ጤናዬን አጣሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጤናዬን አጣሁ
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Комментарии • 684

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  6 месяцев назад +286

    ውድ ቤተሰቦቼ ቪዲዮውን እስዋ እንዳልሆነች ካወኩኝ በሁላ አልጭነውም ብዬ ነበር በባዶ ለምትጠረጥሩ ሶዎች መማርያ ይሆናል ብዬ ስላስብኩ ነው በርግጥ እንደዚህም አስመርምሮ አስፈትኖ እውነታው ማወቅ ሰላም እና እረፍት ይሰጣል

    • @GiGu-mt7jp
      @GiGu-mt7jp 6 месяцев назад +1

      Silkachu ayseram meben lagengachuu

    • @aadd7107
      @aadd7107 6 месяцев назад +6

      ወድሜ እኮን አላህ አተረፈህ ወድሜሜሜሜ በጣም ነው የምወድህ

    • @Mess489
      @Mess489 6 месяцев назад +2

      Ayizo 🥰

    • @zd820
      @zd820 6 месяцев назад +1

      እንኳንም እግዚአብሄር አተረፈህ መልካም ሰው እንዳልክ

    • @zd820
      @zd820 6 месяцев назад +1

      ወንድም እንዳልክ ስልክ እያወራህ አታሽከርክር እሽ በተረፈ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በርታ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 6 месяцев назад +96

    የስደት እህቶቼ ክፉ አይንካችሁ ሙስሊም እህቶቼ እንኳን ለሻህሩ ሮመዳን አደረሳችሁ🌹💋♥

    • @makiaadem598
      @makiaadem598 6 месяцев назад +2

      እኮን አብሮ አደረሰን እህት

    • @hjdhdhhjrjie259
      @hjdhdhhjrjie259 6 месяцев назад +1

      እናሠሰግናለን ሀቢቢቲ❤👍

  • @user-ty2dc7le6s
    @user-ty2dc7le6s 6 месяцев назад +127

    በፈጣሪ እንዳልኬ እንኳን አተረፈክ ወንድሜ😳😳 😢😢🙏🙏አምላክ ይጠብቅህ

  • @mesi5527
    @mesi5527 6 месяцев назад +15

    የኔ እናት
    ስታሳዝን ደሞ ስረአት አላት እኔ ይቅረ ብዬካለው ፈጣሪ ይቅረ ይበልክ አለች አስተዋይ ናት

  • @user-un8kz3he9p
    @user-un8kz3he9p 6 месяцев назад +43

    ልጅቷ በጣም ስርዓት ያላት ልጅናት እዳልክ ባለጌነሽ ስትላት እንኳን ክፉ ከአፏ አልወጣም በጣም አሳዘነችኝ

  • @alembanchimamo142
    @alembanchimamo142 6 месяцев назад +26

    እንዳልክዬ ይሄውልህ አንተም እኔም አደጋ ደረስብን እግዛብሄር ግን ሁለታችንንም አተረፍን ክብር ለመድሀኒያለም አይዞኝ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 6 месяцев назад +48

    እንዳልክ እንኳንም ፈጣሪ አተረፈህ
    ለሁሉም ነገር ከፈጣሪ በታች በተቻለህ አቅም እራስክን ጠብቅ
    በጣም ከፈጣሪ በታች ታስፈልገናለህና
    ጠበቃችን እንባችንን አባሻችን በተለይ በሰዉ የተገፉትንና የተጎዱትን

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 месяцев назад +27

    እንኳን ተረፍክልን እንዳልክየ ደግ ሰው ራስህክን ጠብቀው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምትወዱት በላይክ ❤

  • @user-sy8hs2zj9y
    @user-sy8hs2zj9y 6 месяцев назад +14

    ባለጌ አይባልም 😢 በስመ አብ አለች እኮ የኔ እህት ምርጥ እህት ናት

  • @user-yw7nn4qw3l
    @user-yw7nn4qw3l 6 месяцев назад +14

    የተረጋጋች ምርጥ ሴት ሁላችንንም ይቅር ይበለን ኡፍፍፍ መጨረሻ ላይ አለቀስኩ አይይይ የኛ ነገር😭😭😭

  • @hirut7396
    @hirut7396 6 месяцев назад +35

    እንዳልክዬ እንካንም እግዚአብሔር አተረፈልን ክፍህን አያሰማን የእኛ እንቁ ባለህበት እመቤቴ ትጠብቅህ የብዙዎች እንባና ፀሎት ከክፍ ነገር ይሰውርሀል ሺ አመት ኑርልን ❤❤❤❤

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s 6 месяцев назад +17

    ከብዙ ሰዎች ጋር ስለምትገናኝ በፀሎት በርታ

  • @fitfunbybetty8210
    @fitfunbybetty8210 6 месяцев назад +64

    Thanks endalk ! For your hardworking 💪 God bless you, brother 🙏

    • @user-iz3lk5cz3v
      @user-iz3lk5cz3v 6 месяцев назад

      Thanks❤❤❤

    • @fatimaethio2277
      @fatimaethio2277 6 месяцев назад

      ባወጣ ይተካ😘

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይስጣችው በሱፕር እምደግፉት

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад

      ❤❤❤በወጣ ይተካ

  • @user-xg6ot7iw4b
    @user-xg6ot7iw4b 6 месяцев назад +43

    ሁል ጊዜ ግራ የሚገባኝ ነገር ቢኖር እንዴት ነው እነዚህ ሁሉ ሴቶች እንዳልክን ማወቅ ያልቻሉት?youtube አይከታተሉም ማለት ነው?

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 6 месяцев назад +7

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @abebamiki4193
      @abebamiki4193 6 месяцев назад

      እኮ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 6 месяцев назад

      ድራማ ይመስላል

    • @momethio3664
      @momethio3664 6 месяцев назад

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @mulubelay3831
      @mulubelay3831 6 месяцев назад +1

      እኔ ራሱ ከዩቱብ አልወጣም እንዳልክ ያገኘሁት ግን በቅርብ ግዜ ነው

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +17

    እንዱዬ የእኛ መልካም ወንድም በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅክ የተበዳይ አባት

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r 6 месяцев назад +18

    እዳልክዬ አላህ ይጠብቅህ እራስህ ጠበቅ ስተነዳ ሰወ አታወራ ሆድ ሩህሩህ ሰለሆንክ ቦስት ያረከውን አይቼ በጣም ደግጫ ነበር እራስህ ጠበቅ😢

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 6 месяцев назад +18

    ወይ እነዳልክዬ እነኳን እግዚአብሔር አተረፍህ ውድ ወነደማችን እግዚአብሔር ይመሰገን አነተ እኮ መልካም ሰው ነህ ሁሌም እግዚአብሔር ከደጋጉች ጉን ነዉ አይዞህ በርታልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 6 месяцев назад +7

    ዉይ የኔ እናት ባለጌ አይባልም
    አለች እዉነትም አይባልም ልክ ነሽ
    አንች በጣም ስረአት ያለሽ ሴት ነሽ!!!

  • @abezash921
    @abezash921 6 месяцев назад +11

    እንዳልክዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ወንድሜ😢😢😢 የስደት ውዶችዬኮ በዚህ ምሽት ፈጣሪ ጤና ይስጠን የኔ ጀግኖች😢🎉🎉🎉🎉

  • @user-dp5ro5ro2m
    @user-dp5ro5ro2m 6 месяцев назад +12

    ዎንድሜ አይዞህ ዎንድሜን ባጣው ልክ አንተ ሲያይ ሁሌተኛ ዎንድሜ እንዳለኝነው ምሳማኝ ፋጣር ይጣብቅ ኑሪልኝ የኛ ጃግና 😢😢🥰🥰🎉🎉

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 6 месяцев назад +8

    አቤት እንዳልካችን ዉድ ቤተሰባችን እንዴት እንደምንናፍቅህ አንተ እኮ እሩህሩህ ነህ ለሰዉ ብለህ ትሞታለህ እንክዋን አተረፈክ ወንደረማችን

  • @user-kj8mq2ju4s
    @user-kj8mq2ju4s 6 месяцев назад +13

    ዉድ ኢትዮጵያኖች ሆይ እስኪ ዱአ (ጸሎት )ላይ እንበርታ
    የምንሰማው የምናየው ሁሉ ዘግናኝ ሆነ

  • @hirut7396
    @hirut7396 6 месяцев назад +12

    ንግግራ ግን ደስ ይላል ስርአት አላት ❤❤❤❤

  • @AsAs-kv3lq
    @AsAs-kv3lq 6 месяцев назад +5

    እንኳን በሰላመ ተረፍኪ እንዳልክ ጡሩ ሰዉ እንካን ተወልደኺ የስንት እንባ ኣባሲ ነህ ፍጣሪ ረጂመ ጠና እና እደመ ይሰጥህ 🙏🙏❤️❤️

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 6 месяцев назад +6

    እኔን ወንድሜ አፈር ልብላ ምንም አትሁንብን ክፉ አይንካህ ፈጣሪ ሁሌም ከለላ ይሁንህ አባቴ

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 6 месяцев назад +7

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ እማምላክ ከፊትህ ትቅደምልህ ስራ ከመውጣትህበፊት ፀሎት አድርገህ ፀበል ጠጣ ቅን ቅዱስ ሰውነትህን ተቀባ

  • @hewot4076
    @hewot4076 6 месяцев назад +10

    እንዳልክዬ እመቤቴ ክነ ልጅቷ ክክፍሁ ነገር ትጠብቅህ እንኳን ፈጣሪ አተረፈክ

  • @user-wk3ri5wx7h
    @user-wk3ri5wx7h 6 месяцев назад +14

    እንካን በሰላም መጣህ ወንድማችን እንፀልያለን አይዞህእግዚአብሔር ካንታጋ ይሁን አሜን

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d 6 месяцев назад +6

    እንድዬ የኔ ቦርቧራ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ እባክህ እየነዳህ ስልክ አታውራ

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 6 месяцев назад +11

    እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ የኔ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤

  • @Yegeter.ljitube.1
    @Yegeter.ljitube.1 6 месяцев назад +6

    አላህ ይጠብቅህ ወድማችን እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪጋር ሠላም ለምዬ ሀገራችን ድልለፋኖዬ ከጭራቆች ያላቀን ዘንድሮ💚💛❤🇪🇹🥰🥰🥰

  • @sarameshal7208
    @sarameshal7208 6 месяцев назад +13

    አስደነገጥከኝ ❤❤❤❤እንዳልክዬ እራስክን ጠብቅ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 6 месяцев назад +7

    😢❤❤❤እዳልክዬዬዬ የኔ እሩሩህ እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ እንኳን ከክፉ አተረፈህ❤❤

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ሰላም መጣህ እንኴን ተረፍክልን ታስፈልገናለህ የደሐ እንባ ስወድህ በናትህ ተጠንቅ የኔ ወንድም

  • @kedir5245
    @kedir5245 6 месяцев назад +4

    አይዞህ የእኔ ወንድም የብዙዎች እንባ አዳሽ ጤና እንድትሆንልን እንፈልጋለን ራስህን እየጠበቅህ

  • @user-mt1kx5kc4o
    @user-mt1kx5kc4o 6 месяцев назад +6

    ፅየነይቲ ትከተልካ ብሩክ ሓወይ😥🙏መኪና እየነዳህ ስልክ አታንሳ ወንድማችን🙏😍

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 месяцев назад +2

    እንዳልክዬ እንኳንም ተረፍክ የድሀ አባት እኮ ሁሌም እናቴ እመቤቴ ጠባቂያችሁ ነው በድጋሚ እንኳንም ተረፍክልን ምንም አይንካህ ወንድማችን

  • @user-vt2tv1nc4h
    @user-vt2tv1nc4h 6 месяцев назад +5

    እንዳልክዬ ውዴ አይዞክ ክፉ አይንካህ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 6 месяцев назад +6

    እዳልክዬ ፀበል ትህድ እስከባሏ ሊላ ሰዉ አረጎባታል አይጥ ደሞ እዳይጥ እዲ ሆኑ ነዉ ስለዚ ፀበል ህጂ በላት፠

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 6 месяцев назад +1

    በፈጣሪ እንዳልክዬ እግዚያብሔር እንኳን አተረፈ አምላክ ይጠብቅ 🙏🙏🙏

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 6 месяцев назад +4

    እህትየዋ እራሷ ችግር አለባት ልጅቷ ቅን ሆና እንጂ በስም ማጥፋት መክሰስ ትችል ነበር ከመጀመሪያ ጀምሮ ግልፅነቷ ደስ ሲል ባሏን የጠበሰችበትን መንገድ በግልፅ ስትነግርህ ፌስቡክ ደግሞ የእውነት ውነቷን ነው እኔም ሪኩየስት ሲላክልኝ መጀመሪያ ፕሮፋይላቸው ውስጥ ገብቼ ብርብር አድርጌ ነው የምቀበላቸው

  • @user-kw7hx5ut1h
    @user-kw7hx5ut1h 6 месяцев назад +3

    በስመአም የልጅቷ ስረአት ደስ ስትል አተም እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-vg6fg6dp4n
    @user-vg6fg6dp4n 6 месяцев назад +8

    እንዳልክ እንዃን አተረፈህ ፈጣሪ ወንዲሜ ኑርልን

  • @adadnech122
    @adadnech122 6 месяцев назад +5

    አንድዬ አይዞህ አትጫናቅ ሌላ ሰው ልሆን ስለ ምችል መከተታሉን አታዋው

  • @Tigist22
    @Tigist22 6 месяцев назад

    እንዳልክ ወንድማችን በእንደዚህ አይነት ነገር ስትገባ መጀመሪያ ፀሎት አድርገህ ጀምር ወንድም አለም ምክንያቱም እንደዚህ አይነት ነገሮች ሳይጣን ስለተፀናወታቸው ለመበቀል የማያደርጉት ነገር የለምና ተጠቀቅ ወንድም አለም ከእግዚአብሔር ጋር

  • @user-gq1dk5sc8n
    @user-gq1dk5sc8n 6 месяцев назад +9

    እንኳን እግዚአብሔር ጠበቀህ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን አሜን❤❤❤❤

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 6 месяцев назад

    እኛ ተከታዮችህ በድዋና በጸሎት እንጠብቅሀለን በተረፈ አንተም እራሥህን ጠብቅ አሁንም አለ፣ህ ይጠብቅህ ሥራህ ብርቱ ነው አብሽርልን በርታ አባቴ,❤❤🥰🥰🥰🥰👍💪💪💪

  • @AsterEsheta
    @AsterEsheta 6 месяцев назад +6

    እንኳን እግዚአብሄር አተረፉህ እንዳልክ ድም ፆህ እራሱልክ እድልም ባለፈው ባላሁብት ከምታጭበረው ጋር ስትሰራም ምንድነእያልኩነቡረ

  • @fekadetessera3412
    @fekadetessera3412 6 месяцев назад

    እንዳልክ ታላቅ ሰው ። በዚህ ስራህ ሊፀፅትህ አይገባም ምክንያቱም የስራው ባህርይ ስለሆነ። ሲቀጥል በዚህ ጉዳይ በቤተሰቡ መካከል በስህተት ለተፈጠረ መጥፎ ግጭት የሰላም እና የእውነት መፍትሄ እንዲያገኙ ትልቅ ውለታ ነው የፈፀምከው። ጀግናችን በርታ አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅህ።

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y 6 месяцев назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተርፈህ እንዳልክዬ አሁንም በምትሄድበት ሁሉ ይጠብቅክ ❤❤

  • @happyhappy6544
    @happyhappy6544 6 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይጠብቅህ እንዱዬ🥰

  • @user-cz5tu3pk2y
    @user-cz5tu3pk2y 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር እንኳን አተረፈህ ክፉ አይካህ በተረፈ ጥንቃቄ አድርግ እግዚአብሄር ይጠብቀናል ይረዳናል እኛም ጥንቃቄ እናድርግ እንዳልክ እራስህን ጠብቅ በተረፈ ሰላምህ ይብዛ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g 6 месяцев назад +7

    እዳልክየ ሰላምህ ይብዛልን የኛ ጅግና

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 6 месяцев назад +5

    እንዳልከሰ እንኳን ሰላም ሆንክ አተረፈሀሰ ሌላው አንዴንድ ሠዎች ቆሽሼው ያቆሽሻሉ እናም ራሧ እህቲዮው ችግር ናት

  • @user-mr8np9mc2s
    @user-mr8np9mc2s 6 месяцев назад +2

    እኮን አላህ አተፈ እራስ ጠብቅ እባክ የምትሰራኡ ስራ ከባድ ነው ብዙ ጠላት ይኖራል

  • @user-fk6tr5he3b
    @user-fk6tr5he3b 6 месяцев назад +6

    ❤❤❤❤❤❤አብሽር ወንድም አለም

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ እንኳን አላህ አተረፈህ ምርጡ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤እረ ምንም ክፉ ነገር አይንካብን ❤❤❤❤ አንተን በክፉ የሚያይ አይኑ ይጥፋ በተረፈ እራስህን ጠብቅ ምርጡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 6 месяцев назад

    እንዳልክ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ በጣም የምወድህ ወንድሜ ስራህ ሁሉ ያስቀኛልም ያስደስታልም እድሜና ጤና ይስጥህ ለዘላለም ኑርልን

  • @user-kw3hy5ch6f
    @user-kw3hy5ch6f 6 месяцев назад +1

    ሰለም ሰለም ወንድሜችን እንዳልክ ኡኳን ደና መጠክ አለህምዲሊላህ በለፈዉ ያቦሰጥከዉ አይቼ ደግጬ ነበር አደጋ አልደረሰብሀም አሁን አለህ ይጠብቃክ ☝☝

  • @mekimeki739
    @mekimeki739 6 месяцев назад +1

    #ስነስርአቷ ዴስ ሲል 🌹❤ #እንዱዬ🌹🇪🇹🇪🇷(❤ አይዴብርክ ያዉ ለማወጣጣት ብለክ እንጅ ክፉ ሆነህ አይዴለም ወረቢ መልካም ነህ እና አላህ ሂድያ ይስጥክ መጨረሻህን #አላህ ናሳምረዉ

  • @Emube1
    @Emube1 6 месяцев назад +1

    እኳን አላህ አተረፈህ ወድማችን 😢 ሀገራችንመከራዋ በዝቷል የምር ሰላም ፍቅር ለሀገራችንበመላውአለምያላችሁ ወገኖቸ በሙሉ ጤናናፍቅር የረፍትእጀራይስጣችሁአሜን

  • @eyerusalembeyene8447
    @eyerusalembeyene8447 6 месяцев назад +4

    ወይኔ እንኳን እግዚሐብር አተረፈ ደጉ ወንድሜ እንኳን ተረፍክ

  • @user-fc4wu8fb1v
    @user-fc4wu8fb1v 6 месяцев назад

    እንዳልክዬ እንኳን እግዛብሄር አተረፈህ በናትህ ራስህን ጠብቅ ብዙ የምጠብቁህ የተጎዱ ወገኖች ስላሉ 😂😂😂😂

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 6 месяцев назад +2

    እንዳልክየ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ የኛ የስደተኞች ወንድም

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv 2 месяца назад

    ዋው ይገርማል ከስንት ሰው መሀል አንድ ሀቀኛ ሰው ተገኘ ማለት ነው ኧረ ይሄስ ይገርማል

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 6 месяцев назад +9

    እግዚአብሔር ይመስግን እንዳልክዬ እንኳን ተረፋክልኝ መልካም ሰው❤❤❤እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቀህ❤

  • @serkserk1091
    @serkserk1091 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር እንኩዋ አተረፈህ ወንድሜ ❤

  • @burukburuk3241
    @burukburuk3241 6 месяцев назад +1

    እንዳልክየ የና ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድማችን በሪታ እንወዳለን ♥️♥️

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 6 месяцев назад

    ዉድ ወንድማችን እንዳልክ፡ እንኳን ይህ ቪድዮ ኣሳየሀን፡ እኛ ብእንደተመልካቾች ብቻ ሳይሆን ኣንተም የተማርክበት ገጠመኝ ልሆን ስለሚችል፡ ይቅርታ ኣርግልኝና ሴትየዋን የሰራችው ስራ 100% እስዋ መሆንዋን ሳታረጋግጥ ድንገት "እንቺ ግን ባለገ ነሽ" ብለህ ከባድ የሆነ ስድብ ሰደብካት፡ እንደኔ እንደኔ ይህ ባለጌ የሚለውን የስድብ ቃል በጣም ነው የሚቀፈኝ፡ 100%ብልግናውን ላረጋገጥከው ሰው ባለገ መባል ያው ባለጌ ነውና ሌላ መጠርያ ልትሰጠው ኣትችልም፡ እንደዛሬዋ ኣይነት ሴት ግን በጣም ከባድ ስድብ ነው። ሌሎቹም እንደስዋ ኣይነት ሊያጋጥሙህ ስለሚችሉ ማንነታቸው ብልግናቸው ብታረጋግጥም ባታረጋግጥም ቀጥታ ኣንተ ወይ ኣንቺ ባለገ ነህ ወይ ነሽ ብለህባትሰድባቸውና የሰሩትን ጥፋት በሌላቃላት ብትገልጽላቸው ይመረጣል እላለሁኝ። ከይቅርታ ጋራ።

  • @Hxjg-qv2qh
    @Hxjg-qv2qh 6 месяцев назад +3

    የኛ ብሎም የማህበረሠቡ ልጂ ጥሩ ነው ሥራህ ከተበደለ ጎን የቆመ ከፈጣሪ ያገኜዋል

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 6 месяцев назад +1

    እዳልክዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ🙏🙏🙏 አይጊዜ ሰው ከፍቶል😢😢😢

  • @ruhamanathan490
    @ruhamanathan490 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰውን የምትረዳው እንዳለ ሆኖ እራስህን ጠብቅ ወንድሜ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 6 месяцев назад +1

    እንዳልክ እንደምወድህ ጠላሁ ይህቺ ልጅ በጣም ነው የበደልካት ሰው ባላደረገው ጫና ማድረግ ላንተም ጥሩ አይደለም አስቀድመህ አትሳደብ እግዛቤሔር ይቅር ይበልህ ጥሩ ስራህ አውቅሃለው ዛራ ተሳስተሃል ልጅቶን በማድያ አምጥተህ ይቅር በላት እኛም ይቅር እንድልህ እኔ ተከታይህ ነኝ ዛራ አፈርኩልህ ልጅቶ ባላደረገቹ አስደነገጥካት።ቴዲ ወዲ አስመራ ጻዕዳ

    • @MadinaMadina-up4hb
      @MadinaMadina-up4hb 6 месяцев назад

      የስራዉ ባህሪ ነዉ።ክፊ ሁኖ አይደለም።

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 месяцев назад

    እንዳልክ መድሀንያልም አባቴ
    እንኩዋን አተረፈህ ወገን !
    ሲቀጥል እህትዬዋ አሳዘነችኝ
    ከ አነጋገርዋ ታስታውቃለች
    እንደውም ከ አንደበትዋ ክፉ ቃል እንኩዋን አልወጣትም !
    እንዳልክ ብትችል ብትችል
    ይቅርታ ጠይቃት ወንድማለም
    ከምር አሳዘነችኝ 🥲💔

  • @rcftcg3667
    @rcftcg3667 6 месяцев назад +1

    ወዲሜ እካን ኣተረፈህ ራስህ ጠብቅ ወዲሜ ስራህ ጠበቅ ያለነው ኣላህ ይጠብቅህ 👍👍👍👍👍❤🙏

  • @emanwelyewayawmamaraytu5919
    @emanwelyewayawmamaraytu5919 6 месяцев назад +5

    እኮን በሠላም ተርፍክ ወድሜ

  • @user-gq8ni6wl3e
    @user-gq8ni6wl3e 6 месяцев назад

    ፈጣሪ አምላክ እንኳን አተረፈህ ጀግና ጋዜጠኛ ለተቸገሩት ሁሉ ደራሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g 6 месяцев назад +5

    እንኳን ተረፍክልን❤ያላህ አላህ ሰላምህን ያብዛልን

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 6 месяцев назад +6

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት ናችሁ እንዳልክ እንኳን በሰላም መጣህልን
    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለነኘዌ ጾም

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v 6 месяцев назад +3

    እንኳን እግዚአብሔር እረዳህ ተጠንቀቅ ዉዳችን ❤❤❤

  • @SenitSenit-uv3cz
    @SenitSenit-uv3cz 6 месяцев назад +3

    እንዳልክዬ እንኳን ተረፍክልኝ በጣም የምወድክ ወንድሜ

  • @AbdurehimDembel
    @AbdurehimDembel 6 месяцев назад +1

    እዳልክ አላህ ይጠብቅክ ክፉአይካክ ክበርልኝ🎉🎉

  • @konjotube4817
    @konjotube4817 6 месяцев назад +5

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ በርታ

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 6 месяцев назад +8

    አነኳን ጌታ አተረፈክ ወንድሜ

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 6 месяцев назад +3

    እንዳልክዬ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 6 месяцев назад +5

    ሠላም ሠላም ወንድማችን እንኳን ደናመጣህ

  • @affghqedfg2613
    @affghqedfg2613 6 месяцев назад +3

    እንዳልክየ እንኮን በሰላም መጣህ እንኮንም አላህ አተረፈህ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад

    አንዳልክ የኛ ጀግና ወንድማችን እንኳን እግዝአብሄር አተረፈክ😢❤❤❤
    አሁንም ጌታ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sofiahailu6859
    @sofiahailu6859 6 месяцев назад +4

    take care yourself brother read psalm 91:-1--16 we need people like you in Ethiopia ❤❤🙏🙏

  • @OmririfufuAmals
    @OmririfufuAmals 6 месяцев назад +2

    እንኳን በሰላም ተመለስክልን እንዳልክየ ❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 6 месяцев назад +1

    ውይ እንዳልክ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈ እንኳን ሰይጣን አፈረ ሁሌም በመንገድህ እግዚአብሔር ከነ እናቱ ይቅድመልህ ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንልህ ወንድሜ !!!

  • @user-qd2xq1ky6y
    @user-qd2xq1ky6y 6 месяцев назад +2

    በጣም ምትመሰገን ናት ፈጣሪ ይቅር ይበለን መቸም ሲጨንቀን ብዙ እንጠራጠራለን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 6 месяцев назад

    እንኳን ደህና ሆንክ ውዳችን። ምንም መፀፀት አይገባህም አንተ ለራስህ ሳይሆን የምትኖረው ለሰው ነው ስለዚህ አውቀህ ስላሆነ። አትፀፀት 🎉

  • @azmiazmi8180
    @azmiazmi8180 6 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኣቦ ኣንተ ጥሩ ልጅ ነህ ክፉ ኣንካህ ወንድሜ❤❤

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 6 месяцев назад +8

    እኔ ከታመምኩ8 አመቴ ሀኪቤት ሥሄድ በሺታ የለኝም እኔ የምጠረጥራት አድ አለች ባላህ ፍቃድ ተባብረኸኝ ብታውጣጣልኝ bro

    • @abayneshdadiabayneshdadi4749
      @abayneshdadiabayneshdadi4749 6 месяцев назад +2

      Tsebel tetemeki

    • @user-fc4yk8qr5i
      @user-fc4yk8qr5i 6 месяцев назад +2

      እሩቅያ አስቀሪ እህቴ ማን እዳሰራብሽ ታውቂያለሽ አላህ አፊያ ያዲርግሺ

    • @mashaallhsss3479
      @mashaallhsss3479 6 месяцев назад

      Quran

    • @user-zf8sx8wz3m
      @user-zf8sx8wz3m 6 месяцев назад

      Bewesexe mesemere aweriwu ehete keser nebre téléphone alewu gebeteshe eyewu fêtari yemareshe ayezoshe❤❤

  • @etalem3581
    @etalem3581 6 месяцев назад +3

    እንኳዋን እግዚአብሂር አተረፈክ እዳልክይ

  • @senaitgmariam3743
    @senaitgmariam3743 6 месяцев назад +4

    እንዳልክዬ ፀበል ሂድ ብላሃለች እናም ሂድ

  • @winniea9803
    @winniea9803 6 месяцев назад +1

    በፈጣሪ እንካን እግዚአብሔር አተረፍ እንዳልክ ❤❤

  • @mariaomer6803
    @mariaomer6803 6 месяцев назад +3

    እኔ ወንድም አለሜ እንኳንም በሰላም አተረፈህ 😢❤❤❤

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 6 месяцев назад

    እንዳልክየ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ መኪና እየነዳህ ስልክ ባታወራና ባትረበሽ ጥሩ ነው