የጓደኛዋን የእቁብ ብር ይዛ የጠፋችው ተያዘች...ያልታመመ ሰው አስተኝታ ስታጭበረብር ደረስንባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • የጓደኛዋን የእቁብ ብር ይዛ የጠፋችው ተያዘች .....
    እናቴ ታመመች ብላ ጓደኛዋ አስተኝታ ስታጭበረብር ተያዘች።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 2,1 тыс.

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  8 месяцев назад +435

    ውድ ቤተሰቦቼ ትክክለኛው የኔ ስልክ 👉0941563055
    ክፍል1 ruclips.net/video/ru2v9awfmDk/видео.html

    • @habibasaid9142
      @habibasaid9142 8 месяцев назад +8

      እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ እዳልክ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ

    • @ufgryfhrfhxvxhdfir7321
      @ufgryfhrfhxvxhdfir7321 8 месяцев назад

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @Mamaye57
      @Mamaye57 8 месяцев назад +2

      🥰🥰👍

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 8 месяцев назад +3

      Edalike amisagenilawa enima efalegehilawa bikerebu😢😢😢batarafiwa allhi yetabekehe

    • @habibasaid9142
      @habibasaid9142 8 месяцев назад +5

      እኔ ፈሪቼ እየተቀጠቀጥኩ ነው ምን አይነት አይን አውጣ ናት

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 8 месяцев назад +465

    እንዳልክን የምወዱ በላይክ አሳዩኝ

    • @saadadxb8820
      @saadadxb8820 8 месяцев назад

      ዋው እንዳልክየ❤❤❤❤

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @ToybaToyba-i7m
      @ToybaToyba-i7m 8 месяцев назад

      @@saadadxb8820 ላይክ ብቻ

    • @ToybaToyba-i7m
      @ToybaToyba-i7m 8 месяцев назад +1

      እንወደዋለን እንሳሳለታል

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 8 месяцев назад +1

      በጣም ያሰፍራል ጌታ ይቅር ይበልሽ ጋዜጠኛዉ ጎበዝ ነህ🎉❤

  • @samekapo8521
    @samekapo8521 8 месяцев назад +74

    በሞተች እናት ስም መነገድ ይብቃሽ .....በጣም ያሳዝነኛል 😭😭😭😭እናቴ ክፋ አይንካሽ ❤😍❤

  • @ter2065
    @ter2065 8 месяцев назад +104

    አረ ተዉ ተዉ ላይክ ሰብስክራይብ አርጉት ሸርም አርጉለት ይሄን ጀግና ወድማችንን 👍👍 እኔኮ በየሄድኩበት የማንንም ስልክ እየነጠኩ ነዉ ሰብስክራይብ የማረገዉ ባረቦቹ ልጅ ሳይቀር 👍👍👍

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 8 месяцев назад

      Ene Kewanee aleganagheme

    • @TigistWondimu-mg1nu
      @TigistWondimu-mg1nu 8 месяцев назад

      አርጊሻለው🎉🎉 በርች

    • @ToybaToyba-i7m
      @ToybaToyba-i7m 8 месяцев назад

      እንደዉ ለእሱ ስል 5 ስልክ መያዜም አልቀረ

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 8 месяцев назад +60

    ተው ቅመሞች 100ሺ እናስገባው ጀግናነው አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

    • @عثمان-ص1ر
      @عثمان-ص1ر 8 месяцев назад

      ትክክል ነው. እንደዚህ ፣፣አይነት ፣፣ጡሩስረየሚሰሩ. ሰወች. ዒበረታተቸው ።100ሺ ኢነስገባው

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 8 месяцев назад +23

    አይ እንዳልክዪ እቺን ባለጌ ሰው😂😂😂 እንደዚህ አዋረድካት እድሜህ ያርዝምልን ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 8 месяцев назад +188

    ሀገራችን ከጦርነት ከድህነት እና ከመጥፎ ነገር ይጠብቅልን💋❤🌹🌹🌹🇪🇹

  • @ZeliyZedo
    @ZeliyZedo 8 месяцев назад +118

    ወይኔ የዚች ልጅ ታሪክ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንወድሃለን ጌታ ይጠብቅ እንዳልክ ወንድማችን እንወዳለን

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 месяцев назад +1

      ደግም ከሱ ልትልፍ ይቺ ባልጌ

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 8 месяцев назад +1

      ፍትህ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ 👀💔💔💔💔

  • @zedalyu3523
    @zedalyu3523 8 месяцев назад +70

    ይህ ልጅ ምርመራው ደሥ የሚልኝ ነገርሥ በላክ አሰዩኝ🤙🤙

  • @kunfeyekunso
    @kunfeyekunso 8 месяцев назад +6

    ያረቢ በሷ ፋንታ እኔ ዉሀ በላኝ እኮ ሰዉ በዚልክ ጭንቅላቱ በብር ተደፍኗል

  • @selamwitkassyefromgonder
    @selamwitkassyefromgonder 8 месяцев назад +13

    አይን አውጣ ናት ማን አለበት ሞያዋን. ብትሰራበት ዋው በጣም ጀግና ነህ እንዳል👍👍🙏

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 месяцев назад +139

    የስደት እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ የስጣችሁ❤❤💝💘💋❤🇪🇹

  • @SameraRose
    @SameraRose 8 месяцев назад +40

    አቤት ድፍረት ያልሰሩበት ለመዝረፍ የሚደረግ ማጭበርበር ነውረኛ እዳልክ ግን ጀግና ነህ 💪💪💪

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 месяцев назад +2

      ይሆንች ሞዛዛ ባልጌ ናት እኮ እናቱ እኮ ሙተዋል አሉ 😢😢😢

  • @arditube5698
    @arditube5698 8 месяцев назад +9

    ክክክክክክክክክ ዛሬ በጣም ሳቅሁሁሁሁ ድራማዋ ሆሆ ወደው አይስቁ አሉ ከማን እጅ ላይ እንደጣለሽ ብታውቂ እህህህ እህህ አለ እንዳልክ

  • @kiddycakee
    @kiddycakee 8 месяцев назад +11

    እንዳልክዬ ምን ዋጋ አለዉ አንድ ግዜ ብቻ ነዉ ላይክ ማድረግ የሚቻለዉ ❤ጌታ በደሙ ይሸፍንህ🙏

  • @ter2065
    @ter2065 8 месяцев назад +172

    ይች ባለጌ ፊቷ መታየት አለባት 👍👍 ሁለየ እናቴ እያለች ታጭበረብራለች እደ ወራዳ ፊቷን አሳየን 😂😂😂👍👍👍

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 8 месяцев назад +25

    ምን አይነት ባለጌ ነች ሰው ከማጭበርበር አትሰራም እዳልክ ግን በጣም ጎበዝ ነህ ማወጣጣት ትችልበታለህ ጎበዝ ፊቷን ባትሸፍናት ጥሩ ነበር

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 8 месяцев назад +88

    ታአምር ነው ዘድሮ ወንድም ተባረክ

  • @fhgg6719
    @fhgg6719 8 месяцев назад +3

    እግዚእ በእናት ቀልድ ይዝጋሽ ሌባ ደርቅ እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንደኛ ነህ እኮ 😂😂😂😂😅😅

  • @Hirafikr
    @Hirafikr 8 месяцев назад +8

    ጥበብ ይሉታል እንግዲህ
    ያንተ ግን ይለያል እንዳልክዬ ይጨምርብህ ♥️♥️

  • @አይሻየአዩቤናፋቂ
    @አይሻየአዩቤናፋቂ 8 месяцев назад +46

    አይ እንዳልክ ለማወጣጣት አብረህ ምታለቃቅሰዉ ነገር ያስቀኛል😅😅

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 8 месяцев назад +38

    እንዳልክዬ የማወጣጣት ጥበብ እኮ ተሰቶሀል በርታልን ❤❤

  • @Selina6648
    @Selina6648 8 месяцев назад +15

    ዪቺ የተረገመች ባለጌ አይይይ እንዳልክ አንተን የወለደች እናት መሃፀንዋ ይባረክ 🥰 ሰታወጣጣ እኮ አያምጣው ነው 😅😂😊ዪቺ ሰግብግብ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 8 месяцев назад +6

    የሰው ብር ለምብላት ያላደረገች ጥረት የለም ግን አልተሳካላትም ውርደታም😭
    እንዳልክዬ ጀግናዬ እንወድሃለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💞

  • @FetumGetay
    @FetumGetay 8 месяцев назад +10

    😢😢ያፈጠጠ ሌብነት እናት መለመኛ ሆነች ሌባ እረ ይድፍሽ አንችን ብሎ ድዛይነር ተባረክ እዳልካችን

  • @MakdesThomes
    @MakdesThomes 8 месяцев назад +46

    አቤት ውርደት እሷ ለተዋረደችው እኔን ስውነቴን ወረረኝ በስመአም እረ ስንት ስው አለ እንዳልክ ወንድማችን ላንተ ምንም ቃል የለኝም የጀግኖች ጀግና ነህ አንተን የወለዱ እናት ሺ አመት ይኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 8 месяцев назад +2

      እኔም እሷ ለዋሸችው እንዴት እንደተሳቀኩኝ በዚህ ደረጃ የሰው ልጂ ሲቅጠፈጠፍ ያሳዝናል

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 8 месяцев назад

      ስድ አገር አሰዳቢ እደዚህ ያለ ባዳ ኑሮ ነውኮ አገራችን ሰላም ያጣችው

    • @kadijajuwhar7104
      @kadijajuwhar7104 8 месяцев назад

      ወላሂ በጣም እኔራሱ ቀፈፈኝ አስመሳይ ናት አኡዙቢላህ😡😠

    • @MakdesThomes
      @MakdesThomes 8 месяцев назад

      @@zainabxx7382
      በጣም ነበር ስውነቴን ውርር ያደረገኝ

    • @MakdesThomes
      @MakdesThomes 8 месяцев назад

      @@Susu-p8v5w
      በጣም ውይ ስንት ስው አለ ደረቅ ናት

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 8 месяцев назад +19

    አንተ የተበዳዮች አባት የእውነት ዘብ ምርጥ ሰው ሁሌም ፈጣሪ መድሐንያለም በሔድክበት ይጠብቅህ እድሜና ጤናውን አብዞቶ ይስጥህ

  • @mesii6226
    @mesii6226 8 месяцев назад +58

    የምወድህ❤
    በየቀኑ ታስደምመኝ አለህ የማውጣጣት ብቃትህ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @mesii6226
      @mesii6226 8 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y demerkueshj

    • @mesii6226
      @mesii6226 8 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y እሽ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 8 месяцев назад +10

    ተባረክ አቤት ሰንት አይነት ሰዉ አለ

  • @risaaladida294
    @risaaladida294 8 месяцев назад +5

    እንዳልክ በጣም የምትገርም መርማሪ ነህ በጣም ነዉ የማደንቅህ ቃል የለኝም wow

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 8 месяцев назад +43

    ሥጠብቅህ ነበር እኮን ደህነ መጣህ ብሮ አተ ትለያለህ በርታልን

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 8 месяцев назад +14

    አንተን የወለደች እናት ምንኛ የታደለች ናት አንተ ማለት እኮ የስንቱን እንባ ያበስክ ነህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እንዳልክየ

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 8 месяцев назад +44

    ፌቷን ባትሸፍናት ይችንማ ሀገር ቢያውቃት ሀሪፍ ነበር

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 8 месяцев назад

      በጣም❤

  • @JoJo-uy3gr
    @JoJo-uy3gr 8 месяцев назад +6

    ወይ ዘንድሮ ይህች ደግሞ ምን ጉድ ናት ወይኔ አምላኬ ቀጣፊ ይህችን ዘቅዝቆ በርበሬ ማጠን ነበር እድሜሽ ይጠር አስቀያሚ

    • @Senteya-q8q
      @Senteya-q8q 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 4 месяца назад +1

    እኔ፡ደግሞ፡ሚያሳዝነኝ፡በመጨራሻ፡ሚጠፈጥፉት፡ነገር፡በጣም፡ያሳዝነኛል፡አላህ፡ብቻ፡ይጠብቅህ

  • @ኢትኢትየጵያለዘላለም-ለ4ጐ
    @ኢትኢትየጵያለዘላለም-ለ4ጐ 8 месяцев назад +20

    ❤❤❤❤ወንድሜዋ በጣም ጀግና ነህ ወላሂ ሙድህ ይመቸኛል የእውነት ነው እምልህ አራዳነህ

  • @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ
    @ኩንፍየኩን-ፀ7ዐ 8 месяцев назад +12

    ወይ ጉድ የኔ መሸማቀቅ ምን ይባላል
    እዳልክ የስራህን ይስጥህ የኔ ምርጥ❤ በርታልን እህትህ ከUSA ነው የምከታተልህ ጀግናችን

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @arditube5698
      @arditube5698 8 месяцев назад +1

      እኔ በጣም ሳቅሁ ድራማዋ ክክክክክክ

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
    @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 8 месяцев назад +32

    ጀግና ትለያለህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @fuadtalafha9767
    @fuadtalafha9767 3 месяца назад +1

    ዋወወ እንዳልክ ጀግና ወንድ ነክ ፈጣረ ይጠብቅህ አንተን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርታ እሸ 👌👍👍👍😘😘

  • @NajathOpop
    @NajathOpop 5 месяцев назад +1

    እዳልክ ጀግና ነህ እንደት እደሚያስቀባጥራቸዉ ❤❤❤

  • @abezash921
    @abezash921 8 месяцев назад +45

    ሰላም እንዱዬኮ 😢😢በሰው ሀገር ያላችሁ ራሳችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር የነፃነት ሕይወት ይስጠን😢😢😢😢😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 8 месяцев назад +22

    የፈጣሪ ያለህ የዝህን ያህል ፈጣጥነት ልቦና ይስጥሽ እህቴ😢😢

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 8 месяцев назад +9

    እረ እዳልክየ ሌቦችን ፊታቸውን አትሸፍን በተረፈ ፍጣሪ ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 8 месяцев назад +5

    እኔ ምነም የምለው የለኝም እዳልክ ያተን ጉብዝና ብቻ ነው የማደንቀው ተባረክ በርታልን ጌታ ይጠብቅሕ

  • @Netsi19344
    @Netsi19344 8 месяцев назад +1

    የድምጽዋ ቶን እራሱ የሌባ ነው😜😜😜😜እዳልክ አይዞሽ አይዞሽ ይላል 😄😄😄

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 8 месяцев назад +8

    ምን ጉድ ነዉ ምን ኣይነት ኣይነ ደረቅ ነች አረ ተዉ ሰዉን እንኳን ባንፈራ እግዚአብሔር እንደሚቀጣን እንወቅ እንዴ ሞት የሚባል እኮ ኣለ የማይቀር😢😢😢 ልጂቱ ግን ጤነኛ ኣይደለችም ፀበል ዉሰድዋት የሌብነት መንፈስ ነዉ የያዛት የመምህር ግርማ መምህር ተስፋየ ትምህርት ታዳምጥ

  • @meazamamo674
    @meazamamo674 8 месяцев назад +8

    አንደው አንተ ሰዉ Pandol ብየሀለው ለ ሁሉም ሰዉ መዳኒት ነህ
    አግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰

  • @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ
    @እግዚአብሔርጠባቂየነዉ 8 месяцев назад +26

    የፈጣሪ ያለህ የዝህን ያህል ፈጣጥነት ልቦና ይስጥሽ እህቴ 😢😢😢😢

    • @Fafi-l6d
      @Fafi-l6d 8 месяцев назад

      😢😢ጉድነው

  • @workeerkalo5971
    @workeerkalo5971 6 месяцев назад

    ጋዜጣኛዉ በጣም ጀግና ነህ።እንዳልክ እንደዝህ አዋረድካት ባለጌ ሌቦችን እደዚህ ነዉ።።።በሞተች እናት ስም ወንጀል ነዉ ።ጌታ በደሙ ይሸፍንህ🎉❤🎉

  • @eexx1265
    @eexx1265 8 месяцев назад +4

    ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ ጉድ የሠውነገር

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 8 месяцев назад +54

    እንኳን ደና መጣህ እንዳልኬ የኔ ጀግና አንተ እኮ ትለያለህ በረታልን ❤❤❤❤❤❤

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx 8 месяцев назад +16

    እንዳልክ አላህ መልካሙን ሁሉ ይስጥህ
    ስራወችህ ያስደስቱኛል የተበዳዮችን እንባ አባሽ በመሆንህ በርታልን

  • @ToybaToyba-i7m
    @ToybaToyba-i7m 8 месяцев назад +15

    እንዳልካችን እንኳን ደህና መጣህልን እንደ እኔ መጉጉት እሚጠብቅ ማነዉ

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 8 месяцев назад +4

    ከእደዚሕ አይነት ከሐዲ ጓደኞ አተው ጠብቀን ፊጣሪይዎይ እኞ ወጀለዮችነን ከወንጃላችንም ይቅርበለን በሞተች እነት ልመነአ አቤት የአይምሮማጣት፣።

  • @AbayneshEyasu-e8m
    @AbayneshEyasu-e8m 8 месяцев назад +2

    እንዳልክ ወንድሜ የዛሬው ደሞ አሳዛኝ እና አስቂኝ ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 8 месяцев назад +18

    እንዳልክ ለማወጣጣት የምታደርገዉ ነገር ብቃት በጣም ትገርመኛለህ
    ይመችህ አባቴ👍👍👍👍👍

  • @MimiMimi-m7b
    @MimiMimi-m7b 8 месяцев назад +10

    አፎን አሞልተ አምስትሽ አለች እንዴዘሬ ስቅ አለውቅ ምርጥ ድረመ ነው የሰረች እንደልክን እንዴሌሎችን ምተጭበረብር መስሎት አስመሰይ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 8 месяцев назад +2

      5ሽ አላልሽም 500ሽብር

  • @leyelaKebede-k1q
    @leyelaKebede-k1q 8 месяцев назад +10

    ኧረ ወይኔ የኔ መደንግጥ አትጠጋት ተኝታለች ስትል

  • @mubetube2
    @mubetube2 8 месяцев назад +3

    እንዳልክየ የቅመሞች እንባ አባሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ👍

  • @emabet578
    @emabet578 8 месяцев назад +2

    Amazing, Endalk, how can you not get angry or laugh when you already know the story. 😅😅😅😂

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 8 месяцев назад +28

    ❤❤ወይ የዚህ ልጅ ነገሮቹ ሲያዉጣጣ እሚጠቀመዉ መላ በጣም እሚደነቅ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ❤❤🎉🎉🎉

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 8 месяцев назад +148

    እኔ የሚገረመኝ አጠያየቅክ ብቻ የዉነት ታሰቀኛለህ 😂😂😂😂😂😂ይመችክ አቦ ይኤ ጥብብ ነዉ በቃ የምታወጣጣበት ዘዴ የሚደገፈ ነዉ እስቲ አጠያየቁ እንደኔ የሚመቻቹ በላይክ አሳዩኝ 🤙

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 8 месяцев назад +2

      እኔስ😅😅😅 ወላሒ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 8 месяцев назад +3

      Kkkkk 300.000brri bech placement kkkkkkk abate derqena

    • @mesii6226
      @mesii6226 8 месяцев назад +5

      እኔም 😂ሁለ ነገሩ ነው የሚስቀኝ

    • @tigistgirma6941
      @tigistgirma6941 8 месяцев назад +3

      አሀሀሀሀ ኦኦኦ ነው እንዴ እያለ የሚሰማውስ ነገር😂😂😂

    • @hathat7509
      @hathat7509 8 месяцев назад +3

      እኔስ ምስጥ ሚለው ነገር😅😅

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 8 месяцев назад +8

    ምን አይነት ሌብነት ነው ከዲዛይነርነት ወደ አጭቤነት❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 месяцев назад +3

    እንዳልክ በ እውነት ለ ከንቱ ውዳሴ አይደለም በጣም መልካም @ በጣም ቅን ስው ነህ ደሞ ከፍተኛ የህግ አካሎች እንኩዋን ያልደፈሩትን .. ስራ ነው እምትስራው በርታ ተባረክ ! የ ድሆች እንባ አባሽ
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @dehabbahta8549
    @dehabbahta8549 8 месяцев назад +1

    ቆራጥ ጎቦዝ ግን ራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ter2065
    @ter2065 8 месяцев назад +15

    ዛሬ በላይክም በኮሜትም አደኛ ነኝ 👍👍 እዳልክየ እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ

    • @tadelumamu3583
      @tadelumamu3583 8 месяцев назад

      እዳልክዬ አንደኛ ነክ

  • @Alam-k6l
    @Alam-k6l 8 месяцев назад +12

    ወይኔ ምን አይነት ክፉ ናት😢 ታማሚዋ ፈረጠጠች በሳቅ ነው የሞትኩት😂😂😂

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 8 месяцев назад +14

    የመደም ቅመሞች ሞኝ ናቸው አይሠሙም እናመሰግናለን በርታ አባቴ🥰🥰🥰👍👍👍❤❤

  • @እኑነኝእናቴንናፋቂ
    @እኑነኝእናቴንናፋቂ 8 месяцев назад +1

    እንኳን ደና መጣህ እንዳልክዬ ልጅቷ ግን በድንግል ስም ይሄን ያህል ስግብግብነት ሌብነት ቲሽ ባለጌ ነሽ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ከባድ ድህነት ስላለ ሰዎች እርስ በርሳቸው የማታለል ዘዴ ይዘው ይመጣሉ። ሁላችንም ወደ እግዚአብሔር ንስሐ እንግባና በረከታችንን እንቀበል።

    • @solomontessema9176
      @solomontessema9176 5 месяцев назад

      Awene mafrade aschagrea nawu

    • @fitztek8119
      @fitztek8119 5 месяцев назад +1

      @@solomontessema9176 ይህ በእውነት አሳዛኝ ነው። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 8 месяцев назад +8

    ክክክክክክክ ውይ ውሸት ይህቺንማ ጠፍጥፎ ነበር መልቀቅ ክክክ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 8 месяцев назад +12

    ለይክ ትላለህ እንዴ አንዴ ብቻ ሰይሆን ብቻል መቶ ግዜ በራኩልህ ናበር በኡናት በርታ ራስህን ጠብቅ. ምን አይናት በለጌና አይን አውጠ ናች😢

  • @abebechtonageramo6322
    @abebechtonageramo6322 8 месяцев назад +5

    አሁንም እናቴን እያለች ነዉ ወይ ፈጣሪ ፈጣሪ. ልቦና ይስጥ

  • @tersite858
    @tersite858 8 месяцев назад +2

    አሳሳቅህን ወድጄልሐለሁ😅👍👍👍 ይመችህ

  • @እረድኤትየስላሴልጅ
    @እረድኤትየስላሴልጅ 8 месяцев назад +4

    እዳቺ አይነት ልጅ ከመዉለድ ቢቀርይሻላል ምናለ ነፍሷን ብታሳርፊላት ምንአለ😢😢😢😢

  • @laylaellias1587
    @laylaellias1587 8 месяцев назад +36

    ወይኔ ይቺ ዉሸታም አሁንም እናቴትላለች ሰዉን ማሳመን ትችላለች ልጅቷንም እንዲህ ብላነዉ ያሳመነችዉ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @ፍቅርጌታቸው
      @ፍቅርጌታቸው 8 месяцев назад +5

      ፌልም በትሰራ ያዋጣት ነበር ለምን በደቡ ማሰመሰል ትችልበታለች ውሸት

    • @ועח
      @ועח 8 месяцев назад

      😅😅😅😅😅🙏🇪🇷

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 8 месяцев назад +12

    ሸር አድርጉት ምክንያቱም በሱስም እያጨበረበሩ ነው የቲክ ቶክ አካውንቱን ግሩፕ ውጥ አስገብቶ ማዘጋት ነው

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 8 месяцев назад +1

      ትክክል ማዘጋት ነው

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤❤

    • @WudeYemariyamLj
      @WudeYemariyamLj 8 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y ታዛዥ ነኝ

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 8 месяцев назад

      ኧር እመቤቴን እሱ እራሱ ብር ብልቶናል

    • @sisayyaregal
      @sisayyaregal 8 месяцев назад

      ​@@selamsamerwit6471ማነው የበላሽ እንዴ😂

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 8 месяцев назад +7

    ሰላም ወንድም የሚገርም ታሪክ ነው ተባባሪዋም መለቀቅ የለባትም በዚ አይነት ብዙ ወንጀል ሰርተዋል የመንደር ማፊያዎች ናቸው ።

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 8 месяцев назад +1

    ደግሞ በጣም ፈጣን ነህ እንዳልካችን ጎበዝና ጀግና ነህ

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw 8 месяцев назад +2

    አንበሣ እንሒድና ፣እንያት አልካት፣አፍጠጥካት ጎበዝ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 8 месяцев назад +8

    አቤት ትወና ስትችልበት አቤት ስታስመስል 😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @ቲቲTube-p5p
    @ቲቲTube-p5p 8 месяцев назад +11

    እንዳልክየ የኔ ምርጥ❤❤❤likeህ ናፍቀኝ እንዳታልፈኝ😢

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 месяцев назад +5

    ካንተ የመጣ መፍተሂ አያጣም በርታል ❤

  • @zinetahmedzinetahmed7150
    @zinetahmedzinetahmed7150 8 месяцев назад +1

    በጣም ታጋሽ ወንዲም አሏህ ይጠብቅህ

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 8 месяцев назад +3

    አዳልህ የሌቦቾ መዳኔት😊

  • @FirhiwotSultan
    @FirhiwotSultan 8 месяцев назад +14

    ሳቄን መቆጣጠር አልቻልኩም ስታቅፋት ግን ጤነኛ አትመስለኝም እንደው ፀበል ብትሄድ😢😢😢

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤

    • @yashidata7934
      @yashidata7934 8 месяцев назад +3

      አዎ እዉነትሸነዉ ነግር ግን የሰዉ ሀቅ ጤናኛ አያድረግም

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ 8 месяцев назад +4

    እኔኮ ያንተ ምረመራህ ይገረመኛል 😂 ከክፍ ነገር ይጠብቅህ እንዳልክዬ

  • @user-up8d
    @user-up8d 8 месяцев назад +15

    መግስ አንተን መቀጠር አለበት ለትልቅ ስራ ችሎታዉ አለህ አገር ትጠቅማለህ ጠባቂዉ አላህ ነዉ እሱ ይጠብቅህ

    • @ToybaToyba-i7m
      @ToybaToyba-i7m 8 месяцев назад +1

      የለም እንጅ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 8 месяцев назад

      መንግስት እኮ ሌባ እንጅ መልካም ስው አይቀጥራም እንደው ያስራዋል 😂 መንግስት አይደል እንደ ሌባው😂😂

  • @zewditalemayehu8584
    @zewditalemayehu8584 8 месяцев назад +1

    ተባረክ ወንድማችን ለህግ ትቅረብ

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 4 месяца назад +1

    Abishir Endalk gobezi Ateyayekik bro 😂❤

  • @emwdeshemwdesh9826
    @emwdeshemwdesh9826 8 месяцев назад +4

    አጀብ ይገርማል ማስተዎሉን ፈጣሪ ያድልሽ በጣም ይከብዳል እንዳልክ ፈጣሪ ባለህበት ቦታ ይጠብቅህ

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 8 месяцев назад +4

    አንተ ግን አላህ ምን አይነት ጥበብ ነዉ የሠጠህ አላህ ይጠብቅህ እንዳልካችን

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 8 месяцев назад +6

    እነዚህ የእመቺሳ ልጆች : ቤተ መንግስቱንም የተቆጣጠሩት እነሱው ናቸው::. አገራችን የታመሰችው ለዚህ ነው

  • @Cristianoøyamal
    @Cristianoøyamal 19 дней назад +1

    እደናተ ሰዎች ያብዛልን።❤❤❤

  • @azmetsazmets8789
    @azmetsazmets8789 8 месяцев назад +3

    እዳልክ ሰላም ነዉ የሌባ ሰዉ ፊታቸዉን አትሸፍን

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 8 месяцев назад +4

    አንተን የወለዱ እናት እና አባት ምናለ መንታ ብትሆኑ ሌላኛዉ ወንድምህም ልክእንዳንተ ጥበበኛ ሆኖ የምስኪኖችን እንባ ያብስነበር እመብርሀን ትጠብቅህ 🥰🥰👍👍💪💪💪

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 8 месяцев назад +8

    እንዳልክዬ ሰው ስትነግረው ስትመክረው ይባስ ድንቁርና ይይዛቸዋል ምንም የማይሰሙትን ሰዎች እንፀልይላቸዋለን ሰው እንዴት እሄን ያክል ግዜ ምክር ያለው ቪዶ እየተለቀቀ እንዴት መማር ያቅታቸዋል ፈጣሪ ሆይ ልቦና አድለን ገንዘብ ጠፊ ነው እምነት ግን ዘላለም ከእኛጋር ይቆያል እንዳልክዬ ዘመንህ ይባረክ እስከነቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ועח
    @ועח 8 месяцев назад +14

    እንኳን በሰላም መጣህ እንዳልኬ🙏❤️🇪🇷

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 8 месяцев назад +1

    ማነው ግን እንዳልክን እንደኔ እሚወደውና እሚያደንቀው👍❤ አይዞሽ እሚላት ነገር ደግሞ አሳቀችኝ😂😂😂😂😂

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 8 месяцев назад

    ፈጣር ሆይ ግድ ነው እነ ያሰቀን የጋዜጠኛው ጅግና ነህ ማረ