TIZE siwodik be mikinyat new...yemayitabel ewunetina haq new yemitasitemirew...............yane hawasa gebrielina boditi maryam ke igirih sir kuchi biye endetemariku/// abren endetesasaten ahunim degime eyesemahu new......geta yibarek,,andi lay dinenanal......thanks keep shining///
Welcome to this program pastor Tizitaw Samuel, evangelist Ermias Abebe, pastor Begashaw Desalegn, brother Pawlos, agelgay Melos, mergeta, all brothers and sisters 💕❤️💕❤️
ፓስተር ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከመረጃ ጋር ስላቀረብክ እናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይሰማል ጆሮው የተደፈነበት ለአጋንንትና ለመሰሎቹ መጠቀሚያ ሆኖ የተሰጠውን ዘመን ይጨርሳል። ደግሞም ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል በምስኪኑ ህዝብ ላይ የዘሩትን ኮተታቸውን ጌታ አሸክሞ ወደ ሲኦል የሚነዳበት ቀን ሩቅ አይደለም እንጠብቃለን።
,በጌታ ፀጋ በርታ አይዞህ ፅና ጌታ መከናወን ይሁንልህ
GOD BLESS THE HOUSE OF PASTOR TIZITAW SAMUEL.
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን አሜን
ወንድሜ ትዜ ተባረክ ዘመንክ የተባረከ ይሁን
ትዜ እግዚአብር አብዝቶ ይባርክህ ድንቅና ከስም ሁሉ በላይ ለሆነው ለጌታ ኢየሱስ ስም ለዘለአለም ክብር ይሁን እነኚህ እኮ ነዋይን መርጠው ተረት ተረት የሚጫወቱ ናቸው ግን የሚያሳዝነው ህዝቡን እያሳቱ መሆናቸው ነው አዎ እኛም ጌታ ኢየሱስ ደርሶልን ነው ከዚህ እስራት የፈታን ክብር ይሁንለት እነኚህ እኮ አንድ ጊዜ ጓደኛዬ ታማ ፀበል ይዘናት ሄደን ቄሱ የሚጠምቁት ቀልቤ አርፎባታል እዚ ትቅር ብለው ፀበሉን ትተን ተመልሰናል ውርደታቸው ተነግሮ አያልቅም የእግዚአብሔር ክንድ ትክበድባቸው ብለን መፀለይ ነው ጌታ አንድ ቀን ይፈርዳል የትም አያመልጡም ጌታ እድል ሰጥቶአቸው ንስሐ ስካልገቡ ድረስ ፍርድ ከፊታቸው አለ
Tize geta yalemlmlh selameh yibza
ፓስተር ትዜ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልን. በሃይማኖት ካባ ከተሸፈነ ከአጋንንት ሰንሰለት ከአለም ኮተት አርኩሰት ከሃጢያት ባርነት የፈታን ያስመለጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን ሰው ሃይማኖቴ እያለ ግን ሃይማኖት የሌላቸው የማይሰሩትን ተግባር የሚፈፅሙ ሰዎችን እግዚአብሔር ይፍታ . አቡነ ዘበሰማያት . ኢየሱስም አለ እውነትም መንገድም ህይወትም እኔ ነኝ በሩ እኔ ነኝ ብሏል አለቀ ደቀቀ ።ዮሐንስ ወንጌል 14 ,
አሜን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ተባረክ ወንድሜ !!!
" መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።"
(የሐዋርያት ሥራ 4:12)
ጌታ ይባርክ
ፓሥተር ትዝዬ ዘመንህ አገልግሎትህን ቤተሠብህ ኦቶዶክሶች ከጥንቆልና ከድግመምና ከተረተረት ልምድ አርገውታል በኢየሡሥ ሥም የተወጋ ይሁን
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓ/ር የኢየሱስ ስም ከሰሞች ሁሉ በላይ ነው 🙌🙌🙌🙌
ፖስተር ትዜ እሚገርምህ እኝህን ሰው ገና ይህን ስራ እንደጀመሩ ጌታ በመንፈስ ያስረዳኝ ነበር በድግምት እንደሚሰሩ ጌታ ይገልብጠው ይህን መንፈስ አንተ በርታ ጌታ ይርዳህ
እነኝህ ቤተ እምነቶች እየሱስ በምድር በነበረበት ቢኖሩ እየሱስ የሚሰቅሉት በትክክል እነኝህ ናቸው የዲያብሎስ ዘር ይገድላሉ ያሳድዳሉ ይሰድባሉ። ቅዱሳን ሃዋርያቶች እየሱስ ስለሰበኩ ተገደሉ ተሳደዱ እሱስም የሰበከም ይገደላል ይሰደዳል። ኣባታችን የፍቅር የእውነት የሰላም የይቅረታ ኣምላክ ነው ከኣባታቸው ይለያል።
ትዜ በርታ አንድ ሰው ካመለጠ ሰምቶ ትልቅ ነገር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ከትዜ ጋር የምትሰሩ
ፓስተር ትዛዙ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ይህ የሚያሳየው ሕዝባችን እንዴት በአጋንት በጥንቆላ እነደተበተበ ነው የሚያሳየው
TIZE siwodik be mikinyat new...yemayitabel ewunetina haq new yemitasitemirew...............yane hawasa gebrielina boditi maryam ke igirih sir kuchi biye endetemariku/// abren endetesasaten ahunim degime eyesemahu new......geta yibarek,,andi lay dinenanal......thanks keep shining///
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ፣ለህዝባችንም ማስተዋል ይስጣቸው።ይህንን የጥንቆላና ደብተራ መንፈስ ከምድሪቱ ላይ ይጥረገው።
ሰላም የእግዚአብሔር ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህም በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ በርታ አይዞህ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይርዳህ እጅ በአንተ ላይ ይህን ተባረክ ።
መጋብ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ እውነት ነዉ
የሙሉው ቪዲዮ ጭማቂ በ45:17ኛው ደቂቃ ላይ ይገኛል፥ በአንድ አጭር መስመር ወይም በ10 ሰከንድ ገልፆታል::
" በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 2:9)
ተባረክ ወንድሜ ትዜ❤❤❤
ዘርህ ይባረክ!!
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ሰው ደብድቡ አላለም እራሳቸውን ነው የገለጡት የተደበደቡት ግን ጌታ ኢየሱስ እንዳለው ስለስሜ ስትነቀፋ የክብር መንፈስ ያርፍባችኋል በቃሉ ስለተባለና ስለተፃፈ ስለ ጌታ ኢየሱስ የተደበደቡት እድለኞች ናቸው ደብዳቢዎች ፍርድ ይጠብቃቸዋል ችግር የለውም ዋጋ ከፋይ አምላክ ስላለ
" የጌታን ስም የሚጠራም ሁሉ ይድናል።"
(የሐዋርያት ሥራ 2:21)
ትዜ ተባረክ
Wagachehu besemaye talake newe .
Egzyabher yebarekehe
Amen Amen Amen Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉
ጌታ የቃሉን ብርሀን ያብራላቸው
ሠላም ለአንተ ይሁን ፓስተር
tebarek bzu glk sra eyeserah new
የዳቢሎስን ስራ እንዲያፈርስ የ እግዚአብሄርልጅ ተገለጠ የሚለዉ ቃል የታመነ እና ሁሉ እንዲ ቀበለው የተገባ ነው ።
All of you please read the Bible only to know about Jesus Christ 💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️
ተባረክ ትዜ
You are right tells them well! Thank you my brother GOD bless you 👑
The only way to heaven is Jesus Christ 💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️💕❤️
እንዲሁም ስለ ኢትዮጵያ ብዙ ሀሰተኛ ነቢያቶች ክርስቲያን ነን የሚሉ የምዕራብ አፍሪካ ጥንቆላ የተማሩ አቅርብ.
God bless you 😘 Thanks so much 😘 ✅ 🤝🏽 Lorde Best 😘 ✅ 🤝🏽 👌 👍🏻 🎉🎉🎉
Amennnnnnnn amen amen amen 🙏🙏💯💯💯
good
Geta Eyesus yibarkeh pastor Tize❤🙏
ምንአይነት ዘመን ላይ ነው የደረስነው ለነገሩ ጌታንስ መች ተቀበሉት ጌታ ይቅር ይበለን
JESUS KING OF KINGS AND LORD OF LORDS WILL JUDGE THEM SOON .
ጌታ ለፍርድ በዙፋኑ አለ በእውነት አብ በልጁ አይደራደርም ጌታ ህዝቡን ያስመልጥ😢😢😢
Pastor Geta yesus Abezeto yebarekeh
God bless u
Welcome to this program pastor Tizitaw Samuel, evangelist Ermias Abebe, pastor Begashaw Desalegn, brother Pawlos, agelgay Melos, mergeta, all brothers and sisters 💕❤️💕❤️
All of you please read the Bible only to know about Jesus Christ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
Betkkle. Tebsrek. EDM. Paster. Teza
The only way to heaven is Jesus Christ 🙏🙏👏👏🙏🙏💞💞🙏🙏👏👏🙏🙏💞💞🙏🙏
አሜንንንንንንን ሀሌ ሉያ ኢየሱስ❤❤❤❤
Be Eyesus sem seraw yefrese
Praise God! God bless you and all yours Pastor Tize!
Wandime Tizitaw Zamanhi hulu begeta be iyasus kristoos sim yetebarake yihun
ትዜ ወንድሜ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ዘመንህን ያለምልመው በልጁ ቅዱሰ ደም ተሼፈን በእወነት የማታመቻምች የኢየሱስ ባሪያ አንተን ነው ያገኜሁት ከልቤ እፀልያለሁ መንፈሰ ቅዱሰ እንዲያግዝህ ኢየሱስን ጌታ ነው ሀሌሉያ🙏🙏🙏 ኢየሱስ ክብራችን ነው ኢየሱስ ሰላማችን ነው ኢየሱስ ህይወታችን ነው ይሄን የከበረና የተቀደሰ ሰም በማንም ጠንቋይና ጬሌያም አፍ አይጠራም እንዳይፈረድባችሁ ተመለሱ
ትዝየ እግዚአብሄር በአደባባይ እያዋረዳቸው ነው እናተም በጸሎት በርቱ እግዚአብሄር በስራ ላይ ነው
ፖስተር እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ ሆይ ድረስልን፣ ህዝባችን ምን ያህል በመተ ት መተብተቡን ያሳያል
ትክክል ነክ እውነቱን ግለጠው
❤❤❤
ጌታ ሆይ
😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይህን ተመልከት አሁንም ይሄው ነው ያለው
እውነት ነዉ ወንድሜ ትዝታዉ
ሰላም የበዛልህ ወንድሜ ተባረክ ይህ ትሬን ተደርገው ነው እንዳልከውም እጋንንት ያለባቸው ሰዎች እግዚአብሔር ካልረዳን መለየት እንችልም ከዚህ በፊት በመንፈስ ቅዱስ የምታፌዝ አቅርቦ ነበር ሳታቕርጡ ፅልዩ ስለተባልን እባካችሁ አጥብቀን በመፅለይ ወገናችንን እናስመልጥ ወንድማችን ይህንን ሌላም መረጃ ስናገኝ የሰማን ሁሉ በርትተን ብንፅልይ ይህ ሁሉ አጭበርባሪ መንፈስ አቅም ያጣል እንበርታ ተባረኩ።
Weyi gud😮
🍦🍦🍦
Eyesys geta new!!
Geta zamahinii Hulu yibarikihii babizuu tabarakii
The only way to heaven is Jesus Christ 🙏🧬🙏🧬🙏🧬🙏🧬🙏🧬🙏🧬🙏🧬🙏🧬
በስመአብ እንዴት ያስደበድባሉ ቀኜን ፡ብትመታ ግራክን አዙር ይባል ነበር ነበር ስንማር አሁን ግደል ነው
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
They will punished by Jesus Christ 🙏🙏👏👏🙏🙏👏👏🙏🙏👏👏🙏🙏👏👏
ትዜ ይሄ ቢያንስ ከ10 አመት በላይ ሆኖታል የዛን ግዜ አንተም ኦርቶዶክስ ነበርክ ጉዳዩም የተፈጸመዉ።በመተሀራ ከተማ በነበረው የራሱ ፕሮግራም ላይ ነበር እኔም በወቅቱ ጼንጤዎች በመደብደባቸው ደስ ብሎኝ ነበር ።ካለፈ በሁዋላ። ጌታን ካገኘሁ ወዲህ ነው የገባኝ ለአባ ግርማ ብዬ ከብዙ ሰው ተጋጭቼ አውቃለሁ አሁን ግን በጌታ ምህረት ሆኖልኛል
ልክ እንደ እኔ 🙏አሁን ግን በጌታ በኢየሱስ ነኝ❤❤❤
Bzwochu talfew testew yhonal yemdnut eko tiktoch nachew tweldun yemastuten egzabhar yeferdebachewal kalun hewsewse adrgewema ayktulume geta seytanen dele yensawe amlke yayale frdachwenm ykblalu pastor tezayaw berta ewdhalhu
❤❤❤❤❤😮😢😮
የኢየሱስን ስም የናቁ በሌላ የለወጡ ጌታ ይፍረድባቸው
You will see, they will punished by Jesus Christ 🙏🙏👏👏🙏🙏👏👏🙏🙏👏👏
መምሕር ግርማ ጥንቆላውን ለልጁም አወረሰ? ይገርማል ሚስጥሩን ገለጥክልን ትዜ እናመሰግናለን
Tikikil Eyesus geta neaw
Tizé, your criticism shouldn't be skewed against your prophets.
Mderetu endat dem atetema
Yedanebet sem
በየሱስ፡ ክርስቶስም፡አድነን፡ጌታ፡ ዝም፡ ያለው ፡የመጨረሻ፡ጊዜ፡ላይ፡ነን፡እረ፡ኦርቶዶክስ፡አይማኖት፡ውስጥ፡ምን፡አይነት፡ነገር ፡በቃ፡ሠው፡ደዝዞል ሁሉ ሴጣን የገባበት፡ብቻ ኦኦኦኦኦኦ ጌታዬ ቶሎ ና😢😢😢😢😢
በጌታ በኢየሱስ ስም ስራቸው ይፍረስ
በጌታበእየሱሰሰምሰራቸዉይፉረሰ
አሳፋሪ ተግባር ነው 😢😢😢
በየመኪናው ላይ ተጠልጥሎ ከላይ ጨሌ ያለው አፍሮ አይገባም የተባለው መስቀል የአውሬ ምልክት አለው
ድ ራ ማ 100%
Eyesuse yemetal yeferdemal .
😢😢😢 ህዝብህ ታደግ
Mobile ytebarkew RUclips followers endyametalchew nw
They will punished by Jesus Christ!!!
This is very funny 😂
ማንን እንመን ??
የእግዚአብሔርን ቃል እመን።
አፍሮ አይገባም ተብሎ የተሰራውን መስቀል ብታዩት ዳር ዳሩ ላይ የአውሬ ምልክት አለው ሲጀመር አፍሮ የሚገባ መስቀል አለ
አባቶች ሖይ አጋንት ዙፉኑ ባለበት ቦታ በሚፈንጭ ስፍራ ኢየሱስን ልታውጁ ዋጋ የከፈላችሑ በጌታበኢየሱስ ስም ሕይወታችሑ ይለምልም
They will punished by Jesus Christ
ግርማ ጠንቋይ ነው