ጫት የማያመጣው ጉድ የለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጫት የማያመጣው ጉድ
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  6 месяцев назад +382

    ውድ ቤተሰቦቼ Like ማድረጋቹን አትርሱ🙏🙏🥰🥰

    • @yordidemlie2594
      @yordidemlie2594 6 месяцев назад +8

      እንዳልክ በእመብርሃን በውስጥ አውራኝ በሰው ሀገር ተቃጠልኩ ተው ስንት ጊዜ ጠየቅሁህ

    • @yordidemlie2594
      @yordidemlie2594 6 месяцев назад +3

      😢😢😢😢

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 6 месяцев назад +2

      ምነው ፍቅር ይዞሻል እንዴ አይዞሽ ቻይው

    • @user-xu7ut7jk3y
      @user-xu7ut7jk3y 6 месяцев назад +3

      እሺ ቤተሰብ like like እንዳይረሳ 👌

    • @user-qb8kh2ri7p
      @user-qb8kh2ri7p 6 месяцев назад +2

      Endalk selamne ebak wondime be what up awaragn please

  • @kasi5532
    @kasi5532 6 месяцев назад +139

    ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት ኤጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ የሰዉ አገር ያላቹ እህቶቼ ስደት የመራራችሁ እንዴ እኔ 😢😢የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ 💔

    • @kiyakiyu5341
      @kiyakiyu5341 6 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 6 месяцев назад

      አሚንንን ያረቢ😢

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 6 месяцев назад

      ከፋሺ መቅረፄ አላላትም 😂😂😂😂😂😂😂ኧረ ያንተ ነው የከፋው

    • @adaworkabayirga3166
      @adaworkabayirga3166 6 месяцев назад

      ወይ፡ፀሎተኛዋ፡ያህያ፡ስጋ፡😢አልጋ፡ሲሉት፡አመድ፡የሆነች፡ሴት፡፡ኤርሚ፡የተበላህውን፡እስከዛሬ፡ተበልተሀል፡፣እርምህን፡አውጣ።

    • @HaninBintBaba
      @HaninBintBaba 6 месяцев назад +1

      Aminnnn

  • @user-wf2sc9in7l
    @user-wf2sc9in7l 6 месяцев назад +208

    አረ አንተን የወለደች እናት ትባረክ ሺሆቹ ይወለዱ ❤❤❤

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 6 месяцев назад +1

      አሜን 🙏

    • @fautunegusse3042
      @fautunegusse3042 6 месяцев назад

      tekkl ❤❤❤❤

    • @FhrFhf-pn7kt
      @FhrFhf-pn7kt 5 месяцев назад

      ክክክ አውቀው ነው እባካችሁ እየተመካከሩኮ ነው በህዝቡ ላይ ቁማር ይጫወታሉ😂

  • @zulove9935
    @zulove9935 6 месяцев назад +96

    እኔ ልጁን ሳላደቅ አላልፍም ጉርጋድ ሳትከተው እሳን ተከታተሉልኝ ማለቱ በጣም ጎበዝ

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 6 месяцев назад +1

      Wechie yalu wendoche bekete yegemu sete yezewe yebelalu senete yetekeberu setiche eyaluu dehena wende ayagejume

    • @user-yo6sq1ej3f
      @user-yo6sq1ej3f 6 месяцев назад

      Lik new e/r yiwedewal melikam sew ko fexari ayixilewum❤

    • @emutube6233
      @emutube6233 6 месяцев назад

      ፈላጊ እና ተፈላጊ አይገናኝም እኮ ግን አንተን ግን አለማድነቅ አይቻልም

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 6 месяцев назад

      በጣም

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 6 месяцев назад +93

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ ❤❤🎉🎉

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3r 6 месяцев назад +78

    ውድ ኢትዮጵያዊያን አንድ ነገር ልምከራችሁ ትዳር ከመጀመራችሁ በፊት ፈጣሪያችሁን ጠይቁ

  • @Hundumak
    @Hundumak 6 месяцев назад +46

    welcome እንዳልክ። የክፉ ሰዎች መድሀኒት ። ኑሪልን።

  • @ter2065
    @ter2065 6 месяцев назад +149

    አረ ተዉ ተዉ እዳልክን አሳድጉት 100ሽ እናስገባዉ እዳልክየ ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁንህ አተን በክፉ የሚያይህ አይኑ ጨለማ ጉልበቱ ቄጠማ ይሁን ሰላምህን እደምድር አሸዋ ያብዛልህ ያልታሰበዉን እጀራ የበለጠዉን ይስጥህ አሚን በል የኔ ዱአ ለሰዉ ይደርሳል ለኔነዉ እጅ ዱአየ የማይደርሰኝ 😭😭👍👍👍

    • @bazawitalmeamen4643
      @bazawitalmeamen4643 6 месяцев назад +5

      2 ግዜ ሰብስክራይብ ቢኖር ደስስ ብሎኝ ነበር ማረገው

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 6 месяцев назад +2

      አሚን

    • @ekramtsegaye9682
      @ekramtsegaye9682 6 месяцев назад

      Lena adirigilighi yachi ala begizaw yiderisali tinishi xebiki ala duwashin ayiresam anchi adirigeshi bitireshim ala ayiresam abishiru

    • @kaayyoogoota4230
      @kaayyoogoota4230 6 месяцев назад

      እስካሁን 100 ሺ አልገባም እንዴ😮

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 6 месяцев назад +1

      ምን ማለት ነው ዱአ ለኔ አይደርሰም የሆንሽ ሠገጤ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 6 месяцев назад +62

    ጠፍተሀል እዳልክዬዬዬ እንኳን ሰላም መጣህ ድምፅህ ትክክል አደለም ጉፋን ነዉ ❤

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 6 месяцев назад +32

    ወይ እንዳልክ እኔ አንተ ነህ ምታስቀኝ በሀይማኖትሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አልካት😂😂😂❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 месяцев назад +27

    እንዳልክዬ ወንድማችን አንተስ ትለያለህ በጣም ጀግና @ ጎበዝ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ... ብትችል ብትችል ግን ቢቻል ዘው ብለው መኪናህ ውስጥ ባታስገባችው
    ተፈትሽው ቢገቡ ባይ ነኝ !
    ዘመኑ ከፍቶዋል ወንድማለም !
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍🙌🏻

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 6 месяцев назад +25

    እዳልክን ያለ ማድነቅ ንፍግነት ነው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 6 месяцев назад +30

    አይ እንዳልክ እያወጣጣ ሳለ አይደል እዉነት ነዉ ልክ ነሽ የሚለዉ ቃል የሚመቻችሁ 😄

  • @sarahkonjo5566
    @sarahkonjo5566 6 месяцев назад +144

    እዳልክ አቦ ሙድ ስትይዝ እዴት እደሚመችኝ እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-zb2zf6yp1l
      @user-zb2zf6yp1l 6 месяцев назад +4

      ቀላል ሙድይይዛል እንዴ ከባድ ነው 👍

    • @hathat7509
      @hathat7509 6 месяцев назад +2

      ቀላል😅😅😅😅

    • @user-ol3jy8pn8y
      @user-ol3jy8pn8y 6 месяцев назад +10

      እኔራሱ በተለይ ኧረ የሚላት ነገር 😂😂

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 6 месяцев назад +4

      በሣቅ ነው የምጨርሰው

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 6 месяцев назад +2

      ይችላል😂😂😂😂😂❤

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 месяцев назад +14

    እንዳልክዬ ደስ ከምትለኝ ነገር ደህና ወሬ አውርተህ ቀስ በቀስ ምታውጣጣቸው ነገር ነው ልጅቱ በጣም ባለጌ ናት ሴት ልጅ መጠጥ ቤት ሺሻ ቤት ጫት ቤት ከተልከሰከሰች አበቃላት ከዚህ አይነት ስራ ዝሙት ሀፅያት ፈጣሪ ይፈውሳችኩ እንዳልክዬ እመቤቴ ባለህበት ትጠብቅህ

  • @yosephtsegaye2290
    @yosephtsegaye2290 6 месяцев назад +26

    የአጠያየቅህ ስልት እጅግ በጣም በሳልና ገራሚ ነው ።
    በቃ ትክክለኛ ባለሞያ ነህ!

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 6 месяцев назад +14

    እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፈንህ ልጅትዋ በጣም ባለጌ ነች ልጆ ላይ የደረሠው ግፍ በጣም ከባድነው በፍቅር መከዳት በጣም በጣም ልብ ይሠብራል ጌታ ኢየሱስ የህዝባችን ማሥተዋል ይሥጠን

  • @user-sj4yi2qi2h
    @user-sj4yi2qi2h 6 месяцев назад +50

    😢😢እኔ ግርም የሚለኝ ነገር ጥሩ ትዳር የሚፈልጉ ሰወች እዳሰቡት አያጋጥማቸውም በተቃራኒው ደሞ ዝርክርኮች ይይዙታል ምን የመሠለውን ጋማ ያለውን😅😅

    • @user-cr3yq9kr1o
      @user-cr3yq9kr1o 6 месяцев назад +4

      ካናዳ አሜርካ ያሉ ወንዶች ይበላቸው 😂😂😂😂እኛ በሀረብ ሀገር ያለነውኮ ታማኝ ነን ግን እነሱ የሚፈልጉት የኡት ሴት አጭበርባሪዋን 😅😅😅

    • @mekaneslame6910
      @mekaneslame6910 6 месяцев назад

      ትክክል ውዴ😂

    • @Brbr-pd6ey
      @Brbr-pd6ey 6 месяцев назад

      Demriny wudde

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 6 месяцев назад

      ​@@user-cr3yq9kr1oእረ ባክሽ ዝም በይ🙂

    • @user-ri9im8bj5f
      @user-ri9im8bj5f 6 месяцев назад

      ​@@user-cr3yq9kr1o❤❤

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 6 месяцев назад +44

    እንዳልክ የሚያስቀው ፍቅራችሁ ያስቀናል አላለም 😂😂😂😂

    • @hhghgt-oc2zp
      @hhghgt-oc2zp 6 месяцев назад +3

      በጣም😂😂😂😂

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e 6 месяцев назад +27

    እንዳልክ ትለያለህ እኮ የእነሱ ስራ ቢያናድድም አንተ ስታወጣጣቸው የምትይዝባቸው ሙድ ያስቀኛል😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @esheteyemaryamlijeshete2031
    @esheteyemaryamlijeshete2031 6 месяцев назад +22

    ልጁን ሳላደንቀው አላልፍም ብዙ ነገር አስሲቦላት ማስፈተኑ ጥሩ ነው ኢንቨስት አድርጎ ሳይጎዳ ለሎችም ከዚህ ልጅ ተማሩ እኔ ሚገርመኝ አገር ውስጥ ኢሲቲሪያቸውን ሳያቁ ስደት ላይ ሆኖ ስው አለኝ ከሚሉ ስንት ሕይወት ሚፈልጎ እህቶች /ወንድሞች አሉ ስደት አለም ላይ ቢያስ ይተሳስባሉ በእንደዛ ቢያስቡ ባይ ነኝ ብቻ እግዚአብሔር የፈቀደው ነው ሚሆነው

    • @user-nf8qc1rq3y
      @user-nf8qc1rq3y 6 месяцев назад +1

      ከባድ ነው ማንን እንመን እፉ😢😢😢😢😢😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 6 месяцев назад +19

    እኔግን አሜሪካ ያሉት ወዶች መቼነው የሚነቁት ኤሮፓ የሚኖሩት አይማሩም ትዳር ጎደኛ አጠገብካን ሆኖ አይታመንም በሀውንሰአት አረ አትጃጃሉ ወዶችችች😢😢

  • @HAl-habshya
    @HAl-habshya 6 месяцев назад +90

    ታማኝነት ብርቅ የሆነበት ዘመን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 6 месяцев назад +8

    ኤርሚያስ እግዚአብሄር ረዳህኮ ብርህን ሳትልክላት ድሩየ መሆንዋ አውቀሀል ተመስገን ነው። እንዳልክ ጥበበኛ ተባረክልኝ ዎንድሜ

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 6 месяцев назад +45

    ❤❤እንዳልክየ የልክስክሶች መድሃኔት ኑርልን ኣባቴ❤❤

  • @ajeba3191
    @ajeba3191 6 месяцев назад +15

    የእዉነት አወጣጥህ በጣም ነው የሚገርመኝ ክክ በርታልን

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 6 месяцев назад +24

    😢😢😢 ምናለ ለኛ ለስደቶኞቹ ጥሩ ትዳር ቢሰጠን የረፍት እጀራ ይስጣቺሁ የመደም ቅመሞቺ 😢😢 ለስደተኞቹ ለፍቶ አዳሪ ለሆንዉ እኛ እየቀለጥን ለቤተሰብ ብረሀን ለሆንዉ ጥሩ ትዳር ይስጠን😢😢😢

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 6 месяцев назад +5

    ዛሬ ሌይ ማንኛዉም ሰዉ አይታመንምና ለሴቶቹም
    ለወንዶቹም ፈጣሪ ለቤታቸዉና ለትዳራቸዉ ታመኝ,የትዳር አጋር ይስጣችሁ👏👏👏👏

  • @LuluWelo
    @LuluWelo 6 месяцев назад +13

    የእዳልክ መጥፍትእደኔ ያሣሠበው ሰርች እያረገ ሥጠብቅ የነበረ እንኳን መጣህ የሌቦች መዳኒት

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 6 месяцев назад +7

    አይእንዴ ስወድህ ሳይመስልህ ሲቀር አይደል አይደል ስትል ስቄነው ሞተው አንተ የሌቦች አንበሳ በርታልኝ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @hywate
    @hywate 6 месяцев назад +20

    አድናቂህ ነኝ ታወጣጣቸዋለህ እዳልክየ በርታልኝ

  • @user-sv7ng1yr1r
    @user-sv7ng1yr1r 6 месяцев назад +37

    ሙድ አያያዝህን በጣም ነው ሚያስቀኝ ኑርልን እራስክን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ymeralcd4850
      @ymeralcd4850 6 месяцев назад

      እኔም ጎበዝነው😂😂😂

  • @minasipa6175
    @minasipa6175 6 месяцев назад +16

    ይገርማል እግዚአብሔር የተባረከ ሰው ሲሰጣችሁ ለምን ታስቀይማላችሁ ስታስጠሉ ልቦና ይስጣችሁ

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 6 месяцев назад +9

    እግዚያቤር የኔን ባል እንዲህ ክው የሚያደርግ ነገር ይሰጠው ይች ልጂ ባሎን ክው እንዳደረገችው እውነት እግዚያቤር ሆይ ልቤን እንደሰበረው

    • @user-oe6kw3fl9d
      @user-oe6kw3fl9d 3 месяца назад

      አይቀርም ፈጣሪ ከተበዳይ ጋር ነው

  • @ZemzemZnabu-pn6cb
    @ZemzemZnabu-pn6cb 6 месяцев назад +9

    እዳልክዬ❤የኔ ጀግና🦸‍♂️ በርታልን ልጁ ግን ጎበዝ ነው ገንዘቡን ሳትበላው እና ሳይባክንበት ማወቁ ሳላደንቀው አላልፍም❤❤

  • @samirabokul8591
    @samirabokul8591 6 месяцев назад +5

    በጣም እኮ ነው የማደንቅህ እንዳልክዬ እንዴት እንደምጥቃቸው ታውቃለህ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 6 месяцев назад +4

    እደልክዬ እደው ሚልበል ዘርማዘር ቡሩክ ይሁን እግዚሐብሔር በሔደቹበት ከናጋደኞች ይጠብቃቹ❤

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 6 месяцев назад +5

    ሁሌም ዉጭ አገር ያሉት ወንዶችም ሆነሴቶች እንደተታለሉ ነዉ በየዋህነት የቀረቡት ሁሉ

  • @naidalo5047
    @naidalo5047 6 месяцев назад +5

    ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህነኝ በርታ ብርታት ላተ ባለህበት አላህ ይ ቅህ ጉድ ከማመን መታመን ይበልጣል

  • @user-yf6ul4bd2y
    @user-yf6ul4bd2y 6 месяцев назад +11

    የፃርቃኔዋ እመብርሀን ትጠብቅህ

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 6 месяцев назад +57

    ውጪ ያሉ ሰዎች ግን ለምድነው አረባገር ያሉትን ቺኮች እማይጠብሱት በጣም ጨዋ ናቸው እኮ እውነት

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 6 месяцев назад +2

      Eko

    • @lailamohamed-cc4bi
      @lailamohamed-cc4bi 6 месяцев назад

      ቦርኮወች እኮናቸዉ ሠዉ ቢሆኑ የአርብ ሴት በጣም ገራገር የዋህ ታማኝ ጨዋ ንፁህ ነበሩ ኢትዮጵያ የሚኖሩት በጣም ቆሻሾች ጭቀቀታሞች ናቸወ

    • @MuluGermay
      @MuluGermay 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤ኡነት

    • @EsseyGezmu-gy3ym
      @EsseyGezmu-gy3ym 6 месяцев назад +4

      Eski metakew kale agenagnen

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 6 месяцев назад +1

      Bitami 😢😢😢lefu belachawaniwa😂😂😂ega tamigochu eyalina mbazabiza😢😢😢

  • @arsemawudneh1441
    @arsemawudneh1441 6 месяцев назад +9

    ወይኔ ቸሩ መድሐኒዓለም
    ትግስትህ❤

  • @user-er8xb7mo8s
    @user-er8xb7mo8s 6 месяцев назад +4

    መጨረሻላይ ፍርጥ የሚያረገው ነገርስ ወይኔ እዳልክ እግዚአብሔር ይጠብቅ ይቺ ሴት ለኤርሚ አትመጥንም ግልፁን ነግሯት ይለያት ሆ

  • @ZainabZeynu
    @ZainabZeynu 6 месяцев назад +6

    ክክክክክክ ወይ እዳልክ ቃላት አነስኝ።
    ❤❤❤❤❤❤ አሰበቹታል ነይ ግቢ ብሎ ስያበቃ በለጌ ነሽ በለው ውርደት ነው ወላይ ከውርደት ይጠብቀን።

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 6 месяцев назад +12

    እንኳን ደህና መጣህ!!! ስትጠፋ ምንድ ነዉ ዝምታዉ ምንድነዉ ዝምታህ እያልኩ ነበር ዋናዉ ሰላም መሆንህ ነዉ!!እንዳልክ konjoooo!!!👍

  • @mawaysh
    @mawaysh 6 месяцев назад +13

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እዳልክ እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ለዚህ ከንቱ ለሆነ ትውልድ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ወዴት እየሔድን ነው ? አምላኬ ማስተዋሉን ስጠን 😢 እራስህን ጠብቅ ወንድማችን እዳልክ ፈጣሪ ከአተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 6 месяцев назад +12

    አቦ ጋዜጠኛዉ ጀግና ነዉ ስልትህ 👍👍👍

  • @kamelabasher2751
    @kamelabasher2751 6 месяцев назад +11

    እኔ የሚገርመኝ የሰሩትን ስራ እያወቁ ታማኝ ነኝ የሚሉት ነገር አይይይይ ቅሌት😢😢😢😢😢

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 6 месяцев назад +6

    እንዳልኬ እግዚአብሔር ይስጥህ ኑርልን በዚህ ዘመን ቤተክርስቲያንን ሽፋን እያደረጉ ጫት ቤት መልከስከስ ቱቱቱ ሞት ይሻላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 6 месяцев назад +11

    አይ ምነዉ ፈጣሪ እረ፠ማረን በአስመሳዬች የኛ የሚስጊኖች ሂውት ተጎሳቆለ እረ አድነን እረ ኡኡኡ ጌታ ሆይ ስለናትህ ብለህ ማረን 😢

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 6 месяцев назад +18

    እንኳን ደና መጣህ የኔ ጀግና ጠፈተካል በሰላም ነዉ አንደኛ ነኝ ዛሬ እሰቲ እንዳልክን የምቶዱት እና የምታደንቁት እንደኔ በላይክ አሳኛ ❤❤❤❤❤

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 6 месяцев назад +30

    እንዳልክ ውንድማችን እንኳን በደህና መጣህ 🎉🎉

  • @user-bq2ne4cc3u
    @user-bq2ne4cc3u 6 месяцев назад +22

    ማታ ማታ ጫት ቤት ቀን ቀን በተክርስቲያን በጣም ቀልደኛ ናት ማነው የሚታመነው በዚህ ዘመን እምነት ጠፋ ማለት ነው ስለዚህ ዓለማግባት ይሻላል ማለት ነው እንደዚህ ከመቃጠል

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 6 месяцев назад

      😢😢😢

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 6 месяцев назад

      በሀይማኖት ተከልለን ነገር ግን በማስመሰል የምንኖረው ስንቶቻችን ነን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-bq2ne4cc3u
      @user-bq2ne4cc3u 6 месяцев назад +1

      @@asdpeh3842 አዎ በሃይማኖት ተደብቀው አገርን የሚያበጣብጡ ብዙ አሉ ቄስ መስሎ ደግሞ ሌላ ስራ የሚሰሩ አሉ በቤተክርስቲያን ተደብቀው በጣም እኮ ነው የሚገርመኝ

  • @user-iy3fd9ct7e
    @user-iy3fd9ct7e 6 месяцев назад +16

    የፈጣሪ ያለህ ትዳር ነብስ ይማር

  • @user-pe3fg7oo4y
    @user-pe3fg7oo4y 6 месяцев назад +50

    ታማኝ ስው ጠፋ ማለት ነው በቃ 😢የማዳም ቅመሞች እኮ ልዩ ታማኝ ነን❤

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 kenanite yebase ale ende??😅

    • @FhrFhf-pn7kt
      @FhrFhf-pn7kt 5 месяцев назад

      እናትስ አትብሱም😂😂😂😂

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 5 месяцев назад

      @@FhrFhf-pn7kt enema??? 😂😂😂 Yet taqignalesh? Anchi "yemedam qimem" negn alish enen gin ataqignim eko. Yaw chinqilatachuhum silemineka bizum aygerimegnim😂

  • @zehara53o
    @zehara53o 6 месяцев назад +46

    እኔ እኮ የሚገርሙኝ ሲዘላዘሉ ይያዙ እና እንዳልክን ካልደበደብን የሚሉት ነገርስ እነ ዝርግ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @DahelakMelese
      @DahelakMelese 6 месяцев назад

      Enam yigeremegnale benrsume beso degmo mesadebachewe new migeremegn mafere sigebachewe metsetset erasu eko teleke nger new bigebachewe Fetari libona yisetachewe

    • @hshehhshdh2599
      @hshehhshdh2599 6 месяцев назад

      😅😅😅😅

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 6 месяцев назад

      😂😂😭🤣🤣እኮ የሚአለቅሱስ 😂😂

    • @ZinetYemer
      @ZinetYemer 6 месяцев назад +1

      😅😅😅😅😅😅 እኔ ለራሴ ግርም ነው የሚሉኝ ለመማታት ከመነሳታቸው በፊት ቢሰበሰቡ ጥሩ ነበር አይ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 6 месяцев назад

      😂

  • @rodibayou1352
    @rodibayou1352 6 месяцев назад +12

    በፈጣሪ ስም ከቤተክርስቴያን ነው የመጣሁት አላለችም ቤተክርስቴያን መነገጂያ ይመስል😢😢😢

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад +7

    እንዳልክ ጀግና ወንድማችን እንኳን ደህና መጣ።❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
    አስመሳይ የሞላበት ዘመን😢😢😢😢

  • @mesii6226
    @mesii6226 6 месяцев назад +15

    ወንድምነት ❤❤ ተናፍቀህኝ ነበረ እንኳን መጣህ

  • @user-ns8hq5rl1d
    @user-ns8hq5rl1d 6 месяцев назад +6

    እዳልክ በርታ በጣም አድናቂክ ነኝ በጣም ነው የምወድክ እራስክን ጠብቅ❤

  • @nomo6793
    @nomo6793 6 месяцев назад +13

    እደው እዳልክ እምታወጣጣቸው ነገርስ😂😂 ሥወድልህ❤❤❤❤

  • @user-me5uy3zb7l
    @user-me5uy3zb7l 6 месяцев назад +11

    እዳልክዬ ወድማለም የኛ ጀግና በርታ እራስክን ጠብቅ ቴሌግራም ላይ ጠፋህ ሀይማኖት ነኝ❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 6 месяцев назад +11

    እዳልክ ይሄዉ ይቱብ ተጀመረ ጀምሮ ኔት እንኳን ባይኖረኝ በብር ነዉ የማየዉ ወላሂ ቀን በቀን ቅር ቅር ይለኛል ዛሬ ለቀቀ አለቀቀ እያልኩ ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 6 месяцев назад +11

    የኔ አንበሳ አቤት ብቃትህ ማሻ አላህ ይጨምርልህ ጀግናችን❤❤❤❤❤❤ የምድረ ከሀጂ ቆሻሻዎች መደሀኒቲ ነህ እኮ እናተ ስንቱ ጉድ ሆንዋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 6 месяцев назад +5

    35,230 ሰው አይቶት 4.4 k ብቻ ላይክ
    አይደብራችሁም ላይክ ሳታደርጉ ስትወጡ
    ሰው ቤት በእንግድነት ሄዶ ተጋብዞ
    በልቶ ጠጥቶ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
    ወይም አመሰግናለሁ ብሎ እንዳለመውጣት
    ይቆጠራል። ፕሊስ ስራውን ማበረታታችሁን
    በላይ አሳዮት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Ruthkassa11223
    @Ruthkassa11223 6 месяцев назад +2

    አይ አንዳልክየ የመጣች ሴት ሁሉ ስትጠፈጥፍህ ታሳዝነኛለህ በተረፈ በስራህ ደስተኛ ነኝ በርታ

  • @ZibibaHalwa
    @ZibibaHalwa 6 месяцев назад +42

    ምድር ላይ የቀሩት ተማኝ ሴቶች የመደም ቅማሞች ብቻ ነቸው ❤❤❤

    • @user-my3cn7mc4w
      @user-my3cn7mc4w 6 месяцев назад +7

      አላልሽም ስቷነች የጓደኛዋን ባል እምነጥቀዉ😂

    • @Rafiysultan
      @Rafiysultan 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅​@@user-my3cn7mc4w

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 6 месяцев назад +2

      እራ አላልሽም

    • @user-dn8iu9ju6i
      @user-dn8iu9ju6i 6 месяцев назад +3

      የመዳም ቅመሞች አይብሱምደ ባላቸዉን ኢትዮ አኑርዉ እማንም ወድጋር የሚላላጡ

    • @Rafiysultan
      @Rafiysultan 6 месяцев назад

      @@user-dn8iu9ju6i አለህ ይስትር ሁሉም አይበልም 100/10

  • @KedrAwol
    @KedrAwol 6 месяцев назад +12

    ጀግና ክበርልን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @fatangewindy3899
    @fatangewindy3899 6 месяцев назад +11

    ትግስቱ ይስጥህ ይህን ሁሉ ዉሽት እምስማበት

    • @uaeead407
      @uaeead407 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 6 месяцев назад

      ጆሮ አይሞላ እኛራሱ እየሰማን አይደል😂

  • @alemayalew2344
    @alemayalew2344 6 месяцев назад +4

    እንዳልክ ግን እጁን ሳያሳርፍብህ የሚውርድ የለም?እኔ እናደዳለሁ በራሳቸው ጥፋት አፋቸውን ሲከፍቱ ሲማቱ ያበሳጨኛል።ግን ራስህን በጣም ጠብቅ አንዱ አጉል እንዳያደርግብን እራስህን ጠብቅ ምክንያቱም ገና የብዙዎችን እምባ ታብሳለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @almazdedinochukalo8424
    @almazdedinochukalo8424 6 месяцев назад +15

    እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣክ ❤❤❤

  • @tigistteferi3260
    @tigistteferi3260 6 месяцев назад +13

    አቤት እንዳልክ እሱ ሲመጣ እኔ ወጣለሁ😂😂😂😂

  • @user-xn7ub1mn9k
    @user-xn7ub1mn9k 6 месяцев назад +12

    ምን አለ እናተ ታማኝ ወዶች የመዳም ቅመሞችን ብታገቡን ተዉ እኛ ተማኝ ነን

    • @tgestashni7473
      @tgestashni7473 5 месяцев назад

      😂ነበር

    • @user-jz8ub3vc4m
      @user-jz8ub3vc4m 5 месяцев назад +1

      እናንተም አረቦች ያባልጋሉ ይባላል

    • @user-xn7ub1mn9k
      @user-xn7ub1mn9k 5 месяцев назад

      @@user-jz8ub3vc4m እረ ዉሸት ነዉ በርግጥ በራሳቸዉ ፍቃድ እሚይዙ አይጠፊም ግን ባብዝሀኛዉ ማርያም ታማኝ ነን

    • @Sara-wz6vf
      @Sara-wz6vf 5 месяцев назад

      አሳቅሽኝ 😂😂😂😂​@@tgestashni7473

  • @zelalemfiseha1368
    @zelalemfiseha1368 6 месяцев назад +4

    እንዳልክ የኔ ወንድም መጣህ በጣም ጠፍተህ ነበር በሰላም ነው ሰላምህ ይብዛ ባለህበት

  • @user-xu7ut7jk3y
    @user-xu7ut7jk3y 6 месяцев назад +18

    መጣክ ጀግናችን ብቅ ስትል ሩጫ ለማየት🎉

    • @respektme3633
      @respektme3633 6 месяцев назад

      Ene begugut new mtebqew
      Your brother from eritrea

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 6 месяцев назад

      በጣም ስጠብቀው ነበር🎉

  • @user-dj5dc3mu4u
    @user-dj5dc3mu4u 6 месяцев назад +2

    የኔ ትሆኒያለሽሽ😂😂😂😂😂 መልስ እሺሺሺሺሺሺሺ ነዉ ለሁሉም ወይ አለማፈር ፍቅር ተቀበረ ማንን እንመን እኛ ማንንን እናግባ የምር እኔ ግራ ተጋባን እኮ

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f 6 месяцев назад +3

    እዳልክይ ስታወጣጣ በጣም ነው ምታዝናናኝ በርታ በጣም ነው ማድንቅህ

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 6 месяцев назад +4

    ሰላም አዳልካችን ገና ላየው ነዉ ግን እኳን ሰላም መጣህልን የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ 🤲ከክፎ ነገረም አላህ ይሰዉረን

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 6 месяцев назад +3

    እንዳልክ.. ጎበዝ. መልካም ሰው ነህ... እንኩአን አስፈተናት.. ህይወቱን ታበላሽ ነበር

  • @user-wh5vm9db7s
    @user-wh5vm9db7s 6 месяцев назад +9

    ❤እንዳልኬ ዌል ካም የጠንቋዮ መጨረሻስ በጌታ

    • @Qwerty-dp8qs
      @Qwerty-dp8qs 6 месяцев назад

      እኔም እፈልጋለሁ 😂❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 6 месяцев назад +11

    አረ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት አስቡኝ እህህህህ አሁንስ ሂወት ምስቅልቅል አለብኝ 2000/11 ጀምሮ በቃ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ያልፋል እያልኩ ታገልኩ ታገልኩ አልቻልኩም እህህህህህ እስኪ ምከሩኝ የሠዉ እዳ ወርሶኛል በቃ ክርትት አልኩኝ 😭😭💔💔💔

    • @temirseyid5776
      @temirseyid5776 6 месяцев назад +3

      አላህ ከለሽበት ችግር ያዉጣሽ ያአላህ አብሺሪ እህቴ ለኛየከበደዉ ሁሉ ለሱ ቀላል ነዉ አይዞሽ

    • @user-bx1ot8zd4i
      @user-bx1ot8zd4i 6 месяцев назад +1

      አላህ ችግርሽን ያቃልልሽ አብሽሪ ሶብር አድርጊ አላህ ከሶብረኞችጋ ነው

    • @user-wg1sq9pr9p
      @user-wg1sq9pr9p 6 месяцев назад +1

      🎉😢

    • @user-wg1sq9pr9p
      @user-wg1sq9pr9p 6 месяцев назад +1

      አላህ ከጭቅ ከሀሳብ ያውጣሺ

    • @Sgh1-pj2ec
      @Sgh1-pj2ec 6 месяцев назад +1

      አይዞሽ ፈጣሪ ያግዝሽ :ሁሉም ይስተካከልልሻል

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 6 месяцев назад +7

    አቤት ፍከራ የሌባ አይነ ደረቅ እረ ሰዎች ገንዘብን አትከተሉት እባካችሁ ምን ያህል የሰውን ልጅ እንደሚያዋርድ ሚሊዮን ጊዜ ይታያል ግን እራሱ ገንዘብ ያዋርዳል እና እስኪ በዚህ ተማሩ ቅድሚያ እንደ ሰው አስቡ እንጅ ባቋራጭ ሃብታም መሆንን ማሰብ ይሄው ከመታመን ወደ ውርደት ያሳዝናል።

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y 6 месяцев назад +9

    ፈጣሪይባርክህ ወንድማቸንእዳልክ
    የጥፊዉንነገርመቻሉንይስጥህ

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 6 месяцев назад +4

    እንዳልክ ፦ ምን ላርግህ ፣ ሰው አይዋጥ ፣ አይሰለቀጥ ፣ በምኞት የራስ ንብረት ማድረግ አይቻል ? ለማንኛውም ግን እጅግ በጣም እወድሃለሁ ፣ አከብርሃለሁ ! ቸሩ መድሐኒዓለም ካንተ ጋር ይሁን ፣ ነገረ ሥራህ ሁሉ በዕውቀት ላይ የተመሠረተና በራስ መተማመንህ ደግሞ የተለየ በመሆኑ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ፣ በርታ ፣ግን ደግሞ ተጠንቀቅ አደራ !

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 6 месяцев назад +6

    እረ ያተተስቀልድ የተለየነዉ ደሥሥሥሥሥብሎኚ ነዉ የቀረፅኩሽ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @sameerasameera8382
    @sameerasameera8382 6 месяцев назад +7

    እዱወችን ጠፋህብን እኮ አንደኘ አወጠጭ የሆንክ ጀግና ነክ እደልክ ጀግና❤

  • @zm5638
    @zm5638 6 месяцев назад +13

    😂😂 ኧረ እዳልክየ ጠብጥበው ገደሉህ እነዚህ ቆሻሾች አላህ ይጠብቅህ

  • @salamtigi4597
    @salamtigi4597 6 месяцев назад +2

    አይ እነዳልክዬ በጣም አኮ ምርጥ ሰው ነህ ወንድማችንን ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 6 месяцев назад +13

    ውጭ ያላችሁ ሰዎች ግን የማዳም ቅመምን ለምን ምርጫችሁ አታደርጉም
    ሀሎ በሉኝ 😂😂

    • @WerkeMengesha
      @WerkeMengesha 6 месяцев назад +1

      አችን ሲሉ እኔንም ቢሉኝ 🤣🤣🤣🤣

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 6 месяцев назад +1

      ክክክክክክክ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 6 месяцев назад +2

      ዱርዬ ሴት ነው ሚፍልጉት

    • @wonidimomanigash9743
      @wonidimomanigash9743 6 месяцев назад

      Hello

    • @keyriaissa1538
      @keyriaissa1538 6 месяцев назад

      @@wonidimomanigash9743 ሄሎ

  • @ZenatZenatullah-vx5yq
    @ZenatZenatullah-vx5yq 6 месяцев назад +3

    የመዳም ቅመሞችየ አላህ ከሠዉ ቤት አዉጥቶ የራሣችንን እጀራ ይሥጠን

  • @user-ed1dm4qq2p
    @user-ed1dm4qq2p 6 месяцев назад +13

    እምነትሽ ያስታዉቃል ኣላለም😅😅

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 6 месяцев назад +4

    ጀግናው፡እንዳልክ፡በርታ።እግዚአብሔር፡ያበርታህ።

  • @user-ge6kc9ro1t
    @user-ge6kc9ro1t 6 месяцев назад +17

    ማወጣጣትኮ ስትችልበቸት ከጫት ቤት ወታ 😂😂 እረ ወይኔ😂

  • @tube-eq2uj
    @tube-eq2uj 6 месяцев назад +6

    እንኳን ብርህ ተረፈልህ ቀጭልፊት
    ትግስቱን ይስጥህ
    መታመን ብርቅ በሆነበት ዘመን

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 6 месяцев назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ እንዳልክ❤🎉

  • @user-sn7fn7kr5r
    @user-sn7fn7kr5r 6 месяцев назад +6

    እዳልክየ በርታልን የኛ ጀግና 👍👌

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 6 месяцев назад +7

    ውይ ይዝችስ ከፋ 🥹🥹🥹 እንዴት ለፍተን @ እንቅልፍ አጥተን @ ከምንስራባችው የተለያየ ዜጎችን ፅባይ ችለን እንደምናመጣው አታውቂም !
    ለፍቶ ይልክልሻል ! አንቺ ከጎረምሶች ጋር ጫትሽን @ ሱስሽን .. በጣም ታሳፍሪያለሽ ??? 🥹🥹🥹

    • @user-ed3ye4pm6c
      @user-ed3ye4pm6c 6 месяцев назад

      እረ ይበላቸው ስንት ፈተና ያሳለፈችዋን የመዳምን ቅመም ዙረውም አያዩም ዘልዛላ ሴት ላይ ይወድቃሉ እኛን የመዳም ቅመሞች አግብተው እርፍ አይሉምዴ 😂😂😂😂

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x 6 месяцев назад +4

    Showእወደወለሁ ማንኛውንም በህብረተ ስብ ውስጥ ለአመታት ተደብቅውና ሚስጥር ሆኖ የኖሩትን ግማቶች እየተጋለጡ ብአደባባይ መስጣት ተገቢ ስለሆኑ ሌላው ቀጣይ ትውልድ ከዚህ ተመሮ ወንድ ከማግባቱ ብፊት ለትዳሩ ብቻ የትስጠ እንዲሆን ሚስትም ሆነ እጮኛ ሌላ የማየትም ሆን የመሆሄድ ሀሳብና ፍላጎት ካለው ትዳር መፍለግ የለብትም ምክንያቱም ግማቱ ወደልጆች ስለሚሄድ ስለዚህ ጥሩ እየስራህ ነው ነገር ግን የወንዶችንም የስቴቹንም እኩል አጋል ብልግናው እንድያውም በወንዶች ይብሳል በኢትዮጵያ ውስጥ ልእርግጠኛ ነኝ በወንድ ስለሚብስ የኔ አባቴ በጣም በጣም womanizer ስለነበር በኔ ላይ የፈጠረው ተፅእኖ አባት የሚባል ወድጀ አላቅም

  • @mekaneslame6910
    @mekaneslame6910 6 месяцев назад +3

    እዳልክ ግን ነብስህ አይማርም ትችላለህ አይገልፀውም

  • @mitu2969
    @mitu2969 6 месяцев назад +4

    "እሱ ሲመጣ እኔ ወጣለው"አይ እንዳልክ😅😅😅