Tadelachu sel Agerachehu atechenekum. Lenegeru enante menachuh tenekana yemikatelew ye orthodox bete Christian. Egzabiher ethiopian ena hezbochuwan yetebek 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
This is a new approach to trick orthodox followers by getting dressed our church's uniform. By the way how much you get paid for this drama? Too old strategy
Orthodox alnberum enawkachewalen Ke 6 amet befit ke Dr zerhun mulatu gar sikerakeru neber ihew linku eyut ruclips.net/video/9qqEmiZ3_NQ/видео.html Orthodox alnberum swun lmasast alebabsewachew nw 🤣🤣🤣 Ke betkrstiyan yetwgezu sew nachew ke 6amet befit Mergetam ayidelum ket endametut egzihaber yiwek
መፅሀፍ መቅደሱን ማዕከል ያደረገ ብቻ ነው አውነተኛ ክርስትና ወንጌልን መነናገሮ ጥቅም አለነውና በርቱ እነፀልይሎታል ጌታ ይባርኮ
ማራናታ
ጥሩ እይታ ነው ተምረንበታል የወንጌል አርበኛ።
ፓስተር ትልቅ አገልግሎት ነው ዘመንህ ይባረክ መሪጌታንም ፍፃሚያቸውን ያሳምር በውነት ደስ የሚል አገላለጽ ነው መፍትሄ ሰጭ ይመስላል ጌታ ወደ አንድነት ያምጣን
ተባረክ ወንድሜ ወንጌል ይለወጣል አሜን ኢየሱስ ያድናል ኢየሱስ እውነት መንገድ ነው ።የሠላም መንገድ ኢየሱስ ነው ክበር ለእስራኤል ለአምላክ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
እውነት ምድሪቱዋን እየወረሰ ነው።ጌታ እባረክ
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!🙏
እዉነት፡ተባረኩ፡እዉነት፡አይሸሸግም፡ኢየሱስ፡ብቻዉን፡ጌታ፡ነዉ፡
አባታችን ንሰሃ ይግብ
እግዚአብሔሮ ይመስገን
በቅርቡ፣እዉነትህንግለጥልንየኛአምላክ፣
ውይ፡የኔ፡አባት፡መርጌታ፡ውይ፡ንግግርህ፡ያስታዉቃል፡ፀጋዉ፡በእጥፍ፡ይጨመርልህ፡አለም፡ሁሉ፡ወንጌልን፡ኢየሱስን፡ይቀበሉ።
አሁንመሪጌቲአተጋርኢተርቪቬምየባልነገርአለ
pastarye silazi Parogram Geta Yibarkih; and Astayayt Alegn Isum; mergeta Sinagaru Waaw! ooo! Yes! Ehi bamilu Kallat Mahal Mahal Batagaba Irsachaw Sicharsu Bitinagar!!
Tebareku
በክርስቶስ እመን የዘላለም ህይወት ታገኛለህ ማለት ፀረ-ኦርቶዶክስነት አይደለም። ድጋፍ ሰጪነት ነው እንጂ። ጌታ አብዝቶ ይባርኮት መሪጌታ!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ♥️♥️♥️
Thanks 🙏, go ahead ❤
እየተማርንበት ነው ተባረኩ
Praise be to the almighty God in Christ through the Holy Spirit.
May God put upon you grace upon grace.
ክብር ይሁንለት አሳቸው አና አኛን የስመለጠ አምላክ ለነሱም ይገለጥላቸው
ብዙ ድብልቅልቅ ያሉ ውሸቶች ቢኖሩም እመቤታችንን አንቺ ከኪሩቤል ትበልጫለሽ ከሱራፌልም ትበልጫለሽ ማለት ውሸት አይደለም የክርስቶስ እናት ናትና። ሥግው ቃልን ኢየሱስ ዘጠኝ ወር መሸከም በማህጸን። ማቀፍ መሸከም ማሳደግ የተሰጠው ለእርሷ ብቻ ነው። ማንም በማይቀርበው ብርሃን የሚኖረውን ጌታ በስጋ ወልዶ ማሳደግ ከቋንቋ በላይ ነውና። ክብር ለሚገባው ክብርን ስጡ።
ከመላእክት ትበልጣለች ማርያም ላልከው ተሳስተሀል ማርያም የእግዚአብሔርን ልጅ እንደወለደች የማይካድ ቢሆንም ከራስዋ የሆነ አንዳች ነገር የለም። እሶም እንደማንኛውም ሰው መዳን የሚያስፈልጋት ሰው ነበረች ለዛም ነው አምላኬ መድኃኒቴ ያለችው የኃጥያት ታማሚ ስለሆነች ነው እንደ ሁላችንም የተለየ ተፈጥሮም የላትም በዘጠኝ ወር የተወለደች መሆንዋን መርሳት የለብንም ከዘላለም ሞት ያዳነን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
@@yordanostadesse5041 የማስተዋል ችግር እና ፍፁም የሆነ ጥላቻ እንዳለቦት እረዳለሁ። ቅድስት ድንግል ማርያምን በቅድስና ከእኔ እና ከእርስዎ ጋር አንድ ማድረጎት ስህተት ነው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከመላእክት በክብር የምትበልጥበትን ምክንያት ላስረዳዎት። እግዚአብሔርን አይቶ የሚድን ስሌለ መላእክት እንኳን ለዙፋኑ ይሰግዳሉ እንጂ አያዩትም። ይህን አምላክ ነው ቃልን በስጋ በማህጸን የተሸከመችው። በእርግጥ እንደኛ ፍፁም ሰው አዳማዊ ፍጥረት ናት። የሚያስደንቀውም ይህ ነው። ልጇ ጌታ ኢየሱስ አዳኟ መድኃኒቷ ነው ነገር ግን እናትነቷ እና እግዚአብሔርን በስጋ ማሳደግ መላክ ማዘዝ የተሰጠው ለእርስዋ ነው። ለነገሩ የጌታን ገናናነት ለማየት ካልቻልን ማደሪያውን ለማድነቅ እንዴት እንችላለን? ሌላው ቢቀር ጌታ ኢየሱስ ወንድሞቹን እኛን መስሎአል እና እንደማንኛውም ሰው እናቱን ይወዳል እንኳን እናቱን እኛንም ወድዶናል በዘላለም ፍቅሩ። ከእነዚህ ከታናናሾቹ አንዳቸውን እንዳትንቁ ስለተባለ እንኳን የከበረች እመቤት ቀርቶ እርስዎን ለመናቅ አልተፈቀደም። እግዚአብሔር እና ክብሩን የሚሸፍን ውዳሴ እና ምስጋና ይገባታል ማለት ግን አይደለም። ሁሉን በአግባቡ
@@tamirat04 እኔ በፍፁም በጥላቻ አንተናገርኩም ማርያምን መውደድ ማክበር ይቻላል ማንንም ሰው መውደድ ማክበር አለብን ግን ሰው ሰው ነው ንፁህ የሚባል ፍጥረት የለም ምክንያቱም ኃጢአት ከፅንስ ነው ሚጀምረው መዝሙር 51:5 አንብበው ስለዚህ ነው እኔም አንተም ማርያምም አንድ ነን ማለቴ ደግሞ አምላክን ያሳደገች ስትል ማርያም አምላክን ነው እንዴ የወለደችው?
@@yordanostadesse5041 እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ ብሎ ዳዊት የጸለየውን ፀሎት እንዴት ከእመቤታችን ጋር እንዳገናኙት እደነቃለሁ። እንኳን የጌታ እናት የመጥምቁ ዮሐንስን ወላጆች ወንጌሉ በእግዚአብሔር ፊት ፃድቃን ነበሩ ነው የሚለው። ይሁንና ሰው በመሆናቸው በአዳም በደል ተጠያቂዎች ነበሩ። እመ አምላክም ሰው በመሆኗ በሕግ ከሆነ ትዳር በመወለዷ አዳማዊ በደል በሰውነት የሚተላለፍ ስለነበር በእርሷ ነበር ይሁንና መንፈስ ቅዱስ ስጋዋን አነፃ ነፍሷን ቀደሰ ወልደ እግዚአብሔርን በተለየ አካሉ ለመውለድ አበቃት። ድንግል ማርያም አምላክን በሥጋ በመውለዷ የአምላክ እናት ትባላለች በሥጋ። በእዚአብሔርነቱ ልጇ ጌታ ኢየሱስ መጀመሪያ መጨረሻ የሌለው አልፋ ኦሜጋ ነውና ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር።
@@yordanostadesse5041 ድንግል ማርያም አምላክን መውለዷን ካላመኑ አልዳኑም። እኛ የዳነው በእግዚአብሔር ልጅ ደም ነው
ፓስተር ካሳሁን እጅግ አስተማሪ ነው ጌታ ይባርክ እውቀትህን ያብዛልህ ለመሪጌታም ህንደዛው።
Basic information it's very good idea continue more grace
ከመረጥኳቸው ጋር ቃልኪዳንን አደርግሁ ይላል ።
tebarku....pastor and aba!!
Tebarek kasiye betam des yemil
God bless you man
ተባረክ ደንቅ የሆንክ ፓሰተረ ነክ
tank you paster kase🥰🥰🥰
E/R yibarkachehu.......ewenetu yihe new ......
❤❤❤📖📖📖🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️tebarki
ወንጌል ሲያሸንፉ ኖሮዋል ለዘላለም እያሸነፈም ይኖራል ሰይጣን የህዝቡን ልቦና አሳውሮ ቢያጓራም እየሱስ ለዘላለም ጌታነው🙏 መዳን በሌላ በማንም የለም። ሰው አይደለም ይህንን ያለው, እራሱ እግዚአብሔር በቅዱስ መጽሐፍ በቃሉ የነገረን ነው። እርሱን እንመን ወይስ ለሆዳቸው ለሚያልፍ እንጀራ ላደሩ ተረተኞችና ደብተራዎች ስንል የህይወትን ቃል እንካድ? እረ ከድንዛዜ ውጡ ወገኖቼ እባካቹ ሰውን ባትሰሙ ቃሉን ግን አንብቡ። ከሲኣል ልጆች ጋር ወደሲኣል አትዉረዱ እግዚአብሔር የልቦናችሁን ጨለማ ያብራ በእውነት🙏
Interesting
♥♥♥♥♥♥♥♥♥ተበረኩ የአበቴ ብሩከን
ተባረኩ ..... ወንጌል ፖለቲካ አይደለም ድንበር የለውም!!!
Selam selam welcome paster And Aba
ጌታ ይባርክህ
Eheteye. Be pentey eko Aba yemibal yelem paster new yemibalew!!!!!
@@munamuna2128 Eski Zem Belesh Kumngrun semi yen konjo Geta yewdshal
Abate rasu malt Ehclalew eshi.
ኢትዮጵያ ሀገራችን አላህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ☝️ ይጠብቃት። ከአደገኞች
ከቆሻሻ ከግም ከዝሙት ከሺርሙጥና
በሺታ በድህነት በረሃብ ከኪታሮት በሺታ መፅዳት መፀዳዳት ራስህን ቤትህን አካባቢህን ማፅዳት
እናንተ ሰዎች ለምን ለቀቅ አታደርጉንም ሀይማኖታችሁ ልክ ከመሰላችሁ ያንን አስተምሩ ቤተክርስትያናችንን ግን ልቀቁ:: መራጌታነኝ ባዩ ይህንን የማዕረግ ልብስ የምትጠቀመው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖት ናትና ቢያወልቁና የራሳችሁን የማዕረግ ልብ ብትለብሱ መልካም ነው!!!!!
Berta
Waywe gudhee lebsune awelkawe pls aygbhen
እግዚአብሔር ይባርክ
ፕሮግራሙ በጣም ጠቃሚ ነው ነገር ግን በእድሜም በባህልም በእግዚአብሐር አገልጋይነትም ከአንተ ይልቅ እርሶ በሚለው ብታናግራቸው የኔ ምክር ነው
ድራማእኮነው
Très intéressant......bezu neger temareku......semeche yemalawekewene hulu........
አትወቅ አለማወቅህንም አትወቅ ከዚህ ይሰዉረን።
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,BEAUTIFUL,BLESSED AND LIFETOUCHING EXPLANATION PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
ዎገኖቼ ለንስ ያብቃችሁ ነገር ሁላ ተደባለቀባችሁ ተጠንቀቁ ከተኩላዎች ከአሳሳቾች ከካሀድያን ዘመነኛዎ
እርኩሰት
በኢየሱስ ስም ተበረኩ !
ጌታ አብዝቶ ይበርከችሁ የእግዚአብሔር ሰው በርታ 🙏🙏🙏🙏
በጣም አስተማሪ ዝግጂት ነው:: ተባረኩ!!
Amennnnnnnnnnn
Eski kemawurtote befit kobun kemisun yawulekut aba ere koye kewotah lemen tatatelataleh metamenewn emen pastor
ሰማይን ምድርን ፀሐይን ጨረቃን ኮኮብን የፈጠረው ማን ነው አተን እኔን ማነው ፈጣሪው ሀሉንም ሀይማኖት መርምሩ ተመራመሩ እወቁ ዓሳውቁ ዓይጎዳምና
ይጠቅማልና
እውነት ለጌታ ወንጌል ከቃናህ ስለ እሬቻ በአዱ አምልኮነት ተናገር ኢየሱስን የእግዚአብሔር ልጅ አደለም ።(ለሙስሊሞች )ለሚሉ ወንጌል ስበክ ። በእኔ ያመነ ቢሞትም ህያው ይሆናል ይላል ከአማኞች አንዷ ቅድስት ማርያም ናት። መርጌታው እየዋሽ ነው የጌታ እናት ብላ ነው ማርያምን የምታከብረው ኦርቶዶክስ ። ድግምታሞች ጠንቋዮች ስላቢዋቸ ሞርቶኞች በአሁን ግዜ ህዝብ ስለ ማይቀበላቸው እና በቤተ ክርስቲያን ቦታ ስለጡ ነስሀ ከመግባት ሊላ በደል ይፈፀማሉ ።
Enate perotestatochi lemn yemariyam sem edemigebegibchu nw yemigermegn
አዎ "መሪ ጌታ " አሁንም በክርስትና ስም እያጭበረበርክ ነው መጀመሪያ ቆቡን አውልቅ።
Egzagar lebonchewn yemaliselchew
Lemen kalamenachubat yerasachun haymanot atamnum yeha temkeht new
ወንጌል የቤተክርስን መሰረት ነው እኮ ምነውዞረ
ባችሁ እርግጥ ሻጥ ለዋጭ ገብቶባታል ያውጣልን።
ክርስቶስ ስጋና ደሙ የማን ነውየቅድስት ማርያም
ስይጣን እረፍ በስሜይመጣሉ ስለአልኩአትዳፈር።
ፓስተር ካስሽ & መሪጌታ ፅጌ ጌታ እየሱስ ዘመናችሁን ይባርክ
Tadelachu sel Agerachehu atechenekum. Lenegeru enante menachuh tenekana yemikatelew ye orthodox bete Christian. Egzabiher ethiopian ena hezbochuwan yetebek 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
poor sound system
እዉነተኛዋ፡ማርያም፡አታማልድ፡አትፈዉስ፡በቃ፡ንገርልኝማ፡እዉነቱን፡ኢየሱስ፡ብቻዉን፡በቂ፡ነዉ፡ያድናል።
እህት ስለ ማርያምን ማማለድ ወይም አለማማለድ እድትፈርጅ ዳኛ ያረገሽ ማነው ? ለማንኛውም በውስጥሽ ያለውን መንፈስ መርምሪ።እግዚአብሔር ይባርክሽ ።
@@respectall8517 ይቅርታ፡አሜን፡የተናገርኩት፡ትክክለኛ፡መፅሀፍ፡ቅዱሳዊ፡ነዉ፡ሀሰት፡አልተናገርኩም፡እዉነተኛዋ፡ማርያም፡ብፅይት፡የኢየሱስ፡እናት፡እርሱን፡ስሙት፡ያለች፡ውድ፡እናታችን፡ናት፡ግን፡በትክክል፡አታማልድም፡ተባረኩ።
@@tigsetmulugita8118
እሱ ያንቺ እምነት ነው: ምክንያቱም ከመጽሓፍ ቅዱስ ውጭ ስለ ሆንሽ: ደግሞ ሀሰት አልተናገርኩም መጽሓፍ ቅዱሳዊ ነው ብለሽ አፍሽን ሞልተሽ ታወራለሽ እንዴ: እርሱ እናያለን ያለ ቅዱሳን አማልጅነት: ቅዱሳንን ንቅሽ የምትገበው ቦታ!!!
@@mekuanintbayew4784 ቅዱሳን፡በሙሉ፡አያማልዱም፡፡ሮሜ፡8÷34፡አንብቡ፡ያለኢየሱስ፡አማላጅነት፡መንግስተሰማይ፡መግባት፡አይታሰብም፡መናቅ፡ሳይሆን፡ቃሉ፡አይደግፈዉም፡ዮሐንስ፡ራእይ:19÷9_10:አንብብ፡ካሸነፍክ፡ኦርቶዶክስ፡፡እሆናለዉ፡እንነጋገር።
@@tigsetmulugita8118
@tigset Mulugita
ክብርት :እህቴ: ሲጀመር ክርስትያን ማለት ከመጽሐፍ ቅዱስ ያመንከውን ቅዱስ ቃል መቀበል : ያለመንከውንም ቅዱስ ቃል ደግሞ አለመቀበል ማለት አይደለም ኢሄ ከሆነ በወንጌል ሰይሆን በራስህ እያመንክ ነው ማለት ነው።
ወደ ጥያቄሽ ስገባ
√ ሮሜ 8፥34 ስለኛ ሚኮንነው/ሚፈረደው/ እንጂ ስለኛ ሚለምነው አይልም።
√ ሲቀጥልም ራ/ዮሃ : ቅዱስ ዮሃንስ አንዴ ብቻ አይደለም ለቅዱስ መላእኩ የሰገደለት: ሲቀጥል ለቅዱሳን መላእክት እማይሰገድ ከሆነ ለመን መጀመርያ ስገደ ??? መልስ ወደ አንቺ ? እኔ ደግሞ በደንብ አርጌ እመልሳልሻለሁኝ..።
• ቅዱሰን መላእክት ወደ እግዚአብሔር መለመን ብቻ አይደለም የመቀጣት አቅም አለቸው። ለምሳሌ ያክል ቅዱስ ከህን ዘርክርያስን መወሰድ እንችላለን።
• እኛ ወደ ቅዱሳን የምንጸልየው ወደ እግዚአብሔር የሰራንውንም ኃጥያት ይቅር ይለን ዘንድ እንዲጸልዩን ነው።
ከብሉይ ኪዳን ብዙ እስጠሽ ነበር ግን በናንተ ዘንዳ ሌላ ስለ ሆነ። ለጢቢብ አንድ ቃል ትበቃወለች እንዲሚባል።
√ ዘፍ 20፥7 ።
እስኪ ከሐዲስ ኪዳን ደግሞ አንድ ሁሉት ምሳሌዎች ልስጠሽ
• "ሲሞንም መልሶ፡- ካላችሁት አንዳች እንዳይደርስብኝ እናንተው ወደ ጌታ ለምኑልኝ፡ አላቸው። ሐዋ ሥራ 8፥13-24።
• ቅዱስን በህይወት እያሉ ብቻ ሳይሆን ከሞቱ በኋለንም ጭምር እንኳን ስለኛ ይጸልያሉ።
ከመውጣቴም በኋላ እነዚህን ነገሮች እንድታስቡ በየጊዜው ትችሉ ዘንድ እተጋለሁ። 2ኛ ጴጥ 1፥15። ከመውጣቴ በኋላ ማለቱ ከመትኩኝ በኋላ ማለቱ ሲሆን: እተጋለሁ ማለቱ ደግሞ እንደ ሚጸልዩልን ጽፍልናል። ተጨማሪ ታሪክ ሉቃ ወንጌል ተጽፎ እንዳለ የድሃው እና የሀብታሙ ታሪክ ነው። እነሱ ከመቱ በኋላ።ድሃው በአባታችን አብርሃም እቅፍ ሲሆን: ሀብታሙ ለአብታችን አብርሃም የለመነው ነገር አለ።
ምክንያቱም : እኔ የሕያውን አምላክ እንጂ:የሙታን አይደለሁም ብሏል እና። ማቴ 22፥23
~~~~~~~~~" ~~~~~~~~~
ብዙ እል ነበር ግን ... Contact እንደርግ እና በደንብ እናወራለን ክብርት እህቴ።ዕብራውያን
•ከቶ ለማን ብሎአል? ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን? ዕብ 1፥14።
°Mekuanintbayew2015@gmail.com. በዚህ Email ሀይ በይኝ ወይንም የ WhatsApp ስልክ ቁጥርሽን ለክሊኝ። የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ።
በተክርስቲያን አይወድቅም አንተ ትወድቃለህ ስምንት ከፈሉህ ሁለት ሽበት አውጥተህ አይ ሴጣን
በትክከል ሰው ሁሉ እንደናንተ የተፈታ ይሁን
ነቢይ ዒሳ የመርየም ልጅ በሱና በናቱ ላይ የአላህ የእግዚአብሔር ሰላምታ ይስፈን አሚን 🤲 ነቢዩ ዒሳ የተላኩት ለእስራኤል ልጆች
ነው ለዓለም ህዝቦች አተላኩም መፅሀፍ
ቁዱስን መርምሩ ተመራመሩ ውቀት ለግሱ
ለእኛ እስራይላውያን ብቻ ሳይሆን ለዓለም ነው የተላከው,።
ישוע המשיח חיי מלך היהודים 🙏🏼☦️🕎🔯❣️
የገዛ ወገኖቹ አልተቀበሉትም ስለዚህ ወደ አህዛብ ዘወር አለ ይላል ይህንንስ አላነበብሽም
@@laymansolutions8979
የተቀበሉትም አሉ። አሁንም ቢሆን አሉ.።
አንዱም እኔነኝ ከተቀበሉት.።..
ቃሉ ቀጥሎም..ለተቀበሉት በስሙም ለሚያምኑት ለእነሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣንን ሰጣቸው ይላል.።...የተቀበሉት እንዳሉ ቃሉ ያሳያል,።
ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ዓለም የመጣው የሰው ልጆችን ሁሉ የጀነት ለማድረግ ነው ፡
(የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 3)
----------
16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
17፤ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
ጀነት መግባት ወይንም የዘላለም ሕይወት ያለባቸው እስኤላውያን ብቻ ናቸው ? ኢየሱስ ክርስቶስ ወደዚህ ምድር በመጣበት ዘመን ሌላው ዓለም አረቦችን ጨምሮ ጣኦትን ሲያመልኩ እስራኤላውያን አንድ ፈጣሪን ያውቁ ነበር ፡ ለምንድነው ወደ እስራኤላውያን የሚልከው ? ኢሳ የፈጣሪ የህዝነት ወይም የምህረት መንገድ ነው ፡ ሙስሊም ወገኖቼ በምህረቱ ተጠቀሙ ።
@@danieleyu6832
🤙🏼🙏🏼☦️🕎🔯❣️
የፔንጤ ስራ ቁጭ ብሎ ኦርቶዶክስን መሳደብ ነው እንጂ ሌላ ነገር የለም። ሰው በክርስቶስ እንዲድን ብትፈልጎ ስን የማያምን ሀይማኖት አለ።
አንድ ሀሳብ ሳያልቅ መሸጋገሪያ ሙዚቃ ባታስገባ ፓስተር
የኦርቶዶክስ አባቶችን የንግግር አክሰንት የተለየ ነው...እኒ ሰው ግን ኦርቶዶክ አይደሉም
በጣም ትገርሙኛላችሁ ከዚህም በላይ እኮ የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ እናት እኮ ነች ከእናተም በላይ ለጌታ የምትቀርበውም እሷ እኮ ነች የእሷን ክብር ለማሳነስ በበሞከር የምታደርጉት አካሄድ እንደ ክርስቲያን ልክ ነው ብየ አላምንም ምነው በዘመናችን ያሉትን በአገልጋይ ስም የሚደረገው ከመጽሀፍ ቅዱስ አንጻር ትከክክል ነው ትላለችሁ ? ግዴለም ወንድሞቼ ሌላውን በመናገር ጽድቅ አይገኝም በጌታም ስራ አትግቡ እሱ የወደደውን ማድረግ ይችላል
ከተፃፈው አትለፉ መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን መድሐኒታችን ጌታችን እየሱስ ብቸኛ ምትክ አልባ አዳኝ ነው
ሮሜ 8÷34
Wendime fiseha yaladeregechiwn alaregechim malet kibr masanes aydelem akeberin bilachu eko yihew maryam ke lelech silase yelem wedemil timhrt metachu:: siketl ye sew hulu kibr endemergem cherk nw
“እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤ “ጻድቅ ማንም የለም፤ አንድም እንኳ፤ አስተዋይ የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚሻ አንድም የለም። ሁሉም ተሳስተዋል፤ በአንድነት የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ በጎ የሚያደርግ ማንም የለም፤ አንድም እንኳ።””
ሮሜ 3:10-12
“ምክንያቱም ሁሉም ኀጢአትን ሠርተዋል፤ የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል፤ በኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ቤዛነት እንዲያው በጸጋው ጸድቀዋል፤”
ሮሜ 3:23-24
Slezih wendime Dingil Mariyamim be Amlakua behonew bezanet endiaw betesegaw tsedka nw enji berasua mnm kibr yelelat set neberech::
“ማርያምም እንዲህ አለች፤ “ነፍሴ ጌታን ከፍ ከፍ ታደርገዋለች፤ መንፈሴም በመድኀኒቴ በእግዚአብሔር ደስ ትሰኛለች፤ እርሱ የባሪያውን መዋረድ ተመልክቶአልና። ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤”
ሉቃስ 1:46-48
Dingil mariyam erasua stnager
እርሱ የባሪያውን መዋረድ ተመልክቶአልና። ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤” ke zare jemro Alech ayeh mknyatum tsegaw besua lay sisera tsdkin agegnech ke mn yetenesa ke emnetua yetenesa melaku meto siyabesrat mn alech ene ye egziabher bariya negn endefekadih yhunlgn slezih kutr 45 mn yilal
“ጌታ ይፈጸማል ብሎ የነገራትን ያመነች እርሷ የተባረከች ናት!””
ሉቃስ 1:45
Slezih wendime metshafu lay beki yehonew tsefual sle dingil mariyam kezi wchi mnm mekebel yelebihm mknyatum ye egziabher ajenda kristos eyesus enji mariyam alneberechm be melaktm bithed elf alaf melakt nw yalut gn yetesafut 4 bicha nachew slezih wede geta temeles egziabher yirdah🙏🏾
Siketl demo esua enatu nech ke enante belay lesu eaua tkerbewalech mn malet nw wendime Kristos eko yemayadela amlak nw ye zimdna menfes eko besu zend yelem lesuam fetariwa lantem fetarih eko nw hulun ekul yemiyay amlak nw slezih kidm endalkuh enem kalun amigne ketekebelkut bitsu(yetebarekugn negn) mknyatum tsegaw le hulum ekul nw miseraw sayayu yemiyamnu bitsuan nachew milewn alanebebkew yihon::
“ኢየሱስ ለሕዝቡ ሲናገር ሳለ፣ እናቱና ወንድሞቹ ሊያነጋግሩት ፈልገው በውጭ ቆመው ነበር። አንድ ሰውም፣ “እነሆ፣ እናትህና ወንድሞችህ ሊያነጋግሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል” አለው። ኢየሱስም፣ “እናቴ ማን ናት? ወንድሞቼስ እነማን ናቸው?” ሲል መለሰለት። በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፣ ወንድሜ፣ እኅቴና እናቴም ነው።””
ማቴዎስ 12:46-50
Wendime slezih ye abatun fekad bitaderg antem ende wendimochu ende paulos ke hulum ekul kibr yinorhal andit setm endihu btareg ke enatu ekul ye enatinet kibr yinoratal ene aydelehum yhew kalu nw milew kefelek demo lukas 11 ke 27-28 manbeb tichlaleh lelam maregagecha kefelek liyawm erasu Eyesus Krstos yalew slezih esua tkerbalech mnamn mibal neger yelem esu eko ye hulu fetari amlak nw miyadala amlak aydelem::
“ጥልን በገደለበት በመስቀሉም ሁለቱን በዚህ በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ። መጥቶም ርቃችሁ ለነበራችሁት ለእናንተ፣ ቀርበው ለነበሩትም ለእነርሱ ሰላምን ሰበከ፤ ሁላችንም በእርሱ አማካይነት በአንዱ መንፈስ ወደ አብ መቅረብ እንችላለንና። ከዚህ የተነሣ እናንተ ከቅዱሳን ጋር የአንድ አገር ዜጋ፣ የእግዚአብሔርም ቤተ ሰብ አባል ናችሁ እንጂ፣ ከእንግዲህ ወዲህ መጻተኞችና እንግዶች አይደላችሁም። በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል፤ የማእዘኑ ራስ ድንጋይም ክርስቶስ ኢየሱስ ራሱ ነው፤”
ኤፌሶን 2:16-20
Slezih wendime kidusn metshaf anbibew bedemb enezih tamr, dirsan, ye sew fetera nachew mnm proof yelelew fiturn ke fetari ekul lemadreg yetetsafu ke bible gar yemigachu ye kristosn amlakinet yemikdu ... Lemangnawm Egziabher Yibarkih wendime🙏🏾
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ልጅ ሁሉ በቀራንዮ መስቀል ላይ ዋጋ የከፈለው ለማርያምም ጭምር ነው አትዘንጋ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ፊት አይቶ አያዳላም ማርያምን ባየበት የማዳን አይን እኛንም አይቶናል ሰው ምን ይለያታል ቆይ እስኪ ንገረኝ?
glory zone ትርጉም አለዉ ቃሉ ለኢትዮጵያኖች እስከሆነ ፕሮግራሙ አስተካክሉት እንከን ስታወጡ የኦርቶዶክስ ብቻ ሳይሆን ሁሉንም ሃይማኖቶች የሚመለከት ይሁን ጴንጤ ፣ካቶሊክ፣ ጋር ያለው ነገር ምነው ተዋችሁት የክርስቶስ እውነት በእውነት ተገልጦላችኃልን? ክርስቶስ ሀይማኖትን ነው የሰጠን ወይስ የግዚአብሄርን መንግሥት? መጀመሪያ የግዚአብሄርን መንግስ ጽድቁንም ፈልጉ በዛ ያለ ሁሉ ይጨመርላችኃል!!!
Egzoooo mn gud new are lebona yesitachu
ሮሜ 8÷34
ወይኔ እረ ልቦና ይስጥህ ቤተክርስቲያን ልጆቿን በላች ነው ያሉት አቤት ፈጣሪየ የበግ ልምድ ለብሰው ከሚመጡ አንተ ተብቀን
What are you talking about?
Read that part of the Bible it’s in Mathew Jesus was talking about the same people that are in your religion
በትክክል 👉የበግ ለምድ ለብሰው ነው የመጡት ከእነዚህ ከሀዲያን መናፍቅ ራሳችንን መጠበቅ አለብን 👉ልቡና ይስጣቸው
ወንጌል ማለት ራሱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ንግድ ይቁም ጌታኮ ሁሉን ለደቀመዛሙርቱ አሳይቶ ሂዱን ይህንን ለአለም ስበኩ ነው ያለው የሚሰበከው እራሱ ነው ይህን ሲል ደግሞ ሀይል እስክትቀበሉ እንዳትሄዱ ነው ያለው
ይህ ሀይል ደሞ እርሱ ከአለም ሲሄድ የላከልን አፅናኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ በመንፈሱ በእየሱስ በኩል ሲሰጠን ብቻነው
መንፈስ ቅዱስ በእየሱስ በማመንና በመጠመቅ የሚገኝ ነው እናቴን ስበኩ አላለም እየሱስ ያድናል
ማሪያም እንደማንኛውም ሰው ከሞት ያልተነሳች የጌታችን እናቱ የምትከበር ናት ለእርሷ ስገዱ አላለም
መርጌታ confusion!!!!
ኸረ ተው ሰብከ ሞተሃል
መጀመሪያ ልብሳቸውን ይቀይሩ የሰው ወርቅ አያደምቅ። ማጭበርበር እግዚአብሔር አይወድም ክብር አያስገኝም።
መሪ ጌታነቱ ከየት አመጣው
ምን ተረፍክ አጭበርባሪ ሆንክ እንጂ
ORTODOX ONLY AND THE ONE
luterawyan hulem ye wshet abatachun nw mtmeslut
Anten sewuye woye woyota alebh iwuneta yewetach ken wedet tgebayhon gn chgr yelewum bella akelath tekotatro yemiyaslefelfhi agant melso ywuthal gzew aleh nseha gba yemttefubet gze dersual igna ortodoksoch intelyaln
አጭበርባሪ ሁላ ስንት ነው የከፈሉክ?
እናንተ ምናለበት ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችንን ለቀቅ ብታደርጉልን ለምንድነው ለምእመኑ ፈተና የምትሆኑበት ወደዳችሁም ጠላችሁም ፍርዱን፡ከፈጣሪ እንጸምታገኙት ታውቁታላችሁ ወይ?ከድንግል ማርያም፡ልጅ ከሆነው ማለት ነው መቸ ብትል ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜና ሰአት ማለት ነው አዎ ያ ክፉ ዲያብሎስ በገንዘብ እያታለላችሁ ከውጭ አገር በሚለቀቅ እርዳታ ገንዘብ ያለ የሌለ ትቀባጥራላችሁ ስለናንተ ዮሃ ራእ ምእ 13 ላይ ተጽፏል እሱም ለዘንዶው የስድብ አፍ ተሰጠው ይላል ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
Ye motelenn teten ye motuleten. ...senakeber noren yeker yebelen.......Weyi tret tret...
ይህ ሁሉ በመወገዝህ ነውና ቂም ይዞ ስብከት አይቻልም።
Yehe tehadeso new fake priest
Be positive hedesh metnorebeten Bible memereya mermeri yalteberezewen felegesh. Ke kerestos wechi beza yelem aleke
Awo betam
wey Geta Hoy Min Ayenet Kefafi Chanal New Bakachihu.
Orthodox tewahedone lematefate newe neku egzabheren bemamelke bemesgede bemesome bemselye ende abatochchen neshu honene bemameleke newe orthodoxne bemaferese ayedeleme hezbi. Neku beadis temhert atewesedu ye. Memehere tesfay abera getemegh yemilwene temeleketute
Ante zelt mjmrya ymtlee bmulu ye slept aynt new asasfunm alawekew arfeh tkmet
ምን፣አገባህ፣ያልበላህን፣ታካለህ፣ጴንጤው፣
ይህ ካህን አሁንም እንዴሁ የክእደት መርዙን እደረጨ ነዉ በተሰቀለዉ እኔ እማቀዉ የጥንት አሳዊ መሲ ቡለእ በእመቤቴ ስም መጣእ እረ ደዉ ልብ ይስጥእ ጭራሽ ጋባዥም ነእ አይ አንተ ማረፊያ አንተ ትቀዠቀዣለእ እኔ ምነወ ልብሱን ብታወልቁት
ኪዳን ከወዳጆቸ ጋር ተማማልኩ ለጌታ እናት ያንስባታል እመ አምላክ ለሆድክ ብለክ ነፍሰህን አጣክ ለፍላፊ ውሻ
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
እመቤትም ቢትሆን አታድንም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
ያንተ ማርያም ናት የሚታድንህ? ስድብን ያስተማረችህ?
እስት ህልና ይውቀስህ፣ የትኛው ጴንጤ ስሴደብ አይተህ ታውቃለህ እናንተ ካልሆናችሁ በቀር፣ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
Tesfa ....ER ayebalem sedebn men ametW .....kalfelegen alemesmat ,
. Esachew wengel layee nachew.
....esti John 3 anbebe lela alelehem pls anesadeb!
ስድብ የአባታችሁ የዲያብሎስ ነው።ኢየሱስ ክርስቶስን አምነህ ብትቀበል ከዚህ ሁሉ ያድናል የዘለዓለምን ህይወት ትወርሳለህ ወንድሜ ተስፋ የተባልከው።
Tesfa ስድብ አለአዋቂነት ስው መልስ መስጠት ሲያቅተው ሲሳድብ የመለስ እውቀትም የተሞላ ይመስለዋል ያሳዝናል አለማወቅ ሀጥያት አይደለም ለማወቅ መማር ደግሞ ጥበብ ነው ለምን እንዴት ብሎ ጠይቆ አውነት ከሆነ በማጣቀሻችን መፅሀፉ ቅድሳችንን በማንበብ ውሽት ከሆነ ደግሞ በማስረጃ መወያየት ይቻላል እኮ ስድብ ሀጢያት ነው ስድብ ከዲያብሎስ የሚወጣ ነው ክርስቲያን ከሆንክ አትሳደብ ነውር ነው መፅሀፉ ቅድስን አንብበህ እንደማታውቅ ያሳብቅብሀል ጌታ ይወድሀል ቆም ብለህ ራስህን ጠይቅ ወንድም አለም
This is a new approach to trick orthodox followers by getting dressed our church's uniform. By the way how much you get paid for this drama? Too old strategy
አት ማፈሪያ እነሱ ሊያነሱክ ነዋ???kkkk አነንተ እራስክ ነክ የወደከው ውድቀቱ አንተ አገልጋይ የሆንክ እለት ነው የጀመረው ሌባ ሆድ አደር......
ካላመንክ ማውለቅ ነዋ ። የበግ ለምድ የለበስክ ተኩላ ነው እውነት ።
እቺ ወጠጤ ዱርዬ መጀመሪያ ፀጉርሽን ተስተካከል::ሃሃሃሃ ደግሞ ቅዱሳንን ሃሃ
Metsef kidus anbib
አብዶች ናችሁ አርጉማን
Keman temarkewu sidibn erasiken mermir yemirgemachun meriku nw yemilwu. Atisdeb sideb hatiat nw
Weshet yehonew lante new yeha yenen becha teketel malet aydel yefelekuten mehon alchelem ende amlak enkwan netsa amlak new
This priest is s cheater. Orthodox Christians long live.
Orthodox alnberum enawkachewalen
Ke 6 amet befit ke Dr zerhun mulatu gar sikerakeru neber ihew linku eyut ruclips.net/video/9qqEmiZ3_NQ/видео.html Orthodox alnberum swun lmasast alebabsewachew nw 🤣🤣🤣
Ke betkrstiyan yetwgezu sew nachew ke 6amet befit
Mergetam ayidelum ket endametut egzihaber yiwek
ለዎገኔ የምናገረውው???????አንተን ለመሰሉ ውሾች (ተኩላ)
አይ የደብተራ ነገር ስራችሁ ተቆረጣ ኦርቶዶክስ ነቅቷል ቢዝነስ አቅጣጫ ቀየራችሁ
አየ፡የኦርቶዶክስ፡ጣጣ፡ማለቂያ፡የለዉም፡አረ፡ጉድ፡ነዉ፡እኔም፡ኦርቶዶክስ፡ነበረኩ፡ኢየሱስ፡ደረሰልኝ፡አወጣኝ፡ስሙ፡ይባረክ፡ኢየሱስ፡ጌታ፡ነዉ።
እህቴ ኦርቶዶክስ ነበርሽ ከዛ ዘመን ያመጣው ሃይማኖት ተከታይ ሆንሽ ጥሩ ምንም አይደለም እህቴ ይሄንን የምልክልሽን ቪድዮ ከፍተሽ ስትከታተይው ትክክለኛውን፡መልስ ታገኛለሽ እላለሁኝ ትእግስት ግን ያስፈልግሻል Memehir Tesfay Abere እንዲሁም ኤፍታህ የሚል ነው መም ተስፋዬ አበራ የሚለውን ቪድዮ ከከፈትሽው በኋላ ከአመት በፊት የለቀቀው ቪድዮ ስላለ ለእያንዳንዱ መልስ ሰቶበታል ከጥሩ ማብራሪያ ጋር ማለት ነው ፈጣሪ አይነ ልቦናሽን፡ይክፈትልሽ ይክፈትላችሁ
@@yonasabraham1868 ውድ፡ቤተሰቦቸ፡አመሰግናለዉ፡ግን፡ከሀዋሪያት፡ጀምሮ፡እየተሰበከ፡የመጣ፡እዉነተኛ፡ወንጌል፡ነዉ፡መዳን፡በሌላ፡በማንም፡የለም፡ኢየሱስ፡በር፡ነዉ፡እና፡ኦርቶዶክስ፡ናቸዉ፡ቤተሰቦቸ፡በሙሉ፡ግን፡እወዳችሁአለዉ፡ተባረኩ
@@tigsetmulugita8118 እህቴ ምከራከሩ ለውጥ አያመጣም ግድ የለሽም ገብተሽ ስሚው ስብከት ትምህርት ምናምን አይደለም እኔው እራሴ ምስክር ነኝ ላልሽው ነገር ትክክለኛ መልስ ታገኚበታለሽ አታገኚበትም ገብተሽ ስትሰሚው ብቻ ነው ልትረጂው የምትችይው ውድ እህቴ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን ጌታማ እኛን ይባርከናል እንጂ እሱ እንዴት ይባረክ ይባላል
ይገርማል፡ያድናል፡ኢየሱስ
@@yonasabraham1868 ወንድሜ፡ዮኒ፡አመሰግናለዉ፡እዉነት፡ስለገባኝ፡ኢየሱስ፡ብቻዉን፡ተከትየዋለዉ፡ነገ፡ሲመጣ፡በክብር፡ይወስደኛል፡አክሊልም፡ይሸልመኛል፡ስለሱ፡እመሰክራለዉ፡አባቴም፡ያከብረኛል፡ግን፡በቅዱሳን፡አማላጅነት፡ነዉ፡እያልን፡ጊዜዉ፡፡ሄደ፡፡ወንድሜ፡፡ስለአንተ፡የሞተ፡ማን፡ነዉ፡፡ተመልስ፡ጌታ፡ይወድሀል፡ማራናታ፡ኢየሱስ፡ይመጣል፡።