I knew you when you where in Orthodox Church my wife hardcore orthodox used to like your songs. I see your labor it is clear and well defined goal the Holy Spirit started in you! God bless you and I want to help your ministry! Gosh bless you!
There is nothing great that pleases GOD than a redeemed Soul , I Thank God you are the right person for what our society is questioning of their faith ,
I thank Jesus very much for brother Mistru. Please know that you were set free by Jesus because you have an extraordinary mission. Jesus will set free millions of life by you. Be strong and let God be with you.
ለዕድር ብሎ የዛልአላምን ሕይውት ከማጣት ኢየሱስ ይሰውራን አሜን!!!
በእዉነት ለእድር ብሎ ሰዉ ጌታን ማመን መፍራት አለበት ብዬ አላምንም የእድር ትልቁ ስራ ሰዉ ሲሞት መቅበር ነዉ ይሄ ደግሞ የማዘጋጀም ግዴታ ነዉ ።ስለዚ ስደቱ ከሌለ ዕድር ይቅርበን እንጂ ከጌታ ጋር አናወዳድርም። ተባረክ ወንድሜ
እንዳንተ ያሉ ወንድሞቻችን ጌታን አግኝተው ከዛ ስለወጡ ፣ በተንኮል ማህበረ ቅዱሳን ደብድበዋቸው ነበር። እና አጠነከራቸው እንጂ ወደህዋላ አልተመለሱም ፣አይዞህ! ብቻ ተረጋግተህ የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ እየሰማህ ተንቀሳቀስ! ያልፋል እነዚህ ሁሉ ባንተ እጅ ጌታን ይቀበላሉ አሜን!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እውነት ያሸንፋል እግዚአብሔር አለ አባቴ አይዞት በርቱ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ፓስተር ትዝታው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክ ሰሜን ወሎ በጣም ጠንቆች አሉ በዛ ቦታ ወንጌል የለም ከቻልክ በዛም ያሉ መርጌቶች ወደ ጌታ ይንጡ 😢😢😢😢ሁለት ወንድሞች ነበረኝ ከ7 አመት ጀምረው በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያደጉት በድቁና እያገሉ ነበር አሁን ይህውን ጥቆላ እየተማሩ ነው እንቢ አሉኝ 😭😭😭😭😭😭😭ተው ብል እግዚአብሔር ከምድሩ ይቃላቸው እነዚህ ትወልድን የሚያበላሽ የኦርቶዶክስ ጉድ ስንት እግዚአብሔር ስንደ እና እንክርዳዱን ይለይልን
መሪ ጌታ ሚስጥሩ እንኳን ጌታ ረዳህ ስለአንተ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ክብር ለጌታ ይሁን❤
እንኳን ጌታ አስመለጠህ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
ጌታ እየሱስ በስራ ላይ ነዉ የክፋ የድግምት የጥንቆላ ስራ ከምድራችን በእየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን
አሜን ይፍረስ ለዘላለም!
መርጌታ እንኳን ጌታ እረዳኸ ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሐን በሠላም መጣኸ የረዳኸ ጌታ ይመስገን አሜን
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ።ዋጋችሁ በላይ እጅግ ታላቅ ነውና በርቱ። ወገኖቻችንን እግ/ር በተአምራቱ ይድረስላቸው ። ከዚ በላይ ተዓምራዊ መዳን የለምና ጆሮ ያለው ይስማ መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክርስቶስ ተሰጥቶናልና ጌታ በ ምህረቱ ያግኛችሁ።አሜን።
ይድግምት ፥የጥንቆላ እና የመታት ሥራበኢየሱስ ስም ይፍራስ አሜን!!
I knew you when you where in Orthodox Church my wife hardcore orthodox used to like your songs. I see your labor it is clear and well defined goal the Holy Spirit started in you! God bless you and I want to help your ministry! Gosh bless you!
ውንድም ምሥጥሩ ኢየሱስ እንኮን አገኛህ ኢየሱስ ይበርክህ
ጌታ እየሱስ ከጨለማው አለም አውጥቶ የጌታን ብርሃን ስለበራልህ ስሙ ይክበር ይመስገን ያወጣህ ጌታ እንዴት እንዲያኖርህ ያውቃል ተባረክ
በጌታ በኢየሱስ ስም ወገኔን ሀገሬን የያዝክ ዲሪቶ መንፈስ ለቀህ ወደጥልቅህ ግባ!! ወንድሞቼ በኢየሱስ ደም ይሸፍናችሁ ተባረኩ
አሜን
መሪጌታ ጌታ ይባርኮት አስደናቂ የህይወት ምስክርነት ነው ያካፈሉን
ወንድማችን እንኳን ከዘንዶው አፍ ጌታ አሥመለጠህ ተፋህ ❤❤❤ ዘመንህ ይባረክ በአለቱ ተተክለህ ቅር ለኛና መሸሎቻችን ማምለጥ መትረፍ መጽናት ጉልበት ሆነኽናልና ጌታ የተባረከ ይሁን።
በኢየሱስ ስም በኢየሱስ ሰም ሁሁሁሁሁ ጌታ ሆይ ድረሰልን ወዮ ሕዝቤ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እባካቹህን እኔን ኣስገቡኝ እንደት ነው መግባት የሚቻል እዚ የሚመጽ የማርያም መስማት እፈልግ ኣለው።
በጣምን እንወድሃልን ኣይዞህ ጌታ ከኣንተ ጋር ነው።
እንወድሃለን ነብይ ምስጢሩ በርታ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ በደሙ ተሸፈን በክብሩ ቁም❤❤❤❤❤❤❤!!!!!❤❤❤❤!!!❤❤❤❤❤!!!!❤❤❤❤❤❤!!!!!!!
ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችህ
ሮሜ 16:20!!!!!!!
አሜን አሜን ስለ ዝማሬ ጌታ ይመስገን ተባረክልኝ ፓስተር ትዜ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜላ እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ክሪስቶስ ይጠብቅህ ያስበከው ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ይፈፀምልህ።
እዉነት ነዉ እኔም ጅሩ አርሴማ 9ቀን ዋሻ ዉስጥ 9 ቀን አርመሞ ይዤ ነበር ኦና ብዙ የአዲሳባ ልጆች አሉ እና ምንም ጥቅም የለዉም እየሱስ ክርስቶስ በአንድ ቀን አዳነኝ እና አባ የሚያወሩት ልክ ነዉ አናገረችን ይላሉ ቆፍረዉ ስዕል አገኘን ይሉናል።
Can kk
ተባረክ ፖስተር ትዜ እጃግ ገራሚ ነው ጌታ ይርዳን ትውልድ ሆይ አይንኸን ጆሮኸን ግለጥ
መሪጌታ ያባቶቻችን አምላክ እንኳን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ አወጣህ በእየሱስ ስም ከምድሪቱ እና ከህዝባችን ላይ ስራው የፈረሰ ይሁን ።ትዝዬ አንተም ትውልዱ እንዲበራለት ለምታደርገው ጥረት ፈጣሪ አምላክ አገልግሎትህን ይባረክ።ስለሁሉ ያባቶቻችን አምላክ ክብር ይሁንለት ተባረኩ።
ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እዚአብሔር ይመስገን ጌታን ያወቁበት ቀን ተመስጌን ስለመረጥከኝ አመሰግንሐለው ❤❤❤
ከዝያ ሁሉ መአት ያወጣኸኝ ጌታ ስምህ ይባረክ ❤
ወንድሜ መሪ ጌታ ሚስጥረ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ!!! በመዳንህ የዘላለምን ሕይወት በማግኘትህ በእውነት ጌታ እየሱስ ይባረክ ደግሞ በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩህ የጠላት ዐይኑ ይታወር በበቀል የሚወጣ የታሰረ ይሁን
አሁንም ከዚህ በበለጠ ቅባትና ፀጋ ይግለጥህ ተባረክ ወንድሜ ፓስተር ትዝታው እግዚአብሔር ይባርክህ ካስማህን ያስፋው፨
መረጌታ ምሥጥሩ እንኮን ከዚህ ሠይጣናዊ እሥረት ጌታ ኢየሱስ አወጠህ እንወዳሃለን በፀሎት ከእናንት ጋር ናን በርቱ
እንኳን ጌታ ረዳህ ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን እንፀልህልሃለን ተባረክ
ተባረክ ወንድም ሚስጥሩ በክርስቶስ እየሱስ ደም ሸፈንኩህ
Thanks!
God bless you.
እግዚአብሐር ቃሉ እንደሚናገረው አለም ሳየፈጠር መርጦህ ከዚህ ገድ የወጣህ እግዚአብሐር ይባረክ:: Ephesians 1 (አማ) - ኤፌሶን
4: ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን። በርታ ወንድማችን::
ምዕራፍ 3
የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ስለዚህ ምክንያት ዓለም እርሱን ስላላወቀው እኛን አያውቀንም።
2 ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።
ተባረኩ ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን
ፕሮግራሞችህን ሙሉ እየተከታተል ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በርታልን ትዜ እንግዲህ ዕጣው ወድቆብሃል።
Blessed be the name of the lord! You are now in the protection of Jesus Christ brother. The Lord will watch over you, and shield you from evil.
እንካን ጌታ እረዳህ
አሜን አሜን ትዝዬ የጌታ ባሪያ አቤት መዝሙርህን ስሰማ እኮ ነፍስም አይቀርልኝ
ወደድንምጠላንም እግዚያብሄር በስራላይ ነው የዚህ ታላቅ ስራ ተካፋይ ያድርገን እንንቃ ወገኖቼ
There is nothing great that pleases GOD than a redeemed Soul , I Thank God you are the right person for what our society is questioning of their faith ,
ስላንተ እግዘብሔርን አመሠግናለሁ መሪጌታ ምስጢሩ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ። እንወድሐለን
እዉነቱን የገለጠልህ ጌታ ለዘለአለም ይባረክ !መሪጌታ እግዚአብሔር ለብዙዎች ማዳን እንደ ምክንያት ይጠቀምህ ፤ ከምትከፍለዉ ዋጋ የተነሳዉ ዋጋህ በክርስቶስ እየሱስ ከፍ ይበልህ አሜን።
ጎይታ ይባርከሕ ሜርጌታ እግዚኣብሄር ዘመንህን ሂወትህን ኣጎልጉለትህን ይባርክ
መሪ ጌታ እንኳን ጌታ አስመለጠህ ክብር ለጌታ ይሁን የድግምት መንፈስ በእየሱስ ሰም ሰራው ይፈረስ ፓስተር ትዜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
Huletachihum geta ebarkachihu yezelealem amlak smu ebarek yecheleman sra yemiyagalt eyesus ebarek geta eyesus ebarkh yihnn tsega yeseteh abzto yisth kbr hayl msgana lezelealemu lesubcha ehun amen amen
ወንድማችን መሪ ጌታ እግዚአብሔር እንኮን እረዳህ ጌታን ይክበር ይመስገን ከዚህ ጉድ ያወጣህ ጌታ ብቻ ነው በጣም ደስ ብሎኛል እልልልልልልልልል ፡
We love you meri-geta. Continue the good work and be blessed.
Mere geta enkan geta redh geta eysus kantega new
Ameeen Ye Naziratu Eyesus Simu Yibarek
በኢየሱስ ስም :አየረዼጥሮስ የተባለውን ርኩስ መንፈስ ካለበት ስፍራ የተመታ ይሁን ::
4 ኃጢአትን የሚያደርግ ሁሉ ዓመፅን ደግሞ ያደርጋል፥ ኃጢአትም ዓመፅ ነው።
ብዙ ወገኖቻችን ጨርሷል የሰማይ አምላክ ይገልብጠው
I thank Jesus very much for brother Mistru. Please know that you were set free by Jesus because you have an extraordinary mission. Jesus will set free millions of life by you. Be strong and let God be with you.
ዎው ዎንድማቺን ተባረክ ❤❤❤እኔም ከ ቸለማ አዉትቶናል ለ ስሙ ክብር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው የድግምት መንፈስ በእየሱስ ስም ስራው ይፈረስ እየሱስ ጌታ ነው!!
የድያብሎሰን መንበር አያፈረሰክ ሰለሆነ ከበረከቱ ያትረፍረፈህ ።ለኢትዮጵያ አገራችን እንድህ አይነቱን ፀኑጀግና ነው የምያሰፈልጋት ።thankyou
የጉድ ሀገር ኢትዮጵያ
አይዞህ መርጌታ እግዚአብሔር ይደርስልሃል ታገስ. ፀልይ
God is the one Jesus Christ is the Way 🤲🤲🤲
Almighty God is With you All the time What Ever u r Going Through 🙏 Haleluya
እግዚአብሔር እንዴት እንዳስመለጠን ከጭለማው አለም ሁሁሁሁሁሁ እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ይጠብቃቹሁ ዘር ትውልዳቹሁ ይባረክ ያስመለጠን ጌታ ክብር ይሁንለት አሜን
ጌታ ሆይ ከዚህ ድቅድቅ ጨለማ ስላወጣኸኝ እጅግ ቃላት በሌለው እና ሊብራራ ስለማይችለው ውለታህ እጅግ አመሰግንሃለሁ፡፡ ለዘለዓለም አንተ ብቻ ግዛኝ፡፡ በጌታ በእየሱስ ስም የደብተራ፣ የጥንቆላ፣ የድግምት መንፈስ ከምድራችን ላይ የተሰበረ፣ የፈራረሰ ይሁን፡፡ ህዝቡን የተበተቡበት ትብታብ በእግዚአብሔር እሳት የተበላ የተበጣጠሰ ይሁን፡፡ የህዝባችን የልቦና አይን በጌታ በእየሱስ ስም የበራ ይሁን፡፡ የጌታ የወንጌል አርበኞች በርቱ የጌታ ፀጋና ሞገስ ጥበቃ ይብዛላችሁ፡፡ እናንተና የእናንተ የሆነው ሁሉ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ደም የተሸፈናችሁ ሁኑ ተባረኩ፡፡
በውነትእ እግዛቤርእ ይባረክእ ከጨለማአ ወደሚደነቅእ ብርአንእ መጣችውእ እዝቡንእ አሥመልጡኡ እግዛቤርእ ይርዳችውእ ❤❤❤❤
Glory to Gods for his grace and mercy in the name of Jesus Christ.
GBU
እንክዋን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ከጨለማ አውጥቶ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ያመጣህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋህን ያብዛልክ ቤትህ ትዳርህ ኑሮህ ቤተሰብህ የአንተ የሆነ ሁሉ የተባረከ ይሁን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን ትዜ ብርክ በል ❤❤❤❤❤❤ ❤❤ ❤❤❤❤
ይህ ነው ክርስትና ስለ ስሙ መከራን መቀበል ጌታ ይባርክህ!!!
እግዚአብሔር እጅግ አብዝቶ ይባርክህ መሪጌታ ምስጢሩ
ወንድሜ እንኳን ጌታ ረዳህ ከፍትለፍትህ ከይሁዳ አንበሳ ሽልማት ይጠብቅአል አምናለሁ ጌታ ዝም ብሎ አይደለም ያወጣህ ክብሩገ ልገለሰጥብህ ነው አይዞህ ጽና ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንህ የጌታዬ መንፈስ ይምራህ ወንድማችን በጣም እንወድሃለን።
ለሌሎች እትዮጵያዊያንን እግዚአብሔር ያስመልጥልን
ይህንን ሁሉ ሰምታቹ ወደ ጌታ የማትመጡ ሰዎች ነገ በእግዚአብሔር ፊት የምትሰጡት መልስ የለም። እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
😅'
Pastor ሰላም ላንተ ይሁን እርግጥ ነው ይህ ፕሮግራም ሰዋችን ወደጌታ የመጥራት እድል አለው በጣምመልካም ነው .ግን በጥበብ ይሁን ጌታየሱስ ወደዚህ ምድር ላይ የመጣው ለማዳን ነው እጇ ለመሻር አይደለም!! እርስ በር ሀይማኖት በሀይማኖት ላይ አንዱ እውነተኛ ሌላው መጥፎ በማድረግ የሚሰራውን ድራማ አፍሪካላይ ማየት አቃታችው?? ኧረ ጏበዝ ምነው በዚህ ዘመን ማስተዋል ጠፋ! ኢትዮጵያን ማናት? ብዙ ታላላቅ ጥበቧች የዛሬ 10ሺ 5ሺ ወዘተ የመሳሰሉ ዘመናቶች ኢትዮጵያ በምድር ላይ ታላቅ በነበረችበት ወቅት በእግዚአብሔር የተሰጠ እንደነ ሰለሞን ጠቢቡ ሄኖክ.....የእግዚአብሔር አገልጋይ ለሆኑ ለታላላቅ የእግዚአብሔር ሰዋች የተሰጠ ጥበብ ትልቅ የሀገር ሀብት እውቀት ነበር! ይህ ዛሬ በጥቆላ በደብተራ የሞቱ ሰዋችን እስከማስነሳት የደረሰ ክፉ በክፉ ስራ ላይ በማዋል በመጠቀም እግዚአብሔር የሰጣቸውን ታላቅ የእውቀት ጥበብ በተሳሳተ መንገድ እየተጠቀሙበት ይገኛሉ ይህ ከዘመን ዘመን በመሀይብነት ባለማወቅ ጥበብን በመጥፎ መንገድ መጠቀም ዛሬ ላለንበት የተበላሸ ስርአት እንድንደርስ ምክንያት ሆኗል ይሄ እውነት ነው! መፍትሄው ምንድነው?? እግዚአብሔር ይህንን ጥበብ ሲሰጥ ለኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ተሳስቷል ብለክ ታምናለክ? እግዚአብሔር አይሳሳትም ታላቅ አምላክ ነው? በስህተት መንገድ ጥበብን የተጠቀሙትን ሰዋች ናቸው ጥበብ በትክክለኛው መንገድ ካልተጠቀምክባት ታጠፋሀለች !እግዚአብሔር እንደሚወደው እና እንደፈቀደው እንደተፈቀደልክ ብትጠቀመው ደግሞ እግዚአብሔር ታከብርበታለክ! ውድ ፓስተር ይህ የኦርቶዷክስን ታሪክ ማውጣት ሰዋችን ማዳን ማለትነው? ለመሆኑ ኢትዮጵያ እና ህዝቧቿ ለምን ዛሬ የደረስንበት የወደቀ ዘመን ላይ ደረስን? አንተ በዚህ ሰአት የእግዚአብሔርን ስራ እየሰራው ነው ብለክ ታምናለክ? ይህ በአለማችን ላይ በታላላቅ ሀገሮች በታላላቅ ዩኒቨርስቲዋች ከፍተኛ ጥናት እየተደረገባቸው እንግሊዝ ጀርመን ወዘተ...የሚጠቀሙባቸው የኢትዮጵያ ሚስጥራዊ ጥበቧች እንደሆኑ ታውቃለክ? ከተቀሩት አለማት በፊት አሁን እስከኛ ትውልድ ድረስ በጌታ ኢየሱስክርቶስን የምታምን ድንቅ ህዝብ እና ታሪ ያላት ኢትዮጵያ መሆኗን ታውቃለክ? በተለያየ ወቅት እና ጊዜ ትውልድ እየተሳሳተ የሚያደርገውን ስህተት ማረም እና ስህተትን ለሚመለከታቸው በመጠቆም ማረም እና ጥበብን በሚገባው መንገድ መምራት እና ማሳደግ ነው ያለብን ወይስ ድጋይ እየወረወርን መግደል እና ማጥፋት?? አንበሳውን ነቅለን ወፍ በምትኩ ማድረግ??ለመሆኑ ጌታ የሱስ በመስቀላይ ከሞተና ሞትን ድልለ አድርጏ ከተነሳ 2000ሺ አመታት ካለፉ ቆይተዋል አይደል? ? በዚህ ሁሉ ዘመን ለምን ኢትዮጵያ አልተደፈረችም? እስቲ እራስክን ጠይቅ ዛሬ ያለንበትን ፗለቲካ ሁኔታ ተመልከት! በማስተዋል መርምር ! መቼ ነው ዼጤ ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው ? ለምን ?? መቼ ነው ካቶሊክ አፍሪካውስጥ የገባው?? ለምን? የሰለጠኑት ሀገሮች ለምን እነዚህን አደገኛ መሳሪያዋች እኛላይ ተጠቀሙ?? ለመሆኑ እየሱስ እየሱስ ማለታችው ብርሀን በራላችው ማለት ነው?? እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ አዳኝ ነው መዳኒታችን ነው!! ይህንን ከኢትዮጵያውያን በላይ ማንም ሊመሰክር አይችልም !! ላስረዳክ የምፈልገው በተለያየ ወቅ የሚዘራው ትንሽ ብርሀን እያሳየ ሚሳኤል ቧብ የተጠመደበት መህሆኑን እባካችው አስተውሉ!! አሁን ኦርቶዷክስን ስታጠፋ ምን እያጠፋክ እንደሆነ ታውቃለክ?? ሰይጣንን ይሆን መልስክ?? ሚኒሊክ ጡት ቆረጠ ብሎ እሚያምን ትውልድ ተፈጥሮ የአማረኛ ተናጋሪ ዘር እንደ ከብትየሚታረድበት ዘመን ላይ ደርሰናል ለመሆኑ ይህ የኦርቶዷክ መሪዋች ስህተት አጠቃላይ መሰረቱ ስህተት ነው ብለክ ታምናለክ?? አተም ኦርቶዷክስ ማለት ጥንቁልና ሰይጣን ነው ብለክ ይሆን?? ጥበብን መርምራት !መንገድክን መርምር ! የአይንክን ጉድፍ ለማየት ሞክር !! ከሰይጣን እስራት ነፃ መውጣት እና ጥበብን በእግዚአብሔር እውቀት መጠቀም እድገት እንጂ ማሀይብነት አይደለም!! ስማቸውን በሰማይ ላይ የፃፉት ጠቢባን እውቀትን የእግዚአብሔር ስጧታ ጥበብን በመጠቀም ነው! በዚህ ትውልድ ግን ወሬ ብቻ ለመሆኑ ሰይጣንን ማዘዝ ከቻለ ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ጧር አያስቆምም ወሬ ብቻ !! አደራ ሀገራችን በሰማይ ስለሆነ ኢትዮጵያን ለማዳን ማፍረስ አለብን ብላችው እንዳታምኑ!! ስህተትን ብቻ አስወግዱ ይሄ የምትሰጡት ኢፎርሜሽን ቄሷችን ለመጥፎ ሰዋች አሳልፎ የሚሰጥ አደገኛ መሳሪያ መሆኑንን አስተውሉ!! ኦረ ጏበዝ ምን ነካችው?? ያሄ እምትሉት እውነት እንኳን ቢሆን መናገር የሚገባችውን ወቅት ምረጡ !! ሰዋችን ለአደጋ ከማጋለጥ ከግድያ ለማዳን ሞክሩ አደጋን ማየት አቃታችው?? ሰው ሁሉ ለሚያምንበት ነገር ተገዢ መሆኑንን አጣችውት!! ለመሆኑ ዾጤዋች ለኳፍረስ እስታዲየሙን ሲያ ጨናንቁት ድግምት ተደግሞባቸው ነው?? ኦርቶዷክስ ቤተክርስቲያን ሲሄድ ተደግሞበት ነው ኦረ ወዴት ወዴት ነው የፗለቲካው ሳያስ ደሞ ኦረ እረፉ እግዚአብሔር ፍሩ ለሀገሪቷ ሰላም ፀልዩ!!
“እርሱ ከጨለማ ሥልጣን አዳነን፥ ቤዛነቱንም እርሱንም የኃጢአትን ስርየት ወዳገኘንበት ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግሥት አፈለሰን።”
- ቆላስይስ 1፥13-14
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አለ ገድለዉ ለመጽደቅ የሚሞክሩ ሰዋች አትግደል በባልንጀራህ ላይ በሀሰት አትመስክር የሚለዉ እነርሱን አይመለከትም 😭😭
Egeziabher yemesgen
Yehe kelgenete gemero tselote neber .
Be ortodoks betekrestiyan lay yemisera kefu menfes edimeta.
HALELUYA HALELUYA 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Yegeziabeher sem yebrek.🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
God help my father and mother side in Jesus Chris name
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ በክርስቶስ ደም ተሸፈኑ
Shalom
Tebareku wendmoche❤❤❤
አዎ ሰው ማንኛውንም እምነት የመከተል ሕገመንግሰታዊ መብት አለው ነገር ግን ጉልበተኞች በግደታ ና በመጨቆን ግለሰቦችን ያሳድዳሉ እንዝህ ለገንዘብና ለሰጣን የተገዙ ሰዎች ማቆም አለባቸው ያለዚያ የእግዚብሔር እጅ ትቀጣቸዋለች።
ክርስቶስ በደሙ ይከልልህ !!!
ሰአቱ አሁን አጋንንት ሊዋረድ ጌታችን ከፍ ከፍ ሊል ህዝብ ሊድን ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን!!!!
ይህ ሰው የሚገርም እውነት የበራለት በመሆኑ ተከታታይ የውይይት ጊዜ በተሰጠው መልካም ነው።
አንድነትና ህብረት በወንጌል ያመንን ሁሉ ወይም በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ። አንድ አምላክ የምናምን በጥቃቅን ችግሮች ከመከፋፈል ይልቅ ህብረትና አንድነን ብናጠናክር በህግም የህግ ባለሙያ በመቅጠር እራሳችንን መከላከል እንችላለን ይህ ቢታሰብበት
በጌታ በቤተክርጣኦትዋ ተዋህዶ ሤጣን በር ማለፍ ራሡ ሢዘገንን ኢችችችችችችች
ጌታ ሆይ ተባረክ
Weye getuoy ekon geta erdhe mre geta tebarek kekfu teswer belju beysuse krestos deme teshfne
😢😢😢😢😢 በጣም ነው ሚያስፈራው ጌታ ይድረስላቸው ለወገኖቻችን
ፍርሀት ከጠላት ነው፣ በኢየሱስ ስም አናቱን መርሀጥ ነው እንጂ!
ጌታ ሚስጥሩን ከድቅድቅ ጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን እንኳን ደረሰለት። በአንድ ወቅት ሐዋሪያዉ ጳውሎስም እንደዚህ ነበር ።ነገር ግን እግዜር ብረት ለበስ አገልጋይ ሆኖ ማለፍ ችሏል።
yadaneh egzabher yemesgn, ahunim chelema wust yalutin geta yadinachew
ሰወ ከሞተ በዃላ ያለው ሙሉ ፍታትና ግማሽ ፍታት ያስረዱን🙏🙏
አቤት እየሱሴ እዉነት አንዲት ቀን ለምሥጋና ባንወድቅልህ ዉለታ ቢሥ ነን ከዚህ የሤጣን ቤተጣኦት ነዉ ያዳንከኝ ዉይ አረ ኡኡኡ በጌታ
Eunet alsh
3 ወንድሞች ሆይ፥ ዓለም ቢጠላችሁ አት 14 እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል።
15 ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።
16 እርሱ ስለ እኛ ነፍሱን አሳልፎ ሰጥቶአልና በዚህ ፍቅርን አውቀናል፤ እኛም ስለ ወንድሞቻችን ነፍሳችንን አሳልፈን እንድንሰጥ ይገባናል።
ስለ ስሜ በ አለም ትጠላላችው ይላል ትልቅ አክሊል ይጠብቆታል የሚገርመኝ ክርስትያን ነን እያሉ የክርስቶስ ወንጌልን መቃወም ህዝቡን ወደ ስሆል እየነዱት ነው
እውነትን ስለገለጣችሁ መለኮታዊ ጥበቃ በእየሱስ ስምና በእየሱስ ደም ተጠበቁ አሜን ተበረኩ አሜን አሜን
8 ኃጢአትን የሚያደርግ ከዲያብሎስ ነው፥ ዲያብሎስ ከመጀመሪያ ኃጢአትን ያደርጋልና።
9 ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ።
እንኳን ጌታ ኢየሱስ ደረሳልኪ
ይገርማል ወንጌል አይቆምም
ትዝታው እባክህ በሃገራችን ብዙ ጉድ አለ ብቻ እንዳይገሉት አስመልጡት
ጌታ ይባርካችሁ ግን ሁሉ ሰው ይህንን የመስማት እድል የላቸውም ስለዚህ በጽሑፍና በሌሎች ተደራሽ መንገዶች ሁሉ ብታሠራጩ።