በድብቅ ካሜራ ቀርፃኝ ትዳሬን ልትበትነው ነው...ሚስኪን መስላ ቀርባ አሳስታኝ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ለትዳሬ ለቤቴ ታማኝ የነበርኩ ሰውዬ
    ሚስኪን መስላ ቀርባ አሳስታኝ ነው።
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #endalktube2 #habmedia

Комментарии • 732

  • @user-ic1qr2vn1j
    @user-ic1qr2vn1j 6 месяцев назад +85

    ደግ አረገችህ ይበልህ ባለቤትህ ንፁህ ልብ ስላላት ስትማግጥ አዋረድክ የንፁህ አምላክ አንተ ላወራህው እኔ አፈርኩ እንዲ በትዳራቸው ላይ ለሚማግጡ አምላክ ያዋርዳቸው

    • @melattmelatt9105
      @melattmelatt9105 6 месяцев назад +7

      ስህተት ይፈጠራል እንደዚህ እንድንፈርድበት አይደለም ሚዲያ ላይ የመጣው ለመፍትሄ ነው

    • @trhastekle2543
      @trhastekle2543 6 месяцев назад +1

      ውሸሸት ነው🙄

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 6 месяцев назад +13

      ትክክል ፈልጓት ነው የቀረባት እንዳሰበወ አሎነም እንጂ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 6 месяцев назад

      @@melattmelatt9105
      ሚዲያ ላይ የወጣው ከቁጥጥር ውጭ ስለሆነበት እንዳልክ አስፈራርቶም በሆነው መንገድ እንዲያላቅቀው ፈልጎ ነው

    • @rabyaa7059
      @rabyaa7059 6 месяцев назад +7

      ወላሂ በትክክ ከነ መኪናው አጥባው ቢሆን ነበር

  • @hayatmohamed735
    @hayatmohamed735 6 месяцев назад +318

    በጣም ነው ያመኝ እግዚአብሔር ይማርሺ በሉኝ እህቷቼ😢❤

    • @kasubediru5452
      @kasubediru5452 6 месяцев назад +6

      E/re yimarsh

    • @EmebetEe
      @EmebetEe 6 месяцев назад +14

      እግዚአብሔር ይማረሽ እናት ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ❤

    • @yedingilmeriyamlijnegn4442
      @yedingilmeriyamlijnegn4442 6 месяцев назад +8

      ዓይዞሽ እግዚአብሔር ምራቱን ይልክልሽ

    • @ElifNenyi
      @ElifNenyi 6 месяцев назад +5

      Alaha yi maresh wude

    • @user-gy1ue1rj5p
      @user-gy1ue1rj5p 6 месяцев назад +3

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ🙏

  • @mimifekadu9230
    @mimifekadu9230 6 месяцев назад +15

    የኔ ወንድም የኔን ሀሳብ ልንገርህ እንዳልክንም አታድክመው ብዙ የተበደሉ እየጠበቁት ነው አንተ አመንዝረሀል በአነጋገር ነፃ ልትሆን አትችልም መፍትሄ የሚሆንህ ለሚስትህ እውነቱን ነግረህ ንስሀ ገብተህ ይቅርታ ጠይቅ ካልሆነ ልጅቱ አንበሳ ናት ትበልህ ፈስህን ነው የምታስጨርስህ ይመችህ።

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 6 месяцев назад

      Lik new. Yemisib neger alat lijitua eyale erasu magito ahun demo kesash hono yimetal ende??? Balege.

    • @user-op1lk9do4m
      @user-op1lk9do4m 6 месяцев назад

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 6 месяцев назад +70

    እውነት ለመናገር ሰው የምንሆንበት ጊዜ ይናፍቀኛል😢ወደዬት ነው ግን የምናመራው ጌታ ሆይ አደራህን የንስሐ መንገዴን አንተ አቅናልኝ☝️🤲

  • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
    @Betlmetogebrkdan-rv5mc 6 месяцев назад +25

    ይሄን ካውክ እራስን መቆጣጠር ነበራ አሁን ሴጣን አሳሳትኝ ብለክነው እራስክነክ ሲቀጥል የሆነነግሮ የሚስብ ነግር አላት ይላል እንዴ ልብክ መጅመሬም ፍልጎ ነበር😢😢😢 ውይ ውንዶች ስበባቹ ብዛቱ

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye 6 месяцев назад +11

    ደግ አደረገችህ እንዲህ አይነት ሴቶች ያብዛልን
    አንተ በሴትነቷ ተጠቅመህ ልትተዋት ነበር ግን አልተሳካልህም
    ለሚስትህ ለመንገር ግን ቀላል ስለሆነ አልክ
    አሁንም ያስጨነቀህ ለስምህና ለሚመጣብህ እንጂ ለትዳርህና ለሚስትህ ታማኝ ሆነህ አይደለም ። ለሚስትህ ታማኝ ብትሆን ኖሮ ከመጀመርያው ታማክራት ነበር ግን ለምን ብለህ

    • @feven.leul6287
      @feven.leul6287 6 месяцев назад

      Betam lik nesh!! Weregna new yemeyafir.

  • @fikrebire4075
    @fikrebire4075 6 месяцев назад +19

    500'000ሺ ብር ወይ ጉድ ስላለህ ነው የሰጠሀት እኛ 5 አመት እሰው አገር ለፍተን አናገፕውም አይይይ የደላህ ነህ አንተ መጀመሪያ ማሰብና መጠንቀቅ ነበረብህ😢😢😢

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 6 месяцев назад +8

    እያወክ ጠጋ ጠጋ ብለህ አሁን ብሩነው ያሳሰበህ ትዳርህ ሳይሆን 😂😂😂😂እዳልካችን ጀግናው ❤❤❤❤

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 6 месяцев назад +21

    ወንዶች ጠላት የሚያሸንፋቸው በሴት ነው። ሲጀመር ትዳርህን ካከበርክ መጠጥ ለምን ትጠጣለህ አሰመሳይ

  • @user-kj8mq2ju4s
    @user-kj8mq2ju4s 6 месяцев назад +36

    የማዳም ቅመሞችዬ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ l
    ፈጣሪ የራሳችሁን ኑሮ ይስጣችሁ 🤲

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 6 месяцев назад +32

    ያልከዉ ኡነት ከሆነ አንተም አጥምደሀት ካልሆነ ለህግ አሳልፈህ ስጣት👍ሰብ አድርጉኝ ዉዶቸ❤

  • @medinayosaf7610
    @medinayosaf7610 6 месяцев назад +18

    ልክስክስ ደሞ ያወራል ማፈሪያ ፈጣሪየ ጠብቀን ከደዚህ አይነት ዉርደት

  • @makonnenbaraki1894
    @makonnenbaraki1894 6 месяцев назад +11

    ይበልህ ለሁሉ አመዝራ እንዲ ይግጥማችው ምን ፍለጋ አብረህ ተዝናህ ይበልህ ችግሩ ስለከፋብህ ነው እንጂ ትቀጥል ነበር ሼፖ እያልክ ደግ አረገችህ እኔ በልጂ አባት አመዝራነት ተላያይቻለው ደግሞ የከበርኩ ትላለህ ትደርህን ብታከብር አታመነዝርም

  • @linadani6276
    @linadani6276 6 месяцев назад +10

    እነ እንዳልክን እያየሁ ቆቅ ሆንኩ እኔማ😂😂😂ኡፍፍፍ ዉድ ያገሬ ልጆች ኑሩልኝ የምታነቁ የምታስጠነቅቁ የምታስተምሩ😘😘❤

  • @gcy3510
    @gcy3510 6 месяцев назад +13

    ወንድማችን ጀግናነህ ለታበደዮች ደራሽ ላሌቦች ማደሐንት እናንታ ኑሩልን እኛ እትዮጵያኖች አጋራችን እንደንጣለ ያራጋቹ እናንታ ናቹ አለህ ይጠብቃቹ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 6 месяцев назад +53

    እንዳልክዬ ጋር የመጣ መፍትሄ አያጣም አይዞህ ወንድማችን እንዳልክ እምባህን ያብስልሀል

    • @Wedieritrea323
      @Wedieritrea323 6 месяцев назад

      ይሄንን ልጅ እንዴት ነው ማገኘው ልትጠቍመኝ ትችላለህ ወንድሜ ?

    • @MedhanitTesfaye-sk3yi
      @MedhanitTesfaye-sk3yi 6 месяцев назад

      እረ እኔም እፈልገዋለው

    • @user-op1lk9do4m
      @user-op1lk9do4m 6 месяцев назад

      😂😂 ማን ተንዘላዘል አለው

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 6 месяцев назад +9

    ልጅቷ ብር ፈልጋ ነው አንተም በብርህ ተመክተህ ልጅቷን ላፍ ላፍ አርገሀት ዞር ልትል ስትል ድርድር አቀረበችልህ ዋጋው ውድ ነው መሰለኝ አጠያየቋ ፈጣሪ ይርዳህ

    • @Abdu-zz
      @Abdu-zz 6 месяцев назад +1

      ላፍ ላፍ ምንድነው

    • @fatymashamin278
      @fatymashamin278 6 месяцев назад

      እኮ አሰመሳይ ነው 😂

  • @eexx1265
    @eexx1265 6 месяцев назад +14

    ጋዜጠኛ ወድም አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አላህ ይጠብቅህ

  • @TBD37
    @TBD37 6 месяцев назад +19

    ሁሉም በትዳሬ የተከርኩ ነኝ ይላል
    በየትኛዉም መልኩ
    የተከበረዉን ትዳር አጨማልቀሀዋል
    ከተሳሳትክ ምክንያት አያስፈልግም

    • @user-zp2cf6yi6k
      @user-zp2cf6yi6k 6 месяцев назад +2

      እውነትሽን ነው ውዴ በተለይ አንዳንድ ወንዶች ለጊዜአዊ ስሜታቸው መቆጣጠር ያቅታቸውና ስህተቱ የነሱ ቢሆንም አምነው ለመቀበል አይፈልጉም ሁሌም ሴት አሳስታኝ ነው መልሳቸው ብቻ ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጠን

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 6 месяцев назад

      ወሬኛ በይው

  • @wellogondergojamshewaamahr570
    @wellogondergojamshewaamahr570 6 месяцев назад +18

    እንዳልክ ነገሩ እንዳልተዋጠልህ ያስታውቃል 😂😂😂እ እ እ ትላለህ😂😂😂😂😂😂😂

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @hathat7509
      @hathat7509 6 месяцев назад

      Tkklle😂😂😂😂

  • @user-wc2bz3yi4p
    @user-wc2bz3yi4p 6 месяцев назад +4

    እንኳን ደግ አረገችህ ! ከባለቤትህ ዉጭ ምን አልከሰከሰህ??? ጋብቻ ክቡር ነዉ መኝታዉም ንፁህ ነዉ ሴሰኛዉንና አመንዝራዉን ግን እግዚአብሔር ይፈረድበታል። ይላል የፈጣሪ ቃል !!! ጠጥቼ ሰክሬ ምናምን አይሰራም ዉዷ ባለቤትህ አጠገብህ በሌለችበት ለምን አቅልህን እስክስት ተጋትክ? ደሞ ልረዳት ምናምን ትላለክ? መጀመሪያውንም ፈልገህ ነዉ የቀረብካት ቪዲዮ ቅርፃህ ጉድ ስላረገችህ ብቻ ነዉ😂😂

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m 6 месяцев назад +24

    እግዚአብሔር ይመሰገን እዳልክን
    የሰደት ጠበቃችንን 💐💐💐💐

  • @user-ud9fy1cm9g
    @user-ud9fy1cm9g 6 месяцев назад +22

    እዳልክን ላይክ አርጉ ኑ የስደት ጠበቃችንን

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 6 месяцев назад +16

    በርታልን ክፍል ሁለትን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @mercymercy6494
    @mercymercy6494 6 месяцев назад +8

    እውነት ለመናገር ልጅ የሚያወራው ታሪክ ውሸት አለበት ይሄኔ እራሱ ነው እፉተኛ እና ደግሞ እባክህ ታሪኮችህ በጣም አጫጭር ናቸው አንዳንዴ ሙሉውን ልቀቀውፀ!

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад +6

    ጀግና ሴት ደግ አደረገችህ😂😂😂

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 6 месяцев назад +8

    የመጠጥ ውጤት መጨረሻው ውርደት ነው ምንም አታሳዝንም !!ፈልገህ. ያደረግኸው ነው ! ደግ አረገች! You are not kid !

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 6 месяцев назад +6

    እዳልክዬ እኳን ሰላም መጣህ ሰዉዬዉ ያወራዉ ምንም አልተዋጠኝም ባለ ብር ነዉ እኔንም አገናኝኝ ለሚስቱ ሆሉንም ቢነግራት ትረዳዉ ነበር ይሂ የናጠጠ ሀብታም ነዉ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 месяцев назад +1

    የሰው ልጅ መርዳት ማገዝ ካለብህ በትህትና እንጂ በዝሙት በአመንዝራ በመስራት አይደለም ታማኝ ባል ከሆንክ ለምንስ አስፈልገ መጠጥ መጠጥ የሰይጣን ተግባር መሆኑ ታውቃለህ እንዲህ አይነት የስንት ሰው ገጠመኝ በየሚዲያ እየታየ እንዴት ሰው እራሱን መጠበቅ ያቅተዋል መታመን ለራስ ነው ባንተ ምክንያት በየቦታው ስትዝረከረክ ባለቤትህን በሽታ እንዳታሲዛት ፈጣሪ ይቅር ይበልህ ከገባህበት መከራ ያውጣህ እንዳልክዬ የድሀ አባት እርሜ ጤና እስከነሙሉ ቤተሰብህ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 6 месяцев назад +7

    እዳልክዬዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ለሰዉየዉ ልኮምት መጀመሪ ለምን ሚስቱን ትቶ መቅረብ፠አስፈለገዉ መሰሳት ማለት ስታስገድደዉ ነዉ እጂ በራሱ ፉላጎት ሲጠጣ አምሽቶ ማደሩ ለምን አስፈለገ የዉጩ ስላማረዉ እጂ ሲያንሰዉ ነዉ ማስፈራራት

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 6 месяцев назад +9

    እዉነት ምንግዜም እዉነት ነዉ
    ቢዘገይም አይጠፋም

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 6 месяцев назад +5

    አብሽሪ እንዳልካቸው ጋር መተህ መብትህ ሳይዘጋ መቼም አይቀርም

  • @user-ss9md9yg5e
    @user-ss9md9yg5e 6 месяцев назад +8

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-pb3tw5ph4i
    @user-pb3tw5ph4i 6 месяцев назад +2

    እየ አተት የሆነ ሰዉዬ በል እዉነቱን አጋልጥ እንዳልክዬ❤

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju 6 месяцев назад +7

    ታማኝ ነኝ አላለም😅 እስኪ ደግመህ ተከታተለዉ ??

    • @rabyaa7059
      @rabyaa7059 6 месяцев назад

      በእርግጠኝነት ሲማግጥ ይይዘዋል ቢከታተለው

    • @Yemsrachaman
      @Yemsrachaman 6 месяцев назад

      😂😂😂

  • @meloniytetube8011
    @meloniytetube8011 6 месяцев назад +15

    ደግ አደረገች ዝርክርክ

    • @kedestblaye1146
      @kedestblaye1146 6 месяцев назад

      ገና ቆዳህን ትገፋሀለች ለምሰኪን ደሀ ቢሆን አሰጥም

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 6 месяцев назад

    የኛ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ለእውነት የቆምክ ሠብአዊነት የሚሰማህ ምርጥ ወንድም ነህ በርታ ያብዛልክ

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj 6 месяцев назад +10

    ሰላም ወንድማችን ሰላምህ ይብዛ❤❤

  • @bestebeste7585
    @bestebeste7585 6 месяцев назад

    የምስትህና የልጆችህ ሀቅ ሲወጠ ነው ፎቶና ቪድዮ የቀረፀችህ እንደዘ በተደርግ ሁሌም በምስትህ ልትመግጥበት ነበር ወንዶች ስትበሉ ከረፈዳ በኋለ ነው ሚገበቹ

  • @user-dh8ns2bg5y
    @user-dh8ns2bg5y 6 месяцев назад +2

    ደግ አረገች

  • @user-xk4hy5cx1v
    @user-xk4hy5cx1v 6 месяцев назад +1

    በጣም ይገርማል እናም ክፍል ሁለት እንጠብቃለን

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 6 месяцев назад +5

    መማይመስልነገር በውሽምነት ለመያዝ አስቦነው

  • @mimitsehaye1051
    @mimitsehaye1051 6 месяцев назад +1

    አልገባኝም የደበከው ነገር ያለ ይመስለኛል አላመንኩህም

  • @rutaaraya7464
    @rutaaraya7464 6 месяцев назад

    እንዳልክ እንኳን በደህና መጣህ
    የወንድማችን ታሪክ ግን በቱርክ ና ይህንድ ፊልሞች ላይ ብዙ ኣይተናል ጠጥቼ ንው ሰክሬ ተሳስቸ ነው ኣትበለን ሲጀመር ልትረዳት ከፈለግክ መጠጥ ቤት ላይ ምን ኣገናኝህ ከስዋ ጋር እንግዲህ ሳትቀድማት ተጠቅመህ ሳትጥላት ቀደመችህ እንጂ ሁለታችሁም ልክስክሶች ናችሁ ወልማጣ የልጆችህና የሚስትህ ግፍ ነው የኛ ባለሃብት

  • @elhamyeabatuwalij6305
    @elhamyeabatuwalij6305 6 месяцев назад +1

    ያሳዝናል ልጂ የሰው ልጅ አይሳሳትም አይባልም ሰው ይሳሳታል እና ሚስቱም ይቅር ልትለው ይገበሰል ይሄ በስደት ላይ ወንዶች ሴቶችን የሚያድኑበት አይነት ነው እና ልጅቷ መቀጣት አለባት ልጁ እንደ ሰው ተሳስቷል ሰው ሆኖበየማይሳሳት የለም

  • @SalamSalam-uk9cp
    @SalamSalam-uk9cp 6 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንዳልካችን ሰላምህን ይብዛ የኛ ጀግና የሌቦች መደሀኒት ሰላምህ ብዝት ትርፍረፍ ይበል እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabiaseid6695
    @rabiaseid6695 6 месяцев назад +1

    እሰይ ሴትዮይቱ ጀግና ናት እንዳልክየ ሴትዮዋን ሸልማት የልክስክሶች መዳሀኒት ናት ሰውየው ዋሽቶል

  • @KarlKfoury
    @KarlKfoury 6 месяцев назад +8

    ኑኑኑ ላይክ እናድርግ❤

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጣ ጀግና ወንድማችን እንዳልክ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @eeee5320
    @eeee5320 6 месяцев назад +1

    ለሰራው. ታማኝ. እንዳልክየ. በርታ❤❤

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 6 месяцев назад +1

    እንዳልክ የድሆች እምባ አባሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-yo3lc3sr6c
    @user-yo3lc3sr6c 6 месяцев назад +5

    መቶ ሺ እናስገባው ቤተስብ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 6 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ እንኳን ደህና መጣህ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 5 месяцев назад

    የእንዳልክ አድናቅዎች የት ናችሁ❤❤❤ አለን በሉ🎉🎉🎉

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 6 месяцев назад +3

    ሰላም ወንድም ይቺ ዱርዬ የስንቱን እይወት አበላሽታለች በቀላል መታየት የለባትም ከነ ጉሩቦቿ አስደንግጣቸው

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 6 месяцев назад +1

      እሱም ተጠቅሞ ሊተዋት ነበርኮ
      ደግ አደረገችው

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 6 месяцев назад +1

    በጉጉት ነገ. እንዳልክየ. እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @TsedaluMissikir-sg2te
    @TsedaluMissikir-sg2te 6 месяцев назад +2

    እኔ ግን ሥጠረጥር እውነት የሆነ ነገር እና እሱ የደበቀው ነገር ከእሷ በኩል ይኖራል ብየ አሥባለው

  • @Betlmetogebrkdan-rv5mc
    @Betlmetogebrkdan-rv5mc 6 месяцев назад +3

    ስላምክ ተባርክልኝ ውንድሜ❤❤🎉

  • @almazbelachew5416
    @almazbelachew5416 6 месяцев назад

    ጎበዝ ጋዜጠኛ አደንቅሐለሁ አንዳንድ ችግር ያለባቸው ሰዎች አሉ መጠንቀቅ ይሻላል

  • @affghqedfg2613
    @affghqedfg2613 6 месяцев назад +1

    አኡዙቢላህ እረም እየተሰራነው በአላህ ሴት ልጅ እጅጉን ክብር አለን እኮ ለምን ከብራችንን ውድቅ እናደርገዋል 😢😢 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃች ያሰባችሁትን አላህ ያሳካላችሁ ስሙ ከሰውየው የተረዳሁት ቢኖር ካልፈለገ ስራው ይቀጥራት ግን መጠጥ ቢት ምን አስገባው ከሱም ስተት አለ እሩም እስከመግባት ድረስ ሄዶ አሁን ተዳሪ አክባሪ ይላል እደ ቆይ ግን ወንጀሉስ ከአላህ ፊት ዝሙት እሚሰሩት ሰውች የመል ቂያማ አ500‘000 ሽ አመት ሲቀረው ሽታው ያውዳል በዱኔያ ሽቶ እንዳገምቱት ዝሙት እሚሰሩት ሽታዋን አያገኙም ሂዳያይስጣችሁ🎉🎉🎉😂

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 6 месяцев назад

    አሰኪ ሰብሰክራይብ አረጎት ወንድማችንን

  • @bekmemehreteh-in3pe
    @bekmemehreteh-in3pe 6 месяцев назад

    እየውልህ ወንድማችን የሆነው ሆኗል የኖርክበት ስራህ ነው ግን ወጥመድ ውስጥ ገብተሀል ለበጎ ነው......ከዝሙት ስራህ ውጣ ፈጣሪህን ፍራ ንስሀ ግባ እንደምንም ብለህ ለሚስትህ ነግረህ ይቅርታ ጠይቁህ ለነፍስህም ለስጋህም እፎይ ትላለህ አለበለዚያ መጨረሻህ ውርደት ነው እራስህን አትዋሸው አይደብርህም......ይቅር ይበልህ

  • @habibisahar
    @habibisahar 6 месяцев назад +1

    ወየው ወድም መጭበርበር ጀመር ያአላህ ጠብቀን

  • @user-el3uz3dw2m
    @user-el3uz3dw2m 6 месяцев назад +5

    Fetar hoy be mengedi hulu Endalkin tebikaw be kingochi garidaw. 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-zk7kl6ko2r
    @user-zk7kl6ko2r 6 месяцев назад +1

    ደግ አረገችህ ልክስክስ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 6 месяцев назад

    እደልከችን ሥራለዪ ሖኜ ናው የደማጥኩ ሰለሚይብዘ ኮማት ከልፀኩል ቅር ይለኛል ይማች እግዚሐብሔር ክፉ ናገርሀሉ ይጠብቃቹ❤

  • @HadeNege
    @HadeNege 6 месяцев назад +6

    እዳልክእባክህን አንዴ ብቻ መልስልኝ በጣም ጨቆኛል ስልክ ደሞ ቀጥታ ስደውል አይሰራም ቤተሰቦቼ ላጣቸው ነው እባክህ እዳል

    • @user-ut1yj6mk7y
      @user-ut1yj6mk7y 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤😢

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 6 месяцев назад +1

      ምን አጋጥሞሽ ነው አይዞሽ ብዙም አይመልሱም የሚያስቀምጡት ስልክ አይሰራም በቴሌ ግራም አይሰራም ሰዎቹ እንደት እንደሚያገኙት አላውቅም ቪድኦ ሲለቅ ነው የምናየው እንጂ

    • @HadeNege
      @HadeNege 6 месяцев назад

      @@mosebtube1027 አዎ ግራ ገባኝ እኮ ላገኛቸው አልቻልኩም

    • @HadeNege
      @HadeNege 6 месяцев назад

      አዎ አይመልሱም በጣም እፈልገው አለሁ

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 6 месяцев назад +1

    ሚስኪን መስለው ስንት ስኪን የሆኑ ሰዎች አሉ በዚች ምድር ላይ😢

  • @user-cc1er8is7i
    @user-cc1er8is7i 6 месяцев назад +2

    እዳልካችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @Amhara251
    @Amhara251 6 месяцев назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @user-vr3jn2ep8l
    @user-vr3jn2ep8l 6 месяцев назад +2

    ውይ ጉድ ይገርማል እንዳልክ ቁጥር የምታውቁ ባአላህ አስቸካይ ፈልጊው ነበር😢

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 6 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ የኔ ጀግና ያ የአዋሳው ሰውዬ እንዳይጎህ ተጠንቀቅ እሽ

  • @tamrehalshmmrei9896
    @tamrehalshmmrei9896 6 месяцев назад +2

    ጀግናዉ እንኳን ደህና መጣህ

  • @Lemlem-dr9mj
    @Lemlem-dr9mj 6 месяцев назад +3

    ነበር የለም ሆኖ መገኘት ነው

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 6 месяцев назад

    አንዱዬ የሌቦች ፓራስታሞን ❤❤❤ ስወድህ በርታልኘ ወድሜ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jw3yt7ce5c
    @user-jw3yt7ce5c 6 месяцев назад +2

    እሄን ጉድ እያየሁ ምን ማግባት አማራኝ ቆሜ ቀረሁ እንጂ 🤔🤔🤔አይ የኔ ነገር

  • @melatmenber1073
    @melatmenber1073 6 месяцев назад +1

    ስላምህ ይብዛ እንዳልክይ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደና መጣህ ወንድም 💞

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 6 месяцев назад +2

    በጉጉት ጀግናችን ❤️

  • @linadani6276
    @linadani6276 6 месяцев назад +3

    ሚስቱ ትስማ የምትሉ👍😂ደሞ ተክለ ሰዉነቷ ይላል እንዴ ልክስክስ ብር ስለበላችክና ማስረጃ ስለያዘችብህ ነዉ የተንቀጠቀጥቀዉ አንተማ ቺተር ነህ በሽታ ብታመጣስ ለንፁኋ ሚስት ......ቱ

  • @etalem3581
    @etalem3581 6 месяцев назад

    ትክክለኝ ምርጫ መረጠክ በመምጣትክ እንኳዋ ደሰ አለክ አሁን ጥሩ እቅልፍ ተኝመፍቴ ታገኝለክ

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 6 месяцев назад +2

    እንኳን ደሕና መጣሕ 👍👍👍👍❤

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 6 месяцев назад

    ማርያምን እንዳልክ ሰላም ሰላምም ውድድድድ ቤተሰቦቼ የሚላት ነገርስ ለኛ ያለው ፍቅር እኔም እጅግ ነው ምወድህ ከ1አመት በላይ ስከተልህ ግን😢 1ቀን ለይኮልኝ አያቅም❤

  • @amimametube
    @amimametube 6 месяцев назад +3

    እካን ሰላም መጣህ እዳልክ

  • @user-ml5yg9zy7v
    @user-ml5yg9zy7v 6 месяцев назад

    ልጅቷ ትቅረብ የምትሉ like 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 6 месяцев назад +3

    ልባ ሸርሙጣ ናችው ወንዶች ሁሉ

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 6 месяцев назад +2

    የሚቀኑብህ ሰዎች ይሆናሉ ያሴሩበት

  • @abelchufamo5522
    @abelchufamo5522 6 месяцев назад

    ልጁ ዋሽቶአል ሲልከሰከስ ነዉ ልክስክስ ነዉ መርዳት ከፈለገ በግልጥ ለምን አላደረገም እንደዋወል ነበር ምናምን ይላል ደግ አረገች

  • @tamratnebesie1143
    @tamratnebesie1143 6 месяцев назад +2

    አረ ተው የማይመስል ነገር አታውራ

  • @nanny3146
    @nanny3146 6 месяцев назад +2

    Selam selam our great wonderful young man god bless always amen 🙏

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 6 месяцев назад +2

    እንዱ ሠላምክ ይብዛ

  • @genisaudi8109
    @genisaudi8109 6 месяцев назад

    እኔ በአንተ እተማመንበሀለሁ የጀግና ልጅ ስለሆንክ እንዳልክ ❤❤❤❤❤❤

  • @zewditewolde4087
    @zewditewolde4087 6 месяцев назад +1

    We need part2 soon Please it is realy painful 😢😢😢

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 6 месяцев назад +2

    ታዲያ ምን ዙሪያ ጥምጥም ትሄዳለህ ልጆቸ ሚስቴ አልክና እንደገና እሷም የሚስብ ነገር አላት ሸፗ ምን ተከላዋ ነው ያልከው 😂😂😂😂😂 500ሺ 2000ሺ ብር መዝርጦ ምንም ለማታውቃት ልጂ መስጠት ምናምን ሰክረህ አብረሀት እስከማደር ኧረ ወሬህ ውሀ አያነሳም ዝም ብለህ ተሳሳትኩኝ ግን ነገሮቹ መስመር ሳቱ ማለቱ ይቀልሀል አትሰክሰን

  • @selammersha8109
    @selammersha8109 6 месяцев назад +4

    500 ሺ ብር ቆይ ብሩ ኬት ነው የሚመጣው 😂😂😂😂😂

    • @user-kj6dr2xq4c
      @user-kj6dr2xq4c 6 месяцев назад

      ለኛነውእጂ ለመዳም ቅመምች ያጣነው😂😂😂

  • @minhajmedia9947
    @minhajmedia9947 6 месяцев назад +3

    አመሰግናቿለው እየሰጣችሁኝ ላለው ሀሳብ ባለ ታረኩ ነኝ 😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 6 месяцев назад

    እንዳልካችን ጀግና መርማሪ
    ለተበዳይ አዛኝ ቆንጆ ❤️

  • @user-tx2jv3mq4r
    @user-tx2jv3mq4r 6 месяцев назад +1

    እንዳልክዬ❤❤❤❤

  • @mallkmallk6328
    @mallkmallk6328 6 месяцев назад +1

    ጀግናችን እንወድሃለን

  • @birhanugerma3307
    @birhanugerma3307 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤