#መስቀል_ስናሳልም_ድግምት_አለው_ሁሉንም_አይነት_ድግምት_እችላለው_አባ_ጳውሎስ__መልአከ_ምህረት_ቆሞስ_ተክለ_ማርያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 773

  • @semhalhailu6114
    @semhalhailu6114 3 года назад +4

    አረ እናመሰግናለን ጌታሆይ ፍቅርህ ልዮ ነው

  • @ZelHavt
    @ZelHavt 10 месяцев назад +3

    Amazing great testimony
    I hope many learn from this and invite Jesus Christ in their life and know the truth
    The truth set us free
    God bless this program

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 месяца назад +1

    አባ እድሜዎት በኢየሱስ ስም ይለምልም እግዚያብሔር ን ስለርሶ ክብር ይግባው🎉

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn 6 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ተባረክህ ወንድሜ ከበር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @lemlakeolson5161
    @lemlakeolson5161 6 месяцев назад +1

    Thanks!

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 месяца назад +1

    እውነት ነው እኛ ኢየሱስን
    ልናመልከው ልንሰግድለትመጠራታችን እድለኞችነን ጌታ ይባረክ

  • @emebetonke3795
    @emebetonke3795 3 года назад +3

    Pastor (aba pawlose God bless you be blessed more than

  • @ኢየሱስአ
    @ኢየሱስአ Год назад +2

    ፓስተር እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አስተማሪ ነው ፕሮግራምህ!!!

  • @TsionGirma-x3g
    @TsionGirma-x3g Год назад +2

    ጌታ ይባርካችሁ ብዞችን ነጻ እንደምታወጡ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን።

  • @AbrehamBezabeh
    @AbrehamBezabeh Год назад +2

    ፓሰቴር ❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia7544
    @ethiopia7544 3 года назад +13

    አባ እድሜዎት ይርዘም እኔና ቤተሰቦቼ የእርሶን ትምህርት በዮቲዮብ ሰምተን ነው ጌታን የተቀበልነው እግዚአብሔር እርሶን ለእኛ የህይወት ማግኛ መንገድ አድርጎልናል ✅ ✅ ✅ ✅ ✅

  • @fedijemal5055
    @fedijemal5055 2 года назад +2

    amen

  • @miracle316-y3b
    @miracle316-y3b Год назад +3

    Bless you

  • @muluhabacho8651
    @muluhabacho8651 Год назад +1

    ተበረኩ ጌታ ከዝ በበልጣ አይነቹን ይክፈት

  • @addiseabame6260
    @addiseabame6260 Год назад +2

    God begun His task. Thanks Lord

  • @wondsenamenu903
    @wondsenamenu903 2 года назад +1

    አሜን አሜን ፖ/ር ካስሽ

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale 11 месяцев назад +2

    Amazing information 100% Jesus is Lord thanks pastor ❤❤❤ Abba
    %

  • @abrahamb5087
    @abrahamb5087 Год назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ

  • @miracle316-y3b
    @miracle316-y3b Год назад +1

    Amlak ybarkachu paster agelgulet ybarek

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 месяца назад +1

    ፓስተር ካስዬ እኛ ስለዚሕች ጣኦት ኢየሱስን ስለምታስክድ እና የዘንዶ መንፈስ ወይንም የሙታን መንፈስ ኢትዮጲያውያን በሙሉ በግዞት ያስቀመጠ የሞትመንፈስ እጅግ ልባችን ይቆጨናል

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 7 месяцев назад +2

    መዳኔ ድንቅ ነው እየሱስዬ ወደድኩህ

  • @meseretmelak8870
    @meseretmelak8870 2 года назад +1

    አሜንእልልልልተባረኩ

  • @teferatesfaye-k3l
    @teferatesfaye-k3l Год назад +1

    betam Egiziabiher yibarikachew nafisatin matrat endezih naw

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 3 года назад +5

    ፓስተር ከፍተኛ ትምህርት የሚሰጥና በእስራት ውስጥ ያሉትን ነፃ የሚያወጣ ቃለምልልስ አድርገሀል ።ተባረክ እባክህን እንዲህ አፍረጥርጠው የሚያስተምሩትን እንድታቀርባቸው በጌታ ስም እለምንሃለሁ !!!!!!!!!!!

  • @abeytsionleji8875
    @abeytsionleji8875 3 года назад +1

    Egziabhare matewale yestewot

  • @ruthtemnewo4605
    @ruthtemnewo4605 2 года назад +1

    pawlos zemenh yetebareke new krstosn asaytahal paster kassahunm tebareku

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 3 года назад +1

    Tebareku be ewnet ABA zemenwot yibarek Egziabhiet ybarkot edmiena tena yistwot

  • @m.j9886
    @m.j9886 3 года назад +4

    ጳውሎስ በርታ መመልሰ ጨምር በጌታ በኢየሱስ ስም ነገር ሁሉ በኢየሱስ ደም የተሸፈነ ይሁን#

  • @netsi3691
    @netsi3691 3 года назад +4

    መዳን በኢየሱስ ብቻ ነዉ፡፡

  • @addisutuji2067
    @addisutuji2067 Год назад +1

    ይሰማል ይቀጥሉ

  • @misrakmitiku9535
    @misrakmitiku9535 3 года назад +3

    " የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።"
    (1ኛ የዮሐንስ መልእክት 5:20)

  • @bekelechbonche9502
    @bekelechbonche9502 3 года назад +4

    የምያሰናክል ያ ሰው ዎየውለት ፍርድ የእግዚአብሔር ፡፡

  • @emebetonke3795
    @emebetonke3795 3 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen 🙏 God bless you 🙏

  • @mariamalkaabi6522
    @mariamalkaabi6522 3 года назад +1

    Tebareki Geta Idimeni Yicemeri Tebareku

  • @bergenebaleso
    @bergenebaleso 2 месяца назад +1

    አሜን

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 года назад +21

    አባ ጳውሎስ ወንጌልን ለሕዝብ ለማዳረስ የምታደርጉት ጥረት በጌታ ስም እናመሠግናለን ተምረናል ብዙ ነገር።

    • @fiyourttv2431
      @fiyourttv2431 3 года назад +2

      ewente new...

    • @bereket5335
      @bereket5335 3 года назад

      Kkkkkk

    • @munamuna2128
      @munamuna2128 3 года назад +1

      Eheyeko wngeyel adelem egzabehir mastewalen yestachu eheye HEMYET NEW

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 года назад +11

    እኔንና እናተን ነፃ ያወጣን ጌታ ዛሬም እናምነዋለን ለቤተሰቦቸ ላላመኑት በጨለማ ላሉት ከዚህ ከተተበተበ የሀይማኖት እስራት እንዲወጡ ከእናንተ ጋር አሜን ብያለሁ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው ያድናል ተባርካችሁ ቅሩ

    • @abebawabebe7309
      @abebawabebe7309 2 года назад

      እጅግ በጣም የሚገርም ግራ ለተጋቡ ሁሉእውነትን ገላጭ ትምህርትነው አብዝቶ እግ/ር ይባርክዎ አባት እጅግ በጣም ተባርኬበታለሁ ወንድም ፓስተር ካሳሁን በአገልግሎትህ እጅግ በጣም ተባርኬ እልሁ እግ/ር ዘመንህን አገልግሎትህን ይባርከው
      አበባው

    • @dinberyeleshyechristosbete1259
      @dinberyeleshyechristosbete1259 Год назад

      ጌታ ይባርክ ፓስተር ካሳሁን

  • @fedijemal5055
    @fedijemal5055 2 года назад +1

    geta yebark selnant

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 3 года назад +1

    Egzabehir mastewalen yestachu. Wngel betesebku ayeshalem.Beteseleyu Ayeshale. Eheko HEMET NEW

  • @ephratatadele4121
    @ephratatadele4121 2 года назад +1

    egziabher libona yistachu.....

  • @tadelusime4944
    @tadelusime4944 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርኮት አባ

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 3 года назад +1

    Eyesus Yadenal
    Eyesus Becha Yadenal ✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @girmadegefa7227
    @girmadegefa7227 2 года назад

    ተባረኩ

  • @meseretkefyalew2888
    @meseretkefyalew2888 3 года назад +1

    ፖስተር ካሳሁን ተባረክ።

  • @faithyelijochagelglot9748
    @faithyelijochagelglot9748 3 года назад +2

    Bless u pastor

  • @eyoelselamu4358
    @eyoelselamu4358 2 года назад +2

    God bless you!!!

  • @TesfayNigisty
    @TesfayNigisty 11 месяцев назад +1

    Eyesus be demih shefinen amen.

  • @bezaafeworik2389
    @bezaafeworik2389 3 года назад +2

    Be Ewinet tebareku tilik meliekt new

  • @brhane5114
    @brhane5114 3 года назад +4

    ልባቸውን ያብራላቸው ጌታ

  • @bergenebaleso
    @bergenebaleso 2 месяца назад +1

    አባ በሳቅ ገደልከኝ

  • @dinkagalata745
    @dinkagalata745 2 года назад +1

    geta yeker yibelachew

  • @aangiram1284
    @aangiram1284 2 года назад +2

    Ameenameen 🙌🤲🤲💞💞🎻🎷🎧🎤♥️♥️

  • @lillysamuale4001
    @lillysamuale4001 3 года назад +2

    Tebareku, eyesus hulem adagnachn nw wengelu bchawn yadinenal

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 7 месяцев назад +2

    ጻውሎስ አሁን ጀመረ / እስመ ስሙ ይመርሆ ሀበ ግብሩ እንደተባለ ጻውሎስ ሚስጥርን ይገልፅ ጀመር የሚማር ነፍስ ካለ የሚማር ከኔ ይማር ፈጣሪ እንዳለ እንበል እልልልልልል ዳግም ትንሳኤ ሆነልን 🕊⚓️🐑🏃🏾‍♂️

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu 3 года назад +5

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።

  • @bafekaradmus4331
    @bafekaradmus4331 2 года назад +1

    Tabarak Malakam Saw Nak

  • @biritusherere2291
    @biritusherere2291 3 года назад +2

    Amen. Amen. Amen. Geta. Ybarik

  • @eyoelselamu4358
    @eyoelselamu4358 2 года назад +1

    የእውነት በጠም ጀግና.. bravo!!!

  • @kibabimangistu9341
    @kibabimangistu9341 3 года назад +1

    AmeeenmAmen🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏

  • @bikilayoseph1818
    @bikilayoseph1818 2 года назад +1

    God bless you

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 3 года назад +3

    በጌታ በኢየሱስ ስም 🇪🇹🙏

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад +1

      በስው ሀይማኖት ኣታቡኩ ዲያቢሎስ ናችሁ

  • @nedachtereda3455
    @nedachtereda3455 3 года назад +2

    አሜን አሜን ተባረክ የሚባርክ ዝማሬ ነዉ

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад +1

      ንገረው በስው ሀይማኖት ውስጥ ገብተህ ኣታቡካ በለው

  • @temesgenbayu4455
    @temesgenbayu4455 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @erinatey2165
    @erinatey2165 3 года назад +1

    Yqre ygberelkum fetari,

  • @misganawgebey7971
    @misganawgebey7971 3 года назад +1

    Misganaw Alem

  • @prophetsabebechtesfaye9838
    @prophetsabebechtesfaye9838 3 года назад +2

    Abo tebarek des sel

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy4635 3 года назад +3

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደ በደለችን አይሁን አቶ ጳውሎስ ድንግል ማሪያምን ጣኦት ማለትህ ያሳፍራል የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ናት እግዚአብሔር የመረጣትን አንተ ጣኦት አልካት እግዚአብሔር ይፍረድብህ

    • @mesfinatlaye7112
      @mesfinatlaye7112 3 года назад +1

      ሰዉ በተለይም በኦርቶዶክስ ስህተት ማርያም እናታችን ጣዖት ተደረገች ነው የሚሉህ::

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 3 года назад +1

      የእናት ጡት ነካሾች ናቸው በተለይ ከኦርቶዶክስ በቅርብ የውጡት ብሶባቸዋል ድንግል ማሪያምን በመስደብ የፅደቁ ይመስላቸዋል

    • @dfgfgy4635
      @dfgfgy4635 3 года назад +1

      ጣኦት አልተደረገችም እግዚአብሔር ስላከበራት ስለመረጣት ነው እኛም እሱ ያከበራትን የምናከብራት ሌላ ታሪክ የለም

  • @Tsega-ep4on
    @Tsega-ep4on 6 месяцев назад +1

    እግዝእትነ ማርያም ነበረት እምቅድመ ዓለም በሕሊና አምላክ::
    እመቤታችን ማርያም አለም ሳይፈጠር በአምላክ ልቦና ታስባ ትኖር ነበር::
    እግዚአብሔር ወደ ቀድሞ ቦታዎ ይመልሶት
    ውሸት ሃጢያት ነው የሌለ ነገር መፍጠር ምን አስፈለገ::
    ድንግል ማርያም አማላጅ ናት አናመልካትም እናወድሳታለን እንጂ:: አዎ በእውነት ታማልዳለች
    ያለ ድንግል ማርያም አማላጅነት አለም አይድንም
    ድንግል ማርያም ትርዳዎት

  • @mimibekele6774
    @mimibekele6774 7 месяцев назад +1

    Tebarku

  • @helenrezene5009
    @helenrezene5009 3 года назад +2

    My God thanks pastor 🙏

  • @israeltadesse9533
    @israeltadesse9533 Год назад +1

    ሰይጣን የራሱ የሆነ እሚሰራው ስራ የለውም ስራው የሰው ሂወት ላይ እና መንገድ ላይ ጣልቃ መግባት ነው፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በ ልጇ በ ጌታችን በ አምላካችን በ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ጠላታችንን ታጥፋልን!!!

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 3 года назад +4

    May the Lord God of Heavens and earth bless you Jesus is Lord and savior

  • @teaby6258
    @teaby6258 3 года назад +2

    Geta yibarikachu

  • @emeba951
    @emeba951 3 года назад +6

    ጌታ ይባርካችሁ ! ፀጋው ይብዛላችሁ የጨለማን ሥራ በጊዜው የሚገልጽ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ !!

    • @bereket5335
      @bereket5335 3 года назад

      የመናፍቁ ኣለም የጨለማ ስራ እየተጋለጠ ነው፡ ቡዙ ሰምተናል፡ MIRRACLE MONEY , የፕሮስፐሪቲ ወንጌል፡ የመገንደስ መንፈስ፡ የማይፈጸም ትንቢት …… ሻራባባባ ። ቀልደኞች በዙ፡ መንፈስቅዱስ ተሳዳቢ ትውልድ

    • @addisengeda4194
      @addisengeda4194 3 года назад

      ጨለማ ውስጥ ናችሁ እናንተ

    • @blessedrdp4773
      @blessedrdp4773 2 года назад +1

      Hulunm geta bjrkkk yadirg.

  • @judyyeab2162
    @judyyeab2162 3 года назад +4

    amen egeziabehare yechelale!!!

  • @netsi3691
    @netsi3691 3 года назад +1

    እግዚብሔር በሀይሉ ከፍ ያለዉን ነገር ያደርጋል፡፡

  • @diboramar7783
    @diboramar7783 3 года назад +1

    ኢየሱስ ለዘለዓለም ገታ ነዉ

  • @workiyegeremew4937
    @workiyegeremew4937 3 года назад +1

    asamasaya hulaa yaa dabilosa takatayocha

  • @shibirubalkew6400
    @shibirubalkew6400 3 года назад +1

    Gim legim , abet tselot

  • @wirohode506
    @wirohode506 3 года назад +1

    Enatachewu tibeda

  • @ayyu1533
    @ayyu1533 2 года назад +3

    GOD BLESS YOU BOTH.
    STAY BLESSED

  • @denbelikeno3628
    @denbelikeno3628 3 года назад +2

    God bless you man of God (both)

  • @lifegreat4509
    @lifegreat4509 3 года назад +3

    p.kassahun peace grace be with u good to c u after long time with this page and good topic stay bless.

  • @muktarawole6506
    @muktarawole6506 3 года назад +2

    Jesus Christ is Lord

  • @eyaelbahiru4428
    @eyaelbahiru4428 3 года назад +3

    AMEN !!!!!God of man bless you.

    • @etihoabyssinia7788
      @etihoabyssinia7788 3 года назад +1

      ኦርቶዶክስን ተጣምረው የሚዋጉ ጴንጤ መናፍቅ እና ወንድማቸው ሴጣን መሆናቸው የታወቀ ነው ለመስደብ ጳጳሳቱን ምንም አይገርመንም አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስም በአጋንት አለቃ አጋንትን ያወጣል ተብሏል እናተ ወረበሎች ካባውን ለብሳቹ ትነግዳላቹ ምድረ ሌባ አሜሪካዊ ሉተሬ የፈለሰፈልክን ምንፍቅና ተከተል

  • @genetweldu659
    @genetweldu659 3 года назад +11

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ይገስፃቹሁ

  • @emebetonke3795
    @emebetonke3795 3 года назад +1

    Amen amen amen amen amen 🙏

  • @sin9739
    @sin9739 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @bezzydaniel9317
    @bezzydaniel9317 3 года назад +4

    geta eyesus yebarkachehu

  • @yesgaregayele1267
    @yesgaregayele1267 3 года назад +2

    እግዚኣብሔር ይባርካችሁ🙏

  • @hannamariamteshome2295
    @hannamariamteshome2295 3 года назад +1

    Libonachu teftolina enanten blo sebaki achiberibariwechi lebochi amina nachihu

  • @girumassefa699
    @girumassefa699 3 года назад +1

    ዋልጌ

  • @samsonweldmihret1447
    @samsonweldmihret1447 3 года назад +6

    መስቀል ሀይላችን ❤ መስቀል ቤዛችን ❤ መስቀል የነብሳችን መዳኛ ናት ❤

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 3 года назад +2

      መስቀሉ ሳይሆን ኢየሱስ ነው ለአንተ
      ይሞተልህ መዳን በሌላ ብማንም የለም Jesus is the only way to haven Jhon 3:16

    • @samsonweldmihret1447
      @samsonweldmihret1447 3 года назад +3

      @@asterjesustadesse1002 መስቀል ጠላታችን ዳቢሎስን በትምህርት መስቀል ድል ማደረጊያችን ነው

    • @ruthgetachewdesta8326
      @ruthgetachewdesta8326 Год назад +1

      @@asterjesustadesse1002 leyesus tekorkari atasmesy! egn Eyesu kerstosen kanchi belay new yemnamelkew!!

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 Год назад

      @@ruthgetachewdesta8326 ማወቅማ አጋንንትም የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ያውቃሉ ነገር ግን አምኖ
      ኢየሱስን ወደ ህይወትሽ ተቀብለሽ የዘላለም ህይወት ማግኘት ሌላ ነገር ነው ! Jesus is the only way to haven.

    • @ruthgetachewdesta8326
      @ruthgetachewdesta8326 Год назад

      @@asterjesustadesse1002 የኔ እህት እኔ እንዳንቺ ኢየሱስ ክርስቶስን ለማኝ አረጌ ሳይሆን አምላኬ ፈጣሪዬ ብዬ ፈራጄ ብዬ ነው የተቀበልኩት እንጂ ጠበቃ ወይም ለማኝ አርጌ አይደለም የተቀበልኩት ፡፡ ልባና እና ማስተዋል ይስጣችው እንተ ወዳችሁ አይደለም በክፉ መንፈስ መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የገኛችሁት እያስመሰላችሁ ነው፡፡

  • @samirawitsamirawit8815
    @samirawitsamirawit8815 3 года назад +2

    ተመስገን እንካን ትግራወይቲ አረገኝ ተጋሩ ተጠንቀቁ የራሳቹ ቤተክርስቲያን ሃገር ትግራይ ህናለች ተመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @amslosany6153
    @amslosany6153 11 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @sanyii9438
    @sanyii9438 Год назад +1

    yessssssssssss

  • @lecturertamiratameya4836
    @lecturertamiratameya4836 3 года назад +3

    blessed pastor it is good discussion.

  • @fedijemal5055
    @fedijemal5055 2 года назад +1

    teareku

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed6907 3 года назад +7

    ፓውሎስ ወንደማችን በርግጥ ጀግና የዎንገል ኣገልጋይ ነው፡ ዘመኑ ሁሉ ይባረኽ፡ ኣንተም ፓስቶር ካሳሁን ጌታ ይባርክህ።

  • @nexiemuemu4668
    @nexiemuemu4668 2 года назад

    AMEN🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭