረ የተጠጋት ቀነ ሐይልዬ በኩል የሌለዉን አለኝ ብሎ በጋብቻ ሰአት ሁሉን ነገር ስትደርስበት እራሷን አዳነች ጀግና ሴት ነች ልጇ ደሞ እዉነታዉን ስለተረዳ ነዉ ከእናቱ ጋር በነፃነት የሚኖረዉ ብቻ ንፁ ሴት ስለሆነች ነዉ ዛሪ የደረሰችብት የደረሰቸዉ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሱ የሌለኝን አለኝ ብሎ አልቀረባትም እንደውም ያልታወቀላትን የመጀመሪያ አልበም ሰርታ ያሳወቃትን ኦማሂሬን እንድታወጣ ያስቻላት እሱ ነበር ከጓደኞቹ ከነ አብነት አጎናፍር ሳይቀር ግጥምና ዜማ እያፈላለገላት ማጅራት መቺዎች ባሉበት ሰፈር እሱን መኪና ውስጥ ትታ ስቱዲዮ ውስጥ ገብታ እያደረች ሌላም ችግሩ የሀብት ጉዳይ ከሆነ ሀብት እንደሌለው ስታውቅ ወደጋብቻ አለመሄድ ትችል ነበር ግን ከሱ የወለደችውን ልጅ ስሙንም ቀይራ ከወላጅ አባቱም ጋር ሳታገናኘው ያለ አባት ፍቅር አሳደገችው ተወዳጅ ስራዎችና አቅሙ ያላት ድምጻዊት ናት ሊያስማማን ይችላል ግፈኝነቷ ግን አይካድም ወላጅ አባቷን ጨምሮ ሳክስፎኒስቱ የቀድሞ ፍቅረኛዋ ዳኒቦይ በግጥምና ዜማ የከዳቻቸው ባልደረቦች በናይት ክለብ ስራ ያስቀየመቻቸውና ግፍ የሰራችባቸው ሰራተኞች ብቻ ይህ ሁሉ ግፏን ፈጣሪ ይክፈላት እንጂ ሌላ ምንም አይባልም በ 90 ዎቹ ከሚታወሱ ተወዳጅ ስራን ከሰሩ ድምጻዊያን ግን አንዷ ናት።
የወንድ ልጇ መልስ ደስ ሲል
ሃይሚ የኔ ልበ ቅን። በቃለ መጠይቅሽ ያየሁት እጅግ ቀና እውነተኛነትሽን ነው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤
Sudanese love hayimi so much . I have Sudanese friends and they talk about her a lot as if she is their own people . Hayimi ❤❤
🎤🎧🎸🎤🎧🎷🎸🎤🎧🎷🎸🎤🎧🎷🎸🎤🎧🎷🎸ሐይሚዬ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ።ብልህ ደግሞ ልጆችሽን እያሥመረቁ ማሣደቅ ቀላል አደለም። ብልህ ሴት
አርግጠኛ ነኝ በጣም እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ነች ለዚህም ነዉ እግዚአብሔር ከጤና ጋር ዉበቱን ያፈሰሳትባት
ነ🎉
እንደወትሮው ቆንጆ ፕሮግራም ሀይሚ ፈታ ያለች እውነትም የሀረር ልጅ
ሀይሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 90 ዎቹ ነን👌❤
ዘመን የማሽራት ምርጥ እና ሁሌ የማትቀየር❤❤❤ እንስት ሀይሚ
ግልፅነቷ ደስ ሲል ከነቤተሰብሽ ተባረኪ
ልጆቿ ደስ ሲሉ😂😂ደስስ እሚል ቤተሰብ❤
በጣም ቆንጅዬ ናቸዉ
ከወንዱ ውጭ ከትግሬው ዘራፊ ግፈኛ ጄኔራል የወለደቻቸው ናቸው።
የማያረጅ ውበት የ90 ዎቹ ፈርጥ ሀይሚ በርቺ ❤❤🙏👏
kzi blaye men tehun mquamiya teyaze
❤❤ሀይሚዬ ቆንጆ አሁንም ውበትሽ አልቀነሰም
ገብርኤል ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ ሀይሚቾ❤❤❤
አቤት ሀይሚዬ አይንሽ እኮ በ90ዎቹ መነጋገሪያ ነበሪ ቦግ እልም ስታረጊ😅😅የኔውድ እድሜ ጤና ይስጥሽ ውድድድ❤❤❤
Wow የሐረር ሰዎች በጣም ግልጽ እና ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያዊ በጣም ታምራላችሁ ስብስብ ብላችሁ ኢትዮጵያዊነትን እያሳያችሁን ነው :: በጣም ታምራላችኃለሁ ውድድድድድድ ❤🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹🌷🌹
ደስ የሚል ቤተሰብ ❤😊
የኔ ቆንጆ ሁልጊዜ ደስተኛ እግዚአብሔር የልጆችሽን መጨረሻ ያሳምርልሽ ሃይሚ አድናቂሽ ነኝ❤
እንድዚ ረሀ የሆነ ሰው ነው ማቅረብ ሀይሚዬ ፍቅር🥰🥰🥰🥰
የሐረርና የድሬ ሰዎች በቃ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናቸው ዋው ደግነት ሰው መውደድ የዋህነት አብሮ መብላት ባህል የመጀመሪያ ናቸዉ
ደሥ ሰትል ቀለል ያለች ፍልቅልቅ ከፍትፍቱ ፊቱ 😍😍
ሀይሚ ያገሬ ልጅ ስወድሽ መዝፈንሽን ባልደግፈውም ግልፃነትሽ የሀረርን ፍቅርን ቤተሰባዊ ማንነትሽን አሳየሽኝ ውድድድ❤❤❤❤
በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም ከyou tube ደሰ የሚለኝ ፕሮግራም ነው ግዝሽ በርታ
ዋው የዛሬ ይለያል ሀይሚ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ።ግዞ ተባረክ
Beautiful family! I love your birds .stay strong and stay blessed!
Am an Eritrean with endless memories of Haymanot Girma songs I would like to thank her again and again for the sweet songs she gave us during our childhood …. But I wonder y she is lost with this much talent?
እኛ ሙዚቃሽን እየሰማን አድገን አርጅተናል አቺ ገና ነሽ
ሰው ኑሮውን ይመስላል
,በጣም
እኛመቼ ደላን ወደን አናረጅ
Me too I am wondering
በጣም ሀይሚ ገና ፈንዲሻ ናት አሁንም
በጣም ይገርማል በንግግር ሰልጥነሻል ንግንግርሽ ሁሌ እንደ ሀረር ልጅ ያሸማቅቀኝ ነበር ለውጥ እማ አለ ድሮ እንዲ ብትሆኚ የት በእውቅና የት በደረስሽ ነበር 👍🏽
እውነትም ማራኪ ወግ ሾው ስሙን ይመጥነዋል ❤
ሀይሚዬ የኔ ልዕልትትትትትኡፍ እንዴት እንደምወድሽ በእውነት ከልቤ ነው ውድድድድየማደርግሽ ማሬ ከእህቴ ጋር በጣም ትመሣሠያለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤

የኔ ውድ ስታምር አቤት ፈገግታያ ብቻ በቂ ነው
ሀርር የፍቅር የሚባለው ውነት ነው❤❤
የፍቅር ሀገር
ስወዳት አይይ ትዝታ የዘጠናወቹ ልጆች የት ናችሁ ሀይሚ ቆንጆ ስወዲሽ😍😍🙏
ሃይሚን የበለጠ ወደድኳት እናመሰግናለን፡፡፡
ሀይሚ ዋው!!! ምቾት ያለው ቀረቤታ አለሽ። ጨምላቃነት ወይም ሞልፋጣነት ወይም መጀነን ባጠገብሽ የሉም። ከነቤተሰብሽ አጨብጭቢያለሁ።
መሰባሰቡ በጣም ደስ ይላል
ከምግቡ በፊት ፀሎት ተረስተዋል
እባካቹ ምሳሌ ሁኑ
አመስግናለሁ
እውነት ነው እኔም እያሰብኩ ነበር
ልጆቿ ደስ ሲሉ በተለይ ወንዱ😍😍😍
She is down to earth humble ❤
አርቲስቶች እንደዚህ ጠንካራ ሆነው የራሳቸውን ሂወት ቀይረው የቤተሠብም ሲቀይሩ ነው የእናተን እና የጥቂቶች አየሁ በአብዛኛው ለእራሳቸውም ሂወት መምራት ያቃታቸው ብዙ አሉና
አትጃጃል ከገዳዩ ጀኔራል ተብየዉ ታደሰ ወረደ ተዘርፎ የተሰጣት ብር ነዉ ይች ብር እንጅ ፍቅር አታውቅም አይጥ ፊት ባልዋን የካደች የሴት ዉሻ ናት የልጆችዋን የአባት ስም ለምን አልተናገረችም
ኦ አምላኬ ደግሞ ዉበቷ ስታምር ብዙም አላቃትም ነበር ግዞ እናመሰግናለን 🥰🥰
ገብሬኤልን ስትይ እዴት ደስ እደምትይ❤❤❤❤❤
ብዙ ግዜ የሀረር ሰው መሀላ እንደዚህ ነው እኔንም ጨምሮ
ምነው በዛ
ክርስቲያን ሁነች እዴ🤔
በትክክክክክክልልል
@@abebatube6227ምን ነበረች
Beautiful family ! I like her positivity and confidence
ፈታ ያለች ልጅ ሀይሚ አላህ ይጨምርልሽ የዘጠና እንቁ
የመጀመርያው ልጅሽ ደስ ይላል እንዳንቺ ጤና ይስጣቹሁ ለሁላችሁም
እግዚአብሔር አንችንም ልጆችሽንም ቤተሰብሽንም ይጠብቃቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሀይሚየ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ መላ ቤተሰቦችሽ 🙏🙏❤️❤️🇪🇷
96 ተማሪ እያለሁ ነበር የማቀው ዘፈኗን የሰበታ ማየት የተሳናቸው ተማሪዎች እኛ ትምህርትቤት ፕሮግራም አዘጋጅተው 1ልጅ የሃይሚን ዘፈን ስትዘፍን ድምጿ የሷን ነበር የሚመስለው እድሜና ጤና ይስጥሽ ብለናል ከነቤተሰብሽ
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሰው ሰርቶ ተለውጦ ለቤተስብ ሲተርፍ ደስ ይላል❤❤❤
She is rich in many ways. God bless all her family.
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅሽ ሀይምዬ እንወድሻለን❤
ሀይሚ በፍቅር ነው የምወድሽ ወላሂ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤
እኔም ስለ ሚኒሊክ ቢጠይቃት ደስ ይለኝ ነበረ በወቅቱ አሱም ዝናዋንና ገንዘቧን ተከትሎ ነበረ የተጠጋት ቀነ ሐይልዬ በኩል የሌለዉን አለኝ ብሎ በጋብቻ ሰአት ሁሉን ነገር ስትደርስበት እራሷን አዳነች ጀግና ሴት ነች ልጇ ደሞ እዉነታዉን ስለተረዳ ነዉ ከእናቱ ጋር በነፃነት የሚኖረዉ ብቻ ንፁ ሴት ስለሆነች ነዉ ዛሪ የደረሰችብት የደረሰቸዉ አሁንም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልሽ የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሱ የሌለኝን አለኝ ብሎ አልቀረባትም እንደውም ያልታወቀላትን የመጀመሪያ አልበም ሰርታ ያሳወቃትን ኦማሂሬን እንድታወጣ ያስቻላት እሱ ነበር ከጓደኞቹ ከነ አብነት አጎናፍር ሳይቀር ግጥምና ዜማ እያፈላለገላት ማጅራት መቺዎች ባሉበት ሰፈር እሱን መኪና ውስጥ ትታ ስቱዲዮ ውስጥ ገብታ እያደረች ሌላም ችግሩ የሀብት ጉዳይ ከሆነ ሀብት እንደሌለው ስታውቅ ወደጋብቻ አለመሄድ ትችል ነበር ግን ከሱ የወለደችውን ልጅ ስሙንም ቀይራ ከወላጅ አባቱም ጋር ሳታገናኘው ያለ አባት ፍቅር አሳደገችው ተወዳጅ ስራዎችና አቅሙ ያላት ድምጻዊት ናት ሊያስማማን ይችላል ግፈኝነቷ ግን አይካድም ወላጅ አባቷን ጨምሮ ሳክስፎኒስቱ የቀድሞ ፍቅረኛዋ ዳኒቦይ በግጥምና ዜማ የከዳቻቸው ባልደረቦች በናይት ክለብ ስራ ያስቀየመቻቸውና ግፍ የሰራችባቸው ሰራተኞች ብቻ ይህ ሁሉ ግፏን ፈጣሪ ይክፈላት እንጂ ሌላ ምንም አይባልም በ 90 ዎቹ ከሚታወሱ ተወዳጅ ስራን ከሰሩ ድምጻዊያን ግን አንዷ ናት።
የወንድ ልጇ መልስ ደስ ሲል
ሃይሚ የኔ ልበ ቅን። በቃለ መጠይቅሽ ያየሁት እጅግ ቀና እውነተኛነትሽን ነው ዘመንሽ ይባረክ እህቴ❤
Sudanese love hayimi so much . I have Sudanese friends and they talk about her a lot as if she is their own people . Hayimi ❤❤
🎤🎧🎸🎤🎧🎷🎸🎤🎧🎷🎸🎤🎧🎷🎸🎤🎧🎷🎸ሐይሚዬ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ።ብልህ ደግሞ ልጆችሽን እያሥመረቁ ማሣደቅ ቀላል አደለም። ብልህ ሴት
አርግጠኛ ነኝ በጣም እግዚአብሔር የምትፈራ ሴት ነች ለዚህም ነዉ እግዚአብሔር ከጤና ጋር ዉበቱን ያፈሰሳትባት
ነ🎉
እንደወትሮው ቆንጆ ፕሮግራም ሀይሚ ፈታ ያለች እውነትም የሀረር ልጅ
ሀይሚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
90 ዎቹ ነን👌❤
ዘመን የማሽራት ምርጥ እና ሁሌ የማትቀየር❤❤❤ እንስት ሀይሚ
ግልፅነቷ ደስ ሲል ከነቤተሰብሽ ተባረኪ
ልጆቿ ደስ ሲሉ😂😂ደስስ እሚል ቤተሰብ❤
በጣም ቆንጅዬ ናቸዉ
ከወንዱ ውጭ ከትግሬው ዘራፊ ግፈኛ ጄኔራል የወለደቻቸው ናቸው።
የማያረጅ ውበት የ90 ዎቹ ፈርጥ ሀይሚ በርቺ ❤❤🙏👏
kzi blaye men tehun mquamiya teyaze
❤❤ሀይሚዬ ቆንጆ አሁንም ውበትሽ አልቀነሰም
ገብርኤል ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ ሀይሚቾ❤❤❤
አቤት ሀይሚዬ አይንሽ እኮ በ90ዎቹ መነጋገሪያ ነበሪ ቦግ እልም ስታረጊ😅😅የኔውድ እድሜ ጤና ይስጥሽ ውድድድ❤❤❤
Wow የሐረር ሰዎች በጣም ግልጽ እና ቅን ልብ ያላቸው ኢትዮጵያዊ በጣም ታምራላችሁ ስብስብ ብላችሁ ኢትዮጵያዊነትን እያሳያችሁን ነው :: በጣም ታምራላችኃለሁ ውድድድድድድ ❤🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽🇪🇹🌷🌹
ደስ የሚል ቤተሰብ ❤😊
የኔ ቆንጆ ሁልጊዜ ደስተኛ እግዚአብሔር የልጆችሽን መጨረሻ ያሳምርልሽ ሃይሚ አድናቂሽ ነኝ❤
እንድዚ ረሀ የሆነ ሰው ነው ማቅረብ ሀይሚዬ ፍቅር🥰🥰🥰🥰
የሐረርና የድሬ ሰዎች በቃ ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናቸው ዋው ደግነት ሰው መውደድ የዋህነት አብሮ መብላት ባህል የመጀመሪያ ናቸዉ
ደሥ ሰትል ቀለል ያለች ፍልቅልቅ ከፍትፍቱ ፊቱ 😍😍
ሀይሚ ያገሬ ልጅ ስወድሽ መዝፈንሽን ባልደግፈውም ግልፃነትሽ የሀረርን ፍቅርን ቤተሰባዊ ማንነትሽን አሳየሽኝ ውድድድ❤❤❤❤
በጉጉት የጠበኩት ፕሮግራም ከyou tube ደሰ የሚለኝ ፕሮግራም ነው ግዝሽ በርታ
ዋው የዛሬ ይለያል ሀይሚ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ።ግዞ ተባረክ
Beautiful family! I love your birds .stay strong and stay blessed!
Am an Eritrean with endless memories of Haymanot Girma songs I would like to thank her again and again for the sweet songs she gave us during our childhood …. But I wonder y she is lost with this much talent?
እኛ ሙዚቃሽን እየሰማን አድገን አርጅተናል አቺ ገና ነሽ
ሰው ኑሮውን ይመስላል
,በጣም
እኛመቼ ደላን ወደን አናረጅ
Me too I am wondering
በጣም ሀይሚ ገና ፈንዲሻ ናት አሁንም
በጣም ይገርማል በንግግር ሰልጥነሻል ንግንግርሽ ሁሌ እንደ ሀረር ልጅ ያሸማቅቀኝ ነበር ለውጥ እማ አለ ድሮ እንዲ ብትሆኚ የት በእውቅና የት በደረስሽ ነበር 👍🏽
እውነትም ማራኪ ወግ ሾው ስሙን ይመጥነዋል ❤
ሀይሚዬ የኔ ልዕልትትትትት
ኡፍ እንዴት እንደምወድሽ በእውነት ከልቤ ነው ውድድድድ
የማደርግሽ ማሬ ከእህቴ ጋር በጣም ትመሣሠያለሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤