ለፍቅር እና ለጥቅም የሚቀርባቹሁን ለዩ ገንዝባቹሁን ዝም ብላቹ አትላኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ለጥቅም ለፍቅር እና ለስሜት የያዘቻቸው ከሀገር ውጪ እና ሀገር ውስጥ ሶስት ፍቅረኞች አልዋት።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 2,2 тыс.

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Год назад +377

    ስደት የመረራችሁ እህቶቼ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Год назад +78

    እዳልክየ የኔ ጎበዝ የባሌጌዎች መዳኒት ነህ ሺ አመትኑርልን❤❤❤

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 Год назад +279

    የመዳም ቅመሞቸ የተሻለ የእረፍት ኑሮ ይስጣችሁ እህቶቼ ❤💋💋

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Год назад +48

    ለሶስቱም አትንገራቸው አላለችም ቱቱቱ እግዚአብሔር አምላክ የዝሙትን መንፈስ ከኢትዮጵያ ያፅፍልን 😭😭😭

  • @ኢትዮጵያሀቅእውነትአላት

    ኡፈይ 10አመት በማዳሜ ቤት መታፈኔ አትርፎኛል እይይይይይ ዘንድሮ ብቼኝነት ስላም አላት

    • @SeadaUmzaker
      @SeadaUmzaker 8 месяцев назад

      ሣህ

    • @nanikalifa1903
      @nanikalifa1903 4 месяца назад +1

      በጣም ብቸኛነት የመሰለ ሀብት በዚህ አለም ፀጋ የለም

  • @Hundumak
    @Hundumak Год назад +91

    ለ3ቱም አፍቃሪዎች ቪዲዮው ይድረሳቸው

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Год назад +7

      ትክክል ይነገራቸው

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +4

      ትክክል ደምሪኝ ውዴ

    • @sphonetastic3796
      @sphonetastic3796 8 месяцев назад

      እኮ ቃድሞ ነዉ ለእሱ የምልከዉ ብዙ ብር ነዉ እኮ ለክትትሉ ምከፋለዉ😂😂😂

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ Год назад +405

    የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ ❤❤

  • @bellethuebellethue3267
    @bellethuebellethue3267 Год назад +147

    የመዳም ቅመሞች ታማኝ ነኝ የሚል በላይክ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @jemilasuleymanjemilasuleym8723
    @jemilasuleymanjemilasuleym8723 Год назад +55

    እኛ የአረብ ሀገር ሴቶች ክብር ክብር ምስጋና ይገባናል እዳንች እየለመንን ሳይሆን ፈግ ብለን እየሰራን 70 ሺ እየተከፈለን አንድም ቀን ወንድ ትዝ ብሎን አያቅም

    • @ledea1236
      @ledea1236 Год назад +2

      እውነት ነው

    • @yezbalemgetnet9523
      @yezbalemgetnet9523 Год назад +2

      ንገሪልኝማ አንድም ቀን ወንድ አናሰብ

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት 11 месяцев назад +1

      ትክክል ይች ዝርክርክ

    • @aminamosanur
      @aminamosanur 11 месяцев назад +1

      አረ ባክሽ አረብ አገር ሆነው ባልሚቀማሙትስ 😂😂😂😂

    • @yezbalemgetnet9523
      @yezbalemgetnet9523 11 месяцев назад +1

      @@aminamosanur ከመቶ አንዷ ብልግና የለመደባት አትጠፋም ትቀማለች

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ

    ወኔ እንዳልክ በጠራራ ፀሃይ እንዳትድፍርህ ፍራሁ ኣቤቱ ግዜ ስንት ኣሳየሀን😢😢

  • @zina5085
    @zina5085 Год назад +50

    😂😂😂 እንዳልክዬ በሳቅ ጦሽ ነው እኮ የሚያረገኝ ሲቶቹ ሲነካኩት አስተያዬቱ ወይኔ ዘንድሮ የመዳም ቅመሞቸ ብቻ ነን ታማኝ ጨዋ የምር❤

    • @bruktyrose820
      @bruktyrose820 Год назад +1

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Be tikikel❤️❤️❤️❤️👍👍👍

    • @narditube4378
      @narditube4378 Год назад

      ​​@@bruktyrose820😂😂😂😂 በመነካካት ልተሰምነው ነው 😫😫😫 ሶስቱን ትተሽ ከኔ ገር ትሆኛለሽ አለላም ለኔም ደቦ ቅርጨ ስጪኝ አትለትም ኤቺ የሴት ገልቱ 😂😂

    • @narditube4378
      @narditube4378 Год назад

      ብር ተቀብለህ ከልተዝነነህበት ይደብራል አለሌችም 😂😂 አይ እንደልክ ቪዲዮውን ከፊት ደልቶ የምሸውደው ነገር ተመቻኝ ስቲንግ ላይ ገብቶ Restore ያደርጋል እኔም ፎቶችን አጠፋው እያልኩ መደሜን እሸውዳት ነበር 😂😂😂

    • @miskiamiskia1878
      @miskiamiskia1878 Год назад +1

      🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅

    • @sisayneri1431
      @sisayneri1431 11 месяцев назад +1

      አላልሽም

  • @gdggg2692
    @gdggg2692 Год назад +64

    የመዳም ቅመሞች ነፍሰጡር ነኝ 4ወሬን ጨረስኩኝ በፀሎታችሁ// በዱዓ አስቡኝ🎉😢❤በስደት ከባድነው እንደኔ ነፍሰጡር የሆናችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በሠላም ወልደን ለመሣም ያብቃን ጉሉ አሜን🤲ፈጣሪን የማይፈራ ትውልድ ነው ያፈራነው😭😭😭እያንዳንድሽ በስባሽ ስጋሽን ለማስደሰት የማበሰብሰዋን ነፍስሽ ሲኦል ያለ እረፍት እንደምትቃጠል አትርሺ☝️ ☝️

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 Год назад +1

      ❤❤❤ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ

    • @bayubayubelet781
      @bayubayubelet781 Год назад

      Egzaber yirdashi ehite aizoshi😢😢😢❤❤❤

    • @Rafiysultan
      @Rafiysultan Год назад

      ❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ወልደሽ ሳሚ ደምሪኝ

    • @aminayasin4428
      @aminayasin4428 Год назад

      አሚን በሰላም ወልደሽ ቀማቀፍ ለመሳም ያብቃሽ አብሽሪ እህትዋ አላህ ያበርታሽ

  • @ሰሚራእናሰአዳዩቱብ
    @ሰሚራእናሰአዳዩቱብ Год назад +72

    የዛሬው በጣም የከፋ ነው ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @MeseretZeleke-d5d
    @MeseretZeleke-d5d Год назад +8

    እንዱዬ አቃረራቢክ ደስ ስል😂😂😂ፍቅር ውስጥ አስጋብታሺ ነው መርዶሁን ምትናገር ክክክክ😅

  • @samerabb1026
    @samerabb1026 11 месяцев назад +6

    ይዞ ሰው ጀንጀና ብጣም ነው የሳቅኝ😂😂 ክብር ለመዳም ቅመማች ይሁን❤❤❤

  • @خليلالدوسري-خ3ر
    @خليلالدوسري-خ3ر Год назад +23

    አይ እንዳልክ በሳቅ ገደልከኝ በጣም ጥበበኛ ልጅ ነህ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Год назад +21

    3👌 በለው 😂😂😂 ሳቅ እዳልክ ለ3ቱም አትገር አላለችም እደገና 4ኛ አተን ልታረግ ነው😊

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 Год назад +21

    እግዚአብሔር ይርዳን ሁላችንም
    የዝሙት አጣያት አለብን
    እኔ ንፅህ ነኝያለ ድንጋይ የውርብት ጌታችን

  • @thhhyh5996
    @thhhyh5996 Год назад +17

    😂😂😂😂 ወይኔ እድላን ዘጋች ወዶች እዲአይነት ነው የሚወዱት ፀባየኛዋንማ ይበድላሉ

    • @er-gs1kk9yl5j
      @er-gs1kk9yl5j 11 месяцев назад

      በጣም ጭራሽ ሶስት🤗😔😂

  • @KokoBAN-pp3nc
    @KokoBAN-pp3nc Год назад +17

    ፍትህ ብሳኡዲ እሰር ቢት ለመሲቃዩ እህት ውድሙቻችን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +34

    እንዳልክ የተበደሉትና ለድሆች እንባ አባሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv Год назад +26

    አቤት ዝሙት በቁምሼ የሞትሼ ይቅርይበልሼ💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @bait1035
    @bait1035 Год назад +16

    በብልግነዋ ይባስ ብሎ ትማታለች እንድ አቤት ትዕግስት እዳልክ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад +2

      😢 ደምሪኝ እማ

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 9 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ የኔዉዴ ማዋጣቱን ትችልበተአለህ ድምፅህ እራሱ ሳያምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tsehayyemane3420
    @tsehayyemane3420 Год назад +10

    እንዳልክ ምርጥ ሰው በጣም ነው የማከብርህ ያንተ አይነቱን ሺህ ቢወለድ❤❤❤❤❤

  • @ጋልማርያምኪሓ
    @ጋልማርያምኪሓ Год назад +16

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እንዳልክ ምን አይነትዋ ልጅ ናት እቺ ሰው አይደለችም እንስሳ ናት😢😢 ደሞ ያንተ ሳቅ😂😂😂😂😂😂

  • @medinaadem5547
    @medinaadem5547 Год назад +13

    ወይ እዳልክ ሶስቱም ያስፈልጉኛል አላለችም 😂😂አራተኛም ማስተናገዲ ትችላለች አይ መርከስ😢😢

  • @ትግስትየምጃሯ
    @ትግስትየምጃሯ Год назад +23

    ይገርማል እኛ ታማኝ ወድ ስፈልግ ከነክብራችን እሷ ደሞ ታማኞችን ትገፋለች ሲገርም😌😌

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      ደምሪኝ

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 Год назад

      Enesu tamagn mehonachewun bemin aweqish? Wereyachu ayaliqim.

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij5081 Год назад +8

    ወይጉድ እኛ አንድ ሰው አተናል እሶ ባለሶስት ባልና የሚገረም ነው አምላኬ ሆይ እኔ ፈራጂ አይደለሁም ይቅር በለኝ ሀጥያተኛ ነኝ💔😪🙏

  • @sadaha7863
    @sadaha7863 Год назад +9

    አህያ የማያደርገው የሰው ልጅ ሲተገብር ያሳቅቃል ውርደት ምን አይነት ቤተሰብ ቢያሳድጋቸው ነው እንዲ ሚሆኑት

  • @Tነኝስደተኛዋተስፋያደከመ

    አህለን እንዳልክየ አንደኛነኝ የእንዳልክ አድናቂወች ላይክክ ❤ አቤት ውርደት ክበርልን 😂😂😂😂😂

    • @alahamdulilahalakulihal
      @alahamdulilahalakulihal Год назад

      ​@@BirukTuba5335ጠንክሪ ጦይብየ ሣብ አደረኩሽ በቅንነት❤

  • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
    @ሱሱነኝያሀላሌብቻ Год назад +63

    ማነው ያስጨነቀው ያገር ሰላም ማጣት 😢 ወላሂ ጨነቀኝ ፍፍፍ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 Год назад

      ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @fetiwizgola8997
      @fetiwizgola8997 Год назад

      እኔም ጨነቀኝ አላህ ይድረስልን

    • @ሰርካለምፍቅሩ
      @ሰርካለምፍቅሩ Год назад

      በጣም እፍፍ😢😢😢

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Год назад

      እደ ዝሙት ጭምልቅ ብለ እግዚአብሔር እደት ይታርቀን እፍፍፍ አይዛሽ

    • @Meriyame-e5m
      @Meriyame-e5m 10 месяцев назад

      dua new allah keriym

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +17

    ዛሬ ላይ ማንኛዉም ሰዉ አይታመንምና በተለይ በስደት የምትኖሩ እህቶቼ
    ፈጣሪ ለትዳሩና ለቤቱ ታማኝ የትዳር አጋር ይስጣችሁ
    ለወንድሞቼም እንደዛዉ
    ከሴቶቹም አሉና የዚች አይነት ወስላቶች
    ዝሙተኞች አሉና

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 Год назад

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk Месяц назад

    እንዳልክ እንደዚህ አይነት ጉዳዮች ስመለከት መጀመሪያ ላይ የሰሩትን ወንጀል ስሰማ በንዴት እጦፍና በሁሏ ላይ ደግሞ እንደዚያ ተርበትብተው ሳያቸው ከተናደድኩበት በላይ በእጥፍ አንጀቴን ይበሉታል አንዳንዴም አለቅሳለሁ ታድያ ይቅር በቃ ስትላቸውና ተደስተው ሲሄዱ ሳይ ከእነሱ በላይ እኔ የምደሰት ይመስለኛል ፈጣሪህ አንድም ክፉ ነገር ላይገጥምህ በመላኢካዎች ይጠብቅህ

  • @baryebarchi8729
    @baryebarchi8729 Год назад +5

    😂😂😂አረ በሳቅ ገደልከኝ እሷ አብዳለች አንተ ትስቃለህ መንፈስ ነው እግዚኦ አምላኬ ልቦና ስጠን😢😢😢😢😢

  • @SomaihAbrhah-ck1qc
    @SomaihAbrhah-ck1qc Год назад +14

    ወይኔ እንዳልክዬ እንኳን በደና መጣህ ሰሞኑን በጣም ነው የጠፋኸው ፈጣሪ ሠላሙን ያውርድልን 💚💛❤

  • @asmeretabadi3709
    @asmeretabadi3709 Год назад +18

    😂😂😂ኣረ እንዳልክ ደብድባ ጨርሰችህ ደግሞ ሳቅህ ደስ ይላል ሁሌም ሳቅ የኔ እህት ንስሃ ግዜ የያዘሽ በሽታ ቀላል ኣደለም

    • @narditube4378
      @narditube4378 Год назад

      ወይኔ ሞትኩ እንደ ድመት ቦጨጭቃ ጨረሰችው እኮ ልጁን 😂😂😂 እኔ በእንደልክ ሳቅ ነው መልሼ እንደ ጂል የምስቀው ስሜቷ እንደ መጣ ሴት ሟጠጠችው እኮ ልጁን 😂😂

  • @HdjdjdGdhdhd-w4c
    @HdjdjdGdhdhd-w4c Год назад +5

    አኔ በጣም ያገር ጉዳይ በጣም ሰላም ነስቶኛል የመዳም ቅመሞች በሰላም ወደሀገራችን ብቻ ሰላም ፍቅርና ብቻ ያውርድንል

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Год назад +2

    የተጎዳውን ሰው በጥሩ ስለመከርከው በጣም ደስ ብሎኛል ።ተባረክ

  • @etalem3581
    @etalem3581 Год назад +8

    ማርያምን በዚ በሰለጠነ ዘመን በ20ኝው ከፈለዘመን
    ተምራቹ እዳልተማራቹ የምትሁኑ ሴቶች መልካም የቅሌት ዘመን ይሁንላቹ ደሞ አለማፈራዋ

  • @HdjdjdGdhdhd-w4c
    @HdjdjdGdhdhd-w4c Год назад +9

    ማነው እደኔ የዳልክ ፕሮግራም እደኔ እሱስ የሆነበት ቀን በቀን አዳዲስ ነገር ጠብቆ የሚያይ❤

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Год назад +99

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች😢😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +41

    መልካም የቅለት ዘመን ወይዘድሮ

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq Год назад +3

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም 3 ቱንም እፈልጋለሁ ፈጣሪ ልቦናውን ይስጥሽ!!!

  • @TsigemaryamHaile-ub1yv
    @TsigemaryamHaile-ub1yv 10 месяцев назад +2

    አና እንዲህ እየቀጠቀጥሽኝ ነወይ የምነግርሽ ሲል አሳዘነኝ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Senayt-i7o
    @Senayt-i7o Год назад +23

    ሰው አንድ መያዝ ከብዶታል እሷ ደሞ 3አይ ዘመን😢😢😢😢😢

  • @AhmadAsmar-dd5tc
    @AhmadAsmar-dd5tc Год назад +20

    እንደዚህ አይነት ሴቶች ለትዳር አይሆኑም ተጠንቀቁ ወድሞቼ

  • @sadasada9242
    @sadasada9242 Год назад +13

    አህለን እንዳልክዬ ተናፍቀሀል የሰው ነውር ለመስማት ይህን ያክል ሩጫ ያረቢ አገራችንን አላ ሠላም አድርግልን ያረብ

    • @hihhi741
      @hihhi741 Год назад

      አችም ሌባ ነሽ ማለት ነው

  • @mulubekele7129
    @mulubekele7129 Год назад +11

    እውነት ሲቀ አሳቀኝ 🤣🤣ግን ለአንድ ሰው ታማኝ ሆኖ መኖሩ ማንን ገደለ 😢😢🤭

    • @yezbalemgetnet9523
      @yezbalemgetnet9523 Год назад

      በጣም እኔ የዘላለም ምኞቴ ለባሌ ታማኝ ሆኘ እሱ ለእኔ ታምኖ መኖር

    • @mulubekele7129
      @mulubekele7129 Год назад

      @@yezbalemgetnet9523 እውነት እኔም እንደዛው ምኞቴ 🙏🙏

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Год назад +8

    ከሁሉም በእውነትም በውሸትም አልምልም ያልከው ንግግር በጣም ደስ ይላል።

  • @AjmanKarama-sl9zb
    @AjmanKarama-sl9zb Год назад +40

    አፍሬ ልሞት ነዉ ያረቢ ምናይነት ግዜ ነዉ 😢

  • @yeshifana
    @yeshifana Год назад +40

    እግዚኦ ማህረን ክርስቶስ በስማም ወወልድ🥹🥹
    ሰላም ለሀገራችን 🤲

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Год назад +8

    ያንችስ ከፋ ሆ ሶስት 😢
    ኡፍፍፍፍ እረ ተው ተው ግን እህቶች ታማኝ ስታገኙ ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙ

  • @rukiya7187
    @rukiya7187 Год назад +7

    3😂😂😂😂😂ኑሮዉነዉ አንዱለጥፍር አንዱ ለሂዉማን ሄር አንዱለሜካብ😂😂😂😂😂 አንች ድንች ራስ እንዳልክን አትምችብን❤❤❤🎉

  • @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ
    @ዜድሻዩቱብ-ገ1ጘ 11 месяцев назад +3

    ወይኔ ዘንድሮ 😅😅😅 አራተኛ ልተጨምርህ ነዉ እደ እርፍ ሶስቱም ያስፈልጉኛል አላለችም ምኒትሚዳቆናት ቱቱቱቱ😂😂😂😂

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Год назад +10

    😂😂😂😂ለካ ወዶቹ ዉድ የሆኑ አንድ ለሦሥት ይዘውብን ነው እኛ አንድ ጠሮብን😅😅😅

    • @hawa7349
      @hawa7349 Год назад +1

      እኮ😂😂😂😂

  • @hananmuhamed3758
    @hananmuhamed3758 Год назад +17

    ካናዳ ....... ኧረ አሪፍ ነዉ
    አየ እንዳልክ ምርጥኮነህ

  • @semucRuit
    @semucRuit Год назад +8

    እኳን ደና መጣህ የምታወጣጣው ነገረ ሱሴ ሆንክ ❤❤ እዳልክየ ክብረ ለማዳም ቀምም❤❤❤

  • @LaylaLayla-gb5mw
    @LaylaLayla-gb5mw Год назад +3

    አይ እንዳልክ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂 የኔ አባት ግርምጫውን ሁሉ ችለህ አይዞህ የኔ ጀግና 👌👍😘

  • @GezachewHailemariam
    @GezachewHailemariam 10 месяцев назад +2

    ውይ እንዳልክ በጣም ነው ያሳቀኝ ይሳፍረኝ ይህ ቪዲዮ ውራዳ ናት እንተ ግን በርታ

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 Год назад +42

    የመዳም ቀመሞች የኔ ልዩወች አናተ ናችሁ ምርጥ ስወዳችሁ ከልቤነዉ እወነት የኔ ከርታቶች አይዞችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰዉ አዱጋ መርጋት አይልም

  • @awlaw6688
    @awlaw6688 Год назад +10

    ጉድ ዛዲሮ ሳው ማሆን አስጣላኝ😢😢😢 እዳልክ ሳላም ሁን ሁሌም ፋጣሪ ካታጋር ይሁን

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +11

    አንድ ሴት ሶስት ወንድ እኛ አንድ እኳን አልያዝንም ለዚህ ነው ለካ ወንዶች 😂😂😂 እንዳልክ ያንተ ሳቅ እኮ ነው የሚያስቀኝ እኔ😂😂😂😂😂

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ዸ5ተ

    እነሱ ለማዋሸት ሲቀባጥሪ ስትስቅ አንተ ፈታ ነው የምታደርገኝ😂😂 ግን ያሳፍራል በእውነት የመዳም ቅመሞች እንሸቅል በርቱ እህቶቼ ስራችን ይሻለናል😇

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 Год назад +9

    የእንዳልክን ሳቅ እንደኔ እሚወድለት ላይክ ያድርግ😍

  • @werknshgatent
    @werknshgatent Год назад +65

    የፈጣሪ ያለህ ዘንድሮ በቃ ታማኝ ሰው ጠፋ ማለት ነው የዚች ደግሞ ከፋ😢😢😢

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 Год назад

      በቅንነት ደምሪኝ ዉዴዋ

    • @HavibuHaha
      @HavibuHaha Год назад +1

      የዛሬው። በሰ። ወይጉድ። አሥተፍረላህ። ለአዚም። ያረብ

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢

    • @TigisetGebremariam
      @TigisetGebremariam Год назад +1

      ማር ደምሪኝ

    • @yezbalemgetnet9523
      @yezbalemgetnet9523 Год назад

      በጣም የከፋ ጌዜ ነው ቆይ እምነት ከለለ እንዴት አምኘ አገባለሁ በቃ ገዳም ልግባ ምራኝ እግዚአብሔር😢

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +14

    ለተገፉት ደራሽ ፈጣሪ ብድርህን ይክፈለዉ

  • @zzzzzz-ny7nm
    @zzzzzz-ny7nm Год назад +4

    እውነት አሳዘንከኝ ደሞም ትግስትክን እወደዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅክ❤❤❤❤

  • @feruzali-c5b
    @feruzali-c5b 8 месяцев назад +1

    እዳልክ ሳቅህ አሳቀኝ ወላሂ እኮን ሳክ ወንድሜ 😂😂😂 ግን ጀግና ነክ በርታ ግን ግን እራስክን ጠብቅ አደራ እሺ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 Год назад +5

    ያራቢ አደራህን ምህረትህን አውርድልን ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa Год назад +33

    ይቺ ንግድ ነው የያዘችው የወንድ ንግድ ጉድ ልቦና ይስጥሽ😢😢

    • @malat4320
      @malat4320 Год назад

      ለካ እኛ ባል ያጣነው አንች ሰብስበው ነው😂

    • @Hayutiwolloyewa
      @Hayutiwolloyewa Год назад

      @@malat4320 እኮ አሁንማ ታወቀ 🤣

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 Год назад +6

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አሉ የዛሬዋ ጉደኛ ናት ባለጌ

  • @mastewalmulu3536
    @mastewalmulu3536 Год назад +32

    ክብር ለኛ ለመዳም ቅመሞች❤

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 10 месяцев назад +2

    እንዳልክየምትስቅባቸው ሳቅ ደስ ሲል የከተማ ልጆች በፈዘዙበት ወቅት የገጠር ልጆች ናቸው እያስቸገሩ ያሉት ያውም ከሰሜን ከሚባልበት የሚመጡ ኮተታሞች

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye Год назад +2

    እንዳልክን እንዴት ማግኘት እንደሚቻል ጠቁሙኝ እስቲ ችግር ውስጥ ልገባ ነው😢😢😢

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Год назад +23

    እዳልካችን እንክዋን ደናመጣክ 👏👏👏👏

  • @fafyfafy2417
    @fafyfafy2417 Год назад +3

    ስደት ምርር ያረጋቹህ ዉድ የሀገሬ ልጆዎች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጣቹህ ታማኝ ፍቅረኛ ሳይሆን ባል ይስጠን ያረብ ዲያስፖራዎች ግን ምን ነካቹህ😢😢😢

  • @saravine6747
    @saravine6747 Год назад +17

    I love this noble young man!

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 4 месяца назад +1

    ማለት
    ለምለቀካት
    እደዚህ
    እየተጨማለቁ
    የጂአይቢ
    እያስፋፍነው
    አላህ
    እልም
    ያርጋቸው
    ከምድረገፃ
    ያጥፋቸው
    በአላህ
    ላይ
    የሟምፃቱን
    በሙሉ
    ያረብ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад +1

    ውይይይይ:ጨጓራየ:ተላጠ:እዳልክም:መከራውን:አሳዩትኮ:ትግስቱንይሥጥህ

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Год назад +5

    እንዳልክ ብርታቱ ይስጥህ ሀገራችን አሳዘነችኝ በጣም ቀፋፌ ነች😢

  • @senitewoldu9920
    @senitewoldu9920 Год назад +3

    ብስብ አብ እኔ አላምንም ምን አይነት ናት እናመስገናለን ወንደማችን ኑርልን ዝላልም❤️💐💐💐

  • @mimifkr1743
    @mimifkr1743 Год назад +8

    የጥፋ ሰዉ አንኩአን ሰላም መጣክ ማንው እስቲ የአንዳልክ ቪዲዮ የናፈቀዉ በላይክ ❤♥️👈👈👈👈👈👈👈

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 Год назад

      ደምሪኝ የኔ ዉድ

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Год назад

      ​@@BirukTuba5335አሺ ነይ ደመረሻለዉ

  • @fikrebire4075
    @fikrebire4075 Год назад +1

    ኧረ ስልክህን እንዴት ነው የሚያገኙት ግራ ገባኝ እኮ የት እንደማገኘው

  • @AbrarAlqouz1-lt9rd
    @AbrarAlqouz1-lt9rd Год назад +1

    Wendoch eko 😂😂😂😂tigistachu erefi anchi kebad sewu nesh alalem mskin tigisth liyu newu❤❤😂😂😂

  • @hawatube4864
    @hawatube4864 Год назад +6

    ወንዶች ይበላቸው አላዝንም አጭበርባሪዋን እጂ ጨዋ የሆነችውን ሴት መስበር ነው ስራቸው ይበላቸው!!

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ Год назад +3

    እግዞ 3ቱ ያስፈልጉኛል አለች አቤት ፈጣሬን በነደዚህ አይነት የዚሙት እና የሳይጣን ተጋላቢወች እኮ ነዉ መከራችን የበዛዉ😭💔

  • @trngojesus7192
    @trngojesus7192 Год назад +15

    ወንድሜ 😘ተባረክ

  • @Sirke-w8y
    @Sirke-w8y Год назад +2

    ኧረ ገደለችህ😂😂😂😂😂 እዳልክ ወድማችን 3 ፍቅረኛ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @lidiateshalneulidia2631
    @lidiateshalneulidia2631 Год назад +1

    እንዳልክ እንዴት እንደሚመቸኝ በጣም ደስስ ነው የሚለኝ የታባታቸው እነዚህ ሌቦች ደጋረክ።

  • @EmuAssfa-lk6ji
    @EmuAssfa-lk6ji Год назад +5

    በጣም ነው ያሳካኝ እውነት አደፋፈሯ በስማም በርታ

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Год назад +6

    ቅመሟች ለካ አንድ ለሶስት ይዘውብን ነው ባል የጠፋው 😂😂😂😂አምልካ ሆይ

    • @Madina-j4y
      @Madina-j4y Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @kenumulaw8007
      @kenumulaw8007 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @አብ-ሳላት
    @አብ-ሳላት Год назад +50

    ዲያስፖራዋች የመዳም ቅመምን አግቡ ታማኝ ናት ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @toba1854
      @toba1854 Год назад

      😂😂😂😂😂😅

    • @uaeead407
      @uaeead407 Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @fafyfafy2417
      @fafyfafy2417 Год назад

      😅😅😅😅እውነት ነው😊😊

    • @samerabb1026
      @samerabb1026 11 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 11 месяцев назад

      Ya❤😂😂😂😂😂

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 Год назад

    ሀይ እንዳልክ እኔ ያንተን ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር እንዴት እንደሚጨንቀኝ ቃላቱን ከየት እንደምታመጣው ይገርመኛል ይጨንቀኛልም ።በሳቅ የሞትኩት የመጡት ሁሉ ሲደበድቡህ አንተን ተስማምቶሀል በግራና በቀኝ እየለዋወጥክ ትቀጠቀጣለህ።ግን ተስማምቶሀል ።በርታ

  • @mesgbre
    @mesgbre Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንዳልክዬ ስወድህ እኮ የዛሬው ደግሞ ስታዳክማት 😂😂😂😂😂😂😂😂 በሳቅ ነው የገደልከኝ። ጎትታ ጎትታ አሰቃየችህ እኮ እቺ ዘማዊ። እኔ ብሆን በጥፊ በቦክስ ብዬ ነበር ከበሩ ጋር እምለጥፋት። ስትለፋደድ ድምፅዋ ሲያስጠላ ሞተች እኮ በስሜት። Please እንዳልክ ቃል ግባልን ከዚህ በኋላ እንዲህ አይነቶችን ትንሽ ጥፊ እልሰህ አስደስተን Please???

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Год назад +5

    እንዳልክ አራተኛ ልታደረግሕ ነበረ 😂😂😂 ወይ ሰለሷ እኔ ተሳቀኩኝ

    • @mawaysh
      @mawaysh Год назад

      😂 ደምሪኝ እማ

  • @elsahabtemariam3410
    @elsahabtemariam3410 Год назад +5

    😂😂😂😂እኔ እኮ የአንተ ሳቅ ነው የሚያስቀኝ እውነት የዚችሽ ከፋ 😂😂😂😂

  • @alem3455
    @alem3455 Год назад +10

    😂😂😂😂ሰሮጥ ትደፈቸ ነበረ የሞላልሺ በዚህ ኑሮ ውድነት 3 ፈቅረኛ እኔ አድም የለኝ 😮

  • @גשאואסרס-ר1נ
    @גשאואסרס-ר1נ 11 месяцев назад +2

    ሀሀሀሀሀ 3 ፍቅረኛ በጣም ደስ ሲል ንግድ ነው እንዴ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 5 месяцев назад

    ታማኝ ሴት አይወድላቸሁም ይበላቹ ወንዶች በምን ምላስሽነው የምታሳምኛቸው