ጓደኛዋ ጉድ ሰራቻት...እናቴ ካጣሁ መኖር አልችልም የእቁብ ብር ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 432

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 8 месяцев назад +105

    አረ እንዳልክ የትላንቱ ቀጣይ ክፍል ይለቀቅልን መጨረሻውን ማየት እንፈልጋለን please😢

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤🎉

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 8 месяцев назад +2

      የልጂቷን ነው እሱን እኔም እየጠበኩ ነው የልጂቷ ስብራት በጣም ያስታውቃል ወሳኔዋ ከባድ ሊሆን ይችላል

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 8 месяцев назад +42

    ትክከለኛ ሰው ጋር ነዉ የሄድሽው እግዚአብሔር እንባሽን ያብስልሽ የኔ ቅን 😢

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 8 месяцев назад +1

      ጠብቂው ብቻ መፍትሄ አለው እንዳልክ

    • @ክርስቲና857
      @ክርስቲና857 8 месяцев назад +1

      @@Amazonwill-yt6hd
      ያሁን ግዜ ሰውን ማመን ቀብሮ ነው እሱም ካልተነሳ ለነገሩ በየትኛው ፅድቃችን ሞትን ድል አድርገን እንነሳለን እንጂ 😥

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 8 месяцев назад +46

    ❤❤እንዳልክየ ኣንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ጎበዝ ነህ በርታ ግን እራስህን ጠብቅ ወንድሜ እንወድሃለን❤❤❤❤

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 8 месяцев назад +50

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እኔ የልጅቷ መበላት ሳይሆን ነገ የምር ሰው ተችገሮ እንዳይረዳ ነው የሆነው ግን አንቺ መልካም ሴት ነሸ እሷ ግን ፈጣሪ ይፋረዳታል

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድ❤❤🎉

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w 8 месяцев назад +1

      አወ ሳንፈልግ ጨካኝ ሁንኮ እኔ በጣም እየፈራሁ ነው

    • @tigistalemu1256
      @tigistalemu1256 8 месяцев назад

      🙏❤️

    • @fhfty9680
      @fhfty9680 8 месяцев назад

      አበቃ ሳይታይ እደማይሠጥ ተማርክ

    • @tigistalemu1256
      @tigistalemu1256 8 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 8 месяцев назад +197

    ሰላም ናችው ቅመሞችዬ አንደኛ ነኝ 10ላይክ አርጉኝ

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад +2

      ደምሪኝ እህቸቴ

    • @meserer-g1h
      @meserer-g1h 8 месяцев назад

      lemen?

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 8 месяцев назад +2

      አሌን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад +1

      ደምርኝ ማር❤❤

    • @user-fozeya
      @user-fozeya 8 месяцев назад +2

      😂ነብሰጡር ነሽ አምሮሽ ነው 100 ቢቻል ባደረኩሽ

  • @jenberlemajenber6194
    @jenberlemajenber6194 8 месяцев назад +74

    የምንወድህ ከሚያጋልጡ ዩቱበሮች ከጥቂቱቾ ቁጥር አንድ ነህ እንዳልካችን በርታ እናከብርሐለን

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ማር❤❤

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 8 месяцев назад

      እር ተይ ውሽታም በይው ማርያምን ነው ምልሽ ስሞኑን እንዲህ ጉዳይ አስፍፅምልን ብለነው እሺ ብሎ ብር አስገባንለት ከዛ በሀላ ብሎክ አድርጎን ውጣ ከካሜራ ጅርባ እርሱ ሌባ ነው እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

    • @ፋፊወሎየዋ-ፐ7ሠ
      @ፋፊወሎየዋ-ፐ7ሠ 8 месяцев назад

      ​@@selamsamerwit6471እእእእእ እኔ አላምንም እሱ እደዝህ አያረግም ብቻ ወሏሁ አእለም

    • @linadani6276
      @linadani6276 8 месяцев назад +1

      በእርግጠኝነት ተሳስታቹ ነዉ እሱ ከብር ጋ አይገናኝም ጉዳዩም የሚያልቀዉ በቢሮ ነዉ ዉል ምትፈራረሙት ክፍያ ደረሰኝ ሁሉ ነገር ቢሮ ነዉ በሰራተኞቹ አማካኝነት የሚያልቀዉ Final ስራ ብቻ ነዉ እሱ ሚመጣዉ ሚደዉሉልሽ ራሱ ከቢሮ በወረፋ እንጂ እሱ አይደዉልም ሌላ ሰዉ ይሆናል ያታለለሽ

    • @selamsamerwit6471
      @selamsamerwit6471 8 месяцев назад

      @@linadani6276 ውዴ እራሱ ነው በምን በኩል ላግኝሽ እርከርዱን እልክልሽ ነበር በደብ አስረዳሽ ነበር ማርያምን እንዴት እዳታለለን

  • @jemaneshahmed
    @jemaneshahmed 8 месяцев назад +6

    የተባልክበት ቦታ ሁላ አትሂድ እነዚያ የምትከታተላቸዉ ሰዎች በሴት ተጠቀመዉ ሊመጡ ይችላሉ እና ሁሉንም አትመን ስትንቀሳቀስ እያጣራክ ተንቀሳቀስ በተቻለክ አቅም

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 8 месяцев назад +12

    ትክክል ብለሀል እንዳልክየ ማንም እንኳን የሰውን የራሱን ብር የሚሰጥ የለም እኔም ብሆን አልሰጥም ሲጀመር ባሁኑ ሰአት ጓደኛ ቀርቶ እህት ወንድም የማይታመንበት ጊዜ ላይ ነን እኔን ከጠየከኝ ሰው በጭራሺ እወዳለሁ እንጂ አላምንም በፍፁም

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 8 месяцев назад +17

    እንደዚህ አይነት ክፉ ፍጥረት ፈጣሪ ይጠብቀን ከባድ ነው የሰው ልጅ ወደ አውሬነት ከተቀዬረ ቆይቷል አቤቱ አድንን ደግ ሰው ጠፍቷልና😢😢

  • @MakiTsegay-ie1uc
    @MakiTsegay-ie1uc 8 месяцев назад +27

    ማነው እንዳልክን እንደኔ የሚወደው በጉጉት የሚጠብቀው ❤

  • @abezash921
    @abezash921 8 месяцев назад +23

    እንዱዬኮ ምንወድክ 🎉🎉🎉በሰው ጓዳ የምትጨነቁ ሁሉ እግዚአብሔር በዚህ ምሽት የእረፍትን እጄራ ይስጥልን😢😢😢😢😢

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад +1

      እንደማመር እህቴ በቅንነት

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад +1

      ደምርኝ ውድ❤

  • @Biba-y9z
    @Biba-y9z 8 месяцев назад +18

    እንዴት ዛሬ ፊቷን አልሸፈንክም በሰላም ነው ሁሌም እንደዝህ ልቀቅ ፊት አትሸፍን እሽ

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤❤🎉

    • @Biba-y9z
      @Biba-y9z 8 месяцев назад

      ደምሬሻለው

    • @ghghh3547
      @ghghh3547 8 месяцев назад +2

      ፍቀደኛ ሁና ይሆናል

  • @Dawet373
    @Dawet373 8 месяцев назад +11

    ይህን ያህል ደግነት ; እንደ ርግብ የዋህ እንደ እባብ ብልህ ሁን ነው ።

  • @abebayebizuwork7055
    @abebayebizuwork7055 8 месяцев назад +7

    እህቴ ሰው እኮ ሰው የመሆን ሰውነቱን ካጣ ቆየ እኮ! አንቺ የምር የዋህ ነሽ...በዚህ ሰአት እንዳንቺ አይነት ሰው አይገኝም...ግን ሀቅሽን ፈጣሪ ያስመልስልሽ:: ደሞ መልካምነትሽ ታያለሽ ካጣሽው ብር በላይ ይሰጥሻል...ፈጣሪ አለ::

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 8 месяцев назад +5

    ፈጣሪ አስተውሉ መርምሩ ይላል እንደ እርግብ የውሀ እንደ እባብ ብልህ ሁኑ ይላል ለቀጣይ ህይወትሽ ትምህርት ይሁንሽ 😊

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 8 месяцев назад

      የኔ የዋህ እራሤን አንች ዉሥጥ አገኝሁት እና በጣም ገረመኝ እኔም ተመሣሣይ ታሪክ አለኝ ሚድያ ላይ አልወጣም እንጅ የኔ ከራሤም አልፌ የእናቴን ወርቅ ሸጨ ሠጥቻለሁ የዋህ መሆንን መልካም መሆን መታደል መሠጠት መባረክ ነው ይህ ተፈጥሮ ነዉ ይህን ማንነት የሠጠሽን ፈጣሪሽን አመሥግኝዉ እሡዋ እንዳች ልሁን ብትል አትችልም አልታደለችም ስለዚህ አይዞሽ እሡዋም የሥራዋን ታገኛለች አንችንም ይህን ማንነት አይቶ ፈጣሪ የማያቀዉን በረከት ይሥጥሽ ቤትሽ ሥራሽ መዉጣት መግባትሽ ጌታ ይባርክልሽ❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 8 месяцев назад +7

    የእኔ ውድ መልካምነሽ ልክ ሆኖ ሳለ በዛ ቢያንስ 30 ውን ብሰጪ ተገቢ ነበር እሱም ሲበዛ እንግዲህ የዋህ አምላክ ይርዳሽ አበሳው አሁን ያገኛታል እዳልክዬ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 месяцев назад +2

    እርዳት እባክህ ❤❤❤ ያበደራትን ስወችም አግኛቸው እናመስግናቸው እዲበረቱ

  • @gezachewgizaw6193
    @gezachewgizaw6193 8 месяцев назад +4

    እንዳልክ ልባችን እንደተንጠለጠለ ነው የሆሳእናዋ ልጅ እንዴት ሆነች ? የእርስዋን ልጅ መጨረሻዋን ሳልሰማ ሌላ አላዳምጥም

  • @solomonhaile8848
    @solomonhaile8848 8 месяцев назад +4

    እኔ ግን ለገርየው አላሳመነኝም 😮😮ለማንኛውም እራስክን ጠብቅ ወንድሜ!!!!!

  • @user-fozeya
    @user-fozeya 8 месяцев назад +6

    ቂያማ(ትሳኤ) ሊደርስ ሲል አማና ይጠፍል ነብዩ መሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለም

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 8 месяцев назад +17

    ማነው ግን እንዳልክን እንደኔ የሚወደው የአንተ ስራ በጉጉት የሚጠብቀው እግዚአብሔር ልብህ አይቀይረው የኛ መልካም የስንት እንባ አባሺ ነህ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @Senteya-q8q
      @Senteya-q8q 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤ inem ewedewalew be feker

  • @lii6427
    @lii6427 8 месяцев назад +4

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አንቺ የራሰሽ ችግር ትተሽ ለስው ችግር እራስሽን ችግር ወስጥ መክተትሽ ለበጎ ነው ፍትሪ ሀቅሽን ያሰምልሰልሽ እኔም ልክ እንዳንቺ ጎደኝዬ እናቴ ታማብኝ ሀኪም ቤት በዙ ብር ተጥይቅን እባክሽ እናቴ በብር ምክኒያይ ለትሞትብኝ ነው በላ ሰታልቀስ ከሰው ትብድሬ ሰጧት ክ 1 ወር ቦሀላ ሰድውለላት ሰልካንም በቷንም ቀይር ጠፋች የሷን እዳ እኔው እራሴ እይስራው ከፍዬ ችርስኩ እሷ ግን 1 ቀን ከኔ ሳይሁን ከፍጣሪ ዋግዋን ታግንኛልች

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 8 месяцев назад +6

    አይ የዋህነታችን እመቤቴን እንዴት ይጎዳናል... ምንም አይደል ፈጣሪ ይክስናል ለ በዳዬች ልቦና ይስጣችው... አይለውጠን ቃሉን ተከትለን ነው.. ግን እኛ ህሊናችን ያርፋል
    ነገ ይፅፅታሉ .. አንዴ የተፈጠርንበት ተፈጥሮዋችንን.. ልንቀይረው
    አንችልም .. ግን እንጎዳለን.. ፈጣሪ ያስበን 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 .. እይዞሽ መድሀንያለም ብድርሽን ይክፈለው 🙏

  • @ጓደኛንማመንበኔይብቃ
    @ጓደኛንማመንበኔይብቃ 8 месяцев назад +1

    ኸረ በጓደኛ የደረሰብኝን ጉድ ብዘረዝረዉ አያልቅም ያለፈበት ነዉ የሚያዉቀዉ በጣም ነዉ የምረዳት አላህ በብዙዉ ይተካሽ 🎉🎉

  • @rabiyara2445
    @rabiyara2445 8 месяцев назад +2

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ለበጎነው አላህ የተሻለውንነገር ይዞልሽነው እኔም ከ8 ቀን በፊት እደዝህ ተበልቻለሁ ግን ለፈጣሪየሰጥቸዝም አልኩ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 8 месяцев назад

    አይዞሽ አንቺ መልካም ሴት ነሽ ሀቅሽ ይመለሳል የመጣሽዉ ጀግና ጋዜጠኛችን ጋ ነዉ እንኳን ይቺን የበለጠ ወንጀለኞችን ተቀብሏል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube3923
    @tube3923 8 месяцев назад +8

    አች እደኔ የዋሕ ነሽ አይዞሽ መልካምነት ይከፍልሻል

  • @GobezaworkuAbate
    @GobezaworkuAbate 8 месяцев назад +3

    አይ አሜን በእውነት በጣም መልካም ሠው ነሽ ግን ሁሉም ሠው እንዳንች ይመሥልሻን? መልካምነትሽ ጥሩነው ግን ሢበዛ ጊዳቱ የከፋነው እንዳልክ እባክህ በእናትህ እርዳት በአለህ የማወጣጣት ጥበብህን ተጠቅህ እንደተለመው አረገህ እንግዲህ ፈጣሪም እንዳው ክፉ አሣቧን ይመልሥላት።

  • @Elsa-dq5yd
    @Elsa-dq5yd 8 месяцев назад +1

    ልጅ አባቱን አባዬ ምን እንበላለን ሲል አባት ተበድረን ፣ ልጅ ምን እንከፍላለን ሲለው ፣ አባት ተበድረን ፣ ልጅ በቃ ምንም ችግር የለብንማ ማመላለስ ብቻ ነው አለ ይባላል።
    እግዚአብሔር ሀቅሽን ያስገኝልሽ።

  • @romanbelayneh9646
    @romanbelayneh9646 8 месяцев назад +2

    እና ከየት አምጥታ ትስጥሽ ሳጠይቅሽ እኮ ነው የሰጠሻት የሰው ብር እንዴት ለማታውቅው ሰው ትሰጫታለሽ

  • @EmebetassefaAyana
    @EmebetassefaAyana 8 месяцев назад +7

    እንዳልክዬ የትላንቱ አለቀዴ መጨአሻዉስ 😢

  • @zeekonjo6339
    @zeekonjo6339 8 месяцев назад +1

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉ ለበጐ ነዉ ይዞሽ እንዳልክዩ አንገቷን ይዞ ያስመጣታል

  • @Hik-t5p
    @Hik-t5p 8 месяцев назад +3

    የዳልክ አሥተያየት። ማግባት ሣይኖርብህ አይቀርም 😅😊😊

  • @acint-bq5hk
    @acint-bq5hk 8 месяцев назад +2

    አንች ስጀመር ኤሄኔ ያህል ለምን ትሰጭያለሽ ጥፋቱኮ አንች ላይ ምክንያቱ አንድ አሥር ሺ ምስጠት አለ ብሽ አይዞሽ

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 8 месяцев назад +6

    አይ የዋህነት ስንቱን ሰው ይጎዳል እኔም እንደአንች ነኝ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 8 месяцев назад +2

    ዋዉ የዛሬዉ ደግሞ ብልጭ ብልጭልጪ ብሎ ነዉ የሚታየዉ ፊት አልተሾፈነም እዳልክ ምርጥ ሰዉ🎉❤😢😢

  • @AwolKhan-v6d
    @AwolKhan-v6d 8 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይገዝሽ እኔም እዳች ሀያ ሽብር አስበልቻለሁ እናቴ ልሞትብኝ ነው ብሎ በውሸት አታሎኛል ያች የሰው ብር መሆኑ ትንሽ ይከብዳል

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 8 месяцев назад +1

    የኔ ደግ ሴት እግዚአብሔር የመልካምነት ዋጋሽን ይክፈልሽ❤

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 8 месяцев назад

    እህቴ ላቺ ፈጣሪ በተዘዋዋር የመልካምነትሽን ይከፍልሻል እመኝኝ እሳ ግን ወድቃ ነው የምታገኛት አይዞሽ እዳልክዬ በርታልን መጨረሻወሸን እንጠብቃለን❤❤

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse1345 8 месяцев назад +4

    የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም እነትሽ ነው ለሶ ግን ጥሩ አይሆንላትም አይዞሽ

  • @NatnahelGirma-gt7zv
    @NatnahelGirma-gt7zv 8 месяцев назад +6

    እንዳልካችን ምንም አያሳምንም አንተ ጊዜህን በእንደዚህ አይነት ታሪክ አታጥፋ የሆሳዕናው ታሪክ ከምን ደረሰ

  • @betslot9715
    @betslot9715 8 месяцев назад +1

    እንዳልክ ጋ መጥቶ አቁ ሳይወጣለት የተመለሰ የለም አይዞሽ እህቴ መልካምነት እራሱ ይከፍላል ታምናለች ላልሽዉ በሞባይልት ትራንስፈር ስላረግሻልት መረጃ ይሆንሻል ይኤኔ ስንቱን በልታለች ክፍ ዘመን ደርሰናል ፈጣሪ ያንሳልን እዳልክ የትናትናዋን ልጅ መጨረሻ ልቀቅልን ከእዚያ ክፍ ባሏ እራስህን ጠብቅ እሺ እንወድሀለን

  • @jenetiyoutube771
    @jenetiyoutube771 8 месяцев назад +6

    እዳልኩዪ የትናትናዪቱ ከምን ደረሰይ አሳዝናኝ ነበር😓

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 месяцев назад +1

      እንደማመር በቅንነት እህት

    • @SelamYouTube-g8y
      @SelamYouTube-g8y 8 месяцев назад

      ደምርኝ ውድ❤🎉

    • @jenetiyoutube771
      @jenetiyoutube771 8 месяцев назад

      @@AyatMensur እሽ ሁቢ

    • @jenetiyoutube771
      @jenetiyoutube771 8 месяцев назад

      @@SelamRUclips-g8y እሽ ሁቢ

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 8 месяцев назад +2

    ፋጠሪ ይመልስልሽ ትንሽ ተሰስተሸል በብዙ መልኩ መንናቱወን ቤተሰቡወን ሰተቂ እናም እሄንን ሁሉ መስጠት አናበራብሽም

  • @ter2065
    @ter2065 8 месяцев назад +4

    እዳዉ በርጋታ አዳመጥኩት አይዞሽ እህቴ እኔም ጋር አለ እህት ስለሌለኝ ሁሉን አምናለሁ ወላሂ 36 ሽ እሪያል ያበደርኳት ሴትዮ ተመግደል የማይተናነስ ሙከራ ነዉ ያረገችብኝ ድርጊት አይወራ በቃ ሁሉንም አምናለሁ ግን ሠልሰዉ በጀርባየ ይወጉኛል አሁን እማ በቀል ጥላቻ ሌብነት ነዉ እየተማርኩ ያለሁት

    • @jiaromera-ff1fj
      @jiaromera-ff1fj 8 месяцев назад +1

      እንዴት ይህን ሁሉ ብር ለአንድ ሰው ታበድሬለሺ

    • @jiaromera-ff1fj
      @jiaromera-ff1fj 8 месяцев назад +1

      እንዴት ይህን ሁሉ ብር ለአንድ ሰው ታበድሬለሺ

    • @dnv6347
      @dnv6347 8 месяцев назад

      እና ምን ሆን ሆንሽአሁን😢😢😢😢

  • @EstherJamin-y7t
    @EstherJamin-y7t 8 месяцев назад +3

    አቤቱ ፈጣሪ አገራቺንን ስላም አርግልን ሰለሰዉ ጨካኝ ሁኖል❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmiftah5848
    @hayatmiftah5848 8 месяцев назад +1

    እዉነት በጣም የሚገርም ሰዉ ነሽ አብሽሪ አላህ በተሻለ ይክስሻል

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 8 месяцев назад

    ወይ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ከሀዲ ፈጣሪ ይጠብቀን እንዳልክ የኛ ጀግናችን እግዝያብሄር ይጠብቅህ

  • @bashat5742
    @bashat5742 8 месяцев назад +2

    እኔም አንድ ጎደኛ በሰረ አገጣም አግንቼ ነበረ ግን ቡዙ በር በይሆንም እንደዚ አሬጌችኝ ደግ ልብ ኩፊነዉ

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 8 месяцев назад +3

    አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ እና ጨዋ አስመስሎ ግን ክፉ ነው። ምድሪቱ በእግዚአብሔር የተረገመች ናት!!! ጦርነቱ እና ችግሩ 10X እጥፍ ይሆናል. እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥ።

  • @sumeyaseyed2160
    @sumeyaseyed2160 8 месяцев назад +4

    እንኳን ደና መጣህ የትላንቷ ምንላይ ደረሰች

  • @MabrateeHayiluu
    @MabrateeHayiluu 8 месяцев назад +1

    Siif Hin Baduu Sister Waqayyo siif Kafala Ulataa kee 😢😢

  • @zeamenehabte7690
    @zeamenehabte7690 8 месяцев назад +2

    የልጃ ስልክ ላክልኝ ጸፍልኝ ወንድም እቲ የእግዚኣብሔር ሰው

  • @abebaberhe2161
    @abebaberhe2161 8 месяцев назад +1

    ትቀልዳለች በዚዘመን በኢጂ ሄዶ በግር መፈለግ አለዴ ደግአረገቺሽ

  • @zufnea2955
    @zufnea2955 8 месяцев назад +1

    በጣም ነው የምወድህ በርታ እንዳልክ ❤❤❤

  • @AeoiTamb
    @AeoiTamb 8 месяцев назад +1

    መልካምሴትነሸ አይዞሸ ይመለሰልሻል አረ የትናቱን መጨረሻ ይለቀ ቅ

  • @WerkeMengesha
    @WerkeMengesha 8 месяцев назад +1

    እዳልኬ ሰላምህ ይብዛ ቆይ እዳልኬን ለምንድነው 100ሺ የማናስገባው ዳይ

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
    @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 8 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይርዳሽ ደግነትሽ መልካምነትሽ እሱ ይካስሽ

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 8 месяцев назад +2

    ሁለት መቶ ሰው አንዳንድ ሺ ብር ብናዋጣ በመልካም ስራዋ እራሷን አትወቅስም ከጭንቀትም እንገላግላታለን

  • @baslotefasika4800
    @baslotefasika4800 8 месяцев назад

    ጀግናዬ love u❤❤❤ በቴሌቪዥን አይቸካለው ግን ላይክ እንዳይቀንስ ብዬ በስልኬ ከች አልኩልህ ጀግናዬ

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb 8 месяцев назад +1

    እንዳልክ ጋ የምተቀረቡ ታደላቹ😢😢 እንዴት ነው የምታገኑት እባካቹ ለእኔም ነገሩኝ በሰው አገር በጣም ተጨነኩኝ በፈጠራቹ😢😢😢😢

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 8 месяцев назад

    የአንቺ የዋህነት ደሞ በዛ ግን ትክክለኛ ሰውጋ ነው ይመጣል እግዚአብሔር እንባሽን ያብሰው

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 8 месяцев назад +1

    ዛሬ የምለዉ እንደዚህ ለሰዉ አቅ የምትታገል ምርጥ ሰዉ ላይ ምንም ለማያረግልኝ ያንተ Like ካለአግባብ ጥሩ ሰዉ ላይ የሚያናድደኝን የራሴን Big mistake መቆጣጠር አለብኝ!!! እንዳልክ ሁሌ አንደኛ ምርጥ መልካም ሰዉ 1000%👍

  • @g0disgreatnetsanet947
    @g0disgreatnetsanet947 8 месяцев назад +1

    Enduye Yene Jegina Yibzalukh Ayzosh Ehite

  • @sari6934
    @sari6934 8 месяцев назад +13

    የትላንትናውስ😢

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 8 месяцев назад

    እንዳልከ አምላከ ይርዳህ እራሰህን ጠብቅ እባከህን እድሜና ጤና

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 8 месяцев назад +1

    ኧረ ሰዉ ኧረ ሰዉ ጫዉ አይደል በርበሬ በምላሴ አልቀምሰዉ
    ኧረ የትኛዉ ነዉ የሚታመነዉ ሰዉ
    ወገኖቼ ንቁ ዛሬ ላይ ማንኛዉም ሰዉ አይታመንም

  • @samekapo8521
    @samekapo8521 8 месяцев назад

    I thinkይህ channal ተከታይ ከሆነች ሙሉ አድራሻውን ልታጠፋ ትችላለች!!!!!!!

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 8 месяцев назад

    በስልኳ ባለችባት መወቅ ይቻላል እኮ ሰው እኮ ሰው ነው በፈጣር እኔም አገጥሞኛል እንዲህ አይነት ደግ መሆን ዋጋ ያስከፍላል

  • @orangebhutkal
    @orangebhutkal 8 месяцев назад +4

    Fetari be negeri hulu yitebiki Endalkiye betam inwodahalen bertalin

  • @fasikabogale3780
    @fasikabogale3780 8 месяцев назад

    ከቴሌ የልጅቷን አድራሻ በስልክ ቁጥሯ ማግኘት ይቻላል።

  • @wedikirosvisibleallyoutubc8590
    @wedikirosvisibleallyoutubc8590 8 месяцев назад

    ኣዎ እንደዚህ ኣደርጋቸው ፊታቸው ኣትሸፍኛቸው 1ኛ ኣድናቂህ ነኝ እንዳልክ ጅግና ወንድ👌👌👌

  • @UaeKgo
    @UaeKgo 8 месяцев назад +2

    ዛሬ ደሞ አልሸፋነዉምደሰ ይላል እዳልክ እየ ሁሎንም ባሸፋነዉ ደሰ ይል ነር❤

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 8 месяцев назад +3

    እንዳልክ የኛዉዲ ወንዲም ክፍልሁለትን ሳናየዉ አንፈርዲምጂ ልጂቱን አላመናትም

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይርዳሺ እህት በጣም ያሳዝናል

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 8 месяцев назад

    አይዞሽ እዳልክ ከመካብርም ያወጣን ያገኛታል ግን አች ጭራሽ አትረቢም

  • @firehiwothagos5233
    @firehiwothagos5233 8 месяцев назад +1

    I can’t wait to see part 2 I feel so bad for this poor girl I hope you will be able to help her I have faith on Endalk I love the things that he does to help people much respect for our hero Endalk.

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 месяцев назад

    ቴሌ ህደህ የት እዳለይ ይታወቃል hAB ስልክ አታነሳ ብላ ጠፍታ በዚህ ሲሰተም አግኛት

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 8 месяцев назад +2

    እንዳልክ የእኛ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ለተጎደው ደራሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abuAli-s9g
    @abuAli-s9g 8 месяцев назад

    የእንዳልክ ቁጥር እንዴት ማግኘት እችላለሁ

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 8 месяцев назад +3

    ጥፋቱ አንቺጋ ነው አያሳምንምም

  • @Susu-p8v5w
    @Susu-p8v5w 8 месяцев назад

    ከባድ ነው እኔም እዳችው ነኝ አሏህ ይድረስልኝ ባደየ 2መቶሽ ሰጥቻቸ አላውቅም 100ሽብር 80ሽ 40ላድ ሰው በተከታታይ ሲመለስልኝ ደሞ ባደየ አይመልሱልኝም በጣም ከባድ ነው መጠየቁም ፈራሁ እህህ ብቻ ከባድ ነው አችም በጣም በዛ የሰው ብር ማበደር ከባድ ነው የራስ ይሻላል

  • @SameraAmare
    @SameraAmare 8 месяцев назад +8

    እዳቀድሙኝ የመዳም ቅመሞች ቦታ ልያዠ😂

  • @habibisahar
    @habibisahar 8 месяцев назад +1

    የህ ደግነት ሳይሆን ሞኝነት ነው ለራሷ ማደርና የላት ዘጠኝ እግዳ ይዛመጣች አሉ እደ የሰው ገንዘብ እደትነው ለሊላሰው የሚሰጠው ለዛውም በዚህ ዘመን

    • @netsilove3174
      @netsilove3174 8 месяцев назад

      እጃ እከፍ ናት😂

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td 8 месяцев назад

    Ene le zare sew amghebete enji yemstew endwesdute yemlseleghale bye alsetem altebalkim. Ngeru semta new birr endetesteshi selawekechi new. Ay misgin bezare geze lesew birr yestale ende?

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 8 месяцев назад

    አይዞሺ ወድ የበለጠ ሊክሥሺ ይሆናልልልል

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 8 месяцев назад +16

    ሰላምህ ይብዛልን እንዳለክዬ ❤

  • @elisa3493
    @elisa3493 8 месяцев назад

    ደግነትሽ ጥሩነው ግን አጥፍተሻል ሁለትመቶ አዱ አይበቃም ነበር፡፡አዬዬ አይዞሽ ሌባጋ አሁን ገዘብ አይገኝምግን ማስቆም ብቻ ነው ሚሻለው

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 8 месяцев назад +1

    እረ የኔ አንበሣ የትላንቱ ቪዲዮ ቀጣይ በርታልኝ አንበሣዬ❤❤❤❤❤❤

  • @zemnaygetu-gl3cw
    @zemnaygetu-gl3cw 8 месяцев назад

    የይቱቡ ስልጠና የትደረሠ ወንድሜ

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 8 месяцев назад

    አይዞሸ ከዚህ ጀግና አታመልጥም ሌባው በዝቶል ዘንድሮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @good8574
    @good8574 8 месяцев назад

    ኣንቼ ቅን ነሽ ግን በኣሁ ግዜ ሰው ኣይታመንም ስለዝህ ይችን ልጅ ተከታትዮች ኣግዞት እባካቹሁ ለፍጣሪ በላችሁ ተረረ

  • @Love8488love
    @Love8488love 8 месяцев назад

    እንዳልክ ለምን የመቶ ብር ቻሌንጅ አይጀመርም ለደግነቷ ይገባታል ብዬ ነው አመሰግናለሁ ለአንተ አድናቆት አለኝ ❤

  • @nanny3146
    @nanny3146 8 месяцев назад +1

    Yemeche always our great 👍 brother wellcome always may god protect u from any danger amen 🙏

  • @ሰኒ-ፀ9ዘ
    @ሰኒ-ፀ9ዘ 8 месяцев назад +1

    እኔ ብያለው ሰላም ሚባሉ ሴቶች ሰላም የለቸውም ስንቱን አየነው😮😮😮😮😮😮

    • @Yeshimulunhe
      @Yeshimulunhe 8 месяцев назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @hodg5666
    @hodg5666 8 месяцев назад

    እንዳልክ አድራሻህን አስቀምጥ እፈልጋሀለን

  • @fikrereta636
    @fikrereta636 8 месяцев назад +2

    ሰላም እንዳልክ ስራ ጥሩ ነው ግን ይሄንን ፀጉርክን ብትቆረጠው ጥሩነው የራሴን አስተያየት ነው ከተመልካችክ አንዷነኝ በተረፈ የምትሰራቸውን ስራዎችክን ሁሉ ሳላደንቅክ አላልፍም በርታ❤

  • @sadhsaad7843
    @sadhsaad7843 8 месяцев назад +3

    እኳን በሰላም መጣክ እዳልኬ❤❤❤

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 8 месяцев назад +1

    እኔንም እንዲ ያረገችኝ ሴት አለች እግዚያብሄር የስራዋን ይስጣት ልጆቹዋን ይንሳት

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 8 месяцев назад

      ልጆቹዋን ይንሳት ኧር እደዛ አይባልም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልጆች ምን አርጉሽ አቤት የስው ክፉቱ

    • @MmN-sl1uz
      @MmN-sl1uz 8 месяцев назад

      እንደዛ አይባልም ልጆችዋን ምን አረጉ ለራስዋ የእጅዋን ይስጣት

    • @መቅደስ-ሰ1ቀ
      @መቅደስ-ሰ1ቀ 8 месяцев назад

      ሰው ግፍ ሲሰራ በልጁ ነው የሚቀጣው ።

    • @hodyeyilma6183
      @hodyeyilma6183 8 месяцев назад

      @@መቅደስ-ሰ1ቀ እና አንቺ ብቻ ለእግዚአብሔር ስጪውጂ ልጆቹዋን ይነሳት ብልሽ ምን አስረገመሽ አንቺ ከሷዋ በምን ተሻልሽ

  • @Sara-o8c1c
    @Sara-o8c1c 8 месяцев назад

    Selam Dal echin wejelega kagenyehat fitan dashefin demitagenyat tesifa aregalo❤❤❤ yene jegina