የዘበነ የፋሲካው ዶሮ ተረት በኦርቶዶክስ ከባድ ተቃውሞ አመጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 265

  • @mekdeshailegiorgis6073
    @mekdeshailegiorgis6073 Год назад +17

    ተባረክ መጋቢ ትዜ በጣም ነው የምታዝናናን እያስተማርክ ቤትህ ያንተ የሆነው ሁሉ በኢየሱስ ሰላም የተጠበቀ ይሁን

  • @dinkneshademe4173
    @dinkneshademe4173 Год назад +14

    እግዚአብሔር እኛን ባገኘበት ምሕረት ያግኛቸው

  • @berhanulegesse8589
    @berhanulegesse8589 Год назад +15

    ብዙዎች ወደ ጌታ እየመጡ ስለሆነ ጌታ ይመስገን ።

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 Год назад +1

    በጣም የምወድህ ወንድሜ በመዝሙርህ ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ermiasabebe4627
    @ermiasabebe4627 Год назад +12

    መጋቢ ትዜ ዘመንህ ይባረክ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ!!! የፀጋው ባለቤት ስሙ ይባረክ!!!
    በርታ የተወደድክ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @masaratjisus4238
    @masaratjisus4238 Год назад +23

    አሜንንንን ሳቅ ይሁን ቀሪ ዘመናችን ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ❤❤❤❤

    • @Bayush-hq2gz
      @Bayush-hq2gz Год назад +1

      ወንድም ትዝታው እግዜአብሔር ይባርክህ ለአንተ ደርሶ ያዳነሀ ያድናቸው መናፍቅ ማለት ምን ማለት ነው መልስ ስጣቸው ፊደል ይገላል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ስታነቡ የእግዚአብሔር መንፈስ ይግለጥላችው ፕሮቴስታን መናፍቅ አይባልም አታፍሩም መናፍቅ ስትሉ እናንተስ ምን ትባሉ መናፍቅ ያሉ ከዘበነ አይሻሉም የስድብ ቃል በአንደበታችው አጅሬው ሰቷችዋል እየሱስ ክርስቶስ ነፃ ያውጣችው ህይወት መንግስተሰማይ በመሳደብ አይደለም ተመለሱ ተመለሱ

  • @saroncheje
    @saroncheje Год назад +5

    አሜን ለመዝሙሩ ። ጌታ ይባርክህ ፓስተር ትዝታው ።

  • @BeaBea-c2h
    @BeaBea-c2h Год назад +6

    ጌታ በዘመናት ሁሉ ሰው ስላለው ክብርን ለእርሱ ብቻ እሰጣለሁ
    አንተንም ፓስተር ትዝታው የሁሉ ጌታ የሆነው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @lidyalencha5003
    @lidyalencha5003 Год назад +1

    በጣም የምወድህ ወንድሜ ትዜ የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከመንፈስህ ጋር ይሁን! በዚህ ቪድዮ አገልግሎት ብዙ ሰዎች እዉነተኛዉን ወንጌል እየሰሙ ናቸዉና እባክህ የአፅዋማትን ምስጢርና ትርጉም እንዲሁም የእያንዳንዱን አፅዋማት አመጣጥ ይዘህ ብትቀርብ፡፡ ምክንያቱም ብዙ ሰዉ በመጾም ወደ እግዚአብሄር መንግስት እንደሚገባ ያስባል፡፡

  • @aschalewkelila6260
    @aschalewkelila6260 Год назад +8

    መምህር ዘበነ ሰላም ለአንተ ይሁን የዮሐንስ ራእይ 22:18-19ያለውን የእግዚአብሔርን ቃል አንብበው ተባረክ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Год назад +10

    ተመስገን ጌታዬ አንድ ሰው ተገኘ🙏

  • @lomi6959
    @lomi6959 Год назад +9

    የመግቢያው ድንቅ ዝማሬ! ጌታ ይመስገን!

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat Год назад

    Shalom, የእግዚአብሔር ሰው ኑርልን ሆድ አምላኮችን መንፈስ ቅዱስ ያዋርድ የግብረሰዶም መደበቂያዎችን።
    እየሱስ ለዘለአለም ጌታ ነው።
    ሀሌ ሉያ
    አሜን & አሜን።

  • @minashawutirajo
    @minashawutirajo Год назад +1

    ሰለ አንተ እግ/ር ይመስገን ፀጋ ይብዛልህ

  • @gulumealemu3769
    @gulumealemu3769 Год назад

    Egziabeher Amlek yebarkih Pastor Tizitew

  • @birtukansahilu716
    @birtukansahilu716 Год назад +1

    ፓስተር ትዜ ተባረክ ዘመንህ በሳቅ ይደምደም፡፡

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 Год назад +1

    ወይ ዘቤ የንግዱ መሠረት ተናጋ ጠላት እየፈራረሠ ነው፣ ክብር ለጌታ ይሁን፡፡

  • @adonyasendeshaw9911
    @adonyasendeshaw9911 Год назад

    አሜንንንን ሳቅ ይሁን ቀሪ ዘመናችን ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ❤❤❤❤

  • @jottykinfe1848
    @jottykinfe1848 Год назад +8

    እግዚአብሔር ምህረት ያድርግ

  • @marthakifle5060
    @marthakifle5060 Год назад

    እግዚአብሂር የህዝባችንን አይን ያብራ።

  • @eyeruskebde9200
    @eyeruskebde9200 Год назад +4

    አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ትዝታው መታደል ነው እውነት ሲበራ

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 10 месяцев назад

    ትዜ እውነትን ሳትሰለች ስለምትገልጥ አሁንም ዘመንህ ይለምልም እውነትን የሚወዱ ሁሉ ይወዱሃል እንወድሃለን 💙💙💙🍏🍏🍏🍊🍊🍊

  • @yonasghebre2411
    @yonasghebre2411 Год назад +3

    ዘመንካ ይባረኽ ንበረኽት ኩን

  • @fikremekuriahaile1243
    @fikremekuriahaile1243 Год назад +4

    Amen God bless you and your family Tizitaw

  • @martaaddisu8105
    @martaaddisu8105 Год назад +40

    የብዙዉቹን አይን ሌከፍት አንተን ያስነሳህ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን

    • @Bayush-hq2gz
      @Bayush-hq2gz Год назад

      ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ሁለት ቁጥ ር
      3_6 የማርያምን መልክት ስሙ እሱ የሚላችውን ስሙ ብላለች ስሟት ጥቅሱን አንብቡ ተባረኩ

    • @birtukandesalegn3627
      @birtukandesalegn3627 Год назад

      Amen 🙏🙏

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Год назад +2

    ተባረክ ተጠበቅ ፓስተር ትዜ አሜንንንንንንንን!

  • @hanaalemayehu8716
    @hanaalemayehu8716 Год назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው ስሙ ይባክ በጊዜ ወደ ቤቱ ለጠራኝ አመሰግነዋለው

  • @nebiyathaile9323
    @nebiyathaile9323 Год назад +2

    ተባርክ ኢይስቕ ትስቕኛ ለህ ኣይስቕ ኑር

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 Год назад +4

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልክ ትዜ አተ ትክክል ባታወራ ስት ቲክቶክ ይሰሩ ነበር እግዚአብሔር እደሚጠቀምብህ ምስክሮች ነን ጌታ ይባርክህ።

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Год назад +4

    Amen Amen Amen 🙏
    Eysus Geta newe yadenal Eysus yadenal
    GOD bless you and your family pastor 🙏

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 Год назад

    አመአን አመአን አመአን አመአን አመአን ኃላሉይ
    ዛማን ይባራክ 🔥🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒💯💯❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @azebtewolde822
    @azebtewolde822 Год назад +4

    God bless you my brother tanks so much wonderful gospel singer 👍

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +5

    God bless you and your family pastor Tizitaw Samuel, evangelist Ermias Abebe, pastor Begashaw Desalegn, brother Pawlos, brother Melos, other brothers and sisters 💕❤️🙏🧬🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @geneta9260
    @geneta9260 Год назад +1

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yohanajesus-jo4qj
    @yohanajesus-jo4qj Год назад +3

    ጌታ ይባርክህ

  • @melkamusemu7144
    @melkamusemu7144 Год назад +8

    ስለ እውነት አንድ ነገር እየገባኝ ነው ምንም ኦርቶዶክስ ብሆን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብወዳትም❤ የስህተት ትምህርትም እናዳለ ነው እና በርቱ ባለውበት ማስተካከል እና መዳንን እፈልጋለው😢❤🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +7

    There is time for Jesus Christ 💕❤️🙏🧬🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @birukdaniel5070
    @birukdaniel5070 Год назад +2

    አሜን እግዚአብሔርን ያየ ማንም የለም፣አንዲያ ልጁ ተረከው፡፡

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 Год назад +3

    አይ እግዚአብሔር..... እግዚአብሔር ይገርማል እኮ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 ሰላም ላንተ ፓስተር ትዜ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +5

    By the name of Jesus Christ 💕❤️🙏🧬🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Год назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR TIZITAW SAMUEL::

  • @akalone1339
    @akalone1339 Год назад +5

    ቪድዮዉ ላይ እኅዳሉት አኅበሶች አይኅት እኮ ነዉ ትዜ በላይሕ ላይ ያለዉ ግርማ ሞገስ ጌታ ምስክሬ ዘመኅሕ ሕይወትሕ አገልግሎትሕ በቤቱ ይለቅ ተባርከሕ ለበረከት ሁኅ ዘርሕ እየበዛዛዛ ይብዛ በእየሱስ ደም ተሸፈኅ ለምልምልኅ ዉድ ወኅድማችኅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +3

    Amen Amen 🙌 Amen 👏 Amen 🙏 Amen ❤ Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 Год назад +2

    ትዙ:ባንተ:ሳቅ:እኔ:በጣም:ተደስቸ:በጣም:ሳቁኝ:ተባርክ:ወንድሜ;❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +7

    We are lucky ❤️ because we belong to Jesus Christ 💕❤️🙏🧬🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +5

    God bless you and your family our prist.❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @sabrenfatah3789
    @sabrenfatah3789 Год назад

    ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ትዜ እኔ ምን ልበልክ እድሜ ተቀንሶ የሚስጥ ቢሆን እኔ ነበርኩኝ ቀንሼ የምሰጥክ ደግሜ ልባርክህ ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ

  • @wabiigutaa7811
    @wabiigutaa7811 Год назад +4

    Amen amen amen amen 🙏 ❤❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +4

    Yes 💯🤚💯🤚💯🤚💯🤚

  • @haschascha627
    @haschascha627 Год назад +3

    ተባረክ ፖስተር ትዜ ትውልድ ከተረተረት አስተምህሮ እየታደክ ነው ጆሮ ያለው መስማት ነው

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +3

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen...❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +4

    All of you please Listen to pastor Tizitaw Samuel❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +4

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sintayhutarkgen3320
    @sintayhutarkgen3320 Год назад +5

    ሰላም ለእናንተ ይሁን እኔ በጣም አከብርሀለሁ ነገር ግን አንተን ከዛ የሞት አገልግሎት የጠራህ ጌታ እነሱንም እንዲታደግ ለምን አንፀልይም የሞተው ጌታ ለእነሱም ጭምር መሆኑን አንዘንጋ ከዛ ሰኔ ጎለጎታ ሲሰማ ያደገ አሁን እንዴት ይውጣ እንፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ሀጢአተኛው ከሀጢአቱ ተመልሶ በህይወት እንዲኖር እንጂ እንዲሞት አይፈቅድም ቢቻል መጨረሻውን አይተን እንዘንለት ወንድሜ ትዝታው ከምትስቅበት ፀልይለት አንተም እዛ ውስጥ ነበርክ አንተ እንጂ ጌታ በዘበነ አይስቅም የጠፋው ልጄ ብሎ እየጠበቀው ነው ተባረኩ

  • @adanealemu1082
    @adanealemu1082 Год назад +16

    ተረት ለመማር ከነ ሊቃነ መምህራን ዶር ዘበነ ጋር መዋል በቂ ነው::

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +7

    Welcome to this program pastor Tizitaw Samuel, evangelist Ermias Abebe, pastor Begashaw Desalegn, brother Pawlos, brother Melos, other brothers and sisters 💕❤️🙏🧬🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @habtambogale9386
    @habtambogale9386 Год назад

    Ameeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeen 🎉🎉🎉🎉❤❤ zamnka baruk yhuni pastre tebarklegn kbri lasu yhunleti

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +5

    Jesus Christ is our life 🙏🧬❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +7

    We belong to Jesus Christ 💕❤️🙏🧬🎉

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Год назад +3

    God bless you

  • @teshaletesfaye4739
    @teshaletesfaye4739 Год назад +4

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ!

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Год назад

    ሰምተው ምህር ዘበነ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሉ?

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +3

    You are correct 💯💪💯💪💯💪💯💪💯💪💯💪💯💪

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +2

    Bible is the word of God ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @DoyseDech
    @DoyseDech Год назад

    ትዝዬ አንተን ላስነሳው ጌታ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 12:36

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +1

    All of you please accept Jesus Christ for your spiritual life 🙏🧬❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bini4679
    @bini4679 Год назад +2

    wandime Tize gete Iyasuus zamanhin yibark

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Год назад +1

    Geta ybarekhi Pastor Tize tsaga ybizalhi❤❤❤

  • @addishiwotgirma6510
    @addishiwotgirma6510 Год назад +4

    God blessed You pastor 😍😍😍😍😍❤❤❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +2

    God is good 💯💯💯

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 Год назад +3

    መምህር ዘበነን የምትሰሙ ወገኖች ተረትና ምሳሌ ትጠላላችሁ
    እግዚአብሔር ሆይ አስበው!!

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 Год назад

      አዉሮፓ የነጮች የጰጠ ትምርትበትን የጨረሰ

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +3

    The only way to heaven is Jesus Christ 💕❤️🙏🧬🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 Год назад +1

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @wubalemdires1630
    @wubalemdires1630 Год назад

    ጌታ ይገስፀዉ ይህ ዘበነ የሚባል ሠዉ
    ትዉልድ እሚያጠፋ

  • @GenetMekonen-m2h
    @GenetMekonen-m2h Год назад +1

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @saraayele4023
    @saraayele4023 Год назад +1

    tebareklen sakh enkwan yembark new mogese alebet tebarek

  • @emeba951
    @emeba951 Год назад +14

    ትዜ እናመሠግናለን ! አንዱ በዩቲዩብ ሲናገር በጣም ያሳቀኝ ከዶሮዋ ብልት የትኛው ነው ይሁዳ ያለው ነው !

    • @abrahamfantu4736
      @abrahamfantu4736 Год назад +1

      እኔ ደግሞ ያሣቀኝ ሲበላ አይብ ሚጨመረው መንግስተ ሠማያትን ለማሣየት ነው ያለው ልጅ😂😂

    • @betelhemgirma9736
      @betelhemgirma9736 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh Год назад

      😂😂

    • @awetaraya3074
      @awetaraya3074 Год назад

      Hahahahaha

  • @elizabethbekele4034
    @elizabethbekele4034 Год назад +2

    አውንም እግዚአብሔር ይጠቀምብህ እውነቱን ለመናገር❤

  • @meslemmeslem-mj4uh
    @meslemmeslem-mj4uh Год назад +1

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @heindawi
    @heindawi Год назад

    Thanks!

  • @Alemitu-y8e
    @Alemitu-y8e Год назад

    Tiziye.siwadiki.geta.yberikik❤❤❤❤❤

  • @dawitdugassa6375
    @dawitdugassa6375 Год назад +2

    the song took me to the glory of God. elelllllllll

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +5

    No more AntiBible ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 Год назад +1

    ❤❤ ጌታ ይባረክ

  • @miracle2029
    @miracle2029 Год назад +4

    በግእዝ ነብስ ግድያ መጠየቅ አለበት 😂😂😂

  • @abumadiriba1832
    @abumadiriba1832 Год назад +7

    You're making a difference here in Borena pastor,God is working through you but I'm struggling now to tell them the truth but they are religious not believers

    • @a71green25
      @a71green25 Год назад

      😢😢😢😢😂😂😂😂❤❤❤❤kkķkkkkkkkkkkkkkkkkkkuuuuuuuuukkkkk

    • @a71green25
      @a71green25 Год назад

      Ameeeeeeeeeeeeeen
      Ameeèeeeeeeeeeen
      Ameeeeeeeeeeeeeeen

    • @a71green25
      @a71green25 Год назад

      Ameeeeeeen

    • @samueltesfaye1592
      @samueltesfaye1592 Год назад

      All Borena need to be free from orthodox Debteras and metetes. from the very begining the 1st thing you need to do is replacing priests & Dakons by local people

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +5

    Zebene make a great mistake, Sorry very much for his lesson.❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Год назад

    ፓሰተር ትዜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ😂😂😂😂❤

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +2

    Below Teret ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +1

    God is great 👍👍👍

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +3

    Jesus Christ is our father 🙏🙏🙏

  • @abebeshtuka2249
    @abebeshtuka2249 Год назад

    Tizitw tebarkilin

  • @hanaalemayehu8716
    @hanaalemayehu8716 Год назад +1

    ዘበነ ተረት ተረት ሲያስተምር የተቃወመው የለም እኛም አሁን ዝም አንልም ወንጌልልን እያጣመሙ ለትውልድ የሚሰብኩትን እንቃወማለን

  • @hanaalemayehu8716
    @hanaalemayehu8716 Год назад +3

    እየሱስ ያድናል መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እሱ ብቻ ነው ባልን ተቀጥቅጠናል ተባረናል ተሰድበናል ተወግዘናል

  • @ksjsshhjshshirihdhdu2465
    @ksjsshhjshshirihdhdu2465 Год назад

    ❤❤❤❤ አሜን አሜን

  • @birkefikire-gk9nw
    @birkefikire-gk9nw Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn 6 месяцев назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው ።መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ኢየሱስ እኔ መንገድ እውነት ሕይወት ነኝ የዮሐንስ ወንጌል 14።6 😭

  • @adisadis7595
    @adisadis7595 9 месяцев назад

    be ewnet tiztaw fetari balegize adrgohale....ante bichahin aydelehim EYESUS KRSTOS keante gar new ...adera ...endattabey....gena bizu bizu beant yiseral....tebarek!!!!

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +1

    All of you please read the Bible only to know about Jesus Christ 💕❤️🙏🧬🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ygms1300
    @ygms1300 Год назад +2

    Because he is business man ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉