ልክፈልህ እና አጥፋልኝ የፈለከው ነገር ላድርግልህ ሚኪን አጥፋው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ልክፈልህ እና አጥፋልኝ
    የፈለከው ነገር ላድርግልህ ሚኪን አጥፋው።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @EndalkTube2
    @EndalkTube2  8 месяцев назад +122

    ክፍል1👉ruclips.net/video/bYHNj42M_TQ/видео.html
    ክፍል2👉ruclips.net/video/UEB5Je1fz1Q/видео.html

    • @Hik-t5p
      @Hik-t5p 8 месяцев назад

      ጉዲና ገፎ እያደር ይፋጃል

    • @jenberlemajenber6194
      @jenberlemajenber6194 8 месяцев назад +5

      እንደዚች አይነቷን ከሐዲ ፊቷንም መሸፈን አያስፈልግም የሚያውቋት ባጠቃላይ ስራዋን ሊያቁና ሊጠነቀቋት ይገባል
      ትግስትሕን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
      በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅሕ
      ማን ያውቃል ገላውስ ቢሆን😭

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 8 месяцев назад +3

      ​@@jenberlemajenber6194እኔም ፊቷ ቢታይ ደስ ይለኛል ሲበዛ ባለጌ ነች

    • @sarashabiya5938
      @sarashabiya5938 8 месяцев назад +1

      ጀግናሀ። ነህ። ሀንተ። የወረድክ። ሰሀት። ወስጄ። እሰራሀላለው። ቡላ። ነበር። ጀግና። ነክ። ሀቦ። ይመችክ።

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 8 месяцев назад

      እቺ ቲቢት የወጠራት ናት እግዚአብሔር ያስተፍስላት እና

  • @fasikagmeskel8437
    @fasikagmeskel8437 8 месяцев назад +221

    ስንቱነው የሚይሽኮረምም ምን ይሻልሀል የኛ ምርጥ ጀግና ለምን አትወልድም ምርጥ ዘር ምድርን መሙላት አለበት እባክ ውለድ ክበድ ጀግና ጀግና

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 8 месяцев назад +5

      ደምሪኝ የኔ መልካም

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo 8 месяцев назад +14

      አጋጭተን እንዳረው እኔ ለእርድ ሁለት በሬ ልግዛ አንች ድግሱን የምሬ ነው ምን ስጦታ ብሰጠው ምን ባደርግለት እንደምረካ አላቅም ብቻ እንዲያገባና እንዲወልድ ምኞቴ ነው

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 8 месяцев назад

      🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤐

    • @meksudmohamed6578
      @meksudmohamed6578 8 месяцев назад +2

      ዉለጅለት እማ❤

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako 8 месяцев назад +4

      አግባ አይቀድምም ከውለድ

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ
    @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ 8 месяцев назад +94

    እኔ ለዚህ ልጅ ስራ ቃል የለኝም ግዚአብሔር አምላክ ውለታህን ይክፈልክ ወንድማለም💜🙏

    • @roziawoke1301
      @roziawoke1301 8 месяцев назад +1

      እኔ የገረመኝ እሱ እውጪ ሲወጣ ብቻዋን ያወራችው😢😢😢😢😢

    • @ፍጡሚሠኢድ
      @ፍጡሚሠኢድ 8 месяцев назад

      ግን እኩ አገራችን ምነው እደሱ አይነት ወንድ ቢወለድ አድነቂህነን

  • @affghqedfg2613
    @affghqedfg2613 8 месяцев назад +63

    አኡዙቢላህ ምን አይነት ነገር ነው በአላህ እራስህን ጠብቅ እረሴቶች አላህን ፍሩ ሞት አለ ሲራጥ አለ ከፀጉር የቀጠነ ከሰይፍ የሰላ እስኪ እንፈራ የመጨረሻውን ቀን የመል ሂሳም የመተሳሰቢያው ቀን የሰው ልጅ የተፈጠረው ዘለአለም ሊኖር ነው በዚች ዱኒያ የቀብር ህይወት ከዛም በተንሳኢ እንቀሰቀሳለን ከዛም ወደአላህ እንቀረባለን በዚች ዱኒያ አላህን የፈራ ጥርት አድጓ እሱን የተገዛ ወደጀነት በወንጀልም የተጨማለቀ ወደጀሀነብ አላህዋ ከጀሀነብ እሳት አንተ ጠብቀን ደካማ ባሪያህ ነኝ ጌታየ😢😢😢😢😢😢

  • @ergoyederso2259
    @ergoyederso2259 8 месяцев назад +76

    የሌባ ደፋር ነት ይችን እጅ እግሯን አስሮ ጥጋቧን ማብርድ ነው

    • @rabiaseid1795
      @rabiaseid1795 8 месяцев назад +2

      ነበር ይች ባለጌ ሌባ በርበሬ ማጣን ነበር።

    • @hanademelash6673
      @hanademelash6673 8 месяцев назад +1

      በ ሌባ ጎማ ነበር መቀጥቀጥ 😁😁😁

  • @SdSd-bi9ll
    @SdSd-bi9ll 8 месяцев назад +27

    በርግጠኝነት ልጁንም እሷ ነች የገደለችው. በጣም ጨካኝ እና አረመኔ ሴት ነች

  • @hirut7396
    @hirut7396 8 месяцев назад +21

    ስትናገር ስታናድድ ጥጋበኛ ነገር ናት እንዳልክ ዉይ ትግእስት በእርግጫ ብለህ ከመኪናህ ላይ ባለማስወረድህ ትእግስትህ ግን ይገርማል ❤❤❤ይቺ ኮተት 😂😂😂😂

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 8 месяцев назад +35

    እንዳልክ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ መኪና ውስጥ ብቻዋን ስታወራ የሆነ ነገር ልታዴርግብህ ነው ብየ ማስክህን አውጣ ስትል መልሰው ሲቀጥሩህ በዴንብ ተፈትሸው ይግቡ መኪና ውስጥ ሰው መተታም ሰይጣን ሁኗል አላህ ይጠብቅህ

  • @moonamohammed8752
    @moonamohammed8752 8 месяцев назад +58

    ልጅንም እሷ መሆን አለባት የገደለችዉ በጣም አረመኔ ሴት ነች ።።።

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 8 месяцев назад +1

      አረመኔ አይገልጣትም! ልበ ክፉ ባለጌ ናት! ትዘገንናለች።

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 8 месяцев назад +125

    የስደት እህቶቼ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ ❤❤❤

    • @rozenamd2084
      @rozenamd2084 8 месяцев назад

      Amen ema❤❤❤

    • @abebamiki4193
      @abebamiki4193 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @merekonjoconjo3913
      @merekonjoconjo3913 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤አሜንንን አንደው. ኑሮ. መሮኛል.

    • @sarataye8812
      @sarataye8812 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊👏👏👏

    • @feriotdechasa1606
      @feriotdechasa1606 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 8 месяцев назад +58

    ወይ ጉድ ከሰው ሂዎት ገንዘብ የበለጠበት ዘመን እውነት አንተ ጀግና ወንድማችን ነህ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይከተልህ እንዳልክየ

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ 8 месяцев назад +26

    ኡፍፍፍ ጅግንነትህን ወንድነትህን ብልጥነትህን የኔ ወርቅ😢

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ 8 месяцев назад +30

    እንዴት ሰላም ይመጣል ኢትዮጵያ ለይ እንደዚህ አይነት ግፍ እየሰራቹ በስላሴ ስም 😭💔😭😭💔😭💔እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ከነዚህ ክፎች

  • @بيزه
    @بيزه 8 месяцев назад +18

    አንተን የወለደች እናት ትባረክ እንዳልክዬ እውነት ምንም ግዜሞ አጠፋም ተባረክ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 8 месяцев назад +23

    እንድዬ የተባረክ ብሮ እራስህን ጠብቅ ሴትዮዋ ሲበዛ ባለጌ ስድ እና ትእቢተኛ ነች

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 8 месяцев назад +13

    😂😂😂😂እዳልክየ ቆጆነህ ሸበላነህ አለች እኮ ይች ሸሌ በእውነት ልጁንም ገላውነው እሚሆነው ሰው የለውም ብላ ይች ደረቅ ባሌጌ 😢😢😢እዴት እዳሳዘነኝ ኖሆምየ ነፍስህን ባፀደ ገነት ያኑረው ፈጣሪ😢😢😢

  • @SifenJorje
    @SifenJorje 8 месяцев назад +20

    ጀግናችን እንባ አባሻችን ከፈጣሪ በታች ለተበዳዮች እንባ አባሽ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ከነ ቤተሰብህ አጋዦችህ አብዝቶ ይስጥህ

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 8 месяцев назад +78

    I am sure ልጁንም እሷ ነች የገደለችው ለሐብቱ ብላ 😢

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 8 месяцев назад +31

    ዉይ እንዳልክ ትግስትክ በጌታ ስም ምን የምታስጠላ ፍጡር ናትንግግሯ ሁላ ሲያሰጠላ አንተ ግን ጀግና ነክ ትግስቱን ሰቶካል አሁንም ይጨምረልክ 🙏

  • @BezawitShemekit
    @BezawitShemekit 8 месяцев назад +23

    አንተ በጣም ምትደንቅ ሰው ነህ ክርስቶስ ይጠብቅህ እንዳልክዬ❤

  • @neima2690
    @neima2690 8 месяцев назад +28

    አቧ እዳልክ ብቻ ስራን ሁሉ ይስራ ብሮ ምርጥ ያራዲየ ልጂ ወላሂ🎉🎉🎉🎉

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 8 месяцев назад +8

    እንዳልክዬ.መጨረሻውን.አሳውቀን..የሞተው.ናሆሜ.ነብሱን.ይማር

  • @redseaeritrea3722
    @redseaeritrea3722 6 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና ስወድህ ቅዱስ ገብርኤል እና ቅዱስ ሚካኤል ይከተሉህ

  • @asterhagos4325
    @asterhagos4325 8 месяцев назад +3

    እባካችሁ ቤተሰብ ለዚህ ልጅ ለሚሰራው ስራ መንግስት እውቅና እንዲሰጠው ድምፅ እን ሁነው ለሱም ለደህነቱም ዋስትና ያስፈልገዋል እንደሱ አይነት ብዙ ወጣቶች አሉ ለህዝብ እና ለሃገር በትክክል በሃቅ የሚሰሩ እና እባካችሁ ቤተሰብ ድምፅ እንሁነው እራስህን ጠብቅ ልጄ መድሃንያለም የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እሱ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 8 месяцев назад +8

    በሰው ገንዘብ አታፊርም ደሞ መመፃደቃ ገረመኝ እኮ እንዳልክዬ ተባረክ የተበዳይ እባ አባሽ

  • @aminatSeid-n7e
    @aminatSeid-n7e 8 месяцев назад +24

    ምችት ይበልህ የኔ ምርጥ ወንድም አላህ ይጠብቅህ ጀግና ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁልህ እንዳልኬ

  • @UgaNegussie-qr5hd
    @UgaNegussie-qr5hd 8 месяцев назад +7

    ምንም አልልም ወንድ ነህ ለተገፉ እግዚአብሔር ያቆመህ ነህ እናመሰግናለን።

  • @MdSentar
    @MdSentar 8 месяцев назад +27

    በርታ ወንድምየ እኛም በ ላይክ እናግዛለን ቀጥልበት

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 8 месяцев назад +6

    እዳልክዬ የሰማይ አምላክ እግዚያብሔር ይጠብቅህ አንተ ልዩነህ ከፈጣሪ ለተበደሉት የተሰጠህ ስጦታነህ የኔ ውድ ወንድም ❤❤❤

  • @ሚካኤልአባቴ-ዘ2ጀ
    @ሚካኤልአባቴ-ዘ2ጀ 8 месяцев назад +7

    እንዳልክዬ በእመብርሀን እራስህን ጠብቅ እንደነዚህ መርዝ የሆኑ ሰዎች መጥፎ አመለካከት ስላላቸው እባክህን እባክህን እራስህን እየጠበቅህ ጠዋት ስትነሳ ፀበል ጠጣ ተቀባ ኡፍፍፍፍ

  • @MadinaMadina-up4hb
    @MadinaMadina-up4hb 8 месяцев назад +9

    የስደት እህቶቸ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ እኔም እናተም እወዳችኋለሁ

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ 8 месяцев назад +13

    የተረገምሸ ፈጣሪ የሰራሸን ይሰጥሸ እርኩሰ የሞተወንም ነብሰ ይማር😢😢😢😢

  • @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም
    @ወለተሰንበትየመድሀኒአለም 8 месяцев назад +10

    የሳቅህ ነገርስ ሁሌም ሳቅልኝ ወንድም አለም እግዚአብሔር ካአንተጋ ይሁን

  • @EldanaEldana-t4e
    @EldanaEldana-t4e 8 месяцев назад +3

    እዳልክዬ የተበደሉ
    እንባ አባሽ እድሜና ጤና ይስስጥክ የኔ ጌታ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር 8 месяцев назад +12

    ወይ ጉድ የሌባ አይነደረቅ ላታመልጪኝ አታሯሩጭኝ አለ ናሆም የገደለችው እሷ ልትሆን ትችላለች ለቤቱ የውሸት ምስክር አዘጋጅታ በስሟ እዳረገች ልጁንም በመተት በተንኮል ገላው ይሆናል እዳልክዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደሞ አለማፈሯ እጄ እረጅም ነው ማለቷ

  • @barkot-hm3fm
    @barkot-hm3fm 8 месяцев назад +14

    የኔ ጀግና ተባረክ

  • @Marta-w3o
    @Marta-w3o 8 месяцев назад +10

    የልጅቷ ድርቀች ፈጣሪ ይፈርዳል የሞተዉን ነብስ ይማር

  • @ሰሚራስልጤዋ
    @ሰሚራስልጤዋ 8 месяцев назад +7

    እደልክዬዬዬ እኔ ምንም አልልም አለህ ከክፊ ነገረቶች ሁሉ እጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 8 месяцев назад +4

    አቤቱ እቺ ምድር ስንቱን ቻለችው እንደው አምላክ ሆይ ትግስትህ ያስደንቀኛል ምን አይነት ትውልድ ነን በስመአብ ለትንሽ ላለችን ጊዜ መልካም ነገር ብንሰራ አንድ እንጀራ ጨርሰን አንበላ ይሄን ያህል ግፍ ሰውን ባንፈራ አምላክን አንፈራም በጣም ባለጌ ሴት ነሽ የዘራነውን መልሰን እናጭዳለን ለሁሉም ጊዜ አለው እንዳልክዬ እመብርሃን ከፊት ከኋላ ትከተልህ እሷ ትጠብቅህ።

  • @NahomErmias-df7jr
    @NahomErmias-df7jr 8 месяцев назад +18

    እንዳልክ ወንድሜ እዉነት ስጠቤቅ ነበረ የምር አንተ ምን አይነት ሰው ነከ አንተን የወለደች እናት እንዴት የተባረከች ናት የኔ አባት እዉነት አቦ ተባረከ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 8 месяцев назад +5

    ሟች ወንድሜ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት ናሆሜ እቺን ግን ሰው ናት ብለህ ተጠግተሀት በሞትህ ላይ ተረማመደችብህ ያሳዝናል እቺ የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ እባብ እንዳልክ ግን ብርክ በልልኝ

  • @samyrasamuty179
    @samyrasamuty179 8 месяцев назад +11

    ያአላህ ሰዉ ጨዉ አይዳለም አይቀመስምና መጥፎ ሰዎችን አርቅልን

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 8 месяцев назад

      የኔ መልካም እንደማመር

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 8 месяцев назад +10

    የሆነ ነገር አፍህ ላይ እምታረግ መስሎኝ ልቤ ሸተት አለች ወይኔ በርታ ወድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 8 месяцев назад +6

    እንዳልክዬ አንተ መልካም ሩህሩህ የድሀ እንባ ጠባቂ ነህ ዘመንህ ይባረክ የስንቱን ቤት ህይወት ታድገሀል ለመልካም ሰው ሁሌም ፆለት ሁሌም ያስፈልገዋል ልጅቱም መቼም የጓደኛዋ አጥንት መቼም አያስተኛሺም የእጅሺን ምታገኚው ከፈጣሪ ዘንድ ነው

  • @wondwsengirma2699
    @wondwsengirma2699 8 месяцев назад +13

    እንዳልክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁንንን ክፉ አይንካህ እርሱ ይጠብቅህህህህህ በርታልንንንን ሁሌም እንጠብቅሀልንንንንን

  • @araeyaraya1614
    @araeyaraya1614 8 месяцев назад +8

    ድንቅ ጀግና ሰው ላንተ ሚገልፅበት ቃላት አጣሁ የተበዳይ እምባ አባሽ ነህ የተባረከና ደስተኛ ህወት እመኝላሃለሁ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 8 месяцев назад +5

    የዝች ውሻ መጨረሻዋን ማየት እፈልጋልሑ የኔ ኣንበሳ በርታልን

  • @fanossisay6745
    @fanossisay6745 8 месяцев назад +5

    እንዳልክ በመቤቴ ማርያም ራስህን ጠብቅ በእግዚአብሔር

  • @kibewgebraiel3066
    @kibewgebraiel3066 8 месяцев назад +9

    እኔ እኮ የሚገርመኝ እግዚያብሄር ይመስገን እያሉ የሰውን ሂይወት መቅጠፍ አይከብድም?

  • @እሙኢምራንየቡታጀራዋ
    @እሙኢምራንየቡታጀራዋ 8 месяцев назад +17

    እዳልክዬ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ቃላት አነሱኝ የምር 😢
    አንተ ለተበዳዮች እንደቆምክ አላህ በጉዳይህ ሁሉ አላህ ይቁምልህ 😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yashidata7934
    @yashidata7934 8 месяцев назад +6

    ፈጣሪዬ ሆዬ አንተን የሚፍራ ልብ ሰጠን የሰዉ ሀቅ እንዳንምኝ እርዳን

  • @tgyegeita2169
    @tgyegeita2169 8 месяцев назад +2

    ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍነህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤።

  • @etalem3581
    @etalem3581 8 месяцев назад +5

    እግዚአብሂር አምላክ ትግሰቱን የሰጠክ ክብር ምሰጋና ይግባው ይቺ ሴጣናት

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 8 месяцев назад +26

    ተበላች በምላሷ ሲወርድ ያለችው የሰይጣን ቁራጭ እንደሆነች ግልፅ ነው ጌታ ሆይ

    • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
      @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 8 месяцев назад +1

      ግንኮ ብዙም አልተናዘዘችም፤ብልጥ ነች። የምስክሮች ከጠቀመ እንጂ።

    • @GodisGoodallthetime-u3b
      @GodisGoodallthetime-u3b 8 месяцев назад +2

      @@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor ጉቦ ልስጥህና ፋይሉን ስጠኝ ያለችው ሲወጣ በሱ ላይ የዛተችውም ከምስክሮቹ ጋር ይበቃል በዛ ላይ እሷምኮ በ2የሃሰት ምስክር ብቻ ነው የዘረፈችው

  • @semratube802
    @semratube802 8 месяцев назад +19

    ሰላም ነው ውንድማችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 8 месяцев назад +5

    እንዱ ወንድማችን ሠላማክ ይባዛ የተበዳይ አባት

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 8 месяцев назад +5

    ውይ ጀግና! አንጀቴ ቅቤ ጠጣ ! ዕድሜህ ይርዘም !!

  • @ነገንበተስፋ-የ8ዸ
    @ነገንበተስፋ-የ8ዸ 8 месяцев назад +19

    ወይ ማሪምን እዳተ ያለዉን ያብዛልን❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 8 месяцев назад

      የኔ መልካም በቅንነት ደምሪኝ

  • @Tigist22
    @Tigist22 8 месяцев назад +20

    ቆይ ግን ሰው ምን ነኮይ ይኸን ያክል የቅሌት ጥግ መድረስ አይ ብር ሰውን አሳብደህ ትጨርሰው ።ግነቱ ከላይኛው ቤት ስንሄድ እኮ 20 ብር ነጭ ልብስ ብቻ ተከትሎን ልንሄድ ይኸን ያህል መጨካከን😢😢😢

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye 8 месяцев назад +7

    የፈረደበት ፈጣሪ
    ሰው የፈለገውን ያደርግና ፈጣሪ ያገናኘን ይላል

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o 8 месяцев назад +18

    በርታ የኔጀግና ሺአመት ያኑርህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 8 месяцев назад +29

    እንዳልክየ በጣም ጎበዝ ኣድናቂህ ነኝ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ።

  • @HayatHayat-lt8yl
    @HayatHayat-lt8yl 8 месяцев назад +10

    ስጠብቅህ ነበር እዳልክ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ. ❤❤❤❤

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 8 месяцев назад

      ሰላምሽን ያብዛዉ ደምሪኝ ዉዴ

  • @sosojed416
    @sosojed416 8 месяцев назад +3

    ጀግና ነክ አላህይጠብቅህ ከክፉ ነገር ለተበደሉ ወገኖቻችን ታስፈልገናለክ ኑርልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 8 месяцев назад +23

    እሄ ልጅየዝህ ዘመን ጀግና ነዉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseratdaba642
    @meseratdaba642 8 месяцев назад +2

    🤣🤣🤣🤣ጀዝባ ነኝ አላለም. ወይኔ አንተ ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም. በርታ ጎበዝ ልጅ 👏👏👏💪💪💪

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 8 месяцев назад +6

    አንቺ አንዲት ነዉ በንግግር የምትመፃደቂዉ ባዶ ንግግሮሽ ጠቅላላ ማንነትሽን ያሳያል እንዳልክ ሺ ግዜ ቆንጆ ነህ ደከመዉ😂😂👍

  • @ኢትዮጵያአገሬyoutube
    @ኢትዮጵያአገሬyoutube 8 месяцев назад +3

    ወንድማችን በጣም ደስ ይላል በጣም አሪፍ ነው ስራ ሁሉ ደስ የሚለው ጥንቃቄ ግራ ስንጠብቅ ሽጉጥ ይዞ እንደዚህ የሚገቡ ከሆነ ራስክም መጠበቅ ራስህን መጉዳት የለብን ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር አምላካዊ ይሁን ስራ ሁሉ በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ያግዘህ እግዚአብሔር በጣም መሪፍ ነው አንዳንድ ጊዜ ደስ የምትለው ንግግር በጣም ይጨነቃለሁ ያስፈራ ይመስላል ብቻ በቃ እንዴት አድርጌ የሚገል አላቅም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ አገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር👍👍👍👍👍

  • @jemilamusa3882
    @jemilamusa3882 8 месяцев назад +9

    ስንት ፈጣሪቸውን ያማይፈሩ አሉ ሺ አመት አይኖር ለህግ መቅረብ አለባት

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 8 месяцев назад +2

      የኔ ቆንጆ በቅንነት ደምሪኝ

    • @በላይነህካሳ
      @በላይነህካሳ 8 месяцев назад +2

      ቀረበች እኰ ሳጅኗ አንጠልጥላ ወሰደቻት

    • @jemilamusa3882
      @jemilamusa3882 8 месяцев назад

      @@BirukTuba5335 እሽ ውዴ

    • @jemilamusa3882
      @jemilamusa3882 8 месяцев назад

      @@በላይነህካሳ በጣም ትገርማለች

  • @dlidli-s6y
    @dlidli-s6y 8 месяцев назад +1

    ሱቡሀናአላህ ምን አይነት በላጌ ልጅ ነት ወንድሜ አላህ ይጠብቅልን❤❤

  • @saravine6747
    @saravine6747 8 месяцев назад +7

    I can't help it but love this guy. Well done Endalk. As for Ethiopia, it utterly stinks

  • @helenmekuriya6409
    @helenmekuriya6409 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም አደገኛ ሰዎች ናቸው የሚያጋጥሙህ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 8 месяцев назад +4

    በርታ ጀግናችን። እራስህን እየጠበቅ ሥራ። ዛሬ በሚያሳዝን ሁኔታ ትውልዱ መተተኛ ሆኗል። ልዑል እግዚአብሔር ይህንን አይነቱን ትውልድ ጠርጎ ወደመረጡት ሲኦል ያስገባቸው። ይህች ንግግር ራሱ አጋንንት ይሚገፋው ልፍድድ ያለች ነች። ቀሚሷን ገልቦ በሚጥሚጣ 90 መግረፍ ነው።

  • @mhiertnegussie6529
    @mhiertnegussie6529 8 месяцев назад +2

    እንዴህ ከእውነትጋር የሚኖር ሰው ምንኛ የታደለ ነው ለእኔ ከቃል በላይ ነህ አንተን የወለዱ እናት ምንኛ ተባርከዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 8 месяцев назад +17

    እረ ተው ግን መቶ ሺ እናስገባው ወላሂ ሲያስው ነው እንጂ አይበዛበትም

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 8 месяцев назад +3

    እዳልክየ እኳን ደህና መጣህ የእኛ ጀግና ወድም ለተጎዱት እባ ጠራጊ የባሌጌዎች እራስ ምታትነህ ❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 8 месяцев назад +9

    እራሷን በምን ሂሳብ እደምትቆጥረው ይገርመኛል 🤔በጣም አረመኔ ሴት ነች ሁለተኛ ልጁንም የገደለችውና የዚህን የውርሱንም ጉዳይ ያደፉፈራትና ከጀርባዋ ያለው ሰው "ቢኒ" የምትለው ሰው መሆኑ ግልፅ ነው

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 8 месяцев назад +3

    Well come እንዳልክዬ የኛ ጀግና ፈጣረ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ በቻ እራስህን ጠብቅ❤❤ ይች ክፉ ስት ናት 😢

  • @burukburuk3241
    @burukburuk3241 8 месяцев назад +3

    እንዳልክ የና ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅ ወንድማችን ❤❤❤🎉🎉

  • @msgjh3659
    @msgjh3659 8 месяцев назад +3

    እዳልኬ አተጋር እሚመጡ ሰወችን በጃቼዉ አይኩህ እዳያፍዙህ ብዙ አት መናቼዉ ወላሒ በጣም ነዉ የምንሳሳልህ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጀ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጀ 8 месяцев назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤

  • @misscall90misscall79
    @misscall90misscall79 8 месяцев назад +5

    ወንድሜ በእንብረክክኸ እወሥድኸ አለሁ አለች አብረሀት አትኼድ😅😅😅😅

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 8 месяцев назад +7

    ወይኔ ትዕግስትህ ታድለህ❤
    ለምን ግን አንዴ በጥፊ አታጋጫትም 👊👊👊

    • @Zufannigatu-ii1wf
      @Zufannigatu-ii1wf 8 месяцев назад +2

      ትክክል በጥፊ ነበር ማጮል

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 8 месяцев назад +5

      @@Zufannigatu-ii1wf ደግሞ ድርቅናዋ ስታናድድ

  • @tigistayele4400
    @tigistayele4400 8 месяцев назад +4

    ❤❤❤እግዚአብሄር ብርክ ያርግህ እራስህን ጠብቅ ከእግዚአብሔር ጋር

  • @YemsgenLesu-ud2bm
    @YemsgenLesu-ud2bm 8 месяцев назад +18

    እንዳልክዬ አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ በ👍👍👍👍👍አሳዩኝ

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 8 месяцев назад

    ምን አይነት ጀግና ልጅ ነህ እግዚአብሔርን የምትፈራ እኔ እንጃ ቃል የለኝም እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ደግሞ እግዚአብሔር ክፉ ሁሉ እንዲጠብቅህ ፀሎቴ ነው

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 8 месяцев назад +3

    እዳልካችን እኳን ደህና መጣህ እራሥህን ጠብቅ ጀግና ነህ በረታ

  • @zuzu5545
    @zuzu5545 8 месяцев назад +2

    የኔ አባት ልብን አደከመችው እዴው አሏህ ብርታቱን ይስጥህ❤😢

  • @ShweitSaye
    @ShweitSaye 8 месяцев назад +6

    ሓውይ ማዓራይ ፈጣሪ ይሓሊካ🙏

  • @Sofi24434
    @Sofi24434 8 месяцев назад

    ጀግና ነህ ስል እዳልክዬ 👌
    ካጠገብ ያሉት ለህግ አካሎች ትልቅ ምስጋና አ ክብሮት አለኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለሀቅ የምትቆሙ ሁሉ 🙏🙏😘

  • @asimaru5913
    @asimaru5913 8 месяцев назад +5

    የሌባ አህንእደረቅ አሉ ለማንኛውም ወንድም እራስክን ጠብቅ

  • @BeleweldesenbetBele
    @BeleweldesenbetBele 8 месяцев назад

    እንዳልክዬ እግዚአብሔር ይስጥህ የብዙዎችን እንባ አብሰሐል

  • @yemnzworkwondimagegn718
    @yemnzworkwondimagegn718 8 месяцев назад +6

    ወንድሞች በርታ ጀግና ነህ ❤

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 8 месяцев назад

    እዳልክየ እድሜናጤና ላተሜም ለቤተሰቦችህ ሁሉ🎉🎉🎉🎉🎉እዳልክ እዴፈለክ የምታዝበት እጄራ ይስጥህ ይች አስመሳይ ናት አኡዙቢላህ😢😢

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 8 месяцев назад +3

    ጀግናዬዬዬ በረታልኝ የመጨረሻ ቪዲዎ የሚያስደስት፠እደሆነ፠አልጠራጠረም

  • @MedhinMersa
    @MedhinMersa 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሐር ይጠብቃቹ እደዚ እምትሰሩ ወጣቶችን ግን ራሳቹ ተጠቁ ማለቴ ሰዎች መተት ማናምን አዳይኖራቹ ፀበል ተጠጥታቹ ቀባእ ቁድስ ተቀብታቹ ኪሳቹ ላይ ስእለ አድኖ ያዙ በተረፈ በርቱ

  • @ShemsiyaHussan
    @ShemsiyaHussan 8 месяцев назад +7

    እንዳልክ ሰላምህ ይብዛልን የኛ ብርቱ❤❤

  • @LidyaTaklo
    @LidyaTaklo 8 месяцев назад +1

    ይች የለባ ደረቅ እንዳልክየ ፈጣሪ ይባርክህ ሁሌ እከታተልሀለሁ እደዚች ልጅ ግን ያናደደኝ የለም እሰይ እንካን አስያዝካት

  • @sae6sar67
    @sae6sar67 8 месяцев назад +6

    ሁላችሁም ሸር ላይክ እናድርግለት በናታችሁ❤❤❤❤❤ ይህ ጀግና 😢😢😢😢😢

  • @muludejen9244
    @muludejen9244 8 месяцев назад

    በጣም ጎበዝ እንዳልክ❤ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልህ