ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይሄን ልጅ ግን መረዳት አለበት እና አድራሻውን እስቀምጥልን ከቻልክም መልስህ አቅርበው. Because what we sow is what we reap. Thank you for your kindness much blessings.,🙏🏽🙌🏾❤❤❤
What a heartbreaking testimony at the same time we saw God’s power and his mercy! Ashuye, I know God will mend your broken heart and change into absolutely beautiful testimony. Like he started now. You guys song though made me emotional 😊 Thank you pastor kassyee for giving him a chance to letting him out his unfolded feelings from his chest and help him to make a closure! You’re amazing! God bless♥️🙏🏽
Thank you, Ashu, for sharing your testimon😮y. Praise God for raising such committed young believers in the church. You are a hope for the next generation.
ፓስተር ይህ ምርጥ ወንድም ያቀረብክልን ተባረክ ጌታ ሰዎች የጣሉት ያነሳል የተጎዳውን ሰው በብዙ ያጽናናል በዚህ ፈተና ማለፍ የታሪኩ ጥልቀት የሚገባው ጌታና የታሪኩ ባለቤት ብቻ ነው ሁሉ ደግሞ ለበጎ የሚያደርግ የካሳም ጊዜ የሚሰጥ እውነተኛ አባት አለ አሹ ከዚህ በኋላም ያች በጓዳ ያሳለፍካት የጸሎት ጊዜ አስታውስ የኛ ድርሻ በጌታ መመራት ነው ጌታ ደግሞ በወጀብና በማእበል ውስጥ መንገድ አለው ::ማመስገን ብቻ ነው❤
አሽዬ ተባረክ እወድሃለሁ ከእኔ የሆነ አንድ ነገር የለም ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ!!! ምስጋናውን ተቀብያለሁ!!! ተባረክልኝ ከዚህ በላይ ውጣ ውረስ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው ተባረክ!!!❤
Tebarki Ye E/r Seet❤
😭😭😭😭ወንድሜ አሼ እግዚአብሔር እንዴት የረዳህ ሰው ነህ ትልቁ ፈተና ትዳር ሲበላሽ ነው እግዚአብሔር የደገና አምላክ ይረዳሀል።
ወንድሜ ጌታ ረዳኽ ፀጋ በዝቶልአል አይዞህ እያለቀሰኩ ነው የሰማሁት ለብዙዎች መፀናኝነህ እናትህን ጌታ ይባርካችው እንደተመኙት ፍሬህን ይዩ አሜን
የእኔ ልጅ እንኳን ጌታ ረዳሕ
እናንተም በነገር ሁሉ የረዳችሁት ቅዱሳን በብዙ ተባረኩ
ውይ ሲበዛ መልካምና ቅን ልጅ ነህ ንግግርህ ውስጥ ጨዋነት አለ ጌታ በብዙ ያክብርህ
በጣም ለጌታ የሚመች ልብ እንዳለህ ተሰምቶኛል፣ ተባረክ ከእግዚአብሔር ጋር ለመስማማት የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚደነቅ ነው፣ ይጠብቅልህ ይጨምርልህ፣
“እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል።”
- ናሆም 1፥7
እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባረካችሁ ዳዲ ዎዳሎ ተባረኪልኝ አሹ ጌታ ካንተ ጋር ነው በርታ አሜን አሜን ስለ ማዛሙሩ ተባረኩ
ጌታ ስሙ ይባረክ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ አይጥልም እግዚአብሔር በርቱ ጌታ ከይኛ ጋር ነው 💞💞💞ዎዳቹዋሎ
የእ/ር ዓላማ ያለበት ሰልፉ ብዙ ስለሆነ አይዞህ ፅና ጌታ ከአንተ ጋር ነው በርታ!
በዚህ ኢንተርቪው ላይ ፓስተርዬ በአእውነት ልብክ ሁሉ ይታይ ነበር ከመቼውም ጊዜ በላይ እርህራሄ ይታይብካል ተባረክ ❤ድንቅ ሰው ነክ
ከንግግር ታስታውቃለ ጨዋ አንተ ነህ አገልጋይ እግዚአብሔር ይርዳ ፓስተር ካስዬ ተባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር ን ለሚወዱት እነደ ሐሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ተብሎ እንደ ተፃፈ እንዲሁ እግዚአብሔር ክፉውን ለክብር ለውጦ ስላቆመህ ክብር ይሁን ለእርሱ። ጌታይባርካችህ ተባርኩ።
ጌታ ያገለግሉትን አይረሳም አሹየኮ😢😢😢😢😢😢😢😢ፓስተርዬ ተባረክልኝ🎉🎉🎉
ለምን እንደሆነ ባላቅም ውስጤ አዘነለት ጌታ ኢየሱስ ዘመኑን ሕወቱን አገልግሎቱን ይባርክ ፓስተር አንተም ተባረክ❤❤❤
ወንድሜ አሹ ያለፍክበት መንገድ እጅግ እጅግ ልብ ይሰብራል ግን ጌታ እየሱሰ በፀጋው አበረታህ ለዚህ ሰላበቃህ ጌታ ለዘለአለም ሰሙ ይባረክ የእናትህን እንባ ያበሰ በህይወት ኖረው በአይናቸው ያንተን መነሳት ሰላዩ ክብር መሰጋና ለነገሰታት ንጉሰ ለእየሱሰ ይሁን ከዚህ በበለጠ በእጥፍ የጌታ ፀጋ ይጨምርል ቅዱሳንም ለዚህ ብላቴና አጥብቀን እንፀልይለት አሹዬ ተባረክ እንደንሰር በከፍታ ውጣ አትያዝ ተባርከህ ለብዙዎች ትረፍ ለትውልዱ ጌታ አርያ ያድርግህ ተባረክ ፖሰተርዬ እጅግ ተባረክ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ! ፓስተር ካሳሁን እና ዘማሪ አሹ ።
ሀሹ እንኟንም ምሕረቱንአገነልሕ ልጄ አሁንም አትያዝ ለትውልድ በረከት ከዚሕየበለጠ በኢየሱስ ሥም ይሥጥሕ
መዝ 31፣22 በጣም የተፅናሁበት ሁልጊዜም የምፅናበት ጥቅስ ነው
አሹ እግዚአብሔር ልብህን ስለጠበቀ ይመስግን እናትህ ዘምንዋ ይባረክ አተ ጎበዝነህ በርታ ፓስትርዬ ተባረክ የአሹን ስሜት ስልተስማህ አስተዋይ ነህ
ተባረክ። ጌታ በብዙ ያክብርክ ገና ብዙ ትሔዳለህ ልጅ ነህ አይዞህ የሆነው ሁሉ እንኳን ሆነ የቀረው ሁሉ እነኳን ቀረ ስትዘምር ቸርች ለይ አይቼካለው ጌታ አብሮህ አለ በርታ ጌታ መልካም ነው። ካስሽ ተባረኩ
አይዞህ ወንድሜ ሰይጣን የጣለህ ቢመስለውም እግዚአብሔር ደግሞ ልጆቹን ለማንሳት የሚጠቀምበት መንገድ ነው. በበለጠ ክብር ትነሳለህ. ብቻ በርታ እናትህም እርዳቸው አሁን ደግሞ ጊዜው እናትህ የምትረዳበት ይሁንልህ. በሕይወት እያሉ እናትህን አገልግላቸው.🙏🏼❤❤❤
መዝ 31፣ 22 ከድንጋጤዬ የተነሳ እግዚአብሔር ከፊቱ ያራቀኝ መስሎኝ ነበር ነገር ግን እርዳታውን ፈልጌ ወደ እርሱ ስጣራ ጩኸቴን ሰማ!!!
ጌታ መልካም ነው አሽዬ ወንድሜ ደሞ ገና ልጆ እኮ ነክ እንደገና እድል አለክ ጌታ ደሞ እመን ያገለገልከው ጌታ ሰው አይደለም ሰው አይረሳም❤❤❤❤❤❤❤
Amen, ye Egziabher yetebareke yihun. Ashu lieje ayzoh Geta be zufanu now berta. Kalkidan 1nd now be kalu meseret iena balebeth Egziabher liebes iedinager xelie , lekbru yadergewal. Alazar ke mekabir yinesal negerih yikeyeral bicha bexegaw berta. Egziabher zemenih yibarik. Eritrawit mother ke Germen ager negn. Efeson 6:10----'. Geta Yesus bekirb yimetal, ahunm betu yaxedal.
ወንድሜ አሹ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው እግዚአብሔር ሳያውቅ በህይወትህ ውስጥ የምሆን ነገር የለም ።
“እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን።”
- ሮሜ 8፥28
ይህን ውጣ ውረድ ሁሉ ያለፍክበትን መንገድ መጽሐፍ ጽፈህ በገንዘብ ትለውጥበታለህ የእግዚአብሔርን ምህረት ደግመህ ትናገራለህ
ከእግዚአብሔር በታች ለዚህ ወንድም ዳግም ወደ አገልግሎቱ የመመለስ ምክንያት የሆናችሁ ስዎች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባረክ ። ከእናንተ ብዙ እንማራለን ምክንያቱም
ብዙ ጊዜ አገልጋዮችን የተሰበሩትን መልሰው የምሰብሩት እንጂ የምአነሱት አይዞህ /ሽ የምሉት ብዙም አይታዩም
ድንቅ ፕሮግራም ነው ተባርኬበታለው ለብዙዎች በርከት ነው መጋቢ ካሳሁን ወንድማችን አሹ ፀጋውን አይቻለው ባንተ ተባረኩ የጌታ ቤተሰቦች
ዘመንህ ጌታ ይባርክ ከክፉ ይሸሽግህ ዳግም እትፈተን ዳግም የካሳ ዘመን ይምጣልህ ተባረል❤❤❤
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ወንድሜ 😔 ግን የሷንም ቅሬታ ብንሰማ አሪፍ ነበር ፓስተሪዬ😊
This is not court hun we don't need someone s privacy
የልቡ ቅንንነት እንዴት ደስ ይላል፣ተባረክ የምታገለግለዉ ጌታ አይተዉህም🙏🏽🙏🏽❤️❤️
ፓስተርዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይሄን ልጅ ግን መረዳት አለበት እና አድራሻውን እስቀምጥልን ከቻልክም መልስህ አቅርበው. Because what we sow is what we reap. Thank you for your kindness much blessings.,🙏🏽🙌🏾❤❤❤
በችግርህ የቆሙልህ ሰዎች አደንቃቸዋለሁ እነሱ ቅንናእውነተኞች ሰዎች መሆናቸው ማረጋገጫ ነው ይባረኩ ስለነሱ ክብር ለጌታ ይሁን
😢😢😢አቤት የእግዚያብሔር እረዳታ ኡኡኡኡ በእየሱስም 😢😢እየሱሴ እኮ ልዩ አምላክ ነው እፍፍፍፍይይይይ ❤❤❤❤
ካስሽ በጣም ድምፅህኮ ልዩ ነው ዘመን የማይሽር የዝማሬ አገልግሎት እስካሁን በሕዝብ ልብ ውስጥ ነው
ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ተባረክ አሜን
የዋሕነትህ ግን ደስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አይዞህ እግዚአብሔር ይረዳሃል ልበ ቅኖች እግዚአብሔርን ያዩታል ይላል ቃሉ
አሹ አንተ የእግዚአብሄር አላማ ያለብህ ልጅ ነህና በርታ በእውነት ትጨምራለህ ጌታ በጣም ይወድሀል ገና ትበዛለህ ትሰፋለህ ትወርሳለህ
Wow ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ሲገርም እግዚአብሔር አምላክ በብዙ ክብር ይግለጠህ
እፍፍ የእደገና አምላክ እንኳን እግዚአብሔር እርዳህ አሹየ❤እንውድሃለን በጣም ነው የተርዳውህ እኔም ይህ ፈተና አቀዋለሁ ከእጮኛ ጋር ስጣለ በእውነት እንደገና እግዚአብሔር በጥፍ ማገልገል ይሁንልክ
ተባረክ እራስህን ዝቅ አድርገህ ጌታን ከፍ አደረከዉ የግዚሐብሔር ባርያ ማለት እንዲህ ነዉ ከፍታ ከፊትህ ነዉ አንተ ወንድም ጌታ ይባርክህ
❤እኔ እሱን የማውቀው በመልካምነቱ ❤እኔ እሱን የማውቀው በሀያልነቱ ❤እኔ እሱን የማውቀውበሰፊው ትግስቱ❤እኔ እሱን የማውቀው በታማኝነቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሱዬ ጌታ ጌታ ነው እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታዬ
😭😭😭😭😭 አሹ ለካ እንደዚህ አልፈሀል ጨዋ ጌታን የምትወድ ዘማሪ እግዚአብሔር እንደገና በብዙ ክብር ያቁምህ
በቅንነት ያገለገልከው አምላክህ እጅግ በተባረከ እና በሚያሳርፍ የትዳር ህይወት ይባርክህ ደግሞም አምናለሁ ይሆናል ምክንያቱም እግ/ብሔር የእንደገና አምላክ ነውና አሜን
ያገለገልከው እግዚአብሔር አይጥልህም አሁንም በርታ
በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።
ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርክ
በጣም ነው ልቤን የነካኝ, አግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው :: በጣም ወብ የሆነ ደምፅ አግዚአብሔር ሰጥቶሀል በርታ አንወልዳለን ❤️❤️❤️::
አሜን የሚጨምር ሞገስ ሰላም አሜን ፀሎት ይጨምራል ወንጌል ይሰበካል ❤
🥹😢uf wondime ayzo nege melkam yihonale pastariye tabrkilgn🙏♥️
አይዞን እግዚአብሔር ይረዳል አሹዬ እውነት ልቤ በአንተ መነሳት ተጽናናውት እግዚአብሔር እንደገና ያቆማል
Wow amazing ጌታ ብቻ ፊቱን ማያዞር ማይቀየር ተባረኩ
የሚገርም ቅንነት ሚገርም ፀጋ እግዛብሔር ይባርክህ አሹዬ ❤❤❤❤
አይዛክ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ❤❤
ፓስተርዬ ታባረክ ❤️❤️❤️ግን አሹ ጌታ መልካም ነው ❤❤❤
ፓስተር ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው። single moher or father ላይ ለመስራት ማሰብህ ድንቅ ነው።በርታ!!!!! ወጣቶችም እኮ አሉ ካለቤተሰብ ጌታ ያከበራቸው።ለሁሉም ክፍት አርግና ይደውሉልህ።መንፈስቅዱስ መርጦ ያውጣቸው!!!!!
ወንድሜ ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ኩላሊትን ይመረምራል :የሰማነው ምስክርነት ተወዛግቧል የቅርብ ሰው ነኝ።ፓስተር ካሳሁን ባገኝህ ደስ ባለኝ ተባረኩ!!!
አሹዬ በጠም ድንቅ ሰው ነክ።
በጠም ምገርም ፀቀነኖው የሌክ።
Amen Egeziabeher yakomewun sewu ayetelewum wow wondeme enquanim Egeziabeher meleso bekeber akoneh. Egeziabeher Yemesgen!!!
ቤት የተከራያችሁለት ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ :: አገልጋይ የሆናችሁ ሰወች የምታገቧቸው ሰወች ከራእያችሁ ጎን የመቆም አላማ ያላቸው መሆናቸውን እርግጠኛ ሁኑ::🙏🙏🙏🙏🙏
የረዳህ ጌታ ስሙ ይባረክ (የወደቀ ይነሳል)
ፓሰተር ካሳሁን is this your new mezmuer??👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
በሚያውቁኝ ሁሉ ፊት ዞሮ ስል የማየው
ብዙ ጠባሳ አለኝ ብዙ ሰው ሁሉ የሚያየው::🙏🙏🙏🙏
🔥🔥👉🙏እግዚአብሔር ሆይ 2024 ስለሁኔታወች የምፁልይበት ሳይሆን ህመሜ ሽሮ ልመስክርልህ::
ፀለይኩ አመንንኩ በእየሱስ ስም
አይዞህ ወንሜ እግዚአብሔር ልብንና ኩላሊትን ይመረምራል; ደግሞም እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው።
አይዞን አሽዬ የትዳር መፍረስ ከባድ ስብራትን ያመጣል ጌታ ግን ሁልግዜ መልካም ነው እሱ የእንደገና አምላክ ነው ረጅም እድሜ ለማሚ
በእውነት ተባረኩልን❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ጌታ እንኳን ረዳክ አሹ ❤❤❤❤❤ታበረክ ፓስተር ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ወንድም ጌታ ካንተ ጋር ነው አይዞህ ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ በብዙ ❤❤❤
እግዚአብሔር መልካም ነው!
አይዞህ ወንድምነት እግዚአብሔር መል ካም ነው 🥰
አሜንንንንንንንንንንንን🙌🎸
ጌታ.እየሱሰ.ይባረክችሁ.ፀጋ.ይብዛለችሁ
.❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሽዬ እናቴ እግዚአብሄር እንደስሙ ሆነልህ ተባረክ የኔ ምርጥ ደግ ወንድም ❤❤❤ካስዬ አምላኬ ከፍ ያድርግህ ያላየሁትን ያልሰማሁትን ባለሁበት ስላደረስከኝ ተባረክልኝ😢😢😢😢😢በጣም ነው ያዘንኩት😢😢😢😢አሹ ውዴ እኔን 😢😢😢😢😢
በጣም ነው፡ያዘኩት፡እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ተባረኩ፡
ሁሉ በእርሱ ሆነ ............... ተመስገን🙏🙏
እግዚአብሔር ያጽናናል 🙏 እግዚአብሔር ይባርክህ ፌቱንም ያብራልክ 👍🙏
Ashuye tebarkilgne hule gze mihert yebzalhe 😭😭😭
አሹዬ ወንድሜ የዘለዓለም ዓምላክ እግዚአብሔር ቤትህን ድጋሚ ይስራው በብዙ ያስደንቅህ ❤ "አለፈ ያ ዘመን" ያስብልህ
ዎውውው እግዚአብሔር ይባረክ
Geta hulem melkam naw! Geta yanesal,yesuanim alemawek geta yikir yilal.It’s beautiful testimony
አሹዬ እግዚአብሔር በተቆረጠ ተስፋ ላይ ይመጣል አይዞህ የምታገለግልለት ጌታ በክብር ጨምሮ ያቆምካል ምርጫህን ኢየሱስን አድርገካልና ታርክህ ይቀየራል በክርስቶስ ❤❤❤❤😂😂❤❤
Don't worry my brother, God is good, you will be healing for many broken people like you are!!
All things work for good.
❤️❤️❤️🙏🏾
What amazing teastemony,,,,ayzon nothing impossible for God,,,,,
God will change everything,,,be strong,,, tebarekuligni ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወንድማችን አሹ አይዞህ በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ነው።👏👏👏
ተባረክ እውነት ነው የእግዚአብሔ የምህረት ውጤት ነው
❤❤❤
ጌታ ይርዳህ ወንድሜ አይዞኝ
ነገር ግን የተዘጋውን ልብህን ክፈት ጌታ ብዙ ኃጢአቶችህን ይቅር እንዳለህ አንተም እንደዛው❤
የረዱ ሰዎችንሞ ጌታ አበዛዝቶ ይባርካቸው❤ፓስተር አንተም ብሩክ ነህ❤
I love your honest,
When you are honest before God and people, God will use it for His glory. Stayed strong.🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳህ ተባረክ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ለሚወዱ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እና አይዞህ ትዳር እንዲህ ሲሆን ቀላል አይደለምበእግዚአብሔር ተስፋ ኣድርግ
አሜን አሜን አሜን ንንንን😢😢እየሱስ ገታ ነው 🛐🛐🛐🛐🛐🛐😭✝️🙏🤲🍒
አሹአይዞወንድሜእሳምንአይነትጨቃኝሴትናትበጌታአሹአይዞየልጅነትአመላክአይጥልም
ትህትናክናትግስትሳላደንቅአላልፈም
አሹወንድሜአይዞነገመልካምየሆናል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Thanks!
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የቅኖች አምላክ ነው።
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያያል
አሜንንንንንንአሜንንንንንን🎉❤❤❤❤🎉 ወንድም በርታ
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር አብስቶ ይብርቹ ❤❤❤❤❤🙏😭
😢😢😢😢😢😢😢ጌታ ይባረከቹ
ጌታ ካንተ ጋራ ነው አሽየ አይዞህ በርታእ❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ የባርክህ God is a God of second chances ❤
What a heartbreaking testimony at the same time we saw God’s power and his mercy! Ashuye, I know God will mend your broken heart and change into absolutely beautiful testimony. Like he started now. You guys song though made me emotional 😊 Thank you pastor kassyee for giving him a chance to letting him out his unfolded feelings from his chest and help him to make a closure! You’re amazing! God bless♥️🙏🏽
Exactly, we'll said
አይዞህ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ቀን አለው ❤❤❤
አሹዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞህ Please ስልኩን ❤
Thanks! You pastor Kasish
ጌታ ይባርካችሁ ፕሮግራሙ ወድጄዋለሁ
አሹ ገታ እየሱስ መልካም ነው ነገር ሁሉ ሌበጎ ነው ❤❤
Thank you, Ashu, for sharing your testimon😮y. Praise God for raising such committed young believers in the church. You are a hope for the next generation.
ድንቅ ነው በኢየሱስ ስም❤❤❤❤❤❤